ไม่สามารถเล่นวิดีโอนี้
ขออภัยในความไม่สะดวก

ልደቴን ከቤተሰቦቼና ከጓደኞቼ ጋር በኩሪፍቱ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 25 ก.ค. 2023
  • ውድ የሳምቴላ(samtella) ቤተሰቦች እንዴት ሰነበታችሁ በዛሬው ቪዲዬ በልደቴ ምክንያት በኩሪፍቱ ያሳለፍነውን ጥሩ ቆይታ ይዘንላችሁ መተናል ዘና በሉልን!!
    ትክክለኛውን የመሀበራዊ ድህረገፆቻችንን ለመከተል 👇
    instagram :-
    ...
    ...
    tiktok :- tiktok.com/@abkifel
    www.tiktok.com...
    facebook :- www.facebook.c...
    ===================================
    Music: Rights Free Sound
    Music Link: • [No Copyright Mus...
    ===================================

ความคิดเห็น • 264

  • @bitybity4949
    @bitybity4949 ปีที่แล้ว +10

    መልካም ልደት አቤላ ቀሪ ዘመንህን በደስታ እና በፍቅር ያኑርህ የዛሬ አመት ደግሞ 3 ሆናችሁ ለማክበር ያብቃችሁ❤❤❤❤❤❤

  • @gigialemu18
    @gigialemu18 ปีที่แล้ว +10

    Happy birthday❤
    ግን እስቲ እባካችሁ ደብረብርሀን ያሉትን አስታውሷቸው በተለይ ዳጊ እባክንሽን አስታውሻቸው

    • @reyuyenu340
      @reyuyenu340 ปีที่แล้ว

      በጣም ያለዉ ካላካፈለ ምን ዋጋ አለዉ😢😢

  • @user-if3hn7xc1v
    @user-if3hn7xc1v ปีที่แล้ว +25

    መልካም ልደት 🎉🎉🎉ዘፈን ከተውኩ እረዘም ያለ ጊዜ ሆኖኛል ዛሬ በአስቴር የድሮ ፍቅረኛዬ ብቻ ሳይሆን ፍቅር ምን እንደነበር በደቂቃ ጭውውው አደረገኝ ዘመናችሁ ይባረክ 🎉🎉🎉

    • @user-zb7zc1ii3w
      @user-zb7zc1ii3w ปีที่แล้ว

      ድምሪኝ እህት

    • @Nafkote12
      @Nafkote12 ปีที่แล้ว

      @@user-zb7zc1ii3w😂😂😂😂

    • @AsdDsa-qx5uc
      @AsdDsa-qx5uc ปีที่แล้ว

      ❤❤❤መልካም ልደት

  • @eyarslaewarkneh4548
    @eyarslaewarkneh4548 ปีที่แล้ว +13

    በጣም የማከብራችሁ ጥዶች ስርሀታችሁ ለተመልካች ስርሀት ይዛችሁ የምታጋሩን ነገር ሳላደንቅ አላልፍም አሉ እንጂ ፕራክ እያሉ አዛ ያደረጉን

  • @kifleabebew9568
    @kifleabebew9568 ปีที่แล้ว +21

    መልካም ልደት 🌷❤ 🙏 ጥሩ ልጅ ነህ
    ቀሪ ዘመንህን የእመብርሀን ልጅ ይባርክልህ 🙏
    እድለኛ ሰው ነህ በእህት በሚስት በብዙ ተባርከሀል🙏

  • @meseretww
    @meseretww ปีที่แล้ว +15

    የዘፈን ምርጫው በስመአብ በትዝታ እንባዬን መቆጣጠር እስኪያቅተኝ 😢አንደኛ የፍቅር ዘረን👏👏👏👏የአስቴርን

  • @kanaeth2235
    @kanaeth2235 ปีที่แล้ว +12

    መልካም ልደት በሚቀጥለው ከልጃቹህ ጋር ያሳየን❤

  • @user-ie8nc5ol2v
    @user-ie8nc5ol2v ปีที่แล้ว +14

    መልካም ልደት 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉አቢ በርስደይ መጣችሁ ደግሞ እንደፋንድሻ ልስቅ ፍቅራችሁ ብዝት ይበል ማርያምን ከልቤ ነው

