2ኛ ወደ ጢሞቴዎስ 4:1 በእግዚአብሔር ፊት በሕያዋንና በሙታንም ሊፈርድ ባለው በጌታ በኢየሱስ ክርስቶስ ፊት፥ በመገለጡና በመንግሥቱም እመክርሃለሁ፤ 2ኛ ወደ ጢሞቴዎስ 4:2 ቃሉን ስበክ፥ በጊዜውም አለጊዜውም ጽና፥ ፈጽመህ እየታገሥህና እያስተማርህ፥ ዝለፍና ገሥጽ ምከርም። 2ኛ ወደ ጢሞቴዎስ 4:3 ሕይወት የሚገኝበትን ትምህርት የማይታገሡበት ዘመን ይመጣልና፤ ነገር ግን ጆሮቻቸውን የሚያሳክክ ስለ ሆነ፥ እንደ ገዛ ምኞታቸው ለራሳቸው አስተማሪዎችን ያከማቻሉ። 2ኛ ወደ ጢሞቴዎስ 4:4 እውነትንም ከመስማት ጆሮቻቸውን ይመልሳሉ፥ ወደ ተረትም ፈቀቅ ይላሉ። 2ኛ ወደ ጢሞቴዎስ 4:5 አንተ ግን ነገርን ሁሉ በልክ አድርግ፥ መከራን ተቀበል፥ የወንጌል ሰባኪነትን ሥራ አድርግ፥ አገልግሎትህን ፈጽም። 2nd Timothy 4:1 In the presence of God and of Christ Jesus, who will judge the living and the dead, and in view of his appearing and his kingdom, I give you this charge: 4:2 Preach the Word; be prepared in season and out of season; correct, rebuke and encourage--with great patience and careful instruction. 4:3 For the time will come when men will not put up with sound doctrine. Instead, to suit their own desires, they will gather around them a great number of teachers to say what their itching ears want to hear. 4:4 They will turn their ears away from the truth and turn aside to myths. 4:5 But you, keep your head in all situations, endure hardship, do the work of an evangelist, discharge all the duties of your ministry.
Dear brother Zelalem, May God bless you for this video. I respected you more after I see this one this morning. It is the fashion of this generation of self appointed so called ministers to ridicule others so as to cover their manipulative approach. I am deeply saddened to see there are people like whom you mentioned at the beginning of this video. Sadly, there are church leaders of such type who claim to serve God while they have no mercy to murder others and live a fancy life at the expense of the sorrow of the people whom they attack. The only reason they try to make such character assassination is to cover their lies. You are a blessing to the body of Christ!
Greetings dear brother Zele, Many points to note here: 1. The videos Baid kiyitu wengel, Lelaw Eyesus... are primarily good for those engaged in the wrong teachings and practices. I hope and wish they could see how far they detoured from the Bible and the cross of Christ. 2. Divorce happens for one reason or another and the rates are rising high. While the Church needs to uphold the Biblical positions on marriage and do its level best to avoid divorce, I believe the experience of those Churches in Canada like divorce care would be great to take home. We have many cases at our home Churches but the way we are dealing with looks it should be improved. 3. The way how the decievers go for making bread out of blasphaming God looks tremendous. I see no individual person today has been mocked like the heavenly God who deserves highest reverence. The only thing that can be said regarding fellows working on apologetics is not enough has been done yet. May God bless you and all loved ones abundantly! Wishing you, your family members now and before heavenly blessings and complete healing in Jesus name!
Please, fikadegna kehonk ena gize sinorih, eski sile tidar meftat (mebt hunetawoch) ka metsihaf kidus lay balu hunetawoch asredan. (Ka zimut ena mot beker) lela hunetawoch kalu.
I respect your views on the pp gospel and word of faith movement, but I don't know why you are ashamed of your ethnicity if you were of Sidama? It is not a sin saying which ethnicity you are from. Paul was proud of being a Jewish.
