ከኔ ሌላ ሴት | Samtella | Couple | Love | music reaction videos

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 25 ต.ค. 2024

ความคิดเห็น • 425

  • @mimiAtena
    @mimiAtena 8 หลายเดือนก่อน +133

    አቤል. አንቺ እኮ የመንግስት ዳጊ ወድም ነክ ታድለህ ግን. ሚስትህም ሳምራዊትዋ ሴት ነች. ጌታን ያገኘችሁ. እናም እባክህ መዝሙር ዘመር ወድሜ ህይወት እኮ አጭር ነች እውነት እንኑር የተዋህዶ ልጆች እባካችሁ ሳምርዬ. ሙሉ ሴት ነሽ እኮ እህቴ እግዚአብሔር በልጂ ይባርካችሁ

    • @elenie8299
      @elenie8299 8 หลายเดือนก่อน +2

      Reliy

    • @smd7650
      @smd7650 8 หลายเดือนก่อน +2

      አረ😂እናንተ እኮ አታሞካሹ 😂😂

  • @hananhabeshawit3563
    @hananhabeshawit3563 8 หลายเดือนก่อน +55

    አቤላ ቀጣይ የምትለቀው በወሎ ሙዚቃህን በባህል ይለቀቅልን በተረፈ በርቱልን❤❤

  • @senoiteaboye
    @senoiteaboye 8 หลายเดือนก่อน +40

    አይክፋህ እንደግፍሀለን። ሳምሪን ያደመካት አንተ ነህ። መድሀኒአለም ፍቅራችሁን ያዳብርላችሁ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @WiaTube770
    @WiaTube770 8 หลายเดือนก่อน +178

    የስደት እህቶቼ ከስደት መልስ እንደነዚህ ምርጥ ጥንዶች አይነት ትዳር ይስጣችሁ❤❤🌹💋🇪🇹

    • @امريان-ظ4ك
      @امريان-ظ4ك 8 หลายเดือนก่อน +1

      ሙቤ አልህ በዝህም

    • @eyuyenahomliji
      @eyuyenahomliji 8 หลายเดือนก่อน +1

      Amen mube mirtu❤❤❤

    • @Haikal123-q9m
      @Haikal123-q9m 8 หลายเดือนก่อน +1

      የኔ ወዲም

    • @SnsnwSjss
      @SnsnwSjss 8 หลายเดือนก่อน

      2:21 ​@@eyuyenahomliji❤ነ

    • @destamelese3244
      @destamelese3244 8 หลายเดือนก่อน

      አሜን ሙቢዬ ፆሎት አድርግልን

  • @rerf-wu5kr
    @rerf-wu5kr 8 หลายเดือนก่อน +27

    ከሷጋር በትሰራ በጣም ነዉ ደስ የሚለን ሳምራዊት ማር የሆንች ልጅ ናት ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @jossy4776
    @jossy4776 8 หลายเดือนก่อน +16

    አቦ ደስ የምትሁ ጥንዶች ናችሁ ይሄ ፍቅራችሁ ለዘላለም ከናንተ አይለይ።

  • @Saedamuhamed758
    @Saedamuhamed758 8 หลายเดือนก่อน +15

    ይቅርታ ግን ለሙዚቃ ፈጣሪ አይገባም አቤላ በጣምነው የምወዳችሁ ግን ሙዚቃ ባትወዱ ደስይላል

  • @FatimaFatima-fg1bq
    @FatimaFatima-fg1bq 8 หลายเดือนก่อน +13

    እወነት ለመናገር እኔም ቅረብሎኛል ከሚሥትህጋ ቢሆን የበለጠ ያምረነበር ደግሞ ከዛች ሚሥትህ ትበለጣታላች ሣምረዬ የኔሤት ❤❤❤❤😂😂ቀጣይ ከሧጋ በወሎሙዚቃ ኑልን አደራ❤❤❤🎉🎉🎉🎉😊