    • @user-zb7zc1ii3w
      @user-zb7zc1ii3w ปีที่แล้ว

      ድምሪኝ በማሪያም ደከመኝ አግዠኝ እስኪ

  • @sdemssi1962
    @sdemssi1962 ปีที่แล้ว +5

    ሽጋወች እንኮን ስላም መጣችሁ ይህን ቦታ ማየት አለብኝ ጀልባ 4 ጊዜ ዱባይ ላይ አሳልፌለሁ ግን ይሄን መሞከር አለብኝ😂😂

    • @user-zb7zc1ii3w
      @user-zb7zc1ii3w ปีที่แล้ว

      እህት ደምሪኝ

    • @sdemssi1962
      @sdemssi1962 ปีที่แล้ว

      @@user-zb7zc1ii3w ሽግር የለችም

  • @123seadaassefa
    @123seadaassefa ปีที่แล้ว +4

    እንኳን ተወለድክ መልካም ልደት ቀሪው እድሜህ የተባረከ ይሁንልክ🎉🎉

  • @ensratube
    @ensratube ปีที่แล้ว +6

    እግዚአብሔር ቀሪው ዘመንህ ይባርክልህ በንስሓ እና በደስታ የምትኖርበት ያድርግልህ በፍቅር አርጁ❤❤❤❤❤

  • @yecoleyahaddis3686
    @yecoleyahaddis3686 ปีที่แล้ว +3

    እንኳን በደህና መጣችሁ 🥰 🥰 ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ እንኳን ተወለድክ ቀሪው ዘመንህን ፈጣሪ ይባርክልህ በደስታ የተሞላ ህይወት ይሁንልህ በርቱ ጠንክሩ ጎበዞች ናችሁ እንወዳችኋለን ከነ ሙሉ ቤተሰባችሁ🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘

  • @yecoleyahaddis3686
    @yecoleyahaddis3686 ปีที่แล้ว +7

    እንኳን በደህና መጣችሁ ናፍቃችሁን ነበር ጠፋችሁ እኮ በሰላም ነው

  • @bettyyilma5539
    @bettyyilma5539 ปีที่แล้ว +3

    Happy Birthday 🎉🎉🎉...I love Aster's Music. Best choice.

  • @user-ly6kr5gy6b
    @user-ly6kr5gy6b ปีที่แล้ว +4

    ፍቅራቺሁ ያስቀናኛል መልካም ልደት አቢላ

  • @reyuyenu340
    @reyuyenu340 ปีที่แล้ว +5

    ያለዉ ያካፍል ለድሀ ጊዜዉ ከባድ ነዉ 😢😢😢😢😢😢

  • @aynalemearega5826
    @aynalemearega5826 ปีที่แล้ว +3

    መልካም ልደት በጣም ጥሩ ጥንዶች ናቸው እንኮአን ተወለድክ ቀሬ ዘመንህን እግዚአብሄር ይባርክልክ❤❤❤❤

  • @dasechbiru3439
    @dasechbiru3439 ปีที่แล้ว +1

    Melkam lidet abelo
    Betam yemitgerm eko neh hule amesgagne sewochinim yemitamesginbet hule egizaber yistih samiri chewa lij ❤

  • @haymihany-zc1iw
    @haymihany-zc1iw ปีที่แล้ว +1

    መልካም ልዴት እግዚአብሔር አምላክ ቀሪዉን ዘመንህን ይባርክልህ አቤል

  • @meseretmesi5010
    @meseretmesi5010 ปีที่แล้ว +3

    እንኳን ተወለድክ አየለ ሁላችሁም እንኳን ደስ አላችሁ መልካም ልደት🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @kisuntkabomedia625
    @kisuntkabomedia625 ปีที่แล้ว +1

