ጠቅላይ ሚኒስተሩን ማን ገደላቸው | አሳዛኙ የመለስ ዜናዊ አሟሟት ሚስጥር

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 23 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น •

  • @maryglaw-ed6uj
    @maryglaw-ed6uj 2 หลายเดือนก่อน +26

    እሳቸው የለኮሱት የብሔርተኝነት እሳት ነው ሃገር የጨረስው

    • @AsfawKebede-r6s
      @AsfawKebede-r6s 2 หลายเดือนก่อน +2

      kebt!

    • @selamawithagos4308
      @selamawithagos4308 หลายเดือนก่อน +3

      ጠ/ሚ መለስ ዜናዊ ናቸው ብሄርተኘነት ያልከው ጭፍን ጥላቻ ስላላቹ ነው ግን አሁን እያጨዳቹት ነው ።

    • @Ambachew-n7p
      @Ambachew-n7p 9 วันที่ผ่านมา +1

      @@maryglaw-ed6uj ኣንተ እሚመጥንህን መንግስት ዛሬ ኣግንተሃል፣ኣንደበትህ ቋሚ ምስክር ነው።
      ክቡር ጠቅላይ ሚንስተር ነበር መለስ ዜናዊን ግን ምንም ዓይነት ኣስተያየት ለመስጠት ሞራል እሚባለው ነገር ከናካቴው የለህም።

  • @amelyeyenewa1459
    @amelyeyenewa1459 3 หลายเดือนก่อน +31

    እስከ መጨረሻው አዳመጥኩ ግና የመለስ ገዳይ እና አሟሟት አልተነገረም ለምን ትዋሻላችሁ ???

    • @veracity8968
      @veracity8968 2 หลายเดือนก่อน

      ገዳይ??? 😂 ለነሱ ግርድና ገቶ አማራ ሕዝብን አሰቃይቶ ኢትዮጵያን ላንድ ሎክ አርጎ አረ ስንቱ ማንም ገደለው ሂሳቡን ቀምስዋል!!! ገና ሌባ ሚስቱ አለላት እንደተጠሉ ይዘከራሉ!!!

    • @sabellamkf5737
      @sabellamkf5737 2 หลายเดือนก่อน +3

      who cares

    • @SmilingCat-yi5tj
      @SmilingCat-yi5tj หลายเดือนก่อน

      Ye Malas Geday Alaah Naw Wadage

    • @deehope9477
      @deehope9477 หลายเดือนก่อน +1

      Nobody killed him!! You just want attention for the fake headline title you created 😒 stop saying that pls??

    • @veracity8968
      @veracity8968 หลายเดือนก่อน

      ስልጣንን መከታ አርገህ እግዚአብሔር የፈጠረውን ሰው አማራ ብለህ ካስገደልክ በሁዋላ የዘራክውን እምታጭደው እንጂ ሌላ አይደለም! ቢያንስ የፕሮፌሰር ሞት እንክዋ ደማቸው መለስ እጅ ላይ ነው ! ከፍርድ የሚያመልጥ ማንም የለም !

  • @Kiyou-n8l
    @Kiyou-n8l 3 หลายเดือนก่อน +65

    እስከ ዛሬ አገራችንን የሚያምሰው መለስ በጠነሰሰው ነው

    • @benyamasgdom4722
      @benyamasgdom4722 16 วันที่ผ่านมา

      Fool mentality, keep it up

  • @GosayeBirhanu-lg5sb
    @GosayeBirhanu-lg5sb 3 หลายเดือนก่อน +34

    የኢትዮጵያ ልጆች በሀገራቸው ሠርተው ሕዝባቸውን ከድህነት እንዳያወጡ ሲያደርጉ የነበሩ የሀገር ጠላት እንደነበሩ ነው እኛ የሚናወቀው፡፡ አትቀባጠሪ፡፡፡፡

    • @KassaTedla-r7n
      @KassaTedla-r7n 2 หลายเดือนก่อน +3

      ትክክል

    • @seyfeselassiegashaw8975
      @seyfeselassiegashaw8975 2 หลายเดือนก่อน +3

      brainwashed ሆነህ ነበር ወይንም የዘር ጥላቻ ነበረብህ ወይንም ደሞ የስልጣን ጥመኛ ነበርክ ከዛ አታልፍም

    • @Teyboawlou
      @Teyboawlou หลายเดือนก่อน

      ውሸታም የቱ ጋ ነው ኢትዮጵያኖች እንዳይሰሩ ያደረገው

  • @samuelbelay7251
    @samuelbelay7251 หลายเดือนก่อน +6

    መለሰ የተረገመ ዘረኛ😭 ነበር
    ከፋፍሎን ያጨፋጭፋል
    ለትግራይም አልቀረለት
    እግዚአብሔር ፈረደበት

  • @gdr668
    @gdr668 2 หลายเดือนก่อน +6

    ፈጣሪ ሆይ ክፉዉን በግዜ ነቀልክልን አስተሳሰቡን ደግሞ ሳይዉል ሳያድር መንግልልን ።

    • @heywet
      @heywet หลายเดือนก่อน

      Amara tenserafti lenor be Ethiopia sem??? No way❌❌❌❌

  • @almazmengistu873
    @almazmengistu873 28 วันที่ผ่านมา +1

    መለስ ያሰበው አኢትዮፐያን መበታተን ነበር አላማው ማፍረሰ ነበር ነገርግን የአኢትዮፐያ አምላክ በጊዜ ወሰደው አኢትዮፐያን የነካ የለውም በረካ🙏

