ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
የኔ ጀግና ይህ ሰውዬ የብዙሰው ህይወት የበላነው ብዙ ሚስጥር አለው አልተነካ ያልታወቀ እራስክን እየጠበክ ብቻችሁን እዳትቀሳቀሱ
Betkikil
የሌባ ዘበን የሌባ ግዜ መጥፎግዜ ሥቱንእናያለን በዚች እሪሚያችን ፈጣሪዬሆይ ሠላም አጣልን
ጀግና ጋዜጠኛ ነህ የኔልጅ እራስህን ጠብቅ ብቻህን ወንጀለኞች ጋ አትጋፈጥ ጥፋታቸውን ለመሽፈን ጉዳት ለማድረስ አይመለሱም የፈጣሪ እገዛ አይለይህ።
አታስፈራሪው ። ወንጀለኛ ከፈራሽው ነው የሚያጠቃሽ. ከተጋፈጥሽው ግን. ይቅርታ ይሄን ያክል ገንዘብ ልስጥህ ምናምን ምናምን እያለ ይቀባጥራል እንጅ አይጋፈጥም. ።ወንጀለኛ በሙሉ. ፈሪ ነው ።።።
ብቻህን አትጋፈጥ ኧረ እባክህ ፈጣሪ ይቁምልህ ።
Allah yitebikih jegnaw wendimachin Lehulum bichachuhun atikesakes
ወንድሜ ጀግና ረስህን ጠብቅ እነዚህ ክፉና ጨከኝ ሰዎች ይገሉሃል እኚ እነት የቴድ እናት እንዴሆኑ እርግጠኛ ነበርኩኝ ይህ ፖልስ ተብዬው ለህግ ይቅረብ ጀግና በርታ ረስህን ጠብቅ💪💪👍👍👍
እርኡኡኡኡኡኡምንአይነትሰዉነዉ.ወንድማችንእራስህንጠብቅ😢😢😢
ወላሂ❤ታላደንቅህ❤አላልፍም❤መርማሪውን ❤አበርከከው❤የኛ ጀግና❤ማሻአላህ ❤አላህይጠብቅህ❤ያርብ❤እንደነዝህያለው ❤❤ጂብ አገርሻጢ❤ለህግይቅርብ
እንዳተ አይነት መርማሪ ነው አገራችን ያጠፋው ደሞ እህት እናት አለኝ ትላለኽ ጨካኝ እግዝያብሔር የሰራህን ይሰጥህ ወንድ ጋዜጠኛ በርታ ግን እራሰህን ጠብቅ
እናትየውን ምን አስነክተዋት ነው❤❤❤
እንኳን፣ተገኙ፣እነዚህ፣ግፈኞች፣
ግን እደኔ በጣም ያሰፈራል ወንጀል ይከላከልልኞል አምለዉ በዚህ ደረጃ ፈጣሪ ይጠብቀን ወንድሜ እራሰህን ጠብቅ
ጉድነዉእማይሰማየለም😢😢😢😢
አቤት ጉድ ኢትዮጵያ መርማሪይ የላት ህግም የላትም እነዚህ ጋዜጠኛዋች በእጥፍ ይበልጣሉ ሂወታቸው አስይዘው ለተበደለ የቆሙት
ወንድሜ እኔ አላልኩም እኝ እናት የቴድ እናት ናቸዉ ብዩ ነበር.እግዝአብሄር ይመስገን ደስ አለኝ❤❤❤
አእምሮኣችን በእግዚኣብሄር ቃል ካልተቃኘ፣ የመጀመርያው ጠላታችን ይሆንና ወደ መቀመቅ ይመራናል ። መፍትሄው ፣ በንሰሃ ወደ እግዚኣብሄር መመለስ ነው ።
እኔ እኮ ለምንድነው ሰው ወደ ህግ ከመሄድ ወደ ዩቲዩፐሮች የሚሄደው እላለሁ ለካ ሁሉም ባይሆኑ አብዛኞቹ የወንጀለኛ ተባባሪ ናቸው።
ወንድሜ እንቅስቃሴህ ከስዎች ጋር ይሁን እግዚአብሔር በምትሄድበት ሁሉ ይቅደምልህ በእጅጉ ያሳዘነኝ ኢትዮጵያ ሀገሬ በእንደዚህ ያሉ መርማሪዎች ወንጀልን እየሽፈኑ ማስፋፋታቸው በእጅጉ ያሳዝናል በጣም ያስፈራል አገሬ እግዚአብሔር ይድረስልሽ እምዬ አሳዘንሽኝ
እሄ ግርማ የሚሉት የነስር አይን ያለው ይሆን ማን ይታመናል መርማሪ የግ አካል እንደዚ ከሆነ ልጁን ከሰወረ ማንን እንመን ወንድማችን እራስን እስህን እየጠክ እግዚአብሔር ይጠብቅህ
🎉🎉🎉ወንድማችን እራስክን ጠብቅ ይሕ የተረገመ ሰዉዬ ነዉ እሱን ብሎ ፖልስ ሌባ አንቴን እመብርሐን ትጠብቅሕ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
ግን ሴትዪዋን የሚያፈዝ ነገር አሥነክተዋታል ፈዛለችኮ😢😢😢😢ጋዜጠኞው አንበሣ አንበሣ አላህ ይጨምርልህ አላህ ይጠብቅህምየኔጎበዝ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉
ወይ እምየ ኢትዮጵያ እንዲህ አይነት ሙልጭ ያሉ ሌቦችን ይዛ ነው ሰላም ያጣነው እርፈጣሪ ለሚስኪኖች ስትል እንዲህ አይነት ሌቦችን ከምድር ገፅ አጥፍልን ተቃጠልን እኮ ጎበዝ ምን እንሁን
