ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
በጣም ባለጌ ወንድም እግዝአብህር ይእጀህ ይስጥህ ባለጌ
ወላሂ ሀብታም የተባለ ሁሉ ምንም ሠላም የለውም የሚገርም ነው አልኩኝ አልሐምዱሊላህ ጀግናው ወንድማችን ጠንክርልን እናም ሶሥቱም የተመረዙ ናቸው
ፍቅር ሰላም ደስታ እደሀ ቤት ነዉ❤❤
ተምዬ እንኳን ደህና መጣህ ❤❤❤❤❤የኛ ጀግና ❤❤❤እንደ እናንተ አይነቱን ጀግና ያብዛልን❤❤❤ለሀቅ የቆማችሁ በዚህ ዘመን
አሜሪካ የሄደው ወንድም ነይ ባይ በጣም ክፎ ከባድ ሰው ዛሬም የማይጸጸት ለእናቱ ልጅ ያልሆነ በጣም ክፎ ነው😢😢😢😢 ዕድሜክን ያሳጥረው
@@RodiBayou😢😢በጣም ለወንድሙ ውድቀትን የሚመኝ አረመኔ ጨካኝ ነው ልጅቷ አጀት አርስ ይታባቱ ወንድሙን አሳብዶ እሱ ይሄዳል ቆሻሻ ባለጌ ወራዳ ነው እግዚአብሔር የእጁን ነው የሰጠው በረከት ግን ያሳዝናል እንኳንም 4m ተቀበላት ❤
ጉድ በል ጎንደር ምን አይነት ሴት ነሽ ልቦና ይስጠን ብቻ
ለሁላችንም
ወይ ጉድ የማን ይሆን በገዛ ወድሙ ተንኮል ሲሰራ ፈጣሪየስራህን ይስጠህ
ትልቅየው ግን ምን አይነት ባለጌ ነው መድኃኒአለም አባቴ የእጅክን ይስጥህ ደነዝ😢😢
ወይኔ የልጁ ንቀት የተለየ ነዉ ፈጣሪ ከነበረክበት ያዉረድህ
Exactly
አሜን በጣም
Amen amen amen
@@MerameAyalew አሜንንንን
አሜን
ይገርማል ለወንድሙ እና ሚስቴ ለሚለወ እንዲህ የወረደ ንግግር በጣም ያስጠላል በወንድምህ እድል እንዲህ መመፃደቅ አይበጅህም ይቅርታ ይበልጣል ልቦና ይስጥህ
በሰታር ነበር አናቱን ማለት ያልተማር ዶማ ነው
ከዶማም ዶማ አጭበርብሮ አሜሪካ መግባቱን በአደባባይ የሚናገር ትልቅ ወንጀል መሆኑን እንኩዋን አይውቅም አሜሪካ ነፍስ ይማር ዶማ
ባል ሳት ይብላው
ተሜ ጀግናችን በርታ እህቶቼ እስት ደሚሩኝ አትለፉኝ አበረተቱኝ ስዎደቹሁ
ኤሬ ጆሯችን ጥሩ ነገር የምሰማው መቺ ይሁን
የኢትዮጵያ ህዝብ በክፋት የት ድረስ ነው የሄደው? በጣም ይገርማል
እኮን መጣህ የኛጀግና ያገራችን ጉድእደሁ አያልቅም
አላህ ይጠብቀን
ላኢላሀኢለላህሙሀመድእረሡልሏህ አላሁአክበር
ትንሹ ወንድሙ ፀበል ይግባ
ይገርማል የወድምህን እድል ወስደህ አየህ በታስብ ኖሮ ከህመሙ እዲድን ረድተከው አብሮ እደማደግ ከፋትን መረጥክ ከፋት ዋጋ ያስከፍላል አሁንም ይቅር ተባብላች አድ ሁኑ አለበለዚያ አደቃዬል ወንድምን ገለህ ሰትቅበዘበዝ ትኖራለህ ተሙዬ ተባረክ🙏
ንቀታም ላረቄህ ለጫማህ ይላል ባለጌ ነገ ዋጋህን ታገኛለህ ዛሬ ተበጣጠስ
አረ ሁለቱም ወንድማሟች ፀበል ይሁድ በተለይም ትንሹ በወንድሙ የተመተተው ፀበል ውሰደው እባክህ ተሜ ወንድሜ በመጠጥ ነው የመተተው ይመስለኛል 😢
ባለጌ የወዲሙን ማንነት አሰመልሰለት 😢
ጋዜጠኛ አድናቂህ ነኝ ግን ዉጤቱን ለመናገር አስር ጊዜ ትደጋግማለህ በተለይ ዉጪ የምንኖር ሰዎች ጊዜ የለንም ስለዚህ ለወደፊትም ቢሆን ይሄንን ባህሪህን የምትደጋግመዉን አቁም ሁሌም ለምታቀርበዉን ነገር በአጭሩ አሳጥረዉ ጊዜአችንን ቆጥብ አትንዛዛ
Hhhhh😂
አትሸወዱ ወገኖቼ የውሸት ነው አቅራቢው እራሱን በማስክ እና በኮፍያ ደብቆ እየሰራ እንዴት ታምኑታላቹ?
