ከሞት በቀር ሁሉንም በሽታ የሚፈውሰው የሐባብ ፍሬ አድደናቂ 10 ጥቅሞች | 10 Incredible health benefits of watermelon seed

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 29 ส.ค. 2024

ความคิดเห็น • 102

  • @asfawbono8250
    @asfawbono8250 หลายเดือนก่อน

    ድንቅ ነው ተባሬክእግዝቤሔር ይባር ህ

  • @mimiseyoum5666
    @mimiseyoum5666 2 ปีที่แล้ว +8

    በጣም አሪፍ ትገሮች ነው የምታቀርበ በተለይ ደግሞ የሓባብ ፍሬን ጥቅሞች ገራሚ ናቸው ብዚሁ ቀጥል ወንድሜ ፈጣሪ ዘመንህን ይባርክልህ

  • @misrakmulugeta5599
    @misrakmulugeta5599 2 ปีที่แล้ว +1

    ጎበዝ ዶ/ር ሰው ጤነኛ ሆኖ እንዲኖር ማድረግ በሰማይም በምድርም መፆደቅ ነው ፣ፈጣሪንም ማገዝ ስለሆነ ለዚህም ፈጣሪ ስለመረጠህ ልትደሰት ይገባል !!! ዘመንህ የተባረከ ይሁን !!!

  • @user-vy6pf7nf7e
    @user-vy6pf7nf7e 8 วันที่ผ่านมา

    ተባረክ አቦ

  • @mubareksurur3418
    @mubareksurur3418 2 ปีที่แล้ว +5

    ስለ ጥቅሙ እንጂ ሰለ ጉዳቱ በተመለከተ ሲበዛ፣ሲያንስ በቀን፣ በሳምንት፣ ከምግብ በፊት፣ ከምግብ በኋላ የሚለውን ማብራሪያ አልስጠህበትም ወይንስ ለሁሉም አጠቃቀሙ ከላይ በጠቀስከው መስረት ነው ?
    በሳይንስ ያልተረጋገጠ የሀገር መድሀኒት ነው ሚመስለው

  • @almazweldu3914
    @almazweldu3914 2 ปีที่แล้ว +3

    ወንዲሜ በጣም እናመስግናለን አጣቃቅሙ ብታየን ጥሩ ነበር

  • @sintiearega406
    @sintiearega406 ปีที่แล้ว

    እናመሰግናለን ዶ/ር

  • @user-ue8bp2qi3s
    @user-ue8bp2qi3s 2 ปีที่แล้ว +2

    እናመሰግናለን ባርታልን

  • @shewatsegaye538
    @shewatsegaye538 2 ปีที่แล้ว

    በጣም እናመሰግናለን

  • @zerihungudeta7738
    @zerihungudeta7738 ปีที่แล้ว

    በጣም ነው የምናመሰግነው ።

  • @soofiyasoofiya576
    @soofiyasoofiya576 2 ปีที่แล้ว

    እናመሰግናለን ዶክተር

  • @zelalembelayneh9148
    @zelalembelayneh9148 2 ปีที่แล้ว +2

    ተባረክ

  • @mekamohammed7556
    @mekamohammed7556 2 ปีที่แล้ว +1

    እናመሰግናለን

  • @user-vy6pf7nf7e
    @user-vy6pf7nf7e 8 วันที่ผ่านมา

    እባክህን አጠቃቀሙን ንገረን ጎሽ

  • @najatagaro837
    @najatagaro837 2 ปีที่แล้ว +1

    Masha allha
    Jezak allhi

  • @muneeralabeeb3990
    @muneeralabeeb3990 2 ปีที่แล้ว +2

    ጤና ይስጥክ

  • @user-uh6kx
    @user-uh6kx 3 หลายเดือนก่อน

    Amesaginalew

  • @husseinshifa6491
    @husseinshifa6491 ปีที่แล้ว

    Thanks a lot !!