አረ የሞራል ያለህ የትእንግባ ፈጣሪ ድረስልን ከመአት አውጣን ጨነቀኝእኮ እባካችሁ ልጆቻችንን የልጅልጆቻችንን ጠብቅልን ከክፉ ጠብቀን በወንጀለኞች ታጥረናል ማምለጫችን አንተ ነህ
በኢትዮጵያ የሚኖሩ አብዛኞቹ ኢትዮጵያውያን አስመሳዮች እና አጭበርባሪዎች ናቸው። የሰይጣን ልጆች ናቸው። እግዚአብሔር ምህረቱን ያብዛልን።
ወላሂ ወረበል ካባ እምላለሁ መጀመሪያም አጠገብህ ያሉት ናቸው ብዬ ነበር አልሀምድሊላ ❤❤እንኳንም ተገኙ
ኧረ ምን አይነት ዘመን ላይ ደረስን ዶክተሩም መርማሪ ፖሊሱም ለገንዘብ ሲል ሀገሩንና ህዝቡን አሣልፎ የሚሽጥ ሆነ ታዲያ ማንን እንመን የዘመናችን ጀግና ጋዜጠኞች ሰንቱን ጉድ ፈልፍላችሁ አሳያቹ ፈጣሪ እንተን ይጠብቅልን
ሆዳም መርማሪ እንደዚህ አይነቱ ነው ሀገር አጥፊ የጁን ያግኝ
የጁንማ ፈጣሪ ይሰጠዋል
አንተ ጀግና ጋዜጠኛ እባክሕ ፊልሞን ትልቅ ችግር ውስጥ ሊሖን ይችላል እንጂ ልጅን የሚክል ነገር እንዴት አሳልፎ ይሰጣል እኛ አገር እንደዚ እይነት ወንጀለኛ ያለ አይመስለኝም ነበር በጣም ከባድ ነው እንጂ እንደዚ አይነት ጎበዝ መርማሪ እንዴት እንደዚ ያል ነገር ውስጥ ሊገባ ይችላል ማመን ያቅታል እባክሕ ራስሕን ጠብቅ ፊልም ይመስላል
ሴትየዋን መጀመሪያም የቴዲ እናት መሆኗን ጠርጥሬ ነበር ኢሄ ከይሲ እንደዚህ አይነት ሠዎች ናቸው አገር አጥፊ የህግ ሠው ይባላል
ወድሜ ብቻህን ስትቀሳቀስ እራስህን እየጠበክ ለህግ አሳልፈህ ስጠው እንዳለቀው ወጀለኛ ነው ገዘብ ተቀብሏል በቂ መረጃ ነው ያገኘህበት ።።
አዎ ቤት ገዝተውለታል
ወይ.ጉድ.ወይ.ጉድ.እንዃን.የቴዲ.እናት.ተገኜች.ኢኔስ.ጠርጥሪ.ነበር.ስራቴኛዋ.ያላት.
ይህ አጭበርባሪ በሕግ ሰም የሚነግድ አሰመሳኝ የቴዲ እናት በማግኘት እንኳን ደሰ አለ። በተረፈ እራሰን እየጠበቅ መሥራት አለብህ ።
መለዮክን ( ፖሊስ) ለወንጀል ተጠቅመ ማባበያ ልጄ ትላለክ ምናልባት ከጨዋታ እንድማይወጠ ለማሳመኛ ልጁን አሲዞ ነው እየነገደ ነው
ኧረ ምን ጉድ ነው እራሱቹሁን ጠብቁ ወድሞቼ
አይ መርማሪ ፖሊስ በጣም ጀግና ፖሊስ ነው የኢትዮጵያ ባለ ስልጣን በጣም ታሳዝን አላችሁ ወንጀል ከማጋለጥ ፈንታ ወንጀል መስራት እግዚአብሔር ይማራችሁ የኢትዮጵያ ባለ ስልጣኖች
ጠርጥረን ነበር የቴዲ እናት እንደሆኑ ጋዜጠኛው እባክህ እራስህን ጠብቅ እባክህ
ወላሂ ላዚም እኔ ብዬነበር የሆነመናገር አሚፈልጉት እውነት አለ ግን ሰውየውን ፈርተውነው ማዘርን በግላቸው ለማግኘት ሞክርና ህመማቸው አዳምጣቸው ብዬነክነበር😭😭ብቻ አልሀምዱሊላ
እናት.ማለት.እዃ.አገር.ናት.አቅፋ.አዝላ.የምታሳድግ.ፈጣሪ.የእጃቸዉ.ይስጣቹ
ጋዜጠኛዉእራሰክንጠብቅ
አኔ ብዬ ነበር።መርማሪው ለህግ ይቅረብ።ሙስና ተቀብሎ ህዝብ የካደ ሀገር የካደ መርማሪ ለህግ ይቅረብ።
ይኸ ፖሊስ በአደየ በሁለተየ አደለም አላህ ያጋለጠዉ ብዙ ወጆለች ስለሰራ ነዉ ዛሬ የተጋለጠዉ ለህግ ማቅረብ አለባችሁ
Neseroch, tetenkeku tesebasebachihu hidu mesariyamSelemiyezu erasachihun tebekuEgziabeher kekefu Yetebekachihu ❤❤❤❤❤
ጀግናው በርታ እራሰህን ጠብቅ
Manage grama??kenser ayeine gaer tegachugne
ያስዚናል ልቤን አመመኝ እግዚአብሔር ሆይ ይህን ህዝብ እዴት ማስተማር ይቻላል ቅድስት ቤተክርስትያን ሁሉ ጌዜ ታስተመረለች እና ምን ድነው ግን ለምን ይህ ነው የህግ ስው መሆን ድካማ
ጀግውበርታ❤❤
What cand time we are ?????????????????
