ከብዙ ወራት ቡሃላ የተገኘው ጀግናዉ ጋዜጠኛ ቴዲ ቤተሰቦቹ ሞቷል ብለው ለቅሶ ተቀመጡ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 16 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 278

  • @Zainab-xq5kq
    @Zainab-xq5kq 12 วันที่ผ่านมา +61

    እር ምንአይነት ግዜነው ሚኪ በመገኝቱ ማነውደስያለው😢😢

  • @ChalachewChekoll
    @ChalachewChekoll 11 วันที่ผ่านมา +42

    በጋዜጠኛው ዛቻ የሚያረጉት ሌላ ጠላት ሳይሆን ራሳቸው ቤተሰብ ናቸው

  • @AebaNahu
    @AebaNahu 11 วันที่ผ่านมา +17

    ጀግናነህ አንተጋዜጠኛ ጎበዝነህ ፍሬሐሳቡን ብቻ በመናገር አድናቂህ ነኝ

  • @RabeaMohammed-g9g
    @RabeaMohammed-g9g 12 วันที่ผ่านมา +25

    ጒበዝ ጋዜጠኛ ነህ በርታ ወንድሜ

  • @SaraLebanon-u1i
    @SaraLebanon-u1i 11 วันที่ผ่านมา +13

    ጌታ ሆይ እበክህን ከቅርብ ጠለት ጠብቀን አረ ምን አይነት ዘመን ነው የኛ ጀግና በረታልን
    እቺን አክስት ተብዬውን አትልቀቁአት ቤተሰብን ሁሉ በትና ለውርስ ነው አበቴም እናቴም የት እንደሉ አለውቅ ስል ነበር አይደል እንዴ ሁሉንም አንድ ነገር አድርገህ ነው

  • @melatcode4111
    @melatcode4111 12 วันที่ผ่านมา +18

    ወይ ቤተሰብ እግዞዞዞዞዞ ምን ጉድ ነው እምንሰማው😢😢ዛቻውንም እራስዋ አክስትየው ናት ያቀነባበረችው::

  • @emyspiller7059
    @emyspiller7059 12 วันที่ผ่านมา +15

    እሷው ነች ጋዜጠኛውንም በአጅተዘዎዎሪ የምታሰፈራራው ❤

  • @senaitasmare
    @senaitasmare 12 วันที่ผ่านมา +22

    ይቺ አክስትዬዋን ጠበቅ አድርገህ ያዝ ውይ ውይ የሰው ክፋት 😭ፈጣሪ አምላክ ይከተልህ ፀበል ውሰዱት

    • @askualaregawi2963
      @askualaregawi2963 11 วันที่ผ่านมา +1

      በጣም የክፋት ጥግ😢

  • @wina-663
    @wina-663 12 วันที่ผ่านมา +19

    እባክህ እባክህ እባክህ እዳለቃት ይችን እርኩሰ ሴትዮ ለካ ጠላት ከሩቅ አይመጣም 😢😢😢እባክህ መቀመቅ አሰገባት እዳለቃት እዳለቃት

