ሳምሪን አልቻልኳትም!!

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 10 ก.ย. 2024

ความคิดเห็น • 638

  • @Nejat197
    @Nejat197 ปีที่แล้ว +18

    እረ ዉይ አለች ሳምሪ እኛም ደንግጠናል ሙስና ሲሰራብሽ 😎😁ቻይዉ ማማ ፕሊስ ዳጊን በጌም ጨዋታ አምጡልን ስትስቅ በጣም ነው ደስ የምትለው

  • @user-ie8nc5ol2v
    @user-ie8nc5ol2v ปีที่แล้ว +109

    ማርያምን በጣም ግርም የሚለኝ ነገር ቢኖር ገና ሳያችሁ እንደፋንድሻ የሚያስቀኝ ነገርስ

    • @user-vw7tv4hn5y
      @user-vw7tv4hn5y ปีที่แล้ว +4

      ወላሂ እኔም

    • @fantafanta3408
      @fantafanta3408 ปีที่แล้ว

      እመቤቴን እኔም ልሞት ነዉ እማየዉ ገና ሣያቸዉ ፈጣሪ ፍቅራችሁን ያብዛዉ

    • @user-rc8ev2cm6c
      @user-rc8ev2cm6c ปีที่แล้ว

      ማርያምን እኔም❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

    • @SaleemaSalee-kg1qu
      @SaleemaSalee-kg1qu ปีที่แล้ว

      እኔም

    • @jerihailu2717
      @jerihailu2717 ปีที่แล้ว +1

      እኔም እነሱ ሳይ ነው ፍቅር እሚያምረኝ ❤

  • @queenMaraki
    @queenMaraki ปีที่แล้ว +43

    ወይኔ ደስ ስትሉ ፈጣሪ ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ❤❤❤❤❤

  • @user-qe4hq1jk7y
    @user-qe4hq1jk7y ปีที่แล้ว +51

    ስታምሩ ታስቀናላችሁ የፍቅር አምላክ ፍቅርን ይብዛላችሁ እኛንም ለዚህ ያብቃን ❤❤❤❤❤

  • @AhmedAli-mj5bo
    @AhmedAli-mj5bo ปีที่แล้ว +21

    በጣም ነው ያዝናናችሁኝ ይቀጥል ደስ ትላላችሁ ፈጣሪ ትዳራችሁን ያዝልቅላችሁ

  • @ensratube
    @ensratube ปีที่แล้ว +52

    😂😂😂😂😂ይመቻቹ በርቱ 😂😂 ግን ግፍ ተሰርቶብሻል 😂😂😂ብድርሽ መመለስ አለብሽ

  • @atamarmeukriya789
    @atamarmeukriya789 ปีที่แล้ว +56

    ስወዳችሁ ልዩ ጥንዶች እስከ ሂወት ፍፃሜ አብሮ ያኑራችሁ

  • @AhmedAli-mj5bo
    @AhmedAli-mj5bo ปีที่แล้ว +8

    የጊም ቅጣት በሚገባ ተግባራውይ ያረጋችሁት እናተን አየሁ ለሌቹ ቀመስ አረገው ለይስሙላ ነው የሚሰረት የሚር ምርጦች ናችሁ

  • @እሙየተዋህዶፍሬ
    @እሙየተዋህዶፍሬ ปีที่แล้ว +14

    ክክክክ እኩል ተቀጣጠልን አላለም😂😂😂😂አቦ ስታምሩ እመቤቴ ፍቅርሯን ትጨምርላችሁ💙💙💙💙❤❤❤❤

  • @fagenaint.4060
    @fagenaint.4060 ปีที่แล้ว +9

    እንዴት በውሸት ያስበሏታል፣ ከሳምሪ ጎን ነን የምትሉ