Awo
ስለሚዛዛ አሳልፈዋለሁ
😂😂😂ሳህ
ወንድምየዉ በጣም ባለጌ ነሕ ትመፀደቃለሕ. ነገ ተከትሎሕ አይሔድም ባለጌ
😂😂😂😂እሱም ምስጥር ለመደበቅ መንንም አልመል ብሎ ይሆነል😂😂😂😂
ተሙ ጀግና በርታ አገራችን ጉድ ከያስራስሩ አውጣልን
አቤቱ ጌታ ሆይ ይቅር በለን ምን አይነት ጉድ ነዉ 😊😊😊😊
ታላቅዬው ብሩ የማያልቅ መሰለው ባለጌ ከዴንነት እንደወጣክ ረስተሃል ስድ ባለጌ ንግግርህ እደብራል የተጨመላለቀ ነው ሕወትህ ነገም ብሆን ለልጁ ግን ፈጣር አሌ ይቀየራል እንደዝ በንቀት እንደምትናገረው አይሆንም መጨረሻክ አያምርም አንቴ የማያልቅ መስሎዋል ብሩ ስድ❤❤❤🎉
Alasazenim😢😂
ተሙወንድማችንበርታልንደሞእራስክንጠብቅ❤❤❤❤
ጀግናው ተሙ እናንተ ባትኖሩ ይህንጉድ ማን ያወጣነበር
ተሙየኔጀግና❤
የልጅትዋ እርጋታ ሳላደንቅ አላልፍም እባክሽ ይሄ ልጅ ኣግጅው ሰው ሆኖ ይየው እንዲህ እሚሳለቅበት ኣልፎለት እንዲያየው ኣድርጊው እግዚኣብሄር ይርዳሽ
ወንድምየው ግን አወዳደቁ በጣም የከፋ ነው የሚሆነው ጉራህ አፍርጦ ይጥልሀል ብትረጋጋና ስርአት ቢኖርህ ጥሩ ነው😊
አሜሪካን አጭበርብሮ መምጣት ትልቅ ወንጀል ነው አልገባውም ይህንን ጉዱን በሚዲያ የተናገረ ቀን ነው ይተፈጠፈጠው airport ይጠብቁታል ትእቢት ውድቀትን ትቀድማለች
ፈጣሪያለህብት ያስለቅቅህ
ኢትዮጵያ የለሰማ ጉድ የለምበጌታ ስም😢😢😢
ጀግና❤❤❤❤ተመስገን
ጌታን ጸበል ይሂዱ ወንዶቹ እውነት ቤተሰቦቻችው የሆናቹ እባካቹ በደንብ የመንፈስ ጉዳይ ነው
ባለጌ ነዉ ወንድሙ
ጎበዝ ነሺ እንኳንም ከሱ ያልወለድሺ ስውየው እደንጉስ ልጂ ይጠራራል በስው እድል እየኖርክ ይቅርታም መጠየቅ አለብህ
መሀን ነኝ ብላችሁ እጅና እግራችሁን አጣጥፋችሁ ቁጭ ከምትሉ ፀልዩ ስገዱ ወደ ፀበል ሂዱ አይታወቅም ይከ እርኩስ መንፈስ ይሆናል መሀን ያስባለው ወንድም አማቾች መሀን አይሆኑም መንፈስ ይሆናል የአይነ ጥላ መንፈስ የዛር ብዙ 😢😢😢ፀልዩ ፀበል ሂዱ በሀብታችሁ በገንዘባችሁ አትመፃደቁ ሁሉም ቀሪ ነው በተለይ ከውጭ የመጣኸው ባለጌ ስድ እንዴት በወንድምህ ላይ ይከን ታደርጋለህ ቱ 😢😢😢
ጅግናዉን የሚወድ👍👍👍🥰🥰
እህቴ። የምትወጂው ጋር አብረሺ ኑሪ ፍቅር ይበልጣል
Bagaa nagaan dhuftte Tamuu qalii namaa ❤❤
Yaa habibte anu godanyaa argadhee duraa addaa jiraa seyuu waraa Kani kesaa😂😂😂😂😂 oromoo dhabee😊😊😂😂😂
