ባለሀብቱ ተጠቅሞ በጣለው ኮንደም አርግዛ!! | የተጠነሰሰው ሴራ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 2 ก.พ. 2025

ความคิดเห็น • 293

  • @ethiohagar4253
    @ethiohagar4253 10 ชั่วโมงที่ผ่านมา +10

    አይናችሁ ብርር ይበል ለብር ብላችሁ የሰው ህይወት እንዲህ ማመሰቃቀል ውይ እንዴት ተበሳብሳችሗል እረ መላ ፍጠሩ

  • @emebethabte595
    @emebethabte595 12 ชั่วโมงที่ผ่านมา +16

    ትክክል ቃሏን ትስጥልህ አይመለከትህም ምክንያቱምይህ ድርጊት እየተደጋገመ ስለሆነ ባልሰራከው ስለሆነ ጠንክረህ ለህግ አቅርባቸው ።

  • @FoziaYesuf
    @FoziaYesuf 12 ชั่วโมงที่ผ่านมา +15

    አህለን ጀግናው ❤❤❤❤❤ እንካን ደህና መጣህ ❤❤❤ ዘንድሮ እኮ የማይሰማ የለም 😢😢😢😢 ባለጌዌች 😢😢😢❤

  • @MdKgjfjg
    @MdKgjfjg 12 ชั่วโมงที่ผ่านมา +17

    ሱበሀን አላህ ምን አይነት ጊዜ ደረሰን😢😢

    • @MulatuTadesseHaile-jj8hi
      @MulatuTadesseHaile-jj8hi 11 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      Subayin malet irasu ye setanawi haseb nawu ba Geta bayesusim yetasabara yihun ka agerachin bicha sayihon ka alem Hulu yetifa alemachin Salem tagagn

  • @Amriya-s8j
    @Amriya-s8j 11 ชั่วโมงที่ผ่านมา +12

    ያልታዬ ያልተሳማ እንጂ ያልታደራገ ነገር የለም አለ ዱካዉ ሾዉ ዘላለም ዘጋዬ እዉነት ነዉ አይ ሰዉ ሱብሀን አላህ

    • @Kedja-vj8ty
      @Kedja-vj8ty 11 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

      ይሆናል የሆነም አለ በነበልባል አይተናል ተመርምሮም እውነት ሆኖ ወንድ ልጅ ወልዳለች ገብታችሁ እውት ነው

    • @Amriya-s8j
      @Amriya-s8j 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      @@Kedja-vj8ty እኔ አለማኩም ነበር እስኪ አሁን ነበልባልን ፍለጋ ልዉጠ አይቼ ልመን ምን ጉድ ነዉ

  • @אטגןטדסה
    @אטגןטדסה 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

    ንጉስ፣ሚድያ፣በርታ፣ጀግና፣

  • @citycity1587
    @citycity1587 10 ชั่วโมงที่ผ่านมา +6

    እስከ ዛሬ ያልሰማነዉን ሰማን

  • @aeynalemaemogen5744
    @aeynalemaemogen5744 11 ชั่วโมงที่ผ่านมา +9

    ኧረ ጉድ ምን አይ አገራችን ወደት እየሄድን ነዉ እግዚአብሔር ልቦና ይስጣችሁ

  • @hanahabraham1253
    @hanahabraham1253 12 ชั่วโมงที่ผ่านมา +14

    ወይ ዲህነት ሰዉ ኑሮዉ ሲከብደዉ የማይጠነስሰዉ ሴራ የለም😢😢😢

  • @AberashBh
    @AberashBh 11 ชั่วโมงที่ผ่านมา +14

    ወገኖች ግን ምነው እረከስን እረ የት ነን😢😢😢😢

  • @eftahbelegngetaye
    @eftahbelegngetaye 12 ชั่วโมงที่ผ่านมา +15

    መጨረሻዬን አሣምሪልኝ የሠራዊት ጌታ እግዚአብሔር ሆይ😢😢 ቆሞ ከመሞት አድነኝ😅😅 ሆሆሆሆ

  • @yeshalemderbew6618
    @yeshalemderbew6618 12 ชั่วโมงที่ผ่านมา +13

    የማይሰማ ነገር የለም ዘድሮ

    • @MulatuTadesseHaile-jj8hi
      @MulatuTadesseHaile-jj8hi 11 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      Ye set lij gud iyesafa Mata, gudachun afer Enkuwan yawukal