  • @endateww6889
    @endateww6889 ปีที่แล้ว +16

    እርግጠኛ ስለሆነች በመቤቴ ማለች እሷ ትጠብቅሽ

  • @sindueshete7642
    @sindueshete7642 ปีที่แล้ว +8

    ወይኔ ደስስስ ስትሉ እግዚአብሔር ፍቅራችሁ ያብዛላችሁ ግን ቅጣቱ ከባድ ነው

  • @munamuunaa-vr3le
    @munamuunaa-vr3le ปีที่แล้ว +3

    እግዛብሔር ይጠብቃችሁ የምር በጣም ነው የምወዳችሁ እኔ 19አመት ልጅ ነኝ ስለ እውነት ደግሞም ባለትዳር ነኝ እግዛብሔር የተመሰገነ ይሁን ደግሞ እናተን ሳይ ባሌ ቢያስቀይመኝ እራሱ በሱ ጥፋት እኔ ይቅርታ እጠይቀው አለሁ እና በጣም ነው የምወዳችሁ እኔም አድ ቀን ከስደት ስመለስ ከባሌጋ እደናተ እንሆናለን ብየ ተስፍ አለኝ እደግዛብሔር ፍቃድ❤❤❤

    • @titititi6005
      @titititi6005 ปีที่แล้ว

      ታድልሽ በ19ትዳር

    • @suzansuzan2700
      @suzansuzan2700 ปีที่แล้ว

      እኔ በ17አመቴ ግን በ18 አመቴ ወለድኩ ተለያየን ትዳር በስሜት ሳይሆን በደንብ ከቆዩ ከተግባቡ ቡሀላ አሪፍ ነው

  • @Maebell16
    @Maebell16 ปีที่แล้ว +27

    😂😂😂😂😂ወይኔ ዛሬ ሳምቴላን ያለ ቅጣቷ ዳኞች ለአቤላ አዳልተው አቀጠሏት😂😂😂እር ፍትህ ወዴት ነሽ😂😂😂ይመቻችሁ❤

  • @aeeazz6909
    @aeeazz6909 ปีที่แล้ว +5

    ወይኔ ደስ ስትሉ በልጅ ተባረኩ በዚ ፍቅር ድምቀት ላይ የልጅ ድምቀት ሲጨመር መታ መታውን ይስጣቹ

  • @Aynalove3382
    @Aynalove3382 ปีที่แล้ว +12

    ግን ቃርያው አይጎዳውሞይ እዴ ከባድ ነው😢😢😢ዳጊ የትነሽ ወድምሽ ተቃጠለ

  • @Em.YouTube.
    @Em.YouTube. ปีที่แล้ว +10

    ይችን ፁሁፍ እምታዩ በሙሉ በያላችሁበት ክፍ አይንካችሁ

    • @jfififi4878
      @jfififi4878 ปีที่แล้ว

      ኣሜን ኣሜን ኣሜን

  • @etefworkkebede9531
    @etefworkkebede9531 ปีที่แล้ว +11

    ሳምሪየ የኔ ፍልቅልቅ ስወዳችሁ እግዚአብሔር ትዳሪችሁን ይባርክ

  • @yezenyezen5804
    @yezenyezen5804 ปีที่แล้ว +19

    እግዚአብሔር ፍቅራቹን ያብዛላቹ ቶሎ ቶሎ ኑ አትጥፉ እንወዳቹሀለን

  • @user-kx6hm3zp9d
    @user-kx6hm3zp9d ปีที่แล้ว +11

    እረ እሧ ባትበላ ጥሩ ነበር ሁለተኛ እደዚህ አጨክን ምክንያቱም ገና ጎጆ ወጭ ናቹህ በሆዷ ፆሥ ቢኖርሥ ??የመጀመርያ ልጅ መምጫው ሥሀት አይታወቅም

  • @SameerGobg-nc7ys
    @SameerGobg-nc7ys ปีที่แล้ว +3

    የረገጣችውት ይለምልም ውለዱ ክበዱ እዴሜ ከጤና ጋር ይስጣችው ሰብለ ወንጌልና በዛብህን አስታውሳችውኝ በትረካ ነበር የማቃቸው በአካል እናተን አየው ብዙልን ምድርን ሙላት ይህነው ትዳር

