የፊልሞን ሚስት ይሄንን ጉድ ስትሰማ የደበቀችለትን ሚስጥር አፈረጠችበት

แชร์
ฝัง

ความคิดเห็น • 267

  • @citycity1587
    @citycity1587 9 วันที่ผ่านมา +23

    ለዚህ ጀግና ጋዜጠኛ ቃል የለኝም ሺህ ዓመት ያኑርልን

  • @JackyCoco
    @JackyCoco 9 วันที่ผ่านมา +31

    ጀግና ነህ ወንድሜ እራስህን እየጠበክ ወንድሜ

  • @SaraLebanon-u1i
    @SaraLebanon-u1i 9 วันที่ผ่านมา +20

    ግሩሜ በህይወት ይኑር ይሙት የሚነውቀው ነገር የለም በጣም ደግሞ ተማቶና ተጎድተዋል እበከችሁ አድኑት🙏🙏 ጀግናዎች ድረሱለት እበከችሁ🙏🙏ረሰችሁን ጠብቁ ብቻችሁን አትህዱ

  • @ተመስገንአምላኬ-ቨ1ፈ
    @ተመስገንአምላኬ-ቨ1ፈ 9 วันที่ผ่านมา +58

    ግሩሜ ታግቷን በእጀራ እናቱ እባካቹሕ ቶሎድረሱለት😢😢😢😢😢

    • @MedaniteAmare
      @MedaniteAmare 9 วันที่ผ่านมา

      Mota yetebalewn gureme new yetgetew ?

    • @SelamAbreham-mh9vz
      @SelamAbreham-mh9vz 9 วันที่ผ่านมา +1

      ወንድሜ እባክህ እራስህን ጠብቅ

    • @AsAz-i4x
      @AsAz-i4x 9 วันที่ผ่านมา +3

      እንደአፍሽ ያርገው እህቴ ግሩሜ በህይወት በኖረ

    • @Sara-j9r5u
      @Sara-j9r5u 9 วันที่ผ่านมา +1

      አይሞትም እባካችሁ አግዙት 😢😢

    • @ጀደሀፈጀፈሀፈ-ዀ3ሸ
      @ጀደሀፈጀፈሀፈ-ዀ3ሸ 9 วันที่ผ่านมา +2

      አዎ ፡ ታግቷል ፡ ቢሞት ፡ የሀዘን ፡ ልብሷን ፡ አውልቃለች ፡ ያጠራጥራል

  • @user-dn4yr5oo8j
    @user-dn4yr5oo8j 9 วันที่ผ่านมา +12

    ጉድ ይህ እውነት ይህ ስው ምን አይነት አውሬ ነው ልጁን ወይ ሃገሬ ይህ እውነት መርማሪ ኢትዮጵያ አልቅሽ ልጆችሽ ህናናን እና ህግን አቶታል ልጆችሽ በርታ ወንድማችን

  • @tesfayeadem182
    @tesfayeadem182 9 วันที่ผ่านมา +16

    ግሩሜን በእናቱ ታግታ ነው ቶሎ ድረስለት ይሄንንም አሳልፈህ ለህግ ስጠው እዳትከቀው እንዳትፋታቸው።።።እራስህን እየጠበክ ጋዘጠኛ በርታልን❤❤❤

  • @MikiRobi-wu5db
    @MikiRobi-wu5db 9 วันที่ผ่านมา +7

    ጎበዝ ወንድማችን በርታልን እሱንም ብሎ የህግ ሰው መቀጣት አለበት እንደማንኞውም ሰው።

  • @EmuAbebe-vc6bk
    @EmuAbebe-vc6bk 9 วันที่ผ่านมา +2

    አንተ የተባረክ ልጄ ለግሪሜ እባክህ እዉነቱን አዉጣለት እናቱ አላማረችኝም እባክህ በጌታ

  • @HINHH-qj5lc
    @HINHH-qj5lc 9 วันที่ผ่านมา +17

    ወንድማችን እባክሀ የጋዜጠኛ ግሩምን የያዘውን ልጅ እርዳው እባክህ እናቱ አሳግታው ነው 💔💔💔💔💔💔😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @እኑነኝእናቴንናፋቂ
    @እኑነኝእናቴንናፋቂ 9 วันที่ผ่านมา +19