  • @JfuehdNcishs
    @JfuehdNcishs 11 ชั่วโมงที่ผ่านมา +8

    የለባ አይኔ ደርቅ መልሱ ልብ ያወልቅ አቤት አይናዉጣነት ብር ብላ ነዉ እርካሺ

  • @merikonjo798
    @merikonjo798 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา +4

    ወይጉድፈጣሪእትይጵያ
    ማርራትይቅርበለን😢😢

  • @citycity1587
    @citycity1587 10 ชั่วโมงที่ผ่านมา +6

    የማንሰማዉ የለ የዚች ግን ይለያል

  • @AsAs-ck7xy
    @AsAs-ck7xy 13 ชั่วโมงที่ผ่านมา +19

    ወይኔ ዘድሮ ምን አይነት ጣጣነው ሱባሀን አላህ ምንጉድነውጨሰው እዴት በራሱ ፍቃድ ይዋረዳል😢😢😢😢😢😢

    • @MulatuTadesseHaile-jj8hi
      @MulatuTadesseHaile-jj8hi 11 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      Ye Ethiopia setoch ayachu? Ayi set lij batem yetaragama setan nachu

    • @HanaHana-io3bq
      @HanaHana-io3bq 9 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ​@@MulatuTadesseHaile-jj8hiአጠቃላይ ሴቶቹን ስትጨፈጭፍ አልታወቀህም ከራስህ በኩል ማንን እንደሰደብክ

  • @NaNa-lw3xq
    @NaNa-lw3xq 12 ชั่วโมงที่ผ่านมา +10

    ንጉስ ሠላምክ ይብዛ

  • @JdhKdf
    @JdhKdf 9 ชั่วโมงที่ผ่านมา +4

    ለህግ አቅርባቸው ባለጌዎች ምን አይነት ዘመን ነው

  • @ShShh-u8n
    @ShShh-u8n 10 ชั่วโมงที่ผ่านมา +5

    ወይዘንድሮ እማይሰማ የለም ወንድማችንን ሰብስክራይብ ሸር አድርጉ ይሕን ጀግና ❤️❤️❤️❤️❤️🙏🙏🙏🙏🙏

  • @hdbbcbgfg916
    @hdbbcbgfg916 10 ชั่วโมงที่ผ่านมา +4

    ሰላም ሰላም ጀግናው አሏህ ይጠብቅህ

  • @AAs-e3x
    @AAs-e3x 13 ชั่วโมงที่ผ่านมา +22

    እሠይ ይላል ያገሬ ሠው😂😂😂😂😂 እንደው ዘንድሮ መድረሻ አጣን የት እንሂድላችሁ ሆሆሆሆሆ እኛ ወደነው የተሠደድነው አሠሩም ወይ

    • @WySh-d7u
      @WySh-d7u 13 ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

      ,እኮ 😅😅😅😅😅

    • @AAs-e3x
      @AAs-e3x 12 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

      @WySh-d7u ሠው ወገቡን ታጥቆ ቀጥታ ዘረፋ ገባ እኮ እኔ በጣም እየገረመኝ ነው

    • @WySh-d7u
      @WySh-d7u 12 ชั่วโมงที่ผ่านมา +4

      ​@@AAs-e3xማርያምን እናት አገሬ ኢ/ያ ወደየት እየሄደች እደሖነ አልገባኝም ሠርተው አይበሉም እደኛ ሆ እኛ ወደን አይደለም የተሠደድነዉ

    • @EnatNgus-s4o
      @EnatNgus-s4o 12 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ትክክል እናቴ የኔ ማር አሁን ከልቤ ገባሺ 1:51 ​@@WySh-d7u

    • @yhguyt
      @yhguyt 10 ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

      ትክክል የአረብን ጩኸት ተሸክመን የምንኖረው ቢያንስ ንፁህ ልቦና አለን

  • @AsqualKahsay-wl3hl
    @AsqualKahsay-wl3hl 12 ชั่วโมงที่ผ่านมา +11

    ምን ጉድ ነው ኣረ ሴቶች ኣትርከሱ

    • @MulatuTadesseHaile-jj8hi
      @MulatuTadesseHaile-jj8hi 11 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      Ara bakish duros Dana nabaru? Setoch batem koshasha ina yeworada nager nawu indom fitur ayidelum

