ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
በሳምንት ሁለት ቪዲዮዎችን ለመልቀቅ ዝግጅታችንን አጠናቀናል! ሰብስክራይብ ማድረግ እንዲሁም ሌሎችን መጋበዝ እና ሼር ማድረግ አትርሱ!th-cam.com/channels/MVp3p0jhMy6VxQUNK7fLMg.html
ይኔ ቺግር ይእንግሊዝኛ ፊድሎቺን ብሙሉ አውቃልሁ ግን ማንብብ አልቺልም ብጣም እናምስግናልን ቲቼር ብአማርኛ ይግሊዝኛ ቃሉ ቢትርጎም
እናመሠግን አለን መምህር እኔ ግን ለማበብ ፍላጎት አለን ግን እደት ነዉ ተነባቢ እና አነባቢወቹን ለይቼ አላቅም ታዳ እደትነዉ ለማበብ እማዉቅዉ መምህር በርታ
Onilne mamre efalgalhu selke kutrkn bagegn teru naber
መምህር አመሠግናሐሁ በጣም ጠቃሚ ነገር ነው እስኪ አፕልኬሺን አዘጋጀልን በጣም አሥፈላጊ ትምህርት ነው የብዙች ጥያቄ ነው
ሰላምህ ይብዛ መምህር ዬሰዉ ችግር በጣም የገባህ ነህ በጣም እናመሰግናለን
እኔ በጣም አመሰግናለው ከመሰረቱ የማይገባኝ ለዘመናት ሀ ብየ ሁ ማለት የሚቸግረን እንግሊዝኛ መማር ማወቅ እፈልግ ነበር በሚገባኝ መንገድ እንዲ ረጋ ባለ መንፈስ በዚ ባንተ ስለረካው ደግሜ አመሰግናለው ብዙ እጠቀማለው ብየ ተስፋ አደርጋለው እና በርታ ቀትልበት ትልቅ ስራ ነው እውቀትን ማካፈል ከዚ የበለጠ ሃብት የለም ለብዝዎች መፍቴ ይሆናል ብየ አስባለው እንደኔ ለመማር እድል ያላገኙ በተለያየ ምክንያት ያመለጣቸው ይሄው በነፃ መማር ነው ፍላጎት ብቻ ወሳኝ ነው
❤❤❤❤የምወድህ ቲቸር ንጉስ
እናመሰግናለን ስለ መረጃው በጣም ጠቃሚ ትምህርት ነው መምህር እድሜ ይስጥህ ጤና ይስጥህ
ኡኡኡኡኡፍፍፍፍፍፍ ዘመንህ ይባረክ በሕይወቴ እዳተ English መምህር አጊቼ አላቅም ያሣየችኝ ደግሞ የ 6 ዓመት ልጄ ናት አሜሪካ ነዉ የምንኖረው ሀሴት ትባላለች መርቁልኝ በጣም ነዉ ያስደሰተችኝ
ሐሴትዬ ተባረኪ።
እናመሰግናለን ትቸርዬ ቀጥለበት እንደዚህ በጣም እየገባኝ ነው መጀመሪያ ማንበብ ስንችል ነው ና ፊደሎቹን እንደዚህ አስጠናን
ትምህርቱ በጣም ተመችቶኛል በዚህ ትምርት እንኳን ብዙ ይምታቱብኝ የነበሩ ነገሮች ግልፅ ሆነውልኛል መምህር ካንተ ብዙ ነገር እንደምንማር ትልቅ ተስፋ አለኝ በርታ
ተባረክ ገና ካንተ ብዙ እንጠብቃለን እረጅም እድሜ ይስጥልኝ
በጣም እናመሰግናለን መምርዬ የኔም ችግር እሄው ነበር ቀጣዩን በጉጉት እንጠብቃለን ሰላምህን ያብዛልህ
እነማሰግነለን ወንድማችን ጠሩ ትምህርት ነው በርታ
🙏
በጣም እናመሰግናለን እግዚአብሔር ይስጥልን admina tena ይስጥልን bull ፊደል አናባቢዎች በጣም ያስቸግረኛል ማንበቡ
መምህር ጥሩ ትዝብት ነዉ እኔም የዚህ ጉዳይ ተጠቂ ነኝ
እኔ የምሠጠው አስተያየት በመጀመሪያ በጣም አመሠግናሁ ስለራሴ ስገልፅ በጣም ጀማሪ ከሚባሉት ውስጥ ነው የምመደበው።ግን የምትሠጠው ትምህርት እጅግ በጣም ጠቅሞኛል። አመሠግናለሁ።መጨረሻ ላይ ተለማመዷቸው ብለህ የምታስቀምጣቸውን ቃላቶች አንድ ጊዜ በድምፅ ብታነብልኝ ከይቅርታ ጋ እጠይቃለሁ።
