ለልደቴ ሰርፕራይዝ ተደረኩ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 8 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น •

  • @semeneshfelek1570
    @semeneshfelek1570 ปีที่แล้ว +13

    ደስ ስትሉ ሁላችሁም ክፉ አይንካችሁ ዳጊዬ እንኳን ተወለድሽ 🎉

  • @serkalemalemayehu7983
    @serkalemalemayehu7983 ปีที่แล้ว +11

    እንኮን ተወለድሽ በመወለድሽ ለብዙ ተርፈሻል እድሜ ይስጥሽ❤❤❤

  • @warkwark6096
    @warkwark6096 ปีที่แล้ว +47

    እስቶ እና ባለቤቱ ለአምነታችሁ ያላችሁ ፍቅር በጣም ደስ ይለኛለ😍

  • @hananmoha7505
    @hananmoha7505 ปีที่แล้ว +17

    አላህ ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥሽ

  • @እሙአስማዩቶብ
    @እሙአስማዩቶብ ปีที่แล้ว +6

    በጣም ደስ የምትሉ ቤተሰብ ናቺሁ አላህ ይጠብቃቺሁ

  • @መሬምዩቱብ-ለ1ዐ
    @መሬምዩቱብ-ለ1ዐ ปีที่แล้ว +37

    ምርጥ ቤተሰቦች ማነው እደኔ የሚወዳቸው❤❤❤ቀሪሺን መልካም ዘመን ዳጊዬ❤

  • @MelatAbera-gu1im
    @MelatAbera-gu1im ปีที่แล้ว +2

    እንኳን ተወለድሽ የብዙዎቻችን ኩራት ነሽ በደስታ እና በጤና ከእነቤተሰቦችሽ ኑሪልኝ በጣም እወድሻለዉ❤❤❤❤❤ሁሉም ይገባሻል

  • @lemlemwoldeselasse2909
    @lemlemwoldeselasse2909 ปีที่แล้ว +6

    ዳጊዬ እንኳን ተወለድሽ አንቺ ባለብሩህ አእምሮ ፈጣሪ ረጅም ዕድሜ ከጤና ጋ ይስጥሽ

  • @ኤማ-ጠ3ሐ
    @ኤማ-ጠ3ሐ ปีที่แล้ว +10

    እግዚአብሔር ታላቅ ነው ❤

  • @eyobchala2292
    @eyobchala2292 ปีที่แล้ว +13

    ዳጊዬ እንኳን ተወለድሽ ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ልዑል እግዚአብሔር ይስጥሽ! !! በጣም ነው የምወድሽ ሁሉም ይገባሻል

  • @atsedemariam6542
    @atsedemariam6542 ปีที่แล้ว +6

    ዳጊየ እኳን ተወለድሽልን ቀሪ ዘመንሽ የተባረከ ይሁንልሽ ማማየ

  • @frehwtasgidam9816
    @frehwtasgidam9816 ปีที่แล้ว +16

    እመቤቴ ከነ ልጆ ትጠብቃችሁ❤❤❤❤❤❤👑👑🎂🎂🎂❤❤

  • @ABDUMUSSTOFA-nh6vk
    @ABDUMUSSTOFA-nh6vk ปีที่แล้ว +10

    ዳጊ ምርጥ ሴት .....እንኳን ተወለድሽ ....የኛ አለኝታ❤❤❤ እንኳን ተወለድሽልን🎉🎉🎉

    • @woderTUbe
      @woderTUbe ปีที่แล้ว

      ሰበስክራይብ አረገኝ ውዴ

  • @mohammedselman9645
    @mohammedselman9645 ปีที่แล้ว +4

    ዳጊ ብዙም ጊዜ ሴት ልጅ ባገራችንም ሆነ በኣለማችን ይጮቀናል ስትይና በተቻለሽ መጠን ለሴቶች ለመቆም ስለምትሞክሪ አንድ ነገር ላስታዉስሽ ወደድኩኝ ሳታዉቂዉ ቀርቶ ሳይሆን ለማስታወስ አክል ነዉ እና ምንድነዉ በኛ ባገራችን ብሎም በኣዲሳባ ፈጣሪ የለም እስከማለትና ብሎም በመንግስትም ሆነ በህብረተሰቡ ምንም አይነት እርዳታ የሌላቸዉ ሴቶች አሉ ታዳ ሚተዳደሩት በምንድነዉ ብትይኝ ልንገርሽማ ገላቸዉ በ 30 50 እና በ 70 ብር እየሸጡ የሚተዳደሩ ናቸዉ በዚህ መልኩ ይኖራሉ ከቻልሽ ሰሚ ካለሽ ለነሱ ድምፅ ሁኚ በትዳራቸዉ ወይም በቤተሰባቸዉ ስር ያሉት እና በስደት ያሉት ይሻላሉ ከነዚያ ከተሳሳትኩ I'm so sorry 10:21 10:21 10:21 10:22