  • @MekonenKidanemariam
    @MekonenKidanemariam 28 วันที่ผ่านมา +1

    Our Hero Mr Zenawi 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @salusalu-f9g
    @salusalu-f9g หลายเดือนก่อน +2

    እንካን ድብን ኣለ ይሀ እባብ ትግራዋይ ስእል ገባ

    • @yaduelyaya236
      @yaduelyaya236 หลายเดือนก่อน

      hanteme tegebale ko

  • @fishFish-r1l
    @fishFish-r1l หลายเดือนก่อน

    ጀግና ና ጀግና ተዋናኝ አገር ዳርድንበር በቀናነትና ያለምንም ህዝቡን በፍቅርና ያለምንም ጥፋት በክብር ያኖረ ጀግና አባታችን ነፍስህን በገነት ያኑርልን ለህዝብ የኖረ ደግና መሪያችን

  • @ZedoZedoBikila-bj2cv
    @ZedoZedoBikila-bj2cv 19 วันที่ผ่านมา +2

    ዲምክራሲ ያለ ገደብ ኢትዮጵያ ያለ ወደብ መለስ ዜናዊ ደደብ የተባለው መቸ ነበር?

  • @abazesrael1026
    @abazesrael1026 2 หลายเดือนก่อน +3

    የኢትዮጵያን ጥቅም ማስጠበቅ ቢፈልጉ ሲታገል የባህር ባላሳጣት ነበር።

  • @yonathan2895
    @yonathan2895 2 หลายเดือนก่อน +3

    የዚህ ዘገባ ጥቅሙ ምንድነው

  • @tsigehanakiros7713
    @tsigehanakiros7713 3 หลายเดือนก่อน +19

    መለስ ዜናዊ ነፍሱን ይማረው አይማረው… እግዚአብሔር ይወቀው… ኢትዮጵያን ለዚህ ሁሉ ውጥንቅጥ የዳረገን እሱ ነው…እድሜ ለእሱ ኢትዮጵያን አዘቅት ውስጥ ከቷት ሄዷል… የንጹሐን ደም ይፍረድ…

    • @MekonnenBirhane
      @MekonnenBirhane 3 หลายเดือนก่อน +3

      መለሥ ነዉ መብራት ያበራልህ ፠

    • @aratkilo1808
      @aratkilo1808 2 หลายเดือนก่อน

      በየገጡሩ:ት/ቤት:ከፈተልህ:12ኛ ክፍል:ስትጨርሱ:ዶክተር:የሆንክ:ይመስልሃል:ምድረ:ሰገጤ:ባንድ:በኩል:ትክክል:ናችሁ:ት/ቤት:ባይከፍት:ኖሮ:ፍየልህን:ስትጠብቅ:ትከርም:ነበር::ጥፋቱ:ት/ቤት:መክፈቱ:ነው።

    • @greaterethiopia7637
      @greaterethiopia7637 2 หลายเดือนก่อน +2

      He was a 👍 man ❤

    • @AdmasuAlemu-p5t
      @AdmasuAlemu-p5t 2 หลายเดือนก่อน +2

      መለስ ዘረኛ ቢሆን ኖሮ አዋሳ ጅግጅጋ ሰመራ ባህር ዳር አዲስ አበባ አሶሳ እና አባይን አያለማም ነበር ለባህር በር ብሎ የድሀዉ ልጅ በጦርነት አለ ማስጨረሱ ዘረኛ ነበር አያስብልም አእምሮህን እኔ ለአገሬ ምን ሰራሁ ብለህ

  • @AbdullahiYusuf-jv1ov
    @AbdullahiYusuf-jv1ov 2 หลายเดือนก่อน +10

    መለስ ዜናዊ
    ትልቋን ኢትዮጵያ ወደብ አልባ በማድረግ ለዝንተአለም ሲታወስ ይኖራል

    • @salusalu-f9g
      @salusalu-f9g หลายเดือนก่อน

      ቅማላሞች የማን ወደብ 😂😂 የርትራ እንጅ ቆፍሮ ያመጣው ኢትዮፕያ ኣለ እንደ ወራሪዎችና ሃላሚዎች ባህር መክተት ነው ለናንተ

  • @kibreabesey9582
    @kibreabesey9582 15 วันที่ผ่านมา +1

    እምባየን እያመለጠኝ ነበር የሰማሁት ሁሌ ግን ጥያቄ እንዳለ ነው! እዚህ ከአውስትራልያ ጥግ የምትገኘው ሃገር New Zealand እየኖርኩኝ እያለ ነበር መለስ መታመሙን የሰማሁኝና በጉሩፕ ሆነን ነበር ይፕሰማነው ግን ከሁላችን አንዱ ይፕጉንበት 7 አባክ ነኝ የሚል ጋደኛችን የደሴ ልጅ ያለውን ልንገራቹ! መለስ በህይወት እደማይመለስ 100% እርግጠኛ ነኝ በገንዘብ ማስያዝ ይቻላል የፍፍፕለጋቹ ገንዘብ ምስያዝ እችላለሁ አለንን እንዴ እርግጠኛ ሆነ! የእርሱ እጅስ ቢኖርበትስ ብየ እጠይቃለሁ❤❤❤ ኤርትራዊ ብሆንም ለመለስ ያለኝ ክብር ቃላት አይገልጸውም!! ጀግና እሳቢ ነበር!! ❤❤❤

  • @abebebelew9012
    @abebebelew9012 3 หลายเดือนก่อน +5

    ምን እያልሽ ነው ?

