🎉i glad to hear you are striving for the truth of the Gospel in your country. But i have heard you to the end asked myself what is your effort to alter the situation??😮 do you want that Ethiopians should all turn back to monStries to get perfected???? I do not get what you are suggesting in bringing change arround those preachers???
God bless you, I don't know how people still trust those people. Hard to believe if they think these people are Christians and those who follow them believe the bible. What they are against Christianity which is based on the bible
I appreciate your efforts on exposing wrong doings. In Jesus's love, can you post real servants of GOD with justifications? I am observing you while pointing to names of fake prophets/teachers. What about you?
All of yonatan's fan would rather believe that Jesus is false than questioning the teaching of yonatan. Zelalem is doing these videos so that people like you will go and read their bible instead of listening to false doctrine and dive into idolatory. I was previously in your position with american prophets, so wake up before it's too late.
egziabher zemenhin ykr yibel tilik sew aydeleh slematawkw sew lemn taweralh yerasihn sra atseram? live mawrat enchilalen mawrat kefelek yane gab ylilhal
please do not say every prophets are liar's there are true prophets these days even though loving of money which means some of them are liar's and some of them are liar's!!
የመጨረሻ ዘመን የሐሰተኞችን መርዝ በእውነት ቃል በማክሸፍ እግዚአብሔር የሚጠቀምብህ ቁርጠኛ ልጅ ተባረክ
God bless you wendmie, berta.
ፀጋ ይብዛልክ ብዙዎቻችን የዚህ ማይክሮ ዌቭ በሆነ ትምህርት መሰረት አጥተን መዳናችንን እስክንጠራጠር ግራ ተጋብተናል ከወጣንበት ቤተ እምነት እንኳን ለምን እንደወጣን እስኪጠፋን ድረስ እኔ በበኩሌ በ ብዙ ግራ መጋባት በሁዋላ ጌታ እረድቶኝ መንፈስቅዱስ አፅንቶኝጠትክ ክለኛዉን የደንነት ትምህርት አግኝቼ ቆሜያለሁ በተለይ ባህር ማዶ ላለለን መሰረታዊ የክርስትና ትምህርት እንደልብ ካለመገኘቱ የተነሳ የበዛዉ ተቋማት የዚህ አይነቱ የትምህርት ሰለባ ስለሆኑ የበዛዉ አማኝ የ ዪትብ ተማሪ ነዉ ከዛም አሁን ለምታወራዉ ችግር ሰለባ ተዳርጓል ብቻ ጌታ ምህረት ያርግላቸዉ የገባኝ እየሱስን ሰዉ ሲያዉቀዉ የሁሉም ነገር መልስ ነዉ ብቻዉን በቂ ነዉ 🙏🙏
በትክክል
ወንድም ዘሌ ጌታ ይባርክህ ሁሌም ከሀሰተኛ ከአጭበርባሪ ነብያት ሰወች እንዲርቁ ታስጠነቅቃለህ ጆሮ ያለው ይስማ አልሰማም ያለ ሄዶ ይዘረፍ አንተ የራስህን ተወጥተሀል : :
በዘመኑ መጨረሻ የእውነት ደጋፊዎች እንደሚቀንሱ ቀድሞውኑ ቅዱሱ መጽሐፍ ነግሮናል። ወንድም መንግሥቱ፦ በርታ፣ ጽና መልካሙንም የእምነት ተጋድሎ ተጋደል። ስሕተትን እያየን ዝም ማለትም እንደሚያስጠይቀን እናውቃለንና። ተባረክ።
እግዚአብሔር ይባርክህ ወንድማችን ፀጋውንም ያብዛልህ:: ሀሰተኞችን በማጋለጥህና እውነተኛውን የክርስቶስን ወንጌል ስላስተማርከን::
ተባረክ ጋሽ ዘላለም ! የሃሰተኛ ነቢያት የገንዘብ ፍቅር የተለየ ነው። እኔ የምሰራበት ህንፃ ላይ ሀሰተኛዉ ነብይ ቡሽሪ "Prophetic Store" ብሎ በግልፅ ሱቅ ከፍቶ የማይሸጠዉ ነገር የለም! ሰዉ ተሰልፎ ግሳንግሱን ሲሸምት ሳይ ልቤ ያዝናል!
