Amen amen 🙏 thank you lord almighty Christ for dying for me, my sin. ❤❤. Wondemoche tebareku, bettam tameralachehu, yegeta lejoch beand laie. Enkuan aderesen.
This is wisdom. This is the only way to help true believers to live for holiness and righteousness. I believe we are welcoming world wide revival . The dark concepts of the world tradition is what blinds the people of God. The truth shall set you free said Jesus. The Only way to receive healing to our soul, body,and spirit is to know the honest truth. Thank you for sharing.
ኤክሌሲያ ሚዲያ /ECCLESIA MEDIA/
ከስር ባሉት ሊንኮች በመጠቀም አብራችሁን ተጓዙ፦
TH-cam (ዩቲዩብ)፦ www.youtube.com/@ecclesiamedia316
ቴሌግራም፦ t.me/ecclesiamedia
ፌስቡክ፦ facebook.com/profile.php?id=100083338178939
ቲክቶክ፦ ecclesiamedia
Instagram፦ instagram.com/ecclesiamedia?igshid=ZjA0NjI3M2I
How can we support this people they need help we need to help them
Thank you my brother is doing a good job for bringing them
የከሰሩ ሰዎች ስብስብ😂😂😂😂 ኣይ እናንተ፡ መጀመርያ እናንተ ታደሱ ድንዙዛን
@@berekettes42ኢየሱስን ይዞ የከሰረ የለም ከዘላለም ጥፋት አመለጠ እንጂ።በዚህ ምድር በጣም ተመችቶህ ኖርክ እንበልና ዕድሜህም በጣም ረዝሞ እግዚአብሔር ያስቀመጠው የዕድሜ ጣራ 120 ድረስ ሄድክ እንበል ከዛ በኋላ ያው ትሞታለህ። ችግሩ ሞተህ አትቀርም ወንድሜ ዘላለም የሚባል ነገር ነው የሚቀበልህ። ጥያቄው ያንን መቋጫ ና ገደብ ወይም ጣራ የሌለውን ዘላለም የት ነው የምታሳልፈው ነው። ዘላለምህን የምትወስነው እዚሁ ምድር ላይ ሳለህ ነው።ስለዚህ ፈጥነህ ወስን ሰውን አትጠብቅ አንዱን መፅሐፍ ቅዱሱን መፅሐፍ አንብብ መንፈስ ቅዱስ ቃሉን ያብራልህ ።አሜን !!
ጌታ ኢየሱስ አገልግሎታችሁን ይባርክ ፀጋ ይብዛላቹ ።
መሪጌታ ዘመናችሁ ይባረክ 🙏🙏
ወንድሜ ተባረክ❤
@Selamtube-t2r አሜን አሜን እህቴ 🙏
ተሀድሶ በኦርቶዶክስ ብቻ ሳይሆን በወንጌል አማኛች ላይ በብዙ ያስፈልጋል በተረፈ በርቱ ጌታችን መዳኒታችን እየሱስ ክርስቶስ ቤቱ ይመለስ ዝማሬው ላይ ቃሉ ላይ ይመለስልን በየትኛው ቤተክርስቲያን የቤቱ ባለቤት እርሱ ነውና።
