የወጣቷ ‘ሱስ’ እና አሁን ያለው እርግዝና ሁኔታ! ሁሉም ወጣት ከኔ ህይወት መማር አለበት! Eyoha Media |Ethiopia | Habesha

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 3 ก.ค. 2024
  • #በ09_30_58_97_58_ለእዮሃ_ሚድያ_ጥቆማዎን_ያድርሱን!
    እዮሃ ሚድያ በተለያዩ ስፍራዎች የሚገኙ የማህበረሰብ ክፍሎችን በመጎብኘት ያልታዩ፣ ያልተሰሙ እና ያልተደረሰላቸው ጉዳዮችን ወደ ህዝብ በማምጣት ለተመልካች ያደርሳል! ለቻናላችን አዲስ ከሆኑ ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ! ስራችንን ተመልክተው ከወደዱት Like ያድርጉ! ሃሳብ ወይም አስተያየት ካሎት በኮመንት ላይ ያስቀምጡልን! የተለያዩ መረጃዎችን ለእዮሃ ሚድያ ማድረስ ከፈለጉ ወይም በስፍራው ተገኝተን የምንዘግብሎት ጉዳይ ካለ በ+251930589758 በቀጥታ ወይም በViber, Telegram እና Whatsapp ያግኙን! አብረውን ይጓዙ!
    #Ethiopian_Wedding
    #online_couples_therapy
    #virtual_marriage_counseling,

ความคิดเห็น • 2.8K

  • @user-tf2kx4dc6d
    @user-tf2kx4dc6d 2 วันที่ผ่านมา +908

    የዚች ልጅ ጥቃት እንደ ውስጥ እግር እሳት ነው ያንገበገበኝ በጣም ነው የቆጨኝ ማታ ጌታ በሚያውቀው በእንባ ስፀልይላት ነበር 😢😢 እግዚአብሔር እንደገና ያለፈችውን ሁሉ እንዲያስረሳት የካሳ ዘመን እንዲሆንላት በሆዷ ያለውን በሰላም በጤና እንዲያሳቅፋት እሱ ምህረቱ ብዙ ነውና😢😢😢

    • @RitaHail-zw4jg
      @RitaHail-zw4jg 2 วันที่ผ่านมา +15

      Egzabhar yebrkch

    • @slntayehucherney8210
      @slntayehucherney8210 2 วันที่ผ่านมา +2

      😢😢😢😢😢

    • @slntayehucherney8210
      @slntayehucherney8210 2 วันที่ผ่านมา +22

      እመብረሀን በሰላም ትገላግልሽ ትዳብስሽ

    • @MayoshaTa
      @MayoshaTa 2 วันที่ผ่านมา +8

      አሜን

    • @user-cw7nm2en1z
      @user-cw7nm2en1z 2 วันที่ผ่านมา +4

      እሪጋታሺዋው የይቅሪታልብሺ ደስይላል

  • @teyebaaderejee
    @teyebaaderejee 2 วันที่ผ่านมา +547

    እኔ ብር ቢኖረኝ አለምሰገድን በመኪና ሰርፕራይዝ አረገው ነበር የኔ ተስፋ ሰጪ አለምዬ አላህ እድሜህን ያቆይልን❤

    • @slntayehucherney8210
      @slntayehucherney8210 2 วันที่ผ่านมา +2

      ❤❤❤❤❤

    • @Helenabebe-fu5sl
      @Helenabebe-fu5sl 2 วันที่ผ่านมา +8

      አሜን ❤❤❤🎉🎉🎉እኔም ማርያምን ይገባዋል❤

    • @user-mt5mr5id5d
      @user-mt5mr5id5d 2 วันที่ผ่านมา +3

      ❤❤❤

    • @elshaday-kk8kd
      @elshaday-kk8kd 2 วันที่ผ่านมา +5

      ወይኔ የሁል ግዜ ምኞቴ

    • @fatumawase
      @fatumawase 2 วันที่ผ่านมา

      ​@@slntayehucherney8210ደምረኛውዴ

  • @ermimoss719
    @ermimoss719 2 วันที่ผ่านมา +56

    እኔ በዚህች ልጅ በጣም እርግጠኛ ነኝ 2 አመት ባልሞላ ጊዜ ውስጥ ሌላ ሰው ሆና ለምስክርነት ትመጣለች በሷ ታሪክ ብዙ እህቶቻችን ይማሩበታል ይድኑበታል በተረፈ እግዚአብሔር ሀሳብሽን ያሳካው ❤❤

  • @yoditsahle2046
    @yoditsahle2046 2 วันที่ผ่านมา +45

    ዋዉ ረድኤትዬ ነገ ሌላ ቀን ነዉ ይችን ፈታኝ ጊዜ ተቋቁመሽ ነገሮችን ቀይረሽ ነበር ብለሽ የምትተርኪ ብርቱ ሴት እንደምትሆኚ እምነት አለኝ በዚ ወቅት ይህ አማረኝ ይህ አሰኘኝ ብለሽ የምትፈልጊዉን የምታገኚበት እንጂ የምትፈሪበት ጊዜ አልነበረም ሆኖም እንዳልሺዉ በስዉር የሚከፍላቹ አባት አላቹ ብለሻል የተደረገልሽ ከማንም በላይ ትልቅ ነገር አለ በሆድሽ ያለዉ ልጅ ጤነኛ ሆኖ መገኘቱ ትልቅ ምስክር ነዉ ።እመቤታችን በሰላም ሑለት ታድርግሽ ልጅሽን ደረትሽ ላይ ሲጭኑት መከራሺን ወዲያዉ ነዉ የምትረሺዉ አንቺ ሲበዛ ጠንካራ ብልህ አስተዋይ ነሽ ።በእምነትሽም ጠንካራ እንደሆንሽ ተረድቻለዉ ። የምትከበሪበት ወቅት ቅርብ ነዉ ልጅሽን ስታቅፊ አዲስ ደስተኛ ሕይወት ትጀምሪያለሽ
    የሚመለከታቹ የሕግ ባለሙያዎች ፍትህ ትዉልድን አድኑ እባካቹ ።
    ለልጁ ሐላፊነት የማይወስድ ዶክተር እንዴት ነዉ ስራዬን በተጣለብኝ ሐላፊነት ተግቼ በሽተኞችን አገለግላለዉ ብሎ ቃለ መሐላ ፈጽሞ ሲያበቃ የአንድ ፍሬ ልጅ ሕይወት ሲያበላሽ በዝምታ መታለፍ የለበትም የዚች እህት በምታፈቅረዉ የደረሰባት በደል ያማል ።ፈጣሪ በመንገድሽ ይከተልሽ የኔ ቆንጆ እዉነት ትቀጥናለች እንጂ አትሰበርም 🇪🇷🙏

  • @edutub21
    @edutub21 2 วันที่ผ่านมา +580

    ጋዜጤኛው ግን ምን አይነት ቤተሰብ ቢያሴድግህ ነው ዘርህ እንደምድር አሽዋ ይብዛ እድሜና ጤና ይስጥህ እስከነ ቤተሰቦችህ

    • @askaalmasa1359
      @askaalmasa1359 2 วันที่ผ่านมา +4

      ❤🌺🌹

    • @sameraheb4449
      @sameraheb4449 2 วันที่ผ่านมา +9

      ወንድማችን አለም ሰገድ ሰውን እምታዳምጥበት መንገድ አቤት መታደል ሰውን እህህህ ብሎ መስማት ልኡል እግዚአብሔር በእድሜ በጸጋ ይጠብቅልን።🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

    • @GanetGanet-ku6ic
      @GanetGanet-ku6ic 2 วันที่ผ่านมา +1

      አሜን

    • @slntayehucherney8210
      @slntayehucherney8210 2 วันที่ผ่านมา +2

      @@edutub21 አሜን አሜን አሜን

    • @user-si8mz1ck5w
      @user-si8mz1ck5w 2 วันที่ผ่านมา

      አሜን አሜን

  • @TsehayneshTeklu-rl4iw
    @TsehayneshTeklu-rl4iw 2 วันที่ผ่านมา +662

    ለልጁ ጥንቃዬ የለሌው ዶ/ር ለህዝቡ እንዴት ይሆናል? ኧረ ኡኡኡኡኡኡ! የፍትህ ያለ!!!

    • @liyulyu-nn4td
      @liyulyu-nn4td 2 วันที่ผ่านมา +12

      That is my point imagine endzh yalu sente gewan lebsew sew yemgodu enadlu masb kebad new. Bezh sew sente ehtoche endtgodu sasb ehen sew locked up bargew eskmchershawe temeghehu.

    • @AmalAmal-kg1qb
      @AmalAmal-kg1qb 2 วันที่ผ่านมา +6

      አጫስ ዶክተር ኡኡኡ

    • @user-pj8vc7cb4g
      @user-pj8vc7cb4g 2 วันที่ผ่านมา +15

      አለምየ ዶክተሩ ለህዝቡ ምን አይነት መድሀኒት እየሰጠው ይሆን አሁን ይሄ ዶክተር ሆኖ ለፍቅረኛው እና ለልጁ ይሄን ያክል ከጨከነ አሁን ላይ ምን አይነት አገልግሎት እየሰጠነው ዶክተሩ አደባባይ ይውጣ የሚለው ካለ ይናገር ልጅቱን ያሳክም እስከመጨረሻው እና ለልጅቱ የሞራል የጊዜ የህክምና ይክፈል ዶክተሩ ልጅቱን ቀጥታ ወደ ነበረ። ህይዋቱኣ ይመልስ

    • @DanishAndeto
      @DanishAndeto 2 วันที่ผ่านมา +4

      እውነት ነው ሰው ለራሱ ሲያስብ ለሌላ የሚያስብ። ዶ/ር ማለት እንደ መንግስት ቃለ-መሀላ ፈጽሞ ነው ህዝብ ወይም ህሙማን የሚያገለግለው ስለዚህ ይህ ዶ/ር የራሱን ፅንስ ያለተንከባከበ ለሌላ ሰው ህይወት ግድ የለውም ነገር ግን የእሱ እውነታ ምን እንደሆነ ባላውቅም ልጅቷ ካወራችው ታሪክ ተነስቼ ነው። የእሱ ደግሞ እራሱና አንድ እግዚአብሔር ነው የሚያውቀው።