የዘንድሮ ማፍያዎችያገር ጠንቆች ምንአለፋችሁአገር እየቆሰለችነው ፈጣሪ ይመራት
በትላትናው ቪዲዮ ትልቋ እናት የቤት ሠረተኛ የተባለችው የቴድ እናት ልትሆን እንዳሚትችል 100% እርግጠኛ ነበርኩ።
እኔም ስትገበ ረሱ አውቄ ነበረ እርግጠኛ ነበርኩ
እኔም የቴዲ እናት ብያለሁ
እኔም፣ገምቼነበር
እኔም. ገምቼ. ነበር
እኔም
ልጁን የሚያሳግት ጨካኝ ነው
አተጀግናአራሰህንጠብቅ❤❤❤
አንቴ ሆደሚ ደሞእናት አለኚ ትለ ሌ አራሚን አይናት ዘማን ለይደራሲን አራኡኡኡኡኡኡኡኡ አሚላኪ ሳለሙን ማልሲልን እንደዘካዲ ወጀለኛ ካሠርዬሆኖትን አጥፋልን ጋዝጣኛ ሁእራሲህን ጠብቂ ፋጠሪዬጣብቂህ 🙏🙏🙏🙏🙏😭😭😭❤️❤️❤️
እናትየዉ ግን ምን አረገዋት ነዉ ስታሳዝን
ለነገሩ ፊልሞን ለሴትየዋ ጥሩ ነገር ነው ያረገዉ ከሰዎቹ አንጻር
የቴዲ እናት ትዕግሥት በጣም ይገርማል! እኔ ተጠራጥሬ ነበር
ወዪኔየዘዲሮ,ገዜጠኞች,ከፖልስበልጦተገኙ,ዪሸለሞ,ወዲመችን,ረስንጠብቅ
😢አናትየዋ እራሱ የወንጀሉ ተባባሪ ሳትሆን አትቀርም በደንብ አጣራ
ጋዜኛው ወንድሜ ጌታ ይጠብቅህ ጥንቃቄ አድርግ❤❤❤❤❤😢😢
ወላሂ ትናትና ተናግሬ ነበር እሶናት ብየ
ያሳዝናል ያሳፍራል የኛ መርማሪይ አበር ብላ ዛሬሞተክ እደር ሆዳም አገሩን የሸጠ ልጁን የሸጠ ልጁን የሸጠ😢😢😢😢😢😢
እውነት፡መርማሪ፡በጣም፡ጥሩ፡ሰው፡ነው፡እናትየዋ፡እንደ፡ሌላ፡አግቶ፡ቢሆን፡እናትየዋላይ፡የሚደርሰውን፡አስብ፡እውነት፡ጥሩ፡ስው፡ነው
ነሰር እባክህ ይህ ግርማ የሚባለው የአምሰት ሰው የዩንቨርስቲ ተመራቂዎች ናቸው በነሰር ዓይን ልዑልና በዘላለም ዘገየ ዲካ ሸው እየተለቀሙ ነው ከነሱ ጋር የተያየዘ ይሆናል
ወንድሜ ጀግኖ ነህ❤አተነየወለደቺ ❤እነትመሀፀነዪረክ❤እነምሮሶህነጠብቂ
ጀግና አይዞህ❤❤❤❤
ጋዜጠኛ እባክህ ከመርማሪው ጋር ሁነህ ልጁን አድንለት መጠየቅ ካለበት ልጁን ካገኘህ በኃላ ይጠየቃል.