ኦሮቶዶክስ ታድሳ አታዎቅም አትታደስም! የራስህን 63 ሀይማኖት አዲስ
እስኪ የሚባለውን ስሚ
Yessss❤❤ be blessing ❤
@@MelatTekabuእሱ አይደል ችግሩ ታድሳ አታውቅም አትታደስም ለዚህ ነው እኮ ፈጣሪን ከፍጡር እኩል የምታመልኩት 😂😂😂😂
ወንጌል አማኞች ላይ የጥቅም ጉዳይ ነው ሚያጣላቸው ፓስተር ያለበት ቸርች ያሉ ምእመኖች ሌላ ነብይ ያለበት ቸርች ሲሄዱ የድሮ ቸርች መባ የሚሰጥ ሰው ስለሚቀንስባቸው ብዙ ፓስተሮች ያንን ቸርች ሀሰተኛ ነብይ ነው አትሂዱ እያሉ መውቀስ ይጀምራሉ ይሄ ልክ አደለም ሰው ደግሞ እንቆቅልሽ አለበት የእግዘብሔር ሀይል እያለ ለምን ቀንበሩን ተሸክሞ የ እግዚአብሔር ሀይል የሌለበት ቸርች ሲመላለስ ይከርማል ሀይሉ መመለስ ያለበት የድሮ ቸርቾች ላይ ነው አዳራሹ እንቅልፍ መተኛ ሆኗል
ይህንን ማን አሰበው ። እግዚአብሄር ዘመን አመጣልን አብረን እንድናከብር ። ዋው ። ❤❤❤❤ በርቱ ይሄ መቀጠል አለበት ። እየሱስ የተወለደው “ለሰው ሁሉ ደስታ አና የምስራች ነው። የዚህ ሚዲያ አዘጋጅ ተባረክ
እናንተ የወንጌል አርበኞች ጌታ ይባርካችሁ::
የሃይማኖት እስራትን በጣጥሳችሁ የወን ጌልን ስራ ስለምትስሩ, ኃይሉን እና ፀጋውን ካለው ላይ ጨማምሮ ይባርካችሁ:: እ ንኩአንም አድረሳቹ:: በጣም ነው የምንወዳችሁ በጌታ ወንድሞቻችን ናችሁ እና :: አቅራቢው ተባረክ::
አይ መሪጌታ መልአክ እኛ ተሃድሶዎች ወፍ ዘራሽ አይደለንም ከማህበረሰቡ መሀል የወጣን ሀገራችንን በሰማይ የሆነልን ነን ዋው ድንቅ መልዕክት ነው የቤተክርስቲያን አገልጋዮች ከተሃድሶ ቢማሩ ድንቅ መጠይቅ ነው የተሃድሶ አገልጋዮች በሙሉ ተባረኩ ድንቅ ውይይት ነው ይህ ዓይነት ውይይት ቢለመድ የብዙዎች ዓይን ይከፈታል 🙌👋🙏
በመጀመርያ ክያ ሾን በጣም አመሰግናለው እነዚህን ለዎንገል የጨከኑ ጀግኖችን በማቅረብህ እነም ከ ኦርቶዶክስ ስለመጣው የታድሶዎች አገልግሎት በጣም ይመቸኛል እስካሁን እዛው ላሉ በተሰቦቸ የነርሱን ስብከት ነው ምልክላቸው ጌታ ይባርካችሁ ጸጋውን ይብዛላችሁ::
የኪያ ሾው አዘጋጅና አቅራቢ ተባረክ። እናንተ የተሃድሶ ጀግኖችም ተባረኩ። ገና የሚወጡና የሚያወጡ አሉ። መልካም የጌታ ልደት በዐል መታሰቢያ ይሁንላችሁ።
የኛ በረከቶች እየሱስን ያሰተዋወቃችሁን አና ያጨባበጣችሁን ያባቴ ብሩካን የማይሰለቸውን እየሱስን በናንተ አንደበት መስማት ምንያህል እድለኝነት ነው❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ተባረኩ ህብረታችሁ በጌታ ይፅና
የእናንተ በድፍረት አደባባይ መውጣት
አስተምሮኖል የብርሃኑን መንገድ እና እውነትን እንድንከተል አድርጎኖል
ከጨለማ ወደ ብርሃን መርታችሁኖል
በርቱ እውነትን ይዛችሀልና በጌታ ስም
ታሸንፍላችሁ
አሜን ሃሌ ሎያ 🙏🙏🙏
ተባረኩ እግዚአብሔር ለኢትዮጵያ የተሐድሶ ጊዜን እየሠጠ ነው። ጌታ ኢየሱስ ይክበር። ኢየሱስ ጌታ ነው!!!