    ሳምሪየ የኔ ቆንጆ ሁላችሁም ተባረኩ ማሮች💗💗💗

  • @user-mv4hk1xl1m
    @user-mv4hk1xl1m ปีที่แล้ว +3

    ተው የና ጌታ ተመልከተኝ እኔንም 😢😢 መልኪም ልደህ❤❤❤

  • @user-tr7ex9ew3u
    @user-tr7ex9ew3u ปีที่แล้ว

    ይበልጣል በጣም ምርጥ ልጅ መስተንግዶ ስርአቱ በምርጥ ሰራተኛ ሊሸለም ይገባል እነዲሁም አሊፍ

  • @mekids7842
    @mekids7842 ปีที่แล้ว +4

    እንኳን ተወለድክ 🎉🎉🎉 መልካም ልደት🎉🎉🎉🎉🎉 ❤❤❤❤

  • @Tigitube7978
    @Tigitube7978 ปีที่แล้ว +1

    Wayne Fikirachu Ahununu Indinageba Yasgedidal❤Rejjim Idime Ke Tena Gar Tamagnehulachu

  • @bezayacop9534
    @bezayacop9534 ปีที่แล้ว +2

    Yen shebela abeleyeee happy birthday yen milkme,edeme tena yesthe ❤❤❤samireye lèyu yuneshe sate tedarachu hiwetachu yebarekie,,,weddd❤❤❤❤

  • @fasikahormon3744
    @fasikahormon3744 ปีที่แล้ว +2

    H.B.D enkuan teweledk wendimachin abrachu Jaju ke samri gar weldachu kibedu ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @wubalemmoma
    @wubalemmoma ปีที่แล้ว +2

    እንኳን ተወለድክልን ወንድም መልካም ልደት እቢ

  • @user-qg6ri6wz3w
    @user-qg6ri6wz3w ปีที่แล้ว +3

    ሰላም ሰላም ሰላማቸሁ ይብዛ በጣም የምወዳችሁ የፍቅር ተምሣሌቶች ውድ ወድሜ መልካም ልደት ❤❤❤❤❤❤❤

  • @betibeti1455
    @betibeti1455 ปีที่แล้ว +4

    Happy birthday 🎂🍦🍰 😘😘😘 መልካም ልደት ❤️❤️❤️ አቤላ ቀሪው ዘመንህ ይባረክ 🥰🥰🥰 ረጅም እድሜን ከጤና ጋር ❤️❤️❤️ I wish you all the best 🥰🥰🥰❤️❤️❤️❤️😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

    • @user-zb7zc1ii3w
      @user-zb7zc1ii3w ปีที่แล้ว

      ድምሪኝ እህት

    • @betibeti1455
      @betibeti1455 ปีที่แล้ว +1

      @@user-zb7zc1ii3w እሺ እደምርሻለው

  • @fatimah-fj9wb
    @fatimah-fj9wb ปีที่แล้ว +4

    ደስ የሚሉ ቤተሰብ❤❤❤❤

  • @zeyasfaw4689
    @zeyasfaw4689 ปีที่แล้ว +2

    አይለያችሁ ❤ በድድ እስትቀሩ ያኑራችሁ

  • @hayatahmed1267
    @hayatahmed1267 ปีที่แล้ว

    መልካም ልደት ወንድማችን ፍቅራቹ በጣም ያሥቀናል ለሌሎች ትምርት ይሆናል አይለያቹ🙏

  • @maheltyeamanuelelij5081
    @maheltyeamanuelelij5081 ปีที่แล้ว

    መልካም ልደት አቤላ ቀራይ ዘመንህን እግዚአብሔር አምላክ በእድሜ በጤና ይጠብቃችሁ🎂🎊🎊🎊🎉🎉🎉💐🌹🌹🌹🌹😘😘😘😘😘😘😘🌹🌹🌹🌹🌹🙏

  • @heesan7389
    @heesan7389 ปีที่แล้ว +4

    ወይኔ መታደል 🎉🎉🎉🎉 😢😢😢😢 ቀናሁ

  • @selameshetu4594
    @selameshetu4594 ปีที่แล้ว

    wow Betam Newe Dese Yemetelut "Happy Birthday"

  • @mimit-h2418
    @mimit-h2418 ปีที่แล้ว +2

    Happy Birthday!

