ሐሰተኞችን ሐሰተኞች ማለት መስደብ አይደለም።

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 27 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 91

  • @helechoasmelash6727
    @helechoasmelash6727 4 หลายเดือนก่อน +6

    ዘመንህ ይባረክ ካንተ ብዙ ብዙ ተምሬአለሁ
    በጣም ሁሌም በጉግት ነው የምጠብቀው ትምህርትህ
    ጌታ የቃሉን ብርሃን በብዙ ይግለጥልህ!!

  • @asnakechtesfaye2507
    @asnakechtesfaye2507 4 หลายเดือนก่อน +20

    ትክክል ነዉ ዉሸታምን ዉሸታም አጨበርባሪንና ሀሰተኞችን ሀሰተኛ ማለት እዉነትና ሕዝቡን(መንጋዉን) መጠበቅ ነዉ
    ጌታ እየሱስ ክርስቶስ አንተን ስለ ሰጠን እኔ አመሰግናለሁ ፀጋዉ ይብዛልህ!!!

  • @abebaseyiume8949
    @abebaseyiume8949 4 หลายเดือนก่อน +13

    የጌታችን የኢየሱስ ክርስቶስ ፀጋና ሰላም ይብዛልህ ጋሽ ዘሌ እንኳን በሰላም መጣህልን በማስተዋል ከአንተ ለመማር የምንጠብቅ አለን እናከብርሀለን እንፈልግሀለን ተባረክልን ኑርልን

  • @tsegayefantahun654
    @tsegayefantahun654 4 หลายเดือนก่อน +8

    We need more people like you this Day,stay bless!!

  • @AbigailMoses-w7l
    @AbigailMoses-w7l 4 หลายเดือนก่อน +4

    ጋሽ ዘሌ የተባረክ 🥰🥰🥰

  • @GenetUrge-r4f
    @GenetUrge-r4f 4 หลายเดือนก่อน +2

    በእግዚአብሔር ሰም የሚነግዱ በዝተዋል በትክክል ጌታን የሚከተሉትንም እያሰደቡ ስለሆነ በርቱልን

  • @ermiasdebele635
    @ermiasdebele635 4 หลายเดือนก่อน +7

    GOD BLESS THE HOUSE OF MR ZELALEM .

  • @nurobetselotzeleke7585
    @nurobetselotzeleke7585 4 หลายเดือนก่อน +6

    "ከሐሰተኞች ክርስቶስ መካከል አንዱ ሀይሉ ነው!" እርሱን በትክክል ሊገልጥ የሚችል እውነተኛ መጽሐፍ ቅዱሳዊ መጠሪያ ነው። ጋሽ ዘሌ እግዚአብሔር ዘመንህን ይባርክ🙏 ሐሰተኞችን መግለጥህን አብዝተህ ቀጥልበት🙏🙏🙏

  • @vengeanceismineiwillrepays9016
    @vengeanceismineiwillrepays9016 4 หลายเดือนก่อน +6

    ትክክል!

  • @amennetsanet7492
    @amennetsanet7492 4 หลายเดือนก่อน +1

    ጋሽ ዘሌ መጽሀፍህን ደርሶኝ እየተጠቀምኩበት ነዉ ተባረክ

  • @maranatagebre5374
    @maranatagebre5374 4 หลายเดือนก่อน +2

    እግዚአብሔር ይባርክህ! በርታ ወንድሜ.

  • @kehabtimer
    @kehabtimer 4 หลายเดือนก่อน +1

    ተባረክ በጌታ የተወደድክ ወንድም ዘላለም።
    መታወቂያማ ይነበብ። መርዝ የያዘ ብልቃጥም መርዝ ነው ተብሎ ሊለጠፍበት ይገባል።፡ተጠቃሚው ወይንም ተመልካቹ አስፈላጊውን ጥንቃቄ እንዲወስድ።
    "ሐሰተኞችን ሐሰተኛ ማለት እውነት መናገር ነው"
    ጌታ ጸጋውን ያብዛልህ።፡እንወድሃለን።

