🛑 የአዲስ አበባ ባለሃብቶችን የሰው ደም የሚያጠጣው እና የሰው ደም የሚገበርለት... ድንቅ ተአምር 234 | Komos Aba Samuel Tesema |

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 21 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 63

  • @tadeleGullat-oo6nj
    @tadeleGullat-oo6nj 10 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    አባትችን እናመሰግናለን ስለ ጠላት እንድናዉቅ እየረዱን ፀጋዉን ያብዛሎት የተዋህዶ አባት እግዚአብሔር እንዲዉ አልተወንምና በምረቱ እየገበኝነዉ ክብር ለድንግል ማሪያም ልጅ ለመዳኒአለም ይሁን አሚን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @GebrelabateGebrel19
    @GebrelabateGebrel19 11 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    አባታችን እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @እግዚአብሔርብርሀኔናመድሀ
    @እግዚአብሔርብርሀኔናመድሀ 15 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥወት አባታችን❤❤❤

  • @Alex-d5r4g
    @Alex-d5r4g 10 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    አባታችን ፀጋውን ያብዛሎት ወለተ ፃድቅ ነኝ በስደት እየተሰቃየው ነው በፀሎት አስቡኝ ሁላቹም ከኔ የበረታቹ

  • @HiwotB-p6o
    @HiwotB-p6o 10 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    አሜን አሜን አሜን❤❤❤

  • @BiriEshetu
    @BiriEshetu วันที่ผ่านมา

    Amen Amen Amen🙏🙏🙏🙏እንኳን አደረሳችሁ አድርሴን ❤️❤️❤️❤️❤️

  • @lensashawatube2596
    @lensashawatube2596 วันที่ผ่านมา

    እግዚአብሔር ይመስገን ♥️♥️♥️

  • @BerryBerry-w5d
    @BerryBerry-w5d วันที่ผ่านมา

    ምስጋና ይገባዋል ለእግዚአብሔር 🙏🙏🙏💠💠💠💕💕💕

  • @BizuayehuAndisa
    @BizuayehuAndisa 20 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    እግዚሐብሄር ይመስገን አቤቱ አምላኬ ሆይ ማረን አባታችን እድሜና ጤና ይስጥልን❤❤❤

  • @የፍቅርጉዞማርያምንይ-ዸ5ሰ
    @የፍቅርጉዞማርያምንይ-ዸ5ሰ 14 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    እንኳን ደና መጡልን አባታችን እድና ጤና ይስጥልን አባታችን

  • @GhGh-tu7dr
    @GhGh-tu7dr วันที่ผ่านมา +2

    ቃላ ህይወት ያሰማሌን አበታችን ❤❤❤ እንኛ ንስሐ ሊገባ አስባለሁ ግን ሰዉ እንደት አምናለሁ ይሄ ደብተራ ይጠፉ እግዚአብሔር ይጋፀፅ 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @tajetaje9957
    @tajetaje9957 วันที่ผ่านมา +2

    አባታችን ፅጋውን ያብዛሎት ያገልግሎት ዘመኖትን ይባርክሎት 🤲🤲🤲🤲🤲

  • @amanuel5687
    @amanuel5687 วันที่ผ่านมา +1

    እንኻን ደህና መጡ አባታችን እግዚአቢሄር አምላክ የአገልግሎት ዘመንዎን ያረዝምለሰን ኑረልን አባ በጸሎት ያስቡን

  • @themilkyvuteshow
    @themilkyvuteshow วันที่ผ่านมา +8

    በስምአም በወልድ ወመንፈስቅዱስ ፣ክቡር ለስላሴ ይሆን፣በቅዱሳን አባቶች ላይ አድረኅ ታላቅነትህን እያሳየህ ስንቱን ወገኖችን ከእርኩስና ከአጋንት ነፃ አወጣህ!!! የተመሰገነ ይሁን።አሜን!!!ቤተ ክርስቲያናችን የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ልትኮራባችሁ ይገባል።

    • @freabi5580
      @freabi5580 16 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ ነው የሚባለው

    • @የፍቅርጉዞማርያምንይ-ዸ5ሰ
      @የፍቅርጉዞማርያምንይ-ዸ5ሰ 14 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ትክክል

    • @TesfayeSolomon-cy2cl
      @TesfayeSolomon-cy2cl 8 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ቤተክርስቲያን ያሉ ሰዎች የምያሳድዷቸው አነዚህን ነው. ለምን አንደሆነ አይገባኝም.