  • @abebabelda1319
    @abebabelda1319 8 หลายเดือนก่อน +20

    ውብ ኢትዮጵያዊነት የሞላበት ፍቅር ❤ክበሩ ልን ከዚህም በላይ ፍቅር ይሙላባችሁ

  • @selmejons5098
    @selmejons5098 8 หลายเดือนก่อน +8

    ገብርኤልን ከልቤ እወዳችዋለው መብቴ ነው ምን ታመጣላችው ለመውደዴ ደሞ አዳሪ ሰራ ነው የምገባው አውን መተኛት ነበረብኝ ሳልተኛ ይህው እያየዋችው ነው

  • @AdiDeriba
    @AdiDeriba 8 หลายเดือนก่อน +4

    ሳምሪዬ ሳይሽ ቅን የዋህ ደግ ነሽ እግዚአብሔር በፍሬ ይባርካችሁ አቤላ ከሁን ቡሀላ ከሌላ ሰው ጋር እንድሰራ አንፈልግም ❤

  • @mulu5
    @mulu5 8 หลายเดือนก่อน +7

    ለዛ ነዉ ደቂቃዉ ያጠረዉ ግን እኮ እስከ መጨረሻዉ አይቸዋለሁ በሚካፕ ሳምሪ መስላኝ ነበር ❤❤በፍቅር ኑሩልኝ እየነካካህ ያለችዉ ቃል 😂😂😂

  • @pace2443
    @pace2443 8 หลายเดือนก่อน +5

    እዉነት ለምን ክሊፑ ከሌላ ሴት ቁንጅናዋም የሚስትህ የበልጣል አርቲፊሻል ያልሆነች ንፁህ ኢትዮጵያዊ ጥንቃቄ !!!!

  • @wywwyBlackCell-rb2ht
    @wywwyBlackCell-rb2ht 8 หลายเดือนก่อน +8

    እኔም ደግጨ ነበር ሳያዉ ግን እሱዋ ከፈቀደ ቺግር የለዉም በዚ አጋጣሚ በጣም ነው ሙዎዳች 🥰🥰🥰🥰🥰

  • @አማናዊትአማኑኤል
    @አማናዊትአማኑኤል 8 หลายเดือนก่อน +47

    ማርያምን 100000 ማድረግ ቢቻል አደርጋችሁ ነበር የማዳም ቅመሞች እባካችሁ ሰብስክራይፕ አድርጎቸው ክርስቲያኖች በማርያም ሙስሊሞች በአላህ ብላችሁ አድርጎቸው በዚች ሳምንት 50 ሺ ፕሊስ❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @AyenyaAssefa
      @AyenyaAssefa 8 หลายเดือนก่อน

      መዝሙር ቢሆን ደሥ ይለናል

    • @fatumawase
      @fatumawase 8 หลายเดือนก่อน

      ​@@AyenyaAssefaደምሪኛ

    • @KanjuKanju-k2r
      @KanjuKanju-k2r 8 หลายเดือนก่อน +3

      ምን ሲሰሩ አይተሽ ነው ይህንን ያህል የምትማፀኝው የተቸገረ ሲረዱ የወደቀ ሳነሱ ለተቸገረ ሰዎች ደርሰው ነው ማሽቃበጥ

    • @rahelhailu8755
      @rahelhailu8755 8 หลายเดือนก่อน

      @@KanjuKanju-k2r😂😂

    • @ዜድየወልዳየልጂየፋኖዘር
      @ዜድየወልዳየልጂየፋኖዘር 8 หลายเดือนก่อน

      እኛ የመዳም ቅመሞቺ ለሁሉም ቅም ነን🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹

  • @ጎደሬዋነኝከአራዳወችመደር
    @ጎደሬዋነኝከአራዳወችመደር 8 หลายเดือนก่อน +9

    የኔ ውዶች ግን በሥራ ችግር የለውም ውሥጣቹህን ትተዋወቃላቹህ ደሞ ሥራ ሁሌም አዲሥ ነገር አዲሥ ፊት ያሥፈልጋል እና ቀለል አርጊው ደግፊው እንዲበረታ አንችን ከደበረሽ ለሥራው ሙዱ አይመጣለትም አንተ ደሞ እንደዛ ሥልህ እንዳታበዛው የኔ ልባም ቅመም እሤት❤❤❤❤ትንሿ ተናፍቃለች አምጧት ❣️✝️❣️