እግዚአብሔር እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልኝ ሌላ የምለው ነገር የለኝም እስከ ዛሬ ሰባት ዓመት ሙሉ እንግሊዝኛ ማንበብ ችግር ነበረብኝ አሁንግን ምስጋና ለአንተ ማንበብ ቻልኩኝ ሁሉ ተማሪ ይህ ማየት አለበት
👍👍👍❤❤
በጣም አመስግናለው እንግሊዘኛ መወቅ በጣም ነው የምፈልገው ፈጣሪ ይጠብቅህ
ቲቸር ንጉስን በቀጥታ ለማግኘት ሲፈልጉ በ09 00 04 34 71 ወይም 0944 97 77 77 ይደውሉ። አንዳንድ ያመለጧችሁን የእንግሊዝኛ ትምህርቶች ከ teachernigus ጋር የበለጠ በዝርዝር ለመማር ከታች ያለውን የ whatsapp ሊንክ በመጫን ግሩፑን ይቀላቀሉ። chat.whatsapp.com/JMHnMtAn9VY5NhwrdzHOzW
እናመሰግናለን መምህር በጣም። መሰረታዊ ስህተታችን ቀላል አማርኛ በእንግሊዝ ሀ Ha ሁ hu... ለ la......እነኝህ በጣም ልክ ያልሆኑ ለአማርኛ እጅ ለእግሊዘኛ ጥቅም የሌላቸዉ አሳሳች አባባል ናቸዉ። ብዙ ግዜ ሸዉደዉኛ 😂 ወቸዉ ጉድ እደዚህ በሆነማ እንግሊዘኛ ማን ሰነፍ ይሆን ነበር።😂😂😂።ደሞ የእንግሊዝ በጣም ከባዱ ነበር። a c p ch g እነዚህ በየቦታዉ ሲሄዱ ትርጉማቸዉ ንባባቸዉ በጣም ይለያያሉ እሱ ነዉ እኔ በጣም የሚከብደኝ። ምሳሌ። policy ሲሆን p ፓ ትሆናለች። pharmacy እዚጋ ደሞ ትርጉሞ የ p ፋ f ትሆናለች 🙄እኔማ ግራ ያጋባኛን በቂ ቃላት ስለለለው ይሆን እንግሊዝ። 😌
Cat ካትCate ኬትRat ራት rate ሬትLap ላፕ lape ሌፕወ ዘ.ተ ከልብ እናመሰግናለን ቲቸርዬ ስላገኘሁህ በጣም ደስ ብሎኛል
You are a special one teaching method ,thank you for all supporting
እናመሰግናለን ምምህር እንዴት ደስ እንዳለኝ አታውቅም በጣም የምፈልገው ትምህርት ነበር
ዋው በጣም ነው የተመቼኝ አስተምሮትህ ቲቼር እሰከዛሬ አላማየቴ ቆጨኝ በጣም እናመሰግናለን
ወንድማችን በጣም እናመሰግናለን እኔችግሬ በምፅፍበት ስአት እስፔል ማድረግ እችገራለሁ እንኳንም አገኘውህ
መምህር እጅግ በጣም አመሰግናለሁ እባክህ በርታልን
በጣም ግሩም መምህር ነህ በእውነት እጹብ ድንቅ መምህር ነህ
በጣም እናመሰግናለን መምህር በጣም በጣም Smart ናቹህ
ዋው ቲቸር እናመሠግናለን ወደው እንዳየውህ ነበር ሰብስክራይብ ያደረኩህ ከዚህ ቀደም ብዙ መምህሮችን አይቸ ነበር ግን ሊገባኝ ስላልቻለ በጣም ተጨንቄ ነበር አሁን ግን ደስ ብሎኛል ብዙ ነገርም ተምሬበታለው እግዚአብሔር ያክብርልን ቀጥልበት እንወድሀለን በድጋሜ እናመሠግናለን
አመሰግናለሁ ከዚህ ቡሀላ በክብር ስምህ መምህሬ እያልኩ ነው አስተያዬት የምሰጥህ
ልዑል እግዚአብሔር ይስጥልን እጅግ አድርገን እናመስግናለን
አላሕ ረዥም እድሜ ከቴና ጋር ይስጥልን መምሕራችን
በጣም ደሥ የምል ትምህርት ነው እናመሠግናለን
በጣም እናመሰግናለን ተባረክ በጣም ጠቃሚ እውቀት እያስጨበጥከኝ ነው
Betam enamesegenal,egzihaber yibarkachu
ተባረክልኝ ጥሩ አስተማሪ ነከ በርታ.