  • @BetelhemBeti-y7c
    @BetelhemBeti-y7c วันที่ผ่านมา

    Kal hiwot yasmaln abatachn. Meskinun yegziabher menga betmhrtwot ankulen enderso yaluten lelochenem abatoch egziabher yetebekelen yabzalen Amen!!!

  • @ClassicPhone-n4f
    @ClassicPhone-n4f 49 นาทีที่ผ่านมา

    እግዚአብሔር ይመሰገን

  • @dalite1125
    @dalite1125 13 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    የኔ አባት እግዚአብሔር ያክብሮት ለእሷ አይደረሰ እግዚአብሔር ለሁላችንም ይድረስ እድሜ ከጤና ይስጦት

  • @Bebeemu
    @Bebeemu วันที่ผ่านมา

    እውነት ነው አባ ቃለህይወት ያሰማል ልቦና ይስጣቸው

  • @-dl5s
    @-dl5s วันที่ผ่านมา

    አቤት ጌታሆይ 🥹🥹🥹

  • @የፍቅርጉዞማርያምንይ-ዸ5ሰ
    @የፍቅርጉዞማርያምንይ-ዸ5ሰ 14 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    እግዚአብሔር ሆይ ማረን በጣም ያሳዝናል የእውነት ተይዘናል እኮ 😢😢

  • @mengistualamu9438
    @mengistualamu9438 วันที่ผ่านมา

    እግዚያብሄር ከናተጋር ስለሆነ የአጋንቱን ተንኮል እናዝረከርከዋለን እንቀጥላለን እንበረታለን ትውልዳችን አይበላም ያከትማል በርቱ አባቶቻችን አጥርተን አይተናል

  • @HiwotYazew
    @HiwotYazew วันที่ผ่านมา +1

    አባታችን ቃል ህይወትን ያሰማን ጸጋውን ያበዛላቹ

  • @tinsaetilahun-r5c
    @tinsaetilahun-r5c 18 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ጌታሆይ የኔም የመዳኔ ቀን ናፈቀኝ

  • @አቤቱበመግስትህአስበኝ
    @አቤቱበመግስትህአስበኝ วันที่ผ่านมา

    አባየ ቃለህይወት ቃለበረከት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ያቆይልን አሜን እደረስወ ያሉ አባቶችን ያብዛልን አሜን ለእናንተ የደረሰዉ አምላከ ቅዱሳን በእኛ ቤትም ይድረስልን አሜን አባየ ወለተ ማርያም ወለተ ሚካኤል ወለተ እየሱስ ገብረ ማርያም እያላችሁ ከነቤተሰቦች በፀሎታችሁ አስቡኝ የኛ ቤትም የተመሰቃቀለ ነዉ

  • @Eyob797
    @Eyob797 วันที่ผ่านมา

    አምላከ ቅዱስ ሚካኤል ከእርሶ ጋር ይሁን አባ ሣሙኤል።

  • @yeshiyeshi5045
    @yeshiyeshi5045 วันที่ผ่านมา

    Enkane adersechu lkiduse mekayeli baali wazema adersachu Aba besluti asebune Abati kidsemikaili ldejuu yabeqani ❤❤❤❤❤

  • @kedeset
    @kedeset วันที่ผ่านมา +3

    እግዚሆ ማርና ክርስቶስ

  • @ganat12345
    @ganat12345 วันที่ผ่านมา +1

    ወለተ,አማኑኤል,,አሜን,አሜን,አሜን,ቅዱስ,ሚካኤል,,ለደጁያብቃን,,❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @henimak2727
    @henimak2727 วันที่ผ่านมา +1

    አባታችን እንኳን ደህና መጡልን

  • @BetelhemBeti-y7c
    @BetelhemBeti-y7c วันที่ผ่านมา

    Egziabher yegesetsachew enezihen sewoch kenekefu serachew kedeset tewahedo haymanotachenen betekerstianachenen yemiasedebu egziabher yegesetsachew. egziabher hezbun ena kedest betkrstianen yetebek Amen!