  • @Sara2030Sara
    @Sara2030Sara 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    ማንሳውየለም.አቤቱይቀረበለን😢😢😢😢

  • @Hilalmedia1
    @Hilalmedia1 12 ชั่วโมงที่ผ่านมา +9

    ወይ ዝሙት ህዝቡ አብዷል😢😢😢😢😢😢😢

    • @MulatuTadesseHaile-jj8hi
      @MulatuTadesseHaile-jj8hi 11 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      Hizb ayibalim set bahiwu chiger yelewum ok, inate setoch yet iyehedachu nawu gin? Ara set lij tabelashitohalu

  • @ሀገሬLove
    @ሀገሬLove 12 ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

    ንጉሥየ እንኳን ደህና መጣህ ጀግናየ በርታልኝ እራስህን እየጠበክ ❤❤❤❤❤❤

  • @shibcrypto45
    @shibcrypto45 11 ชั่วโมงที่ผ่านมา +4

    ይህን ሁሉ ማስረጃ ተይዞባት ለምን አታምን ወንድሟ በእህቱ አካል በመጠቀም ሀብት ለማግኘት ወንጅል መሥራት አሰፈለገ።

  • @ሮዚራያ-ቸ8ዸ
    @ሮዚራያ-ቸ8ዸ 11 ชั่วโมงที่ผ่านมา +4

    በፈጣር ስም ምን አይነት ግዜ ነው ለህግ መቅረብ አለባቾ ሰይፈለግ መረገዝ 😭😭

  • @weseneThilahun
    @weseneThilahun 8 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    ፈለጋ ስላረገችው ከሱፍቃድ ውጭ ስለሆነ ወደ ህግ መውስድ አለበት

  • @senayasefaw7148
    @senayasefaw7148 10 ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

    እግዚኦ መሓረና ክርስቶስ
    እግዚኦ መሓረና ክርስቶስ
    እግዚኦ መሓረና ክርስቶስ
    ምን ጉድ ነው ምን እየጠፈጠረ ነው ወዴት እየሄድን ነው

  • @ዘቧቲዩቡ
    @ዘቧቲዩቡ 8 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    እግዚዉ ማሕረነከሪሰቱሲ

  • @Aminat725
    @Aminat725 12 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    ንጉሥየ የኔጀግና የምሣሣልህ የምትለይብኚ እራሥክን ጠብቅ የግሩሜን ጉዳይአግዘውና ሚኪንግሩምን አግኚልን

  • @Nur-r9n
    @Nur-r9n 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    ይቺ ከይሲ ንጉሱ አበሳው❤❤❤

  • @AyelAshenafi
    @AyelAshenafi 12 ชั่วโมงที่ผ่านมา +5

    ይሄ ነገር ለሶስተኛ ሰማሁ

  • @birtukantesfaye678
    @birtukantesfaye678 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    የማይስማ ነገር የለም አቤት ምን ጉድ ነን 😢😢😢

  • @ሀገሬLove
    @ሀገሬLove 12 ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

    እጭ ጭምልቅልቅ ያለነገር መገን ሴት ተውግን ሴቶች እራሳችሁን አታርክሱ በቁማችሁ አትሙቱ ቱ🤧🤧🤧🤧

  • @addisw1713
    @addisw1713 7 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ጉድ በል ጎንደር ያልሰማነው እንጂ በዚ አለም ያልተደረገ ነገር የለም ጉድ ንጉሱ ወንደሰን እንዴት ሆኖ ይሁን ፈጣሪ ይማረው😢😢

  • @berryberry2124
    @berryberry2124 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    አደራ ዶከተረ ተብየወም ዘብጥያ መውረድ አለበት

  • @fasilomanche
    @fasilomanche 8 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    ከዚህ በፊት ቄራ አካባቢ አንዲት ሰራተኛ የህንጻ ባለቤት ላይ እንድዚህ አድርጋ ተይዛ ነበር የዛሬ 4 አመት

  • @Halima18685
    @Halima18685 12 ชั่วโมงที่ผ่านมา +4

    😭😭😭አላህ ወንደሜ አይዞህ አብሺሪ😢😢😢

  • @RareCell-p9q
    @RareCell-p9q 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    እግዞ እግዞ ምን አይነት ጌዜ ደረሰ 😮😮😮😮😮😮😮