    • @samrawitderibe8310
      @samrawitderibe8310 ปีที่แล้ว

      እናመሰግናለን የኔ እመቤት😊😊😊

  • @ethiopialovetube33
    @ethiopialovetube33 ปีที่แล้ว +4

    የኔ ውዶች ሰላማችሁ ይብዛ እኔ ግርም የምትለኝ ብስብስ የምትያት ነገር ናት ሳምሪዬ😂😂😂😂😂😂😂❤❤❤

  • @senaithabtemariam7266
    @senaithabtemariam7266 ปีที่แล้ว +2

    ቃሪያ ሲያቃጥላችሁ ከውድድሩ በኃላ ቀዝቃዛ ወተት ጠጡ ሳምሪ ባልሽን ማውራት እስከሚያቅተው ተቃጠለ ዘና የሚያረግ ጨዋታ ነው በርቱ ደስ የምትሉ ጥንዶች እወዳችዋለሁ❤❤❤

  • @LiL-pb5fz
    @LiL-pb5fz ปีที่แล้ว +6

    ጥንዶችዬ እንዴት እንደምወዳችሁ ብታውቁ እንኳንም ወደድኳችሁ ሳምሪዬ አቤላ ይመቻችሁ ሰርጋችሁን አስደምማችሁኝ ነበር በዚ መልኩ ብቅ ስትሉ ደስስስስ አለኝ ኑሩልኝ ልእልት ነኝ

  • @haimanotmezgebu4340
    @haimanotmezgebu4340 ปีที่แล้ว +1

    ሰዎች ፍቅር ማለት ምን ማለት ነው ለምትሉ 100% ከእነሳምሪ ተማሩ ሁለቱም ፍቅር አዋቂ የፍቅር ሰዎች ናቸው በጣም አይናቸው ብቻ ስለ ፍቅር ያወራል ፍቅራችሁን አይለውጠው

  • @gedam626
    @gedam626 ปีที่แล้ว +11

    የምወዳችሁ እንኳን ደና መጣች እግዚሔቤር በፍቅር ያኑራችህ በረቱ❤❤❤

  • @እመቤታችንታማልዳለች
    @እመቤታችንታማልዳለች ปีที่แล้ว +8

    እግዚአብሔር እዬ ሆይ ትላለች እጂ የኔ ቆንጆ 🥰🥰🥰

  • @user-mk5bz5uw6e
    @user-mk5bz5uw6e ปีที่แล้ว +3

    በሳምሪዬ ላይ የተሰራዉ ግፍ አድማ አጥብቄ እቃወማለዉ የኔ ማር 😂😂 ስታምሩ እኮ ❤❤

  • @yecoleyahaddis3686
    @yecoleyahaddis3686 ปีที่แล้ว +2

    እንኳን በደህና መጣችሁ 🥰 ሳምሪዬ ፀጉርሽ ሲያምር እናንተ ራሳችሁ ስታምሩ በጣም ነው ምንወዳችሁ በርቱ ጠንክሩ ጎበዞች ናችሁ እንወዳችኋለን 🥰

  • @user-iw5ib6np6v
    @user-iw5ib6np6v ปีที่แล้ว +7

    ስወዳችሁኮ የእኔ ኬኮች ቶቶሎ ልቀቁልን እንድህ እሚያዝናና ሰላማችሁ ይብዛ ❤❤❤

  • @user-gk7hs2pp8h
    @user-gk7hs2pp8h ปีที่แล้ว +11

    ክክክክክክክ እኔ የምለው ከዋላቹ በዳዴ የሚሄደውስ ወይኔ በሳቅ ❤❤

  • @user-mt9rd8hh7g
    @user-mt9rd8hh7g ปีที่แล้ว +3

    የኔ ምርጣች ሥታምሩ ዋው ደስ የምል ቀይታ ነበር ውድድድ በርተልኝ💖💖💖💖💖💞💞💞💞💞💗💗💗💗💗💗💗💗💗💗💞💞🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹💕💕💕💒💒💒💒💒💒💒