  • @majormelese2725
    @majormelese2725 4 หลายเดือนก่อน +6

    እግዚአብሔር ይባርክህ ወንድማችን ዘላለም እውነት እውነት ነው ውሸት ውሸት ነው ድንቅ ሃሳብ ነው እናመሰግናለን ወንድማችን።

  • @ShalomShalom-d4e
    @ShalomShalom-d4e 4 หลายเดือนก่อน +1

    ስለ ሀሰተኞች ከመስበክ እዉነተኛ ወንጌልን ስትሰብክ ነዉ ሐሰተኞችን የምታጋልጠዉ ወንጌልን ስበክ

    • @-everythingames
      @-everythingames 4 หลายเดือนก่อน +1

      አጭበርባሬወች በስራቸዉ ይቀጥሉ አትናገሩዋቸዉ አያልክ ነዉ ? አነሡን ማጋለጥ ወንጌል አይደለም ነዉ ያልከዉ ? እዉነት ለወንጌል ተቆርቅረሀ ነዉ ?አይመስለኝም

    • @ayelebeyene7856
      @ayelebeyene7856 4 หลายเดือนก่อน

      ​@@-everythingames❤

  • @tasewmolla7595
    @tasewmolla7595 4 หลายเดือนก่อน

    Brother Zele! All what you said about Hailu is correct. May God richly bless you.

  • @anbst07
    @anbst07 4 หลายเดือนก่อน +1

    እግዚአብሔር አምላክ ይባርክህ ወንድም ዘልአለም በርታ

  • @Asnakechwoldegioris
    @Asnakechwoldegioris 4 หลายเดือนก่อน +1

    ውንድሜ ዘሌ ጌታ ኢየሱስ ይባረክህ ሐሰተኞች የውንገል አማኞችን እምነትን እያሰደቡና ከእግዚአብሔር ቤት ቡዙ ሰዎችን እያሳቱ ናቸው ::

  • @fraolgirma3755
    @fraolgirma3755 4 หลายเดือนก่อน +4

    “ነገር ግን ሐሰተኞች ነቢያት ደግሞ በሕዝቡ መካከል ነበሩ እንዲሁም በመካከላችሁ ደግሞ ሐሰተኞች አስተማሪዎች ይሆናሉ፤ እነርሱም የዋጃቸውን ጌታ እንኳ ክደው የሚፈጥንን ጥፋት በራሳቸው ላይ እየሳቡ የሚያጠፋ ኑፋቄን አሹልከው ያገባሉ፤”
    “ብዙዎችም በመዳራታቸው ይከተሉአቸዋል በእነርሱም ጠንቅ የእውነት መንገድ ይሰደባል።”
    - 2ኛ ጴጥሮስ 2፥1-2

    • @workukenea3188
      @workukenea3188 4 หลายเดือนก่อน

      እውነተኞችን የምታነጥርበት ምድጃው ምን ይሆን ?

  • @werqzeleke2815
    @werqzeleke2815 4 หลายเดือนก่อน +2

    I am not pèntè nor religious but i do like you and your opinions

  • @demekedessie
    @demekedessie 4 หลายเดือนก่อน +1

    ወንድሜ ዘላለም ጸጋ ይብዛልህ🙏 ለእውነት የቆምክለት አምላክ በነገር ሁሉ ይርዳህ ።እኛ እጅግ በጣም እንወድሃለን ❤ ደግሞ ሁሉም ይቀበለኛል ብለህ አታስብ ወንድሜ እግዚአብሔርን የገፋ ህዝብ አንተን ሊቀበልህ አይችልም ቅሬታዎች ግን ይሰሙሃል አይዞህ በጌታ ጸጋ በርታ🙏🙏🙏

  • @samuelmelese6494
    @samuelmelese6494 4 หลายเดือนก่อน

    ተባረክ

  • @lizabella-bk3od8ip1j
    @lizabella-bk3od8ip1j 4 หลายเดือนก่อน

    ተባረክ እዉነት ነዉ

  • @taualemu3780
    @taualemu3780 4 หลายเดือนก่อน +1

    Gash zele tebarekilin

  • @adaneemishu9802
    @adaneemishu9802 4 หลายเดือนก่อน

    ጋሽ ዘሌ የምታቀርባቸውን በተለይ በሀሰተኛ ነብያትና ሐዋርያት ላይ የሚነሱ ሂሶች አስተማሪና እርምትን የሚሰጡ ናቸውና ልንስማ እንወዳለን በርታልን እግዚአብሔር ይባርክህ።

  • @natibori2881
    @natibori2881 4 หลายเดือนก่อน

    ወንድም ዘሌ ጌታ ይባርክህ በእዉነት መንገድ ስለምትሄድ።

  • @wendudebebe4884
    @wendudebebe4884 4 หลายเดือนก่อน

    thank you my brother just go ahead, discern what a bad thing in and around Christians, the reward is from above and from God.