    ለግሩሜ ድረሱለት እባካችሁ የእንጀራ እናቱ አግታው ሞቷል እያለች ነው😢😢😢😢

  • @AyalTefera-v7q
    @AyalTefera-v7q 9 วันที่ผ่านมา +3

    እባካችሁ ሁላችንም ለግሩሜ እንድረስለት እባካችሁ በህይወትና በሞት መካከል ነው እባካችሁ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ይኽንን የምትመለኩ እባካችሁ ድረሱለት ስለኛ ኑሮ ላይ ነው የሚሰራው😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @feriotdechasa1606
    @feriotdechasa1606 9 วันที่ผ่านมา +8

    ጀግናው ወንድማችን እራስህን እየጠበክ እግዚአብሔር ይጠቅህ 🙏🙏🙏

  • @asegedechtegenu5465
    @asegedechtegenu5465 9 วันที่ผ่านมา +10

    የኔልጅ እራስህን እየጠበክ ጀግኖችን የሚፈታተኑ ሴጣኖች አሉ ብቻህን አትንቀሳቀስ።

  • @mominaamina2263
    @mominaamina2263 9 วันที่ผ่านมา +9

    ጀግና ነህ አንተ ነበርክ መርማሪ ፖሊስ መሆን የነበረብህ በጣም ነዉ የማደንቅህ መርማሪ ፖሊስ የተባለዉ ለህግ መቅረብ አለበት ዉስና ተቀብሎ ሊሆን ይችላል ሰራተኛ የተባለችዉ ሴት የቴዲ እናት ልትሆን ትችላለች አጣራ አስፈራርተዋት ይሆናል እሷ ትሆናለች

  • @citycity1587
    @citycity1587 9 วันที่ผ่านมา +5

    ወንድምዬ አድናቂህ ነኝ በርታ ራስህን ጠብቅ

  • @AsinakechAdugna
    @AsinakechAdugna 9 วันที่ผ่านมา +4

    ግሩሜ ታግቶ ናው ድራሱ ላት አባካችሁ በ ኤግዚያብሔር 🙏🙏

  • @lailalaila6779
    @lailalaila6779 9 วันที่ผ่านมา +11

    ወንድሜ እባክህን ረስህን ጠብቅ አለህ ይጠብቅህ

  • @MONEYYGIRL-7
    @MONEYYGIRL-7 9 วันที่ผ่านมา +23

    እባክህ ግሩሜ አልሞተም ድረሱለት እናት የተባለችው አሳገታው ሳይሆን አይቀሮም ድረሱለት የህግ ሰው ይዘህ ተንቀሳቀስ

    • @JonnErik-f4s
      @JonnErik-f4s 9 วันที่ผ่านมา

      Seratenga aydelechim

  • @almazreta9110
    @almazreta9110 9 วันที่ผ่านมา +6

    በርታ የእኛ ጀግና ግን እራስህን ጠብቅ ጥሩ ጋርድ ይኑርህ ❤❤❤❤❤❤❤

  • @ቢትአደም
    @ቢትአደም 9 วันที่ผ่านมา +16

    የቴድ እናት ሰራተኛ አድርጎትነው የምትሉ ???

