"እናቴን እገልሻለሁ ብያታለሁ" ፓስተር ፍፁም

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 1 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 381

  • @sebelleteferaminas9875
    @sebelleteferaminas9875 2 ปีที่แล้ว +66

    የእግዚአብሔር ምህረቱ ብዙ
    ደካሞችንም ማገዙ
    በጀርባው አዝሎ መሸከሙ
    ከሀጥያት ማንፃት በደሙ
    ተመስገን ተመስገን
    ተመስገን ጌታ ሆይ
    ለዚህ ያበቃህኝ አንተ
    አይደለህም ሆይ
    አንተ አይደለህም ወይ
    እንኳን ተገልጦ አየህው የኔ ወንድም
    ጌታ ፍቅር ነው ።

    • @abcda2419
      @abcda2419 2 ปีที่แล้ว

      እግዚአብሄር ያያል ! ድንቅ የቃል እና የጸሎት - ጊዜ ከነብይት ለሙ ጋር # 21 # GOD WILL SEE
      th-cam.com/video/bIJEhkL5_l8/w-d-xo.html

    • @MenbereZenaa
      @MenbereZenaa หลายเดือนก่อน

      😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😮😮!!p!!p!!!!ppp!!p

  • @blessing7936
    @blessing7936 2 ปีที่แล้ว +98

    ባያልቅ እያልኩ የሰማሁት ምስክርነት እንደዚህ የለም ድጋሚ እየሰማሁት ነው እየሱስ በርግጥ የተጠማን የሚያረካ የሚገርም አምላክ ነው :: እኔ ግን አንተ በተነካህበት መነካት እንድነካ እፈልጋለሁ ፀልይልኝ ተባረክ

    • @abcda2419
      @abcda2419 2 ปีที่แล้ว +5

      እግዚአብሄር ያያል ! ድንቅ የቃል እና የጸሎት - ጊዜ ከነብይት ለሙ ጋር # 21 # GOD WILL SEE
      th-cam.com/video/bIJEhkL5_l8/w-d-xo.html

  • @genetzeberga1269
    @genetzeberga1269 2 ปีที่แล้ว +35

    ወንድም ፍፁም በእውነት ሁሌ ያንተን ምሰክርነት ብሰማው የማይጠገብ ነው ተባረክልኝ ጌታ ከዚ የበለጠ መጠቀሚያ ያድርግህ

    • @abcda2419
      @abcda2419 2 ปีที่แล้ว

      እግዚአብሄር ያያል ! ድንቅ የቃል እና የጸሎት - ጊዜ ከነብይት ለሙ ጋር # 21 # GOD WILL SEE
      th-cam.com/video/bIJEhkL5_l8/w-d-xo.html

  • @ማስተዋልጌትነትማስተዋልጌ
    @ማስተዋልጌትነትማስተዋልጌ 2 ปีที่แล้ว +47

    ስለ ኢየሱስ ሲነገር በተለይ እንዲ አይነት ምስክርነቶች ስሰማ እባ ይቀድመኛል የኔ ኢየሱስ ልዩ ነው ለዚህ ነው በኢየሱስ የማልደራደረው

  • @tsehaybekele774
    @tsehaybekele774 2 ปีที่แล้ว +14

    ተባረክ የኔ ልጅ ትልቅ ምስክርነት ወይ እናትህ እንዴት እድለኛ ናት እኔም ቤት ትንሽ ችግር ነበረ ግን አንተን የመረጠ ጌታ ለኔም ደርሶልኝ በሰው አገር ለክብሩ አብቅቶኛል ልጆቼንም ከብዙ ነገር አውጥቶ አሁን በሰላም እንኖራለን ከልጄ ጋር ብእንባ እየታጠብንነው የሰማነው ተባረክልን❤

  • @betty4generation
    @betty4generation ปีที่แล้ว +9

    ኢየሱስ ጌታ ነውውውው 😯😯😯😯❤❤❤ እንደዚህም የሰራል😭😭😭😭🙏🙏🙏🙏

  • @yanmercy8195
    @yanmercy8195 2 ปีที่แล้ว +31

    በእንባ ነው የጨረስኩት😭ጌታ ኮ ነው! እንኳንም ሞት ያልቀደመህ እንኳን ጌታ ደረሰልህ የኔ ወንድም
    ይህን እድል ቢያገኝ ብዬ ሁሌ የሚቆጨኝ ጌታን ሳያውቅ ያለፈ ወንድም ነበረኝ
    በህይወት ላሉት መዳን ምክንያት አድርጎሀልና ክብሩ ርህራሄውና ምህረቱ ለማያልቀው የሰራዊቱ ሁሉ ጌታ ይሁን

    • @abcda2419
      @abcda2419 2 ปีที่แล้ว

      እግዚአብሄር ያያል ! ድንቅ የቃል እና የጸሎት - ጊዜ ከነብይት ለሙ ጋር # 21 # GOD WILL SEE
      th-cam.com/video/bIJEhkL5_l8/w-d-xo.html