  • @gonfstsehay5797
    @gonfstsehay5797 4 หลายเดือนก่อน

    ጋሽ ዘሌ እግዚአብሔር ይባርክ ❤❤🙏 ስማቸው ነው በምግባር የተገለጡበት ።

  • @yilmawube6863
    @yilmawube6863 4 หลายเดือนก่อน +1

    ምካቴ ወንጌል እንሰራለን የሚሉ ወገኖች ብዙዎቹ ተሳዳቢዎች፣ ቃሉን ከማስተማርና እውነትን ከቃሉ ከማሳየት ይልቅ ተራ አሉባልታ ላይ የተጠመዱ ናቸው። ለምሳሌ አማን ሻሎም የራሱን ገመና ደብቆ ጨአገልጋዮችን ሲዘረጥጥ ነበር

    • @estifanostefera1770
      @estifanostefera1770 4 หลายเดือนก่อน

      ya aman personally be hiywotu dekemwal yasetamare tmeret gn eskawn hasatagna ayasebelawm dagmo tefatun ameno neseha gize ewasedalw belwal aman mnm bedekemem yenasu setat tekekelenet ayhonm

    • @ignitus7777
      @ignitus7777 4 หลายเดือนก่อน

      በትክክል

  • @filatebekele5160
    @filatebekele5160 4 หลายเดือนก่อน

    ማህበራዊ ሚድያ እስካየሁ ቀን ጀምሮ የአንተም ትምህርት እከታተላለሁ ፣እግዚአብሔር ጸጋውን ያብዛልህ ፣ተባረክ በብዙ
    እውነተኛ ሰው ስለሆንክ ብዙ ደጋፊዎች አይኖርህም ፣ግን በርታ
    🙋ጥያቄ አለኝ
    አሁን በተለምዶ የግል ቤተክርስቲያን ወይም የነብያት ቤተክርስቲያን ምን ትላለህ?
    መጽሐፍ ቅዱሳዊ ነው?
    አይደለም?....

  • @bereketdegif1864
    @bereketdegif1864 4 หลายเดือนก่อน

    በክርስቶስ ስራ ከክርስቶስ ጋር አንድ ተደርጌያለሁ። እኔና ክርስቶስ አንድ ተደርገናል። እኛ አካል ነን እሱ ራስ ነው። እኛ እና ክርስቶስ አንድ ነን። እኔና ዘላለም እራሱ አንድ ነን። ሀይሉ እና ዘላለምም አንድ ናቸው። ❤❤❤

  • @MT-rg3mt
    @MT-rg3mt 4 หลายเดือนก่อน +2

    ሐሰተኞችን ሐሰተኛ ማለት ተገቢ ነው ግን ያሎኑትን ግን አብረህ መደባለቅ ግን ?????

  • @tesfayeshemrga5861
    @tesfayeshemrga5861 4 หลายเดือนก่อน +3

    እኛ አናውቅምና ሌሎችም አያውቁም አኛና ዙሪያችን እግዚአብሔርን አናውቅምና ሌሎችም አያውቁም እርግጥ ነው "እግዚአብሔር ትልቅ ነው እኛም አናውቀውም" ግን ደግሞ ራሱን ሊገልጥልን በወደደ ልክ ራሱን በልጁ በክርስቶስ ኢየሱስ በኩል በመንፈስ ቅዱስና በቃሉ አማካኝነት ገልፆልናል ። ስለዚህ ይሄ የራስን አለማወቅና ለማወቅ ያለን ዳተኝነት በዚህም የሚመጣን መቀንጨርን የሁሉም ክርስቲያን መገለጫ እንደሆነ አድርጎ መውሰድ የባሰ ስህተት ላይ ይጥላል ። ስህተትን በእግዚአብሔርን ቃል መሰረት ሊገልጡ የመጡት ሁሉ ለመሰሸማቀቅ መሞከርና አንተ ማን ሆነህ ነው? ምን አውቀህ ነው? የሚሉ ማሸማቀቂያ ማደናገሪያ ሃሳብ ማንሳት የስህተት ትምህርት እንደፈለገ እንዲንሰራፋና ጠላት ይሄን አጋጣሚ ተጠቅሞ እንክርዳድ እንዲዘራ ምቹ ሁኔታን መፍጠርም ነው ።
    ስለዚህ የሚባለውን በቃሉ መሰረት በመንፈስ ቅዱስ አማካኝነት በደረስንበት መረዳት መመርመር እንጂ አቃቢያኑን አጉል liberal በመምሰልና ሁሉን አቃፊ በመምሰል ለማሸማቀቅ መሞከር ከሀሰተኞቹ ባልተናነሰ መልኩ ለሃሰተኞች መደላድል በመፍጠራቸው ተጠያቂነቱን ይጋሩታል ።
    ተባረኩ❤❤❤