@@ነበረ ♥️♥️😁😁
@@FantuuTarreessaa 🤣🤣🤣🤭🤗
እግዚኦ መሐርና ክርስቶስ ማስተዋሉን ይስጠን እግዚአብሔር😢😢😢
እባክህ ፀበል ዉሰደዉ ፀበል ተባበሩት ባለጌዉ ወድምየዉ ነዉአባትየዉ ለምን ያዳላሉ ባለጌ ወድቀህ ፈጣሪየጂህን ይስጥህ አባካችሁ ፀበል ፀበል
አህለን ጀግናው ❤❤❤❤. ይዚች ሴትዮ ጉድ ያሳዝናል. 😢😢😢. ልጁ የማነው ዲቃላሽን ይዘሽ ተቀመጭ 😢😢😢 ሱብሃና አላህ ሁለቱም መውለድ አይችሉም ማለት ነው ያሳዝናል 😢😢😢😢
ወንድምየው,በጣም,ባለየ,ነህ
ተመስገን,,የዜሌ,ወንድም,አበሳ
ወንድሙ ነውዴ እኔኮ ይመሳሰሉብኛል ከድምፅ ጀምሮ
@@pookumol7075 እኔጃ,ግን,ስራቸው,ድምፅቸው,,ጉብዝናቸው,አንድ,ናቸው
ወድሙ ነውዴ የዘሌ
ይሄን ባለጌ ባታዋራዉ ደስ ይለኛል
Weyne wendimu betam balege nw le America mengist report medereg alebet bibarer des yilegnal
Wenjelegna nw wendimun asmimwal
What’s this ? Gootaa keenyaa God blessed brother 👌😇⭐️💕💎🌺🙏🏽
ወቸዉ ጉድ ምንን ጉድ ናቸዉ አረ እላያችን ላይ ሚስማር እዳታዘንቡ እዉነት ፈጣሪ ሆኖ ነዉ የታገሰን ቱ ሀጢያታችን በዛ
እንኳን ደህና መጣችሁ
መሀን መሆናቸው አለመሆናቸው አስመርምራቸው ተመስገን የያዝከው ኬዝ እስከመጨረሻ ተወጣው
በጣም ነዉ ያናደደኝ ባለጌና ጉረኛ የሰዉ ምስል የሌለዉ.በህግ መጠዬቅ አለበት
ጉድ ኢትዮያ
ዛሬ አንደኛ ነኝ 👍 ግጩኝ😍😍
Huletegnam hugni egna min ageban
የቅርብ ዝምድና እንኳን ይከብዳል እንኳን የአድ ቤተሰብ😢እግዚኦ ማህርና ክርስቶስ!!ደግሞ ንቀቱ የድምፁ ማስጠላት
ምንአይነትባለጌነውአላህንእማይፈራየኮራህበትንእጣው
ይገርማል ምናይነት ጉድ ነዉ ምንሰማዉ እግዚዮ ፈጣሪዬ ሆይ
የኔ ጀግና ጋዜጠኛ ፈጣሪ ይጠብቅህ በጣም ይገርማልልልል😢😢😢😢
ጉድ ነው ብቻ የማይሰማ የለም
Wye wey Egzewo Fetariye Min Ayeneti balega newo😢😢😢 mini hono midyalaye metfonigegeri yemenagerwo. Betami yasazinale😢😢😢 Egzabehare yekiri yebelhi. ❤❤❤
ወይ ጉድ ይገርማል ከወንድምዬው ካልሆነ ከማን ሊሆን ነው
ደግ አረገች
ይቀጥላል ጎበዝ
ኮሜንቱ ያሰጠላል እሣ ወድሜ
2.ዎድማማችች ጽብል ውስዱዎቹ 2.