GOD bless you brother we need more people like you keep it up GBU !!!
እግዚአብሔር በዘመናት መካከል ሰው አለው ።ስሙ ይባረክ !!!
ብዙም ጊዜ የላቸውም ጊዜያቸውን ጨርሰዋል። በርታ እግዚአብሔር ይባርክህ
የጌታችን የኢየሱስ ፀጋ እና ሰላም ለአንተና ለቤትህ ይሁን ጋሽ ዘሌ እንኳን በሰላም መጣህ ብዙ ትጠቅመናለህ
መልካም የአቃቤ እምነት አገልግሎት ነው ጌታ ፀጋውን ያብዛልህ!
You are blessed keep going for the truth
ፀጋ ይብዛልህ ወንድማችን ዘላለም ካንተ ብዙ ተምሬአለው ዘመንህ ይለምልም
Amen Amen 🙏 Geta Abzeto Yebarekeh Hallelujah!!!
ድንቅ ነው! የቃል እውቀትህ
ከዚህ በላይ ብዙ ናቸው መንፈሳዊ መሰለው ያልተጋለጡ😢
ጌታ ቤቱን ያጥራ😢
ዘላለማ አንተን ሳይ እፅናናለው😢
ጌታ ሰዉ አለው እላለዉ
Amen
ወንድማችን እንወድሀለን መጽሀፍ ቅድስን ማዕከል ያደረገ የእውነተኛውን ክርስቶስን ወንጌል እንድንከተል ረድተኸናል አንተ ከደሙ ንፁህ ነህ !!!! ተባረክ እንወድሀለን
Bless you may Gods spirit with on you
እግዚአብሔር ይባርክህ
ጀግና!!!
ኑርልን😍
You are blessed, O lord pls give him more grace and open eyes and ears of your people's
Amen
Amen
በጣም ይቅርታ ደሮ በጣም እናደድብህ ነበረ እግዚአብሔር ይቅር ይበለኝ በርታ
ትውልድ ተረካቢው ተኝቷል ጥቂቶች በመረረ ሀዘን እና ዋይታ ውስጥ ከጌታ ጋር እየሞገቱ ነው።ለሁለም ግን ፀጋው ይብዛልህ።
ሰላም ለአንተ ይሁን ዘላለም
ጌታ በብዙ ይባርክህ
ዘሌ ወንድሜ በጣም እወድሃለሁ አከብርሃለሁ።ያንተ መጽሐፎችና ትምህርትህ እስከ እድሜ ልኬ ድረስ እጠቀምበታለሁ።
ዉድ ዘሌ ስለ ዮናታን ግን ብዙ ተሳስተሃል።ምናልባት ከዚያ ቅናተኛ ሳሚ ሙሉጌታ ጋር ተገናኝታችሁ ይሆን?ዮኑ ልጅ ነው ልያጠፋ ይችላል ግን እስከአሁን ካሉት አገልጋይ ነኝ ከሚሉት ሌቦች ጋር መመደብ የለበትም። እባክህን ስለ እርሱ ያለህን የተሳሳተ ሃሳብ ለዉጠዉ።💖🌷🌹🌲🌷💖
ኧረ ዮናታን ልጅ ነዉ ?????በምን? በስጋ ወይስ በመንፈስ??? በመንፈስ እንዳትሉ በመንፈስ ህፃናት ይማራሉ እንጂ ቤተክርስቲያን አይከፍቱም በስጋ ከሆነም በፍጹም ልጅ አይደለም ለማንና ለምን ጠበቃ እንደምንሆን እናስተዉል ጌታ የእርሱ የሆኑትን ያዉቃልና ከእርሱ ፍርድ አታድኗቸዉም።
@@abebaseyiume8949 ወንድሜ አበበ እኔ ስለዮናታን እዉነተኛነትና ስህተቱን ሁሉ በአደባባይ ንሰሐ እንሚገባ አዉቃለሁ።ለምሳሌ (ጌታ ኢየሱስ ከማሪያም ሥጋ አልነሳም)ብሎ አስተምህሮ ነበር። ለዚህ አባባሉ በትክክል ተሳስቼ አስምሬ የነበረውን እባካችሁን በፍጹም ስህተት ነዉና ይቅር በሉኝ በማለት ሰዉንና እግዚአብሔርን ይቅርታ ጠይቀዋል። ኧረ ብዙ ጊዜ ይቅርታ ስጠይቅ ሰምቼዋለሁ።ወንድሜ በዚህ ላይ ሳሚ ሙሉጌታንና ፓስተር ቢኒያም ሺታዬ ያሉትን አጭበርባሪዎች ጋር አይመደብም።ነብያት የተባሉትማ የእግዚአብሔር ፍርድ ይመጣባቸዋል።
Thank you.