  • @lulaarefe6223
    @lulaarefe6223 ปีที่แล้ว +3

    Happy birthday brother , my favourite couples. I love your wife Samir Fikree and also your family 🛏️❤️❤️🇪🇷🇪🇷

  • @sikosilo7977
    @sikosilo7977 ปีที่แล้ว +2

    መልካም ልደት ቀሪ ዘመንህ የተባርከ የተቀደሰ ይሁንልህ ስወዳችሁ ኡፍ

  • @yecoleyahaddis3686
    @yecoleyahaddis3686 ปีที่แล้ว +4

    😍😍😍😘😘😘😘🥰🥰🥰🥰🥰🥰😘😘😘😍😍😘😘🥰🥰🥰🥰🥰😘😘😘😍😍😍😘😘🥰🥰🥰🥰😘😘😍😍😍😘🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰😘😘😍😍😘😘🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰😘😘😍😘😘🥰🥰🥰🥰😘😘😍😍😍😍😍😘😘🥰🥰🥰🥰🥰😘😘😘🥰🥰😘😍😍😍😍😍😍😍😘😘😘🥰🥰😍😍😍😘😘🥰🥰🥰🥰😘😘😍😍😘🥰🥰😘😍😍😍😘😘😍😍😍😍😘😘🥰🥰

  • @nigistweledai
    @nigistweledai ปีที่แล้ว +1

    መልካም ልደት 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉ቀሪው እድሜህ የተባረከ ይሁንልክ🎉🎉

  • @oromiahailee4491
    @oromiahailee4491 ปีที่แล้ว +2

    Wagaa kumaa jiradhuu 🎉🎉🎉🎉

  • @samsunggrandprimepro5373
    @samsunggrandprimepro5373 ปีที่แล้ว +1

    መልካም ልደት ወንድማችን

  • @tsedi9194
    @tsedi9194 ปีที่แล้ว +1

    መልካም ልደት በጣም ነው የምታምሩት አብራቹ ጃጁ😍😍😍

  • @yayahala615
    @yayahala615 ปีที่แล้ว +1

    ኢትዮጵያ በሀሳብ ወሰዳችሁኝ በአሰቱ ዘፈን 😢😢😢 ትዝታ አለኝ ።።።።መልካም ልድት

  • @22lijaddis11
    @22lijaddis11 ปีที่แล้ว +1

    Happy Birthday 🥳🎂🍾 Be Blessed!!

  • @phoneiphone4843
    @phoneiphone4843 ปีที่แล้ว +3

    መልካም ልደት🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @user-hy6px3bw9s
    @user-hy6px3bw9s ปีที่แล้ว +4

    ደስ ትላላችሁ❤

  • @marthahidego7902
    @marthahidego7902 ปีที่แล้ว +2

    Happy Birthday

  • @Fatuma155
    @Fatuma155 ปีที่แล้ว +3

    የሚያምሩ ወጣት ጥንዶች ይመቻችሁ❤❤

  • @selamteke1007
    @selamteke1007 ปีที่แล้ว +2

    መልካም ልደት

  • @oromiahailee4491
    @oromiahailee4491 ปีที่แล้ว +2

    Bagaa dhalatee🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @yeabsiramelaku1316
    @yeabsiramelaku1316 ปีที่แล้ว +1

    መልካም ልደት አቢየ እወድዳለሁ ሺ አመት ኑር❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🥳🥳🥳🥳🥳😘😘😘😘

  • @hiwotassefa4556
    @hiwotassefa4556 ปีที่แล้ว +2

    ❤❤❤🎉🎉hbd zemenehe yebareke

  • @jamilajemi9350
    @jamilajemi9350 ปีที่แล้ว

    ማሻላ ያማራል ውዋዋዋዋዋ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤💚💚💛💛💛❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏💛💛💛💛💛💜💜💜🎂🎂🎂🎂🎂🎂🎂🎂🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌸🌸🌸🌸🌻🌻🌻🌻🍁🌺🌺🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹

  • @lemlemyalwu-lj1xs
    @lemlemyalwu-lj1xs ปีที่แล้ว +4

    ጠፋችው በሰላም ነው

  • @user-kh6hv7wz6o
    @user-kh6hv7wz6o ปีที่แล้ว +2

    መልካም ልደት🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @user-dz9xb6wr3q
    @user-dz9xb6wr3q 6 หลายเดือนก่อน