ዘላለም መንግሥቱን አውቀዋለሁ ፣ ለብዙዎቻችን ጤናማ ወንጌል ላይ ተመስርቶ መቆም ብዙ ዋጋ የከፈለ ነው ።
ያ ባይሆን ኖሮ በቅራቅምቦ ተንባዮች፣ ባጭበርባሪ ሐዋርያት ነን ባዮች፣ በብልጽግና ሰባኪዎች፣ መንፈስ ቅዱስ እያሉ ጠረጴዛ በሚሰባብሩ አስተማሪዎች፣ ወንጌልን በሚሸቅጡ ነጋዴዎች፣ ሰንቱን ልበላችሁ ....... ልንታለል ነበር።
ስለ ፈትነትም ቢሆን ምክንያቱን ጌታ ብቻ ነው የሚያውቀው ።
ዘሌ ጌታ ይባርክህ።
"ድንኳን ሰፊ ኣገልጋይ ስለ ሆንኩ፡ የሚባክን ግዜ የለኝም!" 🙌👌
ዘሌ ክያ ወንድሜ የጠላትን ጥልቅ አሰራርና ድብቅ ሴራቸውን በአደባባይ ገልፀህ ስታበቃ ...እንደዚህ ዓለም ለሚዋጉ የብልፅግና ክርስትና ተከታዮች ዘንድ ከዚህም የበለጠ ዛቻ እና ማስፈራሪያ መምጣቱ አያስገርምም። ለነሱ ጉዳዩ እውነት ፣ ወንጌል እና እምነት ሳይሆን ለወደቀውን ጠላታችን ዲያቢሎስ አሳልፎ መስጠት ነው። ስራቸው ለኛ ግልፅ ነው! በብዙ በርታ ጌታ ኢየሱስ ያብዛልህ!
እንዴት ደስ የምትል ሰው ነህ እኔም ባለቤቴም ባንተ በኩል በሚያልፈው የእግዚአብሔር እውነት በጣም እንጠቀማለን በመፅሐፎችህም በዛሬው መልዕክትህ ደግሞ ራሴን በጣም ተመለከትኩት ደግሞም እንደተለመደው በዚህ ቪዲዮ ብዙ ነገር ተማርኩ ካንተ 1)ለእውነት መቆም በምንም ሁኔታ በምንም ምክንያት የያስኩትን እውነት እንዳልሽር ደግሞም ፈቀቅ እንዳልል 2)የንግግርህ ጨዋነት ሁሌም ይገርመኛል ዛሬ ግን በራሴ ጉዳይ እንኳን ሰዎች ወደኔ ቢመጡ ያልተገባን ነገር ቢናገሩ እንዴት መመለስ እንዳለብኝና በነሱ መንገድ መሄድ እንደሌለብኝ ክፉን ሀሳብ በመልካም ማሸነፍ እንዳለብኝ ተምሬአለው #መልዕክቱ ለሌላ ሰው ቢሆንም #እኔ ግን በጣም ራሴን አየሁበት# ተባረክ በጣም እንወድሀለን
ጌታ ይባርክ !!! ወንድም ዘሌ እውነተኛ ወንጌል ዋጋ ያስከፍላል አይዞህ በርታ !!!!
ወንድሜ የወንጌል እውነት መናገር ዋጋ ያስከፍላል እናም አይዞህ በርታ ቀጥልበት ጌታ ካንተ ጋር ነው የወንጌል እውነት ይሰበክ
ጋሽ ዘሌ ተባረክ እሱኮ ለይቶለታል እግዚአብሔር ይርዳው ጠፍቶ እንዳይቀር
"የምጣዱ ሣለ የእንቅቡ ተንጣጣ" ነው ነገሩ። እግዚአብሔር እንደሥራው ይስጠው። አይዞህ ፖስተር🙏 ሁሌም ስለእውነት የቆመ ሰው ፈተናው ብዙ ነው።
አንተ ከእግዚአብሔር ዘንድ የተባረክህ ነህ ይጨመርልህ🙏
አነዚህ ሰዎች እኮ በስብእናም በመንፈሳዊ ህይወትም የዘቀጡ የተበላሹ ናቸው። ጋሽ ዘሌ አንተን ማንም አያስቆምህም ገና ብዙ ትሰራለህ። ጌታ እየሱስ ብርክ ያርግህ ይጨምርልህ።
ለአንተ ስለበዛልህ ፀጋ እግዚአብሔርን እያመሰገንኩ እጅግ የማዝነው ግን የሰዎችን ግለሰባዊ የህይወት ጉዳይ ከመፅሐፍ ቅዱስ መርህ ጋር በተጣረሰ መልኩ በማነፃፀር የመደራደሪያ ሸቀጥ ለሚያደርጉት አዝናለሁ ። በሐሰተኛ ነብያት እና አስተማሪዎች አስተምህሮ ዙርያ የብዙዎች ዐይን መገለጥ ምክንያት ሆነሃል እና በርታ ።
ዘሌ በጣም ተባረክ በርታልን .በፍጹም ወደሁዋላ ሚባል ነገር የለም
Keep pressing on, brother! Respecting you more than ever.