  • @MichaelDesta-t1c
    @MichaelDesta-t1c 4 หลายเดือนก่อน

    Gash zele ❤❤❤❤❤❤

  • @alebelgessesse1269
    @alebelgessesse1269 4 หลายเดือนก่อน +1

    Gash Zele Teftehal minew?

  • @ZebeneTadese-s7u
    @ZebeneTadese-s7u 4 หลายเดือนก่อน

    ወንጌል መስበክ ሲያቅተው ሰው ሥለ ሰው ይሰብካል።

  • @ebenezerministries4663
    @ebenezerministries4663 4 หลายเดือนก่อน +4

    መታወቂያ
    ስም ፦ ሐሰተኛ
    ሥራ ፦ አጭበርባርነት
    አድራሻ ፦ አይታወቅም
    😂😂😂😂😂 አባባሉ ተመችቶኛል

    • @werqzeleke2815
      @werqzeleke2815 4 หลายเดือนก่อน

      😅 adrasha- IP address

  • @workukenea3188
    @workukenea3188 4 หลายเดือนก่อน

    ሀሰተኛ ብለህ የተነሳውን ሁሉ ከሰህ አንተ የምትጠየቅበት ካነኑ ምን ይሆን ከራስህስ ጋር አትጣላም አልልም

  • @GenetUrge-r4f
    @GenetUrge-r4f 4 หลายเดือนก่อน

    ጌታ የሚመጣበትን ቀን ካላወቅን ለነገ የምሰማው ትንቢት ምንድነው ? አለበለዚያ ጌታ ተገንቢቱ አሰከሚፈፀምአይመጣም?

  • @workuseyoum7576
    @workuseyoum7576 4 หลายเดือนก่อน

    Tadia sidib mindin newu? Lemisalie anten shimaglie, leflafi, bozene bilih sidib adelem? That is my assessment

  • @MamoGebremichael
    @MamoGebremichael 4 หลายเดือนก่อน

    Brother please berta kefyahi kegthyabharer new

  • @generationbuilder1068
    @generationbuilder1068 4 หลายเดือนก่อน

    ግራ የገባህ

    • @HanaBissa
      @HanaBissa 4 หลายเดือนก่อน

      Gira yigbahi

    • @HanaBissa
      @HanaBissa 4 หลายเดือนก่อน

      Azimama chfin manafikan

  • @TAMIRUHAILE-ym6ij
    @TAMIRUHAILE-ym6ij 4 หลายเดือนก่อน

    ጋሽ ዘላለም ስላሉህ ልበልሕና ሃይልሻ ከአብ ወጥቼ መጣሁ ያለው በአጭሩ ብናገር ከዮሀንስ ፫፥፮ ተነስቶ ጌታ እየሱስ ያለውን ነው የተናገረው ትክክል ብሎአል፡፡ አንተ ደግሞ ልክ እንደ አይሁዶች ኢየሱስን ሀሰተኛ እንዳሉት አንተም እንደነሱ ከስጋ ተነስተህ ማንነትህን የምትቆጥር ስለሆን እስኪበራልህ ገና ስጋ እንደሆንክ የናት ያባትህን ትውልድ ትቆጥራለህ ስለዚህም ጌታ ኢየሱስን ሐሰተኛ እያልከው ነው ስለዚሕም አንተ ነህ ሀሰተኛ አስተማሪ፡፡ ይልቁኑ ቁጭ ብለሕ ከሱ ኩልል ያለ ትምሕርቱን ብትማርና ከቲፎዞው ወጣ ብለሕ ቃሉን ብታጤነው እመክርሐለሁ፡፡