  • @eyarslaewarkneh4548
    @eyarslaewarkneh4548 ปีที่แล้ว +7

    በምድር ላይ መታደል እንጂ መታገል ፍሬ ቢስ ነው የታደሉት ሲያልፉ የታገሉት ይወድቃሉ የምወደው አባባል እንካንም ተወለድሽ ማመስገን ትልቅነት ነው አመስጋኝ እንሁን ስናመስግን ሁሉም ይሆናል መልካም ልደት በጣም የማከብርሽ የዩቱዩፕ እህቴ ነሽ

  • @የማርያምልጅ-ዘ6ዀ
    @የማርያምልጅ-ዘ6ዀ ปีที่แล้ว +6

    የእኔ ቆንጆ ዳጊዪ እረጅም እድሜ ይስጥሽ ❤❤❤❤ለሁላችሁም ሰላማችሁ ፍቅራችሁ ብዝት ይበል❤❤❤እወዳችኅለሁ,አከብራችኅለሁ❤❤

  • @lijfasikatube1322
    @lijfasikatube1322 ปีที่แล้ว +2

    መልካም ልደት ዳጊዬ ቀሪ ዘመንሽን እመ ብዙሀን ድንግል ማሪያም ከልጆ ጋር ትባርክልሽ

  • @hirutmodenese9606
    @hirutmodenese9606 ปีที่แล้ว +3

    መልካም ልደት ዳጊዬ

  • @seidtubee
    @seidtubee ปีที่แล้ว +1

    ዋው ዳጊየ ይገባሻል ከዚህም በላይ ትለያለሽ እድሜና ጤና ተመኘሁልሽ መልካም ልደት😍

  • @yanitgirma
    @yanitgirma ปีที่แล้ว +3

    እንኳን ተወለድሽ ዳጊዬ የኔ ጠንካራ ሴት❤🎉

  • @ethiopiakebede5931
    @ethiopiakebede5931 ปีที่แล้ว +4

    መልካም ልደት 🎉 ጎበዝ ሴት ነሽ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር እግዚአብሔር ይስጥሽ 🙏🏾❤️🎂🌹

  • @AdineDani-vn4me
    @AdineDani-vn4me ปีที่แล้ว +1

    ደስ ስትሉ ሁላችሁም እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ዳጊዬ መልካም ልደት🎉🎉🎉🎉🎉

  • @beletechzeleke2112
    @beletechzeleke2112 ปีที่แล้ว +5

    ዳጊየ እንኳ ተውለድሸልን ቀሪ ዘመንሸ የተባረከ ይሁንልሸ እህት❤❤❤❤❤❤❤ውውውውውውውውው

  • @eyerusteshome7273
    @eyerusteshome7273 ปีที่แล้ว +2

    መልካም ልደት የኔ ውድ ❤ ቀሪ ዘመንሽን እግዚአብሔር ይባርክልሽ እወድሻለሁ

  • @ሶፍያወሎየዋይቶብ
    @ሶፍያወሎየዋይቶብ ปีที่แล้ว +2

    የኔውድ ጥሩ ሰው ከሁሽአላህ ጥሩሰው ይሰጣል ስለዚህ አላህ ይጠብቃችሁ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

    • @ሶፍያወሎየዋይቶብ
      @ሶፍያወሎየዋይቶብ ปีที่แล้ว

      እኔ ሙስሊምነኝ ግን የናተን መዋደድ ሳይ እቀናለሁ ሐገር ስገባ አግኝቼ ብዘይራችሁ በጣም ደስ ባለኝ ኢቶ ከሆናችሁ በቅር ሐገሬ እገባለሁ ሙስሊም በዱአ ኦርቶደግስ በጸሎትአሰቡ በተረፈ የሰው ልጅ በሞላ እወዳችዃለሁ አላህ ለእሞየ ኢትዮጸያ ሰላሟን የጣላት🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @GualRaya-vz4zz
    @GualRaya-vz4zz ปีที่แล้ว +9