  • @IPhonetastic-dc7cj
    @IPhonetastic-dc7cj 8 หลายเดือนก่อน +1

    በጣም ታምራላችው ፍቅራችውን ፈጣሪ ያብዛላችው ግን ቆንጅየ በጣም ቆንጆነሽ ብቻ ይሄን የሰው ፀጉር መቀጣል ቢቀርብሽ የራስሽን ተከባከቢው አረቴፊሻል አትጨምሪ ምክንያቱም ቆንጆ ነሽሽሽሽሽ❤❤❤❤❤

  • @seifemichaell
    @seifemichaell 8 หลายเดือนก่อน +32

    የስደት እህቶቼ ከስደት መልስ እንደነዚህ ምርጥ ጥንዶች አይነት ትዳር ይስጣችሁ❤

    • @zhenan-v7e
      @zhenan-v7e 8 หลายเดือนก่อน

      አሜን🎉

    • @fatumawase
      @fatumawase 8 หลายเดือนก่อน

      ​@@zhenan-v7eደምሪኛ

  • @zenashab4209
    @zenashab4209 8 หลายเดือนก่อน +2

    በጣምምምምምም ደስ የምትሉ ባለትዳሮች እግዚአብሔር ይባርካችሁ ደሞ በልጅ ይባርካችሁ ❤❤❤❤❤

  • @Joyfilmstube
    @Joyfilmstube 8 หลายเดือนก่อน +14

    Video Quality 🔥 . . . Editing is on fire 🔥🔥🔥🔥🔥🔥 ምርጥዬ ነው በየቀኑ ልቀቁልን ❤❤❤

  • @asterbelay7113
    @asterbelay7113 8 หลายเดือนก่อน +2

    አቤላ የኔ ጨዋ ከምን አይነት ቤተስብ እንደመጣህ ታስታውቃለህ ከምንም በላይ ስነ ምግባርህ ያስታውቃል ሳምርዬም የኔ ማር ሁለታችሁንም Gaye's በጣም ነው የምወዳችው

  • @Brahan-u4d
    @Brahan-u4d 8 หลายเดือนก่อน +3

    ፍቅራችሁን ያብዛው ስወዳቹ የኔሱሶች❤❤ሳምሪየ የኔ ቆጆ ሁሉን አሟልቶ ነው የሰጠሽ ❤❤ዉድድድድ🎉🎉🎉🎉

  • @RegatMehari
    @RegatMehari 8 หลายเดือนก่อน +7

    ሳምሪየ እና አበልየ እንዴት እንደምወዳቹ በሙሉ ቤተሰብ ደስ ትላላቹ በተለይ ዳጊየ የኔ ዑንቅ አቤልየ ደሞ እጅህን ሰብሰብ ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @mylovetube6306
    @mylovetube6306 8 หลายเดือนก่อน +7

    ስወዳችሁ ግን አንድ የሀገራችን የወሎ ስራ❤❤❤❤

  • @Toyibayimaam
    @Toyibayimaam 8 หลายเดือนก่อน +3

    የምር ግን ከሷ ጋር ቢሆን የበለጠ ያምራል ❤️❤️

  • @samira7639
    @samira7639 8 หลายเดือนก่อน +4

    የፈለገ ሴት ቢመጣ ሳምሪዬን አይተካም ቪዲዮ ላይ ሳምራ ብትኖር የበለጠ ያምራል ደስ የምትል ሴት ናት ሁለታቹም በጣም ነው ደስ የምትሉ እድሜ ከጤና ጋር ተመኘሁላቹዉ❤❤❤❤

  • @ትበይንፀጋየ
    @ትበይንፀጋየ 8 หลายเดือนก่อน +4

    ሳምር ከዚያች አች ነሽ ቆንጆ በጣም ነው የምታምሩ ፉቅር ሌላ ስራ ላላ ነው በርቱ ውድድድ🥰🥰🥰🥰🥰💚💛❤️

  • @family5366
    @family5366 8 หลายเดือนก่อน +5

    ምርጥ እርግቦች ናችሁ እኮ ስወዳችሁ እግዚአብሔር አምላክ እስከመጨረሻው ሰአታቺሁ ድረስ አይለያችሁ አብራችሁ ብዙ ዘመናትን ኑሩ እማማ እና አባባ እስከምትባሉ ድረስ እንዲሁ እንዳላችሁ አይለያችሁ በዙ ተባዙ በተረፈ እወዳቸዋለሁ 😍😍😍😍😍😍😍😍