  • @askualaregawi2963
    @askualaregawi2963 9 วันที่ผ่านมา +9

    ጉድ ነው የኛ ሀገር ለልጁም አገተ እግዚኦ ያስፈራል የኛ ህዝብ

  • @hanimuhammad3753
    @hanimuhammad3753 9 วันที่ผ่านมา +4

    ጀግናዉ ጀርመን ድረሱለት እባካችሁን አልሞተም ያቺን ሆዳም አፋጣት

  • @asegedechtegenu5465
    @asegedechtegenu5465 9 วันที่ผ่านมา +14

    ሚስትዬዋ ከቻልሽ ዝም ብትይ ጋዜጠኛው መጠየቅ ያለበትን ያውቃል።

  • @HanaHana-io3bq
    @HanaHana-io3bq 9 วันที่ผ่านมา +3

    ሰው ሁሉ ስለ ግሩሜ በሒወት መኖር ነው የሚያወራው እና ፈጣሪዬ ግሩሜን በሒወት አምጣው😢😢😢😢😢

  • @ሮዚራያ-ቸ8ዸ
    @ሮዚራያ-ቸ8ዸ 9 วันที่ผ่านมา +22

    ንስሮቹ የግሩም ድረስለት የእቸራ እናቴ አሳግቶ ዋለቹ እና ድረሽዠስለት በማርያም በፈጣር እረ ቴው😭😭

  • @gsjhsh6181
    @gsjhsh6181 9 วันที่ผ่านมา +3

    ሰራተኘዋ የያዘችው ነገር አለ የሰራተኛ ባህሪ የላትም ማለቴ የሆነ የተደበቀ ማነት አላት አጣሩ አኳሗኗ ይለያል

  • @anshahassen8770
    @anshahassen8770 9 วันที่ผ่านมา +7

    ጀግና ወንድሜ እራሰህን ጠብቅ

  • @Tube-ky7hi
    @Tube-ky7hi 9 วันที่ผ่านมา +10

    ጉሩሜን ድረሱለት😢😢😢😢😢

  • @PhoneStore-o4y
    @PhoneStore-o4y 9 วันที่ผ่านมา +6

    የኔ ጀግና እኚ እናታችንም የታገቱ ሰው ሳይሆኑ አይቀርም በዚ እድሜያቸው ሰው ቤት እዴት ሰሩ ሳይሆን የሆነነገር ሊነግሩክ ፈልገው ግን በጣም ሰውዬውን ፈርተውት እደሆነ ያስታውቃሉ እባክህን በግላቸው አናግራቸው ከቻልክ የደረሰቤቸውን

    • @iopo9417
      @iopo9417 9 วันที่ผ่านมา

  • @Eman-hj2jg
    @Eman-hj2jg 9 วันที่ผ่านมา +8

    ጀግና ጋዜጠኛ ዋው አንደኞ

  • @f-io7sj
    @f-io7sj 9 วันที่ผ่านมา +3

    አተ ጅግና አላህ ይጠብቅህ ወድሜዋ ስላምህ ይብዛልኝ ከክፍ ንገር ይጠብቃችሁ ያርብ 😢😢😢እባካችሁ እርሳችሁን ጠብቆ ያርብ

  • @iloveyoufamily9742
    @iloveyoufamily9742 9 วันที่ผ่านมา +9

    ወንድማችን ለጉሩሜ ድረስለት 😢

  • @بويوسفبودلامة
    @بويوسفبودلامة 9 วันที่ผ่านมา +9

    ጀግናዉ በርታ ጀግናችን

  • @TigsetaTigseta
    @TigsetaTigseta 9 วันที่ผ่านมา +7

    እባክሕ አንተ ጀግና እራስሕን ጠብቅ

  • @Aminat725
    @Aminat725 9 วันที่ผ่านมา +8

    ጀግና ወላሂ ከፖሊሡ ጋዜጠኛው በለጠው ይሄዴዴም እንዴሡያለውነው ሀገረም ወገንም እየሸጠያለው በናትህየግሩምንም ጉዳይ እናንተ ያዙለትና እውነታውን እንወቅ