    ምቁራት ዝኾንኩም ስድራ❤❤❤❤ ክፈትወኩም ኣነስ❤❤❤❤❤❤ እንኳዕ ተወለድኪ ዳጊ ሓፍተይ❤❤❤❤

  • @Yeshimamma
    @Yeshimamma ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ይመስገን በይ ዳጊየ

  • @ዛሬምተመስገንጌታዬ
    @ዛሬምተመስገንጌታዬ ปีที่แล้ว +5

    መልካም ልደት ዳጊዬ❤❤❤ቀሪ ዘመንሽ እግዚአብሔር ይባርክልሽ🙏❤❤

  • @aynalemearega5826
    @aynalemearega5826 ปีที่แล้ว +6

    ዋዉ በጣም ደሥ የሚሉ ቤተሰቦች እድሜና ጤና ይስጥሽ መልካም ሰው ዳጊ ❤❤❤❤

  • @MimiT-i1z
    @MimiT-i1z ปีที่แล้ว +2

    Happy birthday gorgeous 🎉❤

  • @selamgh3379
    @selamgh3379 ปีที่แล้ว +2

    happy birthday daggy 🎂🎁🎊🎈🎈🌹🌹🌹god bless you and your family

  • @atsedaatseda8208
    @atsedaatseda8208 ปีที่แล้ว +1

    መልካም ልደት ዳጊ የ ኢትዮጵያ እንቁ በጣም እወድሻለው ጤናና እድሜ ይስጥሽ ከኩየት እኔም ኢትዮጵያን አዲስ ዓመት አገራችንን ኢትዮጵያ ሰላም ያርግልንና

  • @__-wj7zq
    @__-wj7zq ปีที่แล้ว +3

    _መልካም ልደት ዳጊዬ ረጅም እድሜና ጤና ይስጥሽ🎉🎉🎉❤💥_

  • @የድንግልማርያምልጅ-የ9የ
    @የድንግልማርያምልጅ-የ9የ ปีที่แล้ว +1

    ዳጊዬ የኔ ወርቅ እንኳንም ተወለድሽልን❤

  • @samsue5353
    @samsue5353 ปีที่แล้ว +5

    ዳግዬ ረጅም እድሜና ጤና ይስጥሽ ❤

  • @hiwotmelese3350
    @hiwotmelese3350 ปีที่แล้ว

    ዳጊዬ እንኳን ተወለድሽ የኔ ወርቅ ስወድሽ እኮ ዘመንሽ ይባረክ ከዚህ በላይ ከፍ በይ ከነቤተሰብስ እምባዬን አመጣሽብኝ እኔንም ማርያምን

  • @jdjdheihdhjdjskskd6182
    @jdjdheihdhjdjskskd6182 ปีที่แล้ว

    ደጊዬ እንኳን ተወለድሽልን የኔ መልካም ሰው ዘመንሽን እግዚአብሔር ይባርክልሽ ድንቅ ነሽ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎊🎊🎊🎊🎊🎊🎊🎊🎂🎂🎂🎂🎊🎊🎊🎊🎊🎊🎊🎊🎊🎊🎁🎁🎁🎁🎁

  • @solkuku8272
    @solkuku8272 ปีที่แล้ว

    ዳጊ ስለአንቺ ብዙ እየሰማን ነዉ። እዉነቱን ለማመን ግን ከብዶናል። ይመችሽ

  • @feruzaouner3923
    @feruzaouner3923 ปีที่แล้ว +1

    እንኳን ተወለድሽ መልካም ልደት❤❤❤

  • @tinayatinaya4485
    @tinayatinaya4485 ปีที่แล้ว +1

    ተሳክቶላችሁሃል ዋውውው መልካም ልደት ዳግ እንኳን ተወልደሽ ❤

  • @tsigeriedakiflie7161
    @tsigeriedakiflie7161 ปีที่แล้ว +2

    የኔ ማር እረጅም እድሜ ይስጥሽ

  • @ygfnbg9190
    @ygfnbg9190 ปีที่แล้ว +1

    ዉይ ደስ ስትሉ ፈጣር ይጠብቃችሁ ሁላችሁንም
    ምርጥ ቤተሰብ ሁላችሁንም የዚህ አይነት ይስጣችሁ ይስጠን

  • @azebbenbryu5183
    @azebbenbryu5183 ปีที่แล้ว +3

    ዳጊየ በማራም ሀገርስገባ አንቺን ማገኘት እፈልግ አለሁ እንኳን ተወለዲሺ❤❤❤❤

  • @abebayoutube7089
    @abebayoutube7089 ปีที่แล้ว

    ዳጊዬ እንኳ ተወለድሽ የኔ ቆንጆ ቀሪ ዘመንሽን እግዚአብሔር ይባርክልሽ መልካም ልደት❤❤❤

  • @yohi9
    @yohi9 ปีที่แล้ว

    Dagiye we love u Egziabhir amlake esu yebarkesh degu abatachn esu yetbeksh. Kachi bezu temreyalhu

