ไม่สามารถเล่นวิดีโอนี้
ขออภัยในความไม่สะดวก

በቅጣት ተበቀሉን

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 28 ก.ค. 2023
  • ውድ የሳምቴላ(samtella) ቤተሰቦች እንዴት ናችሁ የዛሬው ቪዲዮ ደግሞ ኩሪፍቱ ከተጫወትናቸው ጨዋታዎች መካከል አንዱን ይዘንላችሁ መተናል ዘና በሉልን!
    ትክክለኛውን የመሀበራዊ ድህረገፆቻችንን ለመከተል 👇
    instagram :-
    ...
    ...
    tiktok :- tiktok.com/@abkifel
    www.tiktok.com...
    facebook :- www.facebook.c...

ความคิดเห็น • 64

  • @bereketyamlakneh8906
    @bereketyamlakneh8906 ปีที่แล้ว +3

    ሰላም ነው ሳምሪ አወቅሽኞ ከብዙ አመት በዋላ አየውሽ እግዚአብሔር ታላቅ ነው እንኳን ለዝህ ቀን አደረሰሽ እኔ ስሜ ዲያቆን ኢንጂነር በረከት እባላለው የ ዮኒ ወንድው ቦሌ አብረን የተማርነው ልጅ ነኞ የካልቸር የ12 ክፍል ፎቶ አለኞ ፌስብክ ላይ በልጊኞ እልክልሽለው ከመልካም ቤተሰብ ጋር ስለተገናኞሽ በጣም ነው ደስ ያለኞ ትዳር የአብረሃም የሳራ ይሁንልሽ ኢንጂነር ሳምሪ 5❤❤❤❤❤

  • @selmejons5098
    @selmejons5098 ปีที่แล้ว +12

    እንኳን ተወለድክ ግን እኔ ከማዳም ኩሸና በጣም ቅር ቤሎኛል በልደትክ ቀን ዳጊን ባለ ማየቴ

  • @user-mk5bz5uw6e
    @user-mk5bz5uw6e ปีที่แล้ว +3

    በጣም ደስ የሚል ጫወታ ነዉ በርቱ የኛ ጀግኖች

  • @kemkemyoutube
    @kemkemyoutube ปีที่แล้ว +6

    ወይኔ ጨዋታው ደስ ይላል ፈታ አደረጋችሁኝ

  • @tsedi9194
    @tsedi9194 ปีที่แล้ว +2

    በጣም ነው ዘና ያልኩት ረጅም እድሜ ከጤና ጋር🥰🥰🥰

  • @ummrashed5679
    @ummrashed5679 ปีที่แล้ว +5

    እንኳን ተወለድክ በጣም ነው የምታምሩት ፈጣሪ አይለያቹ

  • @livewell5751
    @livewell5751 ปีที่แล้ว +3

    HBD ABIYE........WHAT I WANT TO SAY IS KEEP WHAT YOU ARE DOING GUYS......OUR ROLE MODEL

  • @midey2628
    @midey2628 ปีที่แล้ว +2

    መልካም ልዴት እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ 🎉🎉🎉🎉ማሚ ለምን አልመጣችም ደስ የምትሉ ቤተሰብ

  • @heesan7389
    @heesan7389 ปีที่แล้ว +4

    ይደገም ቪዲዎ አሶኛል 😢😢 በጣምነው የምታምሩት አስቀናችሁኝ በተረፈ እወዳችኋለሁ በጣም በጣም ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @almazali4784
    @almazali4784 ปีที่แล้ว +2

    ዳጊ ልዩዬ የት ሆና ነው ወንድማችን እንኳን ተወለድክል ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ተመኘውልህ 🎂🎂🎂

  • @gelilamengistu4443
    @gelilamengistu4443 ปีที่แล้ว +1

    Ene dagimo ehiten siwedat tinishua❤

  • @senoiteaboye
    @senoiteaboye ปีที่แล้ว +2

    እንኳን ተወለድክልን በጣም ጥሩ game ነው።

  • @elsabeteshetu4948
    @elsabeteshetu4948 ปีที่แล้ว

    ዋዉ ፍቅራችሁ ያስቀናል እስቱ እንኳን ተወለድክ ቀሪዉ ዘመንህ ይባረክልህ

  • @MelatAbera-gu1im
    @MelatAbera-gu1im ปีที่แล้ว +1

    Abo yimechachu nafff amet nuru hulachum love uuuu😂😂😂😂😂

  • @MimiMimi-si1kv
    @MimiMimi-si1kv ปีที่แล้ว +2

    sewedachu bale ena mistu

  • @kumem9576
    @kumem9576 ปีที่แล้ว +2

    መልካም ልደት ወንድማችን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤ ❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤ ወንድማችን እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥክ እግዚአብሔር ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @asiyasultanahabesha5606
    @asiyasultanahabesha5606 6 หลายเดือนก่อน