    • @Berhanmskel
      @Berhanmskel ปีที่แล้ว

      ምህረቱ ፡ አያልቅምና።

  • @yewobdardemissie5236
    @yewobdardemissie5236 ปีที่แล้ว +6

    መአዛዬ ዘመኗ ይባረክ

  • @geni4jesusparsagrace436
    @geni4jesusparsagrace436 2 ปีที่แล้ว +8

    ደስ የሚል የፍቅር አገላለፅ ።ተባረክ💙💚 ደጋግሜውም አልጠገብኩትም። እየሱስ ከፍ በል በትግስቱ የታወቀ አምላክ እየሱሴ እወድሀለሁ።

  • @tirhasberhe7938
    @tirhasberhe7938 ปีที่แล้ว +13

    ኦርቶዶክስ ነኝ ታሪኩ ግን ልብ ይነካል

  • @tgethiopia381
    @tgethiopia381 2 ปีที่แล้ว +6

    ይገርማል በጣም ልክ እንደስምህ ፍፁም ብርሀን የሆነዉ ጌታ እንኳን አገኘህ በስብከቶችህ እና በምስክርነትህ መድረክ ላይ ስትናገር የማከብረዉ የእግዚአብሔር ሰዉ ነህ።

  • @munaabebaba
    @munaabebaba 5 หลายเดือนก่อน +1

    Uuuuuuuuuuuuffffffff Awo E/r ale bezufanu

  • @hbtamu5332
    @hbtamu5332 2 ปีที่แล้ว +5

    ፍፄ የኟ ትሁት ምስክርነትህ አይጠገብም ስላወኩሁ ደስ ብሎኟል

  • @Iamblessedman
    @Iamblessedman 2 ปีที่แล้ว +8

    ታሪክ የሌለውን ባለታሪክ
    ጠላት የሆንኩኝ ወዳጅ አረክ
    አሳዳጁን ነካኸኝና
    በቅዱሳን ፊት አቆምከኝና
    ዘምር አልከኝ (መስክር አልከኝ)።
    ዘማሪ በረከት ተስፋዬ
    ድንቅ ምስክርነት ያለፈው ታሪኩ የማይረሳ ባገኘው ድል አይደናቀፍም።
    ዘመናችሁ ይለምልም።

  • @naol22
    @naol22 2 ปีที่แล้ว +21

    በየሱስም ምን አይነት ምስክርነት ነው 😭😭😭 በህይወቴ ለመጀመሪያ ጊዜ ረዘም ያለ interview አይቼ ስጨርስ ጌታን ማለቁንም አላስተዋልኩም 😪
    መኣዛዬ ኢየሱስ አለ 🥺 ፍፄ እውነትህን ኢየሱስ አለ የሁላችንንም ገመና ደብቆ ዛሬ በአደባባይ ያቆመን መልካምነታችን ወይ እድሜ ቀይሮን አደለም ኢየሱስ ብቻ ነው ❤

  • @senaitbekele5643
    @senaitbekele5643 2 ปีที่แล้ว +4

    እንካን ኖርህ ትልቅ ምስክርነት ነው። በጣም ምስክርነት ልብ ይነካል ።እናትህም ዕድለያ ናቸው። ጌታ ደራሽ ነው ።

  • @makimama894
    @makimama894 2 ปีที่แล้ว +4

    ቃላት የለኝም እንደ አጋጣሚ ነው ቻናሉን ያገኘሁት ማልቀሴን ማቆም አቃተኝ ሰዎች እርሱን የነካ ጌተ እኛንም ይዳሰን አሜን please I waiting part 2🙏🙏

    • @Encounter_
      @Encounter_  2 ปีที่แล้ว

      ክፍል ሁለትም ተለቋል።

  • @hanaabraham2226
    @hanaabraham2226 2 ปีที่แล้ว +7

    እግዚአብሔር እድል ቢሰጠኝ ወንድሜ ተስፋ አለው እኔም ሞቱን የተመኘሁበት ቀን ነበር ግን ወንድም ፍፄን የረዳ ጌታ እኛም ቤት ነገር አለው ጌታ

  • @zufanabrha8573
    @zufanabrha8573 2 ปีที่แล้ว +30

    የጌታ ፍቅር ምህረት ቸርነት ርህራሄ ትእግስቱ ሁሉን ቻይነቱ እኛን መታገሱ መሸከሙ ኡፍፍፍፍፍፍፍ ከስንቱ አወጣን 😇💗🙏🏼😭😭😭

    • @Encounter_
      @Encounter_  2 ปีที่แล้ว +1

      እባክሽ ለወዳጆችሽ አጋሪው thank you

    • @zufanabrha8573
      @zufanabrha8573 2 ปีที่แล้ว

      @@Encounter_
      Eshi

    • @abcda2419
      @abcda2419 2 ปีที่แล้ว

      እግዚአብሄር ያያል ! ድንቅ የቃል እና የጸሎት - ጊዜ ከነብይት ለሙ ጋር # 21 # GOD WILL SEE
      th-cam.com/video/bIJEhkL5_l8/w-d-xo.html

  • @SnetyehuBeze
    @SnetyehuBeze 5 หลายเดือนก่อน +1

    Wowowow❤️❤️❤️ክብር ለጌታ ይሁን
    አሜንንን አሜንንን አሜንንን
    ጌታ አለ አውነት ኢየሱስ ይድናል
    አግዚአብሔር ይባርክህ

    • @Encounter_
      @Encounter_  5 หลายเดือนก่อน

      Amen ያድናል

  • @asterlebene9946
    @asterlebene9946 2 ปีที่แล้ว +4

    ወይኔ ፍፁሜ እውነት ነው ባወራህው ትክክል መንፈሰ ቅዱሰ የሆነ ነገር ነክቶኛል ተባረክ!!ለልጆቻችንም ማምለጫ አርጎሀል ዘመንህ ይባረክ!!

