ክፍል 1፡ የእንግሊዝኛ ፊደላት - English Alphabets

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 9 ต.ค. 2024

ความคิดเห็น • 274

  • @xchangetube4480
    @xchangetube4480  6 ปีที่แล้ว +16

    Thank you all for the encouraging comments! I will continue working to bring you more lessons!

    • @መልካምኢትዮጵያ
      @መልካምኢትዮጵያ 6 ปีที่แล้ว

      Xchange Tube እሺ ወንድማችን እናመሰግናለን የምር የኔን ችግር እየቀረፍክልኝ ነው እሁን እራሱ ብዙ ለውጥ እያሳየሁት ነው ለራሴ አረፍተ ነገር መመስረት ነው ትንሽ የከበድኝ ይሁን ይህንስ ማን አየበት እየሰሩ መማር ላንተም ለኛም መልሃም ብርታቱን ይስጠን #ሰላምክ ይብዛ ቻው!!

    • @wublfmfkwt8693
      @wublfmfkwt8693 5 ปีที่แล้ว +1

      እግዚአብሔር ይስጥልን ወንድማችን እድሜህን ያርዝምልን ቅዱስ እግዚአብሔር።

  • @ታጋሽሁንእግዚአብሔርአንተ
    @ታጋሽሁንእግዚአብሔርአንተ 5 ปีที่แล้ว +2

    እድሜና ጤና ይስጥልን ወንድማችን እኔ ፊደሎቹን አቃለሁ ግን አቀናብሮ ለመጻፍ ይቸግረኛል እንደዚህ ስታበረታታን ለመጻፍ እሞክራለሁ እግዚአብሔር ይስጥልን እዳታቋርጥብን ቀጥልልን ከልቤ ነው የማመሰግነው

    • @gghhd7932
      @gghhd7932 4 ปีที่แล้ว

      እድሜናጤናይስጥልንወድማችንእኔፊደሎቹንአቃለሁግንአቀናብሮለማበብይቸግርኛል

  • @meseretazozz8484
    @meseretazozz8484 6 ปีที่แล้ว +3

    ወድሜ በጣም ኣመሰግናለሁ እኔ ገና ዛሬ ማየቴ ነው የኣብራህም ተማሪ ነኝ ባተም ተስፋ ኣደርጋለሁ ብዙ እደምታስተምረኝ እግዝኣብሄር ይርዳህ እና ከዛሬ ጀምሮ ተከታታይህ ነኝ

  • @seblewengaldagne3217
    @seblewengaldagne3217 3 ปีที่แล้ว +6

    በእውነት እናመሰግናለን ወንድማችችን!ቀጣዩን ግን ማግኘት አልቻልኩም

  • @richtube6240
    @richtube6240 5 ปีที่แล้ว +10

    በጣም እናመሰግናለን ወድም. በጣም. የመፈልገዉ ነዉ እድሜና ጤና የሰጥልኝ ዉደም ካሁን. ቡሀላ እከተተላለሁ. በርቱ. ዉድ የሀገር ልጆች

    • @fathimaabash5772
      @fathimaabash5772 5 ปีที่แล้ว

      ሠላም እህወንድሞቼ የገባቹ አስረዱን ቲቸር ተባበረኝ ደብል እስፔልኝግ እንዴት እንደሚገባ አልገባኝም አስረዱኝ ለምሳሊ አሶሳ ASSoSa ደብል ሁሉ አልገባኝም ተባበሩኞ