  • @tirualemtemtime8962
    @tirualemtemtime8962 11 วันที่ผ่านมา +8

    አክስትየዉ በጣም። ባሌጌ ነዉረነኛ ሰዉ ናት እህትየዉንም። አሳግታ ይሆናል

  • @asegedechtegenu5465
    @asegedechtegenu5465 11 วันที่ผ่านมา +3

    ጀግና ጀግና ልጆችን አገራችን በማፍራቷ ደስተኞች ነን ፈጣሪ ከክፉ ይጠብቃችሁ ለያዝከው አላማ ሟች ነህ ተባረክ።

  • @tetr4232
    @tetr4232 12 วันที่ผ่านมา +33

    እንዳትለቃት የተደበቀ ነገር አለ

  • @tigistsisay4974
    @tigistsisay4974 12 วันที่ผ่านมา +17

    ስልኳን መቀማት ቸክ አርገው

  • @tigestedebisa1814
    @tigestedebisa1814 12 วันที่ผ่านมา +15

    ሴትየዋ ችግር አለባት አትልቀቃት።

  • @Naima-k8p
    @Naima-k8p 11 วันที่ผ่านมา +6

    ወይ ያሰዉ ልጅ ጭከኔ😮😮😮😢😢😢😢

  • @Ethioenate
    @Ethioenate 12 วันที่ผ่านมา +15

    አክስትየዋ ነች ልጁን ሰው ቀጥራ እንዲፈራና ለወላጆቹ ብሎ የተሸሸገው ስለዚ አክስትየዋን በደብ አውጣጣት ኢቺን አረመኔ

  • @אלמצהאיאראיה
    @אלמצהאיאראיה 12 วันที่ผ่านมา +14

    እህቲይቱ ፀበል ያስፈልጋታል እደዜይህ የደነዘዘችው

  • @Ethioenate
    @Ethioenate 12 วันที่ผ่านมา +12

    አክስትየዋን በደንብ መርምሯት ጋዜጠኛው

  • @mulunehta22
    @mulunehta22 12 วันที่ผ่านมา +8

    ራሷ ነች ያገተቻቸው።

  • @አላህወኪል-ፈ4ዐ
    @አላህወኪል-ፈ4ዐ 12 วันที่ผ่านมา +8

    አክሥትየዋንያየ ልጂሢገባ ገናሥታይ እጆን ሥታጨበጪብ ዛቻውውም የሡሞተ ማሰባሏም እሧውናት የምትሉ በላይክ

  • @MamiMama-hr7ti
    @MamiMama-hr7ti 12 วันที่ผ่านมา +7

    በቶሎ፣ ፀበል፣ ውስድት፣
    መሬትዋ፣ እንችኑ፣ ትዋጥሽ፣ ጨቅካኝ፣ ነሽ፣

  • @melkamumesele650
    @melkamumesele650 11 วันที่ผ่านมา +3

    ጀግናው እንዳትለቃት ልጆቹን በሆነመተት አስራቸው ይሆናል ልጁንአገር ጥሎብንብሎ እንዲጠፋ ያደረገችው ቤተሰቦቻቸውንም አግታቸው ይሆናል እንዳትለቋት

  • @MaryamEnate-mx8qn
    @MaryamEnate-mx8qn 11 วันที่ผ่านมา +4

    እንዳትለቃት የተደበቀ ነገር አለ😢😢😢

  • @SabaOkubamicael
    @SabaOkubamicael 11 วันที่ผ่านมา +4

    ውሽትዋ ነው በደንብ መርምራት

  • @MamiMama-hr7ti
    @MamiMama-hr7ti 12 วันที่ผ่านมา +6

    ታስራ፣ በህግ፣ ካልጠቀታች፣
    አሁንም፣ እሱንም፣ እህቱንም፣ ትጎዳቸዋለች፣

  • @emyspiller7059
    @emyspiller7059 12 วันที่ผ่านมา +6

    እሳግታቸው ይሆናል ለውርሰብላ እክሰትዪዎናት የፌልም እክተሯ

  • @Ethioenate
    @Ethioenate 12 วันที่ผ่านมา +11

    ለህግ አካል አሳልፋችሁ ስጧት ኢቺን አረመኔ

  • @myhomeethio
    @myhomeethio 12 วันที่ผ่านมา +11

    እህት ተብየዋ የማናት ደቆሮ እናት አባት እህቱ በልጃቸው ሀዘን ለምን አልመጡም ልጅቷ በሽተኛ ነች።

    • @askualaregawi2963
      @askualaregawi2963 11 วันที่ผ่านมา

      በመተት አፍዝዛት ትሆናለች መፍረድ ይከብዳል።አክስት ተብየ እርጉም ናት

  • @MamiMama-hr7ti
    @MamiMama-hr7ti 12 วันที่ผ่านมา +6

    እሱንም፣ ከቤት፣ ብንል ብሎ፣ እንዲጠፋ፣
    አድርጋ፣ ይቻንም፣ ልጅ፣ እቤት፣ እንዳታስብ፣
    ድንዝ፣ አድርጋ፣ ያስቀመጠቻትና፣ ምን፣ ታድርግ፣አክስትየዋ፣ በህግ፣ ጠለላ፣ ስር ፣
    ትቆይና፣ ታወጣታለች፣፣

  • @melatcode4111
    @melatcode4111 12 วันที่ผ่านมา +7

    እራስዋ አክስትየው ናት::