I really appreciate your thoughts. GOD Bless You. Please if you can make some documentary about the recent Tb Joshua false prophecy.
With Respect
በርታ ውንድማችን
ጌታ እየሱስ ይባርክህ ወንድማችን ዘላለም❤❤❤
May God bless u more more
Egziabher yibarkh zelalem
God bless yoi
ወንድሜ ተባረክ።
የሚሰማ ጆሮ ያለው ይስማ።
አንተን የሰጠን ይባረክ!
ኤሬ ወጌን እኛስ ማንን እንመን፥ለመሆኑ እነዚህ ስማቸው የጠለሸው አገልጋዮች መልካም አስተዋጽኦ የላቸውንም?እኔም ልመስልና የእነዚህ አገልጋዮች መልካም ሥራ ሳያወራ፥ድካማቸውን ብቻ ማውጣት ሐሜት እንጅ ከወንድምነት ፍቅር የምመነጭ አይመስለኝም።የክርስቶስን ፍቅር በደንብ የተረዱ አይመስለኝም?እንድህስ ከሆነ ማን ይገባል...........?
Atedenakor, ye sebara wengel sitekem alayenem tekemom ayakem!!. Eyehone yalewen atasetewelem?, Weyes antem ministry aleh?
🎉i glad to hear you are striving for the truth of the Gospel in your country. But i have heard you to the end asked myself what is your effort to alter the situation??😮 do you want that Ethiopians should all turn back to monStries to get perfected????
I do not get what you are suggesting in bringing change arround those preachers???
ትክክል ነህ ዘሌ!
የሚገርም እኮ ነው ወንድሜ የአንተን መልክት ከመስማቴ በፊት ዉስጤ እነዚህ ሁሉ አሳች እንደሆኑ ይነግረኝ ነበር እነ በጋሻዉ እነዘርፊ እነ ትዝታዉ . . ዉስጤ የሚለኝ ነገር አለ አንተን ምን ይልሀል እኔ የማዝነው በጌታ ያላረፈ ህዝብ እግዚያብሄርን አምላክ እና አባቱ መሆኑ ያልገባዉ ህዝብ የመጨረሻ ዘመን አዉሬዉን ተከትሎ ምድረበዳ እንዳይቀር ነው ምልክት እያየ የሚከተል ህዝብ ልጅ መሆኑን አስረስተዉት የእንጀራልጅ አርገዉት ፍርፋሪ ሲያስለቅሙት እንዳያልፍ እረ ወገኖቼ እባካቹህ እግዚያብሄር ከአንድ ልጁ በላይ ምን ይስጠን ከዚህ በላይ በምን ለመደሰት ፈልጋቹህ ነው የሳት እራት ለመሆን ነው የምዞሩት አባ ስለምህረትህ ይቅር በለን
I need truthful and wise by the word of God, who can tell me what is the main thing when following the Lord. Be blessed
GBU ጋሽ ዘሌ
God bless you, I don't know how people still trust those people. Hard to believe if they think these people are Christians and those who follow them believe the bible.