እግዚአብሔር ይቅር ይበልህ የሚገርመው ደረቱን ነፍቶ መናገሩ ደፍር
ጉድ ሳይስማ መስከርም አይነጋም አሉ
እኔ ግርም እሚለኝ ወንድሙን እንዲህ ነው እንዲያ ነው ማለት ምን አስፈለገ
እባካችሁ እርዱት ፀበል ህክምና ይግባ በመጠጥ ነዉ ያስደገመበት እርዱት ባለጌዉ የጁን አገኘ ግፍ መጥፎነዉ
እኔ ይሔ ነገር ድራማ አየ መሰለኝ ነው ቀጣዩን ልቀቁልን
በእግዚአብሔር ስም ምን ጉድ ነው ግን ልጁቱ ግን ጎብዝ ናት ብዛው ደም ወንድምየው እየረዳቹ ነው ለራስዋም ከድህንነት ወጣለች ግን እስይ የእጅህ ነው የገኘህው ምክንያቱ ለወንድሜን አልራረህም ድጋፈም አታረገለት
የልጅቷ አድናቂ ነኝ ምክናያቱም እየረዳችው ነው
አዎ በጣም ወንድምየው እድሉ ወስደው ❤
የሄ ባልጌ ወንድሙ የተባለው እግዚአብሔር ይፈርዳል ላተ ትብተና የእጂክ ታገኛለህ 😭
Welcome Temu 🥰🥰
ዘላለምሰላም፣ጀግናእኔ፣ወድምየው፣ባልሰማውደስይለኛል፣ሰውሲንቅ፣ሞትአያቅም😢
በሕግ ይጠየቅ
Temsgen good job please help to berket not to drink and smoke
ከኣመረካ የመጣ በጣም በጣም መጥፎ ነዉ😢ሰትየዋ እንደሱ ነች እ/ያ የነበረ ወንድማችን ግን ምንም ጥፍት የለበትም ምክንያቱ ፍቅረኝዉ ቀዱሙ የቃሞ ኡሱ ነዉ ዶማ የኣመራካ መሀዱ ምክንየት በሱ ነዉ ምንም ጥፍት የለበትሞ😢😢😢
Befexarrii 😭😭😭😭😭😭😭
ወንድሜ ተምየ በናትህ ይሄየታመመ ልጅ አድነዉ ወደ ፀበል ዉሰደዉ ይሄ ወንድምተብየዉ ምንአይነት ባሌጌ ነዉ ጨጎራየ አቃጠለኝ የንቀቱ ንቀት የወነድምህ እድል ቀምተህ ይቅርታ መጠየቅ ነበረብህ እንጂ መሳደብ አያስፈልግም ነበር ለማንኛዉ ተምየ ተባረክ ይሄ ጉድ ስላሳየሄን 🙏🙏
ወይ ትልቅየዉ ግን ምን አይነት ሰዉ ነዉ ብጥርቅነቱ ዪካብዳል እዴ አላህ ባዶ ያረግህ በሃብት ለምትኩራራ
እባክህ ልጁን ፀበል ውሰደው
እኔ ግን ጥያቄ የሆነብኝ ልጁ መልኩ አይለይም እንዴ ቢያንስ አባቱን አይመስል ሆ የስርቆት ልጅ አባቱን ይመስላል ይባላልእርፍ ሌላም ሶስተኛ ስው መጣ መገን
😂😂😂😂😂😂😂😂😂gudan
😅😅
አረውዲያ😂😂
የወንድም ልጅ አጎቱም ይመስላል እኮ
እረ ወንድምየውን በአላህ አፉን አዘጋው ይህ ከርት በስው እዲል ሂደክ ዛሬ ተሙላቀቃልክ አንት እከካም ቅናዥም እጭ የወንዲም ምቀኛ አይች አላቅም
Faxarii xabiqin
እዲያው ምን ጌዜ ላይ ደረስን ውድ ጠፍቶ ነው ውድማማቾች መቀየጡ ምን ማለት ነው እግዜአብሄር ይፈረድ እይ
በያልተሰማ እጂ ያልተሰራ ነገር የለም
😢😢ባለፈው ኮመንቶች መተት አድርጎበት ነው ከወንድሙ እያላችሁ ነበር እንዳይወልድ ብላችሁ😢😢 አሁንስ ማንኛውም ነገር መጨረሻውን ሳታዩ አትፍረዱ አህ
😢😢😢😢😢😢
ፀበል ይጠመቅ አገርቤት የነበረ ልጅ ተምየ በፈጠረህ የሆነ መንፈስ አለባቸዉ እነዚህ ወንድማማቶች ያማል ፀበል ፀበል ይድናል
ጉድ ዘንድሮ ድራማ የሚመሥል ነገር😅🤔
እን ኳንም የሚሲኪኑ ያልሆን ዛሬ የጭዉትበትነዉ
እግዚኦ
እህት ተብዬዋ አሁን ምን ታወራለች ቤተሰቡ በጉዳዩ አምነው አይደል የመጣው እድል ኦንዳይበላሽ ተማምነው ስለሆነ ቢቆጣ አትፍረዱበት
ዴቪድ የሚባለው ቅማላም የደሀ ልጅ ጉራው አሰተሳሰቡ የጨቅላ ነው በወንድሙ ምክንያት ሱሰ ውሰጥ ገብቶ እንዳይድን አርጎ ወንድሙን እድል ወሰዶ ሰው መዝለፉ ልጅቷ ይመቻት ከማንም ይሁን❤❤❤❤❤
😂😂
የጋዜጠኛ ዘላለም ወንድም ነህዴ መልስልኝ
Kedadoch...