    • @richtube6240
      @richtube6240 5 ปีที่แล้ว

      @@fathimaabash5772 እኔም. ደብል አልችልም. የኔ ቆነጆ

    • @SalamSalam-bb6qx
      @SalamSalam-bb6qx 4 ปีที่แล้ว

      በጣም እናመሰግናለን ወንድም

    • @yutbe-zr8lz
      @yutbe-zr8lz 3 ปีที่แล้ว

      እኔግን ከናዛሪነውየአየሁት ግንአልገባኝም

  • @መልካምኢትዮጵያ
    @መልካምኢትዮጵያ 6 ปีที่แล้ว +33

    ወይኔ የምፈልገው ትምህርት ይህ ነበር እድሜ ስጠኝ እንጅ ለሁሉም ቀን አለው ይሏችኃል ይህ ነው እኔ እንግሊዘኛ አልገባኝ ያለው ተነባቢውንና አናባቢውን ባለ ማወቄ እና ባለ መለየቴ ብቻ እና ብቻ ነው በጣም አመሰግናለሁ ዛሬ ነው የገጠማችሁኘ እባካችሁ ቀጥሉበት አንዴት ችግር መቅረፍ እራሱ ትልቅ መልካምነት ነው ሲሆን እንደኔ አይነት ደነዝ ይኖር ይሆናል እንግሊዘኛ ተበጥብጦ በብርጭቆ ብግቱት የማይገባው ካልሆነ እኔው አለሁ ማወቅ እየፈለኩ የማወቅ ችሎታ ያላጋጠመኝ እርዱኝ አርፍተ ነገር መስራት ብችል እንግሊዘኛ ይገባኛል እያልኩ በህልም ውስጥ ያለሁትን

    • @xchangetube4480
      @xchangetube4480  6 ปีที่แล้ว +3

      Thank you Melkam!

    • @felegfaloka2230
      @felegfaloka2230 6 ปีที่แล้ว +1

      Malkam Assfa
      Yes

    • @fasikadejeneademasi3070
      @fasikadejeneademasi3070 6 ปีที่แล้ว

      ውይ የኔ እህት ነሽ መሰለኝ😂😂

    • @መልካምኢትዮጵያ
      @መልካምኢትዮጵያ 5 ปีที่แล้ว

      ወይኔ አላችሁ??? ዩቱቤ ተበላሽቶብኝ አሁን ገና መጣሁ ይህ ትምህርት አቁሞ ይሆን ሰው እኔ ደስ ብሎኝ ልከታተላችሁ ስሞክር የእንግሊዝኛ መንፈሴ ተነስቶበት ዩቱቤን አበላሸብኝ አሁን መጣሁ

    • @wrrwee9045
      @wrrwee9045 5 ปีที่แล้ว

      thankyou

  • @adeyabebaniguseasfaw8968
    @adeyabebaniguseasfaw8968 2 ปีที่แล้ว +2

    ይሄ ለኔ ነው 10 አመት ተምሬ ያልገባኝ ዛሬ ገባኝ ክብረት ይስጥልኝ

  • @خديجهحبش-خ3س
    @خديجهحبش-خ3س 6 ปีที่แล้ว +3

    ዋው በጣም ደስ የሚል ትምርት ነው ወንድምችን

  • @esraaaman4741
    @esraaaman4741 3 ปีที่แล้ว

    Enee paxam no falgaloo English &America💪ena amsaginallee wideme atasqorxii?