ወይኔ በአላህ አትልጀ እራሰህንጠበቅ እባከህ በቻህን አትቀሳቀሰ😢አይፖልሰ ሌባ ሀገረ አጠፊ 😢😢😢😢😢
የኢትዮዽያ ፖሊስ ነፍስ ይማር ከሞቱ 6 ዕዓመት ሆናቸው። ወይ መርማሪ ድንቄም 🤫🤫🤫ከኢትዮዽያ ፓሊስ እናተ ዮቱበሮች 100 /100 ትበልጣላችሁ። ምን ሕግ አለ
ነፍሴ 36 አመት ይባል? ለዛውም 6 አመቱን ይሻላሉ::
ጋዜጠኛው እባክህ ብቻህን አትቀሳቀስ ክፍሰው በሚጎዳህ አታውቀውም ፈጣሪ ይጠብቅህ 5:13
የኛጀግናበሪታ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
እኔምጠርጥሪያለሁ የቴዲእናት ሰራተኛዋ እንደሆኑ
እኔ ይምገርመኚ ፖሊስ የትባለ ተራ ስው ሴትም ወንዲ ትልቅም ትንሺም እንዴት እይነት ህዝብ ነው እንካን ኤርትራዊ ሆንኩ እግዝአብሄር የየ ሲራችሁ ይሲጣችሁ እንዲ እይቸ ሰምቸ አላቅም
ጀግና ጋዜጠኛ ፈጣሪ ይጠብቅህ
ወይኔ ምንአይነት ጊዜ ነው የስራህን ይስጥህ አንተ ብሎ መርማሪ😢😢😢😢😢😢😢
ይሄነን መርማሩባይ ለፒሊስ አሳልፈህ ስጠው ሲገረፍ ያወጣታል እጁ በገዘብ ተጨማለወቋል እዳትለቀው የኛ ጀግና ጋዘጠኛ እራስህን እየጠበክ ስሰራ አደራ እነወዳትፋታው እስከመጨረሻው።
ምነው ዝም አሉ 😢
በርታ ወድሜ ግን አትመናችዉ በደብ ተጠቀቅ እሽ እናቱ ለመሆና በደብ አጣራ እራስክን ጠብቅ
ኸረ ኡኡኡኡኡኡምን አይነት ነገርነው ወድሜ ብቻህን አትቀሣቀሥ አዴራህን
ወይኔ አንተ ልጅ የተባረከ ነክ ጌታ ይጠብቅህ ለምን ግን የጋዜጠኞች ማህበር አይኖራችሁም ቤቻክን የምትዳፈረው ነገር አደጋ አለው
ጀግና
የኢትዮጺያ ፓሊሶች መከላከያዎች በጥቅም የተሞላችሁ ነፍስ ይማር
አተ ጀግና እራስህን ጠብቅ
ሴትየዋን የቴዲ እናት እደሆኑ ተጠራጥሬ ነበር በመደሃኒት አፍዟቸው ነው የሚሆነው የልጂቱ እገታላይ እጁ አለበት
ግርማ ሚባለው አረመኔ ሰው አሁን የንስር አይን ያስቀፈደደው ጨካኝ ሰው ይመስለኛል ብዙ ስራ እንሰራለን ብለዋል
ኢትዮጵያዊነት መላት እሄ ነው ወይ እግዚአብሔር ይፈረዳል
ትናት ጥርጥሪ ነበር ሴትያዋን ብዙ እንዳትናገር አድርጓታል ስለ ቧሏም ምንም
እኔም። የእናት ትልቅ ዕድሜ አይቼ ሠረቸኛ የተባሉት እናት የቴድ እናት መሆናቸውን ጠርጥሬ ነበር።
የዚህስ የባሰ ለምን አትረድኙም ይላል ዎዎዎዎ ኢትዮጵያ ማለት የተጨማለቀች የይኑበርስት አስተማሪ ወንጀለኛ ብሮፈሰር ወንጀለኛ ወይኔ
ጀግና,ገዜጠኛ,አከንደሰለቹጉሩሜ,አልሞተም
ወይኔ ግን ይህ ፖሊስ አሳዘነኝ
እሄ መርማር አስሮ ተገርፍ መመርመር አለበት ምን መርማር ነዉ እርኩስ እባክ አተልጂ እራስህን ጠብቅ
ይኼ መርማሪ ፖሊስ ሳይሆን ሀገር ሻጭ ነው ለህግ ይቅረብ አንተ ጥንቃቄ አድርግ ከነባልደረቦችህ የህግ አካል ይዘህ ተንቀሳቀስ የእግዚአብሔር ከይልና ጥበቃ ከአንተ ጋር ይሁን
ጉድ፣ጉድ፣ጉድአላሕይጠብቅሕ
😢😢😢😢😢😢😢😢😢hulum gazetegnochi lehzeb derashochu begf eyetebedelu new gn allah yidreslachuh amemegn
የሚታመን ሰው አይደለም የተሻለ ነገር የሚየቅ ይመስላል
አይይይፖሊስ አያአር ምን ጉድነው❤❤❤❤
ግብዝ ዘራፊእና ወንጀለኞች የመንግስት የፍትህ አካልንም በገንዘብ አፍንእያዘጉ እንደፈለጉ እየዘወሩት እየመሩት ይገኛሉስለዚህ ይህንን መርማሪ ፖሊስ ለህግ ቀርቦ መጠየቅ አለበት።ለገንዘብ የተገዛ ራሱ ወንጀለኛ ስለሆነ መጠየቅ አለበት።
Ere yesew lj kfat wy mayawukut ine nati betam asazenugn😢😢😢😢
ጋዜጠኛ ባክህ ራስክን ጠብቅ ። የህግ ነገር ተስፋ የለውም ።
Abatunus yet aregew?