  • @malkmalk9514
    @malkmalk9514 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    መታሰር አለባቸው ከባድ ወንጀል

  • @ReEw-su8wv
    @ReEw-su8wv 13 ชั่วโมงที่ผ่านมา +4

    እግዚኦ 😢😭😭😭

  • @wxcfdz5872
    @wxcfdz5872 7 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ሡብሀንአላህአይይሠዉከቱ😢😢

  • @اللتز-ف1ل
    @اللتز-ف1ل 12 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    ለሰው ልጅ ሀብት እሚባለው ጤና ነው፡፡፡ የገንዘብ ሀብት የጠዋት ጤዛ ነው ፡፡ ሰው እንዴት በዚህ ልክ ይሆናል ቱ ይቺ ሴት አይደለችም የተግማማች፣
    የራሱዋ ጤንነትስ አያሳስባትም እንዴ ልክስክስ😢

  • @ItellAla
    @ItellAla 9 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ወይ ዘድሮ እማሰማው እማናየው የለም እር ሴት መሆኔ ጠላሁ እር ባክሽ አደብ ግዢ ለራስሽ ክብር ይኑርሽ😢😢😢😢😢

  • @Brhan-bw1ku
    @Brhan-bw1ku 7 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    አቤቱ መሀረነ ክርስቶስ 😢😢😢😢

  • @DjdjSjs-k7j
    @DjdjSjs-k7j 7 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ወይዘንድሮ ለገንዘብ ተብሎ ገደል ሊገቡኖው ይገርማል

  • @nazretabebe836
    @nazretabebe836 9 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    የማንሰማው የለም በስመዓብ

  • @zenebechassena8120
    @zenebechassena8120 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Thank you nguse mediya

  • @WySh-d7u
    @WySh-d7u 13 ชั่วโมงที่ผ่านมา +6

    ,ጀግነዉ መጣ ገባ ገባ በሉ ዉዶቸ ኑ❤❤❤❤❤❤

  • @mastallbisset9682
    @mastallbisset9682 12 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    ክክክክክ የማናየው የማሰማው የለም😂😂😂😂

  • @zozo2808
    @zozo2808 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ሠብሀነላህ በጣም እሚገርም ነው ያአላህ አንተ በቃ በለን ምን አይነት ነገር ነው ሙሲባውን ያወርድብሽ በናተምክንያት እኞም ተፈተንን

  • @mdet8849
    @mdet8849 7 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ንጉስ ወንዶስን እደት ሆነ አሳውቀን

  • @Adanech-yv3lc
    @Adanech-yv3lc 12 ชั่วโมงที่ผ่านมา +4

    Hayi nuro ethiopia namni Akka hin yanee Sammu qabe doctor abiyi jireenya qalaa,e gadii busii ummanni wal fixaa Jira dhugaa maal jenaa ree😂😂😂😂😂😂 jagna keenya nugus media jabaadhu obbooleesa keenya waqaayyoo sii waliin yaa ta, u 🙏🥰

    • @beeftutube23
      @beeftutube23 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      Ana garuma Ethiopia lalun baay'e na jibbisise😢😢

  • @TINSAE-ke9hh
    @TINSAE-ke9hh 10 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    😭😭😭😭😭አረ ምን ጉድ ነው 😭😭😭😭😭

  • @EyerusTeshoe
    @EyerusTeshoe 12 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    ንጉስ.ጀግነዉ.በርታልን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤እንወድሀለን

  • @amlaksirateferi3323
    @amlaksirateferi3323 10 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    ልጁ አይወለድ ለሐኪም አማክሩና አፖርት ይደረግ

  • @user-pb1er5be4d
    @user-pb1er5be4d 12 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    ንጉሰይ መአረይ❤❤❤

  • @AlmiAlmi-h2q
    @AlmiAlmi-h2q 12 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    ሆ በሰው ንብረት ፍጥጥ ድርቅ

  • @zuzuwolloyewa9024
    @zuzuwolloyewa9024 7 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ሱበሀን አላህ ምን አይነት ነገር ነው የሚያስማን ቀን ከቀን የምንስማው ነገር አገት ያስደፋል የአላህ ለገንዘብ ብለሺ ራስሺን ታረክሻለሺደ