በጣም ደስ ብሎኛል እግዚአብሔር ይባርክህ እማራለሁ
በጣም ትቸርየ እግዜር ይስጥልኝ ብዙ አወኩኝ ደግሞ የየሁሉን ቅጥያ እየተዘዋወሩ የሚመጡትን ሁሉ የያዳዷ ይፃፉልን ለምሳሌ a መጨራሻ ብትመጣስ
አድስ ገብነኝ ተባረክ ውድሜ የምፈልገው ትምህርትነው
በጣም ደስ ይላል ቀጥልበት በበኩሌ ትልቅ ትምርት አግኝቼበታለሁ ከ አውስትራልያ
ፈጣሪ ይባርክህ ወድሜ እናመሰግናለን
በጣም አሪፍ ነዉ ሌላም ትምህርት ጨምርበት እባክህ በcorona ጊዜ perfect አድርገን
መምህርየ እንኳን ደና መጣህልን
ያምራል በተለይ ለጀማሪዎች አሪፍ አቀራረብ ነው።ቀጥልበት።
ተባረክ ከመሰረቱ ሲያስተምሩን ብልሹ ነበር አሁንም እንግሊዘኛ በአማርኛ እያሉ የማፅፉትን ተባብራችሁ አስቁሙ ሌላ ትውልድ ይገድላል
መምህር በጣም ነው እማመስግነው
የንባብ ችግር የለብኝም እናመሰግናለን መምህርማውራት እና ድፍረት ነው
Thanku teacher ene menibabe ena metsafe bizume aysichgrme betinshu linorew yichilale ene yasichgregne mawurate nw
እድሜና ጤና ይስጥህ መምህር
እውነት ለመናገር በጣም በጣም ከሁሉም ኣስተማሪ በላይ ነህ ጠቃሚ ነገር ነው ያመጣከው
Very good
አላህ ይጨምርልህ ለኛም ይግራን ኡነት ለመናገር ይቶብላይ ያለአይመሥለኝም ነበር ሁልጊዜእመኝ ነበር መማር Tankyou Very Mach
ነይ በውስጥ እንማማር
እናመስግናለን መምህር
እኔም በእርሶ ሀሳብ እሰማማለሁ ቲቸርዬ እኔም ከዚ ችግር ለመውጣት ብዙ ጊዜ ወሰዶብኛል
አንዳንድ ያመለጧችሁን የእንግሊዝኛ ትምህርቶች ከ teachernigus ጋር የበለጠ በዝርዝር ለመማር ከታች ያለውን የ whatsapp ሊንክ በመጫን ግሩፑን ይቀላቀሉ። chat.whatsapp.com/JMHnMtAn9VY5NhwrdzHOzW
@@-yimaru9824 ሞልታል
@@-yimaru9824 ዋትሳብ አስገቡኝ
@@-yimaru9824 WhatsApp አይቀበልም አስገባኝ በእንግሊዝኛ ድርቀት ልሞት ነው መፅሐፉን እንኳን ብበላ ይምገባኝ አይመስለኝም
እርዘም ይለ ፀሁፍ ብታለማ መደን ሀርፍ ነው እኛ ችግራችን ማንበብን መፃፍ ላይ ነው ቲቸር ስታስተምር በጣም ይገባል ለምሳሌ ከሀ. እስከ،ፐይሉትን እስከ አነባ ብ ብት ነግረን ደሰ ይለናል
እኔ ማንበብና መጻፍ ሙሉ እችላለሁብዙ ጽሑፍ ግን በአንድ ወደ ራሴ መተርጎም አልችልምቃላት ቃላቱ ቢገባኝም አብረው የሚገቡ አያያዦች እንዲሁም የቃሉ ተጨማሪ ማብራሪያዎችን መረዳት ይከብደኛል
እኔም
too me
ቲቸርዬ ስላገኘውክ ደስ ብሎኛል
በጣም ጥሩ ነው ቲቸር በዚሁ ቀጥልበት
እናመሰግናለን ትምህርቱን በጎጎት እንጠብቃለን
ባለ ውለታዬ በጣም አመሰግናለው ተጠቃሚ ሆኝለው ከልብ ነው ማመሰግነው
እናመሰግናለት መምህር ጥሩ እየገባኝ ነው ይቀጥሉ🙏
በጣም አሪፍ ነዉmore ጀማሪዎች ላይ focus ማድረግህ ጥሩ ነዉ
በጣም እናመሰግናለን ትምህርቱ ተጠናክሮ ይቀጥል ስራ እንደሚበዛብህ እናውቃለን ነገር ግን በተቻለህ አቅም ትምህርቶቹን ቶሎ ቶሎ ብትለቅልን ሌላ ደግሞ ስለ ፕሪፖዚሽን መቸ እና ለምን እንደምንጠቀም ብታካትታችው ፈጣሪ ይጠብቅህ
Tutl
It's a very important lesson. Thank you, Master
its Good
ሂሣብላይ የምንጠቀማቸዉን ቃላቶች ብትጀምር የብዙወችምርጫነዉ
በጣም እናመሰግናለን መምህር
Amazing teacher
በጣም ደስ ብሎኝ እየተማርኩ ነው በርታ በእውነት ጥሩ ትምህርት ነው