  • @gabreelgabre6813
    @gabreelgabre6813 8 หลายเดือนก่อน +7

    እኔ አላዳላም ሁለታችሁም አንድ ናችሁ ለኔ ሁለት ምርጦች 👍👌 ❤️❤️❤️

  • @melonimarkon1813
    @melonimarkon1813 8 หลายเดือนก่อน +4

    አቤልዬ አንተም ፍቅር ነህ ምንም ጥያቄ የለውም እሶ ግን እውነት እውነት ሙሉ ሴት❤❤❤❤

  • @maregemengistu2954
    @maregemengistu2954 8 หลายเดือนก่อน +1

    ደስ የምትሉ ጥንዶች እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጣችሁ ሳምርዬ ሙሉ ሴት ስወድሽ እኮ ደግሞ አቤላ እወድሻለሁ ስል እንዳይደብርህ ሴት ነኝ እንተንም ወድሀለው

  • @KikiTata-y5l
    @KikiTata-y5l 8 หลายเดือนก่อน +13

    አንደኛ ነኝ የሳምቴላ ቤተሰብ ወዳጆች ላይክ

  • @Jenet-l6z
    @Jenet-l6z 8 หลายเดือนก่อน +3

    ሰላም ነው ውዶቼ እኔ እደሴትነቴ የምለው እረ በጣም ያስቀናል ሁለተኘ እዳትፈቅጂ አንቺ አብረሽ ስሪ ሺህ ጊዜ አብርሽ ብናይሽ እኔ በግሌ በፍፁም አሰለቹም

  • @astertakluu
    @astertakluu 8 หลายเดือนก่อน +13

    ቅማሞችዬ ዬኔ ማልካሞች ያሰዉ ዳሥታ ምያስዳስተችዉ በመርያም ቤተሳቤ ሁኑኝ ሀገር ልገበ ነዉ ጥሩ ነገሮችን ሰራላዉ ገብቼ ማሮኛል ስዳት😢😢😢

  • @seadaseid6427
    @seadaseid6427 8 หลายเดือนก่อน +6

    በወሎ ሙዚቃ እንጠብቃለን ❤❤❤እወዳችኋለሁ

  • @kamilawasewase2655
    @kamilawasewase2655 8 หลายเดือนก่อน +3

    በጣም ነው የምወዳችሁ አላህ በፍቅር ያኑራችሁ 😘😘😍

  • @مريماول-س5و
    @مريماول-س5و 8 หลายเดือนก่อน +6

    ለኔ ከምንም በላይ ልዩ ጥንዶች ወዳቹሀለው❤❤❤❤

  • @kumem9576
    @kumem9576 8 หลายเดือนก่อน +1

    ዋው ዋው እግዚአብሔርን አንደኛ ነው የሳምቴላ ቤተሰብ ምርጥ ናችሁ እኮ ስወዳችሁ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️👌👌👌👌

  • @EdenAbebe1969
    @EdenAbebe1969 8 หลายเดือนก่อน +4

    የምወዳችው ❤❤ሳምቴላ እንካን አደረሳችው ሁላችሁንም ለመቤቴ አንቺ ጨዋ አስተዋይ እኑቁ ሴት ነሽ❤❤

  • @netsanetkassa1450
    @netsanetkassa1450 8 หลายเดือนก่อน +4

    አቤሎ ወደ ሀገራችን ወደወሎ ይዘፈንልን በተረፈ ስላም ሁሉ ለናንተ ይሁንልኝ

  • @ethiopia2838
    @ethiopia2838 8 หลายเดือนก่อน +1

    ምርጥ ባልና ሚስት ናቹ በጣም ነው የምወዳቹ በርቱ ምርጦችዬ ቀጣይ የወሎ ባህላዊ ዘፈን ተዘጋጅ ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ZakiaahmedAhmed
    @ZakiaahmedAhmed 8 หลายเดือนก่อน +3