እነዚህን ድንቅ ሰዎች በጣም በደስታ ነው የሰማኋቸው። ውብ ነው! ውብ ነው! ተበረኩ በርቱ ፅኑ
እንዴት ታምራላቹህ እንኳን ለጌታችን እና ለመድሀኒታችን ለእየሱስ ክርስቶስ ልደት በሰላም አደረሳችሁ ።
በጣም የምወዳቸውን አመሪጌቶችን እንግዳህ ስላደረግካቸው በጣም ደስ ብሎኛል ሰላም ለሀገራችን ተባረኩ በጣም ታስቀናላቹህ ጌታ ታማኝ ነው
አባቶች ጌታ ይባርካችሁ በናንተ ብዙ ተባርክያለው
የጌታ ፈቃድ በቤቴ ፀንቶልኛል
አመሰግናለሁ
ጌታ ዘመናችሁን ይባርክ
ብድራትን የሚከፍል አምላክ ብድራታቺሁን ይክፈላችሁ 🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
ስታምሩ!እናንተ የለውጥ ሐዋርያቶቻችን ናችሁ።❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉
አብይዬ You also Amaizing!!!❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
God Bless you more and more through Jesus!
Wow ክብር ለጌታ ይሁን እንደእና አባቶች ስላለኝ በጌታ ዲስ ይለኛል ጌታ ኢየሱስ ዘመናችሁን ይባርክ ❤❤❤ውንድሜ ሜላ በጣም ነው ምወድህ ጌታ ስላ አንተ ይባረክ
የወንጌል አርበኞች❤❤❤❤❤
እናንተ የተሀድሶ አባቶች ገታ ኢየሱስ ይባርካችሁ እናንተ ጋር የበረው ብርሀን የምድራችን ያለውን ጨለማ ይገፋል ጌታም የሚፈልገውን አምልኮ እናንተ ጋር አየን ክብር ሀሉ ለእግዚአብሄር ይሁን
አሜን አምላክ እንኳን አደረሰን!!!ከልብ እግዚኣብሔርን አመሰግናለሁ!!! ይህን ለማየት ነበር እምጓጓው።
በሉ ግፉበት እርስበርሳችሁ እየተቀባበላችሁ ቤተክርሰቲያናችንን ትከልዋት።
❤❤blessing
ጌታ ይጠብቃቹ ያሥቀጥላቹ እናተን የሠለሠጠን ጌታ ይባረክ አግዘያቤኤር በዘመናት መሀል ሠው አለው እንወደቸዋለን
እልልልልል!!!!❤ በጣም ታምራላችሁ .ባንድ ላይ ተቀምጣችሁ. እውነቱን ሰትጨዋወቱ.. ጌታ ሲከበር!
አሜን ። በጣም ደስ ይላል
እግዚአብሄር ያብዛቹ ፣ ዘመናችሁ ይባረክ
አቤት ደስ ስትሉ ተባረኩ ኪያ ሾው በአንድ ላይ ሰላቀረብካቸው ጌታ ኢየሱሰ ይባርክህ 🙏
They are my favorite team
አቤት ውበት ስታምሩ የእግዚአብሔር ብሩካን እውነቱን እያበራላችሁ እድሜ ከጤና ይስጣችሁ!
እናመሰግናለን ድንቅ ዝግጅት ነው። ክፍል ሁለትን በጉጉት እንጠብቃለን 🙏🙏
ትልቅ ነገር ነዉ የተደረገዉ እግዚአብሔር ይባርካችሁ።
Amazing!!!!
ጌታ በፀጋው ያብዛችሁጀ
Amazing. More blessing to all
ጌታ በነገር ሁሉ ይክበር
እንዲህ ሰብሰብ ብላችሁ ስትታዪ በጣም ደስ ትላላችኩሁ እባካችሁ ሰበሰብ እያላችሁ አገልግሉ ጠላት ይደንግጥ ጌታ ይባርካችሁ ያብዛችሁ ያስፋችሁ እግዚአብሄር ምርኮን ይስጣችሁ ተባረኩ
የእግዚአብሔር ልጆች እውነት ተነጋገሩ እግዚአብሔርም ሰማቸው🙏 ተባረኩልን ወገኖች ❤🙏
Amazing & very educational. O really admire what you are doing, Kia!