What they are against Christianity which is based on the bible
ጌታ እግዚአብሄር ምህረት ያድርግልህ አትሳት ተመለስ የእግዛብሄር ሰወች ላይ አትድፈር ቅናት ነው ማነው አንተን ኦዲተር ያረገህ እነዚህን ትልልቅ የእግዚአብሔር ሰወችን ለመተቸት አንተ እራስህ ታረም ያፈጠጠ የአጋንት ድምፅ ነው ግን ምንም አታመጣም እንዲሁ ለፍልፈህ ትተኛለህ
የኔ ወንድም አልደረሰብህም በነሱ የተነሳ ብዙ ሰው ተጎድቷል እኔም እንደ ነኝ
መብሰል አለብህ የብልፅግና ወንጌል የግሩፕ ዘመቻ ነዉ እነሱ እየሰቡ ምእመኑ ተቸግሯል።
መጽሐፍ ቅዱስ ነገሩ እየከፋ እንደ ሚሄድ ጣረው ክርስቶስ እኔ ነኝ እስከሚል እንደ ሚደርስ ነግሮናል ይህን ማስቀረት ፈጽሞ አይቻልም:: ግን የምናውቅበትን የምለይበትን መንገድ ተነግሮናል አንዱ እና ዋናው በፍሬያቸው ታውቋቸዋላችሁ አዎ በፍሬያቸው
Megabi Zelalem, Ante Beruk neh slanted tebarek
እግዚያብሔር ምህረት ያርግልህ የሰው የፅድቅ ሚዛን እግዚያብሔር ነው አንተን እንድትፈርድ ማን ብሎሀል ፥ በዚህ አትፅና ተመለስ ያው አንዱ መንፈስ በነሱ ደሞ አለ ተሰርተህ አድገህ እንደሆን ሀይልን በመግለጥ አሳየንና ብልጫውን እንለይ ፤ ዳር ቁጭብሎ በውሃ ላይ የሚራመደውን መተቸት ድካም ነው ።
ኃይል መግለጥ የእውነተኛነት መለኪያ አይደለም ።
ሰይጣንም ይህን ማድረግ ይችላል ።
ለእውነተኛ ወንጌል እንድንጋደል ቃሉ ስለሚያዘን ማጋለጥ እና መጋደል መጽሐፍ ቅዱሳዊ ነው። የይሁዳ መለዕክት ም1
የመሰረታዊ ክርስትና ትምህርት እጥረት ሁሌም ብዙዎችን ያወዛግባል ።
ግዴለም እናንተ ፃድቃን ተከተሏቸዉ ጌታ አይኑን የከፈተለትን ሰው ዝም ማሰኘት አይቻልም ።።።።።።።
ለሁሉም እኖደየስራው የሚከፍለው በዙፋኑ አለ ውጊያ ችን ከደም ከስጋ ጋር አይደለም በፍጹም ልባችን በፆም በፀሎት ከወደቅን ገለባውን የሚለየው አምላክ ይነሳል እግዚአብሔር እራሱ ለቤቱ ግድ ይለዋል የመንግስተ ሠማይ ፖሊሶች በዝታች,ጏል
አንተን ሳይ የእግዚአብሔር ቃል በእውቀት ይመጣልኛል
I appreciate your efforts on exposing wrong doings. In Jesus's love, can you post real servants of GOD with justifications? I am observing you while pointing to names of fake prophets/teachers. What about you?
የብር የመግዛት አቅም ወርዷል dollar ወደ አገር ያስገባሉ ከዚ አንፃር እንዴት አላየክም
የእግዚብሔር ስራ እስከሆነ ድረስ ምንም ብትል አታስቆመውም።
እመነኝ ዞላ...እንዲህ ያሉትን ለመንጋው የማይራሩ ጨካኞችን የሚጠርጉ እውነተኞች ይመጣሉ የግዜ ገዳይ ነው
አሜን አሁን ጌታ ይህንን ያድርግልንና ያድነን
ዘሌ እግዚአብሔር ይባርክህ እውነት ብለሀል
ዉሸት ከሆነ ዮናታን ይህ ሁሉ ወጣት እያለቀሰ ወንጌል ይሰማል መንፈሰ ቅዱሰ ካልነካ ማልቀሰ አይቻልም ተዉ ይቅርብህ ፀልይ እንጄ አትፍረድ።
Ur right bro
AMEN
💜💜💜💜💜💜💜💜💜💜💜💜💜💜
በጣም የሚገርመኝ ግን አንደዚ የተገለጡ ሆነው ህዝቡም አይነቃባቸውም አብያተ ክ/ትም አያወግዙአቸውም
ምን ይሆን ሚስጥሩ?