  • @amanuelwake
    @amanuelwake 2 ปีที่แล้ว +4

    ከስንት ጉድ ያወጣን የእግዚያብሔር ልጅ እየሱስ ነው፡፡ ክብር ለእርሱ ይሁን!!!
    እድሉን አግኝቼ የማገለግልበት ቀን ሩቅ አይደለም፡፡

  • @adanechyirga272
    @adanechyirga272 2 ปีที่แล้ว +3

    እንዴት አይነት ምስክርነት ነው?ወይኔ በጌታ ፍቅር የነደደ ሰው ክብር ለኢሱስ ይሁን ምን ማለት ይቻላል 👋👋👋👋

  • @kidistz4025
    @kidistz4025 2 ปีที่แล้ว +7

    አያለቀስኩ ሰማው!አየሱስ መአሪ,ደጉ,ጀግናው የተመሰገነ ይሁን!

    • @abcda2419
      @abcda2419 2 ปีที่แล้ว

      እግዚአብሄር ያያል ! ድንቅ የቃል እና የጸሎት - ጊዜ ከነብይት ለሙ ጋር # 21 # GOD WILL SEE
      th-cam.com/video/bIJEhkL5_l8/w-d-xo.html

  • @blenemoltotalwoldegiorgis7529
    @blenemoltotalwoldegiorgis7529 ปีที่แล้ว +1

    ከስንት ጨለማ አስመልጦህ እንዲህ ንግግርህ የማይጠገብ አድርጎ የከሸነህ እምላክ ስሙ ይባረክ

    • @Encounter_
      @Encounter_  ปีที่แล้ว

      አሜን.
      ስለተከታተሉን እናመሰግናለን

    • @betesaidaalemusong6431
      @betesaidaalemusong6431 หลายเดือนก่อน

      እየሱስ ክርስቶስ ለሁላችን መጥፎ ሱስ ሆኖ ሒወታችንን አስሮ የያዘ ክፉ ይምታልን የማይጠገብ ምስክርነት❤❤❤

  • @youthgospelchannel681
    @youthgospelchannel681 8 หลายเดือนก่อน +5

    ምን አይነት ድንቅ ምስክርነት ነው? እኔ ከ7 አመት በፍት ኢየሱስ ከሱስ ነፃ ያወጣኝ በአሁን ጊዜ በወጣቶች አገልግሎት በአሰተባባሪነት አያገለገልኩ ያለው ሰው ነኝ፡፡ የፓ/ር ፍፁም ምስክርነት ስሲማ የቀድሞውን የጨለማ ሕይዎቴን እያሰብኩ እግአብሔር በሕይዎቴ ላይ ያደረገውን የምህሩቱን ታላቅነት እያሰበኩ እንቧየን ማቋረጥ አልቻልኩም፡፡ ደጋጊሜ እስመዋለው፡፡ በጣም ተባረክልኝ፡፡ እውድሃለው፡፡

    • @Encounter_
      @Encounter_  7 หลายเดือนก่อน

      Praise God . ክብሩን ጌታ ይውሰድ 🙌🙌

  • @ClawdyTessema
    @ClawdyTessema 11 วันที่ผ่านมา +1

    የረዳ እግዛብሔር ምስጋና ይድረሰዉ ወንድማችን በዉጋዳ ባለዉ ኮፍራስ ሳገለግል አይቾዉ በጣም ተደንቃለሁ ቅይጥ ያሆነ ያተበረዘ ወጌል ደስ የሚል ስብከት እየሱስ አየሱስ የሚሸት ተባረክ እናመሰግናለን ከኞጋ ባሳለፍነዉ ግዜ በጣም የመፍስ ቅድስ መገኘት ነበር ክብሩን ሁሉ እግዛብሔር ይዉሰድ።።።።።

    • @Encounter_
      @Encounter_  10 วันที่ผ่านมา

      አሜን

  • @ClawdyTessema
    @ClawdyTessema 11 วันที่ผ่านมา +1

    ድቅ ምስክር ጌታ ያስደንቃል ያስገርማል የወደቀ የማንሳ የናዝሬቱ እየሱስ ገና ታላቅ ስራ መግስተ እግዛብሔር ባተ ይቀጥላል ለብዙ ወጣቶች ካተ ይማራሉ በርታ ፀና