ከጌታ የተቀበልከውን አገልግሎትህን በጌታ ፀጋ ፈፅም።
ወንጌል ዋጋ ያስከፍላል።
ነገር ግን
እውነተኞችን ግን ባልተጨበጠ መረጃ መተቸት እና ከውሸተኞቹ ጋር መፈረጅ አገልግሎትህን ያስነቅፋል ብዬ ሐሳቤን እለግሳለሁ። በጥቂቶች ላይ የሰራሃውን አይቼ ከልቤ በጣም አዝኛለሁ በጣም ረጅም አመት በቅርበት የምናውቃቸው እና ምሳሌዎቻችን ናቸውና( ቶማስ ምትኩ, ያሬድ ጥላሁን እና መስፍን ሙሉጌታ)
በተረፈ በጌታ ፀጋ በርታ።
በርታ እንወድካለን አጋልጣቸው
ኧረ ጌታ እየሱስ ይባርክህ ! ጌታ እግዚአብሄር ስለ አንተ ይባረክ በርታ ጌታ ካንተ ጋር ይሁን በሰማሁህ ቁጥር ለምን እንደማምንህ አሁን ገባኝ! እውነት ሁሌም ያሸንፋል!👏
2ኛ ወደ ጢሞቴዎስ 4:1 በእግዚአብሔር ፊት በሕያዋንና በሙታንም ሊፈርድ ባለው በጌታ በኢየሱስ ክርስቶስ ፊት፥ በመገለጡና በመንግሥቱም እመክርሃለሁ፤
2ኛ ወደ ጢሞቴዎስ 4:2 ቃሉን ስበክ፥ በጊዜውም አለጊዜውም ጽና፥ ፈጽመህ እየታገሥህና እያስተማርህ፥ ዝለፍና ገሥጽ ምከርም።
2ኛ ወደ ጢሞቴዎስ 4:3 ሕይወት የሚገኝበትን ትምህርት የማይታገሡበት ዘመን ይመጣልና፤ ነገር ግን ጆሮቻቸውን የሚያሳክክ ስለ ሆነ፥ እንደ ገዛ ምኞታቸው ለራሳቸው አስተማሪዎችን ያከማቻሉ።
2ኛ ወደ ጢሞቴዎስ 4:4 እውነትንም ከመስማት ጆሮቻቸውን ይመልሳሉ፥ ወደ ተረትም ፈቀቅ ይላሉ።
2ኛ ወደ ጢሞቴዎስ 4:5 አንተ ግን ነገርን ሁሉ በልክ አድርግ፥ መከራን ተቀበል፥ የወንጌል ሰባኪነትን ሥራ አድርግ፥ አገልግሎትህን ፈጽም።
2nd Timothy 4:1 In the presence of God and of Christ Jesus, who will judge the living and the dead, and in view of his appearing and his kingdom, I give you this charge:
4:2 Preach the Word; be prepared in season and out of season; correct, rebuke and encourage--with great patience and careful instruction.
4:3 For the time will come when men will not put up with sound doctrine. Instead, to suit their own desires, they will gather around them a great number of teachers to say what their itching ears want to hear.
4:4 They will turn their ears away from the truth and turn aside to myths.
4:5 But you, keep your head in all situations, endure hardship, do the work of an evangelist, discharge all the duties of your ministry.
በዚህ ባደረጉት እና በሚያደርጉት ነገር የማልስማማ ሲሆን የምታደርጋቸውን የምካቴ ሥራ እውነትን በማስተማር ላይ በይበልጥ ቢያተኩር እላለሁ በተጨማሪም የተሳሳተ ሁሉ ሐሰተኛ ሆኖ ይፈረጃል ወይ?