  • @merongirma8538
    @merongirma8538 9 วันที่ผ่านมา +5

    ለግሩም ድረሱለት አጠራጣርነገር ስላሌ እባክሕ አንበሳዉ እራስክን ጠብቅ🎉🎉🎉🎉🎉🎉

    • @lubabayyimer
      @lubabayyimer 9 วันที่ผ่านมา

      ምነው እውነት በሆነ አለመምቱ

  • @hawasamanin1762
    @hawasamanin1762 9 วันที่ผ่านมา +2

    ወንድሜ እባክህን ግሩሜን ድርሡለት በእንጀራ እናቱ ታግቷልል

  • @PhoneStore-o4y
    @PhoneStore-o4y 9 วันที่ผ่านมา +7

    አረ ሴትዮዋ የጀግናው ጋዜጠኛ እዳቶን አውቆ ወደላላ በኩል ቤቱ አምጥቶ አግቶአት በራተኛ መልኩ

  • @HawaAhmed-gd9rg
    @HawaAhmed-gd9rg 9 วันที่ผ่านมา +2

    ጀግናችንንን እራስህን ጠብቅ ግሩሜ አልሞተም እጀራ እናቱ አግታው ነው😢😢😢

  • @EmebetTsegaye-o6g
    @EmebetTsegaye-o6g 9 วันที่ผ่านมา +4

    ወንድሜ እባክህ እራስህን እየጠበቅህ የናንተ ስራ በጣም ከባድ ወንጀለኞች ጋር ያጋጫችኋል እናም ብቻህን አትንቀሳቀስ

  • @fekadieassefa932
    @fekadieassefa932 9 วันที่ผ่านมา +7

    ሠራተኛዋ ከዚህ ቤት በሴራ የገባች ይመስለኛል

  • @ShopMcc-s4c
    @ShopMcc-s4c 9 วันที่ผ่านมา +1

    እባካችሁን ለግሩሜ ጋዜጠኛው ድርሱለት ትልልቅ ጋዜጠኞች እባካችሁን

  • @mesiyilma6778
    @mesiyilma6778 9 วันที่ผ่านมา +5

    ለግሩሜ ድረሱለት በእንጀራ እናቱ ታግቱዋል?

  • @አታዬ
    @አታዬ 9 วันที่ผ่านมา +12

    በእናትክ ጉሩሜም አልሞተም እይተባለ ነዉ እዉናት ክወነ ድረሱለት የጀራ እንቱ አግታዉ ይሆን?????

  • @ቢትአደም
    @ቢትአደም 9 วันที่ผ่านมา +4

    አልቀረም የህግሰው አያ ዶሮቅጭላት ነው እንጅ ምን የህግሰው ነው ደሞሞሞሞአይ አገሬ አይአገሬ 😭😭

  • @Martejes
    @Martejes 9 วันที่ผ่านมา +4

    ፊሊሞን መርማሪ አይደለም ከፖሊስ ተባሯል በጥፋት አሁን የማፊያ ስራ እየሰራ ነው

  • @AlmazHagos-p6b
    @AlmazHagos-p6b 9 วันที่ผ่านมา +1

    ንስሮች ጎበዝ ነህ ራስህን ጠብቅ ምናልባት ግርማ የሚባል ሰው ውንጀለና የንስር ኣይን ይዚታል ኤደን እንዳለችው ደግሞ ወፍራም ነው ብላለች ምናልባት እሱ እንዳይሆን እሰ ተከትስተለው የንስር ኣይን ቪድዮ

  • @ermysmese9404
    @ermysmese9404 9 วันที่ผ่านมา +4

    ጋዜጠኛውን አዳምጪው እውነትን ይዞነውየመጣው እግዚአብሄር ይፈርድብሃል መርማሪ።

  • @hjdhdhhjrjie259
    @hjdhdhhjrjie259 9 วันที่ผ่านมา +1

    ጉድ ብቻ 🥺🥺 "ጋዜጠኞቻችን የምር ፈጣሪ ከጎናቹ ይሁን ከሞት መፋጠጥ ነው ስራቹ❤❤👍👍

  • @MulugetaTemame-i9w
    @MulugetaTemame-i9w 9 วันที่ผ่านมา +4

    መርማሪፖሊሥተብሎ፡ራሡተመረመረ፡ኧረያሣፍራልወገን

  • @askualaregawi2963
    @askualaregawi2963 9 วันที่ผ่านมา +3

    ድጽህንን፣አለባበስህን፣አወጣጣህንን ጉሩሜ ትመስለኛለህ አንተ ልጅ😢😢😢😢ጉሩሜ ፈልጉት

  • @halimahmuhammad529
    @halimahmuhammad529 9 วันที่ผ่านมา +3

    የኛጀግናእራሰከንጠብቅ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @genetn9512
    @genetn9512 9 วันที่ผ่านมา +1