Teacher Nigus ን በቀጥታ ለማናገር ስትፈልጉ በ0944 97 77 77 ወይም በ09 00 04 34 71 ተጠቀሙ።
Bekelalu yegebal egzeabeher yebarkeh teketatayeh negh thank u
👍እናመሰግናለን ግን በየሳምንቱ አዳዲስ ነገሮችን ብትልክ በጣም ደስ ይላል👏
ወላሂ የተማሪወችን ባህሪ ተረድቶ በጣም እናመሠግናለን ታጀቱ ነዉ የሚታገለዉ 😢
እናመሠግናለን ይማሩ ደግሜም አደምጠዋለሁ
እናመሠግናለን መምህር 🙏🙏🙏
Endyt neh wendm Mashallah arif gizy neber enamesegenalen
በጣም ጥሩ መምህር ነህ ወንድሜ በርታልን እረጋ ብለህ ስለምታስተምር ተገደንም ቢሆን እንድንማር ይገፋፋናል እናመሰግናለን
ፈጣሪእድሜናጤናይሥጥህወንድማችን❤
እረጂም እድሜና ጤና ይሰጥክ ከኔ ቀንሶ ፍፍ❤
Siwered siwarde meta beka yasekal😀 Be blessed!!
መምህር ትምህርትክ በጣም ይጠቅመናል በዝህ ቀጥልበት በርታ
በጣም እናመሠግናለን በርታልን
thank you so much teachar enamesaginalen sub adirgayalehu bertalen
በጣም አምሰግናለሁ ቲቸር ❤
Hi sir I want to ask you one question tell me saylant kill later in English katasasasuk asitakakaliliny
እናመስግናለንመምህር፡እኔግንፊደላቶቹብቻነውየማቀ
በዉነት መምህር ንጉሥ በጣም ነዉ የምናመሠግነዉ
ወድሜ በጣም አመሰግናለው
እጅግ በጣም ጥሩ ነው
በጣም በሚገባ መንገድ ነው የምታስተምረው አድናቂህ ነኝ በዚው ቀጥል ።
Betam tnx weda meharesha laye yaluet sarehewalwe gen tensh correction betesategen des yelagale ka yekerta gare ???????????????????????????
Wow betami arifi new endaykuareti
Memre iwket iyemegeblegh slehone thenks
በጣም እናመሰግናለን በርታ
wedim trgumunm eyenegerken betam enamesegnalen
ዘመንህ ይባረክ🙏
እናመሰግን አለን መምህር ርጅም እድሚ ይስጥልን
Thank you so much Ticher i.am riding English but a.m not toking very will l.want to tok perfect inglish ማነገር እጅግ በጣም ያሥቸግረኛል የማንበብና የመሥማት ችግር ዬለብኝም የመናገር እንጂ ምሥጋናዬ ግን የላቀ ነው ለማውራት እንደሚቀለኝ ተሥፋ ኣደርጋለው
ቲቸር ምታብራራበት መንገድ በጣም ተመችቶኛል እንዳንተ ሚያብራራ አላየውም ብል ማገነንን አይሁንብኝም እናመሰግናለን
Kezih new edia yemijemrew maleta kemjemryaw jemro lememar felgia nebr
አማርኛ በትጀምሩ የሚማሩ አሉ ጥሩ ነው ድምፅህን ከፍ ይበል በጣም እናመሰግናለን
ምርጥ ትምህርት ነው እናመሰግናለን ቀጥልበት ሰብ አድርጌያለሁ
Hi
የምትፅፈዉ አይታይም በተረፈ በጣም ቆንጆ ነው::
Good job teacher nugusi thanks so much
Bettam amesegnalehu allah yestelegn😍😍
ጠቃሚ ነበር በርታ ምህር
በጣም ትመቸኛለህ
Thank you teacher des yemil timrti nwe🥰🥰🥰
በእውነት በጣም እናመሰግናለን መምህር
ዛሬ ነው የጋቦት በጣም ጡሩ ነው በርታልኝ 🙏
እናመስግናለን ትቸር
በሳምንት ሁለት ቪዲዮዎችን ለመልቀቅ ዝግጅታችንን አጠናቀናል!
