የዚንክ የጤና ጥቅሞች | Health benefits of Zinc

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 13 ก.ย. 2024
  • #zinc
    #ዚንክ
    #youtube

ความคิดเห็น • 13

  • @salamsalam-pg5el
    @salamsalam-pg5el 3 หลายเดือนก่อน +1

    እናመሰግናለን 50 ሚሊ ግራም ነው የምወስደው

  • @user-uq9mc5my7g
    @user-uq9mc5my7g 6 หลายเดือนก่อน

    አላህ ባለህበት ይጠብቅህ አሰተዋይ ነህ❤❤❤❤❤

    • @dr.amanuel-
      @dr.amanuel-  6 หลายเดือนก่อน

      🙏🙏🙏

  • @HgfHhh-v4r
    @HgfHhh-v4r 7 หลายเดือนก่อน

    እናመሰግናለን አላህ ሰላምህን ያብዛልህ

    • @dr.amanuel-
      @dr.amanuel-  7 หลายเดือนก่อน

      አሜን እህቴ። እንቺንም ፈጣሪ ይጠብቅሽ🙏

  • @tube-de3sg
    @tube-de3sg 7 หลายเดือนก่อน

    ሰላም ዶክተር እባክህን መልስልኝ የወር አበባየ የተዝለገለገ ነው በጣም ጨነቀኝ ችግር ይኖረው ይሆን መልስልኝ መደበኛ የወር አበባ ነው ያለኝ በየ28 ቀኑ ነው የሚመጣው

    • @dr.amanuel-
      @dr.amanuel-  7 หลายเดือนก่อน

      የረጋ ደም (blood clot ) አለው ?
      የተዝለገለ ፈሳሽ ጤናማ አይደለም።

  • @fishiktaameley2645
    @fishiktaameley2645 7 หลายเดือนก่อน

    ስላም ደኩተር የምግብ አይነት ወይ አትክልት መብላት አለብን እኔ የአይን ሽግር አለኝ

    • @dr.amanuel-
      @dr.amanuel-  7 หลายเดือนก่อน

      አዎ ለአይን እይታ ፍራፍሬዎችን መመገብ በጣም ጥሩ ነው። ስለሱ በቅርቡ ቪድዮ ሰራለሁ🙏

    • @fishiktaameley2645
      @fishiktaameley2645 7 หลายเดือนก่อน

      @@dr.amanuel- በጣም አመስግናለሁ ደኩተር🙏

  • @SmilingLibrary-bb5pp
    @SmilingLibrary-bb5pp 7 หลายเดือนก่อน

    ሰላም ዶክተር እኔ ባለፈው ጠይቄህ ነበር ጥያቄየ ግልጽ አልሆነልህም መሰል አልመለስክልኝም ህክምና ቀጠሮየ ገና ስለሆነ እስካሁን አልታየሁም ግን ሰሞኑን የማቅለሽለሽ አልፎ አልፎ እራሴን ያመኛል ምግብ አልበላኝ አለ እና እርግዝና በቤት ውስጥ አይቸው አለኝ 1ወር 20ቀን ነው አልፎ አልፎ ትን ጠቆር ያለ ደም በጣም ያልበዛ ሞዴስ የማያስደርግ ይፈሰኛል ሆዴም ይጮሀል እባክህ ምንድነው መልስልኝ ዶክተር

    • @dr.amanuel-
      @dr.amanuel-  7 หลายเดือนก่อน

      ማቅለቅለሹ ይሁን የተለመደው ነው።
      ነገር ግን የፈሳሹ ቀለም በጣም ጥቁር የሚባል ከሆነ ለምርመራ መሄድ አለብሽ። ነገር ግን ቡናማ ፈሳሽ ከሆነ ችግር የለውም።
      ደግሞ ያልተለመደ የእርግዝና ምልክት ስታዩ በጠሮ አጠብቁ መሄድ አለባችሁ ። ቀጠሮ እስክጠብቁ የከፋ ችግር ቢፈጠርስ?
      ስለዚህ መሄድ አለብሽ።ለቼክአፕ

    • @SmilingLibrary-bb5pp
      @SmilingLibrary-bb5pp 7 หลายเดือนก่อน

      እሽ ዶክተር አመሰግናለሁ ጌታ እንደቀናነትህ መልካሙን ሁሉ ይስጥህ