  • @Roz-hasu
    @Roz-hasu 3 หลายเดือนก่อน

    እንዴት ነው ምንጠቀመው ለሁሉም አጠቃቀማቸውን ንገረን

  • @zenabamamasani7190
    @zenabamamasani7190 2 ปีที่แล้ว +1

    Thenk you very much

  • @aregaayalew215
    @aregaayalew215 2 ปีที่แล้ว

    በፍፁም ሰምቸው አላውቅም አስተማሪ ሆኖ አግኝቸዋለሁ በርታልን ።

  • @ffffg9181
    @ffffg9181 2 ปีที่แล้ว

    ጥሩ ነው

  • @siketabebe5100
    @siketabebe5100 2 ปีที่แล้ว +1

    I THANK YOU VERY MUCH I GOT MANY BEST INFORMATION FROM YOUR VIDEOS. GO AHEAD.

  • @munajibo6090
    @munajibo6090 2 ปีที่แล้ว

    Tanks Dokter

  • @zaidtareke3889
    @zaidtareke3889 2 ปีที่แล้ว

    ጥሩ ትምህርት ቀጥል ጎቡዝ

  • @askalberhe6053
    @askalberhe6053 2 ปีที่แล้ว

    Thank you God bless you

  • @negussekassa4430
    @negussekassa4430 2 ปีที่แล้ว +1

    አጠቃቀሙስ

  • @adanechmelese2707
    @adanechmelese2707 2 ปีที่แล้ว

    Thanks ,very ,much

  • @lay625
    @lay625 2 ปีที่แล้ว +1

    Thank you so much. First time to hear it. I will try it from today and i will inform you the result. God bless you and your family. Thanks again and again.

    • @HelenYilma-eh3qw
      @HelenYilma-eh3qw ปีที่แล้ว

      ለፀጉር ያልከው አጠቃቀም እንዴት ነው ሀሣቡ በጣም ጠቃሚ ነው

  • @ethiopianortofocsrsongbisw8244
    @ethiopianortofocsrsongbisw8244 2 ปีที่แล้ว +2

    እንዴት ነው የሚበላው ቆልቶ ንው ውይስ ስእል ላይ የትቆላ ይመስላል እና ግልፅ እርገው

  • @HAREGU1
    @HAREGU1 2 ปีที่แล้ว

    Thank you ❤️ good job 👍

  • @emu3288
    @emu3288 2 ปีที่แล้ว +1

    Too good to be True:)

  • @siketabebe5100
    @siketabebe5100 2 ปีที่แล้ว +1

    Enamesegnalen

  • @almazweldu3914
    @almazweldu3914 2 ปีที่แล้ว +4

    እንዴት እንጠቀም አገልግለቱብቻ ሳይሆን አጠቃቁሙ

    • @Effoy
      @Effoy  2 ปีที่แล้ว +1

      መጨረሻ ላይ ተገልጧል

  • @kaliya6281
    @kaliya6281 2 ปีที่แล้ว +1

    አመሰግናለውኝ

  • @yablakat6835
    @yablakat6835 2 ปีที่แล้ว

    ዶክተር በቅድሚያ አመሰግናለሁ ግን ያልገባኝ ነገርን ቶሎ መልስልኝ? እንደ ባቄላ አሹቅ ቀቅሉት ስትል መጀመሪያ ተቆልቶ ነው የሚቀቀለው? አሹቅ ተቆልቶ ስለሚቀቀል ብዬ ነው። ሲቀጥል የምንበላው ከምግብ በፊት ነው? ከምግብ በኃላ?

  • @user-nc3ky5xp5k
    @user-nc3ky5xp5k 2 ปีที่แล้ว

    A detailed description of how to use each service is required.

  • @ahmeddawed1808
    @ahmeddawed1808 8 หลายเดือนก่อน

    መጠኑን ተናገር

  • @najatfentay5818
    @najatfentay5818 2 ปีที่แล้ว +1

    ጀዛክሏህዶክተር

  • @Mimiye-s5n
    @Mimiye-s5n ปีที่แล้ว +1

    አጠቀቀሙ እንዴት ነው?

  • @Hasna-vr6kh
    @Hasna-vr6kh 3 หลายเดือนก่อน

    Ye kintaroti kale siralni

  • @umermuhammedumermuhamed3174
    @umermuhammedumermuhamed3174 2 ปีที่แล้ว +1

    እግዢያቤር እድሜጤናይስትህ

  • @rebeccaa389
    @rebeccaa389 2 ปีที่แล้ว +1

    ለፊት በመቀባት ነው?

  • @karebu8195
    @karebu8195 2 ปีที่แล้ว

    በርታልን thanks

  • @nigussieshewawork4386
    @nigussieshewawork4386 2 ปีที่แล้ว

    Important info, what if we eat the seed with the flesh of watermelon?