አዚም።
የተፃፈው ቃሉ ይፈፀም ዘንድ ነዉ
Ante yetebarek neh bewnet bendezi fit lefit megafeth ye egziyabher xega new nezi des ybelh
ለአንተ እራሱ መመለስ ይሁንልህ አንተ በዚህ እድሜህ ለኢትዮጵያ ምን ሰራህ ሁሌ ወሬ
Selamlema. Sewu yemayachebechb ewnetega wengel eyesra newu
Wengelun week wengel waga yaskeflal yehiywet mesetet ayshekaktm aynegedm ngdbet alem alat
Getayesusm gebto asdtoalna
እነዚህ ሰዎች የእግዚአብሔር መንግስት አገልጋዮች አይደሉም ማለት ነው😮
ጌታ ሆይ ይቅር በለን 😢😢😢
መልክት ለመላክ እንዴት እችላለሁ?
GLORY TO GOD!
አቤቱ እግዚአብሔር ይቅር ይበልህ ዬናታን ሰም ማጥፋት ትክክለኞ ወንጌል ያሰተምራል አትፍረድ ይፈረዳል ተብሎል እዉነተኞ የእግዚአብሔር ሰዉ በፅም በፅሉት ቤቱ ይፀልያል።
እንደተቸህ ልትሞት ነዉ ለዉጡን ማስቀጠል የባለቤቱ ድርሻ ነዉ ዮናታን ድርሻዉ ማስተማር ነዉ
መጀመርያ ካንተ ልጠንቀቅ
ሁላችሁም ሌቦች ናቸው
ልዩነቱ የተገለጠና ያልተገለጠ መሆኑ ላይ ብቻ ነው
ግን ስለ ዮኒ ...
ፍፁም ትክክል ነው።
አንተ ሰውዬ በቃ ስራህ ትችት ብቻ ነው? እስቲ አንተ ከእነርሱ የተሻለ ከመንቀፍ ውጪ ምን ሰራህ ሞገስ የሌለህ ባዶ ቆርቆሮ ነው የምትመስለኝ ይሄንን ስል በጣም ይቅርታ ሳደምጥህ ባዶነት ውስጥህ የሞላ መሆኑን እያየሁኝ እና ስራህ በጣም ስለሚያስጠላኝ ነው፡፡ ጌታ ይርዳህ
All of yonatan's fan would rather believe that Jesus is false than questioning the teaching of yonatan. Zelalem is doing these videos so that people like you will go and read their bible instead of listening to false doctrine and dive into idolatory. I was previously in your position with american prophets, so wake up before it's too late.
ወንድሜ በብዙ የምታቀርበዉን የምደግፈዉ ቢሆንም በዬናታን ላይ ግን ተሳስተሀል ወይም ጭፋን ጥላቻ የሆነብህ ይመስለኛል እባክህ አስተዉል!