ሰብስክራይብ ማድረግ እንዲሁም ሌሎችን መጋበዝ እና ሼር ማድረግ አትርሱ!
th-cam.com/channels/MVp3p0jhMy6VxQUNK7fLMg.html
ይኔ ቺግር ይእንግሊዝኛ ፊድሎቺን ብሙሉ አውቃልሁ ግን ማንብብ አልቺልም ብጣም እናምስግናልን ቲቼር
ብአማርኛ ይግሊዝኛ ቃሉ ቢትርጎም
እናመሠግን አለን መምህር እኔ ግን ለማበብ ፍላጎት አለን ግን እደት ነዉ ተነባቢ እና አነባቢወቹን ለይቼ አላቅም ታዳ እደትነዉ ለማበብ እማዉቅዉ መምህር በርታ
Onilne mamre efalgalhu selke kutrkn bagegn teru naber
መምህር አመሠግናሐሁ በጣም ጠቃሚ ነገር ነው እስኪ አፕልኬሺን አዘጋጀልን በጣም አሥፈላጊ ትምህርት ነው የብዙች ጥያቄ ነው
ሰላምህ ይብዛ መምህር
ዬሰዉ ችግር በጣም የገባህ ነህ
በጣም እናመሰግናለን
እኔ በጣም አመሰግናለው ከመሰረቱ የማይገባኝ ለዘመናት ሀ ብየ ሁ ማለት የሚቸግረን እንግሊዝኛ መማር ማወቅ እፈልግ ነበር በሚገባኝ መንገድ እንዲ ረጋ ባለ መንፈስ በዚ ባንተ ስለረካው ደግሜ አመሰግናለው ብዙ እጠቀማለው ብየ ተስፋ አደርጋለው እና በርታ ቀትልበት ትልቅ ስራ ነው እውቀትን ማካፈል ከዚ የበለጠ ሃብት የለም ለብዝዎች መፍቴ ይሆናል ብየ አስባለው እንደኔ ለመማር እድል ያላገኙ በተለያየ ምክንያት ያመለጣቸው ይሄው በነፃ መማር ነው ፍላጎት ብቻ ወሳኝ ነው
❤❤❤❤የምወድህ ቲቸር ንጉስ
እናመሰግናለን ስለ መረጃው በጣም ጠቃሚ ትምህርት ነው መምህር እድሜ ይስጥህ ጤና ይስጥህ
ኡኡኡኡኡፍፍፍፍፍፍ ዘመንህ ይባረክ በሕይወቴ እዳተ English መምህር አጊቼ አላቅም ያሣየችኝ ደግሞ የ 6 ዓመት ልጄ ናት አሜሪካ ነዉ የምንኖረው ሀሴት ትባላለች መርቁልኝ በጣም ነዉ ያስደሰተችኝ
ሐሴትዬ ተባረኪ።
እናመሰግናለን ትቸርዬ ቀጥለበት እንደዚህ በጣም እየገባኝ ነው መጀመሪያ ማንበብ ስንችል ነው ና ፊደሎቹን እንደዚህ አስጠናን
ትምህርቱ በጣም ተመችቶኛል በዚህ ትምርት እንኳን ብዙ ይምታቱብኝ የነበሩ ነገሮች ግልፅ ሆነውልኛል
መምህር ካንተ ብዙ ነገር እንደምንማር ትልቅ ተስፋ አለኝ በርታ
ተባረክ ገና ካንተ ብዙ እንጠብቃለን እረጅም እድሜ ይስጥልኝ
በጣም እናመሰግናለን መምርዬ የኔም ችግር እሄው ነበር ቀጣዩን በጉጉት እንጠብቃለን ሰላምህን ያብዛልህ
እነማሰግነለን ወንድማችን ጠሩ ትምህርት ነው በርታ
🙏
በጣም እናመሰግናለን እግዚአብሔር ይስጥልን admina tena ይስጥልን bull ፊደል አናባቢዎች በጣም ያስቸግረኛል ማንበቡ
መምህር ጥሩ ትዝብት ነዉ እኔም የዚህ ጉዳይ ተጠቂ ነኝ
እኔ የምሠጠው አስተያየት በመጀመሪያ በጣም አመሠግናሁ ስለራሴ ስገልፅ በጣም ጀማሪ ከሚባሉት ውስጥ ነው የምመደበው።ግን የምትሠጠው ትምህርት እጅግ በጣም ጠቅሞኛል። አመሠግናለሁ።መጨረሻ ላይ ተለማመዷቸው ብለህ የምታስቀምጣቸውን ቃላቶች አንድ ጊዜ በድምፅ ብታነብልኝ ከይቅርታ ጋ እጠይቃለሁ።