  • @faminatan8247
    @faminatan8247 2 ปีที่แล้ว +3

    ጥሬው ቢዋጥ ችግር አለው????

  • @selastefaye1060
    @selastefaye1060 2 ปีที่แล้ว +1

    ይቅርታ መጨረሻውን ስላረጋገጥኩ አመሰግናለሁ

  • @jeannettealemayo9307
    @jeannettealemayo9307 2 ปีที่แล้ว

    ናምስግናልን

  • @emebetdemsash950
    @emebetdemsash950 2 ปีที่แล้ว

    good

  • @solomonwoubishet1052
    @solomonwoubishet1052 2 ปีที่แล้ว

    Wow wwwwwww

  • @endashashnebro
    @endashashnebro 2 ปีที่แล้ว

    Enamsgenaln

  • @meronalemayehu2373
    @meronalemayehu2373 2 ปีที่แล้ว

    Kibat yalew megab sebal yekabdegnal

  • @kalebayalew8588
    @kalebayalew8588 2 ปีที่แล้ว +1

    እንዴት ነው ፍሬውን የምንጠቀመው ተቆልቶ ነው ወይስ ተፈጭቶ?

    • @Effoy
      @Effoy  2 ปีที่แล้ว

      እስክ መጨረሻ ቢያዳምጡት ተገልጧል።

    • @gezalekulu6058
      @gezalekulu6058 2 ปีที่แล้ว

      ሀባብ ማለት ዋተር ሚሊዮን ማለት ነው አልገባኝም

  • @woldiyebirhane2595
    @woldiyebirhane2595 2 ปีที่แล้ว +1

    የሚጠጣውን እንዴት ነው;አዘጋይተን የምንጥቀመው?

  • @etsubali8611
    @etsubali8611 ปีที่แล้ว

    በአንድ ግዜ መጠቀም ያለብን መብዛቱ ምንያህል ነዉ

  • @girmayosso9460
    @girmayosso9460 2 ปีที่แล้ว

    how can we use it?tell us the way of preparation

  • @sohiasohia8623
    @sohiasohia8623 2 ปีที่แล้ว

    Semu mndnew benglizegna

  • @Tube-hq9kd
    @Tube-hq9kd 2 ปีที่แล้ว +2

    እደት ነው እምንጠቀመው

    • @Effoy
      @Effoy  2 ปีที่แล้ว

      እስክ መጨረሻ ያድምጡት

  • @fatumabedru2890
    @fatumabedru2890 2 ปีที่แล้ว +1

    ❤💛💚

  • @semaiabraham4972
    @semaiabraham4972 ปีที่แล้ว

    👍❤️

  • @agentdz3734
    @agentdz3734 2 ปีที่แล้ว +1

    ኮሮናን ይከላል ወይ

  • @demekelopisoleramo4941
    @demekelopisoleramo4941 2 ปีที่แล้ว

    Wera zahit mindinaw?

  • @rahmsss9026
    @rahmsss9026 2 ปีที่แล้ว

    💡

  • @mussiegezmu6749
    @mussiegezmu6749 2 ปีที่แล้ว

    Tirumereja new yemitakerbew gin atekakemus?

    • @Effoy
      @Effoy  2 ปีที่แล้ว

      አብሮ እስከነ ፍሬው መመገብ ይቻላል።
      በሌላ በኩል ፍሬውን አውጥቶ አድርቆ በስሱ በእሳት ቆላ አድርጎ መብላትም ይቻላል። ፈጪቶ አታክልት ውስጥ መጨመርም ይቻላል።

  • @deebiaagarree553
    @deebiaagarree553 ปีที่แล้ว

    ሐባብ ሰንበላ ፍሬዉን አብሮ ብንወሰድ ብንዋጥ ለተነገረዉ ጉዳይ አይዉልም???

    • @Effoy
      @Effoy  ปีที่แล้ว

      ይቻላል

  • @user-fq4ii4je4n
    @user-fq4ii4je4n 2 ปีที่แล้ว +1

    አይዶክርየለኢቶቢያጭቀትሥይሆናልወይ

  • @yesalemliku5520
    @yesalemliku5520 2 ปีที่แล้ว

    ❤️❣️🙏🙏

  • @hellojan321
    @hellojan321 2 ปีที่แล้ว

    Firewin betirew binbelaw chiger alew doctor.