    በጣም ደስ ይላል ተባረኩ ግን ይሄ አለም መጨረሻ አይደለም ፡፡ እንዲሁ እንዳማረብን አይቀጥልም ህይወታችን በደስታ እንዲቀጥልና ዘላለማዊ እንዲሆን የእግዚአብሄር ልጅ ኢየሱስን ተቀብለን መዳን አለብን ካለበለዚያ ፍርድ አለ ንስሃ ግቡ፡፡ ሰው አለምን ቢያተርፍና ነብሱን ቢያጐድል ምን ይረባዋል ይላልና ቅዱስ ቃሉ፡፡ ኢየሱስ እንደሄደ ለፍርድ ይመጣል፡፡

  • @genetreta1474
    @genetreta1474 ปีที่แล้ว +2

    መልካም ልደት ለአቤል🎉

  • @gatisohosiso1436
    @gatisohosiso1436 ปีที่แล้ว +2

    happy birthday wish you many more years love you so much with all my heart❤

  • @user-nt2gt9ot5x
    @user-nt2gt9ot5x ปีที่แล้ว +2

    Happy Birthday 🎉🎉🎉

  • @user-me4ux5jk2g
    @user-me4ux5jk2g ปีที่แล้ว +2

    መሽአሏህፍቅራችሁደስይላልበላይክቀላቅሉኝአድስነኝውዶችየ❤❤❤❤❤

  • @user-jh7qo5uo8p
    @user-jh7qo5uo8p ปีที่แล้ว +2

    Happy birthday 🎈🎉🎊 🎂

  • @bettyybettyy255
    @bettyybettyy255 ปีที่แล้ว

    እሱቱ መልካም ልደት እንኳን ተወለድክ እረጅም እድሜ ይስጥህ 🎉❤🎉❤

  • @user-jz8pz3xo5b
    @user-jz8pz3xo5b ปีที่แล้ว +1

    መልካም ልደት ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @dagmawitgirma2961
    @dagmawitgirma2961 ปีที่แล้ว +2

    Happybirth day Abel❤

  • @Saronaman-uk7wl
    @Saronaman-uk7wl ปีที่แล้ว +2

    Hpy

  • @MimiMimi-si1kv
    @MimiMimi-si1kv ปีที่แล้ว +1

    beautiful coupls

  • @emayewdshalehu2212
    @emayewdshalehu2212 ปีที่แล้ว +2

    እኳን ተወልድክ ❤❤❤❤❤❤❤ቀሪ ዘመንህን ይባርክልህ ሳምርዬ የኔ ቅመሟ ውድድድድድድድድድድድድ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @selamisare5466
    @selamisare5466 ปีที่แล้ว