    Pushapun Gin Abren Bnqotrew Arif Neber Pis 👍👍👍😁😁😁🥰🥰🥰

  • @bezayacop9534
    @bezayacop9534 ปีที่แล้ว

    Abelayeee,cometune eko off nebere,,yen shebela,yen dege,amlke aykeyerehee all the time postv,,

  • @user-hr7pg9gx1g
    @user-hr7pg9gx1g ปีที่แล้ว

    እንኳን ተወለድክልን እስቱዬ ሳምሪዬ በጣምነው የምወድሽ የኔቆንጆ ግን ዳጊ ለምን ሳትኖር

  • @helenbelay6106
    @helenbelay6106 ปีที่แล้ว +1

    I love the answer, please review it. It is the best especially mosura

  • @user-lr2mp4ok6u
    @user-lr2mp4ok6u ปีที่แล้ว +1

    💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓

  • @rabijemal4171
    @rabijemal4171 ปีที่แล้ว

    Tinisha liji tameraleche

  • @jamelamohamed224
    @jamelamohamed224 ปีที่แล้ว +1

    ወላሂ ፈገገ ነዉ ያረጋችሁኝ

  • @AynalemeArega-xg6rb
    @AynalemeArega-xg6rb ปีที่แล้ว +1

    እንኮአን ተወለድክ በጣም ደሥ ትላላችው እኔ ግን ኬክ ድሮም አልወድም አሁንማ እስከ መጨረሻው

    • @user-hb4bf5nx1t
      @user-hb4bf5nx1t ปีที่แล้ว

      ውይ ሌሽ አወል መራ እስማ

  • @user-vk1uu6bl7t
    @user-vk1uu6bl7t ปีที่แล้ว

    ትንሾ ትልልቅቾሽን አክብሪ ብሎም አይትሽ የወንድሞችሽ ጎዶኛችን ❤❤

  • @sabawole4416
    @sabawole4416 ปีที่แล้ว +1

    Too beautiful couple 🎉

  • @Wello.Amhara
    @Wello.Amhara ปีที่แล้ว +1

    ካሚራ ማኑ በደብ አላሳየንም❓🙄😏😏😏😏ጨዋታው👌

  • @elsashume9747
    @elsashume9747 ปีที่แล้ว

    ደስ ስትሉ ግን መልካም ልደት ፈጣሪ በፍቅር ያኑራቹ ግን ዳግዬስ እሷ ባለመኖሮ ትንሽ ቀዘቀዘ እኔም ደበረኝ ዳግዬ ስወድሽ እኳ

  • @AK-vx3ht
    @AK-vx3ht 11 หลายเดือนก่อน

    Where are you? Remember " Menafek meresat yametal ".

  • @kumem9576
    @kumem9576 ปีที่แล้ว

    ዋው ዋው ምርጥ ቤተሰብ በጣም ነው የምታምሩት❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @user-jz8pz3xo5b
    @user-jz8pz3xo5b ปีที่แล้ว

    መልካም ልደት በጣም ነው እምወዳችሁ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @fasikahormon3744
    @fasikahormon3744 ปีที่แล้ว

    Goadengochik des silu beka feta kelel yalu abo yimechachu❤❤❤❤❤❤

  • @habtamumeskele9840
    @habtamumeskele9840 ปีที่แล้ว +2

    ዛሬም 1ኛ ነኝ ዉዶችዬ

  • @yenantw21
    @yenantw21 ปีที่แล้ว +1

    አይ አሪፍ ነበረ ምን አለ ድምፅ ብታስገቢበት ስታስረዱ 😂😂😂

  • @user-yz3sw3xf8z
    @user-yz3sw3xf8z ปีที่แล้ว

    ❤❤❤🎉🎉🎉
    Wuye SwdChu❤❤❤🎉🎉🎉 HBD ❤❤ bro

  • @mahraalzaabi4280
    @mahraalzaabi4280 ปีที่แล้ว

    Stamru Fkrachun Yabzaw ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @netsanetmelese7754
    @netsanetmelese7754 ปีที่แล้ว +1