    • @ef6079
      @ef6079 2 วันที่ผ่านมา +11

      ትውልድን በድራግ እያሰከረ የሚቀልድ ዶክተር ለፍርድ እማያቀርብ ህዝብ ባለጌህዝብነው ማንን ነው የምትፈሩት ህዝቡ ለዝችልጅ መጮህ አለበት

  • @selamhailu1990
    @selamhailu1990 2 วันที่ผ่านมา +29

    የዚች ወጣት ታዳጊ ታሪክ በጣም ያሳዝናል ያስለቅሳል ቆንጆ ጎበዝ የልጅ አዋቂ ነች እንዲህ ሱሰኛ አድርጎ የተጫወተባት ሃኪም የተባለ ሌላውንም እየጎዳና ወደፊትም በመድሀኒት እያደነዘዘ በሴት ልጅ ህይወት የሚጫወት ሰለሆነ የስራ ላይሰንሱን ተቀምቶ በህግ መጠየቅ መታሰር አለበት እላለሁ የሚወለደው ህፃን ዛሬ የወሰደው አደንዛዠ መድሃኒት ከተወለደ በሃላ እያደገ ሲሄድ የሚያመጣበት ችግር ዛሬ ላይ አይታወቅም rehab ገብታ በደንብ መድሃኒቱ ከሰውነቷ ወጥቶ ወደ መልካም ኑሮ ስራ ለመመለስ እግዜር እንዲረዳት ፀሎቴ ነው ❤

  • @mesiersumo3712
    @mesiersumo3712 2 วันที่ผ่านมา +23

    ረድኤት አሁንም አልረፈደም
    ገና ወጣትና መንፈሰ ጠንካራ ልጅ ነሽ ነገር ግን ለጤናሽ ቅድምያ ስጪ
    ላለፈዉ ነገር ፀፀት ተዪዉ
    ቤተሰብ ጋ አሁን ያስፈልጉሻል
    እነሱ ጋ ብትሆኚ መልካም ይመስለኛል
    እኔ የእምሮ በሽታ ካለባቸዉ ጋር
    እሰራለዉ መድሀኒቱ የመጨረሻ ደረጃ
    ለሞት የደረሱ ሰዎች ሲወስዱት አይቻለሁ
    ስለዚህ ቀስ በቀስ ለመተዉ ሞክሪ
    ደግሞ መፅሀፍ ቅዱስ ኣንቢ
    ፀሎት ቤት ሂጄ
    እሱን ከልብሽ ይቅርታ አድርጊለት
    አብሮ መኖር ሌላ ነገር ነዉ
    ዪህ ሁሉ አልፎ ነበረ ብለሽ ታወሪዋለሽ በርቺ እግዚአብሔር ይጠብቅሽ
    ጋዜጠኛዉ ትልቅ ስራ እየሰራህ ነዉና
    ተባረክ

  • @abebech3154
    @abebech3154 2 วันที่ผ่านมา +338

    ዶክተሩ በህግ መጠየቅ አለበት
    ዝም ከተባለ የብዙ ሴቶችን ህይወት ያበላሻል❤❤❤

    • @yeshashworkbeyene2082
      @yeshashworkbeyene2082 2 วันที่ผ่านมา +2

      ትክክል

    • @slntayehucherney8210
      @slntayehucherney8210 2 วันที่ผ่านมา

      @@abebech3154 በትክክል

    • @usahandsoffethiopia8486
      @usahandsoffethiopia8486 2 วันที่ผ่านมา +4

      ህግም መንግስትም የለም ኢትዮጵያ ውስጥ

    • @Holyshit-ku4fn
      @Holyshit-ku4fn 2 วันที่ผ่านมา

      ይጠየቅ : ግን እሱ ጥፋተኛ ላይሆን ይችላል

    • @nagaardamis
      @nagaardamis 2 วันที่ผ่านมา

      ​@@Holyshit-ku4fnstupid what you need to know more than this

  • @user-wj2zm9py7i
    @user-wj2zm9py7i 2 วันที่ผ่านมา +375

    ይህን ዶክተር ተብየውን ፎቶ የምታቁ ሠዎች ልቀቁልን ሌሎች እህቶችን ከመጉዳቱ በፊት። አንችም እህቴ ቅድስት ማርያም ቡሠላም ትገላግልሽ።

    • @hareguzewdu6530
      @hareguzewdu6530 2 วันที่ผ่านมา +2

      Exactly

    • @usahandsoffethiopia8486
      @usahandsoffethiopia8486 2 วันที่ผ่านมา +5

      ይህንን ዶከተር ብሉ መጥራት ያስፈራል ለማንኛውም ፎቶውን ልቀቁ በዚህ አይነት ብዙ ውጣቶችን ህይወት አብላሽቷል

    • @ermiasb3177
      @ermiasb3177 2 วันที่ผ่านมา +4

      ደንቆሮ ነሽ ወይም ነሕ አሁን ለመፍረድ ምን አስሮጠሽ እስቲ እውነቱን ለማወቅ ከልጁ እንስማ። መቶ በመቶ ልንገራችሁ ልጅቷ ጭንቅላቷ ጤነኛ አይደለም።ልጁ እንደውም ብዙ የተሰቃየ ነው የሚመስለው።

    • @Holyshit-ku4fn
      @Holyshit-ku4fn 2 วันที่ผ่านมา +2

      @@ermiasb3177I agree, he could be innocent.

    • @nanu3938
      @nanu3938 2 วันที่ผ่านมา

      @@ermiasb3177 she is addicted because of him. He is at fault 💯. Ende chirash tegoji setochin litashemakiku new defar. Yachin feminist yitalibachihu😂 befishka joroachihu yidenkur , denakurit hula

  • @Wesen-my8ss
    @Wesen-my8ss วันที่ผ่านมา +8

    ገና ሮጠሽ ሳጠግ ቢ እንዲ ልብሽ ስብር ያደረገው የልጅነት አምላክ የሆነው ጌታ እየሱስ ክርስቶስ ፈርዶበት ያሳየን ፍርድ ከሱ ነውና እወድሻለሁ ረድዬ ❤❤❤❤❤

  • @Agenda-2016
    @Agenda-2016 2 วันที่ผ่านมา +32

    ህጉን ተይው እህቴ። ለኢትዮጵያ ጤና ጥበቃ ሚኒስቴር ፤ ለሕክምና ባለሙያዎች ማህበር አመልክታችሁ የህክምና ፈቃዱን አሳግጂው። እስካሁን ከሚቀርቡት ያየሁት የኢትዮጵያዊያን ወንዶችን የአዕምሮ ዝግመት ያሳያል። እግዚአብሔር ፍርዱን ይሰጥሻል። ጎዳና ላይ ወጥቶ ሲለምን እንረዳዋለን።

    • @Keyman3751
      @Keyman3751 2 วันที่ผ่านมา +1

      ከብት

    • @louatlouat8603
      @louatlouat8603 วันที่ผ่านมา +1

      ​@Keyman3ከብትስ አተ እሰሳአ መገደል ነበርእደውም ያለበት751

    • @jesusislord5358
      @jesusislord5358 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      @@Keyman3751 ante nek mesel weys antem eyasekayek new lelochun .. ..lek new ye ethiopa wondoch anasa ayemero yalachew wesha endewm wesha yasebale kenante ...... awere sew bela nek ante endewm rasek nek anten belo doctor dengay rase

  • @jimmalogistics5516
    @jimmalogistics5516 2 วันที่ผ่านมา +242

    ይህች ልጅ በ24 አመት ብትባልም በውስጡዋ የ40አመት አስተዋይ ሴት ውስጡዋ ያለ ይመስልኛል። በጣም ጨዋ እና ግሩም ሰብዕና ያላት ልጅ ነች። ከዚህ በሁዋላ ባለው የህይወት ጉዞሽ እግዚአብሔር አብሮሽ ስለሆነ በርቺ። ተስፋ መቁረጥ የሰይጣን ነው። ነገ ትልቅ ሰው ሆነሽ እንደምናይሽ ምንም ጥርጥር የለኝም።

    • @gigigebra869
      @gigigebra869 2 วันที่ผ่านมา +3

      አሜን አሜን እወነትነው ሴት ልጅ እኮ እውነተኛ ነች ግንለምን እወድሻለሁ ብሎ እዲህኣይነት ዲርጊት ያደርጋቸዋል 🥲🥲

    • @gigigebra869
      @gigigebra869 2 วันที่ผ่านมา +5

      ዓለም ሰገድ ወንድሜ ምን እንደምልህ አላውቅም ዘርህ ይባረክ ክፉ አያግኝህ በክፉ የሚያይህ ልቦና ይስጥልህ በእውነት👏👏👏👏🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾

    • @gigigebra869
      @gigigebra869 2 วันที่ผ่านมา +4

      የኔቆጆ ወገን አለሽ አይዞሽ እሱም የሰው ፍርድ ባግባቡ ባይሰጥ የእውነት ኣምላክ ለሁሉም አዋቂ ነው

    • @gigigebra869
      @gigigebra869 2 วันที่ผ่านมา +1

      እግዚአብሔር የሚወደውን ነው የሚፈትነው አንቺገና ገና መፅሃፍ ትፅፊያለሽ እግዚአብሔር በትክክል በጣበጣም ነው የሚወድሽ ለሁሉም የእግዚአብሔር ተኣምር ታያለሽ🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾

    • @gigigebra869
      @gigigebra869 2 วันที่ผ่านมา +2

      ኣለምዬ እግዚአብሔርን መፍራት ትቷል ሰው ግንእያንዳንዱ ዋገውን ከፈጣሪ ያገኛል የዘሩትን ያጭዳሉ

  • @user-gz1vo3sc9y
    @user-gz1vo3sc9y 2 วันที่ผ่านมา +113

    ዳግም የማትቸገሪበት ሙሉ ጤነኛ የሆነ ልጅ እመብረሐን በሠላም ታስታቅፍሽ እህት

  • @user-th4ev3rw2t
    @user-th4ev3rw2t 2 วันที่ผ่านมา +27

    አለምሰግድ መጨረሻዋን አሳውቀን ማለቴ በሰላም መውለድዋን አላህ ይድረስልሽ

  • @tsigenigatu3922
    @tsigenigatu3922 2 วันที่ผ่านมา +19

    አይ እናት መሆን አንጀቴ ተንቦጫቦጨ፣ ይህቺ ትልቅ ተስፋን ሰንቃ የተነሳች ወጣት በዚህ እድሜዋ ስትሰበር ማየት። ፈጣሪ እንኳን ልቦናሽን፣ማስተዋልሽን መልሶ ህይወትሽን ከነልጂሽ አተረፈሽ🙏🙏 እናትና አባትሽም ቤተሰቦችሽም ከሀዘንና ከመከራ ወጡ🙏🙏 አሁን ሁሉን ትተሽ ስለጤናሽና ስለጽንሱ ጤንነት እያሰብሽ ኑሪ። እናትሸ ፈጣሪ ይወዳታል ተመስገን🙏🙏🙏🙏