👍🏾
Tell us where their mistake lies, please
how Surafel Demise can be false prophet !!! please give us evidences
ብዙ እነግርህ ነበር ግን ጌታ ማስተዋሉን ይስጠው
@@glorytogod3013 money money money money
money money money money
Why don't you talk with yonatan if you believe in discussion
Oh gash i like this question. Awesome 👏🏽
@@abigailwilson8254 he can never discuss face to face , Yonatan is in his city now . We will see the end
አነጋግሮታል ግን ለውጥ የለውም። በስህተቱ ቀጥሏል
ወደ እናት ኦርቶዶክስ እንዲመለከቱ ከኦርቶዶክስ ድክመት የከፋ ድክመት አሁን በወንጌላውያን ዘንድ መታየት ጀመረ
ኧረ ተው 😂😂
መንደሬ ሴት ይመስል በጣም ወረኛ ነህ ያንተ ፍሬ የታለ? ወንጌልስትሰብክ,በሽተኛ ሰትፈውስ አንደው ለመሆኑ ምን ሰርተህ ታውቃለህ ከመዶለት ውጭ ከእኛ መካከል ወጡ፤ ይሁን እንጂ ከእኛ ወገን አልነበሩም፤ ከእኛ ወገን ቢሆኑማ ኖሮ ከእኛ ጋር ጸንተው በኖሩ ነበር። ነገር ግን ሁሉም ከእኛ ወገን እንዳልነበሩ ይታወቅ ዘንድ ከእኛ ተለዩ።
Your IQ status🧠 is showing 1% ...please recharge soon !
ላንቺ መልሱ ይሄ ነው
Matthew 12 (አማ) - ማቴዎስ
39: እርሱ ግን መልሶ እንዲህ አላቸው፦ ክፉና አመንዝራ ትውልድ ምልክት ይሻል፥ ከነቢዩም ከዮናስ ምልክት በቀር ምልክት አይሰጠውም።
🙏🙏🙏🙏🙏🙏💔💔 እሺ እስከመቼ ነዉ ተጊጻጺኒ የመኒ ቀበለዉ
😢😢
agziabheir atferam.yonatan ako sint wetat new k chelema mewtat mkniyat yohonow.geta besu tetekmo buzu new yesero.geta yifewisih.
Orthodox yee 3000 amet tarik alege bela setwash silesus yemtlew kale esti nigeren
አዎ። ለምን ይመስልሃል ኢትዮጵያዊ መፀሐፈ ኢሳያስን ሲያነብ ሀዋሪያው ፊሊፓፅ ያገኘው። የብልዩ መፀሀፍት መስዋትም ከተጀመረ 3000 አመት እንዳለፈ። አታውቅም የሴም ኢትዮጵያዊ የአርፋክስድ የዮቅጣን የአብርሃምና የኬጡራ ልጆች። ዮቶር የማን ልጅ ነው። ከዛም ይሁዳዊ ሁሉ በኢትዮጵያ እንዳለ በኢትዮጵያ። ብኩን አትሁን።
gashe malkitu lebezu sewochi madres alebet
ዮናታን ሌባ አይደለም ይቅር ይበልህ 😢😢
Ere yonin tewew
ታቅለሸልሻለህ😛😛😛😛😛😛
እባካችሁ አትሳደቡ ኃጥያት እኮ ነው ከእፋችሁ ክፍ ቃል አይ ውጣ ይላል ቃሉ እናስተውል!!!
ለማን??????????????
you like to talk about people 🙄
አንተ የወንድሞች ከሳሽ
ዘላለምህን ከጥግ እስከ ጥግ በቅናት እዬተንገበገብህ እንደተሳደብክ ልትሞት ነው ውሸታም ወደድክም ጠላህም ይቀጥላሉሉሉሉሉሉሉሉ
egziabher zemenhin ykr yibel tilik sew aydeleh slematawkw sew lemn taweralh yerasihn sra atseram? live mawrat enchilalen mawrat kefelek yane gab ylilhal
Yonin Atenka Ante Ye u tube Kezhetam;;
yetu ga newe ye yoni tmrt nufake yalew ante balege kentek newe
ወንድማችን ዘዘላም እናመሰግናለን
ዮናታን ኮርማዉ አሁን ሴቶቹን ደፍሮ ጨርል የቤተመንግስቷንም ፒኮክ እያሽኮረመማት ይገኛል በቅርቡ ልጅ ትወልድለታለች😬😬😬😬😬😬😬😬
farj geta bicha naw yantdersha mamikar ena mesalye enji badababyi makonani aydalm
Setetu minu gar new??esti bemasreja
please do not say every prophets are liar's there are true prophets these days even though loving of money which means some of them are liar's and some of them are liar's!!
Who deny that?, he is talking about the theft one