ለብቻዋ አነጋግራት
በጣም ባለጌውች ናችሁ እግዝያብሄር ይቅር ይበላችሁ
ጉድ
❤ጋዜጠኛው ጀግናነክ
ያክስሪህ
እረ ኡኡኡ በፈጣሪ ስም ምን አይነት ሰይጣን ወንድም ነዉ አፈረ ብላ ግም ገገማ መተታም መልስለት ማንነቱን አንተ ታማሚ ፀበል ግባ
ልጅቱን ለብቻዋ ጠይቃት እነሱን አስወጥተህ
😂አረ ወገን ወዴት እየሄድን ነው😢አሁንማ የምሰማው ሁሉ ጀሮ ጭውው እሚያደርግ
😂😂😂
በጣም ባለጌ ወንድም እግዝአብህር ይእጀህ ይስጥህ ባለጌ
ወላሂ ሀብታም የተባለ ሁሉ ምንም ሠላም የለውም የሚገርም ነው አልኩኝ አልሐምዱሊላህ ጀግናው ወንድማችን ጠንክርልን እናም ሶሥቱም የተመረዙ ናቸው
ፍቅር ሰላም ደስታ እደሀ ቤት ነዉ❤❤
ተምዬ እንኳን ደህና መጣህ ❤❤❤❤❤የኛ ጀግና ❤❤❤እንደ እናንተ አይነቱን ጀግና ያብዛልን❤❤❤ለሀቅ የቆማችሁ በዚህ ዘመን
አሜሪካ የሄደው ወንድም ነይ ባይ በጣም ክፎ ከባድ ሰው ዛሬም የማይጸጸት ለእናቱ ልጅ ያልሆነ በጣም ክፎ ነው😢😢😢😢 ዕድሜክን ያሳጥረው
@@RodiBayou😢😢በጣም ለወንድሙ ውድቀትን የሚመኝ አረመኔ ጨካኝ ነው ልጅቷ አጀት አርስ ይታባቱ ወንድሙን አሳብዶ እሱ ይሄዳል ቆሻሻ ባለጌ ወራዳ ነው እግዚአብሔር የእጁን ነው የሰጠው በረከት ግን ያሳዝናል እንኳንም 4m ተቀበላት ❤
ጉድ በል ጎንደር ምን አይነት ሴት ነሽ ልቦና ይስጠን ብቻ
ለሁላችንም
ወይ ጉድ የማን ይሆን በገዛ ወድሙ ተንኮል ሲሰራ ፈጣሪየስራህን ይስጠህ
ትልቅየው ግን ምን አይነት ባለጌ ነው መድኃኒአለም አባቴ የእጅክን ይስጥህ ደነዝ😢😢
ወይኔ የልጁ ንቀት የተለየ ነዉ
ፈጣሪ ከነበረክበት ያዉረድህ
Exactly
አሜን በጣም
Amen amen amen
@@MerameAyalew አሜንንንን
አሜን
ይገርማል ለወንድሙ እና ሚስቴ ለሚለወ እንዲህ የወረደ ንግግር በጣም ያስጠላል በወንድምህ እድል እንዲህ መመፃደቅ አይበጅህም ይቅርታ ይበልጣል ልቦና ይስጥህ
በሰታር ነበር አናቱን ማለት ያልተማር ዶማ ነው
ከዶማም ዶማ አጭበርብሮ አሜሪካ መግባቱን በአደባባይ የሚናገር ትልቅ ወንጀል መሆኑን እንኩዋን አይውቅም አሜሪካ ነፍስ ይማር ዶማ
ባል ሳት ይብላው
ተሜ ጀግናችን በርታ እህቶቼ እስት ደሚሩኝ አትለፉኝ አበረተቱኝ ስዎደቹሁ
ኤሬ ጆሯችን ጥሩ ነገር የምሰማው መቺ ይሁን
የኢትዮጵያ ህዝብ በክፋት የት ድረስ ነው የሄደው? በጣም ይገርማል
እኮን መጣህ የኛጀግና ያገራችን ጉድእደሁ አያልቅም
አላህ ይጠብቀን
ላኢላሀኢለላህሙሀመድእረሡልሏህ አላሁአክበር
ትንሹ ወንድሙ ፀበል ይግባ
ይገርማል የወድምህን እድል ወስደህ አየህ በታስብ ኖሮ ከህመሙ እዲድን ረድተከው አብሮ እደማደግ ከፋትን መረጥክ ከፋት ዋጋ ያስከፍላል አሁንም ይቅር ተባብላች አድ ሁኑ አለበለዚያ አደቃዬል ወንድምን ገለህ ሰትቅበዘበዝ ትኖራለህ ተሙዬ ተባረክ🙏