    • @yenayena8676
      @yenayena8676 วันที่ผ่านมา +2

      ለእናትዋ መፀለይ ነው

    • @emebeterque8725
      @emebeterque8725 9 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      😢😢

    • @emebeterque8725
      @emebeterque8725 9 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      Almseged. U are very talented for the show. The way u say things in a very special way. U make me cray. May Allah. Bless yr heart. 😢😢😢

  • @milenaashifaa5268
    @milenaashifaa5268 2 วันที่ผ่านมา +243

    በዚች ልጅ ሂወት ውስጥ እንደዚህ አይነት መዓት ያመጣህባት ሰው እባክህን ቶሎ እግርዋ ስር ወድቀህ ምህረት ጠይቃት መርዳት ያለብህንም አርዳት ግዴታህም ነው አለበለዚያ የልጅትዋ ብቻ ሳይሆን የዚ ህዝብ እርግማን አፈርድሜ ነው ሚያስበላህ አንዳይቆጭህ 💔

  • @yodityodit5312
    @yodityodit5312 2 วันที่ผ่านมา +85

    እሷ በጣም ጎበዝ ነች አናጋገሯ አተሳሰቧ ገራሚ ነዉ የጎዳት መዳኃኒቱ ነዉ እንጂ በራሷ የሚትቆም ልጅ ነበረች እችን ቀን ከለፈች ነገ በጣም የተሻለ ቦታ ትደረሳለች ድግል ማርያም በሰላም ትገላግልሽ የእኔ እህት እግዚአብሔር ካችጋ ይዉን

  • @burtemakriya7303
    @burtemakriya7303 2 วันที่ผ่านมา +12

    የኔ ዉብ የኔ ጀግና ልጅ አምላክ በአምሳሉ ዉብና ድንቅ አድርጎ ነዉ የፈጠረሽ የልጅ አስተዋይ ነሽ ከዚህ በፊት ምንም አይነት ሱስ ዉስጥ አልነበርሽም ብዬ አምናለዉ እኔም ልክ እንዳቺ በ24 አመቷ ልጄን የ8ወሪ እርጉዝ እያለች ንብረታችንን ዘርፎን ጠፋ ልጄ ደማ በጣም ከፍ ብሎ እስክትወልድ ሆስፒታል ነበረች ከወለደች በዋላ እኔ ጋአ ነዉ ያለችዉ እናት መሸሸጋ ናት እናት ብዙ ነገር ነዉ የምትሽሺገዉ የኔ ዉብ ልጅ ምክሬን ሲሚኝ እንደናት ቀን ያልፋል አንቺ አትለፊ ረድትዬ ስሞትልሺ እናትሺ ጋአ ሆኝ በናት ብዞ ይታለፋል የኔ ልጅ በኔ በእናቷ አልፋ የ8 አመት ዉብ ልጅ አለቻት ከእኔ ልጅ ተማሪ ቅን ልብ ነዉ ያለሽ ገና ብዙ ነገር ማድረግ ትቺያለሽ ባገኝሽ ባወራሽ እንዴት ደስ ባለኝ አይዞሽ ቀን ያልፋል እምነግርሽ እዉነት ግንየአባትሺንና የእናትሽን ህመሞን የምታሽያቸዉ አንች ብቻ ነሽ እዉነት የምታሲቢላቸዉ ከሆነ አንችም ዳኝ እነሱንም አድኛቸዉ እነሱ ጋአ ሁኝና 🙏ልለምንሺ የኔ ዉብ ልጅ እባክሺን ፍርድ የአምላክ ነዉ በልጆቻች እምትቀልዱ አምላክ ፍሪዱን ይስጣቹሁ.

  • @AynalemTesfay-kl2hv
    @AynalemTesfay-kl2hv 2 วันที่ผ่านมา +11

    አለምዬ ምንም እልልክም አንተን ወልዳ ያሳደገች እናት ትባረክ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @OrthodoxTewahdo-cb6bu
    @OrthodoxTewahdo-cb6bu 2 วันที่ผ่านมา +284

    የሆድሽ በጀርባሽ ሁኖ ለማየት ያብቃን የእዉነት እግዚአብሔር ይርዳሽ 🙏😥

    • @TsehayneshTeklu-rl4iw
      @TsehayneshTeklu-rl4iw 2 วันที่ผ่านมา +1

      @@OrthodoxTewahdo-cb6bu የሚታዘል ሳይሆን የሚሄድ ልጂ ይስጣት።

    • @mulubirara7956
      @mulubirara7956 2 วันที่ผ่านมา +7

      ​@@TsehayneshTeklu-rl4iwሳይታዘል በእግሩ ይሄዳል? ለምን ይዋሻል?😢

    • @asterisayas8522
      @asterisayas8522 2 วันที่ผ่านมา

      ​@@TsehayneshTeklu-rl4iw🙃

    • @KkOo-jj3pz
      @KkOo-jj3pz 2 วันที่ผ่านมา

      ክክክክክክ

    • @TsehayneshTeklu-rl4iw
      @TsehayneshTeklu-rl4iw 2 วันที่ผ่านมา

      @@mulubirara7956 ሲሉ ሰምታ

  • @user-ms2ky5vt9r
    @user-ms2ky5vt9r 2 วันที่ผ่านมา +153

    እግዚአብሄር አንቺ እንድትሞቺ ሳይሆን ኖረሽ ለሌላው ብርሃን እንድትሆኚ ፈልጓል፤ ስለዚህ ለልጅሽ፣ ለቤተሰቦችሽ እና ለኛ መኖርሽ እንደሚጠቅመን እንዲሁም በጥንካሬሽ ይህንን ጊዜ ማለፍ እንደሚቻል ገና ብዙ ታስተምሪናለሽ። መድሐኒዓለምን ይዘሽ ጠንክሪልን የኔ ልጅ።

  • @eyerusm721
    @eyerusm721 2 วันที่ผ่านมา +12

    ይህን ያህል በደል ደርሶብሽ የይቅርታ ልብ መያዝሽ ምንያህል መልካም ሰው መሆንሽን አይቼብሻለው አይዞሽ እግዚአብሔር አብዝቶ የነገ ህይወትሽን ይባርክልሻል።

  • @ethiopiahagera5623
    @ethiopiahagera5623 2 วันที่ผ่านมา +24

    የልጁ ጤንነት በጣም ያሳስበኛል እባክህን አለምሰገድ እግዚአብሔር በሰላም ይገላግላትና ወደፊት የልጁን ጤንነት የእሷንም ደህንነት አሳውቀን እባክህን🙏

    • @zewdyhalefom3690
      @zewdyhalefom3690 วันที่ผ่านมา +1

      Esun eyasebku neber bezih Hulu west healthy hono ketewelede Tamer new 🤔

  • @solinatube2584
    @solinatube2584 2 วันที่ผ่านมา +128

    ከህክምና ባለሙያዎች ማህበር ምላሽ እንጠብቃለን።ይህንን ያደረገው ባለሙያ ሊጠይቅ ይገባል😢

    • @YeababaT
      @YeababaT 2 วันที่ผ่านมา +2

      Exactly

    • @tiyaamee3632
      @tiyaamee3632 วันที่ผ่านมา +1

      Absolutely

    • @zewdyhalefom3690
      @zewdyhalefom3690 วันที่ผ่านมา

      Betam 🤔🤔🤔

  • @dawityontandawit4249
    @dawityontandawit4249 2 วันที่ผ่านมา +221

    ይሄኔ የደሃ ልጅ ብትሆኚ ጎዳና ላይ ነበረሽ ፈጣሪን አመስግኝ ዳይ ወደ ቤተሰብ አታስጨንቂያቸው

    • @user-xv6jf1pu6j
      @user-xv6jf1pu6j 2 วันที่ผ่านมา +5

      በትክክል

    • @slntayehucherney8210
      @slntayehucherney8210 2 วันที่ผ่านมา

      @@dawityontandawit4249 እውነት ነው

    • @rahwagebreselassie7017
      @rahwagebreselassie7017 2 วันที่ผ่านมา +2

      ትክክል

    • @Bt-Y2XLO
      @Bt-Y2XLO 2 วันที่ผ่านมา +2

      Thank you

    • @sifuntiya7559
      @sifuntiya7559 2 วันที่ผ่านมา +4

      በትክክል ከልጁ ጥፋት ይልቅ እሷ የሃብታም ልጅ ስለሆነች እራሷን ላይ አባባሳችው

  • @user-zd4yh5fc3x
    @user-zd4yh5fc3x 2 วันที่ผ่านมา +9

    የኔ እናት አንጀቴን በላሽው ግን እንዲህ እንድትሆን ምክንያት የሆንከው ሰው ግን ምን ይሰማክ ይሆን ምን አይነት ህሊና ነው ያለክ ሰው ሆነን ተፈጥረን እንዲህ መሰይጠን አንቺ ግን ጌታ እንኳንም አቆመሽ እመቤቴ በሰላም ትገላግልሽ አይዞሽ የኔ ጎበዝ ስልክሽ ቢኖር ባወራሽ