እባክህ ውንድሜ እራስህን ጠብቅ ብቻህን አትንቀሳቀስ
ግን እዚህ ጋር ያልገባኝ የቴዲ እናት ከታገተች በጣም ቆይታለች?🤔የመርማሪው ልጅ ደግሞ የ5 ቀን ቀናት ብቻ ነው?🤔ታዲያ እንዴት ሁኖ ነው ልጅህን ለማስለቀቅ ሰትዮዋ አግት ተባልኩኝ የሚለን? እኔ ከትናንትና ጅምሮ ግራ እየተጋባሁኝ ነው ወይንም እያጋባችውኝ ነው?🤔🤨🙄🙄
እግዚኦ ፡ ማርነክርስቶስ😢😢😢😢 ፡
😢😢😢😢maal jechuudhaa mee warri siif galee naaf himaa mee
ወይኔ ጠርጥሬ ነበር የቴዲ እናት እንደሚሆኑ
የኔ ጀግና ይህ ሰውዬ የብዙሰው ህይወት የበላነው ብዙ ሚስጥር አለው አልተነካ ያልታወቀ እራስክን እየጠበክ ብቻችሁን እዳትቀሳቀሱ
Betkikil
የሌባ ዘበን የሌባ ግዜ መጥፎግዜ ሥቱንእናያለን በዚች እሪሚያችን ፈጣሪዬሆይ ሠላም አጣልን
ጀግና ጋዜጠኛ ነህ የኔልጅ እራስህን ጠብቅ ብቻህን ወንጀለኞች ጋ አትጋፈጥ ጥፋታቸውን ለመሽፈን ጉዳት ለማድረስ አይመለሱም የፈጣሪ እገዛ አይለይህ።
አታስፈራሪው ። ወንጀለኛ ከፈራሽው ነው የሚያጠቃሽ. ከተጋፈጥሽው ግን. ይቅርታ ይሄን ያክል ገንዘብ ልስጥህ ምናምን ምናምን እያለ ይቀባጥራል እንጅ አይጋፈጥም. ።
ወንጀለኛ በሙሉ. ፈሪ ነው ።።።
ብቻህን አትጋፈጥ ኧረ እባክህ ፈጣሪ ይቁምልህ ።
Allah yitebikih jegnaw wendimachin Lehulum bichachuhun atikesakes
ወንድሜ ጀግና ረስህን ጠብቅ እነዚህ ክፉና ጨከኝ ሰዎች ይገሉሃል እኚ እነት የቴድ እናት እንዴሆኑ እርግጠኛ ነበርኩኝ ይህ ፖልስ ተብዬው ለህግ ይቅረብ ጀግና በርታ ረስህን ጠብቅ💪💪👍👍👍
እርኡኡኡኡኡኡምንአይነትሰዉነዉ.ወንድማችንእራስህንጠብቅ😢😢😢
ወላሂ❤ታላደንቅህ❤አላልፍም❤መርማሪውን ❤አበርከከው❤የኛ ጀግና❤ማሻአላህ ❤አላህይጠብቅህ❤ያርብ❤እንደነዝህያለው ❤❤ጂብ አገርሻጢ❤ለህግይቅርብ
እንዳተ አይነት መርማሪ ነው አገራችን ያጠፋው ደሞ እህት እናት አለኝ ትላለኽ ጨካኝ እግዝያብሔር የሰራህን ይሰጥህ ወንድ ጋዜጠኛ በርታ ግን እራሰህን ጠብቅ
እናትየውን ምን አስነክተዋት ነው❤❤❤
እንኳን፣ተገኙ፣እነዚህ፣ግፈኞች፣
ግን እደኔ በጣም ያሰፈራል ወንጀል ይከላከልልኞል አምለዉ በዚህ ደረጃ ፈጣሪ ይጠብቀን ወንድሜ እራሰህን ጠብቅ
ጉድነዉእማይሰማየለም😢😢😢😢
አቤት ጉድ ኢትዮጵያ መርማሪይ የላት ህግም የላትም እነዚህ ጋዜጠኛዋች በእጥፍ ይበልጣሉ ሂወታቸው አስይዘው ለተበደለ የቆሙት
ወንድሜ እኔ አላልኩም እኝ እናት የቴድ እናት ናቸዉ ብዩ ነበር.እግዝአብሄር ይመስገን ደስ አለኝ❤❤❤
አእምሮኣችን በእግዚኣብሄር ቃል ካልተቃኘ፣ የመጀመርያው ጠላታችን ይሆንና ወደ መቀመቅ ይመራናል ። መፍትሄው ፣ በንሰሃ ወደ እግዚኣብሄር መመለስ ነው ።
እኔ እኮ ለምንድነው ሰው ወደ ህግ ከመሄድ ወደ ዩቲዩፐሮች የሚሄደው እላለሁ ለካ ሁሉም ባይሆኑ አብዛኞቹ የወንጀለኛ ተባባሪ ናቸው።
ወንድሜ እንቅስቃሴህ ከስዎች ጋር ይሁን እግዚአብሔር በምትሄድበት ሁሉ ይቅደምልህ በእጅጉ ያሳዘነኝ ኢትዮጵያ ሀገሬ በእንደዚህ ያሉ መርማሪዎች ወንጀልን እየሽፈኑ ማስፋፋታቸው በእጅጉ ያሳዝናል በጣም ያስፈራል አገሬ እግዚአብሔር ይድረስልሽ እምዬ አሳዘንሽኝ
እሄ ግርማ የሚሉት የነስር አይን ያለው ይሆን ማን ይታመናል መርማሪ የግ አካል እንደዚ ከሆነ ልጁን ከሰወረ ማንን እንመን ወንድማችን እራስን እስህን እየጠክ እግዚአብሔር ይጠብቅህ
🎉🎉🎉ወንድማችን እራስክን ጠብቅ ይሕ የተረገመ ሰዉዬ ነዉ እሱን ብሎ ፖልስ ሌባ አንቴን እመብርሐን ትጠብቅሕ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
ግን ሴትዪዋን የሚያፈዝ ነገር አሥነክተዋታል ፈዛለችኮ😢😢😢😢ጋዜጠኞው አንበሣ አንበሣ አላህ ይጨምርልህ አላህ ይጠብቅህምየኔጎበዝ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉
ወይ እምየ ኢትዮጵያ እንዲህ አይነት ሙልጭ ያሉ ሌቦችን ይዛ ነው ሰላም ያጣነው እርፈጣሪ ለሚስኪኖች ስትል እንዲህ አይነት ሌቦችን ከምድር ገፅ አጥፍልን ተቃጠልን እኮ ጎበዝ ምን እንሁን
አረ የሞራል ያለህ የትእንግባ ፈጣሪ ድረስልን ከመአት አውጣን ጨነቀኝእኮ እባካችሁ ልጆቻችንን የልጅልጆቻችንን ጠብቅልን ከክፉ ጠብቀን በወንጀለኞች ታጥረናል ማምለጫችን አንተ ነህ
በኢትዮጵያ የሚኖሩ አብዛኞቹ ኢትዮጵያውያን አስመሳዮች እና አጭበርባሪዎች ናቸው። የሰይጣን ልጆች ናቸው። እግዚአብሔር ምህረቱን ያብዛልን።
ወላሂ ወረበል ካባ እምላለሁ መጀመሪያም አጠገብህ ያሉት ናቸው ብዬ ነበር አልሀምድሊላ ❤❤እንኳንም ተገኙ
ኧረ ምን አይነት ዘመን ላይ ደረስን ዶክተሩም መርማሪ ፖሊሱም ለገንዘብ ሲል ሀገሩንና ህዝቡን አሣልፎ የሚሽጥ ሆነ ታዲያ ማንን እንመን የዘመናችን ጀግና ጋዜጠኞች ሰንቱን ጉድ ፈልፍላችሁ አሳያቹ ፈጣሪ እንተን ይጠብቅልን
ሆዳም መርማሪ እንደዚህ አይነቱ ነው ሀገር አጥፊ የጁን ያግኝ
የጁንማ ፈጣሪ ይሰጠዋል
አንተ ጀግና ጋዜጠኛ እባክሕ ፊልሞን ትልቅ ችግር ውስጥ ሊሖን ይችላል እንጂ ልጅን የሚክል ነገር እንዴት አሳልፎ ይሰጣል እኛ አገር እንደዚ እይነት ወንጀለኛ ያለ አይመስለኝም ነበር በጣም ከባድ ነው እንጂ እንደዚ አይነት ጎበዝ መርማሪ እንዴት እንደዚ ያል ነገር ውስጥ ሊገባ ይችላል ማመን ያቅታል እባክሕ ራስሕን ጠብቅ ፊልም ይመስላል
ሴትየዋን መጀመሪያም የቴዲ እናት መሆኗን ጠርጥሬ ነበር ኢሄ ከይሲ እንደዚህ አይነት ሠዎች ናቸው አገር አጥፊ የህግ ሠው ይባላል
ወድሜ ብቻህን ስትቀሳቀስ እራስህን እየጠበክ ለህግ አሳልፈህ ስጠው እንዳለቀው ወጀለኛ ነው ገዘብ ተቀብሏል በቂ መረጃ ነው ያገኘህበት ።።
አዎ ቤት ገዝተውለታል
ወይ.ጉድ.ወይ.ጉድ.እንዃን.የቴዲ.እናት.ተገኜች.ኢኔስ.ጠርጥሪ.ነበር.ስራቴኛዋ.ያላት.
ይህ አጭበርባሪ በሕግ ሰም የሚነግድ አሰመሳኝ የቴዲ እናት በማግኘት እንኳን ደሰ አለ።
በተረፈ እራሰን እየጠበቅ መሥራት አለብህ ።
መለዮክን ( ፖሊስ) ለወንጀል ተጠቅመ ማባበያ ልጄ ትላለክ ምናልባት ከጨዋታ እንድማይወጠ ለማሳመኛ ልጁን አሲዞ ነው እየነገደ ነው
ኧረ ምን ጉድ ነው እራሱቹሁን ጠብቁ ወድሞቼ
አይ መርማሪ ፖሊስ በጣም ጀግና ፖሊስ ነው የኢትዮጵያ ባለ ስልጣን በጣም ታሳዝን አላችሁ ወንጀል ከማጋለጥ ፈንታ ወንጀል መስራት እግዚአብሔር ይማራችሁ የኢትዮጵያ ባለ ስልጣኖች
ጠርጥረን ነበር የቴዲ እናት እንደሆኑ ጋዜጠኛው እባክህ እራስህን ጠብቅ እባክህ
ወላሂ ላዚም እኔ ብዬነበር የሆነመናገር አሚፈልጉት እውነት አለ ግን ሰውየውን ፈርተውነው ማዘርን በግላቸው ለማግኘት ሞክርና ህመማቸው አዳምጣቸው ብዬነክነበር😭😭ብቻ አልሀምዱሊላ
እናት.ማለት.እዃ.አገር.ናት.አቅፋ.አዝላ.የምታሳድግ.ፈጣሪ.የእጃቸዉ.ይስጣቹ
ጋዜጠኛዉእራሰክንጠብቅ
አኔ ብዬ ነበር።መርማሪው ለህግ ይቅረብ።ሙስና ተቀብሎ ህዝብ የካደ ሀገር የካደ መርማሪ ለህግ ይቅረብ።
ይኸ ፖሊስ በአደየ በሁለተየ አደለም አላህ ያጋለጠዉ ብዙ ወጆለች ስለሰራ ነዉ ዛሬ የተጋለጠዉ ለህግ ማቅረብ አለባችሁ
Neseroch, tetenkeku tesebasebachihu hidu mesariyam
Selemiyezu erasachihun tebeku
Egziabeher kekefu Yetebekachihu ❤❤❤❤❤
ጀግናው በርታ እራሰህን ጠብቅ
Manage grama??kenser ayeine gaer tegachugne
ያስዚናል ልቤን አመመኝ እግዚአብሔር ሆይ ይህን ህዝብ እዴት ማስተማር ይቻላል ቅድስት ቤተክርስትያን ሁሉ ጌዜ ታስተመረለች እና ምን ድነው ግን ለምን ይህ ነው የህግ ስው መሆን ድካማ
ጀግውበርታ❤❤
What cand time we are ?????????????????