ንቀታም ላረቄህ ለጫማህ ይላል ባለጌ ነገ ዋጋህን ታገኛለህ ዛሬ ተበጣጠስ
አረ ሁለቱም ወንድማሟች ፀበል ይሁድ በተለይም ትንሹ በወንድሙ የተመተተው ፀበል ውሰደው እባክህ ተሜ ወንድሜ በመጠጥ ነው የመተተው ይመስለኛል 😢
ባለጌ የወዲሙን ማንነት አሰመልሰለት 😢
ጋዜጠኛ አድናቂህ ነኝ ግን ዉጤቱን ለመናገር አስር ጊዜ ትደጋግማለህ በተለይ ዉጪ የምንኖር ሰዎች ጊዜ የለንም ስለዚህ ለወደፊትም ቢሆን ይሄንን ባህሪህን የምትደጋግመዉን አቁም ሁሌም ለምታቀርበዉን ነገር በአጭሩ አሳጥረዉ ጊዜአችንን ቆጥብ አትንዛዛ
Hhhhh😂
አትሸወዱ ወገኖቼ የውሸት ነው አቅራቢው እራሱን በማስክ እና በኮፍያ ደብቆ እየሰራ እንዴት ታምኑታላቹ?
Awo
ስለሚዛዛ አሳልፈዋለሁ
😂😂😂ሳህ
ወንድምየዉ በጣም ባለጌ ነሕ ትመፀደቃለሕ. ነገ ተከትሎሕ አይሔድም ባለጌ
😂😂😂😂እሱም ምስጥር ለመደበቅ መንንም አልመል ብሎ ይሆነል😂😂😂😂
ተሙ ጀግና በርታ አገራችን ጉድ ከያስራስሩ አውጣልን
አቤቱ ጌታ ሆይ ይቅር በለን ምን አይነት ጉድ ነዉ 😊😊😊😊
ታላቅዬው ብሩ የማያልቅ መሰለው ባለጌ ከዴንነት እንደወጣክ ረስተሃል ስድ ባለጌ ንግግርህ እደብራል የተጨመላለቀ ነው ሕወትህ ነገም ብሆን ለልጁ ግን ፈጣር አሌ ይቀየራል እንደዝ በንቀት እንደምትናገረው አይሆንም መጨረሻክ አያምርም አንቴ የማያልቅ መስሎዋል ብሩ ስድ❤❤❤🎉
Alasazenim😢😂
ተሙወንድማችንበርታልንደሞእራስክንጠብቅ❤❤❤❤
ጀግናው ተሙ እናንተ ባትኖሩ ይህንጉድ ማን ያወጣነበር
ተሙየኔጀግና❤
የልጅትዋ እርጋታ ሳላደንቅ አላልፍም እባክሽ ይሄ ልጅ ኣግጅው ሰው ሆኖ ይየው እንዲህ እሚሳለቅበት ኣልፎለት እንዲያየው ኣድርጊው እግዚኣብሄር ይርዳሽ
ወንድምየው ግን አወዳደቁ በጣም የከፋ ነው የሚሆነው ጉራህ አፍርጦ ይጥልሀል ብትረጋጋና ስርአት ቢኖርህ ጥሩ ነው😊
አሜሪካን አጭበርብሮ መምጣት ትልቅ ወንጀል ነው አልገባውም ይህንን ጉዱን በሚዲያ የተናገረ ቀን ነው ይተፈጠፈጠው airport ይጠብቁታል ትእቢት ውድቀትን ትቀድማለች
ፈጣሪያለህብት ያስለቅቅህ
ኢትዮጵያ የለሰማ ጉድ የለም
በጌታ ስም😢😢😢
ጀግና❤❤❤❤ተመስገን
ጌታን ጸበል ይሂዱ ወንዶቹ እውነት ቤተሰቦቻችው የሆናቹ እባካቹ በደንብ የመንፈስ ጉዳይ ነው
ባለጌ ነዉ ወንድሙ
ጎበዝ ነሺ እንኳንም ከሱ ያልወለድሺ ስውየው እደንጉስ ልጂ ይጠራራል በስው እድል እየኖርክ ይቅርታም መጠየቅ አለብህ
መሀን ነኝ ብላችሁ እጅና እግራችሁን አጣጥፋችሁ ቁጭ ከምትሉ ፀልዩ ስገዱ ወደ ፀበል ሂዱ አይታወቅም ይከ እርኩስ መንፈስ ይሆናል መሀን ያስባለው ወንድም አማቾች መሀን አይሆኑም መንፈስ ይሆናል የአይነ ጥላ መንፈስ የዛር ብዙ 😢😢😢ፀልዩ ፀበል ሂዱ በሀብታችሁ በገንዘባችሁ አትመፃደቁ ሁሉም ቀሪ ነው በተለይ ከውጭ የመጣኸው ባለጌ ስድ እንዴት በወንድምህ ላይ ይከን ታደርጋለህ ቱ 😢😢😢