  • @helenheydemann7223
    @helenheydemann7223 หลายเดือนก่อน +2

    Temesgen amlak Eritrea yehe zew yewezedew 🙏

  • @teshomegezahegn1069
    @teshomegezahegn1069 2 หลายเดือนก่อน +7

    የቀድሞው የኢትዮጵያ ጠቅላይ ሚኒስትር መለስ ዜናዊ በአፍሪካ ህብረት ከአዲስ አበባ ይነሳ በሚለው ጥያቄ ላይ የመለሱት መልስ አንጀቴን ነው ቅቤ ያጠጣው ።

  • @ethiowisdom7721
    @ethiowisdom7721 2 หลายเดือนก่อน +3

    አቶ ሙስና ወይም Mr. Corruption

  • @Ambachew-n7p
    @Ambachew-n7p 27 วันที่ผ่านมา

    እውነቱን ተናግሮ ከመሸበት ማደር ፣ እግዚኣብሄር ይባርክሽ!!!
    ምን ዋጋለው?ያገሬ ሰው ጉዞ ወደነፈሰበት ሆነና ይኸው ዛሬ ሁሃ እየበላን....

  • @twdrskss
    @twdrskss 2 หลายเดือนก่อน +4

    ነብስ ይማር:: ግን መለስ እና ሲሳያስ ባይወለዱ ኑሮ ዛሬ ኢትዮጵያ የት ትደርስ ነበር?

    • @Meron-ry5ui
      @Meron-ry5ui 2 หลายเดือนก่อน +2

      የትም

    • @selamawithagos4308
      @selamawithagos4308 หลายเดือนก่อน +1

      ምን ያገናኛቸዋል ሰማይና ምድር ብርሃን ከጨለማ በምን በኩል ይመሳሰላሉ

    • @selam7603
      @selam7603 หลายเดือนก่อน +1

      ​@@selamawithagos4308you are right the dictator of ERITREA is the main leader to destroy the people in the country😂😂😂😂

    • @MuluKifle-p6s
      @MuluKifle-p6s หลายเดือนก่อน

      ኢሳያስ ጀግና ነው። ልዘልኣለም ይኑርልን።

    • @MuluKifle-p6s
      @MuluKifle-p6s หลายเดือนก่อน

      ኣእምሮ የለሽም ? መለስና ኢሳያስ የምታወዳድሪ። ኢሳያስ ጀግና ከመለስ ስው የሚበላ ማወዳደርሽ ድንቁርናሽ ያሳያል።

  • @WaduWolancho
    @WaduWolancho 19 วันที่ผ่านมา +2

    የሚገርመዉ ነገር አቶ መለስ ዜናዊ ደጋፊና አሞጋሽ አላቸዉ፤ የሰዉ ተፈጥሮ መለያየት ፤ አቶ መለስ ሲሞቱ ብዙዎች አለቀሱ አሉ፤ ነገር ግን ግንቦት 20/1983 ተወልደዉ በነጋታዉ ግንቦት 21/1983 ተረግመዉ በአገር መሪነት የመሪ ክብር ሳያገኙ ወደመጡበትና ወደ ነበሩበት ጉድጓድ ተመልሰዉ ገቡ፤ሞቱ ሰዉ አለቀሰ ፤ግን የነበረዉ ለቅሶዉ ለሞቱት ለርሳቸዉ ሳይሆን በአቅመ፟ቢስ መሪነታቸዉ የገደሏት ለኢትዮጵያ ነበር ይባላል፤ ወደብ ገዳይ ፤የኤርትራ አስገንጣይ ድኩም መሪ.ብቻ በርሳቸዉ ጊዜ የሞተች ኢትዮጵያ ነበረች አሳዛኝ ሃገር

  • @MHMETHIOPIA
    @MHMETHIOPIA 2 หลายเดือนก่อน +1

    ማንስ ገደለው ማን ምናገባን እግዚአብሔር ገላግሎናል ግን እሱ የቀበረው ፈንጂና መርዝ በየጊዜው እየፈነዳና እየተረጨ ሀገሬ ኢትዮጵያ ተቸገረች እንጂ ።

  • @MikaleHafut
    @MikaleHafut 22 วันที่ผ่านมา

    ኀለም ዜሮ ሐጢት ሰበ ረሳሐ ዘመተ የወቅሰ የሕዘን

  • @iliadmulugeta4524
    @iliadmulugeta4524 2 หลายเดือนก่อน +1

    እንኩዋን ይዞት ሄደ እንኩዋን ደፋሕ 🙏🙏🙏 በጣም ጨካኝ እና በጣም መጥፎ ሰው ኢትዮጵያን ለዝህ ፍዳ ጥሎዋት አለፈ በተለይ አማራ ሕዝብ ላይ

  • @tijitiji4840
    @tijitiji4840 16 วันที่ผ่านมา

    Sewdew mels zenawi ❤

  • @YoditLemma
    @YoditLemma หลายเดือนก่อน

    World 🌎 class mind Melyee.👏👏👏👏👏

  • @MahamadaminAhmad-h8t
    @MahamadaminAhmad-h8t 2 หลายเดือนก่อน +2

    Jazba

  • @tesfayeselato5121
    @tesfayeselato5121 3 หลายเดือนก่อน +1

    The question and the presented points are very different, why?