  • @Elsakuchu
    @Elsakuchu 4 หลายเดือนก่อน

    ዘላለም ተከታይህ ነኝ:: ዛሬ አንድ ልበል:: የበፊት ባለቤቴ በሃሰተኛ ነቢይ ነኝ ባዮች ስንቦገቦግ አይታኝ ምን አለች መሰለህ:: እነሱ ከሌሉማ መፅሃፍ ቅዱሱ ውሸት ሊሆን ነው አለች እኔም ውሃ እንደተቸለሰበት እሳት ቀዘቀዝኩ እልሃለሁ::

  • @DetamoTadese
    @DetamoTadese 4 หลายเดือนก่อน

    Eah manew ewuntagn

  • @prophetfekaduhaile4089
    @prophetfekaduhaile4089 4 หลายเดือนก่อน

    Hasetaygha Nebi mawok michilaw tseliyenaw ingi betikis bemanbeb aydelem man man hasetygha indehone tselihi mejemeria anten kirstos gar konekit adirg amesegenalew

  • @hireolika8616
    @hireolika8616 4 หลายเดือนก่อน

    ያንተ ትምህርት የታለ ያንተ ትምህርት ሳይኖር አይሉ መፃፍ ቅዱስ አስተማሪ ነው ስለ አይሉ ከምታወራ ስለ ክርስቶስ ብትማር ከዚያም ብታስተምር ይሻላል አይሉ እኛ የእግዚአብሔር ልጆች ነን አለ እንጂ እኔ ክርስቶስ ነኝ አላለም

    • @AmexDend
      @AmexDend 4 หลายเดือนก่อน

      አይሉ አይደለም “ኃይሉ” ነው።
      / ኃይሉ የዋህ ሰው ሊሆን ይችላል፤ ግን ሐሰተኛ ነው /

    • @HanaBissa
      @HanaBissa 4 หลายเดือนก่อน

      Azim telekobehal 😢 tekolawochin teketel ante dinzizi

  • @kidanewoldteferi5709
    @kidanewoldteferi5709 4 หลายเดือนก่อน +2

    እራስህን መከላከል ነው የያዝከው እውነትን ዝምብለህ አስተምር ሀሰትና እውነት የሚለውን አድማጩ ይሰወስን አንድም የሚጠቅም ነገር አላወራህም ነቀፋ ነው ያሰማህን ከእየሱስ መማር አለብህ እየሱስስ በአገልግሎቱ ዘመን እውነትን ብቻ ያስተምር ነበር እንጃ በሱ ዘመን ሰለነበሩ የሀሰተኛ አስተማሪዋች ስም እየጠራ ሲያወራ አናየውም። ሰለዚህ ከእየሱስ ተማር

    • @HanaBissa
      @HanaBissa 4 หลายเดือนก่อน

      Era chifin zimi bile amen amen bele benesu ayiferedim teketayoch dinzizi😢😢

    • @HanaBissa
      @HanaBissa 4 หลายเดือนก่อน

      😢😢😢

    • @HanaBissa
      @HanaBissa 4 หลายเดือนก่อน

      Azimama azim tedergobishal

  • @abeselometeshome2670
    @abeselometeshome2670 4 หลายเดือนก่อน +2

    ገለቱ ማለት ስደብ ነው ጋሽ ዘሌ

  • @thanksthe6613
    @thanksthe6613 หลายเดือนก่อน

    Who are You to say so!..... Nonsense!

  • @ዮናታንአክሊሉ
    @ዮናታንአክሊሉ 4 หลายเดือนก่อน

    እውነተኛው አስተማሪ ታድያ ማን ነው?
    የማንን ትምህርት እንስማ ?
    አንተም ብትሆን እኮ ወንጌል አታውቅም ብታውቅ ኖሮ ትክክለኛውን ወንጌል ታስተምረን ነበር አሉባልታውን ትተክ!!
    እባክህን የገባክን የእውነትን ቃል በጊዜውም ይሁን ያለጊዜው አስተምር!!
    በገባክ ልክ አንተን የሀሰት ትምህርትክን እና አሉባልታክን የዘክ የሚመስሉ ተከታዮች አፍርተካል።
    እነሱም እንዳንተው የገባቸውን የሀሰት ትምህርት ይዘው ብዙ ተከታይ አፍርተዋል።
    የአሮጊቶችን ተረት ይዘክ ሚዲያ ላይ መውጣትክ ሰልችቶናል። ኡኡኡፍፍፍፍፍ ሰለሳችሁን እንዳይነቶች ናችሁ አንተም ሀሰተኛ ክርስቶስ ነክ!!