    አቡዬ ካተ በኋላነዉ ሳምሪዬን ያወኳት አተግን አደኛዬ ነህ ወላሂ ንስተ ግራምላይ ነዉ ማቅህ በፊትም ❤️❤️❤️❤️

  • @ፋፊወለየዋ-ኘ7ዐ
    @ፋፊወለየዋ-ኘ7ዐ 8 หลายเดือนก่อน +3

    ፋገግታችሁ እራሱ ማራኪነዉ❤

  • @RahelHailu-ic6gq
    @RahelHailu-ic6gq 8 หลายเดือนก่อน +3

    እሱማ እኔም ጥያቄ ሆኖብኝ ነበር።በጣም ስለምወዳችሁ

  • @Sarabihon
    @Sarabihon 8 หลายเดือนก่อน +1

    የኔ ምርጦች በርቱልን ግን ሁለተኛ ከሌላ ሴት ጋር ብናይህ ደስአይለነም❤

  • @Lenaebrahim8583
    @Lenaebrahim8583 8 หลายเดือนก่อน +4

    ❤አይ ሳምሩ አቤሎ በጣም ደስ የምትሉ ጥንዶች ፈጣሪ ይስጣችሁ እና ልጅ አሳዩን አቦ❤

  • @MadinaMadina-up4hb
    @MadinaMadina-up4hb 8 หลายเดือนก่อน +3

    እኮ ሳምሪ ብትሆን ደስ ይል ነበር እወዳችኋለሁ❤

  • @ቅድስትብርቁ
    @ቅድስትብርቁ 8 หลายเดือนก่อน +4

    ❤❤🎉በጣም ነው የምወዳችሁ ሳምሪ አቤል ሁሌም በፍቅር ኑሩልኝ የኔ ተወዳጆች❤❤❤

  • @gedam626
    @gedam626 8 หลายเดือนก่อน +1

    ወይኔ እድሜ ለመዳም አስመለጠችኛ የኔ ዉዶች መጣችሁ የምወዳችሁ ፍቅራችሁን ያብዛዉ❤❤❤❤❤

  • @Kedstesentayehu
    @Kedstesentayehu 8 หลายเดือนก่อน +5

    አቺእኮንሺ የምታምሪ አቺብታህኚ ደስየለኚነበረ የኔልዩወቺ

  • @mekdeskifle9077
    @mekdeskifle9077 8 หลายเดือนก่อน

    Wow No Comment አቤላ Nice Music ስወዳችሁ ማርያምን🥰😘

  • @RukiyaAhmedd
    @RukiyaAhmedd 8 หลายเดือนก่อน +4

    ስወዳችሁ ሳምሪ አይንሽ ማሻአላህ ብያለዉ ቡዳ እንዳልበላሽሽ ቱቱ ብያለሁ

  • @መነናዊትባለማሕተቧ
    @መነናዊትባለማሕተቧ 8 หลายเดือนก่อน +8

    እውነት ለመናገር ከሳምሪ ጋር ብትሆን የበለጠ ያምር ነበር ። ዘፈን አልወድም አላዳምጥም ግን በጨረፍታ ቢሆን አይቸዋለሁ።
    ሳምሪዬ እንቁ ሴት ዱቄት የለ ምን የለ በቃ ደስ የምትል ሴት❤❤❤❤❤

  • @abby8509
    @abby8509 8 หลายเดือนก่อน +2

    አቤልሻ ሁለታችሁም ምርጥ couple ናችሁ ሳምሪየ ደግሞ ቅመም እውነት በጣም ነው እምወዳችሁ ሽ ሁኑ አቦ🙏🏽🙏🏽🙏🏽

  • @ęťťMæïm
    @ęťťMæïm 8 หลายเดือนก่อน +6

    ስወዳቹ ❤ፍቅራቹን ❤ያብዛው ❤መድዬ 🙏ታምራላቹ👌💐

  • @alemendres
    @alemendres 8 หลายเดือนก่อน +4

    እኔም ቀንቻለሁ ወላሂ ሥለምወዳችሁ❤❤😂😂😂😂😂አላህ ይቅር ይበለኝ ሙዚቃችሁን እሠማዋለሁ ናፍቆትሺ ሊገለኝ ❤❤😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @ፋፊወለየዋ-ኘ7ዐ
    @ፋፊወለየዋ-ኘ7ዐ 8 หลายเดือนก่อน +1