  • @Tegenu-rx2bn
    @Tegenu-rx2bn 3 หลายเดือนก่อน +2

    መቼም በእትዬጵያ፡የዘ ሩት ነቀርሳ ቶሎእንዳማይድንሳስበውየመኛል።

  • @Jag-m4b
    @Jag-m4b 3 หลายเดือนก่อน +5

    እግዚአብሔር የገላገለንን ምን ይሁን ብላችሁ ነው የምትጨቀጭቁን ? የገደለ ገድሏቸዋል !

  • @samuelbelay7251
    @samuelbelay7251 3 หลายเดือนก่อน +36

    መለሰ ዜናዊ 😭😭
    የተረገመ ጠባብ ሰው
    በግፋ እግዚአብሔር ነቀለው ❤

    • @MekonnenBirhane
      @MekonnenBirhane 3 หลายเดือนก่อน +3

      gondere deha astesabseb

    • @YankeeSerra
      @YankeeSerra 2 หลายเดือนก่อน +1

      መረገምም አይነት አለው
      ለትግራይም እርባና ቢስ የሆነ ርእዮታለም ይመራ የነበረው
      ለነገሩ ከመምህሩ ደቀ መዝሙሩ እንዲሉ ያልጠረቃ የዋለልኝን መንገድ ይዞ ነው ለትግራይም ጎታች ሆኖ የቀረው።

    • @zikrugegziabher9975
      @zikrugegziabher9975 2 หลายเดือนก่อน

      ​@Yan0😊keeSerra

    • @MeselHagose
      @MeselHagose 2 หลายเดือนก่อน

      .😮no ​@@YankeeSerra

    • @r-hgman3651
      @r-hgman3651 2 หลายเดือนก่อน +1

      To start with God is not evil but loving and merciful.
      Then many including myself don’t believe that Meles died a a natural death but poisoned and killed by those less competent and narrow minded. Just wait in years to come most if not all people of Ethiopian will judge Meles positively. RIP, my great man.

  • @getachewtessema3979
    @getachewtessema3979 3 หลายเดือนก่อน +4

    " ውሻ ለጌታው ታማኝ ነው " ይባላል
    አንቺም በመለስ ዘመነ መንግሥት ያለፈልሽ ችጋራም
    ስለነበርሽ ቀበጣጥሪ ።
    " መለስን ማን ገደለው ? " ጥያቄሽ ፣ የሠራው ኃጢዐት ገደለው ።
    ዛሬ ለተወለደውና ፣ ተመሳሳይ ለሆነው ወታደራዊ ጁንታ
    ዐብይ ዐሕመድ እና ፣ መለስ ዜናዊ መሀከል ልዩነት - የላቸውም ።
    ሁለቱም ሀገርን ዘርፈው በሀብት የከበሩና አምባገነን
    አስገዳዮች ነበሩ ።
    ገደለው

    • @AdmasuAlemu-p5t
      @AdmasuAlemu-p5t 2 หลายเดือนก่อน

      መለስ ዘረኛ ቢሆን ኖሮ አዋሳ ጅግጅጋ ሰመራ ባህር ዳር አዲስ አበባ አሶሳ እና አባይን አያለማም ነበር ለባህር በር ብሎ የድሀዉ ልጅ በጦርነት አለ ማስጨረሱ ዘረኛ ነበር አያስብልም አእምሮህን እኔ ለአገሬ ምን ሰራሁ ብለህ

    • @cricket3806
      @cricket3806 7 วันที่ผ่านมา +1

      ትክክል ብለሀል ዛሬ የሚጨፈጨፈውንስ መቼ ዘግባ ታውቃለች ? ምን አይነት ሆዳምነት ነው!ደሞ የቆጫት ትመስላለች ! ሲያልቅ አያምር !

  • @sulekedir
    @sulekedir 2 หลายเดือนก่อน +2

    እርስ በርስ የመተላለቅ ሱስ የተጠናወታቸው ተባዮች ተበላሉ! አለቀ!!!

  • @hirut139
    @hirut139 26 วันที่ผ่านมา

    ጥሩ ሰው ነበርሽ እኮ

  • @jhonlemma3765
    @jhonlemma3765 2 หลายเดือนก่อน +2

    Meles the extra mine leader in Ethiopia god bless you.

  • @hammerenegatu8388
    @hammerenegatu8388 3 หลายเดือนก่อน +12

    የአማራ እንባ ነው የገደላቸው

    • @MekonnenBirhane
      @MekonnenBirhane 3 หลายเดือนก่อน

      አማራ ጤናጣብያ ቤቱ ድረሥ የሠራለት መለሥ ዜናዊ ነዉ ፠

    • @yaduelyaya236
      @yaduelyaya236 หลายเดือนก่อน

      hahunewe amara yetemechew

  • @abatefulaskelecha8857
    @abatefulaskelecha8857 2 หลายเดือนก่อน +1

    መለስን እንዴት ማን ገደላቸው ይባላል ?
    Who killed John F Kennedy?
    የተኮረጀ ነው !