  • @wina-663
    @wina-663 12 วันที่ผ่านมา +5

    እኔ ሲመሰለኝ ልጁን አሳብዳ እህቱን ገላ ያለውን ውርሰ ልትወሰድ ነዉ ያዝ አክሰትየዋን

  • @ሀዬቲየሒጇቧእንቁ
    @ሀዬቲየሒጇቧእንቁ 12 วันที่ผ่านมา +11

    እኔ የሚገርመኚ አንድ ሰው ሞተ ሲባል በኢስላም ሬሳው ታጥቦ ተከፍኖ ነው የሚቀበረው ማንም ማጭበርበር አይችልም ምክንያቱም ይታያል ለምን የሚመጣላችሁን ሳጥን አታዬትም ወይስ ይቆለፋል እንደት ያልሞተ ሰው ሞተ ይባላል ጭራሽ በቤተሰብ ሴራ

  • @AlamituAlamitu-n6s
    @AlamituAlamitu-n6s 11 วันที่ผ่านมา +2

    Basmahamm darek akist nat echi😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @berryberry2124
    @berryberry2124 12 วันที่ผ่านมา +8

    ሲጀመር ልጅታ ደንዝዛለች እናትና አባት እህታ በሌለችበት ቀብር ምን ይሉታል ልጁ ጉዳዩን ይዞት ከነበረባቸው ሰዋች ጋር ግንኙነት እንዳላት ግልጵ ነው አሳፋሪ ይድፋሽ አቦ

  • @favibeyene4085
    @favibeyene4085 11 วันที่ผ่านมา +2

    ፀበል ይፀበል ወንድማችን አሰው የዘመድ ጠላት ከባድ ነው

  • @አለምገራሚ
    @አለምገራሚ 12 วันที่ผ่านมา +6

    አክስትየው ራሷ ናት

  • @elsayemane7192
    @elsayemane7192 12 วันที่ผ่านมา +4

    😢😢😢😢ይገርማል የው ነገር

  • @simenehgashaw1687
    @simenehgashaw1687 12 วันที่ผ่านมา +11

    እሄ ጀግና ጋዜጠኛ በዚህ መልኩ ጠብቄ አላውቅም ከመተት ጋር የተያያዘ ስራ እንዳለ ያስታውቃል ልጁ ትሁት በሙያው አቅም ያለው አስተዋይ መሆኑን ነው የማውቀው

    • @ጀደሀፈጀፈሀፈ-ዀ3ሸ
      @ጀደሀፈጀፈሀፈ-ዀ3ሸ 12 วันที่ผ่านมา

      ምን ፡ የሚል ፡ ሚዲያ ፡ የሚሰራው???

    • @Aminat725
      @Aminat725 12 วันที่ผ่านมา

      እኔ ግን አላውቀብየ ተቸግሬአለሁ ምነበር የይቱብሥሙ ማነው የሚለው

  • @redseaeritrea3722
    @redseaeritrea3722 11 วันที่ผ่านมา +2

    እትየው ተብያት ምን አይነት ሰው ናት ፈዛዛ ቤተሰቦቻችን ሞተዋል ስትል ዝም ብላ ትሰማት ነበር። ምን አይነት ቤተሰብ ናቸው

  • @etetudejong8756
    @etetudejong8756 12 วันที่ผ่านมา +2

    Gedayeh yechi Akeseteh nat
    Tetenkeku yechi wonjelegna newe nech Yasazenal yasaferalem Yasazenal 😢😢😢😢😢