  • @menberegulema3775
    @menberegulema3775 วันที่ผ่านมา +5

    አንቺ ጠንካራ ሴት ሆይ እውነት እውነት ነው የምልሽ እግዚያብሄርን አንች ላይ እጅግ በበብዙ አየሁት አቤት ጥበቃው አቤት ክለላው እንዴት ቢወድሽ ነው እንዴት ቢፈልግሽ ነው እውነት ነው የምልሽ ከፊት ለፊት ያዘጋጀልሽ ለአንቺ እና ለልጅሽ እጅግ ብዙ ነው ቸርነቱ ጥበቃው አኑሮሻልና አሁንም ይቀጥላል። እሱን ያመሰገንሽ ጠብቂው በብዙ ሊሾምሽ የሚፈልግ ክርስቶስ አለልሽና አሁንም ወደፊትም ከእናቱ ከቅድስት ድንግል ማርያም ጋር ጥበቃው አይላይሽ ።የኔ እናት አይዞሽ እግዚያብሄር በብዙ ይወድሻል ይፈልግሻል ሁላችንም በተስፋ አይደል ያላነው ጌታችን መዳኒታችን ይመጣል ብለን እሱን በተስፋ እንጠብቀዋላን እንጂ በግድ እሱ ሳይፈቅድ አንሄድም ብንሄድም አናገኘውም አንቺደሞ ከመላእክቶቹ ጋር ደግፎ ይዞሻል አንቺን እንዳትሞቺ የጠበቃሽ ጌታ ለኔም ለሁላችንም ይድረስልን❤❤❤ አመቤቴ ትቅረብሽ ትደግፍሽ ከልጇ ጋር

  • @rukasalah1117
    @rukasalah1117 2 วันที่ผ่านมา +37

    please አለምሰገድ ፡ እንደዉ ፡ በሰላም ፡ ጤነኛ ፡ ልጅ ፡ መዉለዷን ፡ አሳዉቀን

  • @hadaseabera6808
    @hadaseabera6808 2 วันที่ผ่านมา +136

    እስከዛሬ ከሰማሁት ተንገብግቤ ልሞት ነው ብቻ በሰላም ተገላግለሽ ያሳየኝ🙏🙏🙏😭

    • @sofanitethiopia4653
      @sofanitethiopia4653 2 วันที่ผ่านมา

      Amen Amen Ewent new Endet Weste endetengebegebelat becha fetari hulunem yastekaklelat

    • @zewdyhalefom3690
      @zewdyhalefom3690 วันที่ผ่านมา

      Me too 🤔😭

  • @user-yk4qk9uz6u
    @user-yk4qk9uz6u 2 วันที่ผ่านมา +4

    የእኔ ቆንጆ ረድኤት እንቺ እኮ በጣም ቆንጆ ጎበዝ ነሽ ነገ የተሻለ ህይወት አለ ከምትጠብቂውእና ከምታስቢው በላይ የተሻለ ህይወት አለሽ እሱን ተይው just move on ቤተሰብሽንም ሆነ ከጎንሽ ሊቆሙ የሚፈልጉ ሰዎችን ሁሉ ተጠቀሚ እና የጨለማውን ዘመን እምልጭ ብልህ ሁኚ እነኝህንም ሰዎች የሰጠሽ እግዚአብሔር ነው እንድትኖሪ ስለፈለገ ጨለማውን ማምለጫ አንቺ ያሰብሽው ሰው ሳይሆን እግዚአብሔር በዙሪያሽ ያስቀመጣቸው ወላጆችሽ እና አለሁ የሚሉሽ ናቸው በፀሎት አስብሻለሁ ከጨለማው ባሻገር ያለችውን ረድኤትን ማየት እፈልጋለሁ ይሄ ሁሉ ፈተና አንቺ የትውልድ መድሃኒት ስለምትሆኚ ነው አንቺ ጎበዝ ወጣት ኢትዮጵያዊ ሁሉም አልፎ ነገ ትልቅ ስፍራ ላይ እንደማይሽ ሙሉ እምነት አለኝ

  • @Abbi-uh4xv
    @Abbi-uh4xv วันที่ผ่านมา +2

    አቤቱ የእግዚአብሔር ድንቅ ሥራ እርሱ በቃ ካላለ በሰተቀረ የሚያበቃ ነገረ የለም በእውነት እህቴ የደረሰብሽ መከአእምሮ በላይ ነው ግን ፈጣሪ በአላማ ሰለሆነ የፈጠረሽ በእርግጥኘነት በእርሱ እተማመናለሁ የነበረው ጥንካሬሽ የበለጥ እንደሚሆና አምናለሁ ግን በስለት ይሆነ እንዴ የተወለድሽ እሄ እኮድንቅ እንደእኔ አሁንም የአለማዊው መድኃኒት እንዳለ ሆነ በትፀበይ የበለጠ ለልጅሽ መልካም ፍሬን ለመታቀፍ ይበልጥ ደግሞ እንድተረጋጊ ሁሉ የሚጠቅመሽ ነው እባክሽ እህቴ ሰውምን እንዳለ ከመንፈሳዊውም ቦቴ ስጪ አዎ ትድኝያለሽ እመብርሃን ትማርሽ ልጅን ወለድሽ ለመታቀፍ ታብቃሽ የጭንቅ አማላጅናትና ወደእሰዋ ተተጠጊ የመሰቀሉ ሰጦታችንናናት

  • @elsadibaba7670
    @elsadibaba7670 2 วันที่ผ่านมา +61

    ከእርጋታዋ ከመልኳ አነጋገርዋ እውቀቷ አስተሳሰብዋ እሚገርም ነው ይህቺን የመሰለች ቆንጆ እይወቷን ያበላሸህ በምድርም በሰማይም ዋጋ ያስከፍልሀል አይዞሽ የኔ ቆንጆ የድንግል ማርያም ልጅ ታሪክሽን ይቀይረው❤

    • @yayushalemu175
      @yayushalemu175 2 วันที่ผ่านมา +1

      በትክክል ተገልጿል ❤❤❤❤

    • @user-ut6jr1mk1c
      @user-ut6jr1mk1c 2 วันที่ผ่านมา

      ❤❤❤

  • @user-xs7mj6ue6p
    @user-xs7mj6ue6p 2 วันที่ผ่านมา +51

    በመጵሐፍ ቅዱስ እንደተጻፈ ልጅ ምሳሌ ስትናገሪ ስምቼ ደስ ብሎኝ ። ከቤተስቦችሽ እንዳልተመለሽ ስስማ ግን በሉቃስ ምዕራፍ 15, የተጻፈው ልጅ ተጸጽቶ ከተመለስ ቦሀላ ታላቅ ደስታ ሆነ ሰለሚል ።እባክሽ ለቤተስቦችሽ እንቺ ሽክም አይደለሽም ይሄ ስቃይ አልፎ በደስታ እንደማይሽ ጸሎቴ ነው።

  • @fantayegutema3912
    @fantayegutema3912 2 วันที่ผ่านมา +8

    ልጅ እኮ ተስፋ ነው፡ ልክ ልጅሽን ስታዪ ሁሉ ታሪክ ይቀየራል። እመቤቴ ትቅረብሽ የእኔ እናት አይዞሽ ጥንክር በይ።

  • @getetilaye5905
    @getetilaye5905 วันที่ผ่านมา +2

    በጣም ያንገበግባል ከካሜራ ጀርባ ይሄ ሰው ብዙ ሰዎችን ያበላሸ ነው ዬኔ ውድ ግድ የለሽም ሁሉም ነገር ለመልካም ህወታችን ውስጥ ማግኘትን ብቻ ሳይሆን ማጣትንም ችግርንም ማስተናገድ ጠንካራ ብርቱ ለነገሮች የማንበረከክ ጎበዝ ነው የሚያደርገን ግድ የለሽም እኔ ካንቺ በላይ ነው የተገፋውት በልጄ አባት ተካድኩ ወደኩ በፈጣሪ ብርታት እርዳታ ተነሳው ዛሬ ደስተኛ ነኝ ፈጣሪ ካሰኝ መከራ ሲመጣ ፈጣሪ ብዙ በር ይከፍትልናል መልካም ነገሮች ይጎርፋሉ በመከራ መካከል በርቺ አይዞሽ

  • @user-px6sj7ul8w
    @user-px6sj7ul8w 2 วันที่ผ่านมา +144

    እህቴ አይዞሽ ገና ወጣት ነሽ አልረፈደም እና ወደ ጸበል ሂጂ ሁሉንም ነገር እርግፍ አርገሽ ትተሽ እግዚአብሔር ይረዳሻል 🙏❤️🇪🇷

    • @chrhiw6757
      @chrhiw6757 2 วันที่ผ่านมา

      ❤❤❤

    • @fatumawase
      @fatumawase 2 วันที่ผ่านมา

      ደምረኛ

    • @fatumawase
      @fatumawase 2 วันที่ผ่านมา

      ​@@chrhiw6757ደምረኛ

    • @exodusexodus8636
      @exodusexodus8636 2 วันที่ผ่านมา

      Kotataam yihene yihe aramane Doctor irasu Oritodokis nawe hayimanotenga sitasimasilussa

    • @MayeIove
      @MayeIove 2 วันที่ผ่านมา +2

      ​@@exodusexodus8636ኮተታምስ አች ውሻ የውሻ ልጅ ከሐድ አፈር ብይ መናፍቅ አፍ ኑሮት ኦርቶዶክስን ይሳደባን ባለጌ

  • @kalkidantenaw8208
    @kalkidantenaw8208 2 วันที่ผ่านมา +126

    ጌታ ወደቀደመው ማንነትሽ ይመልስሽ ልጂሽንም በጤና በሰላም ያሳቅፍሽ 🙏

  • @genettesema8908
    @genettesema8908 วันที่ผ่านมา +2

    አቤት አለም ሰገድ የግሩም ቤተሰብ ውጤት ትልቅ የጨዋነት ስብእና ያላበሰህ የምትገርም ሰው ነህ ሰውን የምትረዳበት መንገድ ገራሚ ነው ይህቺ ልጅ እግዚአብሔር ያልቆረጠባት እሷ ግን በራሷ ስንት ጊዜ የቆረጠች ነበረች እግዚአብሔር ይህንን እንትናዘዢ ጊዜ ስለሰጠሽ ንስሀ ገብርሽ እግዚአብሔን እያመሰገንሽ ኑሪ እግዚአብሔር የተሻለውን ሁሉ ያደርጋልና እመኚው የተሻለውን ሁሉ ያድርግልን አይዞሽ።

  • @ashkamal4361
    @ashkamal4361 2 วันที่ผ่านมา +3

    ይሄ ዶክተር ባል የተባለ መጠየቅ መታገድ አለበት የልጅትን ሂወትና የልጁን ሂወት ያመሠቃቀለ መኖር የለበትም በህግ መጠየቅ አለበት ክፋቱ አላህ ይመልስሽ የኔ ቆንጆ