    • @Encounter_
      @Encounter_  10 วันที่ผ่านมา

      Thank you 🙏

  • @AdugnaNagomsa
    @AdugnaNagomsa 4 หลายเดือนก่อน +1

    The son of mighty God Jesus ❤🙏🙏

  • @netsanetmuluwork4881
    @netsanetmuluwork4881 2 ปีที่แล้ว +7

    ያየ ያውቀዋል የቀመሰ ኢየሱስ መለኛ አምላክ የሚያሳርፍ የሚራራ ደጉ ቸሩ ጌታ ቃል የለም የሚገለፅበት 🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾👏👏👏👏👏

  • @mercykiros6920
    @mercykiros6920 3 หลายเดือนก่อน +1

    ኡፍፍ ... ኢየሱስ እንወድሀለን ትወደዳለህህህህ ❤❤❤❤

    • @Encounter_
      @Encounter_  3 หลายเดือนก่อน

      ኢየሱስ

  • @BetiAyano-om1ij
    @BetiAyano-om1ij 4 หลายเดือนก่อน +2

    ብዙ ተምሬበታለዉ ፈጠሪ ይባርክህ ፍፁም ሁላችሁም ዘመናችሁ ይባረክ❤

    • @Encounter_
      @Encounter_  4 หลายเดือนก่อน

      አሜን 🙏

  • @yetmjima5918
    @yetmjima5918 2 ปีที่แล้ว +9

    ክብር ክብር ለእየሱስ። ጌታ ሁሌም ከደጅ ነው። በደጋግ እጆቹ ሊያቅፍን ይናፍቃል። እየሱስ ፍቅር ነው። haleluyaaa

  • @Bereket.Alemuu
    @Bereket.Alemuu 2 ปีที่แล้ว +2

    Thank you fetseye dink miskerenet geta tewledum yemetenatekebeten tsega abzetolehal be blessed brother

  • @azalechgesese501
    @azalechgesese501 2 ปีที่แล้ว +8

    ጌታ ድንቅ ነው ሁሉን ዉብ ያደርጋል ነገር ይለውጣል

  • @Ermias-zz3xe
    @Ermias-zz3xe 4 หลายเดือนก่อน +2

    ተባረክ

    • @Encounter_
      @Encounter_  4 หลายเดือนก่อน

      Amen 🙏

  • @diboradibora9441
    @diboradibora9441 2 ปีที่แล้ว +3

    ክብር ክብር ለአምላካችን በምንም ዉኔታ ዉስጥ ብንሆን ግን የማይተዉን እግዝአብሔር አምላካችን ይባረክ በጣም የምገርም የምያስተምር ምስክር ወንድሜ አሁንም የጌታ ፍቅሩ ይጨመርብክ ከዝህይ በበለጠ በወንጌል ተቀጣጠል ክብሩን ጌታ አምላካችን እግዝአብሔር ይዉሰደዉ🙏🙏🙏

  • @ትግስት-ጀ2ተ
    @ትግስት-ጀ2ተ 2 ปีที่แล้ว +5

    የኔ ውድ ወንድም የተባረክ ነህ ስትሰብክ እኮ አልገባህም የደረቀን እንደሚያለመልም 🥰🙏

  • @mercykiros6920
    @mercykiros6920 3 หลายเดือนก่อน +1

    wow ድንቅ ነዉ

    • @Encounter_
      @Encounter_  3 หลายเดือนก่อน

      ድንቅ ነው

  • @RedeatEndalew
    @RedeatEndalew 2 หลายเดือนก่อน +1

    አሜን እልልልልልልልልልልልልልልልል ክብር ለጌታ ይሁን

    • @Encounter_
      @Encounter_  2 หลายเดือนก่อน

      አሜን

  • @ertibdejene
    @ertibdejene 5 หลายเดือนก่อน +1

    እግዚአብሔር ብርክ ያድርግልን ፍፄ
    እናመሰግናለን ❤

    • @Encounter_
      @Encounter_  5 หลายเดือนก่อน

      Thank you for watching

  • @elsakebede8634
    @elsakebede8634 2 ปีที่แล้ว +11

    ስለማልቀስ ሲነሳ በእንባዬ አፍራለሁ እኔ በጌታ ደስታ ነው የማለቅሰው እኔ ብቻ ስሆን እያፈርኩ ለመተው ጥረት አደርጋለሁ ተመሳሳይ ሰው ስሰማ ገርሞኝ ነው

    • @MayoshaTa
      @MayoshaTa 5 หลายเดือนก่อน +1

      እኔም ጌታን እንዳገኘሁ ሰሞን መመረጥ የሚገባቸው እያሉ እግዚአብሔር እኔን እንዴት መረጠኝ ወደደኝ እያልኩ ፀሎትላይ ከቅዱሳን ጋ በተንበረከኩ ቁጥር አለቅስ ነበር ስለምህረት ቸርነቱ እናም የሆነ ቀን ከፀሎት ከተነሳን በኋላ አገልጋዮች ነይ ብለዉ ጠርተዉኝ ምንሆነሽ ነዉ Hiv አለብሽ ወይ ጌታ ይፈዉሳል አሉኝ:: 😅😅 ከዛ በዝማሬ መሀል በፀሎት መሀል ተነክቼ እንባዬ ሲፈስ ቶሎብዬ ከዛ መንፈስ እወጣለሁ😂😂😂😂