  • @assefagetachew6540
    @assefagetachew6540 หลายเดือนก่อน

    እርሱ ያሳደጋቸው ናቸው አሁን አገር የሚያወሱት ፣ወደብ አልባ ጠባብ ፣ጎጠኝነት ያመጡብን። ምናልባትም አንቺ ?? ጭንቅላቱን ለመልካም ቢያውለው መልካም ነበር።

  • @veracity8968
    @veracity8968 2 หลายเดือนก่อน +1

    መዓዛ ምን ነክትዋት ነው ብዙ ተበጠረቅሽ

  • @najibawel3978
    @najibawel3978 หลายเดือนก่อน

    አይ መላሰ....

  • @WXY7007
    @WXY7007 หลายเดือนก่อน

    የጀመሩትን የድሞክራስ መብት እያጠበቡ የመገፋፋት ጫና ሥራዓቱን አበለሻ

  • @KassaMircha
    @KassaMircha 2 หลายเดือนก่อน +1

    ማን ገደለው?

  • @IbrahimMitiku-e2d
    @IbrahimMitiku-e2d หลายเดือนก่อน +3

    ይህ ሰውኮ ከነ ጉድለቶቹ ጀግና ነበር❤

  • @Negtek-v2l
    @Negtek-v2l หลายเดือนก่อน

    Never seen anther leader .

  • @kasuwondimu4208
    @kasuwondimu4208 2 หลายเดือนก่อน

    ለወረው የሠጠሺው ርእሥና የምታወርው አይገናኝም ። በጥቅቱም ብሆን የምናውቀዉን እያወራሺ ኔው ። ርእሱ ማን ጌደለው ኔው መሠለኝ ከረሳሺ ላሥታውሥሺ ።

  • @TsegayAlemu-i3f
    @TsegayAlemu-i3f 2 หลายเดือนก่อน +2

    መለስ ለትግራይ በአፍጢሟ ደፍቷታል እንጂ ለመሓል አገር የማያውቁትን መኪናና ከኮሽና አውጥቶ ፍቅ የሰራላቸው ሂወታቸው ያደሰላቸው ነው ሰው ከሞት አያመልጥም ግን ለራሱ ምንም ሳይጠቅም የሞተ ሰው መውቀስ አያስፈልግም።

  • @Barry-m3w
    @Barry-m3w หลายเดือนก่อน

    የጠ/ሚ ነ በ ር ኣንድ ትልቁ ሰህተት በነጅሎች ተመርተው ከኤርትራ ጋር ያደረጉት ጦርነት ነው!!!!!

  • @tsigewoldeyohannes9178
    @tsigewoldeyohannes9178 2 หลายเดือนก่อน +1

    Could you please tell us how he died

  • @ዳባቴዋፍኖ
    @ዳባቴዋፍኖ 3 หลายเดือนก่อน +7

    ኢትዮጵያን በክልል ቆራርሶ እኛን እርስበርስ አባልቶ ምን ብለሽ አሁን ታስታውሻለሽ??ከአፈሩ ጋር ሚጥሚጣ ተቀላቅሎ ነብሱን ይለብልበው።።በሱ ጦስ አሁን የባሰ ኦሮሙማ ገጥሞን እዬተጨፈጨፍን ነው ያሳዝናል 😢😢😢

  • @ራንያሳሊህ
    @ራንያሳሊህ 3 หลายเดือนก่อน +4

    ፈጣሪ የእሳት ይበለዉ

  • @DawitDafa
    @DawitDafa 2 หลายเดือนก่อน +2

    ወደብ አልባ አድርጎናል ግን።

  • @ag7541
    @ag7541 หลายเดือนก่อน

    የግብፅ ከፍተኛ ሰላዬች ናቸው በጨረር የገደሏቸው!