የዘንድሮ ማፍያዎችያገር ጠንቆች ምንአለፋችሁአገር እየቆሰለችነው ፈጣሪ ይመራት
በትላትናው ቪዲዮ ትልቋ እናት የቤት ሠረተኛ የተባለችው የቴድ እናት ልትሆን እንዳሚትችል 100% እርግጠኛ ነበርኩ።
እኔም ስትገበ ረሱ አውቄ ነበረ እርግጠኛ ነበርኩ
እኔም የቴዲ እናት ብያለሁ
እኔም፣ገምቼነበር
እኔም. ገምቼ. ነበር
እኔም
ልጁን የሚያሳግት ጨካኝ ነው
አተጀግናአራሰህንጠብቅ❤❤❤
አንቴ ሆደሚ ደሞእናት አለኚ ትለ ሌ አራሚን አይናት ዘማን ለይደራሲን አራኡኡኡኡኡኡኡኡ አሚላኪ ሳለሙን ማልሲልን እንደዘካዲ ወጀለኛ ካሠርዬሆኖትን አጥፋልን ጋዝጣኛ ሁእራሲህን ጠብቂ ፋጠሪዬጣብቂህ 🙏🙏🙏🙏🙏😭😭😭❤️❤️❤️
እናትየዉ ግን ምን አረገዋት ነዉ ስታሳዝን
ለነገሩ ፊልሞን ለሴትየዋ ጥሩ ነገር ነው ያረገዉ ከሰዎቹ አንጻር
የቴዲ እናት ትዕግሥት በጣም ይገርማል! እኔ ተጠራጥሬ ነበር
ወዪኔየዘዲሮ,ገዜጠኞች,ከፖልስበልጦተገኙ,ዪሸለሞ,ወዲመችን,ረስንጠብቅ
😢አናትየዋ እራሱ የወንጀሉ ተባባሪ ሳትሆን አትቀርም በደንብ አጣራ
ጋዜኛው ወንድሜ ጌታ ይጠብቅህ ጥንቃቄ አድርግ❤❤❤❤❤😢😢
ወላሂ ትናትና ተናግሬ ነበር እሶናት ብየ
ያሳዝናል ያሳፍራል የኛ መርማሪይ አበር ብላ ዛሬሞተክ እደር ሆዳም አገሩን የሸጠ ልጁን የሸጠ ልጁን የሸጠ😢😢😢😢😢😢
እውነት፡መርማሪ፡በጣም፡ጥሩ፡ሰው፡ነው፡እናትየዋ፡እንደ፡ሌላ፡አግቶ፡ቢሆን፡እናትየዋላይ፡የሚደርሰውን፡አስብ፡እውነት፡ጥሩ፡ስው፡ነው
ነሰር እባክህ ይህ ግርማ የሚባለው የአምሰት ሰው የዩንቨርስቲ ተመራቂዎች ናቸው በነሰር ዓይን ልዑልና በዘላለም ዘገየ ዲካ ሸው እየተለቀሙ ነው ከነሱ ጋር የተያየዘ ይሆናል
ወንድሜ ጀግኖ ነህ❤አተነየወለደቺ ❤እነትመሀፀነዪረክ❤እነምሮሶህነጠብቂ
ጀግና አይዞህ❤❤❤❤
ጋዜጠኛ እባክህ ከመርማሪው ጋር ሁነህ ልጁን አድንለት መጠየቅ ካለበት ልጁን ካገኘህ በኃላ ይጠየቃል.