ሌላው በአገልግሎታቸው በትምህርታቸው ሆነ በሕይወታቸው ምሳሌ የሆኑን ከሐሰተኞች ጋር በጅምላ መፈረጅስ?( ለምሳሌ, ቶማስ ምትኩ፣ያሬድ ጥላሁን እና መስፍን ሙሉጌታ )
አንተም የምትሰራቸውን አንድ አንድ ቪድዮዎች ዞር ብለህ ብታያቸው መልካም ምክሬ ነው።
ቆም ብሎ የራስንም አገልግሎት መፈተሽ ግድ ይላል።
በተረፈ በጌታ ፀጋ በርታ እውነት ዋጋ ያስከፍላል።
በመጀመሪያ የትናት ታሪክ ያለፈ ነው ።ወድሜ ዛሬ ለእውነት መቆምና ወደፊት መገስገስ ነው በርታ
ጋሽ ዘሌ እውነትን ያለ ፍርሀት እየገለጥቅ በዚህ ክፉ ዘመን የተኛን ክርስትያኖችን እያነቃህ ያለህ ሐዋርያ ነህ። በርታ ጌታ የበለጠ ፅጋውን ያብዛልህ። 🙏
ጋሽ ዘሌ እግዚአብሔር ይባርክህ በርታልን ማንም ምንም ሊል ይችላል አንተ ግን ጌታህን አገልግል እኛ የምንረዳህ እንሰማሀለን
ወንድሜ እነዚህ ሰዎች ዲያብሎስን የሚያገለግሉ መሆናቸው የታወቀ ነው ስለዚህ የሚያስደንቅ ነገር የለም የአባታቸው የዲያቢሎስ ልጆች ከሳሾች የብዙ ወንድሞቻችንን ልብ አውርደዋል አንተ ግን ጥሰህ እንድትወጣ እግዚአብሔር ስለረዳህ ጌታ ይባረክ ለሌሎች ወገኖችም ትምህርት ነው ።
እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ ዘሌዋ! ከዚህ መሳጭ እና አስተማሪ ሐሳብ ብዙ ተማርኩ...አመሰግናለሁ።
🦘🦘🦘የተባረክ-ዘሌ ,,,,ካንጋሮዎቹን በእውነትና በእውቀት እያደፈኃቸው ማራሮጡን በርታ!!!,,,ሐሰት ሐሰት ነው ##ሐሰተኞችም ካልተመለሱ ሐሰተኞች ና የትውልድ መርዞች ናቸው !!!🦘🦘🦘
በርታ ወንድም ዘሌ እግዚያብሄር ፃድቅ ፈራጅ ነው
ዘልሽ ጌታ አብዝቶ ይባርክሕ ፈረንጆች "an idle mind is the devil's workshop" ስራ የፈታ አእምሮ የሰይጣን ቢሮ ነው የሚሉት አባባል አላቸው። ስለዚህ በእነዚህ ስራ ፈቶችና የሰይጣን በጎ ፈቃደኛ አገልጋዮች ምንም ሳትናወጥ አገልግሎትህን በትጋት ፈጽም። ቁጭ ብለው ከቃሉ ጋራ ምንም ጊዜ ስለማይወስዱና ጸሎትንማ ፈጽመው የማያውቁ ከንቱ ህይወትን የሚመሩ ከንቱዎች ስለሆኑ ሊታዘንላቸው እንጂ ሊታዘንባቸው አይገባም።። በጣም ምስኪኖች ናቸው። ልብ ኖሮአቸው የሚመለሱ ከሆነ ጌታ ምህረትን ያድርግላቸው።
Gash Zele, I thank God for this opportunity that shows a glimpse of your humility.
እራስህን ለእንዲ አይነት ሰው አታብራራ ጋሽ ዘሌ እንወድሃለን ትምህርቶችህን እንሰማለን 😇🥰🥰
God bless you ,brother zelalem
አገልጋይ ዘሌ የጌታ ጸጋ ይብዛልህ
በዚህ ቪዲዮክ ደግሞ አብልጬ ወደድኩክ ✝እግዚአብሔር ፡ ይባርክህ ።
ወንድም ዘላለም ትምህርቶችህ ሌቦችና ምንደኞቻቸው የማትረፊያ ወንጌልንና ትርፋቸውን እጅጉን ጎድቶታል አበሳጭቷቸዋል ።
ወንድሜ ዘሌ ተባረክ በጉዳይ ላይ መናገርህን ጌታ ይጨምርልህ !!!