እግዚአብሔር እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልኝ ሌላ የምለው ነገር የለኝም እስከ ዛሬ ሰባት ዓመት ሙሉ እንግሊዝኛ ማንበብ ችግር ነበረብኝ አሁንግን ምስጋና ለአንተ ማንበብ ቻልኩኝ ሁሉ ተማሪ ይህ ማየት አለበት
👍👍👍❤❤
በጣም አመስግናለው እንግሊዘኛ መወቅ በጣም ነው የምፈልገው ፈጣሪ ይጠብቅህ
ቲቸር ንጉስን በቀጥታ ለማግኘት ሲፈልጉ በ09 00 04 34 71 ወይም 0944 97 77 77 ይደውሉ።
አንዳንድ ያመለጧችሁን የእንግሊዝኛ ትምህርቶች ከ teachernigus ጋር የበለጠ በዝርዝር ለመማር ከታች ያለውን የ whatsapp ሊንክ በመጫን ግሩፑን ይቀላቀሉ።
chat.whatsapp.com/JMHnMtAn9VY5NhwrdzHOzW
እናመሰግናለን መምህር በጣም። መሰረታዊ ስህተታችን ቀላል አማርኛ በእንግሊዝ ሀ Ha ሁ hu... ለ la......እነኝህ በጣም ልክ ያልሆኑ ለአማርኛ እጅ ለእግሊዘኛ ጥቅም የሌላቸዉ አሳሳች አባባል ናቸዉ። ብዙ ግዜ ሸዉደዉኛ 😂 ወቸዉ ጉድ እደዚህ በሆነማ እንግሊዘኛ ማን ሰነፍ ይሆን ነበር።😂😂😂።ደሞ የእንግሊዝ በጣም ከባዱ ነበር። a c p ch g እነዚህ በየቦታዉ ሲሄዱ ትርጉማቸዉ ንባባቸዉ በጣም ይለያያሉ እሱ ነዉ እኔ በጣም የሚከብደኝ። ምሳሌ። policy ሲሆን p ፓ ትሆናለች። pharmacy እዚጋ ደሞ ትርጉሞ የ p ፋ f ትሆናለች 🙄እኔማ ግራ ያጋባኛን በቂ ቃላት ስለለለው ይሆን እንግሊዝ። 😌
Cat ካት
Cate ኬት
Rat ራት rate ሬት
Lap ላፕ lape ሌፕ
ወ ዘ.ተ ከልብ እናመሰግናለን ቲቸርዬ ስላገኘሁህ በጣም ደስ ብሎኛል
You are a special one teaching method ,thank you for all supporting
እናመሰግናለን ምምህር እንዴት ደስ እንዳለኝ አታውቅም በጣም የምፈልገው ትምህርት ነበር
ዋው በጣም ነው የተመቼኝ አስተምሮትህ ቲቼር እሰከዛሬ አላማየቴ ቆጨኝ በጣም እናመሰግናለን
ወንድማችን በጣም እናመሰግናለን እኔችግሬ በምፅፍበት ስአት እስፔል ማድረግ እችገራለሁ እንኳንም አገኘውህ
መምህር እጅግ በጣም አመሰግናለሁ እባክህ በርታልን
በጣም ግሩም መምህር ነህ በእውነት እጹብ ድንቅ መምህር ነህ
በጣም እናመሰግናለን መምህር በጣም በጣም
Smart ናቹህ
ዋው ቲቸር እናመሠግናለን ወደው እንዳየውህ ነበር ሰብስክራይብ ያደረኩህ ከዚህ ቀደም ብዙ መምህሮችን አይቸ ነበር ግን ሊገባኝ ስላልቻለ በጣም ተጨንቄ ነበር አሁን ግን ደስ ብሎኛል ብዙ ነገርም ተምሬበታለው እግዚአብሔር ያክብርልን ቀጥልበት እንወድሀለን በድጋሜ እናመሠግናለን
አመሰግናለሁ ከዚህ ቡሀላ በክብር ስምህ መምህሬ እያልኩ ነው አስተያዬት የምሰጥህ
ልዑል እግዚአብሔር ይስጥልን እጅግ አድርገን እናመስግናለን
አላሕ ረዥም እድሜ ከቴና ጋር ይስጥልን መምሕራችን
በጣም ደሥ የምል ትምህርት ነው እናመሠግናለን
በጣም እናመሰግናለን ተባረክ በጣም ጠቃሚ እውቀት እያስጨበጥከኝ ነው
Betam enamesegenal,egzihaber yibarkachu
ተባረክልኝ ጥሩ አስተማሪ ነከ በርታ.