የወንጌል አርበኞችና አባቶች በዚህ መልኩ ሰለ አየሗችሁ እጅግ በጣም እግዚአብሔርን አመሰግናለሁ
መልካም የጌታችን የመድሐኒታችን በአል ለሁላችን ይሁንልን ጌታ ይባርካችሁ 🙏🏽🙏🏽🙏🏽💕
የተወደዳቹ የጌታ አገልጋዮች ጌታ ከክፉ ሁሉ ይጠብቃቹ በናንተ የጀመረውን እስከ ፍፃሜ ያድርስ ለዚህ አገልግሎት ያጫቹ ጌታ ስሙ ይክበር በርቱ ፀጋ ይብዛላቹ።
አባቶች እንወዳች ሀለን መላየ አብይ ተባረኩኩኩኩኩኩኩኩኩኩ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
እንኳን አደረሳችሁ አግዚአብሔር ዘመናችሁን አገልግሎታችሁን ይባርክ መከናወንም ይስጣችሁ
እሰይ ውድ መህምሮቼ❤❤ተባረኩ እንኳን አደረሰችሁ ❤❤❤ተባረኩ❤❤❤❤
ልባቸው ለመንፈስ ቅዱስ የተከፈተ፣ እውነት በርቶላቸው እውነትን የሚያበሩ ፣ የኢየሱስ ክርስቶስ የወንጌሉ እሳት በአንደበታቸው ለትውልድ የሚነድባቸው የተባረኩ የኢየሱስ አገልጋዮች💙🙏 በመንፈሳዊ እውቀት ለትውልድ በረከቶች💙💙💙💙💙💙💙💙 ተባረኩልን🙏🙏🙏
GOD bless you more and more ✝️🕎🛐 GLORY TO GOD ❤❤
እንኳን አደረሳችሁ
ጌታ ዘመናችሁን ይባርክ
🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤
የተወደድ ድንቅ ወንድሞች ሁሌ ሳያችሁ እንበረታለን ጌታ አጠራሪ ድንቅ ነው ሁሌ ብርቱዋች እገረማለሁ ።❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
Zemenachu ybareki ❤❤❤❤❤❤❤
God bless you all
ድርሳንና ገድላት ታምራት የተጫነበትን ሕዝብ ለመታደግ ቀላል የማይባል ዋጋ እየከፈሉ ያሉ ድንቅ የወንጌል አርበኞች ናቸዉ ክበሩልን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
Amen amen 🙏 thank you lord almighty Christ for dying for me, my sin. ❤❤. Wondemoche tebareku, bettam tameralachehu, yegeta lejoch beand laie. Enkuan aderesen.
ኤክሌሲያ አቅራቢው ወንድሜ እርጋታክ እና አሰተዋይነትክን ሳላደንቅ አላልፍም ተባረክ ወንድሜ።
ተባረኩ
አንድነት ሀይል ነው
ተሰብስባችሁ አንድ ሆናችሁ ወንጌልን ለዓለም ለማዳረስ ልዩነትን በማጥበብ ጠንክራችሁ መስቀልን ተሸክማችሁ ዘውትር በዚህ መንገድ እንድትጓዝ እመኛለሁ
ከማኹም የብዝሓልና❤
ኡፍፍፍፍፍፍ ኪያ ሾው የዛሬው ድንቅ ነው ተባረክልንንን❤❤❤❤❤❤❤❤
በጣም ታምራላችሁ እልልልልልል!❤
Eebbifama❤🎉
ጌታ ይባርካቹ እንዲ በእብረት ስትቀመጡ እና ስትወያዩ ያምርባቸዎል በርቱ ታድሶዎች እነዛ እንዲ በእብረት አይታዩም በመያየት ያፍርራሉ
ጌታ ይባርካችሁ ስለእናንተ ጌታን አመሰግናለሁ
እሰይ አባቶች እግዛብሄር ፀጋ ያብዛላቹህ የጌታ ልደት እንዲህ በስሙ ሲሆንለት እሱም ደስ ይለዋል ኢየሱስ ዘላለም በኛ 🎉ደስ ይበለው 🎉
ፐፐፐፐ ዐቢይ ተሳክቶልሀል። ምርጦቹን እንዴት ነው ያሰባሰብከው?