  • @tnsaesefiwtnsu-js5js
    @tnsaesefiwtnsu-js5js ปีที่แล้ว +2

    ጌታ ሆይ❤❤❤3ጊዜ ሰምቼዋለሁ በሰማሁት ቁጥር መንፈስ ቅዱስ ሲነካኝ ይታወቀኝ ነበር፡፡እውነተኛ መነካት ይጋባል የህን አስተውያለሁ፡፡

  • @eyobnegusie1359
    @eyobnegusie1359 2 ปีที่แล้ว +2

    Bale Robe meteh stagelegl be agelgloteh betam tebarkyallew.. Egziabher yimesgen slehullum .. mihretu bizu newna

  • @mercykiros6920
    @mercykiros6920 3 หลายเดือนก่อน +1

    Yea.. ለብዞች መፅናናት ይሆናል ጌታ ይችላልልልልል

    • @Encounter_
      @Encounter_  3 หลายเดือนก่อน

      ይችላል

  • @Tsiontesfa-p4g
    @Tsiontesfa-p4g 15 วันที่ผ่านมา +1

    በእንባ ነው የጨረስኩት አብሶ ወገብሕን በገመድ ታስሮ ኦኦኦኦኦው😢 የኔን መልዕክት ማ ነግሮት እስክል ነበር እሱ ሕልምሕ ደግሞ ብዙ ትርጉም አለው🙏 እ/ር ዛሬ እኔንም በብዙ ፈተና ውስጥ ብሆንም ወገቤን አጥብቆ አስሮ 1,አበርትቶኝ 2,የትም እንዳሌድ ይዞኛል አምናለሁ አንድ ቀን በኔም ገመድ ትውልድ መሻገር እንደሚጀምር🙏😢 ፍጼ በጣም ነው የወደድኩሕ ደግሞ ጠያቂው👏👏👏 በእውነት ጥያቄዎችሕ በጣም ደስ የሚሉ እነ ብቻ የልብ አድርስ የሆኑ ናቸው እ/ር ይባርክሕ

    • @Encounter_
      @Encounter_  14 วันที่ผ่านมา

      አሜን 🙏🙏

  • @genet1009
    @genet1009 2 ปีที่แล้ว +11

    እየሱስ ጌታ ነው

  • @lulatesfagabr4657
    @lulatesfagabr4657 2 ปีที่แล้ว +2

    ዘመንህ ይባረክ ወንድሜ ስምቺ ስምቺ አልጠገብክም እይሱስ ጊታ ነው🙏🏾🙏🏾🙏🏾

  • @Yeneneshnegash-hq7dv
    @Yeneneshnegash-hq7dv 6 หลายเดือนก่อน +2

    ኢየሱስ ድቅነው ውነት ሰለሱኮ አውርተን አጨርስም ምንስቃል የገልጸዋል ወንድሜ ድንቅ ምስክርነው እዴት በጉጉት ስሰማህ እደነበር ጌታብርክ ያድርግህ

    • @Encounter_
      @Encounter_  6 หลายเดือนก่อน

      አሜን

  • @almazzewdie2234
    @almazzewdie2234 2 ปีที่แล้ว +2

    ፓስተር ፍፁም እግዚአብሔር ይባርክህ ይብዛልህ ይጨምርልህ ተባረክክክክክል

  • @genetbekele515
    @genetbekele515 2 ปีที่แล้ว +9

    ሁላችንንም ስለልጆቻችን የምናነባ ጌታ ይድረስልን

  • @mesiEyasu-g5k
    @mesiEyasu-g5k ปีที่แล้ว +2

    ባንተ ምህረቱን የገለጠ ቸር ጌታ ይባረክ!

  • @mimigetahun2710
    @mimigetahun2710 2 ปีที่แล้ว +2

    ክብር ለአብ ክብር ለወልድ ክብር ለመንፈስ ቅዱስ ይሁንለት አንተ ስትነገር በእንባ ነው የደመጥኩት እግዚአብሔር የሚገርም አምላክ ነው ሰዎች የማይችሉትን መቻሉ ተስፋን በቆረጥን ነገሮች ላይ እንዴገና መበጀቱ እንኳንም በዛ ውስጥ አለፍክ ያ በይሆን ዛሬ የጌታ አግልገይ አትሆንም ነበር አሁን እረሱ ሰራ ለለ አድርጎ ክብር ለጌታ ይሁንለት ለአንተ የደረሳ አምላክ በብዙ ችግር ውስጥ ለሉት ይድረስላቸው

  • @ShimelisKergo
    @ShimelisKergo 9 หลายเดือนก่อน +2

    Yene.wude.selante.seleenateh.ejeg.dese.belognal.betam.dese.yemetel.lege.neh.eyesus.yebarek