  • @JainamJainam-j1u
    @JainamJainam-j1u 11 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ጉድ ዘድሮ እማንሰማዉ የለም ምጉድነው😢😢

  • @sarataye8812
    @sarataye8812 12 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ሎቱ ሰበአት የዘመድህ ግን በጣም ጎበዝ የወገን ደራሽ ወገን ነው

  • @RrrmmmRrrmmm-zr4mh
    @RrrmmmRrrmmm-zr4mh 13 ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

    yaa rabbii nu basii 😢😢😢😢😢😢

  • @SentayewSentayew-g1c
    @SentayewSentayew-g1c 11 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    እንደዚህ አይነት ታሪክ በኢትዮ ቲዩብ በዮናስ አይቻለሁ መጀመሪያ ሰዉየዉ ተናዶ ከዚያ ቦኃላ ግን ተቀብሎ ሰራተኛዋን ሚስት አርጎ ተቀበለ እንደኔ ወንጀል ነዉ መቀጣት አለበት ከስነምግባር ዉጪ የሚሰሩ ዶክተሮችንም ጭምር ከለዚያ እንዲህ አይነት ነገር እየተስፋፋ ይመጣል ሰዉ ያለፍላጎቱ በትዳር መጣመር የለበትም

  • @ያልተፈታዉህልሚ
    @ያልተፈታዉህልሚ 12 ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

    አጀብ

  • @febanlove2876
    @febanlove2876 12 ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

    ምድረ ቆሻሻ ይህንን ጉድ ሁለተኛ ግዜ ተደገመ ይህ ነገር ጥንቃቄ አድርጉ በተለይ ባለሀብቶች የተጠቀማችሁትን ኮንዶም የትም አትጣሉ

  • @imam12MohammedMosa
    @imam12MohammedMosa 11 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    አይ ውርደት 😢

  • @muhammedabuhamza2971
    @muhammedabuhamza2971 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ምን ብር ኣለመስጠት ሁለቱም መታሰርም ኣለባቸዉ።ህግ ካለ ትልቅ ወንጀል ነዉ።

  • @ፅዮነይትግራይዓደይሓደራ
    @ፅዮነይትግራይዓደይሓደራ 12 ชั่วโมงที่ผ่านมา +4

    ድኤን ኣመርመረው የሱ ላይሆን ይቸላል

    • @semretgirmay5590
      @semretgirmay5590 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ያደረገቹ ስለምታቅ ነው ተማምና DNN የምትለው

    • @semretgirmay5590
      @semretgirmay5590 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      አይናውጣ ደረቅ

  • @MONEYYGIRL-7
    @MONEYYGIRL-7 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    በእዲህ አይነት ሴራ ህግ አይፈቅድም በህግ ትጠየቅ ዶክተሩም የሴሩት ሂሉ በህግ ይጠየቁ እሱ ባላወቀው ጉዳይ ተጠያቂ አይደለም ምንም ገንዘብ እንዳይሰጣት ለመኮንን አትገባውም ሌላም ተንኮል አላት አንቸ ተጠንቀቅ ከውቃ ነው ሲነቃባት ምንም ሳንቲም አይገባትም ቀጥታ ወደ ህግ ትሂድ ለሌላውም መቀጫ ይሆናል

  • @mohammedjamal7352
    @mohammedjamal7352 11 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    የድጽ ቅጂ ሰምተናል አይመለከትህም ልጁን የግድ ማስወረድ አለባት ዶክተሩ ተሳታፊ በመሆኑ በህግ ሊከሰስ ይገባል

  • @asterbede4961
    @asterbede4961 11 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    አይይይይይይ ብር

  • @munaali653
    @munaali653 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ወይፈጣሪ የማይሰማ ጉድየለም😢😢

  • @AmsalMengistu
    @AmsalMengistu 12 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ንጉሥ ደሥ የሚለኝ በደንብጰይሠማል ፣

  • @senayasefaw7148
    @senayasefaw7148 9 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡ
    ዋይይይይይይይይይይይይይ
    ምን ዓይነት ትውልዶች ነን
    እውነትም ማሓን የመከነ ትውልዶች
    በጣም ያሳዝናል