  • @elshaday-kk8kd
    @elshaday-kk8kd 2 วันที่ผ่านมา +113

    አለሜ አፈር ስሆን ይቺን ጀግና ከጎኗ ሁኑና ዳግም አቁሟት ልክ እንደ ታናሽ እህቴ አንገበገበችኝ😢😢😢

    • @emawede2064
      @emawede2064 2 วันที่ผ่านมา +1

      You make me cry 😢that how i feel

  • @user-dj1ff3fm3u
    @user-dj1ff3fm3u 2 วันที่ผ่านมา +43

    ❤❤እስኪ ረድኤትን የምትወዷት ላይክ የኛ ፍቅር ያስፈልጋታል❤❤❤❤❤

  • @Menelik27
    @Menelik27 วันที่ผ่านมา +2

    ቤተሰቦችሽ ደህና ናቸው ያንቺ ልጅ ለነሱ ምንም ማለት አይደለም።ከዚህ ክፉ ከምትጠብቂ እናትሽና አባትሽ ልጅሽን ቢያሳድጉ ለነሱ ደስታ ነው ያንቺ እንዲህ መሆን ቢያናድዳቸውም።ይሄን እርኩስ የልጅሽን አባት በፍርድ ቤት ገትረሽ የሰራብሽን ወንጀል ዋጋውን እንዲያገኝና የልጅሽን መብት ማስከበር ነው። ምክንያቱም በመመታሽ እራሱ ገና ቅጣቱን አላገኘም። በተጨማሪም ቀይሮ በሰጠሽ መድሃኒት ሌላው ለልጁ ያለበትን ግዴታ ማሟላት አለበት።እንዳውም ከሱ ብትርቂ ጤናሽ ይመለሳል።

  • @wudistgmeskel9021
    @wudistgmeskel9021 2 วันที่ผ่านมา +6

    ቆንጅዬ , ጀግኒት ነሽ አይዞሽ ጌታ ይረዳሻል እንፀልያን. Alemseged, God bless you my brother!

  • @muluworkteklu7518
    @muluworkteklu7518 2 วันที่ผ่านมา +48

    የኔ ቆንጆ ልጅ! ምንም ጥ ፋት የለብሽም ፣ንፁህ ስለሆንሽ ሰውየውን ማመንሽ ተፈጥሯዊ ነው ።በጭካኔ ልጁ እንዲወርድም ሊሆን ይችላል በእርግጫ የሰበረሽ።ይህ ሰው ለድጋሚ ህይወት መቀጠል ይቅርታ አይገባውም ።ለእግዚአብሔር ህግ ስትይ ብቻ ይቅር በይው፣አብረሽ መቀጠል የማይታሰብ ነው።እንደ እናት ይህን እመክራለሁ ፣ወደፊትም የእናትሽን ምክር አዳምጪ፣እግዚአብሄር ለልጆች መልእክት የሚያስተላልፈው በእናት በኩል ነውና! አይዞሽ ልጄ፣ስትወልጂ ሁሉን ረስተሽ ትስቂአለሽ።እመቤቴ ትቅረብሽ የኔ ጠንቃቃ።አምላኬ ሆይ እርዳት !!!!!

  • @SeniteTesfa
    @SeniteTesfa 2 วันที่ผ่านมา +87

    ይሄ ሰው የራሴ የሚለውን ሰው እንደዚህ ያደረገ የማያዉቀውን እንዴት ሊያክም ነው የህክምና ላይሰሰንሱ መነጠቅ አለበት አንቺ ደም እግዚአብሄር ይርዳሽና ከዚህ ለመውጣት ዋናው ፀሎት ስለሆነ ተግተሽ ፀሐይ እግዚአብሄር ይረዳሻል

    • @user-Pe8hf2bp5q
      @user-Pe8hf2bp5q 2 วันที่ผ่านมา +2

      እ ኔም የምለው ስንቱን ህሙማን እንደፈጀ መዳኒያለም ይወቅ በጣም ክፉ ሰው ነው

  • @zufantessam
    @zufantessam 23 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    አለም በጣም ነው ደስ ያኝ ያልካት ነገር ልቤን ነካው ከኔ እድሜ ላንተ ጨምሮ ይስጥልኝ አንተ ለብዙ ነፍስ ታስፈልጋለህ ዘርህ ይባረክ

  • @malefiaabebe4389
    @malefiaabebe4389 วันที่ผ่านมา +2

    የረድኤት እናት በልጅሽ ስቃይ ውስጥ ህመምሽ አሞኛል ልቤ አዝኗል የኔ ብርቱ እናት እመብርሐን የጭንቅ አማላጇ ትርዳሽ አይዞሽ እግዚአብሔር ላንች ካላት እንደገና ሰርቶ ይሰጥሻል አይዞሽ እረድኤትዬ ልጅ ነሽ እባክሽን የኔ ውድ ትችያለሽ ለብዙ ሴቶች አቅምም እረዳትም ሁኝ ኑሪና እንዳንች የተበደሉ እህቶችሽን እርጅ አንች ትችያለሽ እህታለም ወስኝና እባክሽ ለሴቶች ድጋፍ ሁኝ እግዚአብሔር ፈልጎ ነው ያኖረሽ ኑሪልን

  • @shewayelulu5640
    @shewayelulu5640 2 วันที่ผ่านมา +60

    ረዲ የኔ ቆንጆ፣ አንቺ እኮ ዶክተር ከሚባለው እጅግ የተዋበ ስብዕና ያለሽ፣ ብዙ ጥንካሬ ያለሽ፣ ብሪህ አዕምሮ ያለሽ፣ ገና ብዚ ማድረግ የምትችይ ወጣት ነሽ። ከማንም በላይ፣ እግዚአብሄር አብሮሽ ያለ ነሽና፣ በፍጹም ተስፋ አትቁረጭ። እንወድሻለን።

    • @eteneshbekele3358
      @eteneshbekele3358 2 วันที่ผ่านมา

      Ayizosh yene konjo Emebete kanichi ga tihun beselam tigelagilish

  • @user-xu5yh1ko1v
    @user-xu5yh1ko1v 2 วันที่ผ่านมา +178

    በዚች ልጅ ታሪክ የተማርኩት ነገር ቢኖር መብትንና ክብርን ለይቶ ማወቅ መጀመሪያ መብትሽን ሳታስከብሪ ዛሬ ለቤተሰብም ሆነ ለራስሽ ክብር ጭንቀት ውስጥ አትገቢም ነበር ሁሌም ቅድሚያ ለቤተሰቦቻቸን ቃል ክብር. እንስጥ እነሱ ጠንቅቀው ለኛ የሚበጀንን ከፈጣራ በታች ያቃሉ ፈጣሪ እህት አሁንም በጣም ብዙ እድል አለሽ እራሽን ከፀፀት አውጭና ነገን. እይ ተስፋ አድርጊ

    • @Haregi849
      @Haregi849 2 วันที่ผ่านมา +2

      በትክክል

    • @user-hs2xk8ev8b
      @user-hs2xk8ev8b 2 วันที่ผ่านมา +2

      Betkikl

    • @natanemu9304
      @natanemu9304 2 วันที่ผ่านมา +1

      tkkl

    • @RHAMAYGATA
      @RHAMAYGATA 2 วันที่ผ่านมา +1

      ❤❤❤

    • @rasayifat5726
      @rasayifat5726 2 วันที่ผ่านมา +1

      መብቷን ማስከበር ያለባት እንዴት ነው?

  • @tsadkanea6811
    @tsadkanea6811 20 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    እኔ አንቺ ላይ ትልቅ ተስፋ ይታየኛል,እግዚአብሔር መጨረሻሽን ያሳምርልሽ የኔ እናት ...የሆድሽን ደሞ በጀርባሽ ያድርግልሽ 🙏

  • @GenetBeyene-nk9ck
    @GenetBeyene-nk9ck 2 วันที่ผ่านมา +2

    ኡፍ በታሪኳ በሆነችበት ሁሉ አመመኝ ስታሳዝን እመቤቴ ማርያም ልጅሽን ታሳቅፍሽ ወደ ድሮ ማንነትሽ መድሐኒዓለም ይመልስሽ አለምሰገድ በሷ ሕመም ጭንቀት ያንተ ስቃይ ነው የሚታየኝ በጣም ሲበዛ ጥሩ ለሰው አዛኝ ነህ መድሐኒዓለም ይጠብቅህ🙏🙏

  • @hirutyirdaw3414
    @hirutyirdaw3414 2 วันที่ผ่านมา +45

    ስትወልጂ ትድኛለሽ ብዙ ብዙ ተስፋ አለሽ ለጌታ ኢየሱስ አሳልፌ ሰጠሁሽ🙏

    • @hirutyilma3488
      @hirutyilma3488 2 วันที่ผ่านมา

      በእናቷ ማህፀን ሳለች ያውቃታል የጌቶች ጌታ የንጉሶች ንጉስ

  • @WoyneshtWoynesht
    @WoyneshtWoynesht 2 วันที่ผ่านมา +49

    ዶክተሩ ለህግ ይቅረብ ጤነኛ ልጅ ቤተሰብ አሳድገው በሽተኛ አድርጋዋል ፍት እንጠይቃለን ፍት ለሴቶች እመቤቴ ትዳብሰሽ አይዞሽ ፀልይ ፀቤል ግብ ጤናሽ ይመሰሳል ይብላኝ ለሱ ።

  • @tizitabiyafers1404
    @tizitabiyafers1404 2 วันที่ผ่านมา +6

    እኔ ስለዝች ልጅ ፍትሕ የኢትዮጵያ ሕዝብ መጠየቅ አለበት እላለሁ ፈጣሪ ልጅሽን በሠላም ያሳቅፍሽ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ለረድኤት

  • @sebletegegne624
    @sebletegegne624 2 วันที่ผ่านมา +2

    ውይ አለምዬ ምን ብዬ እንደምመርቅህ ግራ ገባኝ ቃልም ጠፋኝ ለተጎዱ ሰዎች ተስፋ የምትሰጥበት መንገድና የነገን ብሩህነት የምታሳይበትን ስሰማው ለብዙዎች የፈውስ መንገድ ሆነህልና እግዚአብሔር አምላክ በእድሜና በጤና ይባርክህ።

  • @genetuteafaye74
    @genetuteafaye74 2 วันที่ผ่านมา +92

    የእስራኤል አምላክ ከአንች ጋር ይሁን ድነሽልን ለማየት ያብቃን።

  • @Abebaghamlouche
    @Abebaghamlouche 2 วันที่ผ่านมา +264

    የዶክተር ፎቶ መለቀቅ አለበት ሌላስው ይጎዳል😢

    • @slntayehucherney8210
      @slntayehucherney8210 2 วันที่ผ่านมา +1

      😢😢😢😢😢 ቢጋለጥ አህሰን

    • @user-xu5yh1ko1v
      @user-xu5yh1ko1v 2 วันที่ผ่านมา +18

      ነበር ምን ዋጋ አለው ወንጀልስ እየተስፋፋ ያለሁ ስለሚደብቋቸው አደል

    • @sewmehonzemene481
      @sewmehonzemene481 2 วันที่ผ่านมา +6

      ትክክል😂😂😂

    • @medinajibreel3556
      @medinajibreel3556 2 วันที่ผ่านมา +3

      ምን ማስረጃ አለ የተባለው ነገር እውነት ለመሆኑ?