    ስታምሩ ፋጣሪ አይለያያችሁ❤❤ እኛንም ከስደት ይገላግለን

  • @seblealemtshay481
    @seblealemtshay481 8 หลายเดือนก่อน +1

    የሳምሪ ቲፎዞዋች እየመራን ነው !!እንደኔ ግን ክሊፑ በሞዴል መስራትህ ትክክለኛ ውሳኔ ነው እና ደሞ ትወና እስከሆነ ፈታ ብለህ መተን ነበረብህ አየህ ተሳቀህ እንዲ ካማረ ፈታ ብትል አስበው ! እንደዛ ስል ደሞ ከልክ ያለፈ ወይም ያፈነገጠ ለማለት አይደለም

  • @uaeuae1256
    @uaeuae1256 8 หลายเดือนก่อน +2

    ሁለታችሁም ብርጠናችሁ አላህ አይለያችሁ የኔ መረጦች❤

  • @aklilesayse8879
    @aklilesayse8879 8 หลายเดือนก่อน +2

    ስታምሩ ፍቅር የሆናችሁ በፍቅር ያኑራችሁ❤❤❤❤❤❤

  • @Mekdesgirma-l8y
    @Mekdesgirma-l8y 6 วันที่ผ่านมา +1

    Beunet abela sefagn endehon alaqem neber waw😮😮😮😮😮😮

  • @shumetzerihun7951
    @shumetzerihun7951 8 หลายเดือนก่อน +1

    ማርያምን እራስሽ መስለሽኝ ነበር ወይኔ ጉዴ አሁን ገና አስቀየምከኝ

  • @zeyenebaahmed4427
    @zeyenebaahmed4427 8 หลายเดือนก่อน +2

    አንተም ምርጥ ባልነህ አብሽር ሳምሪም ምርጥ ሚስት ናት

  • @ergoyeyeshiwas5984
    @ergoyeyeshiwas5984 8 หลายเดือนก่อน

    በጣም ነው የምወዳችሁ ግን ወንድሜ እግዚአብሔርን እንደምትወዱ እና ወደ ቤተክርስቲያን ስትሄዱ አያለሁ ግን ለእግዚአብሔር መኖር ከተባለ ለምትወደው አምላክ ብትዘምር መልካም ነው፡

  • @KidiEndale-vn4xl
    @KidiEndale-vn4xl 8 หลายเดือนก่อน +4

    ❤❤❤ yimechachuh gn dagiye nafikagni alechi denanat benatachu

  • @user-mf7hf1eu5u
    @user-mf7hf1eu5u 8 หลายเดือนก่อน +3

    እኛስ በጣም ነዉ የምንወድህ ደሴወች የት ናችሁ ከንቤተሰብህ

  • @hanahana1960
    @hanahana1960 8 หลายเดือนก่อน +1

    ሳምርየ ሊልቷ አንችም ለሱ ዝፈኝለት"በክልብ ደስ ስትሉ 😍😍😍😍😍ምርጥ ጥንዶች

  • @aishaaisha6991
    @aishaaisha6991 8 หลายเดือนก่อน +5

    በወሎ ሙዚቃ ባህላውይ ስራልን

  • @rakibgirma7019
    @rakibgirma7019 8 หลายเดือนก่อน +2

    የኔ ውዶች ውድድድ ❤️እቤሎ በጣም ቆንጆ ስራ ነው

  • @Mittha-he3lo
    @Mittha-he3lo 8 หลายเดือนก่อน +3

    ሁላታችሁንም ውድድድድድድድድድ❤❤❤❤❤❤❤❤❤በቃቃቃቃቃቃቃቃ

  • @gihfug2084
    @gihfug2084 8 หลายเดือนก่อน +3

    የኔ ምርጦች እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ❤❤❤❤

  • @ዜድየወልዳየልጂየፋኖዘር
    @ዜድየወልዳየልጂየፋኖዘር 8 หลายเดือนก่อน

    የኔ እቁወቺ አሏህ ፍቅርና ጤና ይስጣቺሁ ከክፉ ነገር ይጠብቃ ቺሁ🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹
    የመዳም ቅመሞቺየ አሏህ ለሀገራቺን ያብቃን❤❤❤❤