በጣም ደስ ብሎኛል እግዚአብሔር ይባርክህ እማራለሁ
በጣም ትቸርየ እግዜር ይስጥልኝ ብዙ አወኩኝ ደግሞ የየሁሉን ቅጥያ እየተዘዋወሩ የሚመጡትን ሁሉ የያዳዷ ይፃፉልን ለምሳሌ a መጨራሻ ብትመጣስ
አድስ ገብነኝ ተባረክ ውድሜ የምፈልገው ትምህርትነው
በጣም ደስ ይላል ቀጥልበት በበኩሌ ትልቅ ትምርት አግኝቼበታለሁ ከ አውስትራልያ
ፈጣሪ ይባርክህ ወድሜ እናመሰግናለን
በጣም አሪፍ ነዉ ሌላም ትምህርት ጨምርበት እባክህ በcorona ጊዜ perfect አድርገን
መምህርየ እንኳን ደና መጣህልን
ያምራል በተለይ ለጀማሪዎች አሪፍ አቀራረብ ነው።
ቀጥልበት።
ተባረክ ከመሰረቱ ሲያስተምሩን ብልሹ ነበር አሁንም እንግሊዘኛ በአማርኛ እያሉ የማፅፉትን ተባብራችሁ አስቁሙ ሌላ ትውልድ ይገድላል
መምህር በጣም ነው እማመስግነው
የንባብ ችግር የለብኝም እናመሰግናለን መምህር
ማውራት እና ድፍረት ነው
ቲቸር ንጉስን በቀጥታ ለማግኘት ሲፈልጉ በ09 00 04 34 71 ወይም 0944 97 77 77 ይደውሉ።
አንዳንድ ያመለጧችሁን የእንግሊዝኛ ትምህርቶች ከ teachernigus ጋር የበለጠ በዝርዝር ለመማር ከታች ያለውን የ whatsapp ሊንክ በመጫን ግሩፑን ይቀላቀሉ።
chat.whatsapp.com/JMHnMtAn9VY5NhwrdzHOzW
Thanku teacher ene menibabe ena metsafe bizume aysichgrme betinshu linorew yichilale ene yasichgregne mawurate nw
እድሜና ጤና ይስጥህ መምህር
እውነት ለመናገር በጣም በጣም ከሁሉም ኣስተማሪ በላይ ነህ ጠቃሚ ነገር ነው ያመጣከው
Very good
አላህ ይጨምርልህ ለኛም ይግራን ኡነት ለመናገር ይቶብላይ ያለአይመሥለኝም ነበር ሁልጊዜእመኝ ነበር መማር Tankyou Very Mach
ነይ በውስጥ እንማማር
እናመስግናለን መምህር
እኔም በእርሶ ሀሳብ እሰማማለሁ ቲቸርዬ እኔም ከዚ ችግር ለመውጣት ብዙ ጊዜ ወሰዶብኛል
አንዳንድ ያመለጧችሁን የእንግሊዝኛ ትምህርቶች ከ teachernigus ጋር የበለጠ በዝርዝር ለመማር ከታች ያለውን የ whatsapp ሊንክ በመጫን ግሩፑን ይቀላቀሉ።
chat.whatsapp.com/JMHnMtAn9VY5NhwrdzHOzW
@@-yimaru9824 ሞልታል
@@-yimaru9824 ዋትሳብ አስገቡኝ
@@-yimaru9824 WhatsApp አይቀበልም አስገባኝ በእንግሊዝኛ ድርቀት ልሞት ነው መፅሐፉን እንኳን ብበላ ይምገባኝ አይመስለኝም
እርዘም ይለ ፀሁፍ ብታለማ መደን ሀርፍ ነው እኛ ችግራችን ማንበብን መፃፍ ላይ ነው ቲቸር ስታስተምር በጣም ይገባል ለምሳሌ ከሀ. እስከ،ፐይሉትን እስከ አነባ ብ ብት ነግረን ደሰ ይለናል
እኔ ማንበብና መጻፍ ሙሉ እችላለሁ
ብዙ ጽሑፍ ግን በአንድ ወደ ራሴ መተርጎም አልችልም
ቃላት ቃላቱ ቢገባኝም አብረው የሚገቡ አያያዦች እንዲሁም የቃሉ ተጨማሪ ማብራሪያዎችን መረዳት ይከብደኛል
እኔም
too me
ቲቸርዬ ስላገኘውክ ደስ ብሎኛል
በጣም ጥሩ ነው ቲቸር በዚሁ ቀጥልበት
እናመሰግናለን ትምህርቱን በጎጎት እንጠብቃለን
ባለ ውለታዬ በጣም አመሰግናለው ተጠቃሚ ሆኝለው ከልብ ነው ማመሰግነው
እናመሰግናለት መምህር ጥሩ እየገባኝ ነው ይቀጥሉ🙏
በጣም አሪፍ ነዉ
more ጀማሪዎች ላይ focus ማድረግህ ጥሩ ነዉ
በጣም እናመሰግናለን ትምህርቱ ተጠናክሮ ይቀጥል ስራ እንደሚበዛብህ እናውቃለን ነገር ግን በተቻለህ አቅም ትምህርቶቹን ቶሎ ቶሎ ብትለቅልን ሌላ ደግሞ ስለ ፕሪፖዚሽን መቸ እና ለምን እንደምንጠቀም ብታካትታችው ፈጣሪ ይጠብቅህ