  • @yosef-v9v
    @yosef-v9v 4 หลายเดือนก่อน +1

    ጋሽ ዘሌ ከእርስዎ የታዘብኩት ነገር ቢኖር በጣም ፈራጅና ግትር ነዎት። ቢችሉ ፍርዱን ለእግዚአብሔር ቢተውት ጥሩ ነው። እንደኔ እንደኔ በፍቅር ለማቅናት ቢሰሩ ለውጥ ይመጣል ብየ አምናለሁ ። ወጤቱም መልካም ይሆናል ብየ አምናለው።

    • @estifanostefera1770
      @estifanostefera1770 4 หลายเดือนก่อน

      are echi feker feker mechawet yawatal bible le hasatagna asetamariwoch yetu gr feker fekr sechawet ayah

    • @savedbygrace3014
      @savedbygrace3014 4 หลายเดือนก่อน

      ቢሮ ተከራይተህ ለምን ጥብቅና አትቆምም? የእናንተ አይነቱ ነው ፍርድን ለእግዚአብሔር ተዉ እያሉ የማንም ማፍያ ቡድን በየሰፈሩ ሸራ እየወጠረ እንዳሻው የሚፈነጨው ምድረ ማፈሪያ።

    • @HanaBissa
      @HanaBissa 4 หลายเดือนก่อน

      Dedeb inate ayneti chifign teketayeoch nach miyandedugn 😢 atdanzizi

  • @Grandas7358
    @Grandas7358 4 หลายเดือนก่อน +2

    ገና ወንጌልን በቅጡ ሳንረዳ እከለ ስሁት ነው፣ እከልት እንደዚ ናት ምሉቱ ሁሌም ይገርመኛል። ኢትዮጲያን ብሎ ደሞ አፖሎጄትክ መሥራት.....🤷
    ሌላው ይቅርና፣ ባይብል ኮሌጅ ራሱ ገና ሀገሪቱን ከገባ 30 ....40 ዓመት አልሞላም፣ ብኖሩም ነጮች ነው። ደሞም እግዚአብሔርን በምገባ ሳናጠና፣ ሳናውቀው ሌላውን ለማሳወቅ ምናረገው ጥረት ዘይገርም ነው። እግዚአብሔር ማስተዋልን ይስጠን

    • @tesfayeshemrga5861
      @tesfayeshemrga5861 4 หลายเดือนก่อน +2

      እኛ አናውቅምና ሌሎችም አያውቁም አኛና ዙሪያችን እግዚአብሔርን አናውቅምና ሌሎችም አያውቁም እርግጥ ነው "እግዚአብሔር ትልቅ ነው እኛም አናውቀውም" ግን ደግሞ ራሱን ሊገልጥልን በወደደ ልክ ራሱን በልጁ በክርስቶስ ኢየሱስ በኩል በመንፈስ ቅዱስና በቃሉ አማካኝነት ገልፆልናል ። ስለዚህ ይሄ የራስን አለማወቅና ለማወቅ ያለን ዳተኝነት በዚህም የሚመጣን መቀንጨርን የሁሉም ክርስቲያን መገለጫ እንደሆነ አድርጎ መውሰድ የባሰ ስህተት ላይ ይጥላል ። ስህተትን በእግዚአብሔርን ቃል መሰረት ሊገልጡ የመጡት ሁሉ ለመሰሸማቀቅ መሞከርና አንተ ማን ሆነህ ነው? ምን አውቀህ ነው? የሚሉ ማሸማቀቂያ ማደናገሪያ ሃሳብ ማንሳት የስህተት ትምህርት እንደፈለገ እንዲንሰራፋና ጠላት ይሄን አጋጣሚ ተጠቅሞ እንክርዳድ እንዲዘራ ምቹ ሁኔታን መፍጠርም ነው ።
      ስለዚህ የሚባለውን በቃሉ መሰረት በመንፈስ ቅዱስ አማካኝነት በደረስንበት መረዳት መመርመር እንጂ አቃቢያኑን አጉል liberal በመምሰልና ሁሉን አቃፊ በመምሰል ለማሸማቀቅ መሞከር ከሀሰተኞቹ ባልተናነሰ መልኩ ለሃሰተኞች መደላድል በመፍጠራቸው ተጠያቂነቱን ይጋሩታል ።
      ተባረኩ❤❤❤