እዚያኛው ቢሆን የጎሪጥ መተያየት፣ በቅኔ መዋጋት ነበር። ብርሃን ያገኛቸው ቅዱሳን አባቶች። መልካም የጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ልደት በዐል።
Tkkl❤❤
ወንድማችን ጌታ ይባርክህ !! የወንጌላውያን አባቶችንም ትንሽ አካተህ ቢሆን ደግሞ🎉🎉🎉❤
Tebarku enkuqn adresen le getachen Beal❤
ሃሌሉሉያ። ተባረኩ መምህር ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ ምርጫቹ ስለሆነ ታድላችኋል እሱ ሙሉ ነው ምንም አይጎልባችሁም።
እድሜና ጤና ይስጣችሁ ጌታ ን ስላከበራችሁ እሱ ብቻ ይበቃኛል ስላላችሁ እንዲው በፀጋው ያኑራችሁ
ኤክሌሲያ ሚዲያ እናመሠግናለን ተባረክ ! እነዚህን በክርስቶስ የተከበሩ ወድ አባቶች ስላቀረብክልን ፡፡
ጌታ ኢየሱስ ፀጋውን ይብዛላችሁ የአባቴ ልጆች ተባረኩልኝ
Tbarku
በጣም ታምራላችሁ የእግዚአብሔር ብሩካን ጌታ እየሱስ አብዝቶ ይባርካችሁ
ተባረኩ ወንድሞቼ ዘመናቹ ይባረክ
EYSUS EYSUS. EYSUS yadnal Amen ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
GOD bless you all 🙏❤️❤️❤️
የህይወታችሁ መሪ እና ጌታ የሆነውን ጌታኢየሱን በመረዳ ት ጌታችሁ ስለሆነ ክብር ይሁንለት❤❤ኢ የ ሱ ስ ያ ድ ና ል❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
እንኳን ለ ጌታችን ለ ❤መድሐኒታችን የልደት ቀን አደረሳችሁ።
እውነተኛ የጌታ ሀዋርያ እናንተ ናችሁ።!በዚህም ደስ ይለናል።ጌታ እግዚአብሔር ከሁላችን ጋር ነው።!!!
EYSUS EYSUS EYSUS yadnal Amen ❤❤❤
GOD bless you all ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
የምድሬቱ በረከት ናችሁ ❤❤❤
ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ አብዝቶ ይባርካችሁ ተባረኩ ፀጋዉ በእጥፍ ይጨምርላቹ ክብር ሁሉ ለጌታ ይሁን አሜንንን ❤ እንኳን ለጌታችንና ለመድሀኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ የልደት መታሰብያ በአል አደረሳችሁ 💕💕💕
This is wisdom. This is the only way to help true believers to live for holiness and righteousness. I believe we are welcoming world wide revival . The dark concepts of the world tradition is what blinds the people of God. The truth shall set you free said Jesus. The Only way to receive healing to our soul, body,and spirit is to know the honest truth. Thank you for sharing.
ቢሰሙ ቢሰሙ የማይጠግቡ። የተወደዱ አባቶች /ወንድሞች።
ተባረኩ ህብረታችሁ በጌታ በእየሱስ ስም የተባረከ ይሁን ቀጣይ ደግሞ ከዚህ ሰፋ ባለ እንድታከብሩ እንድናከብር የጌታ ፍቃድ ይሁን
በእውነት ከእናንተ ሰው ብዙ ይማራል በሕይወት የምታስተምሩ ሕያው ድንጋዩ የምትመስሉ በሕያው መንገድ ላይ ያፅናችሁ
ተባረኩ❤❤❤❤
እንኳን ለጌታችን ለመድሀኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ የልደት በአል መታሰቢያ ቀን ሁላችሁንም አደረሳችሁ ።
እግዚአብሔር ይባርካችሁ ደሰ የምትሉ አባቶች🙏❤️
አሁንም ለዘላለምም እግዚአብሔር ይጠቀምባችሁ!