  • @elenizeleke3320
    @elenizeleke3320 12 วันที่ผ่านมา +4

    ሴትየዋ ሴራ አለባት ጋዜጠኛውንም የሚያሳድደውን ሰውታቃለችሚስጥርአላትየደበቀችው።

  • @melatcode4111
    @melatcode4111 12 วันที่ผ่านมา +4

    ወይ ቤተሰብ እግዞዞዞዞዞ ምን ጉድ ነው እምንሰማው😢😢

  • @elsayemane7192
    @elsayemane7192 12 วันที่ผ่านมา +3

    የሆነ ሴራ ኣላት ሴትየዋ።😢😢😢

  • @Ethioenate
    @Ethioenate 12 วันที่ผ่านมา +7

    እራስዋ ነች ያገተቻት ንብረት ለመውረስ ብላ አትመኗት

  • @ሮዚራያ-ቸ8ዸ
    @ሮዚራያ-ቸ8ዸ 11 วันที่ผ่านมา +2

    ፀበል ርጩ ቤቱ በናትህ ሰትየዋ ኤደትቃሳቀሳቀስ አርጋት 😭😭

  • @LizlizLizliz-ty1tm
    @LizlizLizliz-ty1tm 12 วันที่ผ่านมา +2

    Good blessed you brother 🙏

  • @Nasirawallga
    @Nasirawallga 11 วันที่ผ่านมา +2

    Subhanallah 😢😢

  • @Sarasarayahoo
    @Sarasarayahoo 12 วันที่ผ่านมา +5

    መተት አድርጋበት ይሆናል እንዳትፋታት

  • @user-dn4yr5oo8j
    @user-dn4yr5oo8j 11 วันที่ผ่านมา +5

    እህትዬዋን መተት አርጋባት ነው ቤተስብ ሳያቅ ይህን ስራ መስራቷ ፍጠኑ እባካችሁ ይችን ሴት እየገረፉችሁ ታውጣ

  • @melatcode4111
    @melatcode4111 12 วันที่ผ่านมา +4

    እራሳቸው ናቸው እንዲ ያረጉት::

  • @RabeaMohammed-g9g
    @RabeaMohammed-g9g 12 วันที่ผ่านมา +4

    ይችቅሌታም እርወይት እየሂድንነው ያርብ ❤እ

  • @SelamawitMebrahitu
    @SelamawitMebrahitu 11 วันที่ผ่านมา +2

    Ufff betam yasaznal pls wede hgi wsedut 😴😴😴🇪🇷🇪🇷🇧🇻🇧🇻

  • @AhmedAhmed-xx4gq
    @AhmedAhmed-xx4gq 11 วันที่ผ่านมา +1

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @Burtukaan314
    @Burtukaan314 11 วันที่ผ่านมา +2

    E/R Bitaqi Indi Tadargiyalesh Yetaragamsh

  • @getnetadamu1764
    @getnetadamu1764 11 วันที่ผ่านมา +2

    Betam tilqi case getimoal gazetegnau berta tekir

  • @eskedarmamuye1076
    @eskedarmamuye1076 12 วันที่ผ่านมา +7

    ወድሜ ጸበልጸበልጸበል

  • @RahwaKidane-f8n
    @RahwaKidane-f8n 11 วันที่ผ่านมา +1

    ነበልባል ሰሞኑን ጠፍቷል ፈልገው እራሳቹን ጠብቁ መልካም የገና በአል ይሁንላቹ

  • @sabelfayeza9921
    @sabelfayeza9921 12 วันที่ผ่านมา +3

    አክስትዮው አረመኔ ናት😢 አረ ምናይ ነት ዘመነው😮

  • @waga-eh1gu
    @waga-eh1gu 11 วันที่ผ่านมา +2

    🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼😭😭💔💔

  • @Amzee-q2m
    @Amzee-q2m 12 วันที่ผ่านมา +3

    Qaallittiin rakkoo cimaa qabdi maatii jeraa guutuu isiidhumatu balleesse jechuudha 😢❤

    • @UmmuAsiya-g7r
      @UmmuAsiya-g7r 12 วันที่ผ่านมา

      Gaazexenyan kun kami inni ?
      Naaf deebisi mee link yotob isa ergi enyu akka tahe maqa jaralle hin beeku