  • @girmawoldmam534
    @girmawoldmam534 3 หลายเดือนก่อน +16

    ፀረ ህዝብ ፀረ ኢትዯጵያ እኘንኳን በግዜ ሄደ ።

    • @Chereka203
      @Chereka203 2 หลายเดือนก่อน

      ምን በጊዜ ሔደ 27 አመት ሙሉ ደሟን ጣዉ

    • @twdrskss
      @twdrskss 2 หลายเดือนก่อน

      😂

    • @Chereka203
      @Chereka203 2 หลายเดือนก่อน +1

      @@girmawoldmam534 ሰይጣን የአብይ👹👎 አሕመድ አባት መለስ💩👹👎

    • @selamawithagos4308
      @selamawithagos4308 หลายเดือนก่อน

      ህጂ ዶ ይሐይሽ 😂😂😂😂

    • @Chereka203
      @Chereka203 หลายเดือนก่อน

      @@selamawithagos4308
      ሑቱም ሰይጣኖች ናቸዉ አብይ ፋንድያ የሕወሓት የተረገመ ሽንት ተዉ ነዉ

  • @ISSABUBA-s3u
    @ISSABUBA-s3u 2 หลายเดือนก่อน +1

    ማን ገደላቸዉ? መልሱን ባጭሩ መልሺ ታሪካቸዉን እኛም እናውቃለን

  • @bezabehtsigie9338
    @bezabehtsigie9338 3 หลายเดือนก่อน +2

    ነፍሱ ደጋግማ በሲኦል ትቃጠል

  • @AbubekerAliSeid-k2k
    @AbubekerAliSeid-k2k 2 หลายเดือนก่อน

    እንዴት ነው የማታውቄያቸው

  • @hailetsehaiou4275
    @hailetsehaiou4275 3 หลายเดือนก่อน +11

    ምን ታካብዳላችሁ ? ይሄን የተበላሸ የሻዕቢያ ተልዕኮ አስፈፃሚ ቆሻሻ ሰው ምን ታሪክ አለው::

    • @yaredtesfa97
      @yaredtesfa97 3 หลายเดือนก่อน +2

      Melss mn tarik alew kefafay goxegna weslata

    • @veracity8968
      @veracity8968 2 หลายเดือนก่อน +2

      ተባረክ እግዚአብሔር አመድ ይርጋቸው

  • @tihunyehuala4212
    @tihunyehuala4212 หลายเดือนก่อน

    ርዕሱና ያቀረብሽው መረጃ ምንም አይገናኝምና አቀራረብሽን አስተካክይ

  • @Mebrat-n9r
    @Mebrat-n9r หลายเดือนก่อน

    Gedayun adinkulign beijigum amesignulign😎🎉❤

  • @BMW-gv1we
    @BMW-gv1we หลายเดือนก่อน

    ዳርና ዳር የቆሙት እነ ማን ናቸው??

  • @Negtek-v2l
    @Negtek-v2l หลายเดือนก่อน

    Mele too hero.

  • @kiparamobkama9901
    @kiparamobkama9901 4 หลายเดือนก่อน +2

    He is unfit to lead Ethiopians why we hide it.He is complete dictator,tribal,and arrogant.

  • @workukassaw2880
    @workukassaw2880 2 หลายเดือนก่อน

    እኔ አንቱታ አይገባውም ዛሬ ውብና ሰላም የሆነች አገርን ችግር ፈጥሮ ወደ መቀመቅ የወረደን ሰው ጥላቻየ የበዛነው የቋንቋ ፓለቲካ የመሰረተ የዘመናችን ዳይኖሰር ነው አለቀ

  • @Adi-p7b
    @Adi-p7b 2 หลายเดือนก่อน

    🎈የፈረንጅ teላላኪ ስንቱን መርዞ የገደለ የጨፈጨፈ ያፈናቀለ ጸረ ኢትዮጵያ ባይሞት ሌላ ተጨማሪ 41 አመት ረግጦ ይመራ ነበር

  • @Teyboawlou
    @Teyboawlou หลายเดือนก่อน

    መለስን የመጠሉት የአማራ ብሄርተኞች ናቸው ቌንቌን መሰረት አርጎ የተዋቀረውን የጆግራፊ አከላለል ዘረኝነት ነው ይሉታል ግን እውነታው መላው ብሄር ብሄረሰብን ተጠቃሙና ለስልጣን የሚበቁ አርጋል አንድ ብሄር ከጫፍ ጫፍ በበላይነት የሚገዛት አገር የዘረኝነት አይደለም ለነሱ መለስ አትዮጵያን የለወጠ አንበሳ ነው

  • @dawitkifle1581
    @dawitkifle1581 หลายเดือนก่อน

    Hi his mistake pirminster because he didn't agree with Eriteria borders despite.

  • @NATIDEBRUYNE
    @NATIDEBRUYNE 2 หลายเดือนก่อน +2

    ኢትዮጵያዊነት የገባው መሪ ነፍስህን በገነት ያኑራት። የህዋት ጥለሀቸው የሄድክው ደደብ አመራሮች ሸወድን ብለው ተሸውደው አስበሉን ፡ጉልቻ ጎልተው ሊበሉ ሲየስቡ የተጎለተው ሰብስቦ በላቸው።

  • @EyasuEyasu-k6g
    @EyasuEyasu-k6g 2 หลายเดือนก่อน

    ማንስ ቢገለቸው መተው የል አሳቸውስ ብዙኢትዮጵየውያንን ከህጻን _ትልቅ ከለበረንዳ አዳሪ እስከ ሐገር መሪ ገለዋል አሁንም ያስገድላሉ ።ኢትዮ ን እያሳረዱ አይደል።

  • @birhanetefera3668
    @birhanetefera3668 2 หลายเดือนก่อน +1

    መልልልልልዬ በጣም እወድሀለሁ እንደ አብይም ባይሆን እሷንም ቢሆንም በወደቧ (በአሰብ) አስቀይመኸኛል ግን ነብስህ በሰላም ትረፍ ከበደልከን የጠቀምከን ይልጣል

  • @anondes1099
    @anondes1099 2 หลายเดือนก่อน

    መሠሪ ባንዳ ና አረመኔ የአንድነትና ትውልድ ገዳይ ገንጣይ አገር ገዳይ ሕዝብ ከፋፋይ የግብጽ ውሻ ከትሕነግና ከመሪዋ ሌላ ማን ይሁን ???