    ❤❤❤

  • @adamia3883
    @adamia3883 ปีที่แล้ว +1

    Have a great time all family injoy 🎉❤️🙏

  • @user-qg6ri6wz3w
    @user-qg6ri6wz3w ปีที่แล้ว +1

    ሰላም ሰላም የኔ ውዶች❤❤❤❤❤❤

  • @user-el9ch2ew2i
    @user-el9ch2ew2i ปีที่แล้ว

    Waw 🎉

  • @tegesttegest-dz3ft
    @tegesttegest-dz3ft 6 หลายเดือนก่อน

    ታሚራልቹሁ

  • @user-sx6qe4bj4g
    @user-sx6qe4bj4g ปีที่แล้ว

    Wawo dase tlalachi👍👍👍👍👍👍👌👌👌👌👌👌❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @fatimah-fj9wb
    @fatimah-fj9wb ปีที่แล้ว

    😂😂😂ጨዋታው ደሰ ይላል ግን ካሜራ ማኑ ዝብሎ ነው

  • @maryammengstu
    @maryammengstu ปีที่แล้ว +1

    ❤❤❤❤

  • @gryttgryutr7811
    @gryttgryutr7811 10 หลายเดือนก่อน

    እንሂድ እንቀመጥጠ

  • @hiwotdebaye3152
    @hiwotdebaye3152 ปีที่แล้ว

    አረ ጨዋታው ይደላል 😂😂😂😂ይደገምልን

  • @jamilajemi9350
    @jamilajemi9350 ปีที่แล้ว

    woww yena ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @mariamawitalemayehu5976
    @mariamawitalemayehu5976 11 หลายเดือนก่อน

    የሳምቴላ ቤተሰቦች ጠፍታቹሀል ግን በሰላም ነው?አንድ ወር ሊሆን ነው ቪዲዮ ከለቀቃችሁ

  • @almedenderkiyab9126
    @almedenderkiyab9126 ปีที่แล้ว +1

    ❤❤❤❤❤❤konjo is ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤u

  • @tiazone3655
    @tiazone3655 ปีที่แล้ว

    ቅመምን ሰላም በለት 🎉

  • @dinkuyenenesh2049
    @dinkuyenenesh2049 9 หลายเดือนก่อน

    ሰላም ለእናተ ይሁን እባካችሁ Instagram ላይ መልክት አስቀምጫለሁ

  • @zamzamkader603
    @zamzamkader603 ปีที่แล้ว +1

    ❤❤❤❤❤❤😂😂

  • @bemnetgetahun1334
    @bemnetgetahun1334 ปีที่แล้ว +1

    መጀመሪያ ኮማች ነኝ በፍቅር ነው የምወዳችሁ

  • @kamilawasewase2655
    @kamilawasewase2655 ปีที่แล้ว +1

    😍😍😍❤

  • @tsigatsiga7333
    @tsigatsiga7333 ปีที่แล้ว +1

    ❤❤❤❤❤

  • @bitsuanyesuneh9831
    @bitsuanyesuneh9831 ปีที่แล้ว +1

    እኔን እደዚህ አይነት ቀን ላይ ጋብዙኝ በናታች🙏🙏🙏❤❤

  • @frehiwotkassahun1179
    @frehiwotkassahun1179 ปีที่แล้ว

    ዉለዱ አረ ባካቹ

  • @emayewdshalehu2212
    @emayewdshalehu2212 ปีที่แล้ว

    ወርቆቹ❤❤❤❤❤

  • @hareg688
    @hareg688 11 หลายเดือนก่อน

    Are ምነው በጣም ተፋቸው በስላም ነው?

  • @abarasha5029
    @abarasha5029 ปีที่แล้ว

    😂😂😂😂😂❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Naima-xb9fr
    @Naima-xb9fr ปีที่แล้ว

    ደስየሚልጫወታ ❤❤❤❤😂😂😂

  • @saedahassen9582
    @saedahassen9582 9 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤

  • @samrawitderibe8310
    @samrawitderibe8310 ปีที่แล้ว +1

    ❤❤❤❤