በስፍራ መጠበቅ ||ፓስተር ፍፁም| Ethiopian protestant Sibekt 2022

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 4 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 77

  • @noelgetahun8811
    @noelgetahun8811 ปีที่แล้ว +8

    እየሱስዬ ስፍራዬን እንዳለቅ በእጆችህ ያዘኝ።

  • @bereketgebregziabher444
    @bereketgebregziabher444 2 ปีที่แล้ว +14

    ፀጋ ይብዛልህ!!ይገርማል በጣም እግዚአብሔር አለ ሲባል ቀላል ይመስላል በእርግጥ እግዚአብሔር አለ በዙፋኑ እጠብቀዋለሁ!!

  • @ismaelismael2139
    @ismaelismael2139 2 ปีที่แล้ว +11

    እሺ በስፍራዬ ሆኜ አጠብቃለሁ ምን መሄጃ አለኝ ከአንተ ወዴት እሄዳለሁ ጌታ ሆይ .....

  • @JESUSMYLOVE-c4v
    @JESUSMYLOVE-c4v ปีที่แล้ว +1

    በእውነት ይህ መልዕክት ለኔ ነው 😢😢በስፍራዬ ሆኜ እጠብቃለሁ ከእሱ ወደ ማን እሄዳለሁ ኢየሱሴ አንተ ጋ የሕይወት ቃል አለ 😢😢😢😢

  • @sebelAserat
    @sebelAserat หลายเดือนก่อน

    ወንድሜ ማይኩን ከ አፍህ ራቅ አድርገው አነፋነፈህ ተባረክ❤❤🎉🎉

  • @WebalemKebede-g6v
    @WebalemKebede-g6v หลายเดือนก่อน

    አሜን በስፍራው ሆኜ አጠብቃለው

  • @Yohans-g6v
    @Yohans-g6v 3 หลายเดือนก่อน

    እንዲረዳኝ ፀልይልኝ ፓስተር

  • @FenetMekonnen-e8e
    @FenetMekonnen-e8e ปีที่แล้ว

    Ebakachu ye pastor fitsen metsaf yet agegnalew yemitawuku kalachu tekumugn🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @hanaephrem539
    @hanaephrem539 3 หลายเดือนก่อน

    አሜን እግዚአብሔር አለ በስፍራዬ እጠብቅሀለሁ ተባረክ ፍፄ

  • @saba8174
    @saba8174 ปีที่แล้ว +1

    ሁሌሉያ ፓአስተርዬ ፀጋ ይብዛልህ እምነቴ ጨመር

  • @bezawitmesele2989
    @bezawitmesele2989 ปีที่แล้ว +1

    ዘመንህ ይባረክ ለምለም

  • @salameskyes7240
    @salameskyes7240 ปีที่แล้ว

    አሜንንንንንንንንን አሜንንንንንንን ቃሉ በኔ ይስራ❤❤❤❤❤🙏🙏🙏

  • @BetiAyano-om1ij
    @BetiAyano-om1ij 4 หลายเดือนก่อน

    ዘመንህ ይባረክ ፀጋዉን የብዛልህ

  • @ermiasrt
    @ermiasrt ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ተማኝ ነው ።🙏🙏🇪🇹🇪🇹🇪🇹🙏🙏

  • @hei7956
    @hei7956 ปีที่แล้ว +2

    ቢሰሙት ቢሰሙት ድንቅ የሆነ እምነት
    በደሙ ተሸፈን 🙌🏾

  • @tasefaneshergudo573
    @tasefaneshergudo573 ปีที่แล้ว

    ከአንተ ውደት እሄዳለሁ 😭😭😭የኔ ጌታ ሁሉ ነገሬ አንቴ ነህ 😢🤲🏻አሜንንን አሜንንን ሃሌሉያ የእግዚአብሔር ስው ጌታ ይባሪክ ❤

  • @TsionGirma-im7qv
    @TsionGirma-im7qv ปีที่แล้ว +1

    ሠይጣን ሚደርስበት ጋ ደስታህን ካሥቀመጥክ .. ለምሳሌ መኪናህ ፣ ቤትህ ላይ ከሆነ ያሥቀመጥከው አበቃልህ ነገር ግን መሥቀሉ ሥር ካሥቀመጥክ ሠይጣን አይደርሥበትም።

  • @tenagnesharew2185
    @tenagnesharew2185 2 ปีที่แล้ว

    ፓስትር ጌታ አብዝቶ ይባርክህ እጅግ መልካም የእግዚአብሔርን ቃል እያገለገልህን ነው ተባረክ
    ከቻልክ እስፔከሩን በጣም ወደ አፍህ አታስጠጋው በደንብ አይሰማም እስቴ ልዪነቱን እየው ተባረክልኝ በጣም አገልግሎትህን እከታላለው በጣም ነው የምባረከው ተባረክ በብዙ እግዚአብሔርን ስላንተ እባርካለሁ ተባረክ

  • @ermiasrt
    @ermiasrt ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ሆኔታው እያለ አግዚያብሔር አለ አይለወጥም ተባረክ 🙏🙏🙏