Dear brother Zelalem,
May God bless you for this video. I respected you more after I see this one this morning. It is the fashion of this generation of self appointed so called ministers to ridicule others so as to cover their manipulative approach. I am deeply saddened to see there are people like whom you mentioned at the beginning of this video. Sadly, there are church leaders of such type who claim to serve God while they have no mercy to murder others and live a fancy life at the expense of the sorrow of the people whom they attack. The only reason they try to make such character assassination is to cover their lies. You are a blessing to the body of Christ!
Brother Zel, thank you for taking the high road. God Bless you Brother😢.
Greetings dear brother Zele,
Many points to note here:
1. The videos Baid kiyitu wengel, Lelaw Eyesus... are primarily good for those engaged in the wrong teachings and practices. I hope and wish they could see how far they detoured from the Bible and the cross of Christ.
2. Divorce happens for one reason or another and the rates are rising high. While the Church needs to uphold the Biblical positions on marriage and do its level best to avoid divorce, I believe the experience of those Churches in Canada like divorce care would be great to take home. We have many cases at our home Churches but the way we are dealing with looks it should be improved.
3. The way how the decievers go for making bread out of blasphaming God looks tremendous. I see no individual person today has been mocked like the heavenly God who deserves highest reverence. The only thing that can be said regarding fellows working on apologetics is not enough has been done yet.
May God bless you and all loved ones abundantly!
Wishing you, your family members now and before heavenly blessings and complete healing in Jesus name!
ሰው የሚቆመው በእግዚአብሔር ጸጋ መሆኑን ዘንግቶ ፣ በጸጋ ውስጥ ያለን የዳነን ሰው ፣ ሁልጊዜም በበዛለት ጸጋ ድነቱን ለመፈጸም በተሰጠው ጸጋ የሚተጋን የእምነት ተጋዳይ ፣ ያለፈበትን ውጣ ውረድ አንስቶ ለመተቸት መዛት ፈሪሳዊው ብጤ መሆን ነው ፤ ይልቅስ ራስን ዝቅ አድርጎ ጸጋ እንዲሰጠው መለመን አለበት ፤ ስለዚህ ወንድሜ ዘላለም ፦ ይህን ሊካሄድብህ የተቃጣውን አርጩሜ እየተቋቋምህ ስላለ ፣ ሰዎች ሁሉ እንዲድኑ የሚወድ ጌታ ፣ አንድያ ልጁን አሳልፎ የሰጠን አባታችን እግዚአብሔር ጸጋውን ይጨምርልህ !
ዘሌ በርታ ፀጋው ያብዛልህ ስተተኛው ስተቱ መነገር አለበት ሌባውን ሌባ በል ይላል ውነትን ግለጠው ተባረክ ወንድሜ
በርታ ተባረክ የተወደድክ
ተባረክ ወንድሜ ዘላለም
ፀጋ ይብዛልህ
እውነትን የያዘ ሰው አይደናገርም። በርታ
እወድሃለሁ! እግዚአብሔር መልካም ነው፤ በዚህም ደስ ይለኛል❤
God Bless You Gash Zele
Defend the Truth...be strong
የሰው መፋታት የምፍቀድበትና ማይፈቀድበት ምክንያት ብኖርውም ከራሳቸው ብያልፉ ግፋ ብል ባልና ምስቶቹ ልጆቻቸውን ብቻ ነው ምጎዱት ለምን በሺዎች ምቆጠር ምእመን ከጌታ እያለያዩ ሰዎችን በማሰቃየት ነፍስን ከሥጋ ያለእድሜ እያለያዩ ስለ ገቢያቸውና ዝና ብቻ ለሚኖሩት አይደለም የሰማዩ ምድራዊው መንግስት ብልፅግና ዘላለም ሚገዛ መስሎዋቸው ይሆን ?
Dear Zelalem, be blessed from the high.
God bless you!
God bless you.
ባዕድ ወንጌል 3 ክፍል መቼ እንጠብቅ ?