  • @ዜድቢንትመሀመድ
    @ዜድቢንትመሀመድ 4 ปีที่แล้ว +1

    ቀጥልበት ጎበዝ🌺👍👍👍👍

  • @saedamohammed1613
    @saedamohammed1613 5 ปีที่แล้ว +2

    እጅግ በጣም እናመሰግናለን እድሜ ይስጥህ አብዝቶ

  • @dawudmuhammed2973
    @dawudmuhammed2973 2 ปีที่แล้ว

    ዋው በጣም ተመችቶኛል እኔም የምፈልግው በዚህ መልኩ መማር ነው በርታ ቀጥልበት

  • @AlamAlam-np9wi
    @AlamAlam-np9wi 2 ปีที่แล้ว

    Wow Thank you so Much.❤️🇪🇹🇱🇾በጠም ወድጃለሁ የአንቴ ትምህርት ደስይለሊ

  • @xcerxcer5908
    @xcerxcer5908 ปีที่แล้ว

    በርታልኝ ወንድሜ በጣም አሪፍ ነዉ

  • @a01core17
    @a01core17 3 ปีที่แล้ว

    እግዚአበሔር ይሰጠህ ወንደማችን እኔ የቢሲድን አለችልም ነበር አሁን እይሙክርኩ ነው

  • @hayatm424
    @hayatm424 3 ปีที่แล้ว

    ዋዉ እናመሰግናለን በርታ

  • @habibahassan6302
    @habibahassan6302 4 ปีที่แล้ว

    ጀዝ ካላህ ሀይር ወድሜ እኔ ጥሎብኘ እደዉ እግሊዘኛ አይገባኘም ለመከታተል እንኳን ገድ አይሠጠኘም ሥለማይገባኘ

  • @amtumujib959
    @amtumujib959 4 ปีที่แล้ว +2

    AEB

  • @3sgroup840
    @3sgroup840 6 ปีที่แล้ว +1

    Hey betam New yemameseginew💚💛❤👏👏👏👏🖒🖒🖒

  • @saadaabara9153
    @saadaabara9153 4 ปีที่แล้ว

    ቀጥበት በጣም ዉቀት ሰተህናን አላህ ይጠብቅህ

  • @Sarasara-sz9qe
    @Sarasara-sz9qe 4 ปีที่แล้ว

    Betam Enmseginalen

  • @anwarsherif5040
    @anwarsherif5040 5 ปีที่แล้ว +4

    ዘመኔን ሙሉ ስፈልገው የነበረው
    አመሰግናለሁ በብዙ ተባረክልን

  • @gabayenshmoga7487
    @gabayenshmoga7487 4 ปีที่แล้ว +1

    በርታ ወድም መጣም ደስ የምል ትምህርት ነዉ

  • @ethiopiaethiopia9601
    @ethiopiaethiopia9601 6 ปีที่แล้ว +5

    ዋው በጣም እምፈልገው ትምርት ነበር
    ቀጥልበት ወድማችን በረታ

    • @ethiopiaethiopia9601
      @ethiopiaethiopia9601 6 ปีที่แล้ว

      ብዙ እደምታሥተምረነ ተሥፋ አለኘ

    • @ethiopiaethiopia9601
      @ethiopiaethiopia9601 6 ปีที่แล้ว +1

      ሀሪፍ ነው ትቸር እናመሠግናለን

  • @rabiayimerbeauty4960
    @rabiayimerbeauty4960 5 ปีที่แล้ว +1

    በጣም አሪፍትምህርትነዉያስተማርከን አመሰግናለሁኝእርዱኝ እግሊዘኛ ፊደሎችንማበብእችላለሁኝ ግን አገጣጥሞ ማበብ አልችልም በአዲአዲርጌ መተርጎም አልቻልኩም ለማወቅ ፍላጎት አለኝ እርዲኝ ሁ