    ወንድሜ እግዚአብሔር አምላክ ከእናንተ ጋር ይሁን በሄዳቹበት ቦታ ይከተላቹ አሜን አሜን አሜን

  • @FekertaBayu
    @FekertaBayu 9 วันที่ผ่านมา +2

    አባክህ ወንድሜ ተጠንቅ እራስህን ጠብቅ

  • @DuEf8
    @DuEf8 9 วันที่ผ่านมา +10

    ለጉሩሜ ድረሱለት የእንጀራ እናቱ አሳጊታለች

  • @user-dn4yr5oo8j
    @user-dn4yr5oo8j 9 วันที่ผ่านมา +6

    ይህ እውነትን የቀበረ ወንጀለኛ መርማሪ ነው የህግ ያለህ የሚረዳህጋዜጠኞችን አጠናክር

  • @ShShh-u8n
    @ShShh-u8n 9 วันที่ผ่านมา +3

    ወድማችን እግዚአብሔር ይጠብቅሕ 😢😢❤❤❤

  • @PhoneStore-o4y
    @PhoneStore-o4y 9 วันที่ผ่านมา +2

    የኔ ጀግናአላህ ይጠብቅክ እራስክን በጣም እየጠበክ እናም እባካቹ ለጀግናው ወድማችን ለግሩም ድረሱለት አልሞተም ሴትዮዋ የጀራ እናቱናት ለገዘብ ለንብረት ስትልነው ይሁሉ ያደረገችው እየተባለነው

  • @icksa8889
    @icksa8889 9 วันที่ผ่านมา +7

    ገዜጠኛው,እች,ሴትዮ,ሰርተኛ,የሉት,ገነት,የቴድ,ገነት,ይሆነሉ,ጠይቀቸው

  • @elsayemane7192
    @elsayemane7192 9 วันที่ผ่านมา +1

    ጀግናው ጋዜጠኛ ወይ ጉድ ባለስልጣኖች ይባላሉ !!!! ህግ የሌለው ሃገር😢😢😢😢😢😢😢 ያሳዝናል በልጁ የሚጨክን ኣባት

  • @hirutsisay2006
    @hirutsisay2006 9 วันที่ผ่านมา +1

    እግዚኦ ማኻረነ ክርስቶስ ማገዶ ፈጀህ ፊሊሞን ተናገር እውነቱን

  • @shibcrypto45
    @shibcrypto45 9 วันที่ผ่านมา +2

    በር የሚያገኘው እንደሌለ በዚህ መርማሪ በልጁ ገንዘብ አሰበልጦ እንደዚህ አስነዋሪ ሥራ የሚሰራው በጣም ነው የሚያሳዝነው ።
    በተረፈ የግሩምን ሕይወት ለማዳን እባካችሁ ተረባርበው ።

  • @brookstsegaye7894
    @brookstsegaye7894 9 วันที่ผ่านมา +1

    ጀግናዬ እራስህን ጠብቅ ብቻህን እትቀሳቀስ

  • @ביבהזמר
    @ביבהזמר วันที่ผ่านมา +1

    ጎብዝ ጋዜጠኛ ከመርማር ፍዩሞን የበለጠ ውነትን እንዲያውጣ በውነተኛ እውቀትክ ጉሮቦውን አነቀው ጎሽ🎉❤🎉

  • @kiyyaahassan7139
    @kiyyaahassan7139 9 วันที่ผ่านมา +1

    ሰራተኛ የተባለቿ የቴዲ እናት ነች የምትሉ👍

  • @እረኛዪ
    @እረኛዪ 9 วันที่ผ่านมา +3

    መረማሪዉን ባበሳ ጋዚጥኛ ተመረመረ ጀግናችን

  • @feriotdechasa1606
    @feriotdechasa1606 9 วันที่ผ่านมา +4

    ሰራተኛው ግን የግርማ ተላላኪ ብትሆንስ ተጠራጠርኩ

  • @Solomon-w6c5g
    @Solomon-w6c5g 9 วันที่ผ่านมา +1

    የኛ ህዝብ ምንም ዋስትና የለውም የህግ ሰዎች እንደዚህ ስራ ከገቡ ወንጀለኛች እውነታቸው ነው እንደፈለጉ የሚያረጉት እንደፈለጉ የሚፈነጩ