  • @ሀበሻዋ-123
    @ሀበሻዋ-123 8 หลายเดือนก่อน

    የኔ ልዩወች ሁለታችሁንም ነዉ የምወዳችሁ አይለያችሁ ሁሌም አሏህ ደሥተኛ ያድርጋችሁ

  • @shebre1290
    @shebre1290 8 หลายเดือนก่อน +3

    እንኳን ደሕና መጣችሑ ምርጦቼ ስወዳችሑ እኮ

  • @yenugabru8186
    @yenugabru8186 8 หลายเดือนก่อน +1

    Degagemii sayewe nebere mekenyatume esuwa neber yetebekute Yen enate 🥰🥰🥰🥰

  • @jordanw3048
    @jordanw3048 8 หลายเดือนก่อน +1

    ደስ ትላላችሁ፣ ሺ አመት ኑሩ

  • @wubedel4103
    @wubedel4103 8 หลายเดือนก่อน +2

    እኔም ሳይ ሙዚቃውን አልገረመኝም ማለቴ ለምሽትህ ያለህን ክብር ስለምናቅ ለስራ እደሁን ጥያቄ ይፈጥራል ብዬ አላሰብኩም ማለቴ ባአካል አውቄችሁ ሳይሁ ከፊቱ ፍትፈቱ ይባል የል ስለዚህ ዘና ብለህ ስራ ይመቻችሁ

  • @adenadisi3769
    @adenadisi3769 8 หลายเดือนก่อน +1

    እኔ እዳዉ ጥሎብኝ ዝብየ ሳያችሁ አልጠግባችሁም 😘😘

  • @Brtukuan-jb1qe
    @Brtukuan-jb1qe 8 หลายเดือนก่อน +4

    ይሄን ትዳር የሚባለው እኛንም ሹፈን ከስደት መልሰንና 😌😌😂

  • @ሀያትየኩታበርልጅነኝ
    @ሀያትየኩታበርልጅነኝ 8 หลายเดือนก่อน

    አቤላ ❤ሳምሪ አንተ ይመርዬ የጋሻው አደላንና የማሪቱን ስሩልን ስወዳችሁ🎉

  • @GUALERI777
    @GUALERI777 8 หลายเดือนก่อน +2

    Samri atkenam, self confidence & self security alat❤

  • @Kalkihabeshawit
    @Kalkihabeshawit 8 หลายเดือนก่อน +3

    ሰለምወድህ ነዋ የምቀናው የልበዛ ቅናት ቆጆነው

  • @RashidSeyid
    @RashidSeyid 8 หลายเดือนก่อน +3

    አረ እኔ በጣም ነዉ የምወዲህ አተንም❤❤❤❤❤

  • @ሡሡየናቷ
    @ሡሡየናቷ 8 หลายเดือนก่อน +4

    የኔ ልዩወች በጣም ነው ምወዳችሁ❤❤

  • @Mekde.2126
    @Mekde.2126 8 หลายเดือนก่อน

    እረ እኔም ሳየው በጣም ደንግቻለሁ ማለት የሴቶች አለባብሰ አክታቸው ግን ሙዝቃው ዋውውው ነው

  • @mulukenfetene4996
    @mulukenfetene4996 8 หลายเดือนก่อน +1

    ኑሩልን ቆንጆ ትዳር ፍቅር! ! ይባርክላችሁ ቤተሰቦች!!

  • @temabrand3382
    @temabrand3382 8 หลายเดือนก่อน +4

    ❤❤❤ አንደኛ ፍቅራቹ የተባረከይሁን

  • @zebibagetatube9215
    @zebibagetatube9215 8 หลายเดือนก่อน +1

    በጣም ግልፀ ሰው ነህ የምርጎበዝናችሁ❤❤❤❤

  • @emayewdshalehu2212
    @emayewdshalehu2212 8 หลายเดือนก่อน

    አይ ሳምሪ እንደት ከሌላ ሴት ጋ ብለሽ ጎ ብለሽ ፕራክ ታረጊያለሽ ብየ ሳስብ ስቅሽ አለፍሽው ብድርሽን መመለሻ ስአትሽ ነበር😅 እወዳችሀለሁ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ድንግልማርያምይዥአንችንአ
    @ድንግልማርያምይዥአንችንአ 8 หลายเดือนก่อน +1