  • @عمادعاتق-خ1ز
    @عمادعاتق-خ1ز 6 ปีที่แล้ว +2

    masha allah konjo new

  • @melatmelat9392
    @melatmelat9392 4 ปีที่แล้ว +1

    Thank you My brother

  • @hiyour3158
    @hiyour3158 4 ปีที่แล้ว

    *ዋው እግዚአብሔር በብዙ ይባርክህ በጣም ጡሩ ነው🇪🇹🇪🇹 እነ አማሬኛ እፈልጋለሁ

  • @aseyemariyam285
    @aseyemariyam285 5 ปีที่แล้ว +1

    Thank you
    Keep up
    Happy New Year

  • @Ultima707
    @Ultima707 ปีที่แล้ว

    yulou are so so smart

  • @ሀገሬንናፋቂ-ለ6ጰ
    @ሀገሬንናፋቂ-ለ6ጰ 4 ปีที่แล้ว +1

    በረታአደኛክፍልተማሪነኝ።ዱሮአልገባሽብሎኝ።ዘድሮበቁርጥተስቻለሁ።እዲገባኝኢሻአላ

  • @ጌታከእኔጋርናው
    @ጌታከእኔጋርናው 3 ปีที่แล้ว +2

    መልካም ውድ ወንድማችን እኔ ግን የከበድ እንግሊዝኛ መበብ ምን ይሽለል

  • @jemalsis6836
    @jemalsis6836 3 ปีที่แล้ว

    አመሰግናለሁ ብሮ

  • @እግዚአብሔርእረኛዬነ-ኀ7ረ
    @እግዚአብሔርእረኛዬነ-ኀ7ረ 6 ปีที่แล้ว

    እናመሰግናለን ወንድማችን ሺ አመት ኑርልን teachr

    • @konjelebanon3525
      @konjelebanon3525 6 ปีที่แล้ว

      እግዚአብሔር እረኛዬ ነው

  • @dhfkglgigdfkgkfi-il4ug
    @dhfkglgigdfkgkfi-il4ug ปีที่แล้ว

    መሻ አሳወድበና😊😊😊😊

  • @AN-jj3xk
    @AN-jj3xk 5 ปีที่แล้ว +1

    እናመሰግናለን አንደኛ ነው

  • @quixfn1323
    @quixfn1323 4 ปีที่แล้ว

    I have problems to spelling because the sounds Alphabet please can you help

  • @እኔስአልፈራምድንግል-ሐ6ደ
    @እኔስአልፈራምድንግል-ሐ6ደ 5 ปีที่แล้ว

    እናመሰግናለን በርታ ወንድም እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይሰጥህ

  • @azmerawnbret8112
    @azmerawnbret8112 3 ปีที่แล้ว

    እግዚሀቢሄር ይስጥ ልን እናመግናለን

  • @sumayaamar8579
    @sumayaamar8579 5 ปีที่แล้ว

    በጣም አሪፍ ነው ወድም ቀጥልበት

  • @RahmaWati-sd1cf
    @RahmaWati-sd1cf 6 ปีที่แล้ว

    ዋው በጣምነው ማመሰግነው ወንድም እድሚና ጤና ይስጥህ
    ከምር በጣም የቸገረኝ ነገር ነበር አመሠግናለሁ

  • @بدريهعلي-ق3ص
    @بدريهعلي-ق3ص 3 ปีที่แล้ว

    ማሻአላህ

  • @hayu1167
    @hayu1167 4 ปีที่แล้ว

    አላህ ያሥደሥትክ እደት ደሥ እደሚል

  • @sofiyasofiya932
    @sofiyasofiya932 3 ปีที่แล้ว

    እናመስግ ናልን

  • @ሀገሬንናፋቂ-ለ6ጰ
    @ሀገሬንናፋቂ-ለ6ጰ 4 ปีที่แล้ว

    በረታ

  • @xuuicj1284
    @xuuicj1284 3 ปีที่แล้ว

    አመሰግናለሁ

  • @indiyafoogi9255
    @indiyafoogi9255 ปีที่แล้ว

    👍👍👍

  • @somali3266
    @somali3266 3 ปีที่แล้ว

    እናመሰግናለን

  • @የጌታነኝ-ገ6ሠ
    @የጌታነኝ-ገ6ሠ 6 ปีที่แล้ว +1

    ዋው የምፈልገውን አገኝውት አመሰግናለሁ ትቸር

    • @muluwagaw5206
      @muluwagaw5206 4 ปีที่แล้ว

      አናመሰግናለን

  • @amaljudeh5303
    @amaljudeh5303 5 ปีที่แล้ว

    ወይኔ በጣም ስፈልገው የነበረው ትምህርት አልሀምዱሊላህ ወንድም እናመሰግናለሁ

  • @medinamohamed1282
    @medinamohamed1282 5 ปีที่แล้ว +1

    በጣም እናመሰግናለን በርታልን

    • @semir112
      @semir112 5 ปีที่แล้ว +1

      👍

  • @floridatekie6323
    @floridatekie6323 3 ปีที่แล้ว

    Thank you

  • @feleejeta4197
    @feleejeta4197 ปีที่แล้ว

    👍❤

  • @መኖሬለራሴነዉ
    @መኖሬለራሴነዉ 2 ปีที่แล้ว

    በጣም ጥሩ ትምህርት ነዉ በርታልን

  • @baladdawud2082
    @baladdawud2082 4 ปีที่แล้ว +1

    በጣምአሪፍነዉ

  • @عبدالخيرسعيد-ل1ه
    @عبدالخيرسعيد-ل1ه 4 ปีที่แล้ว

    እናመሰግናለን ወንደሜ

  • @rhmatiyoube1381
    @rhmatiyoube1381 9 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤

  • @sosigaz2192
    @sosigaz2192 6 ปีที่แล้ว

    AREFE newe beretue

  • @elisaazu565
    @elisaazu565 4 ปีที่แล้ว

    ምን ሲሆን ነው Mekelle ,Hawssa,Assoa እነኚህ ፊደሎች በደብል የሚገቡት ምን ሲሆን ነው ?
    በተረፈ የትምህርት አሱጣጡ ለእኔ ተመችቶኛል

  • @madstar5738
    @madstar5738 2 ปีที่แล้ว

    🌹🌹🌹🌹

  • @munamuna1438
    @munamuna1438 6 ปีที่แล้ว

    ዋው አሪፍ ነው እናመሰግናለን ወንድማችን

  • @mamemame9766
    @mamemame9766 6 ปีที่แล้ว +1

    Nic new

  • @LOVe-b2d
    @LOVe-b2d หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤

  • @isayasermias8659
    @isayasermias8659 4 ปีที่แล้ว

    በርታልን ወንድም 👍👍👍👍

  • @ድንቅነሽድንቅነሽ
    @ድንቅነሽድንቅነሽ 3 ปีที่แล้ว

    ታባራክ

  • @susuyoutube5645
    @susuyoutube5645 6 ปีที่แล้ว +2

    ጎበዝ በጣም ሀሪፍ ነው ግን እኔ እግሊዘኛ ማበብ አነባለሁ ነገር ግን ማውራት እና መትርጎም አልችልም የሚያወሩኝን

    • @fathimaabash5772
      @fathimaabash5772 5 ปีที่แล้ว

      ሠላም ላስቸግርሽ እህትዬ ደብል እስፔልንግ ገጣጥሚማንበብ አልችልም ከገባሽ አስረጂኝ

  • @ሱምያኢትዩጰያዊኑሪልኝአገ
    @ሱምያኢትዩጰያዊኑሪልኝአገ 5 ปีที่แล้ว

    Tnakwe so much bor

  • @vvnn7328
    @vvnn7328 6 ปีที่แล้ว +1

    በጣም ቆንጆ ነው በርታልን

  • @xuuicj1284
    @xuuicj1284 3 ปีที่แล้ว

    በጣም ጥሩነው

  • @akiashiferaw9406
    @akiashiferaw9406 6 ปีที่แล้ว +3

    አመሰግናለሁ ቡዙ እደምታስተምረን ተስፋ አደርጋለሁ

  • @liyaliya2689
    @liyaliya2689 4 ปีที่แล้ว

    ሰላም ላንተ ይሁን ወንድማችን በጣም እናመሰግናለን እኔ ግን ምንም አይገባኝም
    የርቀት ትህምርት ካለ መማር እፈልጋለሁ
    የምታውቁት አካላቸው እባካችሁ ሹኪ በሉኝ

    • @ኢትዮጵያሀገሬዙሬመግቢያየ
      @ኢትዮጵያሀገሬዙሬመግቢያየ 4 ปีที่แล้ว

      አለ

    • @liyaliya2689
      @liyaliya2689 4 ปีที่แล้ว

      @@ኢትዮጵያሀገሬዙሬመግቢያየ እሽ ወንድም ስልክ ቁጥር
      ካለህ እንዴት ማገኘት እችላለሁ እባክህ
      ነገረኝ

    • @ኢትዮጵያሀገሬዙሬመግቢያየ
      @ኢትዮጵያሀገሬዙሬመግቢያየ 4 ปีที่แล้ว

      @@liyaliya2689 00971543292055 ኑረድን ይባላል ገብተሽ በዋትሳፕ አልያ ቴሌግራም ላይ አናግሪው ከ5 ጀምሮ ትምህርት አለ የርቀት
      ለምሳሌ እኔ 10 ክፍል ነኝ እየተማርኩ ነው ማዳም ቤት ሁኘ

    • @ኢትዮጵያሀገሬዙሬመግቢያየ
      @ኢትዮጵያሀገሬዙሬመግቢያየ 4 ปีที่แล้ว

      አላህ ወደ መልካም ይምራንጂ እውቀትም ድርቀትም በእጃችን ነ ው መማር ከፈለግሽ ግቢ

  • @ቃልእምየማርያምንወዳጂቃል
    @ቃልእምየማርያምንወዳጂቃል 5 ปีที่แล้ว

    ፈጣሪ ጽጋን ያብዛልህ

  • @hanatelake9553
    @hanatelake9553 6 ปีที่แล้ว +1

    thanks so muchi

  • @embeyteni1665
    @embeyteni1665 ปีที่แล้ว

    Sfelgh neber 😍

  • @zebibazebiba1805
    @zebibazebiba1805 5 ปีที่แล้ว

    ማሻአላ ወድም አላህ ይጨምርልህ

  • @أحمد..ال-ن5ش
    @أحمد..ال-ن5ش 5 ปีที่แล้ว +2

    Do you know that meaning of
    Abcdefg
    A boy can do everything for giril reverse that meaning of
    Gfedcba
    Girl forgot everything done &
    Catchs new boy Again
    ስወድህ ይቺን.ቃል በቃል.ተርጉምልኝ በናትህ....