    • @betelmulu4897
      @betelmulu4897 2 วันที่ผ่านมา

      እናቱ አንችን የመፅናኛ ቃል ለመፈለግ አይደለም የመጣችው ​@@medinajibreel3556

  • @sarafaris5018
    @sarafaris5018 2 วันที่ผ่านมา +5

    የኔ ውድ እርጋታሽ ትህትናሽ እግዝሃብሄር የተሰበረው ልብሽን ይጠግንልሽ።አለምዬ የኔ አዳማጭ ትሁት አንተም ተባረክ❤❤❤

    • @tesfamichaelmekonnen2361
      @tesfamichaelmekonnen2361 2 วันที่ผ่านมา

      እግዛብሔርይረዳሻልአይዞሽ ፈጣሪይረዳሻል

  • @raheltelahun9216
    @raheltelahun9216 วันที่ผ่านมา +3

    የኔ ወደ እኔም እንዳንቺ ባልኖርስ ብዬ ነበር ግን በስላም ወልጃለው ዛሬ9ቀኔ ነው እኛ ያልነው ሳይሆን እግዝያብሔር ያለው ይሆናል አይዞሽ❤❤

  • @emuye76
    @emuye76 2 วันที่ผ่านมา +49

    ከንግግሯ የተረዳሁት ከምንም በላይ የጎዳት ባመነችውና ባፈቀረችው ወንድ የደረሰባትን በደል ማመን አለመፈለጓ ነው ! አሁንም ይቅርታ ብሎ ቢመጣ ልታምነው ትችላለች
    እህቴ ያተረፈሽ አምላክ ምክንያት አለው ! ነገ ሌላ ቀን ይሆናል አዲስ ቀን ይመጣል ቤተሰብሽን ግን አታሳዝኚ የነሱ ደስታና ምርቃት ዋጋ አለው ልጅ ደግሞ በረከት ነው ፈጣሪ ይደግፍሽ ሁሉም ያልፋል !!

    • @hayathayu2936
      @hayathayu2936 2 วันที่ผ่านมา +1

      ምን ሁና ነዉ የተሳሳተ መድሀኒት ሰጥቷት ነዉ ወይስ ምን አልገባኝም ንግግሯ ግን በጣም ታሳዝናለች😢

    • @selam7643
      @selam7643 2 วันที่ผ่านมา

      ​@@hayathayu2936የመጀመሪያውን ክፍል እይው

    • @genethabdi2647
      @genethabdi2647 2 วันที่ผ่านมา

      @@hayathayu2936 part 1 lay ale esun eywe ::

    • @user-cl8xd5fk1v
      @user-cl8xd5fk1v 2 วันที่ผ่านมา

      @@genethabdi2647እሺ

    • @zewdyhalefom3690
      @zewdyhalefom3690 วันที่ผ่านมา

      ​@@hayathayu2936part one eyew

  • @selamnigusu2574
    @selamnigusu2574 2 วันที่ผ่านมา +121

    ዶ/ሩ ግን መታሰር አለበት

    • @user-db4fk2sm9j
      @user-db4fk2sm9j 2 วันที่ผ่านมา +6

      እኔ ያናደደኝ እሱአይደል😢 እሷ አመሰቃቅሎዋት እሱ ለክብሩይጨነቃል😢

    • @slntayehucherney8210
      @slntayehucherney8210 2 วันที่ผ่านมา +7

      ህግ ሲኖር ነዋ 😢😢😢😢😢

    • @user-dl4oq4wd5w
      @user-dl4oq4wd5w 2 วันที่ผ่านมา +2

      ቢሆን ጥሩ ነበር ።

    • @sameraheb4449
      @sameraheb4449 2 วันที่ผ่านมา +3

      እኔ ግን ዶክተሩ ለምን አይታሰርም 😢😢 የዚች ልጂ ታሪክ. በጣም ነው እሚያሳዝኑው እግዚአብሔር ግን ቼርነቱ በህይወት መኖርዋ ይሄን ሁሉመድሀኒት እየወሰደች. የልጇጤን ኑት ድንቅ ነው ሴቶቹ ጊዜው ከፍቷል የተባረከ እግዚአብሔር የሚፈራ ሰው ይስጠን❤❤❤❤❤❤

    • @rasayifat5726
      @rasayifat5726 2 วันที่ผ่านมา

      ​@@sameraheb4449
      መረጃ የለ ይሆናላ

  • @sabaghumbot5485
    @sabaghumbot5485 2 วันที่ผ่านมา +3

    ከረጅም አመት በፊት የእኔ ጎደኛ ዶክተር ነው ፍቅረኘዋ ነበር ስታረግዝ ውሻ አድርጎ አባራራት ህይወቶ ምስቅልቅል ብላ ትኖር ነበር በጣም ቆንጆ ነበረች ብዙ ትሰቃይ ነበር የአሁኑ ሁኔታውን አላውቅም በጣም ያሳዝናል መማራቸው ለክፋት ነው ።

  • @natalies2474
    @natalies2474 2 วันที่ผ่านมา +5

    የኔ እህት ስለ አባካኙ
    ልጅ ስታወሪ ሰምቻለሁ ወደ ቤተሰቡ ነው የተመለሰው
    ስለዚህ ወደ ቤተሰብሽ ተመለሸ አታስጨንቅያቸው
    ያለፈውን ሁሉ ተይው
    እግዚአብሔር ይረዳሻል

  • @user-pm1dw9in2b
    @user-pm1dw9in2b 2 วันที่ผ่านมา +36

    መታረቅ የሚለው ነገር በጣም ከባድ ነው ወደቤተብሽ ብትመለሺ ከቤተሰብ ክብር አይበልጥም ሁሉ ንም ከነሱ ጋር ተወጪው ሰሚያቸው አትጎጂም

  • @rahelhaile8910
    @rahelhaile8910 2 วันที่ผ่านมา +47

    ይችን የመሰለች ወጣት ሴት እንደዚህ አድርጎ ማበላሸት በጣም በጣም ነው የሚያሳዝነው በእውነት እግዚአብሔር ፍርድ ይስጥ

    • @balayzalka5280
      @balayzalka5280 2 วันที่ผ่านมา

      Amelke kedsa new eyredashe wey enati ene betam yaslksche wye men laregshe fetari woye erdati

  • @Anumma572
    @Anumma572 วันที่ผ่านมา +2

    ልጄ ሆይ ኑሪልን ለእናቶች
    በሙሉ አላየሸም እንጨት የሚሸከሙ በእሳት በየሰው ቤት የሚጠበሱ በባል የሚሰቃዩት ለልጆቻቸው ብለዉ ነው: አይዞሽ ያልፋል በፈ
    ጣሪ እናት አባትሽም አያት
    ይሆናሉ እግዚአብሔርን ሰለም
    ታውቂ ውሸትንና ሌብነትን የመትጠይ ልጅ ሰለሆንሽ እሱ ድንቅ ሥራ በአንቺ ይሰራል አይዞሽ ቤት ግቢ አታሰጨንቂአቸው ልጄ ልጄ::

  • @tiruworkhailu6423
    @tiruworkhailu6423 วันที่ผ่านมา +1

    እኛ ሀገር ዶ/ር ነው ሲባል የምን ሰጣቸው ክብርና ፍቅር በጣም ትልቅ ነው እንደ እግዚአብሔር እያየናቸው ኢቭን በህግ እንኳን እንዳይጠየቁ አደረግናቸው ህጉም ከለላ እየሰጣቸው ነው የሰውን ህይወት እያበላሹ ከለላ ይቁም ፣ ፍትህ ለዚህች ምስኪን ነፍስ !!!!! አፈር ይብላና

  • @user-gs6oj6px7h
    @user-gs6oj6px7h 2 วันที่ผ่านมา +53

    በማልቀስ የጨረስኩት ፕሮግራም እኔ ላለፈው ነገር ምንም አልልሽም በህይወት ስላለሽ ብትሞቼ ተቀብሮ ይቀር ነበር አላህ ለሁሉ ነገር ምክንያት አለው ቆም ብለሽ እስከ እርግዝናሽ መስታወት ብታዬ ቆንጅናሽ እርጋታሽ በውስጥሽ ያለው ልጅ አለምን የማያውቀው እጁን ይዘሽ አለምን የምታሳይው የሁሉ መልስ አንቺ ጋር ነው ተቀይረሽ ልጅሽ ብቻ ሳይሆን ያዘነውን ሁሉ እንባችንን አብሽልን እኔ አንችን የሚያክሉ ልጃች ስላሉኝ በራስ ቢደርስ ብዬ አሠብኩ በፃፍኩት ስህት ካለ ይቅርታ❤

  • @viber907
    @viber907 2 วันที่ผ่านมา +54

    ሕይወት አጭር ነው ቤተሰቦችሽ ጋር ኑሪ ባክሽ።

    • @zewditu1735
      @zewditu1735 2 วันที่ผ่านมา +1

      ትክክል

  • @MesekirmdDebebe
    @MesekirmdDebebe 20 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    የኔቆንጆ እኔማ አልቅሼ ልሞት ነው የኔ ጠንካራ ነገ ሊላ ቀነው በአዲስ ክብር ነገ ለአለም ትውጪለሽ ጌታ ከአንቼጋ ነው❤❤