    መልካም ልደት🎁🎂🎈🎉 ዋው በጣም ደስ ይላል God bless all🙏❤❤❤

  • @eexx8265
    @eexx8265 ปีที่แล้ว

    መልካም ልደት እረጅም እድሜ ከጤና ጋ እድሜህን ፃፍ እሀ

  • @kaduti3235
    @kaduti3235 ปีที่แล้ว +2

    እንኳን ተወለድክ 🎉🎉🎉🎉 አይለያችሁ🎉🎉🎉

  • @beckyararssa7022
    @beckyararssa7022 5 หลายเดือนก่อน +1

    ❤🎉Happy Birthday 🎂 from

  • @user-kx6hm3zp9d
    @user-kx6hm3zp9d ปีที่แล้ว +2

    የኔ ጌታ ባትይ😢😢😢

  • @ergoyeyeshiwas5984
    @ergoyeyeshiwas5984 ปีที่แล้ว +2

    Happy birthday to you

  • @seadiwollotube3913
    @seadiwollotube3913 ปีที่แล้ว

    መልካም ልደት እስቱ ወንድሜ እንኳን ተወለድክ የሰፈሬ ልጂ

  • @sameerakwt1811
    @sameerakwt1811 ปีที่แล้ว +2

    እስፓርት ሞክር ስውነትሽ በዚህ ከቀጠለ ጥሩ አይደለም አስቢበት ።😊

  • @sadahasn8921
    @sadahasn8921 11 หลายเดือนก่อน

    አላህ እድሜ ጤና ይሰጣችሁ

  • @bateyyoutube3038
    @bateyyoutube3038 ปีที่แล้ว +1

    መልካም ልደት በድጋም ስታምሩ ቀናሁ

  • @haymanotalemaehi5951
    @haymanotalemaehi5951 2 หลายเดือนก่อน

    መዳኒአም ፍቅራችሁንሁሌምያብዛላቸሁ❤❤❤❤❤❤

  • @thomassankara829
    @thomassankara829 ปีที่แล้ว +1

    እንኳን ተወለድኩ አቤላ

  • @mathersofavinode82
    @mathersofavinode82 ปีที่แล้ว

    Enekuwane teweledeke abiyee&samerita yene leyo fikerachewu fetari hule adis yaregelachewu❤❤❤❤

  • @meklitabinet6007
    @meklitabinet6007 8 หลายเดือนก่อน

    Wagaa kumaa jiradhuu❤

  • @yemesserachtekele3999
    @yemesserachtekele3999 ปีที่แล้ว

    መልካም ልደት 🎉🎉🎉ዘመናችሁ ሁሉ ይባረክ🎉🎉🎉

  • @abebatessema4159
    @abebatessema4159 ปีที่แล้ว +2

    መልካም ልደት 🎉🎉🎉🎉

  • @almaztemesgen9752
    @almaztemesgen9752 ปีที่แล้ว

    Happy birthday 🎉🎉🎉and a very good choice for astoka music 🎶 ❤I love it

  • @rutaberhane4482
    @rutaberhane4482 ปีที่แล้ว

    Mirt surprise gbu both🎉🎉 iyleyachu

  • @user-mf5qf8gk4m
    @user-mf5qf8gk4m ปีที่แล้ว +2

    መልካም ልደት❤❤❤❤

  • @sabawole4416
    @sabawole4416 ปีที่แล้ว +1

    Happy birthday to you konjo 🎉

  • @algiyonas5304
    @algiyonas5304 ปีที่แล้ว +1

    እራሰታው ጓደኛህ ጸጉሩ በጣም ይጨንቃል ተባቡራችሁ ላጩት ወይም ጸበል ውሰድት

  • @MDARIF-rh4cd
    @MDARIF-rh4cd ปีที่แล้ว +3

    መልካምልደት እንኮንተወለድክ ምርጥቤተሰብ❤❤❤

  • @nebiatsiyoum6832
    @nebiatsiyoum6832 ปีที่แล้ว +1

    More Love, remain blessed 🎉❤🎉❤🎉

  • @user-oi7ml3ll9b
    @user-oi7ml3ll9b ปีที่แล้ว +1

    🎉🎉🎉🎉🎉🎉መልካም ልደት

  • @user-eg2gs8hn7s
    @user-eg2gs8hn7s ปีที่แล้ว +1

    አቤልክፍሌ አለባበስህ አቋቋምህ ልክ ወንድ ነህ ሳምሪየ የኔሳቂታ እወዳችኋለሁ

  • @bemnetgetahun1334
    @bemnetgetahun1334 ปีที่แล้ว +2

    መልካም ልደት ❤

  • @feriwaneemeyenesh4973
    @feriwaneemeyenesh4973 ปีที่แล้ว

    ደስ ትላላችሁ ውዶች መልካም ልደት!

  • @selamethiopia8491
    @selamethiopia8491 ปีที่แล้ว +1

    HBD

  • @alemtsehayyegezaw1681
    @alemtsehayyegezaw1681 ปีที่แล้ว +1

    መልካም ልደት🎉🎉🎉

  • @etagenjemal7992
    @etagenjemal7992 ปีที่แล้ว +1

    መልካም ልደት አቤል ❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @queenqueen73
    @queenqueen73 ปีที่แล้ว

    Wub ena betam tihut yehonachew beteseb nachihu eko