Tutl
It's a very important lesson. Thank you, Master
its Good
ሂሣብላይ የምንጠቀማቸዉን ቃላቶች ብትጀምር የብዙወችምርጫነዉ
በጣም እናመሰግናለን መምህር
Amazing teacher
በጣም ደስ ብሎኝ እየተማርኩ ነው በርታ በእውነት ጥሩ ትምህርት ነው
Teacher Nigus ን በቀጥታ ለማናገር ስትፈልጉ በ0944 97 77 77 ወይም በ09 00 04 34 71 ተጠቀሙ።
Teacher Nigus ን በቀጥታ ለማናገር ስትፈልጉ በ0944 97 77 77 ወይም በ09 00 04 34 71 ተጠቀሙ።
Bekelalu yegebal egzeabeher yebarkeh teketatayeh negh thank u
👍እናመሰግናለን ግን በየሳምንቱ አዳዲስ ነገሮችን ብትልክ በጣም ደስ ይላል👏
ወላሂ የተማሪወችን ባህሪ ተረድቶ በጣም እናመሠግናለን ታጀቱ ነዉ የሚታገለዉ 😢
እናመሠግናለን ይማሩ ደግሜም አደምጠዋለሁ
እናመሠግናለን መምህር 🙏🙏🙏
Endyt neh wendm Mashallah arif gizy neber enamesegenalen
በጣም ጥሩ መምህር ነህ ወንድሜ በርታልን እረጋ ብለህ ስለምታስተምር ተገደንም ቢሆን እንድንማር ይገፋፋናል
እናመሰግናለን
ፈጣሪእድሜናጤናይሥጥህወንድማችን❤
እረጂም እድሜና ጤና ይሰጥክ ከኔ ቀንሶ ፍፍ❤
Siwered siwarde meta beka yasekal😀 Be blessed!!
መምህር ትምህርትክ በጣም ይጠቅመናል በዝህ ቀጥልበት በርታ
በጣም እናመሠግናለን በርታልን
thank you so much teachar enamesaginalen sub adirgayalehu bertalen
በጣም አምሰግናለሁ ቲቸር ❤
Hi sir I want to ask you one question tell me saylant kill later in English katasasasuk asitakakaliliny
እናመስግናለንመምህር፡እኔግንፊደላቶቹብቻነውየማቀ
በዉነት መምህር ንጉሥ በጣም ነዉ የምናመሠግነዉ
ወድሜ በጣም አመሰግናለው
እጅግ በጣም ጥሩ ነው
በጣም በሚገባ መንገድ ነው የምታስተምረው አድናቂህ ነኝ በዚው ቀጥል ።
Betam tnx weda meharesha laye yaluet sarehewalwe gen tensh correction betesategen des yelagale ka yekerta gare ???????????????????????????
Wow betami arifi new endaykuareti
Memre iwket iyemegeblegh slehone thenks
በጣም እናመሰግናለን በርታ
wedim trgumunm eyenegerken betam enamesegnalen
ዘመንህ ይባረክ🙏
እናመሰግን አለን መምህር ርጅም እድሚ ይስጥልን
Thank you so much Ticher i.am riding English but a.m not toking very will l.want to tok perfect inglish ማነገር እጅግ በጣም ያሥቸግረኛል የማንበብና የመሥማት ችግር ዬለብኝም የመናገር እንጂ ምሥጋናዬ ግን የላቀ ነው ለማውራት እንደሚቀለኝ ተሥፋ ኣደርጋለው
ቲቸር ምታብራራበት መንገድ በጣም ተመችቶኛል
እንዳንተ ሚያብራራ አላየውም ብል ማገነንን አይሁንብኝም እናመሰግናለን
Kezih new edia yemijemrew maleta kemjemryaw jemro lememar felgia nebr
አማርኛ በትጀምሩ የሚማሩ አሉ ጥሩ ነው
ድምፅህን ከፍ ይበል በጣም እናመሰግናለን