  • @blenfiseha7293
    @blenfiseha7293 วันที่ผ่านมา +1

    በ24 አመትሽ ብዙ ነገሮችን ሰርተሻል በጣም ጎበዝ ጠንካራ ልጅ ነሽ ። ይሄም ግዜ መልካም ሆኖ ያልፋል ለሁሉም ግን መኖርሽ ግድ ነዉ። በፀሎቴ ነሽ ❤አብዝተሽ ፀልዬ 🙏🏾 ጌታዬ እመቤቴ ከአንቺ ጋር ይሁኑ❤

  • @zelihatagu1587
    @zelihatagu1587 2 วันที่ผ่านมา +39

    ከመሞትሽ ወደ መኖር የቀይረሽ አለህ በሆድሽ ያለው ልጅ በሰላም ያሳቅፍሽ በሰላም ተገላገይ ጤነኛ ልጅ ይስጥሽ

    • @birtudem7419
      @birtudem7419 2 วันที่ผ่านมา +1

      አሜን አሜን እህቴ እንዳልሽው ያርግላት

    • @selamblessederi
      @selamblessederi 2 วันที่ผ่านมา

      Amen

    • @SaraShewa-dl3zv
      @SaraShewa-dl3zv 2 วันที่ผ่านมา

      አሜን አሜን አሜን❤❤❤

  • @kerojiwolde3431
    @kerojiwolde3431 2 วันที่ผ่านมา +57

    በጣም እርዳታ ያስፈልጋታል ከእግዚአብሔር ገር ነገር ግን ዶክተሩ መታሰር አለበት ላይሰንሱ መቀማት አለበት በፍጹም ሰውን በእጁ እንዳይነካ መድሀኒቱን የሚያቀርቡላት በህግ መጠየቅ አለባቸው
    ክብር ለ ቤተሰቦችዋ
    እና ለአለምሰገድ❤

  • @helenkibrom9142
    @helenkibrom9142 2 วันที่ผ่านมา +3

    ኡኡኡኡኡኡ በጣም ልብ ይነካል እናት ነኝ እና እንደወላጅም አሰብኩት አይዞሽ እህቴ እንጰልያለን

  • @alemuberta6264
    @alemuberta6264 วันที่ผ่านมา +1

    ከንግግሯ እንደተራዳሁት የፍቅር፤ ቅን፤ የይቅርታ በአጠቃላይ በጣም ጥሩ ስእብና ያላት መልካም ሰው ናት። ባጋጠማት በፍቅር ግንኙነት በተጎዳችበት ታሪክ አዝኛለሀ ። እንኳን እግዚአብሔር አትርፎሽ እንቺም ከችግሩ እንድትወጪ ሰው ካንቺ ሕይወት ትሞክሮ እንዱማር ታሪክሽን ስላጋራሽን ከታላቅ ክብር ጋር እናመስግናለን ። የእግዚአብሔር እውነተኛ ፍትሕ ፈርዶልሽ በሙሉ ደስታና፤ጤና በስላም ልጅሽን ተገላግለሽ የምትኖሪበት ጌታ ወደ ተሻለ መልካም መንገድ ሒወትሽን ይቀይረው። እሌክስ ክበርልን በጣም እናመሰግናለን።

  • @hayu684
    @hayu684 2 วันที่ผ่านมา +75

    የኔ ቆንጆ እህት የሚያምር ውበትአለሽ ውስጥሽም ውብ እና ቅን እውቀት ያለሽ ገና ልጅ ነሽ ወጣት ነሽ ለሀገር የምትተርፊ ለእኛ ለሴት እህቶችሽ ጠበቃ ሆነሽ የምትተርፊ ነበርሽ አሁንም ትሆኛለሽ አረፈደም የሰውየውን መጨረሻ ባላውቅም ተነስተሽ ቆመሽ አለሁ ጠንክሬያለሁ ከስህተቴ ተምሬያለሁ ከፍ ብለሽ አሳይው እንደገና አቆጥቁጭ ታፈሪያለሽ በህይወት የሌለ ሰው ብቻ ነው መነሳት የማይችል እና እባክሽ እህቴ ወደቀደመው ማንነትሽ ተመለሽ እባክሽ ከሱሱ ተላቀቂ🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤እያ😢 ነው የጻፍኩት ምክንያቱም ሴት ነኝ የበፊት ማንነትሽ እና አሁን ያለሽበት ሁኔታ በወንዶች እንዲህ ህይወታችን ምስቅልቅሉ የሚወጣ የብዙዎቻችን መሆኑን ስረዳ ❤ማጣትም ማግኘትን አውቃለሁ ግንጠንክሪ ውዴ በምታምኝው እምነት ጠንከር ብለሽ የፈጣሪን ተአምር ለማወቅ ወደ እምነት ቤቶች ጠጋበይ I hopሁሉም ነገር ተቀይሮ አይሻለሁ❤❤❤😊

  • @rebeccamekonnen6331
    @rebeccamekonnen6331 2 วันที่ผ่านมา +30

    " ያስጨነከኝ ለመልካም ሆነልኝ " እንዳለ ንጉስ ዳዊት በመ/ቅዱስ አይዞሽ ረድኤት ክፉ ቀን/ ነገር የሚመጣው ሊያጠነክር እና ወደ መልካም/ከፍታ ነገር ሊያስፈነጥር ነው!

  • @user-so4hf6wo7f
    @user-so4hf6wo7f วันที่ผ่านมา +1

    በጣም የምትገርም ሴት የ24 አመት ልጅ አትመስልም የአዋቂ ነው እኔ አመመኝ ለእኛ ትምህርት ነው ፋርማሲ መዳኒት የምትሽጡ ስዎች መጠየቅ ዶክተር የፃፈበት የመዳኒት ማዘዣውን ማየት ከባድ ነው ብዙ ስው በመዳኒት ስህተት እይወት አልፋል ፈጣሪይ ማስተዋሉን ይስጠን እመቤቴ ማሪያም ሁለት አርጋሽ ልጅሽን ታቅፈሽ ለማየት ያብቃን ፡ፈጣሪይ በአንቺ ውስጥ እኛ ሊያስተምረን የፈለገ ነው ፈጣሪይ ይወድሻል እርጋታሽ ቆንጅየ ልጅ ነሽ

  • @selamawitwondie8148
    @selamawitwondie8148 21 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ረድኤት ፈጣሪ ካንች ጋር እንዳሆን እመኛለሁ በኔ ዕምነት እዚህ ለመምጣት ብርታቱን ከሠጠሽ ከዚህ በኋላ ጠንክረሽ እንደምትቆሚ ጥርጥር የለኝም ባንች ጉዳት ሳይሆን ንዴትሽን መወጣት ተሽለሽ እና ጠንክረሽ በመቆም ነው ጠላትሽን የምታሸንፊው የኔ ቆንጆ አንች ገና ትንሽ ልጅ ነሽ ብዙ ዕድገት ላይ የምትደርሽ ጎበዝ ልጅ ነሽ የቤተሰቦችሽን ውለታ ለመመለስ ያብቃሽ

  • @ethiocelebrities23
    @ethiocelebrities23 2 วันที่ผ่านมา +96

    ይሄን የምታነቡ በሙሉ ፈጣሪ የምትሰሩትን ይባርክ

    • @zewditu1735
      @zewditu1735 2 วันที่ผ่านมา +2

      አሜን አሜን

    • @asne3025
      @asne3025 2 วันที่ผ่านมา +2

      አሜን

    • @user-tg9mp8zx5f
      @user-tg9mp8zx5f 2 วันที่ผ่านมา +2

      አሜን አሜን አሜን

    • @mulumekonnen9089
      @mulumekonnen9089 วันที่ผ่านมา +1

      Amen Amen Amen Amen Amen Amen🙏🙏🙏

    • @makedstilahun5578
      @makedstilahun5578 วันที่ผ่านมา +1

      አሜን አሜን አሜን 🙏🙏

  • @HananHano-yb3pv
    @HananHano-yb3pv 2 วันที่ผ่านมา +63

    የኔ ቆንጅ እግዚአብሔር ወደ ቀድሞ ሰላምሽና ጤንነትሽ ይመልስሽ😢😢😢😢አሜን

    • @FgCf-hq9sq
      @FgCf-hq9sq 2 วันที่ผ่านมา +1

      አሜን❤❤❤

    • @slntayehucherney8210
      @slntayehucherney8210 2 วันที่ผ่านมา

      አሜን አሜን አሜን 😢😢😢😢😢❤❤❤❤❤

    • @Helenabebe-fu5sl
      @Helenabebe-fu5sl 2 วันที่ผ่านมา

      አሜን ❤❤❤🎉🎉🎉

    • @genetmekuriya5629
      @genetmekuriya5629 2 วันที่ผ่านมา

      አሜን

    • @WasilaWasila-ps1mi
      @WasilaWasila-ps1mi 2 วันที่ผ่านมา

      አሜንንን

  • @ayalkibetgebre6568
    @ayalkibetgebre6568 2 วันที่ผ่านมา +1

    ለቤተሰቦቿ እንደ ምክር እንደ ወላጅ ይከብዳል የሆነው ነገር ግን በዚህ ሁሉ ፈተና ውስጥ እግዚአብሔር ነፍሷን አትርፎአታል ተመስገን ነው ነገ አዲስ ቀን ነው ቀሪ ዘመኗን ይባርክላት የእዮሐ ሚዲያ አቅራቢ እራሱ ተባረክ ማፅናናትህ ደስ ይላል ።

  • @mameeuntue7673
    @mameeuntue7673 วันที่ผ่านมา +1

    በጣም ጎበዝ ጨዋ ሴት ደግሞ የእግዚአብሔር ቃል ስትናገር ደስ ይላል ጠንካራ ነሽ እመቤቴ በሰላም ወልደሽ ለመሳም ያብቃሽ ብዙ ወገን ቤተሰብ አለሽ አይጨንቅሽ ሂጅና ውለጅ ከእናትሽ እሱ ጋር ግን ድጋሚ እንዳይጎዳሽ አብረሽው አትሁኝ ይቅርታው እንዳለ ሁኖ

  • @elizabethbogale8738
    @elizabethbogale8738 2 วันที่ผ่านมา +22

    ረዱ አንቺ መቆም ብቻ ሳይሆን የብዙዎች መጠጊያ ማረፊያ ትሆኛለሽ አንቺ የሴቶች ሁሉ ጀግናየ ነሽ አይዞሽ የታመንሽበት እግዚአብሔር ዘወትር ከአንቺ ጋር ነው በርቺልን ተወዳጅዋ ረዱ ብርትት በይልን ,የኢዮሀ ሚዲያ አዘጋጅ እግዚአብሔር ዘመንህን ይባርክ በእውነት አንተ ልዩ ሰው ነህ ከዚህ የበለጠ እግዚአብሔር እውቀትና ጥበብህን ያብዛልህ ተባረክ .