  • @simehd6238
    @simehd6238 ปีที่แล้ว +8

    ዳኝነት የጎደለው ጨዋታ

  • @hanaderese8945
    @hanaderese8945 ปีที่แล้ว +2

    የምር የፈለገ ጨዋታ ቢሆን ልታዝኝለት ይገባ ነበር ውይ የምር ነው ያሳዘነኝ .....አይለያቹ

  • @meseretww
    @meseretww ปีที่แล้ว +4

    ተሸንፋ ቢሆን እኮ እሺ ሳትሸነፍ ልክ አይደለም እህትህ አጥፍታለች ይቅርታ መጠየቅ አለባችሁ

  • @freselamtamrate9671
    @freselamtamrate9671 ปีที่แล้ว +7

    ምናለ ብታዝኚለት ከጌሙ ባልሽ ይበልጣል ለማንኛውም እኔን ብዬልሀለሁ ባልየው ❤😂 አድናቂየችሁ ነኝ ታምራላችሁ ትዳራችሁን ይባርክ!!❤❤

  • @chuchumarge6716
    @chuchumarge6716 ปีที่แล้ว +19

    ደስ ሲሉ የዳጊ ቤተሠቦች❤❤

  • @Eden-ey5iw
    @Eden-ey5iw ปีที่แล้ว +30

    ዛሬ እግር ጥሎኝ እቤታችሁ ብቅ ብያለሁ ስታምሩ ❤❤❤❤❤❤

  • @MeseretDeme-kn1jm
    @MeseretDeme-kn1jm 9 หลายเดือนก่อน +1

    በእውነት እንደ እኔ የሳቀ ሰው አለ 😂😂😂😂😂😂 በእውነት ፈታ አደረጋችሁኝ ይመቻችሁ ደስ የምትሉ ሰዎች ናቸው❤❤❤❤

  • @tiruyeyirga245
    @tiruyeyirga245 ปีที่แล้ว +5

    ወይኔ ደስ ስትሉ ፈጣሪ ጨምሮ ጨማምሮ ፍቅሩን ይስጣችሁ

  • @frehwtasgidam9816
    @frehwtasgidam9816 ปีที่แล้ว +17

    አንተ አታጭበርብራት❤❤❤❤ ስብስክራይብ አርጓቸው በማርያም ለሰርጋቸው ስትሉ♥♥♥♥♥❤❤❤🙏🙏🙏❤❤❤❤

  • @user-lz1ed2xc3n
    @user-lz1ed2xc3n ปีที่แล้ว +3

    አይ ሳምሪ በእግዚአብሔርዬ ጀምረሽ በእግዚአብሔርዬ ጨረሻት ይመቻችሁ

  • @user-ze9ys8zq3h
    @user-ze9ys8zq3h ปีที่แล้ว +2

    ፍትህ ለሳምሪ ሆ ባሉካው ምነው ማጭበርበር አልበዛም አቤት አጨካከን!! የኔ ፈንዱሻወች በጣም ነው የመወዳችሁ❤ ሁሌየ ፈታእዳላችሁ ነው🎉 በጣም ነው ያዝናናችሁን ዊ በሳቅ የለሁም😂😂😂😅

  • @user-gx7ly4ig6x
    @user-gx7ly4ig6x ปีที่แล้ว +2

    ውይ ስታምሩ እግዚአብሔር አምላክ ትዳራችሁ ይባርክላችሁ ውለዱ ክበዱ ❤❤❤❤❤

  • @user-vc4id5yp4e
    @user-vc4id5yp4e ปีที่แล้ว +71

    ሙስና ያለበት ሀገር መኖራችን አስመሰከራችሁ ይመቻችሁ 😅😅

  • @emayewdshalehu2212
    @emayewdshalehu2212 ปีที่แล้ว +7

    በውሽት አስበልታችሁ ደሞ ትንሽኳ አተዋትም😢😢😢😢

  • @betibeti1455
    @betibeti1455 ปีที่แล้ว +2

    የኔ ልዩዎች ስታምሩኮ አቤል ግን አታጭበርብር ስወዳችሁ ደግሞ እመቤቴን ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍

  • @user-gs3un3ve3u
    @user-gs3un3ve3u ปีที่แล้ว +6

    ዳኞችም ባልሽም ከሀዲ ናቸው በውሸት ነው ያስበሉሽ ትክክል አይደለም

  • @sadeh1224
    @sadeh1224 ปีที่แล้ว +2

    ግፍነው ዳኞቹ ግን ተመቻቹህኝ አቃጠላቹሀት ለዛውም ሳትሸነፍ የኔ ውድ አይዞሽ 🥰😂😂😂

  • @SaSa-bx3ix
    @SaSa-bx3ix ปีที่แล้ว +4

    የኔ ማሮች ሁሌም ሳቁልን 🎉🎉❤❤❤❤❤እንደው በሳቅ ሞትኩኝ 🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🥰🥰🥰🥰💘💘💘

  • @user-kx6hm3zp9d
    @user-kx6hm3zp9d ปีที่แล้ว +10

    ሣምሪኮ እያቃጠሉ እኔን አይከብድም😂😂😂😂😂እረ ልቤ ዛሬ ከቤተሠብ ደውየ ግን ደብሮኝ ነበር እናተ ፈታ አረጋቹህኝ❤❤❤🎉🎉🎉አቤት ጥርሥ የኔ ወርቅቅቅቅ ፈጣሪ አይለያቹህ😂❤❤❤ 😊