ወይኔ በአላህ አትልጀ እራሰህንጠበቅ እባከህ በቻህን አትቀሳቀሰ😢አይፖልሰ ሌባ ሀገረ አጠፊ 😢😢😢😢😢
የኢትዮዽያ ፖሊስ ነፍስ ይማር ከሞቱ 6 ዕዓመት ሆናቸው። ወይ መርማሪ ድንቄም 🤫🤫🤫ከኢትዮዽያ ፓሊስ እናተ ዮቱበሮች 100 /100 ትበልጣላችሁ። ምን ሕግ አለ
ነፍሴ 36 አመት ይባል? ለዛውም 6 አመቱን ይሻላሉ::
ጋዜጠኛው እባክህ ብቻህን አትቀሳቀስ ክፍሰው በሚጎዳህ አታውቀውም ፈጣሪ ይጠብቅህ 5:13
የኛጀግናበሪታ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
እኔምጠርጥሪያለሁ የቴዲእናት ሰራተኛዋ እንደሆኑ
እኔ ይምገርመኚ ፖሊስ የትባለ ተራ ስው ሴትም ወንዲ ትልቅም ትንሺም እንዴት እይነት ህዝብ ነው እንካን ኤርትራዊ ሆንኩ እግዝአብሄር የየ ሲራችሁ ይሲጣችሁ እንዲ እይቸ ሰምቸ አላቅም
ጀግና ጋዜጠኛ ፈጣሪ ይጠብቅህ
ወይኔ ምንአይነት ጊዜ ነው የስራህን ይስጥህ አንተ ብሎ መርማሪ😢😢😢😢😢😢😢
ይሄነን መርማሩባይ ለፒሊስ አሳልፈህ ስጠው ሲገረፍ ያወጣታል እጁ በገዘብ ተጨማለወቋል እዳትለቀው የኛ ጀግና ጋዘጠኛ እራስህን እየጠበክ ስሰራ አደራ እነወዳትፋታው እስከመጨረሻው።
ምነው ዝም አሉ 😢
በርታ ወድሜ ግን አትመናችዉ በደብ ተጠቀቅ እሽ እናቱ ለመሆና በደብ አጣራ እራስክን ጠብቅ
ኸረ ኡኡኡኡኡኡምን አይነት ነገርነው ወድሜ ብቻህን አትቀሣቀሥ አዴራህን
ወይኔ አንተ ልጅ የተባረከ ነክ ጌታ ይጠብቅህ ለምን ግን የጋዜጠኞች ማህበር አይኖራችሁም ቤቻክን የምትዳፈረው ነገር አደጋ አለው
ጀግና
የኢትዮጺያ ፓሊሶች መከላከያዎች በጥቅም የተሞላችሁ ነፍስ ይማር
አተ ጀግና እራስህን ጠብቅ
ሴትየዋን የቴዲ እናት እደሆኑ ተጠራጥሬ ነበር በመደሃኒት አፍዟቸው ነው የሚሆነው የልጂቱ እገታላይ እጁ አለበት
ግርማ ሚባለው አረመኔ ሰው አሁን የንስር አይን ያስቀፈደደው ጨካኝ ሰው ይመስለኛል ብዙ ስራ እንሰራለን ብለዋል
ኢትዮጵያዊነት መላት እሄ ነው
ወይ እግዚአብሔር
ይፈረዳል
ትናት ጥርጥሪ ነበር ሴትያዋን ብዙ እንዳትናገር አድርጓታል ስለ ቧሏም ምንም
እኔም
እኔም። የእናት ትልቅ ዕድሜ አይቼ ሠረቸኛ የተባሉት እናት የቴድ እናት መሆናቸውን ጠርጥሬ ነበር።
የዚህስ የባሰ ለምን አትረድኙም ይላል ዎዎዎዎ ኢትዮጵያ ማለት የተጨማለቀች የይኑበርስት አስተማሪ ወንጀለኛ ብሮፈሰር ወንጀለኛ ወይኔ
ጀግና,ገዜጠኛ,አከንደሰለቹጉሩሜ,አልሞተም
ወይኔ ግን ይህ ፖሊስ አሳዘነኝ
እሄ መርማር አስሮ ተገርፍ መመርመር አለበት ምን መርማር ነዉ እርኩስ እባክ አተልጂ እራስህን ጠብቅ
ይኼ መርማሪ ፖሊስ ሳይሆን ሀገር ሻጭ ነው ለህግ ይቅረብ አንተ ጥንቃቄ አድርግ ከነባልደረቦችህ የህግ አካል ይዘህ ተንቀሳቀስ የእግዚአብሔር ከይልና ጥበቃ ከአንተ ጋር ይሁን
ጉድ፣ጉድ፣ጉድአላሕይጠብቅሕ
😢😢😢😢😢😢😢😢😢hulum gazetegnochi lehzeb derashochu begf eyetebedelu new gn allah yidreslachuh amemegn
የሚታመን ሰው አይደለም የተሻለ ነገር የሚየቅ ይመስላል
አይይይፖሊስ አያአር ምን ጉድነው❤❤❤❤
ግብዝ ዘራፊእና ወንጀለኞች የመንግስት የፍትህ አካልንም በገንዘብ አፍንእያዘጉ እንደፈለጉ እየዘወሩት እየመሩት ይገኛሉ
ስለዚህ ይህንን መርማሪ ፖሊስ ለህግ ቀርቦ መጠየቅ አለበት።
ለገንዘብ የተገዛ ራሱ ወንጀለኛ ስለሆነ መጠየቅ አለበት።
Ere yesew lj kfat wy mayawukut ine nati betam asazenugn😢😢😢😢
ጋዜጠኛ ባክህ ራስክን ጠብቅ ። የህግ ነገር ተስፋ የለውም ።
Abatunus yet aregew?
እባክህ ውንድሜ እራስህን ጠብቅ ብቻህን አትንቀሳቀስ
ግን እዚህ ጋር ያልገባኝ የቴዲ እናት ከታገተች በጣም ቆይታለች?🤔
የመርማሪው ልጅ ደግሞ የ5 ቀን ቀናት ብቻ ነው?🤔
ታዲያ እንዴት ሁኖ ነው ልጅህን ለማስለቀቅ ሰትዮዋ አግት ተባልኩኝ የሚለን?
እኔ ከትናንትና ጅምሮ ግራ እየተጋባሁኝ ነው ወይንም እያጋባችውኝ ነው?🤔🤨🙄🙄