እንኳን አደረሳቹ የምርጣች ምርጦች የ አባቴ ብሩካን ዘመናችሁ ይባርክ ብዙ ተባዙ ምድርን ሙሉአት። gospel is unstoppable, it's radical there.🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤
እግዚአብሔር ለእርሱ ደብቆ ያስቀመጣቸው ሰዎች አሉ ግን ታደሶ ለጴንጤዎች ኡኡኡኡኡኡኡ 😢😢😢😢😢😢 እግዚአብሔር ሁላችንም አዲሰ የእውነት 😢😢
አዎ ጴንጤዎች ተሀድሶ ያስፈልገናል
እነ የኦሮሞ ብሔርተኛ ካድረ ነኝ ግን የዘህ አይነት አሰተዋይ አባቶች ና እዉነቸኛ አማኞች የነገ ተሰፈችን ናቸዉ ተባረኩ በርቱ ኢየሱስ ለዘለዓለም ጌታ ነዉ !!
ኢየሱስ ብሔረተኛ ካድሬ ነኝ አላለም
@@elgracemengistu8273የእየሱስ ብሄረተኛ ሁን የአለም ብሄረተኝነት ዋጋ የለውም ገብቶሀል❤
ብሔርተኛ ካድሬነትህን ጌታ አይወደውም ተመለስ
ተምታቶብሃልና ቆም ብለህ አስብ ደሞ ያለምንም ኃፍረት ብሔርተኛ ነኝ ብለህ በዚህ በተባረከ ገፅ ላይ ትለጥፋለህ.
😂😂😂😂😂
ተባረኩ ብዙ አፍሩ ስፉ።❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
Oh wonderful ! God bless you.
እግዚአብሔር ይባርካችው ተባረኩ
ተባረኩ በጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ ዘመናችሁን ይባርክ
ጌታ ይባርካቹ ብዙልን
ጌታ ኢየሱስ አሁንም የወንጌሉን ቃል ብረሃን እለት እለት ያብራላቹ !አዘጋጁም አብይ ተባረክ!
ጠማማዉን በእዉነት የሚያቀኑ የክርስቶስ እንደራሴዎች ዘመናችሁ ይባረክ ብዙ ትዉልድ ከፊታችሁ አሉ እግዚአብሔር አምላክህ አሳልፎ የሰጣችሁ በጌታና በኃይሉ ችሎት የበረታችሁ ሁኑ ❤
Enkhan abiro aderesen 😊😊
ፉክክር ይመስላልም ቢባልም እንኳ በዚህም ቢሆን በዚያ ለክርስቶስ ክብር የሚሆኑ ዝማሬዎችና አክብሮተ ዝግጅት መደረጉ ደስ ያሰኛል።
ወንድማችን አብይ በርታ ብዙ የውይይት መድረኮችህ ወንጌልና ወንጌልን ያማከለ ነውና ይህ ደግሞ የእግዚአብሔር ውድ ልጁን የሰዋበት አንድና ብቸኛ አላማው ነውና ተባረክ በርታ የእግዚአብሔር ጸጋ ያግዝህ!
የአባቴ ብሩካን እንዴት እንደምወዳችሁ❤❤❤ በጌታ በኢየሱስ ስም ተባረኩ 🙌🙌🙌
እግዚአብሔር ይባርካችሁ
ስለ ሁሉ ጌታ ይመስገን ተባረኩ❤❤❤❤
እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርካችሁ ቅዱሳን❤❤❤❤❤❤
ጌታ ኢየሱስ ይባርካቹ ።