Zelyea your enemies can’t sleep, we know you very well, very blessed Godly family.
Your attacker will fall you shine forever
አቶ ዘላለም አባክህ እሰቲ እየሱስ ጌታ ነው ብለህ አስተምር
እኔ ጌታ ነኝ የሚሉትንና ክርስቶስን የሚጋርዱትን ከማጋለጥ የበለጠ ምን እንዲያስተምርሽ ፈለግሽ?
ወይ ሀስተኞች ጉዳቸው ሲነካ ያቀጠቅጣቸዋል ሌቦች ናቸው ዘሌ እኛ በደብ እናውቃቸዋለን እየተከታተሉና ነው ሌብነታቸው ሲገለጥ ያብዳሉ
Don't regret about the past go ahead your ministry with strong spirit !!
God bless you brother Z.
ዘሌ ጸጋ ይብዛልህ አመሰግናለሁ
God bless you we all know you
may God bless u dear!
ስለ ሀሰትነታቸውነ ስለ ሌላ ኢየሱስ አምልኳቸው ገመና በማጋለጥህ ይህ ጥቂት ተቃውሞ ቢገጥምብህ አልደነቅም ጥቅማቸውና የመርገም ገቢያቸው ይቀርባቸዋላ?
Please, fikadegna kehonk ena gize sinorih, eski sile tidar meftat (mebt hunetawoch) ka metsihaf kidus lay balu hunetawoch asredan. (Ka zimut ena mot beker) lela hunetawoch kalu.
ወይ ማስፈራራት ነገሩ በእንጀራችን መጣህ ነው ጫወታዉ
ብልፅግና ያለው ፓርቲውን መሰለኝ ጋሽ ዘሌ
እውነተኛነትህን እወድልሀለው ቀጥልበት
Hasatena nabiyat asechagarun wagachewun baa samay yaganutal
ቪዲዮውን አለማየትህ የአንተን እርጋታ ያሳያል ✝እግዚአብሔር ፡ ይባርክህ ።
Binyam Shitaye new
ምነው አምነናል የሚለው ህዝብ እንዳንተ በሆነ!!
ይህ ሰው ምሕረትአብ ጋ አበባ ይዞ ሄዶ ተዋርዶ የመጣ ሰው ነው። ያሳዝናል፤ ማንን እያገለገሉ እንደሆነ በውሉ የሚያውቅ አይመስለኝም። ይህ ሰው እንደጨበራ ስጮህ ስሰማ ያሳዝናል። ለምን እንደዚህ እንደምሆን አልገባኝም። ስሙ ግን ፓስተር ነው ሥራው ግን የሰፈር ወሬ ነው። የእግዚአብሔር መንግሥት እውነት ገልጦ መናገር ተስኖት በሰፈር ውስጥ ስታትር ከማየት የምያሳዝን ሌላ ምን አለ? የለም።
Wonderful my Brother God bless you à
በቃ አቃብያን ማለት እንዳንተ ነው😭
I respect your views on the pp gospel and word of faith movement, but I don't know why you are ashamed of your ethnicity if you were of Sidama? It is not a sin saying which ethnicity you are from. Paul was proud of being a Jewish.
በዚህ ባደረጉት እና በሚያደርጉት ነገር የማልስማማ ሲሆን የምታደርጋቸውን የምካቴ ሥራ እውነትን በማስተማር ላይ በይበልጥ ቢያተኩር እላለሁ በተጨማሪም የተሳሳተ ሁሉ ሐሰተኛ ሆኖ ይፈረጃል ወይ?
ሌላው በአገልግሎታቸው በትምህርታቸው ሆነ በሕይወታቸው ምሳሌ የሆኑን ከሐሰተኞች ጋር በጅምላ መፈረጅስ?( ለምሳሌ, ቶማስ ምትኩ፣ያሬድ ጥላሁን እና መስፍን ሙሉጌታ )
አንተም የምትሰራቸውን አንድ አንድ ቪድዮዎች ዞር ብለህ ብታያቸው መልካም ምክሬ ነው።
ቆም ብሎ የራስንም አገልግሎት መፈተሽ ግድ ይላል።
በተረፈ በጌታ ፀጋ በርታ እውነት ዋጋ ያስከ