    • @Encounter_
      @Encounter_  9 หลายเดือนก่อน

      Praise God

  • @amanuelmeresa1358
    @amanuelmeresa1358 2 ปีที่แล้ว +3

    ጌታ ሲነካህ በአንድ ጀንበር ታሪክህ ይቀራል #ስትነካ ፍፄ ተባረክ

  • @mimigetahun2710
    @mimigetahun2710 2 ปีที่แล้ว +5

    ተባረክ ወንድማችን ክብር ለጌታ ለኢየሱስ ይሁንለት

    • @abcda2419
      @abcda2419 2 ปีที่แล้ว

      እግዚአብሄር ያያል ! ድንቅ የቃል እና የጸሎት - ጊዜ ከነብይት ለሙ ጋር # 21 # GOD WILL SEE
      th-cam.com/video/bIJEhkL5_l8/w-d-xo.html

  • @mercykiros6920
    @mercykiros6920 3 หลายเดือนก่อน +1

    Wowww pastor Fitse am glad for you

    • @Encounter_
      @Encounter_  3 หลายเดือนก่อน

      Thank you

  • @mengistutesfaye9375
    @mengistutesfaye9375 8 หลายเดือนก่อน +2

    God bless you i like you so much your life experience restore my life

    • @Encounter_
      @Encounter_  7 หลายเดือนก่อน

      Praise God

  • @Alemtsehay777
    @Alemtsehay777 22 วันที่ผ่านมา

    ዉዬ ኢየሱስ ምን አይነት ፍቅር ነህ። የኔ ዉድ ኢየሱስ የምድረበዳ ወዳጄ

  • @Yaredmekonnen123
    @Yaredmekonnen123 2 ปีที่แล้ว +3

    እውነተኛ/ Genuine / የሆነ ምስክርነት ነው ፣ በእርግጥ እየሱስ አለ ። ደስ ብሎኝ ሰማሁት ተፅናናሁበት ፣ ወደድኩት ፣ በእርግጥ እየሱስ አለ።

  • @edentomas1244
    @edentomas1244 2 ปีที่แล้ว +6

    እልልልልልል......እግዚአብሄር ትልቅ ነው !! እግዚአብሄር ይመስገን !! እንኳን ጌታ ደረሰልለህ ። በአንተ የጀመረውን ስራ ደግሞ እርሱ ይፈፅም። አንተ ባለፍክበት መንገድ እያለፍ ላሉ በስቃይ ላሉ ሁሉ ለአንተ የደረሰ ጌታ ይድረስላየው !!

    • @abcda2419
      @abcda2419 2 ปีที่แล้ว

      እግዚአብሄር ያያል ! ድንቅ የቃል እና የጸሎት - ጊዜ ከነብይት ለሙ ጋር # 21 # GOD WILL SEE
      th-cam.com/video/bIJEhkL5_l8/w-d-xo.html

  • @frehiwotgirmaytesema711
    @frehiwotgirmaytesema711 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አሜን ተባረክ የኔ ብሩክ ልጅ 🙏❤️🙏

  • @emnettessma8516
    @emnettessma8516 2 ปีที่แล้ว +3

    እባክህን እግዚአብሔር ከየት እንዳነሳህ ታዉቃለህና ሸገር ኢንፎ ላይ መሠረት የምታቀርበዉ ላይ ትላንት አይቼ ነበር አንድ እናት 3ት ልጆቿ ባንተ መንገድ ቆመዋል እናት እርዳታ ይፈልጋሉ ጎበዝ በስጋ በእዉቀት ዉጤታማ ነበሩ ተበላሽተዋል በሰንሰለት ከሚታሰሩ ከዘላለም ሞት ይፈቱ ዘንድ በርቀት ነዉ የምኖረዉ ቻናሉን ብታየዉ ደስ ይለኛል የፈታህ እግዚአብሔር ይባረክ

  • @specialh8646
    @specialh8646 2 ปีที่แล้ว +7

    I'm his fruit. He truly has the spirit of God in him and I know how many lives his testimony will touch.

  • @yetmjima5918
    @yetmjima5918 2 ปีที่แล้ว +3

    የተነካ ያውቃል የእየሱስን ፍቅር። የምር አኔን ራሱ ይህ ታሪክ በጣም ውስጤን ነክቶኛል።

  • @የረዳኝንእግዚአብሄርንአመ
    @የረዳኝንእግዚአብሄርንአመ 2 ปีที่แล้ว +4

    የኔ ኢየሱስ ሁሁሁሁሁሁፍፍፍፍፍፍፍፍፍ😭😭😭😭😭😭😭 የኔንም ታሪክ ይለውጥ

  • @jesusloveyou5996
    @jesusloveyou5996 2 ปีที่แล้ว +3

    ወንድምዬ ድንቅ መፅሃፍ አትሰለችም አንተ ነበርክ መልካም ወጣትን መስራት የምትችለው ምክንያቱም ህይወትህ ብዙዎችን ከ ሰይጣን ዲያብሎስ መናጠቅ ይችላል እባክህ ለሚጠፋው ወጣት ትውልድ ጎዳና ለወጡ ልጆች እራአይ ሰንቅ እና ላመስራት ሞክር የተወደድክ ነህ ስለምህረቱ እግዚአብሔር ይመስገን ባንተ ላይ የሰራው ድንቅ ተአምር ገራሚ ነው ❤❤