    • @qusaialmomani9438
      @qusaialmomani9438 ปีที่แล้ว +2

      ምነውቺግራቸውንዘረዘሩብሽአደል😂

    • @user-kx6hm3zp9d
      @user-kx6hm3zp9d ปีที่แล้ว +2

      @@qusaialmomani9438 ቀላል😂😂😂እረ አለማውራት ይሻላል ሁሌ የማይፈታ ችግር

    • @qusaialmomani9438
      @qusaialmomani9438 ปีที่แล้ว +1

      @@user-kx6hm3zp9dአይዞሽ የኔውዱ የሁሉ ምነው ብቻ አላህ ይገዛን❤

    • @user-xy7qp4ks3j
      @user-xy7qp4ks3j ปีที่แล้ว +1

      ወላሂ እኔም ከየሱ አናደውኝ በጣም ከዛ ዩቱብ ስገባ መጡልኝ ዘና አረጉኝ የምርን

    • @user-we3kb2jm5b
      @user-we3kb2jm5b ปีที่แล้ว

      ​@@user-xy7qp4ks3j 😂

  • @ammmfdafrhr1575
    @ammmfdafrhr1575 ปีที่แล้ว +8

    እግዚአብሔር ፍቅሩውን ያብዛላችሁ❤

  • @lamlaetopia755
    @lamlaetopia755 ปีที่แล้ว +5

    ጌታ እየሱስ ፀጋዉን ያብዛላችሁ ተባረኩ

  • @meddiegibbon551
    @meddiegibbon551 ปีที่แล้ว +6

    ስታምሩ❤❤❤❤ፍቅራችሁን ብዝት ያድርግላችሁ

  • @absabs9609
    @absabs9609 ปีที่แล้ว +3

    አለማልቀሣችሁግን ገርሞኛል እኔ ሺኩርት ሥከትፍ እባየ እናቷየሞተችባትነዉ የምመሥለዉ

    • @user-we3kb2jm5b
      @user-we3kb2jm5b ปีที่แล้ว

      እኔም ወላሂ ንፍጤ እንባየ ሀሀሀሀ

  • @gjfufhfgg5951
    @gjfufhfgg5951 ปีที่แล้ว +3

    እግዚአብሔር አምላክ ፍቅሩን ይብዛላችሁ በሳቅ ጅምሬ በሳቅ ጨረስሁ

  • @user-gq1wq1ry6w
    @user-gq1wq1ry6w ปีที่แล้ว +2

    ሳምሪዬ ተባብረው አቃጠሉብኝ ያለስራሽ እኔ ልቃጠልልሽ እረ ውውውውውው አለች የኔ ቆንጆ

  • @alemudarge868
    @alemudarge868 ปีที่แล้ว +2

    በጣም ታምራላችሁ ሽ አመት በፍቅር ኑሩ እዛም በላይ ኑሩ❤❤❤

  • @leylawellotube
    @leylawellotube ปีที่แล้ว +4

    😂😂😂😂😂😂😂😂😂የት ሂጀ ልሳቅ ደስ ስትሉ❤❤❤❤❤

  • @Tsegi
    @Tsegi ปีที่แล้ว +2

    ሰላም እንኩዋን ደና መጣችሁ ምርጥ ቆይታ ነው በርቱ ቀጥሉበት👍👍👍💕💕💕💕💕😅😅😅😅😅😅😅

  • @emanfentaw
    @emanfentaw ปีที่แล้ว +4

    አንተ ግን በማሪያም ብላህ በውሸት ቃሪያ ታስበላታለህ እስዋ የመረጠችው ሽኩርት ነው በሀይማኖቱ ጠካራ ሰው በቀልድን በምርም በሀይማነቱ ሲለመን መራራት የግድ ነው ግን በውሸት ሀራም ወላሆ 😢😢😢😢አሳዘነችኝ የምር