  • @mominatube7463
    @mominatube7463 2 วันที่ผ่านมา +46

    አላህ ከንደዚህ አይነት ተንከሲስ ወንዶች ይጥብቀን ተምራ እዳልተማረች አመሰቃቀላት የለይኘው ፈጣሪ በላ ያውርድብህ እዲሁ ሴትን የምትጎዱ ወንዶች በሙሉ ሴት ልጅ እናት እህት ሚስት እዲሁም አገር ክብርም ነች እባካትሁ ወዶች የሂወታችን መበላሸትና መጥፋት ምክንያት አትሁኑ😢😢😢😢

    • @hayathayu2936
      @hayathayu2936 2 วันที่ผ่านมา

      ምን አድርጎት ነዉ ግን😢

  • @mizaretmizaret526
    @mizaretmizaret526 16 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ልጅቱ በጣም ብርቱ ነች አለምሰገድ ምን ቃል ይገልፅሀል እግዚአብሔር ይባርክህ

  • @ayalkibetgebre6568
    @ayalkibetgebre6568 2 วันที่ผ่านมา +1

    የኔ መልካም ልጅ ባንቺ ውስጥ ያየሁት ይቅር ባይነት ለኔም ስጠኝ ብዬ ተመኘሁ እርግጠኛ ሆኜ የምነግርሽ ጌታ እስከመጨረሻው ካንቺ ጋር ነው በርቺ ለጎዱሽ ሰዎች ልቦና ይስጣቸው በፀሎታችን ሁሉ እናስብሻለን የኔ ቆንጅዬ አይዞሽ።

  • @yeshiwasmesfin9696
    @yeshiwasmesfin9696 2 วันที่ผ่านมา +25

    ረድኤት አትፍሪ ። ነገን ለማየት እጅግ ነፍቂው።
    አንችኮ በእሳት ተፈትኖ ነጥሮ የወጣ ወርቅ ፤ ደግሞም ጀግና ልጅ ነሽ።
    ገና በለጋነትሽ ከማይገባሽ የስኬት ከፍታ ላይ ስለወጣሽ አሁን የተዋረድሽ መስሎሽ ነው።
    ነገ ለብዙዎች ሕይወት ብርሐን እምትሆኝ ነሽና አይዞሽ።
    እኔን የኔ እሕት፣ የኔ ልጅ።
    አደራ ወደ እናትሽ ግቢ ብዙ እንጠብቃለን።
    አንተ ዓለምሰገድ ግን እግዚአብሔር በህይወትክ ዘመንህና በልጆችህ ዋጋህን ይክፈልክ።

  • @abab-ql9zo
    @abab-ql9zo 2 วันที่ผ่านมา +23

    ጋዜጠኛ አለምሰገድ እግዚአብሔር ጥላ ከለላ ይሁንህ ወንድማችን በጣም ትለያለህ ታዳምጣለህ ለመፍትሔ ቅርብ ታደርጋለህ የሰዉ ደስታ ደስ ይልሃል❤❤❤❤❤

  • @sewasewfashion2082
    @sewasewfashion2082 2 วันที่ผ่านมา +2

    ረዱዬ በጣም ጠንካራ ነሽ እህቴ በርቺ የኔ ቆንጆ እግዚአብሔር ባንቺና በሰጠሽ ልጅ ላይ አላማ አለው እኔም ያንቺን መንገድ የሚመስል ህይወት አልፊያለሁ ቆንጆ የይቅርታ ልብ አለሽ አመሰግኚ ትላንትን እርሺ መልካም እና ፍቅር የሚሰጡ ቤተሰቦች አሉሽ እና ኖረሽ በስኬትሽ ቅጪው ውዴ ሁሌም ለአሸናፊዎች እንጂ ለተሸናፊዎች አለም ቦታ የላትም ውዴ የኔ ቆንጆ እኔም የችግሩ ሰለባ ነኝ ነገር ግን ዛሬ ላይ ህይወቴ ሌላ ነው መልካም ሰው አግብቻለሁ ቆንጆ ልጅ አለኝ ስጦታዬ ነው ውዴ ካነበብሽው ብዬ ነው ይሄን የምፅፍልሽ አሁን ላይ ስኬታማ የምባል ሴት ነኝ ሁሉም ያልፋል የኔ ቆንጆ አይዞሽ ቤተሰቦችሽን አትራቂ ውዴ ከሁሉም ነገር ለቤተሰብሽ አንቺ ትበልጪባቸዋለሽ ትልቅ ሆነሽ እንደማይሽ አምናለሁ የኔ ቆንጆ

  • @rehimahussen7104
    @rehimahussen7104 20 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    የኔ ቆንጆ እኔ ላይ የደረሰብኝ ያክል ነው ውስጤ እያነባ ያዳመጥኩሽ, አላህ ታሪክሽን ቀይሮ ልጅሽንም ታቅፈሽ እዚሁ መጥተሽ ደስታሽን እንደምታካፍይን ተስፋ አለኝ

  • @ELSABETHTHAILU
    @ELSABETHTHAILU 2 วันที่ผ่านมา +89

    ስሙ ይጠቀስ የምትሉት ?

    • @ethiolove2286
      @ethiolove2286 2 วันที่ผ่านมา

      ያለፍቃዱ ስሙን መናገር አይችልም እያሰብን እንጂ!

    • @AmyLemma-ic3fi
      @AmyLemma-ic3fi 2 วันที่ผ่านมา +1

      ⁠ማን ፡ ስለሆነ ፡ ነው ፡ ፈቃድ ፡ የሚጠየቀው? ፡ የልጅቷ ፡ ህይወትስ ? እንደዚህ ፡ ተሰብራ ፡ ማየትአያሳዝንም?

    • @Holyshit-ku4fn
      @Holyshit-ku4fn 2 วันที่ผ่านมา

      Pethidine😢

    • @ethiolove2286
      @ethiolove2286 2 วันที่ผ่านมา

      @@AmyLemma-ic3fi ማንም ይሁን የጋዜጠኝነት ኢቲክስ የሚባል ነገር አለ ልጂቷማ በጣም ነው የምታሳዝን ጉዳዩን እኮ ህግ ይዞታል ዋነው ህጉ ፍትህ እንዲሰጣት ያስፈልጋል::

    • @AmyLemma-ic3fi
      @AmyLemma-ic3fi 2 วันที่ผ่านมา +1

       እሺ ፡ ገብቶኛል ፡ በልጅቷ ፡ መጎዳት ፡ አዝኜ ፡ ነው ፡ በዛ ፡ መልኩ ፡ አላየሁም ፡ ነበር ፡ አመሰግናለሁ ❤️

  • @fatimaabdallah1397
    @fatimaabdallah1397 2 วันที่ผ่านมา +120

    ዛሪ 1ኛነኝ የአለም ሰገድ አድናቂዎች ❤️❤️❤️

    • @user-xu5yh1ko1v
      @user-xu5yh1ko1v 2 วันที่ผ่านมา +2

      እንዂን ደስ አበለኪ😃😃😃

    • @fatimaabdallah1397
      @fatimaabdallah1397 2 วันที่ผ่านมา

      🙏🙏🙏🥰🥰🥰🥰​@@user-xu5yh1ko1v

    • @Helenabebe-fu5sl
      @Helenabebe-fu5sl 2 วันที่ผ่านมา +1

      እንኳን ደስ ያለሽ👉🍫🍰🍴

    • @fatimaabdallah1397
      @fatimaabdallah1397 2 วันที่ผ่านมา

      ​@Helenabebe-f5s🥰

    • @aloaloaloo3497
      @aloaloaloo3497 2 วันที่ผ่านมา

      እኳን ደስ አለሽ የፍጥር በይኝ😅😊

  • @fatumamahmud-wk1ku
    @fatumamahmud-wk1ku 21 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    የውነት አለምሰገድ አለህ እረዠም እድሜ ይስጥህ እህቴ ደግሞ ጀግና ሴት ሆነሽ እደማይሽ እረግጠኛ ነኝ አይዛሽ እህቴ።።።

  • @hannachaka6723
    @hannachaka6723 วันที่ผ่านมา +1

    ገና እኮ ልጅ ነሽ የኔ እናት ስታሳዝን ምን አይነት ሰይጣን ነው የገጠመሽ ጌታ እግዚአብሔር ካለሽበት ሁኔታ አውጥቶ ለቁምነገር ያብቃሽ እግዚአብሔር ጤናማ ልጅ ያስታቅፍሽ

  • @ZainabKwt-dh5ns
    @ZainabKwt-dh5ns 2 วันที่ผ่านมา +33

    አንተን አለማድነቅ ንፉግነት አለም ሰገድ ክበርእነዳንተ አይነቱን ያብዛልን❤

  • @user-db4fk2sm9j
    @user-db4fk2sm9j 2 วันที่ผ่านมา +48

    የሴትን ሂወት ጠከራሁነውእየኖሩ ያለቀጠሮ መጥታቹሁ ሂወትዋን የምታመሰቃቅሉ አላህ ምስቅልቅል ያለሂወት ይስጣቹሁ ሙታቹሁ ማንም አያይም ዱንያላይ ያሰቃያቹሁ መቼስ ሰላምምአትሆኑም ነፍሳቹሁይሰቃይ😢 አይዞሽ ነገሌላቀነው🎉❤

  • @makidaskidane9967
    @makidaskidane9967 2 วันที่ผ่านมา +2

    በእምነት ወደ ፀባልም ብትሆድ ጥሩ ነው ብዬ አስባለ በተርፌ እመብርሃን በስለም ትፊተሽ የኔ ቆንጅ አይዛሽ እችም ቀን ተልፍለች

  • @user-nc8jx9lx6b
    @user-nc8jx9lx6b วันที่ผ่านมา +1

    አለምሰገድ በጣም የምትደነቅ ሰው ነህ እግዚአብሄረር ይባርክህ ,እህት አይዞሸ ጠንካራ ሴት ነሸ እግዚአብሄር ካንች ጋር ይሁን