  • @hiwotassefa4556
    @hiwotassefa4556 ปีที่แล้ว +2

    ❤❤❤ዳጊዬ ምርጥ እኮን ተወለድሽ ጌታ ይጠብቅሽ

  • @sadahasn8921
    @sadahasn8921 ปีที่แล้ว +3

    ዳጊ አላህ ቀሪ ዘመንሸን የጤና የሰላም ያረግልሸ

    • @woderTUbe
      @woderTUbe ปีที่แล้ว

      ሰበስክራይብ አረጋኝ

  • @anshasmith6936
    @anshasmith6936 ปีที่แล้ว

    Dagima lemoralachu bila new yeteghachiw inji yehee Hulu girigir enkuwan bet wist yalen gorobet yikesekisal❤

  • @bazakason8474
    @bazakason8474 ปีที่แล้ว +1

    ዳጊዬ እንኳን ተወለድሸ እድሜና ጤና ይስጥሸ

  • @merryabe1797
    @merryabe1797 ปีที่แล้ว

    የኔ ወርቅ የኔ ጀግና ሰዉ የኔ ምርጥ ረጀም እድሜ ተመኘሁልሽ

  • @RahelDeblea-z6w
    @RahelDeblea-z6w ปีที่แล้ว +1

    I cant get the Word how mach i aplícate what y life historia and thoghte change my life 100% i was tring to see some thing alse but iseey introducing y self howy grow up up w

  • @seraguta5879
    @seraguta5879 ปีที่แล้ว +1

    Happy birthday 🎉🎉❤❤❤ dagye my wonderful 🎉🎉

  • @zinash1
    @zinash1 ปีที่แล้ว +3

    እንኳን ተወለድሽ ❤❤❤

  • @tsigegashu2206
    @tsigegashu2206 ปีที่แล้ว

    ዳጌ በጣም እግዚአብሔር የባረከሽ ሴት ኘሽ አንች ባየሁ ቁጥር ነፍሴ ሀሴት ትሞላለች ባገኝኋት ብየ እመኛለሁ ደጌ ዪሄ የቤቸሰብ ፍቅር ከግዚአብሔር የተሰጠ ስጦታ ነው እኔ እደዚህ ከይነት ቤተሰብ ቤኖረኝ ብየ ተመኝሁ

  • @s0lomon150
    @s0lomon150 ปีที่แล้ว +2

    HBD መልካም ልደት ዳጊዬ አንቺ መልካም ሤት

  • @betelhemgirma9736
    @betelhemgirma9736 ปีที่แล้ว +7

    እንክዋን ተወለድሽ ዳጊዬ ቀሪ ዘመንሽ በኢየሱስ ስም የተባረከ ይሁን 🎉🎉🎉🎉🎂🎂🎂🎂🎂🎂🎊🎊🎊🎊🎊🎊🎊💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️🙏

  • @AminaHusen-es5yr
    @AminaHusen-es5yr ปีที่แล้ว

    ደስ ስትሉ በማሪያም ፍቅራችሁንእግዚአብሔር ጨምሮ ጨማምሮ ያብዛላችሁ ❤❤❤

  • @AT-mr1od
    @AT-mr1od ปีที่แล้ว

    የኔ ቆንጆ happybirthday
    እግዚአብሔር ይጠብቅሽ
    የኔ መልካም
    የኔ መልካም ቤተሰብ ተባረኩ

  • @mitayeyedoroabelaletbitasa8302
    @mitayeyedoroabelaletbitasa8302 ปีที่แล้ว

    100000000000000000000000000000 ዓመት ኑሪ እንኳን ተወለድሽ ለልጆቻችን ትልቅ ምሳሌ ነሽ ተባረኪልኝ

  • @EM-gq9ix
    @EM-gq9ix ปีที่แล้ว +7

    መልካም ልደት ዳጊ ነፍሰ ነገር ❤ረጅም እድሜ ከጤና ጋር

  • @haymihany-zc1iw
    @haymihany-zc1iw ปีที่แล้ว

    ዳጊዮ የኔ ዉድ እንኳን ተወለድሽልን እግዚአብሔር አምላክ ቀሪዉን ዘመንሽን ይባርክልሽ መልካም ልደት🎉🎉🎉🎉🎂🎂🎂🎂🍬🍬🍬🍬🍬

  • @Mimi77711
    @Mimi77711 ปีที่แล้ว +3

    Happy Birthday 🎂 Dagiye, you're precious gift from God, you have no idea how much I love you, & all your family, remain blessed❤❤❤