  • @Dinagdee
    @Dinagdee 12 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    In nyaata kottuu jedhee Abban laata, ofumaa ofi Salphistaani🤣🤣🤣🤣🤣🤣 Qabeenya namaatif jette Akka gootu Saree isni haa nyaatu, DAN DAN jettee essaa kan Abdatee🤣🤣🤣🤣🤣

  • @MariamMariam-dv9uw
    @MariamMariam-dv9uw 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    👍👍👍

  • @rozaragasa9518
    @rozaragasa9518 12 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    😂😂😂😂😂😂😂😂rabbi nuu olichii tana qoshaashaa qabeenyaa namati jechaa akkan gooti

  • @Yosebeny
    @Yosebeny 10 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    እረ ወዴትህ እየሄድን ነዉ😢😢😢😢😢😢😢

  • @brhaHh
    @brhaHh 11 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ውይ፣ጉድ፣ምን፣ይስማል

  • @YirgeTub
    @YirgeTub 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Egzo Egzo besima 🤕🤕😭😭😭

  • @እማምላክእናቴ-መ1ጠ
    @እማምላክእናቴ-መ1ጠ 12 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    እረእግዚዮ

  • @hadastek4713
    @hadastek4713 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Doctoru behg meteyek alebet

  • @Zawudituu
    @Zawudituu 12 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    SaAwaraduboo tishi namaa hin Tatu tu😂😂😂😂😂😂

    • @Dinagdee
      @Dinagdee 12 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

      🤣🤣🤣🤣🤣🤣

  • @ellenimamo7570
    @ellenimamo7570 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ዶክተሩ መጠየቅ አለበት።

  • @IsnaquIsnaqu
    @IsnaquIsnaqu 8 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Wishetuwan naw.atimenuwat

  • @merikonjo798
    @merikonjo798 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    😢😢😢

  • @FiraolOlqaba
    @FiraolOlqaba 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ወይ ዘንድሮ የማይሰማ የለም

  • @emebethabte595
    @emebethabte595 11 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ወንድሜ ዘሪን ትመልስ ብለህ ዘርህን አስመልስ ታስቦበት ቀመር ነው የተሰራው ቦለሞያውም ይህ ወንጀል ነው ልጁንም ማስወጣት ነው የተበላሸ ዘር ነው አያስፈልግም።

  • @NoorNq-g3d
    @NoorNq-g3d 12 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    👍👍👍👍👍👍👍👍👍❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @tesfamender8516
    @tesfamender8516 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Yene Aebesa tebarek pls tetenkek bel gize keftewl pls pls 🙏🙏❤️❤️🇪🇷🇧🇻

  • @Samrsaudi
    @Samrsaudi 10 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ኤጭ😭😭😭😭😭😭😭)😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @hiawathadegenerate3896
    @hiawathadegenerate3896 11 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    በፍፅም ምንም አይነት relationship ሳይኖራቸው በዚ አይነት ሴራ ህግም አይፍቅድም በተለይ የቀፅቀዘ እስፐርም ተይዞ የሚረገዘው ልጂ ጤነኛስ ይሆናል ? ወንድሜ አንተ ተረጋጋ አሪስህንም ጥብቅ ትልቁን ወጥመድ ነው የበጠስከው ፍጣሪ ይውድሃል መረጃ ማስረጃ እጂህ ላይ ነው እራስህን ጠብቅ በጣም የሚገርም ነው Ethiopa ላይ ሃብት ሆኖ መኖር አይቻልም ማለት ነው ይገርማል🤷🏽🤷🏽🤷🏽

  • @semirayimer3969
    @semirayimer3969 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Wuyeeee

  • @IsnaquIsnaqu
    @IsnaquIsnaqu 8 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Hig indenezih yalu setochin biqetachew.

  • @AbabuAbabu-f8e
    @AbabuAbabu-f8e 12 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Ezgoo marina kiristoos 😢😢😢😢😢

  • @MaryamMaryam-k7i
    @MaryamMaryam-k7i 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    😳😳😳😳😳

  • @SarahHome-s1i
    @SarahHome-s1i 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Hmmmmmm

  • @IsnaquIsnaqu
    @IsnaquIsnaqu 8 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Anchi iko kibrishin yaqoshesh sew nesh.

  • @merikonjo798
    @merikonjo798 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    አቺሊባስለሆንሺነዉ
    ወይጉዲአሚላኪሚንጉዲነዉሙጢ😢😢
    ወሸታሚነሺ😢😢