  • @hanawodajo6395
    @hanawodajo6395 9 วันที่ผ่านมา +1

    የዛሬዉ ይለያል። ድንግል ከነልጇ ጥራ ከለ ላ ትሁንህ በርታ እዉነት ተደብቃ አትቀርም

  • @Sara2030Sara
    @Sara2030Sara 9 วันที่ผ่านมา +2

    እግዚአብሔርይጠብቅህ😢😢😢😢😢😢

  • @Ruk-xt9xb
    @Ruk-xt9xb 9 วันที่ผ่านมา +1

    ሊያስረዳ እኮ ከለከልከው❤❤❤❤❤

  • @fitztek8119
    @fitztek8119 4 วันที่ผ่านมา +1

    እኛ የኢትዮጵያ ህዝቦች ምን ነካን? በሥራችን ከዲያብሎስ የባሰ እየሆንን ነው። እኛ ቅዱሳን ነን እንላለን ግን በጣም ሰይጣኖች ነን። እግዚአብሔር ምህረቱን ይስጥልን።

  • @selamawitguta4727
    @selamawitguta4727 9 วันที่ผ่านมา +1

    እረ ጉድ መርማሪው ም ጭምር ወይ መጨማለቅ ወይ ሃገሬ እንዴት በአውሬዎች እንዲህ ተከበሻል ከላይ ባለስልጣን እስከ መንገድ አዳሪ በደም የተጨማለቁ ናቸው በጣም ያማል💔💔💔

  • @AbuaminNuru
    @AbuaminNuru 9 วันที่ผ่านมา +1

    ይሆ ግርማ የሚባለው ግን የነሰር ዓይን ያሳገተውና ያሰደበደብ ሳይሆን አይቀርም መጨረሻም የፕሮፈሰር ማአረግ የኑንቨርሰቲ መምህር የነበረ ነው መሰለኝ

  • @marmm3marmm395
    @marmm3marmm395 9 วันที่ผ่านมา +2

    ፈጣሪይጠብቅህ

  • @CarePhone-ms7pd
    @CarePhone-ms7pd 9 วันที่ผ่านมา +3

    ኢትዮጵያ መኖር የሰፈራል እዉነት

  • @netsolo8225
    @netsolo8225 9 วันที่ผ่านมา

    ውዳችን በርታልን ሥሩን ነቃቅሉት ውድ ጋዜጠኞቻችን በርቱልን እግዚአብሔር ከናንተ ጋር ይሁን

  • @simenehgashaw1687
    @simenehgashaw1687 9 วันที่ผ่านมา +2

    ጋዜጠኛችን በሙያህ ያለህ ብስለት ይገርማል ግን ጥንቃቄ

  • @Ethiopia12-n5g
    @Ethiopia12-n5g 9 วันที่ผ่านมา +1

    አጠያየቅህ. እራስክን ነው የሚያደክህ ???

  • @LilySedro
    @LilySedro 9 วันที่ผ่านมา +3

    እነዚህ ጋዜጠኞች ናቸው ወነጀል መርማሬ መሆን ያለባቸው እነዚህን ጋዜጠኛ ህዝብ ሊደግፋቸው ሊጠብቃቸው ይገባል

  • @አታዬ
    @አታዬ 9 วันที่ผ่านมา +2

    እራ ጉድ ነዉ የገባዉ አገራችን እራ ኡኡኡኡ ደክተር ተብይ ገዳይ ፎሊስ መርማሪ ወንጀለኝ ከፈጣሪ በታች ማነዉ ይለን ጉድ በል ጎንደር 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @MdAlllalinlain
    @MdAlllalinlain 9 วันที่ผ่านมา +1

    ለግሩሜ ደረሱለት እባካችሁ

  • @rihanamohammed4990
    @rihanamohammed4990 6 วันที่ผ่านมา

    My brother, good job. He did a good good, good good you are so very❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @mehretgirmaassefa2568
    @mehretgirmaassefa2568 9 วันที่ผ่านมา +6