  • @ameamuti9502
    @ameamuti9502 ปีที่แล้ว +1

    ይጋባሻል ውዴ

  • @muke614
    @muke614 ปีที่แล้ว +1

    Happy birthday to queen Dagy

  • @Tube-nv4el
    @Tube-nv4el ปีที่แล้ว +2

    እንኳን ተወለድሽ ጀግናዋሴት❤

  • @bettyelias7501
    @bettyelias7501 ปีที่แล้ว +1

    ዳጊ የኔ ውድ እንኳን ተወለድሽ ❤❤❤ይገባሻል

  • @Jesusismyfather12
    @Jesusismyfather12 ปีที่แล้ว +1

    Happy birthday dagi❤❤❤ I love you so much God bless you all and family 🙏♥️❤️❤️

  • @netse-family
    @netse-family ปีที่แล้ว +1

    መልካም ልደት ዳጊሻ🎉🎉🎉😍🎉

  • @miliyelove8845
    @miliyelove8845 ปีที่แล้ว +2

    Happy birthday Daggye Konjo ❤❤❤❤❤

  • @sofonis
    @sofonis ปีที่แล้ว +2

    hbd dagi,apreciate how you treate ur family

  • @EdenAbebe1969
    @EdenAbebe1969 ปีที่แล้ว +5

    ዳጊ የኔ ኦፕራ እንካን ተወለድሽ እረጁም እድሜ ተመኘሁልሽ ውዴ 🎉❤🍰🍰🍰🎂🎂🎂🎂🍾🍾🍾🍾🍾💕🎉🎉🎊🎉🎊🎉🎊🎊🎉🎊🎉happy birthday dag love

  • @HhHh-g6d1q
    @HhHh-g6d1q ปีที่แล้ว +1

    ፈጣሪ ይጠብቃችሁ

  • @hayutivlogs9471
    @hayutivlogs9471 ปีที่แล้ว +1

    Happy birthday to you my Lovely I wish you happy life 🎂 🎉🎊🥳🥰🥰🥰🥰❤❤❤❤❤

  • @tesfaneshkassa9
    @tesfaneshkassa9 ปีที่แล้ว +2

    Happy birthday Dagiyee wish you a long life.❤❤❤🎉🎉🎉

  • @ZakeyaKaram-nm9ji
    @ZakeyaKaram-nm9ji ปีที่แล้ว

    ዳጊዬ የኔ ልዩ እንኳን ተወለድሽ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @hannakirosi6133
    @hannakirosi6133 ปีที่แล้ว +1

    አንቺ ልዩ ሰው አክባሪ ነሽ መልካም ሴት ስወድሽ ዳጊዬ ❤❤❤❤

  • @senetebebhabtemariam8038
    @senetebebhabtemariam8038 ปีที่แล้ว +1

    መልካም ልደት ዘመንሽ ሁሉ ይባረክ

  • @DhjkChj
    @DhjkChj ปีที่แล้ว

    የኔ.እናት.ረጅም.እድሜና.ጠና.ተመኘሁልሽ❤❤❤

  • @patiencemedia7394
    @patiencemedia7394 ปีที่แล้ว

    ቢስሚላህ ይሄ ሁሉ ያች መልካምነት ነው እዲ ደክመው ሊያስደስቱሽ የቻሉት ሳምሩ ግን ትለያለች የሰው ደስታ ያስደስታታል ሁሉምጋ በፍቅር communicate ስታደርግ ደስ ትላለች ዳጊዬ እረጅም እድሜ ከጤና ከበረከት ከሞገስ ጋ ይስጥሽ

  • @elza253
    @elza253 ปีที่แล้ว +1

    Destachu Yegabale .Daggy You're very right very Lucky u are❤❤❤😊

  • @FANOጀግናነው
    @FANOጀግናነው ปีที่แล้ว

    1 Slice Cake አስቀምጭልኝ መጣሁ 🎉🎉🎉 መልካም ልደት ይሁንልሽ ያገሬ ልጅ የደሴዋ

  • @lulutube311
    @lulutube311 ปีที่แล้ว +7

    እህቶቸ ስደት አድክሞኛል ሠልችቶኛል እስኪ አብሺር በሉኚ ከክፉ ነገር ሁሉ አላህ ይጠብቃችሁ ክፉ አይካችሁ ያረብ

    • @kidistdemisse4218
      @kidistdemisse4218 ปีที่แล้ว

      Abshir🕊️

    • @queenqueen73
      @queenqueen73 ปีที่แล้ว

      Ayizosh hulachinim endezaw endachi nen ayizosh Allah mechalun yisiten. Kegonish nen abshir.