    • @Effoy
      @Effoy  2 ปีที่แล้ว

      ከሐባቡ ጋር አብሮ መብላት ይቻላል ምንም ችግር የለውም።

  • @GelilaSileshi-bj5cw
    @GelilaSileshi-bj5cw 4 หลายเดือนก่อน

    አተካከሉን አስረዱን

  • @hijazeenhijazeen9716
    @hijazeenhijazeen9716 2 ปีที่แล้ว

    አጠቃቀሙን እንደትነውአንጠቀመው

    • @Effoy
      @Effoy  2 ปีที่แล้ว

      እስክ መጨረሻ ስሙት ተገልጧል

  • @yitbarekkehali2124
    @yitbarekkehali2124 ปีที่แล้ว

    እንዴት ሰርተን እንጠቀመው?

    • @Effoy
      @Effoy  ปีที่แล้ว

      ሐባቡን ስትመገቡ አብሮ መመገብ ይቻላል። አሊያም ፍሬውን አውጥቶ አድርቆ በወይራ ዘይት አሽቶ በስሱ ቆልቶ መመገብ ይቻላል።

  • @greattigary6544
    @greattigary6544 2 ปีที่แล้ว

    ሰለ አጠቃቅሙ ግን ትንሽ ልትለን ይገባል

    • @Effoy
      @Effoy  2 ปีที่แล้ว +2

      አብሮ እስከነ ፍሬው መመገብ ይቻላል።
      በሌላ በኩል ፍሬውን አውጥቶ አድርቆ በስሱ በእሳት ቆላ አድርጎ መብላትም ይቻላል። ፈጪቶ አታክልት ውስጥ መጨመርም ይቻላል። በተጨማሪ እስክ መጨረሻው ተከታተሉ ተገልጧል እኮ።

  • @shewatsegaye538
    @shewatsegaye538 2 ปีที่แล้ว

    አመጋገቡ እንዴት አድርገን ነው

    • @Effoy
      @Effoy  2 ปีที่แล้ว

      እስክ መጨረሻ ያድምጡት

  • @tigistashenafi2252
    @tigistashenafi2252 2 ปีที่แล้ว

    How to prepare it

    • @Effoy
      @Effoy  2 ปีที่แล้ว

      ተገልጧል

  • @demekelopisoleramo4941
    @demekelopisoleramo4941 2 ปีที่แล้ว

    What is werra zehit?

    • @Effoy
      @Effoy  2 ปีที่แล้ว

      th-cam.com/video/H1hmUKiW2qQ/w-d-xo.html

  • @mekonnenayalew2646
    @mekonnenayalew2646 ปีที่แล้ว

    ሀብሀብን ከነፍሬዉ ፈጭቶ ቢጠጣ ምን ጉዳት አለዉ ?

    • @Effoy
      @Effoy  ปีที่แล้ว

      Mnm

  • @firetadole5866
    @firetadole5866 2 ปีที่แล้ว

    Indetno mini xeqemo?

    • @Effoy
      @Effoy  2 ปีที่แล้ว

      መጨረሻ ተገልጧል

  • @nurusilobas1113
    @nurusilobas1113 2 ปีที่แล้ว

    Atekakemu endet new?

    • @Effoy
      @Effoy  2 ปีที่แล้ว

      እስክ መጨረሻ ያድምጡ

  • @takelemarkos7278
    @takelemarkos7278 2 ปีที่แล้ว

    ሀበብ ፊሬ አለዎኩም ፒክቻሩን ይለኩ

  • @nebibekele3019
    @nebibekele3019 2 ปีที่แล้ว +1

    Enmsgnlen

  • @sisaygetachew2069
    @sisaygetachew2069 4 หลายเดือนก่อน

    ጨበርባሪ :: ለመሆኑ አንተ ማነህ?

  • @user-qr2ne7lf4y
    @user-qr2ne7lf4y 5 หลายเดือนก่อน

    Go a head

  • @Mw-ks1ou
    @Mw-ks1ou 2 ปีที่แล้ว

    በጣም እናመሰግናለን

  • @elsadubaielsadubai2365
    @elsadubaielsadubai2365 2 ปีที่แล้ว

    እናመሰግናለን