  • @tsehayfedlu2832
    @tsehayfedlu2832 ปีที่แล้ว +3

    በግፍ አበሉሽ አይደል ግን ለጨዋታው ድምቀት ብለው ነው

  • @user-vc1gg9ht3p
    @user-vc1gg9ht3p ปีที่แล้ว +2

    ሙስና ተሰርቷል ብድርሺን መልሺ ሳምሪዩ❤ የፍቅር አምላክ በፍቅር ያኑራችው♥️♥️

  • @taybahtaybah4536
    @taybahtaybah4536 ปีที่แล้ว +8

    በሳቅጨ እንባየን ነው የጨረስኩት😂😂😂

  • @MariamMariam-up3dz
    @MariamMariam-up3dz ปีที่แล้ว +2

    ወይኔ በአላህ በሳቅ ነዉ የሞትክት 😂😂😂😂እረ ወላሂ ይመቻቺሁ❤😍

  • @user-iw5ib6np6v
    @user-iw5ib6np6v ปีที่แล้ว +3

    አየ ሳምሪየ አቃጠሉሽ አጨበርብረው አሸንፈሽ ነበር እኔን😀😀😀

  • @MekdiTube
    @MekdiTube ปีที่แล้ว +2

    ደስ የምትሉ ጥዶች ስወዳቹ 🥰በጣም ነው ያዝናናችሁኝ 🤣🤣🤣

  • @belechsameri6318
    @belechsameri6318 ปีที่แล้ว +5

    ግን ያዝናናል ይደገም የምትሉ👍👍👍👍👍ግለፁ

    • @hanna4751
      @hanna4751 6 หลายเดือนก่อน

      ይደገም

  • @yabalebachew2683
    @yabalebachew2683 ปีที่แล้ว +5

    ወይኔ ማርያምን በጣም ደስ ይላል ተመስገን 1000ፎሎ ነበራችሁ አሁን16ሽ ሆናችሁ ❤❤😂ወደፊት 1000ሽ ማሮች😊❤❤

  • @onemorenight5932
    @onemorenight5932 ปีที่แล้ว +2

    ለቀጣይ ጨዋታ ብርጭቆውን ሰፋ ባለዕቃ ውስጥ አስቀምጡ ውሃ መሬት ላይ ከሚፈስ

  • @user-oq8os4ex1z
    @user-oq8os4ex1z ปีที่แล้ว +4

    በጨው እያጠቀስክ ብትበላው አያቃጥልህም ነበር ወይም እንጀራ ትኩስ ብትበላ ይተው ሃል ነበር😢😢😢😂😂😂

  • @user-tq3jy3mv4p
    @user-tq3jy3mv4p ปีที่แล้ว +3

    ማነው እደኔ ፍቅርን ሲመኘው የሚኖር

  • @hiwotdebaye3152
    @hiwotdebaye3152 ปีที่แล้ว +8

    በጣም ነው ፈታ ያልኩት በሳቅ ነው የጨረስኩት 😂😂🤣🤣🤣🤣🤣ስታስቁ ደግሞ እወዳችዃለሁ ቶሎ ቶሎ ኑልን 🤗💕😘😘

  • @tameratgutema9834
    @tameratgutema9834 ปีที่แล้ว

    ኑሮ አላቃጠላችሁም ማለት ነው በርቱ በግፍ ያቃጠልካትን እንዳትረሳ !!!

  • @yarsamyaligneg
    @yarsamyaligneg ปีที่แล้ว +4

    ቆይ 30ሺ ሠዉ አይቷልግን ሠብሥክራይብ የለም

  • @user-pr5fj6vu5j
    @user-pr5fj6vu5j ปีที่แล้ว

    የኔ እህት የግባርሽን ጸጉር የሚያበቅልልሽ መፍትሄ ፈልጊ አይጠፋም በተረፈ ኩልል ያሽ ቆንጅየ ነሽ❤❤

  • @user-yq8hi3gs3g
    @user-yq8hi3gs3g ปีที่แล้ว +6

    ሁሌም ሳቁ ሳቃችሁ በጣም ነው ደስ የሚለው 💓

  • @user-eg2gs8hn7s
    @user-eg2gs8hn7s ปีที่แล้ว +5

    የኔልዩ ስወዳችሁ የዳጊ ልጆች

  • @newmobile227
    @newmobile227 ปีที่แล้ว +1

    kkkkkkkkkk አንጥፊው ግፍ ነው እንዴ ሳትሸነፍ ማቃጠል ውይ አሳዘነችኝ ለማንኛውም ታምራላችሁ ግን ብዙ ግዜ ማር ማር አታብዢ ሲበዛ እጅ እጅ እንዳይል

  • @user-rz2pe7bb4k
    @user-rz2pe7bb4k ปีที่แล้ว +3

    አይዞሽ ገለቴ አብይ ባለበት ሀገር ፍትህ እኮ ቀረ 😅😅😅😂😂😂ከማን ተምረዉ ይፍረዱልሽ😅😂😢

    • @ebrahit55
      @ebrahit55 ปีที่แล้ว +1

      😅😅🤣🤣😅😅

  • @yaniye-royal
    @yaniye-royal 5 หลายเดือนก่อน +1

    you have no idea how much i love you so much and also your family

  • @rakibgirma7019
    @rakibgirma7019 ปีที่แล้ว +2

    የኔ ውዶች እንኳን በሰላም መጣችሁ❤️❤️❤️

  • @iloveyouethiopian3936
    @iloveyouethiopian3936 ปีที่แล้ว

    ውይ ስወዳችሁ አብሬ ነው የዘለልኩ የኔ ውድ እንዲ እንደሰራልሽማ ካልሰራሽለት ሁለቴ ትሰሩላት ምናለ እንኳን ቃሪያውን ብትተውላት ትክክለኛ የደረሳት ይሻል ነበር ይመቻችሁ ዘና አድርጋችሁኛል ብትቃጠሉም እመቤቴ አትለያችሁ በፍቅር ታኑራችሁ ❤❤❤