  • @KidestHagos
    @KidestHagos 13 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Kideus mekale abata yetbke abtchin 🙏🙏🙏❤️♥️❤️

  • @michaelkidane6578
    @michaelkidane6578 วันที่ผ่านมา +1

    Amen 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏

  • @yemanesolomon5286
    @yemanesolomon5286 วันที่ผ่านมา

    ኣሜን ኣሜን ኣሜን

  • @SamSya-b3u
    @SamSya-b3u วันที่ผ่านมา +1

    Endate. Wallu abata. ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @selamtiruneh1275
    @selamtiruneh1275 วันที่ผ่านมา +2

    Weynaba maryam I miss you ❤

  • @MeseretMeshesha-ys2lu
    @MeseretMeshesha-ys2lu วันที่ผ่านมา +2

    Elll Elll Elll❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ Aba yiftung

  • @tsehyneshhaile8845
    @tsehyneshhaile8845 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @GanetKetema
    @GanetKetema วันที่ผ่านมา +1

    Abata chin xegawun yabizalot ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @finotemedia
    @finotemedia วันที่ผ่านมา +2

    aba bereketo ayleyen , ቀረፃውም ተሻሽሏል ደስ ብሎናል ይህን ነበር ስንጠብቅ የነበረው !!! ፈጣሪ እድሜ እና ጤናውን ይስጥልኝ 🙏🙏🙏

    • @HaregeweyniGmichael
      @HaregeweyniGmichael วันที่ผ่านมา +1

      Yet betekrstyan new

    • @finotemedia
      @finotemedia วันที่ผ่านมา

      @HaregeweyniGmichael ወይን አምባ ማርያም ጎሮ ሰፈራ ; በፊት ላይ ህሮብ እና አርብ እንደሚመጡ አውቃለው !!!
      አዳማ ቆቃ ሚካኤል መኖሪያቸው ነው!!!

    • @HaregeweyniGmichael
      @HaregeweyniGmichael 15 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      @@finotemedia eshi

    • @ZenuAsfaw-d1q
      @ZenuAsfaw-d1q 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      በማርያም እባካችሁ የምታቁ አ አ ናቸው

  • @galanibona6168
    @galanibona6168 15 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    🥰🥰🥰🥰🥰

  • @WardWw-wr2qp
    @WardWw-wr2qp วันที่ผ่านมา +1

    ❤❤❤❤

  • @Yemata1998fseha-sj4mt
    @Yemata1998fseha-sj4mt 21 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @BizunehHeregewoyin
    @BizunehHeregewoyin 17 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    አረ አስተናጋጂወች አባካቺሁን የአባን አገልግሎት በምተሰስተናግዱ ጊዜ አታዳሉ። እባካቺሁን ለመስተናገድ ስንመጣ እያየን ነው። የሚያያቺሁ ስው አለም ነው። አባታቺን ግን ጎበዝ ናቸው።

  • @mengistualamu9438
    @mengistualamu9438 วันที่ผ่านมา +1

    ተቃዋሚዎች ይሄንን እውነት በምን ትቀይሩታላችሁ ? አያችሁ አለመረዳታችሁ እንዴት እንደሚጎዳ በአካል ሚካኤል ሂዱ ትረዱታላችሁ :; አባቶቻችን በርቱ እግዚያብሄር ይረዳናል እየረዳን ነው ;;

  • @abebebeso2290
    @abebebeso2290 วันที่ผ่านมา

    ደብተራ ማለት ግን ትርጉሙን አዛብተነዋል የክፍ መተተኛ ሥም አይደለም። ይኼንንም አሥተምሩ።

  • @HantemariamDamtie
    @HantemariamDamtie 22 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    የተዋህዶ ልጆች እባካችሁ ንገሩኝ አገልግሎቱ መቸ መቸ ነዉ መሳተፍ ፈልጌ ነዉ ንገሩኝ

    • @daveakloweg7093
      @daveakloweg7093 13 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      አርብ፣ እሮብ እና ቅዳሜ በጎሮ ወይን አምባ ማርያም ቤ/ክርስቲያን።

    • @ZenuAsfaw-d1q
      @ZenuAsfaw-d1q 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      በማርያም አ አ ናቸው ቦታውስ

  • @WudinehZeleke
    @WudinehZeleke วันที่ผ่านมา

    የት ነው ቦትአውሕ

    • @kokifikadu
      @kokifikadu วันที่ผ่านมา

      ወይን አምባ ጎሮ ያገለግላሉ

  • @footballtips4593
    @footballtips4593 13 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    አባታችን እግዚአብሔር እድሜ ፀጋዉን ጨምሮ ይስጦት❤❤❤🙏🙏🙏🤲🤲🤲❤❤❤

  • @ZerfeshDereje
    @ZerfeshDereje 14 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን

  • @yeneneshassefa4915
    @yeneneshassefa4915 12 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    አባታችን እግዚአብሄር እድሜና ጤና ይስጥልን❤❤❤❤

  • @TigistAbebaw-w5l
    @TigistAbebaw-w5l วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