  • @MkaAyw
    @MkaAyw 2 หลายเดือนก่อน

    አይ ጉድ ሰው ለዘላለም አይኖር። አዬ!አዬ !አዬ!!!ሰው አዬ ሰው ለሰው ሞት አነሰው?አለች ቀበሮ። ጥቁር በግ ላምጣልሽ ብሎ ጥቁር ውሻ አመጣላት ይባላል። ለመነኛውም
    ውሻ በበላበት ይጮሀል። ለማነኛውም ሀላችንም ቁላ እራሶች ነን። አይ!!ኢትዮጵያ?
    ማዛ ብሩ?ምን ነካሽ?ነካሽ?

  • @AwelAhimed-w9g
    @AwelAhimed-w9g 2 หลายเดือนก่อน +1

    Waan habashaan amaaraa yaaddu ammallee nafxanyoonni havashaa yaada yoo kennan yaaduma isaan olaantmmaa amaaraa durii yaadu waan taeef oduu Jara kanaa dhiisaa

  • @በላይነህካሳ
    @በላይነህካሳ 3 หลายเดือนก่อน +4

    አጨብጫቢ ነሽ

  • @SmilingCat-yi5tj
    @SmilingCat-yi5tj หลายเดือนก่อน

    Malasen Alaah Naw ye gadalaw yanchin Ayat man gadelachew Alaah Esum Endezaw Lelaa Nagar Kalesh welcome

  • @argaasefa1146
    @argaasefa1146 2 หลายเดือนก่อน

    የዘር መርዝ እረጨብን ወደብ አሳጣን እጅግ ክፉ ሰው ነው ዛሬ ለዘር ትርምሥ ምክንያት ነው

  • @yaredtesfa97
    @yaredtesfa97 3 หลายเดือนก่อน +2

    Anchi ashkabach wshmash neber meselegn 4 egrun beltwal yetabatu

  • @abel8835
    @abel8835 3 หลายเดือนก่อน +5

    መለስ ሞተ ክፉ ስራው ግን ዛሬም አለ 😂

    • @AdmasuAlemu-p5t
      @AdmasuAlemu-p5t 2 หลายเดือนก่อน

      መለስ ዘረኛ ቢሆን ኖሮ አዋሳ ጅግጅጋ ሰመራ ባህር ዳር አዲስ አበባ አሶሳ እና አባይን አያለማም ነበር ለባህር በር ብሎ የድሀዉ ልጅ በጦርነት አለ ማስጨረሱ ዘረኛ ነበር አያስብልም አእምሮህን እኔ ለአገሬ ምን ሰራሁ ብለህ

  • @buckz8709
    @buckz8709 2 หลายเดือนก่อน +1

    የት ኣለ ምስጢሩን !!!!! !!!!!!!! !!!!!!!!! B

  • @monaworku7553
    @monaworku7553 2 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሄር

  • @muhamedsafi7325
    @muhamedsafi7325 3 หลายเดือนก่อน

    የመለስ ዜናዊ ትልቁ የፖለቲካ ቁማር አማራ ብሔር አደረገ አርቴፊሻል ብሔር ማለት ነው አማራ ክልል ብሎ ቁማር ሠራ

  • @ZhraKamle
    @ZhraKamle หลายเดือนก่อน

    በመሪነት በጠቀለይ ለሲትአመት❤❤❤ መርቶወል ኢደተልፉኝ ፈሊጌዉነዉ

  • @aklilubashe
    @aklilubashe 2 หลายเดือนก่อน

    በግብፆች ቤስሰሩት ጩረር በግድቡ ምክንያት

  • @johnkahsay-qm5yb
    @johnkahsay-qm5yb 2 หลายเดือนก่อน +5

    እዝጋኣብሄር ይባርክሽ ቆንጆ ኣቀራረብ!!

  • @twdrskss
    @twdrskss 2 หลายเดือนก่อน

    ነብስ ይማር:: ግን መለስ እና ሲሳያስ ባይወለዱ ኑሮ ዛሬ ኢትዮጵያ የት ትደርስ ነበር? ስማቸው በታትነው ይባላሉ🤔🤔🤔

  • @Alexis1003-w6d
    @Alexis1003-w6d 2 หลายเดือนก่อน +8

    ማንም ይሁን ማንም እናመሰግናቸዋለን👍 የዚህን ሴጣን ነፍስ አይማረው❗️

  • @LiseyasSanchase-kq8xd
    @LiseyasSanchase-kq8xd หลายเดือนก่อน

    ለገሠ ዜናዊ ጥንብ ጎሠኛ ዘመኑን የማይመጥን ሑዋላቀር ገጠሬ ነው። ደም የሚያቃባችሑ በድድብነው ነው።

  • @AbebayehuDejene-v4k
    @AbebayehuDejene-v4k 2 หลายเดือนก่อน

    የመለስ፡ውሻ፡ይብላን፡የእሱአገዛዝይሻልነበር፡

  • @OgbaiZera
    @OgbaiZera 2 หลายเดือนก่อน +2

    Meles was brilliant leader ever seen in Ethiopia. He was visionary Man from Adwa. Least to say.
    God bless!