    • @kasechkebede2664
      @kasechkebede2664 2 ปีที่แล้ว

      Endih yiseral ema endiyasefalet pray enadirg sis or bro

  • @mkditube
    @mkditube 3 หลายเดือนก่อน

    በጣም ልቤን ነክቶኝ ያለቀስኩት የእናትህን ሁኔታ አይቼ አዝኜ ነው ግን ከሁሉም በላይ ያስለቀሰኝ የእግዚአብሔር ፍቅር የኔ አባት የኔ ደግ አምላኬ አንተን በዛ ውስጥ ያሳለፈህ ሀይሉን ርህራሄውን ሊያሳዬ እኮ ነው አባቴ ተባረክ😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @abebawtesfaye
    @abebawtesfaye 8 หลายเดือนก่อน +2

    እግ/ር መልካም ነው

    • @Encounter_
      @Encounter_  8 หลายเดือนก่อน

      Amen 🙏

  • @Fevan1004
    @Fevan1004 2 ปีที่แล้ว +1

    Yemigermi miskirneti Nw fitsiye zemenhi ybareki Ahunim Geta yixeqimib

  • @RedeatEndalew
    @RedeatEndalew 2 หลายเดือนก่อน +1

    እ/ር አንተ ድንቅ ነህ

    • @Encounter_
      @Encounter_  2 หลายเดือนก่อน

      አሜን

  • @muluyeeyesus
    @muluyeeyesus 2 ปีที่แล้ว +1

    wow ድንቅ ነው እንኳን ጌታ ረዳክ fitse😍

  • @kalkidanbrehnu7288
    @kalkidanbrehnu7288 2 ปีที่แล้ว +7

    ስወድክ አንተ ወድም ፀጋ ይብዛልክ 🙏❤

  • @sarawaleed4083
    @sarawaleed4083 ปีที่แล้ว +1

    Woow eysuse geta naw e/r feker naw

  • @yonasatlaw2873
    @yonasatlaw2873 2 ปีที่แล้ว +1

    Egziabher dnk amlak endehone yayehubet testimony tebarek endih aynet sew atmeslegnm neber ftse tebarek ❤️❤️❤️

  • @tsehayaychiluhm9653
    @tsehayaychiluhm9653 2 ปีที่แล้ว +6

    amen amen Geta yawkebatale በማይገባን መሳብ ሳበን እና ሰው አደረገን ለዚህ ነው ጌታን እምወደው የተቀጠቀጠወን ጠጋኝ እሱ ብቻ እግዚአብሔር ይባርክ ❤

    • @abcda2419
      @abcda2419 2 ปีที่แล้ว

      እግዚአብሄር ያያል ! ድንቅ የቃል እና የጸሎት - ጊዜ ከነብይት ለሙ ጋር # 21 # GOD WILL SEE
      th-cam.com/video/bIJEhkL5_l8/w-d-xo.html

  • @tirhasworede7872
    @tirhasworede7872 2 ปีที่แล้ว +5

    ዘመንህ ይባረክ ህያው ምስክርነት🙏🙏

  • @ismemyfather2425
    @ismemyfather2425 2 ปีที่แล้ว +1

    Waaaww Fetsma enkwan geta erdah enamsgnalen wwwwaaaaaww menem malt alchlm tebark.❤❤👏👏👍🙏🙏

  • @misrakgetnet4558
    @misrakgetnet4558 2 หลายเดือนก่อน +1

    እሰይይይይዮዮ

  • @AbigailYirga
    @AbigailYirga ปีที่แล้ว +1

    Geta eko hulem menged alew. Endet endemiyadin endet endemilewit yawkal. simu yibarek. sile Geta mihiret Libe betam haset tadergalech. Praise God!

  • @netsanetnoah4015
    @netsanetnoah4015 2 ปีที่แล้ว +4

    ኢየሱስ ጌታ ነው

  • @user-hv8pf2dq7y
    @user-hv8pf2dq7y 2 ปีที่แล้ว +9

    My friend.. U just poured the Love of God in my heart. Reminded me how privileged I am to call myself the "Child of God".

    • @abcda2419
      @abcda2419 2 ปีที่แล้ว

      እግዚአብሄር ያያል ! ድንቅ የቃል እና የጸሎት - ጊዜ ከነብይት ለሙ ጋር # 21 # GOD WILL SEE
      th-cam.com/video/bIJEhkL5_l8/w-d-xo.html

  • @لينامحمد-ك4ف
    @لينامحمد-ك4ف ปีที่แล้ว +1

    እኮንም❤❤❤ሖክ ትላት ዛሬ ነፍስሕ ዳነች❤❤ተመስገን ኢየሱስ ስቱ እባ ጠረግሕ❤❤

  • @tigistnegash1657
    @tigistnegash1657 2 ปีที่แล้ว +1

    ፍፄ የእግዚአብሄር ሰው በጣም ነው የምንወድህ ተባረክ ፣ አሁንም ጌታ እየሱስ ይጨምርብህ አንተ ለአገልግሎት ስትቆም እንዴት እንደምንባረክ እና ከጌታ ጋር የሚያገናኝ ነገር ያለህ ሰው ነህ አይወሰድብህ ፣ አሁንም መጥተህ አገልግለን

  • @sarabiruk8628
    @sarabiruk8628 2 ปีที่แล้ว +5

    i just cant wait for the next part. your one of my most inspiration ababi keep shining i really respect & adore you!!!