  • @selamtube8270
    @selamtube8270 2 ปีที่แล้ว

    Yes yes እግዚአብሔር አለ ተባረክ ፓስተር

  • @berhanehaleke4358
    @berhanehaleke4358 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜንንንንንንንንን እግዚአብሔር በዙፋኑ ላይ አለ

  • @fekadutsiyon1145
    @fekadutsiyon1145 ปีที่แล้ว

    Amen Ale🙌🙌🙌egezabeher🙏🙏🙏

  • @meazaletta4560
    @meazaletta4560 2 ปีที่แล้ว +1

    Wooow! Nefese alekerelegnem leteyake Hulu melesenek Geta Eyesus 🙏🙏🙏 Wenedeme zemenehen yebarek bemidek huneta kalun sebekew Helewenaw yetayebekal yebezalek🙏🙌🙌🙌

  • @tsigenesru5956
    @tsigenesru5956 2 ปีที่แล้ว +1

    ደሞ እግዚአብሔር ሲናገር የልብ ነው ሚናገር ተመስገን ጌታ እየሱስ ጸጋውን ያብዛልህ

  • @rebkabeteselassie9712
    @rebkabeteselassie9712 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይችላል።

  • @enyewgizate189
    @enyewgizate189 2 ปีที่แล้ว +1

    ተባረክ!

  • @eyeruskefylew2442
    @eyeruskefylew2442 2 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን

  • @metsihetzegeye5542
    @metsihetzegeye5542 2 ปีที่แล้ว

    Feltham may God bless you.God bezufanuu alee.Amen

  • @genetkersie739
    @genetkersie739 2 ปีที่แล้ว +3

    እግዚአብሄር አለ!❤🙏👏🏻

  • @alaahattar2791
    @alaahattar2791 2 ปีที่แล้ว +3

    እውነትእልካለው ወንድሜ ስለአንተኔታይመስገን እውነት ከመውደቅበኃላ መነሳትአለለካ ከመረሳትበኃላመታወስ አለለካ በቃይህንንነው።የተማርኩት ካአንተ ህይወትወንድሜ በቃ ኢየሱስሞገስሆነካል እንዳትፈራ

  • @israeltesema
    @israeltesema ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን amen ale abaye ale

  • @tensumamush9918
    @tensumamush9918 2 ปีที่แล้ว

    Amennnn Amennn.aba wedeman.enhedalen yet meheja alen tasfeligenaleh yene geta haleluyaaa simh yibarek paster fitse tebarek

  • @BetyTefe-yt7rt
    @BetyTefe-yt7rt ปีที่แล้ว

    Tebarek

  • @mamezeleke
    @mamezeleke 9 หลายเดือนก่อน

    tebarekkkkkkkkkkk pasterr

  • @hagerehatiya1985
    @hagerehatiya1985 7 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር አለ!!!

  • @fetsumkidanne9679
    @fetsumkidanne9679 2 ปีที่แล้ว

    Fetse yichemerlh AMMMMMMEN AMMMMMMEN..... Bereketachin neh HALLELUJAH KIBIR Hulu LEGZIABHER yihun LEZELALEM AMMMMMMEN 🙏 EGZIABHER ALE AWON ALE............

  • @truthprevail2742
    @truthprevail2742 2 ปีที่แล้ว +1

    God bless you pastor it was amazing preaching🙏

  • @nathankebedeabi
    @nathankebedeabi 2 ปีที่แล้ว

    Fitsiye geta yibarikih.. stay blessed!

  • @hanaabayneh7918
    @hanaabayneh7918 2 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሄር አለ አሜን

  • @natnaelsamuel3899
    @natnaelsamuel3899 ปีที่แล้ว

    Amen

  • @Trure7Love
    @Trure7Love ปีที่แล้ว

    👉🏾👉🏾መልእክቱ ሁሌም ባራኪ ሆኖ ሳለ
    በተለየ ቋንቋ እያለፈ የሚናገረው ትርጉም ከሌለው በጉባኤ መናገር አይገባኝም ልሳን ነው የተናገረ ከማለት ሌላ ለሌላው ህዝብ አይረዳውም ስለዚህ በጉባኤ ትርጉም የሌለው ቋንቋ ገንቢ አይደለም በተረፈ ፈጣሪ እውቀቱን ያብዛልን🙏🏽

  • @Alemtsehay777
    @Alemtsehay777 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር አለ።

  • @genetkersie739
    @genetkersie739 2 ปีที่แล้ว

    Hallelujah Hallelujah Hallelujah Amen Amen Amen PRAISE GOD 🙏

  • @wudigutema8234
    @wudigutema8234 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር በተቀደስው በዙፋኑ ላይ እለ ምድር ሁሉ በፊቱ ዝም ትበል

  • @helinahailue6383
    @helinahailue6383 2 ปีที่แล้ว

    Egziyabher Al

  • @mekdesalemeshet5628
    @mekdesalemeshet5628 ปีที่แล้ว

    አሜንንን

  • @lemiman6899
    @lemiman6899 ปีที่แล้ว

    Amen Amen❤❤❤

  • @milkamebratu7943
    @milkamebratu7943 2 ปีที่แล้ว

    Egziabher ale bezufanu 🙏🏽🙏🏽

  • @jabezberhanu1069
    @jabezberhanu1069 2 ปีที่แล้ว +5

    A very powerful sermon. I am going through a tough time individually, as a family and all of us as a country. Arguing with God. Doubting God. This is truly God's message to me and I believe to believers all over. Bless you Pastor and let God continue using you as his vessel even more.
    Final comment for the video editors and/or media managers, don't cut the prayer session after sermons. The pray after the sermon is not just for show but it will help the listener to analyze and meditate the Word of God preached with his/her spirit.