  • @MelakuFantaye
    @MelakuFantaye 2 หลายเดือนก่อน

    የመለስ ዲሞክራሲ ተናገር ግን ዋጋህን ታገኛለህ የሚል የደጋፊዎቻቸው መሪ እንጅ መለስ ለአንድ ቀን የኢትዮጵየውያን መሪ ሆነው አያውቁም::

    • @yosefyehualashet
      @yosefyehualashet 2 หลายเดือนก่อน

      MelakuFantaye አንድም ቀን የኢትዮጵየያን ስም ጠርቶ አያውቅም

  • @betsegawdestaobola6800
    @betsegawdestaobola6800 3 หลายเดือนก่อน +1

    ጥሩ ርዕስ መርጠሻል!አጭበርባሪ።የኛ ምጡቅ አዕምሮ በሚቀጥለው ለርዕሱ መልስ ይዘሽ ተመለሺ እሺ።

  • @mogeswasihun2943
    @mogeswasihun2943 2 หลายเดือนก่อน +1

    አሟሟቱስ?

  • @Helie568
    @Helie568 2 หลายเดือนก่อน +8

    እሄ አውሬ የ ETHIOPIA ጠላት እንኳን ድፍት አለ ።

    • @twdrskss
      @twdrskss 2 หลายเดือนก่อน

      😂

  • @MisganaSlomone
    @MisganaSlomone หลายเดือนก่อน

    Priest minster mels zina

  • @AlemeYeshiareg
    @AlemeYeshiareg 2 หลายเดือนก่อน

    መቼም፣ቢወራ፣አፍ፣አይከለከልም፣፣ካወራሽማ፣ባጭሩ፣ከመንግስቱ፣ጀምሮ፣ያሉ፣መሪዎች፣እስኳሁን፣❗ድረስ፣እንኳን፣ሰው፣ዳቢሎስም❗፣እንኳ፣የማይስተካከላቸው፣❗ጨካኝ፣ጨፍጫፊ፣መንግስቶች፣ናቸው፣፣❗👎👹፣በተረፈ፣ለምን፣ይዋሻልን፣ጋበዝኩሽ፣፣

  • @Mebrat-n9r
    @Mebrat-n9r 2 หลายเดือนก่อน

    Igziabher besew lay adro gedelew ingi mech behimemu mikniat motena! Yezaw merz gin yihew llemenkel bizu nefs iyastefa yigegnal!

  • @getsolomon
    @getsolomon 2 หลายเดือนก่อน +3

    ለሀገራችን ለኢትዮጵያ ከከፍታዋ ማማ ያወረደ ሰው።
    ለትውልዱ የዘሩት የጎሳና የዘር የጉጥ ፓለቲካ ህገመንግስት የተወነ የተዘራው ዘር በቅሎ ኢትዮጵያን እያመሳት ይገኛል። የሙት ወቃሽ አያድርገንና ለአሁኑ የባህር በር እጦት ፍጭት ውስጥ ያስገባ ሰው ነው። ኤርትራን አስገንጥሎ ሳያበቃ አሰብንም ጨመረ በጣም የሚያሳዝን ስራ ሰርቶ አለፈ። የሚገርመው በአፍሪካ ጉዳይ ጥሩ ተውኗል።ለምን እንዳነሳሺው ባይገባንም ሌላ ነገር ማቅረብ ትቺይ ነበር በዋዛ ፈዛዛ ጊዜሽን ጨረሽ ,,,,

    • @AdmasuAlemu-p5t
      @AdmasuAlemu-p5t 2 หลายเดือนก่อน +1

      መለስ ዘረኛ ቢሆን ኖሮ አዋሳ ጅግጅጋ ሰመራ ባህር ዳር አዲስ አበባ አሶሳ እና አባይን አያለማም ነበር ለባህር በር ብሎ የድሀዉ ልጅ በጦርነት አለ ማስጨረሱ ዘረኛ ነበር አያስብልም አእምሮህን እኔ ለአገሬ ምን ሰራሁ ብለህ

    • @yosefyehualashet
      @yosefyehualashet 2 หลายเดือนก่อน

      @@AdmasuAlemu-p5t ድብን ያለ ዘረኛ ነው በርግጥ ለትግረዎች ጥሩ ነበር በዘር ማንነታቸው ስለተጠቀሙ አሁን ኦሮሞዎች በአብይ እንድተጠቀሙ ማለት ነው

  • @fekaduneka
    @fekaduneka 2 หลายเดือนก่อน

    አስደሣቹ ለማለት ነው አሳዛኙ ያልሺን ይሄ ነቀርሣ እግዚአብሔር ከኢትዮጵያ ላይ ነቀለልን አንቺ የዘር ትል የበላሽ የገዳይ የክፉ ዘር የመለስ ሞት ለኢትዮጵያ እፎይታ ነው

  • @YankeeSerra
    @YankeeSerra 2 หลายเดือนก่อน

    መረገምም አይነት አለው
    ለትግራይም እርባና ቢስ የሆነ ርእዮታለም ይመራ የነበረው
    ለነገሩ ከመምህሩ ደቀ መዝሙሩ እንዲሉ ያልጠረቃ የዋለልኝን መንገድ ይዞ ነው ለትግራይም ጎታች ሆኖ የቀረው።