    እነዚህ አይነት ይህግ ስውር ናቸው ሀገርን አስልፍው የሚስጡት እባካችሁ እውነት ስረታችሁ ሞቱ

  • @RahmaPew
    @RahmaPew 9 วันที่ผ่านมา +2

    ሚስቱንም እራሱ ነው እዲ ያደረገው

  • @hanawodajo6395
    @hanawodajo6395 9 วันที่ผ่านมา +1

    ጀግና ጋዜጠኛ እናት ወልዳሀለች

  • @tesfamender8516
    @tesfamender8516 9 วันที่ผ่านมา +2

    Aeseyyy Aeseyyy yene natt tebarek pls tetenkek bel 🙏🙏🙏❤❤❤🇪🇷🇧🇻

  • @Getaw-tq9sh
    @Getaw-tq9sh 9 วันที่ผ่านมา +1

    እራሳችሁን ጠብቁ ወድሞቸ ፈጣሪ ከናተጋ ይሁን

  • @eskedarmamuye1076
    @eskedarmamuye1076 9 วันที่ผ่านมา +2

    ጀግና ጀግና በርታ

  • @IbsanBullo
    @IbsanBullo 8 วันที่ผ่านมา

    ጀግናው ለግሩሜ ድረስለት እባክህ በጣም ተጎድቶ ነበር ድድድድረረረረረረሱሱሱሱለለለለለትትትት ለግሩሜ

  • @Ethiopia12-n5g
    @Ethiopia12-n5g 9 วันที่ผ่านมา +2

    ተናገር. ጀዝባ

  • @Ethiopia12-n5g
    @Ethiopia12-n5g 9 วันที่ผ่านมา +2

    እየተንተባተብክ ከእውነቱ ስትደርስ. በጣም ግርርርምምምም ይለኛል ።

  • @hasenahasena4677
    @hasenahasena4677 9 วันที่ผ่านมา +2

    አጭበርባሪ ፖሊስ ነው እግዚአብሔር ዘንድሮ ጋዜጠኞቻችንን ከአውሬ ሰዎች ይጠብቅ እንጂ የወጡትን የሚያስተፉ ለእውነት የቆሙ ጋዜጠኞችን የሰጠን እግዚአብሔር ነው ሰው ሁሉ እንደየ እምነቱ ሊፀልይላቸው ይገባል ከክፉ ሁሉ ይጠብቃችሁ እኚ እናት እራሱ የቴዲ ሳይሆኑ አይቀርም ሰራተኛ ነኝ ያሉት

  • @ALMOI-sf4iz
    @ALMOI-sf4iz 9 วันที่ผ่านมา +3

    እኔ ግን የተጠራጠሪኩት ከአጠገብ የተቀመጠችሁ የቴድ እነት ልትሆ ትችላለች

  • @Mekresilassie2Asfaw
    @Mekresilassie2Asfaw 9 วันที่ผ่านมา +3

    የማዳመጥ ችግር አለብህ። ሰውየው ሲናገር እኛም ማዳመጥ እንፈልጋለን። ገባህ ?

  • @zamzamzamu-iw8yq
    @zamzamzamu-iw8yq 9 วันที่ผ่านมา +3

    😢😢😢አስቦበትነወ ዉርደታም አተንብሎ የህጎሰዉቱ

  • @AlmazGobze
    @AlmazGobze 9 วันที่ผ่านมา +5

    ጋዜጠኛው እራስክን ጠብቅ እባክህ የሀግ ባለሞያ ሁኖ ወንጀል ተባባሪ በመሆኑ እራሱ ከባድ ወንጀል ነው 😏

  • @RahmaPew
    @RahmaPew 9 วันที่ผ่านมา

    ሰትየዋ በማገት የተባበረች ይመስለኛል ምግብ የምታደርስ ይሆናል

  • @leylasuleymansuleyman2076
    @leylasuleymansuleyman2076 9 วันที่ผ่านมา +1

    አይ ኢትዮጵያ ሂወት ሆሊውድ ሁናለች አሁንስ የማየው ሁሉ ማመን አቃተኝ እራሴን ሁሉ አላምን አልኩኝ የአላህ የአላህ ያረቢ

  • @MamiMama-hr7ti
    @MamiMama-hr7ti 9 วันที่ผ่านมา +1

    ሙስትየዋም፣ አብራ፣ ተባባሪ
    ትመስላለች፣ ለምን፣ ዝም፣ አትልም፣
    እሱ፣ ሲጠየቅ፣ ለልጅዋ፣ ስትል፣ ዝም
    ማለት፣ አለባት።