  • @mahederezeleke6946
    @mahederezeleke6946 ปีที่แล้ว

    Senete yehon yesemahut berek bel!!!!!!

  • @cookingwithroza7181
    @cookingwithroza7181 2 ปีที่แล้ว +3

    ሰላምህ ይብዛ ይገርማል የእግዚአብሔር ሰራ በእዉነት ደሰ የሚል ምሰክርነት እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን ጌታችን እየሱሰ ከነቆሻሻችን የሚወደን አምላክ ነዉ ያለን ክብር ለጌታ እየሱሰ ይሁን እግዚአብሔር ለዘላለም ቤቱን በታማኝነት የምታገለግል ያድርግህ እንደዚሁም በሱስ ለተጠመዱ ወንዴሞቻችን እንጸልይ ሁልጊዜ እናሰባቸዉ ተባረክ !

  • @mercykiros6920
    @mercykiros6920 3 หลายเดือนก่อน +1

    pastor Fitsum God bless you

    • @Encounter_
      @Encounter_  3 หลายเดือนก่อน

      አሜን 🙏🙏🙏

  • @aziebmebrahtu777
    @aziebmebrahtu777 2 ปีที่แล้ว +1

    Wawww Egzabhier endet dinq new🙏

    • @Encounter_
      @Encounter_  2 ปีที่แล้ว

      በጣም። እግዚአብሔር ድንቅ አምላክ ነው

  • @degudaniel
    @degudaniel 2 ปีที่แล้ว +1

    በሕወቴ ጆሮ ሰጥቼ በኩራት በእምነት የምሰማቸውና በአገልግሎታቸው ብዙ ባርኮትን ያገኟቸው . አገ.ዮኒ ኒብይ ዘኔንና ፉፄን እግዚአብሔር አምላክ ይባርካቹ እዎዳቿለው. ለሎችንም የእግዚአብሔር አገልጋዮችን በሙሉ እወዳቿለው ጌታ ኢየሱስ ይባርካቹ።

  • @zinnashmakonin7531
    @zinnashmakonin7531 2 ปีที่แล้ว +1

    ፈፄዋ ያንቴ ምስክርነት ሁሌም ስሰማው አይሰለቸኝም እፂናናበታለው ጌታ ይባርክ ሰላቴ ጌታን ሁለም አይሰለቼኝም

  • @rebecacraft6537
    @rebecacraft6537 2 ปีที่แล้ว +2

    Ante wondeme betam telat awardohe nebere negere gene betam geta yebarekehale lebzoch gena tedersalehe yetefute telate yeserekachewne yegezeabhere ekawovhe bante yemelsale berta geta yebarekhe .

  • @AberashMekonnen-s9v
    @AberashMekonnen-s9v หลายเดือนก่อน

    Betam nw mewedh ewente gata edte ken seat yesetgnena aweralwu you are amazing man

  • @nathanielentertainment2761
    @nathanielentertainment2761 2 ปีที่แล้ว +2

    Be hiwate endezi liben yenekagn misikrnet yelem sijemer kezi befitim alawkhim be agatami new yayewt fitse inem be endezi aynet hiwet wist new eyalefku yalewit gn egziyabher bane lay bizu alama alew hule new minageregn yanten miskrnet sisema yehone des yemil ngr new yetesemagn tebarek pastor

  • @DRABENIDRLIDU-eh9yx
    @DRABENIDRLIDU-eh9yx ปีที่แล้ว +1

    You are a blessing Pastor Fitse Your heart is so pure and genuine God bless you forever and ever in his eternal way.

  • @genetgashawabebe8768
    @genetgashawabebe8768 2 ปีที่แล้ว +1

    ይገርማል የመጀመሪያ ጊዜ ነው ፈቅዶልን ነው በሚል መልእክት ሰዎች ሼር አርገውት ሰምቼ በጣም አለቀስኩኝ ዛሬ ለሁለተኛ ቀን ነው ያየሁት ለካንስ ያለፈበት እና ለጌታ ያለው ፍቅር ነው ሲናገር ልብ የሚነካው ኡፍፍ እንዳንተ ሁሉንም ጌታ በፍቅሩ ይማርክልን ትውልዱን አሳልፎ ይስጥህ 🙏🙏🙏

  • @debow_de
    @debow_de ปีที่แล้ว +1

    ተባረክ 🙌🙌

  • @diboragetachew8354
    @diboragetachew8354 2 ปีที่แล้ว +1

    Yefetren yerdanal
    Zare bayhone nge,nge bayhone kenge wedya becha ande Ken yefteren yederslenal 🙏🏽

  • @ribekameserake9743
    @ribekameserake9743 2 ปีที่แล้ว

    yene geta eko mn lebelh hulun techelaleh uuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuu🙏🙏🙏👏👏👏👏👏👏👏👏elelelelellellelelellelelelelelelellelelelell

  • @yesiland2361
    @yesiland2361 2 ปีที่แล้ว +3

    የኔ እየሱስ አንተ እኮ ❤❤❤❤❤❤❤❤😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