    • @addiskassa5165
      @addiskassa5165 ปีที่แล้ว

      Ayezosh enate enanten neber surprise madreg! Be'ewent enate eko yaletzemarlachew jegenoch nachew! Ayezosh yalefal! 🙏🙏🙏

  • @ኢክራምአብዱልመጂድ
    @ኢክራምአብዱልመጂድ ปีที่แล้ว +2

    የኔ ምርጥ ወሎየ🎉

  • @samirahkfch8417
    @samirahkfch8417 ปีที่แล้ว

    Yene melkam sew nesh marey happy birthday 🎉🎉❤❤❤🎉

  • @reltron-fq1gl
    @reltron-fq1gl ปีที่แล้ว +1

    ጓደኞችሸእጅግ በጣም ቤሰትናቸውተባርኩዋው

  • @adanichgedefe1601
    @adanichgedefe1601 ปีที่แล้ว

    እድሜ ጤና ጋር ቅሪ ዘመንሽን ያብዛልሽ እንኳንም ተወለድሺ ንጽህ

  • @ብሪሓፍቲማህደር
    @ብሪሓፍቲማህደር ปีที่แล้ว +1

    happy birthday to you dagiye yene ngsti ❤🎉🎉🎉

  • @sfrashabinet4342
    @sfrashabinet4342 ปีที่แล้ว

    Happy Birthday Dagiyee
    Ewedshalehu Akebrshalehu

  • @ademibrahim8686
    @ademibrahim8686 11 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤❤ይገባሻል

  • @mesretgimm3253
    @mesretgimm3253 ปีที่แล้ว

    Melkam ldet dagye yene dege sw,yewah intelligent, ken sw ,kongo ulun amolto yestesche E/G bewnt yetbark yun kaltochsche betam eyrduge nw!

  • @zamzamzam5637
    @zamzamzam5637 ปีที่แล้ว

    ይገባሻል የኔቅን❤❤❤

  • @almazderebe2023
    @almazderebe2023 ปีที่แล้ว +1

    ምርጥ ቤተሰብ ናችው መዳናለም እደናተ አይነቱን ሰው ያብዛልን❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ገኒነኝወለየዋ
    @ገኒነኝወለየዋ ปีที่แล้ว +1

    Happy birthday my dear ❤❤❤🎉🎉🎉

  • @kemkemyoutube
    @kemkemyoutube ปีที่แล้ว +6

    ዳጊ ቀሪ ዘመንሽን እግዚአብሔር ይባርክልሽ❤❤

  • @yetenayethmikael571
    @yetenayethmikael571 ปีที่แล้ว

    ዳጊዬ የኔፍቅር እንኳን ቸወሐድሽ አንድ ቀን አገኝሻለው

  • @እግዚአብሔርይመስገን-ዸ2ቈ
    @እግዚአብሔርይመስገን-ዸ2ቈ ปีที่แล้ว +1

    መልካም ልደት ዳጊ ረጅም እድም ከጤና ጋር❤❤❤❤❤❤❤

  • @dasutomso6651
    @dasutomso6651 ปีที่แล้ว +1

    ደጉዬ መልካም ሌደትት ይሁን❤❤❤❤❤❤ የኔ ዉድ

  • @reltron-fq1gl
    @reltron-fq1gl ปีที่แล้ว

    ዋውይሄፍቅርቤተሰብ በጣምደሰይላለልዳግዬ እንኳንተወለድሸደሰብሎኛልሰለሆነልሸሁሉ

  • @santagashu6183
    @santagashu6183 ปีที่แล้ว +8

    ዳጊዬ እንኳን ተወለድሽ አንቺ ባለብሩህ አእምሮ ፈጣሪ ረጅም ዕድሜ ከጤና ጋ ይስጥሽ

  • @ZozoZozo-cc3jn
    @ZozoZozo-cc3jn ปีที่แล้ว +1

    Happy birthday Dagge🎉🎉❤❤❤❤❤❤