    • @tamsi1079
      @tamsi1079 4 หลายเดือนก่อน

      አንተ ወንጌልን ካልተረዳህ ሌላዉ አይረዳም ማለት አይደለም ፡፡

    • @Grandas7358
      @Grandas7358 4 หลายเดือนก่อน +1

      @@tamsi1079 መረዳት ባለበት ልክ መረዳትና በስም ማወቅ ለየቅል ነው፣ ወይም ደሞ ሀይማኖታዊ አረዳድ ሌላ ነው። እኔ እሱን እያልኩ አይደለም።

  • @GodanaHamda-vx5ky
    @GodanaHamda-vx5ky 4 หลายเดือนก่อน

    እሺ እናሱ ይሁኑ አንተ ከወዴት ነህ።።አትፍራድ ይፋራድብሃል የሚለውን ቃል አለነበብክም ን መልሱን ለአንተ ው

  • @HamasenBr
    @HamasenBr 4 หลายเดือนก่อน

    የእነ ፡ ሓይሉ ፡ ዮሓንስ ፡ አና ፡ መሰሎቹ ፡ ኑፋቄ ፡ እንዳለ ፡ ሆኖ ፡ ኣንተ ፡ ግን ፡ ተሳዳቢ ፡ ኣንደበትህ ፡ ያልቐጣ ፡ የለየልህ ፡ ዘርጣጭ ፡ ነህ። የኣዕምሮ ፡ ካውንስሊንግ ፡ ተከታተል።

  • @hireolika8616
    @hireolika8616 4 หลายเดือนก่อน

    በእውነት ጌታ ይቅር ይበል አንተም አሰተኛ ነህ ቀላቅሌ ነህ

    • @bizunehnigussie8795
      @bizunehnigussie8795 4 หลายเดือนก่อน +1

      እየመረረህም እንግድህ ዋጠው 😄😄 ሐሰተኞችን ሐሰተኞች ብለው ስራቸውን መግለጥ በወንድም ዘላለም አልተጀመረም መጽሐፍ ቅዱስ ስለማታነብ አዲስ ሆኖብህ ነው እንጂ

  • @bharadam550
    @bharadam550 4 หลายเดือนก่อน +1

    ሃይሉ ዮሐንስ ሃሰተኛ አይገልፀውም ቆሻሻ ሃሰተኛ ነው ሊያውም ደፍር

    • @ebenezerministries4663
      @ebenezerministries4663 4 หลายเดือนก่อน +1

      የተሰጠዉን ፀጋ እያገለገላ ነዉ። ቆሻሻ አይባልም፦ አሁን ሀይሉ ሳይሆን በምዛን የወረድከዉ አንተ / አንቺ ነሽ ነህ

  • @አይደለም
    @አይደለም 4 หลายเดือนก่อน

    በቃ አንተ እዉነትኛ ነክ አንተ በመንፈስ ቀዱስ ሰለማታመን በመንፈስ ሰለመያምኑ ነዉ ለባ የነ አማን አባት አንተ ነክ አሰተኛ ለባ መንፈስን የካድክ ለዘበተኛ ሰይጣን

    • @azebendhissa2021
      @azebendhissa2021 4 หลายเดือนก่อน +1

      ጳውሎስና ኤርሚያስንም እንዲሁ መንፈስ ቅዱስን አታምኑም ልትላቸው ይሆን ??? ትንቢተ ኤርሚያስንና የጵውሎስን መልእክቶች አንብብ ስለ ሐሰተኛ ነብያቶች ምን እንዳሉ ከቻልክ መጽሐፍ ቅዱስን ሁሉንም አንብበው