  • @tsionfentahun5328
    @tsionfentahun5328 2 ปีที่แล้ว +2

    እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ን ዝም አልከኝ እያልኩ ከእሱ ጋር እያወራው ባለውበት ይሄንን ስሰማ ተፅናናው ፣እግዚአብሔር የሚለው ሌላ ሁኔታ የሚለው ሌላ ፣ ግን እግዚአብሔር ከሁሉም በላይ ነው ቢሞላ ባይሞላ እግዚአብሔር በተቀደሰ ዙፋኑ ላይ አለ ሀሌሉያ

    • @meskremkebede7267
      @meskremkebede7267 2 ปีที่แล้ว

      እ/ር በተቀደሰ ዙፍኑ አለ አሜንንንንን

  • @kalebdawitofficial4003
    @kalebdawitofficial4003 ปีที่แล้ว

    Www God bless you❤️

  • @samuelworku9223
    @samuelworku9223 2 ปีที่แล้ว

    ere migerm new ftse tebarek

  • @temesgenasfaw5394
    @temesgenasfaw5394 2 ปีที่แล้ว

    May God bless u moreeee. Pure God word endet des yelal efoyyy nothing I can say ewenet

  • @sadorsadorok7197
    @sadorsadorok7197 2 ปีที่แล้ว

    አሜን እግዚአብሔር አለ

  • @AgerieMinichel
    @AgerieMinichel ปีที่แล้ว

    Amen❤❤❤❤❤

  • @nahomitesfay8271
    @nahomitesfay8271 2 ปีที่แล้ว

    Bless you more and more

  • @hibrechengere9595
    @hibrechengere9595 2 ปีที่แล้ว

    አሜነ እግዚአብሔር አለ

  • @hanafekadu4305
    @hanafekadu4305 2 ปีที่แล้ว

    So deep . . . God bless you

  • @alemtilahun761
    @alemtilahun761 2 ปีที่แล้ว

    Stay bless!!!!!!!!!

  • @samuelalayu5128
    @samuelalayu5128 2 ปีที่แล้ว

    amennnnnn

  • @boqonagaariiiyesusmalehinj3820
    @boqonagaariiiyesusmalehinj3820 2 ปีที่แล้ว +1

    ameeen

    • @seblegoshu6145
      @seblegoshu6145 2 ปีที่แล้ว

      አሜን እሜን እግር/ር አለ

  • @aregawirahel1093
    @aregawirahel1093 2 ปีที่แล้ว

    Be blessed 😇😇

  • @YonatanYishak-p2k
    @YonatanYishak-p2k 3 หลายเดือนก่อน

    ከእግሮች ስር ሆኜ እጠብቅሀለው

  • @edenbayisa
    @edenbayisa 7 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤

  • @lidiateshome5760
    @lidiateshome5760 3 หลายเดือนก่อน

    Melektu betam konjo nw gin, hulum vedio lay yemchreshawin matkaleya tselot lemindinew mitkorut. vedio sichan mchresha lay yalewin tselot atekalo bihone melkam nw

  • @rebtitemesgn8957
    @rebtitemesgn8957 2 ปีที่แล้ว

    😢😢😢❤❤❤❤❤

  • @זמטומאהרי
    @זמטומאהרי ปีที่แล้ว

    ወወወወወአሜን😅😅😅😅

  • @sarajesesisarajesesi1511
    @sarajesesisarajesesi1511 2 ปีที่แล้ว

    Ameeen Ameeen Ameeen Ameeen Ameeen Ameeen Ameeen Ameeen Ameeen Ameeen Ameeen Ameeen Ameeen Ameeen Ameeen Ameeen Ameeen Ameeen Ameeen Ameeen Ameeen Ameeen Ameeen Ameeen Ameeen Ameeen Ameeen Ameeen Ameeen Ameeen Ameeen Ameeen Ameeen Ameeen Ameeen Ameeen Ameeen Ameeen Ameeen

  • @Yohans-g6v
    @Yohans-g6v 3 หลายเดือนก่อน

    2:57

  • @WorkuBashahider
    @WorkuBashahider 4 หลายเดือนก่อน

    አሜንንንንን

  • @MarthaSilkebo
    @MarthaSilkebo 3 หลายเดือนก่อน

    አሜን

  • @genetbekele515
    @genetbekele515 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሄር አለ አሜን

  • @samuelalayu5128
    @samuelalayu5128 2 ปีที่แล้ว

    ተባረክ!!!

  • @DevoraDanielለአለምህዝብሁሉ
    @DevoraDanielለአለምህዝብሁሉ 3 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