  • @eshetumenta8491
    @eshetumenta8491 4 ปีที่แล้ว

    በጣም አመሰግናለሁ

  • @Ashore332
    @Ashore332 ปีที่แล้ว

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @barakatlabamo9473
    @barakatlabamo9473 2 ปีที่แล้ว

    wowo

  • @nafesahmoh5331
    @nafesahmoh5331 3 ปีที่แล้ว

    👍🍒

  • @etiopiaetiopia5523
    @etiopiaetiopia5523 5 ปีที่แล้ว

    በጣም አመሰግናለው ትምህርትክ በጣም ግልፅ ነው

  • @meryemaahmed2460
    @meryemaahmed2460 4 ปีที่แล้ว

    ጥያቄ አለኝ ቢ ለማለት i እንጠቀማለን አልክ ብ ለማለትም i እንጠቀማለን አል ታዲያ i እፊደሎች መካከል ሆና ብትመጣ በ ቢ እናንብባት ወይንስ በ ብ

  • @fhrw8983
    @fhrw8983 4 ปีที่แล้ว +3

    🌹🌹🌹🌹🌹👏👏👏💚💚💚

  • @ጌታከእኔጋርናው
    @ጌታከእኔጋርናው 3 ปีที่แล้ว

    ወንድማችን መምህር እባክህ ከችክ እየ ፀሀፉክ አሲ ተምር

  • @የነገንማንይቃልተመስገንአ
    @የነገንማንይቃልተመስገንአ 5 ปีที่แล้ว

    በጣም አመሰግናለሁ በጣም አስተማሬ ነው

  • @እሙቲዩብ-ዐ7ጨ
    @እሙቲዩብ-ዐ7ጨ 3 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይስጥልን ግን ያልገባኝ ነገር ደሴ ለሚለው Dese አደለምዴ ግን is እደት ሊጨመሩ ቻሉ ምንም አላቅም እግሊዘኛ ምንም ሶ ለሚለው ፊደል So ሶ ነው

  • @sofiyasofiya6447
    @sofiyasofiya6447 3 ปีที่แล้ว

    ያልገባኝ ነገር አለ፡ ጂማ የሚለዉን በኢንግሊዝኛ jimma , M ፊደል ደብል ከሆነ ፣ ቡና የሚለዉስ ,Buna , n ፊደል ለምን ደብል አልሆነችም አልገባኝም ይብራራል

  • @ኪያነኝከራያ
    @ኪያነኝከራያ 4 ปีที่แล้ว

    በጣም እናመሰግናለን

  • @ኢላሂእዝነትህን
    @ኢላሂእዝነትህን 5 ปีที่แล้ว

    ዋውውው እናመሰግናለን

  • @banshayoyebel2123
    @banshayoyebel2123 4 ปีที่แล้ว +2

    🙏❤❤❤👍

    • @fayrozm1391
      @fayrozm1391 4 ปีที่แล้ว

      በጣም የመቻል አላህ ያቆየክ

  • @melatmelat1489
    @melatmelat1489 5 ปีที่แล้ว

    እናመሰግናለን ወንድማችን

    • @ha-uz4gn
      @ha-uz4gn 5 ปีที่แล้ว

      እናመሠግናለን እድሜ ይሥጥልን

  • @mahilove5191
    @mahilove5191 6 ปีที่แล้ว +1

    Thank you we need 2nd part?also

  • @zainadmuhammadzainadmuhamm5403
    @zainadmuhammadzainadmuhamm5403 6 ปีที่แล้ว

    እናመሠግናለን እዳዉ ጉሩብ በከፈትክ ጡሩነበር

  • @AsAs-jw1vf
    @AsAs-jw1vf 6 ปีที่แล้ว

    በጣምደስየሚል ትምህርትነዉ ቀጥልበት

  • @በርቸይሰራ
    @በርቸይሰራ 5 ปีที่แล้ว

    እርርር በርታልኝ ወንድሜ እንግሊዝኛ ማወቅ እፈልጋለሁ እናመሰግናለን

  • @samueldame112
    @samueldame112 5 ปีที่แล้ว

    Take you batime arfi new added botaliey batime yeseshger neber ena tiuru new

  • @ሙስሊምከመሆንውጭምንየሚያ
    @ሙስሊምከመሆንውጭምንየሚያ 6 ปีที่แล้ว

    እናመሰግናለን እደትአርጌነዉ መከታ ተልይምቺለዉ ??

  • @hiruthirut671
    @hiruthirut671 6 ปีที่แล้ว

    ዋዉ ተመችቶኛል

  • @frudefrude5724
    @frudefrude5724 4 ปีที่แล้ว

    No.ce

  • @fauziadimasangkay5536
    @fauziadimasangkay5536 6 ปีที่แล้ว +1

    Hello!may I add u in fb?..I wanna learn amharic language,can u pls help me!..by the way im from Philippines.