  • @abebamuche186youtube
    @abebamuche186youtube ปีที่แล้ว +6

    ደስ ሰትሉ ዉዶች❤❤

  • @maregemengistu2954
    @maregemengistu2954 ปีที่แล้ว +1

    ኧረ አቤላ አቃጠልካት እኮ ሳምርዬ አሳዘንሽኝ አይዞሾ

  • @toybaendris4051
    @toybaendris4051 ปีที่แล้ว +1

    የተባረከ ትዳር በጣምምም የምታምሩ ጥንዶች ከአይን ይጠብቃችሁ

  • @maye1727
    @maye1727 ปีที่แล้ว +1

    ማርያምን በጠም ነው ደስ ያምትሉኝ ፈጠር በፍቅር የኑርችሁ

  • @user-oe8vs1wt5u
    @user-oe8vs1wt5u ปีที่แล้ว +1

    የነዚህ ሰዎች ፍቅር በጣም ደስ ይላል እሚገርም ነው

  • @zakirgetahon168
    @zakirgetahon168 ปีที่แล้ว +2

    ሣምሪየ፡ምሥኪና፡ቢደወውን፡ሥታይ፡ሙሥናእደተሠራብሺ፡ታቂአለሺ😂😂😂😂😂😂

  • @belechsameri6318
    @belechsameri6318 ปีที่แล้ว +2

    የኔማር አዛዘነችን ሙስና ያለበት አገር❤❤❤

  • @hana-21
    @hana-21 ปีที่แล้ว +2

    ከተጫወቱ አይቀር እንዲህ ነው❤❤❤

  • @meseretww
    @meseretww ปีที่แล้ว +1

    ልክ አይደለም መቀየራችሁ ምናኝን እሺ ለጨዋታ ይሁ ን ሳትሸነፍ ማስበላት የለብህም በጣም ልክ አይደለም

  • @tsionemariam1121
    @tsionemariam1121 ปีที่แล้ว

    ስታምሩ ታስቀናላችሁ የፍቅር አምላክ ፍቅርን ይብዛላችሁ እኛንም ለዚህ ያብቃን gen lij embi bloachihu new ende?

  • @zebutube9644
    @zebutube9644 ปีที่แล้ว +2

    ወላሂ ሆዴ ቆሰለ😂😅 ሚስኪን ቃሪያው ግን ጨጓራ ላለበት ሰው ከባድን ነው 😢

  • @hyati6334
    @hyati6334 ปีที่แล้ว +2

    አሪፈ.ነበረ.ግን.ተጭበረብሯል.ትክክለኛ.አይደለም😢😢

  • @user-jq9er3ke9t
    @user-jq9er3ke9t ปีที่แล้ว +2

    ሳምርዬ የኔ የዋህ ግፍ ተሰራብሽ

  • @edeneshetu6302
    @edeneshetu6302 ปีที่แล้ว

    ወይኔ ስታምሩ እንደዚህ ያለ ቤትደስ ይላል እግዚአብሔር ፍቅራችሁን እስከመጨረሻ ይባርካችሁ❤❤❤❤❤❤

  • @kaduti3235
    @kaduti3235 ปีที่แล้ว +13

    ሳምሪ የኔ ፍልቅልቅ❤❤❤❤❤
    ስታምሩ🥰🥰🥰🥰

  • @tinahmattias1112
    @tinahmattias1112 ปีที่แล้ว

    ይሄ ጨዋታ ጥሩ ነበር ግን ግን ማነው እነደኔ የተበሳጨ? በትክክል አልተሰራም ያለእዳዋ በቃርያ የምትቃጠለው? ሳምርዬ ይግባኝ ለምላሴ ብለሽ ካሳ ያስፈልግሻል በተረፈ ውድድድድ ነው የማረጋችሁ❤

  • @jenetjen7566
    @jenetjen7566 ปีที่แล้ว +1

    እኔግን ሳስበው ሳምሪ ይታያታል እንዴት ልጠርጥር ቻለች ??