    ይቅርታ ሙዚቃ ማዳመጥ አልወድም እናንተን እወዳቸዋለሁ በርቱ ❤. ወንድሜ ሙዚቃ ምንም አይጠቅምህም በመዝሙር ልያቸሁ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ

  • @Rozy908
    @Rozy908 8 หลายเดือนก่อน +2

    ሳምሪዬ ደርባባ❤ ስወድሽ አቤላ ከሷ ጋር ስራ ከዚህ በዋላ😮

  • @habtammelese9415
    @habtammelese9415 8 หลายเดือนก่อน +1

    አውነትለመናገርመጀመሪያላይእኔነበርኩአስተያየቱንፅፌሞደሏለምንሳምሪአልሖነችምያልኩት ወዳውኑኮመንቴንአጥፍታችሑታል አንድሰው ሲያያችሁ የግልአስተያያየትሊሠጥይችላልስለዚህ ኮመትአታጥፉ🎉🎉🎉🎉እወዳችሗለሁ❤❤❤❤❤❤ግንለምንአጠፋችሁትመልስእፈልጋለሁፃፉልኝ😮😮😮😮ካልፃፋችሑ አንታረቅም እናደግሞ አስተያየቴሙዚቃውለሚሥትህስለሆነእሷብትሆንብየለመጀመሪያነውየፃፍኩት😢😢😢መልሡልኝ😮😮😮😮😮

  • @eexx8265
    @eexx8265 8 หลายเดือนก่อน +3

    እረ እንወድሀል ሁላችሁንም እንወዳችሁል ❤

  • @yenemartube1
    @yenemartube1 8 หลายเดือนก่อน +1

    ሰላም ውዶች በጣም ታምራላቹ 😊እንዲህ አይነት ክሊፕ እውነት ለመናገር ቅናት ሊጭር ይችላል አርት እኮ ፈተናው ብዙ ነው 👍

  • @solomonmengistu7064
    @solomonmengistu7064 8 หลายเดือนก่อน +1

    አመሰግናለሁ ሁሌ ከናንተ የፍቅር ንትርጉምን ተምሪያለሁ ከልቤ ነው የምወዳችሁ

  • @zinet4736
    @zinet4736 8 หลายเดือนก่อน +1

    ሳምሪ ክሊፑን ሠታየዉ ፊቷ ቅይም ይላል ትንሽ ቀንታለች😂😂😂😂 አይዞሽ ያጋጥማል በስራላይ

  • @zeyenebaahmed4427
    @zeyenebaahmed4427 8 หลายเดือนก่อน

    የሰው መውደድማ የመጣህበት ነው ደጋጎቹ መርቀውህነው🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @ZufanAyanaw
    @ZufanAyanaw 8 หลายเดือนก่อน +1

    የኔ ውቦች እመብርሃን አትለያችሁ

  • @mafivlogs5144
    @mafivlogs5144 8 หลายเดือนก่อน +8

    ሳምሪዬ ስለእርግዝናሽ ንገሪን ቤተሰብ አደለን ከኛ ያደበቃል በተረፈ ትንሽዋ እህታቹን ጋብዙልን ምርጦች

    • @jmelamuhaba7242
      @jmelamuhaba7242 8 หลายเดือนก่อน +1

      ምን አገባሺ😏😏😏⁉️⁉️⁉️⁉️

    • @mafivlogs5144
      @mafivlogs5144 8 หลายเดือนก่อน

      @@jmelamuhaba7242 ገደል ጊቢ አንቺን ማን ጠየቀሽ

    • @fatumawase
      @fatumawase 8 หลายเดือนก่อน

      ​@@jmelamuhaba7242ደምሪኛ

  • @ስጦታዩቲዮብ
    @ስጦታዩቲዮብ 8 หลายเดือนก่อน +1

    እንደዉ ስወዳችሁ ሁለታችሁንም ነወ የምወደዉ የኔ ፍቅሮች❤❤❤❤❤❤❤❤