    • @አይደለም
      @አይደለም 4 หลายเดือนก่อน

      @@azebendhissa2021 ለጠቅስ አንደኛ ናቹ ጳዉሎስ እንደ እናንተ ስራ አቶ ሀያ አራሳት አገልጋይ አይቀጠቀጥም ኤዳካለበትም እኔ ከፍላለዉ ይላል እንጅ ለበች ጳዉሎስን የት አዉቃቹ

    • @bizunehnigussie8795
      @bizunehnigussie8795 4 หลายเดือนก่อน +1

      መንፈስ ቅዱስ ባያግዘው ኖሮ ወንድም ዘላለም እነዚህን ከቅርብ ጊዜ ወዲህ የተነሱ ሐሰተኞችን እና ተኩላዎችን በወንገል ስም የሚነግዱ ለቦችን በልካቸው መግለጥ እና መገሰጽ አይችልም ነበር። አንተ እና መሰሎችህ መጽሐፍ ቅዱስን ለላ ማንበብ እና በቃሉ ሙላት ለላመኖር የወሰናቸው ተላላዎች ናችሁና ከእንቅልፋች እንድትነቁ ትመከራላችሁ

    • @አይደለም
      @አይደለም 4 หลายเดือนก่อน

      @@bizunehnigussie8795 ከከከከከከከ ቱቱቱቱቱ ጅል እንኳን ሰዉ የአለምን ጦርነት ችሎ ይኖራል ሆዳም ለሆዱ ነዉ በእነሱ ታዋቅ ሆነ ቋቋታም ሸማግለ

    • @HanaBissa
      @HanaBissa 4 หลายเดือนก่อน

      ​@@አይደለምbalege pent kefti afi

  • @tasewmolla7595
    @tasewmolla7595 4 หลายเดือนก่อน

    Hailu is good for nothing.

  • @samrega9842
    @samrega9842 4 หลายเดือนก่อน +1

    You need help big time.

  • @ዮናታንአክሊሉ
    @ዮናታንአክሊሉ 4 หลายเดือนก่อน

    እውነተኛው አስተማሪ ታድያ ማን ነው?
    የማንን ትምህርት እንስማ ?
    አንተም ብትሆን እኮ ወንጌል አታውቅም ብታውቅ ኖሮ ትክክለኛውን ወንጌል ታስተምረን ነበር አሉባልታውን ትተክ!!
    እባክህን የገባክን የእውነትን ቃል በጊዜውም ይሁን ያለጊዜው አስተምር!!
    በገባክ ልክ አንተን የሀሰት ትምህርትክን እና አሉባልታክን የዘክ የሚመስሉ ተከታዮች አፍርተካል።
    እነሱም እንዳንተው የገባቸውን የሀሰት ትምህርት ይዘው ብዙ ተከታይ አፍርተዋል።
    የአሮጊቶችን ተረት ይዘክ ሚዲያ ላይ መውጣትክ ሰልችቶናል። ኡኡኡፍፍፍፍፍ ሰለሳችሁን እንዳይነቶች ናችሁ አንተም ሀሰተኛ ክርስቶስ ነክ!!

  • @ዮናታንአክሊሉ
    @ዮናታንአክሊሉ 4 หลายเดือนก่อน

    እውነተኛው አስተማሪ ታድያ ማን ነው?
    የማንን ትምህርት እንስማ ?
    አንተም ብትሆን እኮ ወንጌል አታውቅም ብታውቅ ኖሮ ትክክለኛውን ወንጌል ታስተምረን ነበር አሉባልታውን ትተክ!!
    እባክህን የገባክን የእውነትን ቃል በጊዜውም ይሁን ያለጊዜው አስተምር!!
    በገባክ ልክ አንተን የሀሰት ትምህርትክን እና አሉባልታክን የዘክ የሚመስሉ ተከታዮች አፍርተካል።
    እነሱም እንዳንተው የገባቸውን የሀሰት ትምህርት ይዘው ብዙ ተከታይ አፍርተዋል።
    የአሮጊቶችን ተረት ይዘክ ሚዲያ ላይ መውጣትክ ሰልችቶናል። ኡኡኡፍፍፍፍፍ ሰለሳችሁን እንዳይነቶች ናችሁ አንተም ብትሆን ሀሰተኛ ክርስቶስ ነክ!!