ጅግናዉን የሚወድ👍👍👍🥰🥰
እህቴ። የምትወጂው ጋር አብረሺ ኑሪ ፍቅር ይበልጣል
Bagaa nagaan dhuftte Tamuu qalii namaa ❤❤
Yaa habibte anu godanyaa argadhee duraa addaa jiraa seyuu waraa Kani kesaa😂😂😂😂😂 oromoo dhabee😊😊😂😂😂
@@ነበረ ♥️♥️😁😁
@@FantuuTarreessaa 🤣🤣🤣🤭🤗
እግዚኦ መሐርና ክርስቶስ ማስተዋሉን ይስጠን እግዚአብሔር😢😢😢
እባክህ ፀበል ዉሰደዉ ፀበል ተባበሩት ባለጌዉ ወድምየዉ ነዉአባትየዉ ለምን ያዳላሉ ባለጌ ወድቀህ ፈጣሪየጂህን ይስጥህ አባካችሁ ፀበል ፀበል
አህለን ጀግናው ❤❤❤❤. ይዚች ሴትዮ ጉድ ያሳዝናል. 😢😢😢. ልጁ የማነው ዲቃላሽን ይዘሽ ተቀመጭ 😢😢😢 ሱብሃና አላህ ሁለቱም መውለድ አይችሉም ማለት ነው ያሳዝናል 😢😢😢😢
ወንድምየው,በጣም,ባለየ,ነህ
ተመስገን,,የዜሌ,ወንድም,አበሳ
ወንድሙ ነውዴ እኔኮ ይመሳሰሉብኛል ከድምፅ ጀምሮ
@@pookumol7075 እኔጃ,ግን,ስራቸው,ድምፅቸው,,ጉብዝናቸው,አንድ,ናቸው
ወድሙ ነውዴ የዘሌ
ይሄን ባለጌ ባታዋራዉ ደስ ይለኛል
Weyne wendimu betam balege nw le America mengist report medereg alebet bibarer des yilegnal
Wenjelegna nw wendimun asmimwal
What’s this ? Gootaa keenyaa God blessed brother 👌😇⭐️💕💎🌺🙏🏽
ወቸዉ ጉድ ምንን ጉድ ናቸዉ አረ እላያችን ላይ ሚስማር እዳታዘንቡ እዉነት ፈጣሪ ሆኖ ነዉ የታገሰን ቱ ሀጢያታችን በዛ
እንኳን ደህና መጣችሁ
መሀን መሆናቸው አለመሆናቸው አስመርምራቸው ተመስገን የያዝከው ኬዝ እስከመጨረሻ ተወጣው
በጣም ነዉ ያናደደኝ ባለጌና ጉረኛ የሰዉ ምስል የሌለዉ.
በህግ መጠዬቅ አለበት
ጉድ ኢትዮያ
ዛሬ አንደኛ ነኝ 👍 ግጩኝ😍😍
Huletegnam hugni egna min ageban
የቅርብ ዝምድና እንኳን ይከብዳል እንኳን የአድ ቤተሰብ😢እግዚኦ ማህርና ክርስቶስ!!ደግሞ ንቀቱ የድምፁ ማስጠላት
ምንአይነትባለጌነውአላህንእማይፈራየኮራህበትንእጣው
ይገርማል ምናይነት ጉድ ነዉ ምንሰማዉ እግዚዮ ፈጣሪዬ ሆይ
የኔ ጀግና ጋዜጠኛ ፈጣሪ ይጠብቅህ በጣም ይገርማልልልል😢😢😢😢
ጉድ ነው ብቻ የማይሰማ የለም
Wye wey Egzewo Fetariye Min Ayeneti balega newo😢😢😢 mini hono midyalaye metfonigegeri yemenagerwo. Betami yasazinale😢😢😢 Egzabehare yekiri yebelhi. ❤❤❤
ወይ ጉድ ይገርማል ከወንድምዬው ካልሆነ ከማን ሊሆን ነው
ደግ አረገች
ይቀጥላል ጎበዝ
ኮሜንቱ ያሰጠላል እሣ ወድሜ
2.ዎድማማችች ጽብል ውስዱዎቹ 2.