  • @SemiraSemira-q5m
    @SemiraSemira-q5m 11 วันที่ผ่านมา +1

    ዉይ፣ጉድ፣፣ጋዜጤኛ፣ቤርታ❤❤❤

  • @Habesha28
    @Habesha28 12 วันที่ผ่านมา +3

    የዘንድሮ አክስቶች አይታመኑም። ተው ተው መልስ አይደለም።

  • @Ethioenate
    @Ethioenate 12 วันที่ผ่านมา +5

    እንዳትለቋት ልጅትዋን አንድ ነገር እንዳታረጋት አደራ ብቻዋን እንዳትተዋት

  • @wina-663
    @wina-663 12 วันที่ผ่านมา +4

    እ ይችኛዋን አክሰት ያዛት ምክንያት አላት ያዟት አይ ይች ሀገር ሰንት ጉድ ነዉ የያዘችው 😢😢 አክሰትዬዋን ያዝ

  • @KebeduGidey
    @KebeduGidey 11 วันที่ผ่านมา +1

    ራሲዋ ይሆና ልያሳገ ተቻት😢😢😢

  • @MamiMama-hr7ti
    @MamiMama-hr7ti 12 วันที่ผ่านมา +4

    አንቻ፣ ነሽ፣ እክስትነኝ፣ ባይ፣ እያስፈራራሽ፣
    ጠፍቶ፣ እንዲቀር፣ የምታደርገው፣ ምንም ፣ጦስ፣ የለባችው፣

  • @yimerShumu
    @yimerShumu 12 วันที่ผ่านมา +3

    አኡዙቢላሂ ምን አይነት አረመኔያዊ ስራ ነው ነገሞት የለም እንደ???????? ለሀብት ተብሎ እንደዚህ በወንድም ላይ ጭካኔ 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢 አክስትየዋ ሴረኛ ነች ።እኛ የመሬት መንቀጥቀጥ ሲያንሰን ነው 😢😢😢😢 እንደኛ ሰወች ክፋት ቢሆን መሬት ተሰንጥቆ ይዉጠን ነበር እንደ አምላክ ቸርነት እንጂ መረብ መረብ አንተ ጠብቀን

  • @ReRe-dz8hm
    @ReRe-dz8hm 12 วันที่ผ่านมา +2

    😢😢😢😢 ሴትየዋን ያዟት አክስት የዋን

  • @merikonjo798
    @merikonjo798 11 วันที่ผ่านมา +1

    እቺሊባናት😢😢😢

  • @user-dn4yr5oo8j
    @user-dn4yr5oo8j 11 วันที่ผ่านมา +3

    እረ ጉድ አንድ ቤተስብ ሞተ ብለው ሌላውን ገንዘብ ለመውስድ ነፍስ ማጥፉት አይ ሃገሬ ወንድማችን እንኳን ተገኝልን ስይጣንመልካምን ስራ አይውድም ለዚያውም በራስ እጂግ ያማል እሱንም ብን ብሎ እንዲጠፉላቸው ያረገችው እነዚህን እርኩሶች ለህግ እህቱንም አግተዋት ነው ልሳንሽን ይዝጋው ወንድም ይንሳሽ ወይ ወንድም ያድርቅሽ ተልእኮ አላት ውንድሜ ወደ ስራህ ግባ ፅበል ግቡ አክስትዬው የእጇን ታግኝ ይች አሪዎስ ይሷ ያልሆነን ለሷ አድርጋ እነሱን አጥፍታ ጀግና ጋዜጠኛ እግዚአብሔር ይርዳህ

  • @אלמצהאיאראיה
    @אלמצהאיאראיה 12 วันที่ผ่านมา +3

    ኢሄጋዜየጠኛ በጣም

  • @MamiMama-hr7ti
    @MamiMama-hr7ti 12 วันที่ผ่านมา +3

    ይቻንም፣ ትንሽ ፣እህት ፣ሳትጎዳት፣
    እንክዋን፣ ደረስክላችው፣ ፀበል፣ ሁለቱም
    ይጠመቁ፣ሳጥኑም፣ ተከፍቶ፣ ምንውስጡ፣
    እንዳለበት፣ ይታይ፣

  • @LilySedro
    @LilySedro 11 วันที่ผ่านมา +1

    ይች ሴትዬ በደንብ ጠይቋት ይች ሴትዬ እንዳትሆን የምታሰፈራራው ገንዘብ ተቀብላ ይሆናል ይች ሴት ጋር አንድ ትልቅ ሚሰጢር አለ

  • @elsabetassefa1676
    @elsabetassefa1676 12 วันที่ผ่านมา +4

    ሰልኩን ፈትሹ

  • @sarahabas8619
    @sarahabas8619 12 วันที่ผ่านมา +3

    በቃ ቤተሰብም ጥላት ሆነ😢😢😢😢

  • @HgHh-z5t
    @HgHh-z5t 12 วันที่ผ่านมา +2

    Gazetegnawu nsrochu. Ate. Yaskewu. Yenesun. Meils. Yematreba

  • @weto3354
    @weto3354 12 วันที่ผ่านมา +4

    አንቺ ካልተናገርሽ በኋላ አደጋ ይደርሳል ተናገሪ እንጂ የምን አባቶች ድብቅ ነው ራስሽ ወይም ብር ደለሉሽ እንዴት

  • @MimiGetacho-v4x
    @MimiGetacho-v4x 11 วันที่ผ่านมา +2

    Mesery satyo

  • @LilySedro
    @LilySedro 11 วันที่ผ่านมา +1

    ይችም ከጠላቱ ጋር ተባብራ ይሆናል በሳንቲም ዛሬ ዛሬ ማንን ማመን እንዳለብን ግራ የሚያጋባ ግዜ ነው

  • @tigisttamirat3440
    @tigisttamirat3440 11 วันที่ผ่านมา +2

    ጉድ ጉድ አትዮጵያ ውስጥ ምንግባ

  • @yeabebaye9942
    @yeabebaye9942 11 วันที่ผ่านมา +1

    ከነዚህ ሰዎች ተጠንቀቅ ጠላት ከሩቅ አይመጣም

  • @dghgge5300
    @dghgge5300 12 วันที่ผ่านมา +1

    Guud job❤

  • @majdabdullah8910
    @majdabdullah8910 11 วันที่ผ่านมา +1

    😢😢😢😢😢

  • @destata7749
    @destata7749 12 วันที่ผ่านมา +3

    እግዚአብሔር ሆይይይይይይይ
    እዉነቱን መገነዉ የላዉ
    አምላክ አምላክ አምላክ
    ሶዉ ሁሉ ወሻተም
    አቤት አቤት አቤት

  • @Genet-v6m
    @Genet-v6m 11 วันที่ผ่านมา +2

    የምን እሽሩሩነው ይች ሴትዬ

  • @Slam-r8l
    @Slam-r8l 11 วันที่ผ่านมา +1

    ኧረ አክስቶች አደብግዙ😢😢😢😢

  • @AlmayewuAlex
    @AlmayewuAlex 12 วันที่ผ่านมา +4

    የምን ሚዲያ ጋዜጠኛ ነው

  • @heleenheleen3936
    @heleenheleen3936 11 วันที่ผ่านมา +1

    ሴትየዋ የሆነ የጭካኔን ስራ እየሰራች ተረጋጉ ተረጋጉ የምትለው ምንድን ነው ያመቻቹ ደብቃ ምን አይነት ብልግና ነው

  • @Naima-k8p
    @Naima-k8p 11 วันที่ผ่านมา +3

    ኢሄ ነገር አልገበኝም ጋይስ

  • @beeftutube23
    @beeftutube23 12 วันที่ผ่านมา +1

    Betem Aramane set nat😢😢😢😢😢

  • @MamiMama-hr7ti
    @MamiMama-hr7ti 12 วันที่ผ่านมา +2

    ይቻ፣ ሴት፣ ሌላም፣ ስው፣ ሳትጎዳ፣
    አልቆረችም፣ አሁንም፣ አላፈረች፣ አሁንም
    በህግ፣ ጠለላ፣ ስር ሆና፣ ትቀጣ፣ ለጥቅም፣ ብላ፣ ለቤታችፕው፣ ለሀብት፣ ብላ፣ ያረገችው
    ይመስላል በህግ፣ትቀጣ።

  • @MasrtDasa
    @MasrtDasa 12 วันที่ผ่านมา +1

    👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍🙏

  • @Martejes
    @Martejes 11 วันที่ผ่านมา +1

    ቤተሰቦቿንም አሳግታቸዋለች እቺ ባለጌ ለውርስ ብለሽ

  • @yetemashmenyilu4320
    @yetemashmenyilu4320 11 วันที่ผ่านมา +3

    ከሗለዊ ,ተልቀሴራአላት ,አዳትለቆት ,😮😮😮

  • @elsabetassefa1676
    @elsabetassefa1676 12 วันที่ผ่านมา +2

    ሰትየዋ ከበስተጀርባው ሌላሰው ይኖራል

  • @HaregewoinFirew-zj4oy
    @HaregewoinFirew-zj4oy 12 วันที่ผ่านมา +2

    እሷንም አሳብዳ ለቃት ወይም አግታት ነው

  • @kiyyaahassan7139
    @kiyyaahassan7139 12 วันที่ผ่านมา +2

    ሁሉ ነገር ከእሷ ጀርባ ነው ያለው እቤታቸውን ልትወርሳቸው ነው ውሸቷን ነው አትልቀቋት ስታስፈራራው የነበረችውም እሷው ነች

  • @AebaNahu
    @AebaNahu 11 วันที่ผ่านมา +3

    ማብራራት ይቅርብህአውጣጣት

  • @elsabetassefa1676
    @elsabetassefa1676 12 วันที่ผ่านมา +2

    በመተት ይሆናል ብን ብሎ እንዲጠፈ ያደረገችው

  • @askualaregawi2963
    @askualaregawi2963 11 วันที่ผ่านมา +1

    አክስቱ እንዳትለቃት ክፉ ምቀኛ ይድፋሽ😢