እግዚአብሔር ይቅር ይበልህ የሚገርመው ደረቱን ነፍቶ መናገሩ ደፍር
ጉድ ሳይስማ መስከርም አይነጋም አሉ
እኔ ግርም እሚለኝ ወንድሙን እንዲህ ነው እንዲያ ነው ማለት ምን አስፈለገ
እባካችሁ እርዱት ፀበል ህክምና ይግባ በመጠጥ ነዉ ያስደገመበት እርዱት ባለጌዉ የጁን አገኘ ግፍ መጥፎነዉ
እኔ ይሔ ነገር ድራማ አየ መሰለኝ ነው ቀጣዩን ልቀቁልን
በእግዚአብሔር ስም ምን ጉድ ነው ግን ልጁቱ ግን ጎብዝ ናት ብዛው ደም ወንድምየው እየረዳቹ ነው ለራስዋም ከድህንነት ወጣለች ግን እስይ የእጅህ ነው የገኘህው ምክንያቱ ለወንድሜን አልራረህም ድጋፈም አታረገለት
የልጅቷ አድናቂ ነኝ ምክናያቱም እየረዳችው ነው
አዎ በጣም ወንድምየው እድሉ ወስደው ❤
የሄ ባልጌ ወንድሙ የተባለው እግዚአብሔር ይፈርዳል ላተ ትብተና የእጂክ ታገኛለህ 😭
Welcome Temu 🥰🥰
ዘላለምሰላም፣ጀግናእኔ፣ወድምየው፣ባልሰማውደስይለኛል፣ሰውሲንቅ፣ሞትአያቅም😢
በሕግ ይጠየቅ
Temsgen good job please help to berket not to drink and smoke
ከኣመረካ የመጣ በጣም በጣም መጥፎ ነዉ😢ሰትየዋ እንደሱ ነች እ/ያ የነበረ ወንድማችን ግን ምንም ጥፍት የለበትም ምክንያቱ ፍቅረኝዉ ቀዱሙ የቃሞ ኡሱ ነዉ ዶማ የኣመራካ መሀዱ ምክንየት በሱ ነዉ ምንም ጥፍት የለበትሞ😢😢😢
Befexarrii 😭😭😭😭😭😭😭
ወንድሜ ተምየ በናትህ ይሄየታመመ ልጅ አድነዉ ወደ ፀበል ዉሰደዉ ይሄ ወንድምተብየዉ ምንአይነት ባሌጌ ነዉ ጨጎራየ አቃጠለኝ የንቀቱ ንቀት የወነድምህ እድል ቀምተህ ይቅርታ መጠየቅ ነበረብህ እንጂ መሳደብ አያስፈልግም ነበር ለማንኛዉ ተምየ ተባረክ ይሄ ጉድ ስላሳየሄን 🙏🙏
ወይ ትልቅየዉ ግን ምን አይነት ሰዉ ነዉ ብጥርቅነቱ ዪካብዳል እዴ አላህ ባዶ ያረግህ በሃብት ለምትኩራራ
እባክህ ልጁን ፀበል ውሰደው
እኔ ግን ጥያቄ የሆነብኝ ልጁ መልኩ አይለይም እንዴ ቢያንስ አባቱን አይመስል ሆ የስርቆት ልጅ አባቱን ይመስላል ይባላል
እርፍ ሌላም ሶስተኛ ስው መጣ መገን
😂😂😂😂😂😂😂😂😂gudan
😅😅
አረውዲያ😂😂
የወንድም ልጅ አጎቱም ይመስላል እኮ
እረ ወንድምየውን በአላህ አፉን አዘጋው ይህ ከርት በስው እዲል ሂደክ ዛሬ ተሙላቀቃልክ አንት እከካም ቅናዥም እጭ የወንዲም ምቀኛ አይች አላቅም
Faxarii xabiqin
እዲያው ምን ጌዜ ላይ ደረስን ውድ ጠፍቶ ነው ውድማማቾች መቀየጡ ምን ማለት ነው እግዜአብሄር ይፈረድ እይ
በያልተሰማ እጂ ያልተሰራ ነገር የለም
😢😢ባለፈው ኮመንቶች መተት አድርጎበት ነው ከወንድሙ እያላችሁ ነበር እንዳይወልድ ብላችሁ😢😢 አሁንስ
ማንኛውም ነገር መጨረሻውን ሳታዩ አትፍረዱ
አህ