1.የ እንግሊዘኛ አፍ መፍቻ!(መሰረታዊ ንግግሮች) Basic English for Beginners.

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 8 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 8K

  • @EkramAhmed-s1b
    @EkramAhmed-s1b 3 หลายเดือนก่อน +53

    12 አመት ተመላልሼ ያልገባኝን በ2 ሳምንት በጣም ለውጤን አያምንም ባንተ ስበብ አርጐ ከማዳም ኩሽና ፈጣሪ ቢያወጣኝ እደሜህን ያርዝመው😊😊😊

  • @lenilusiana8635
    @lenilusiana8635 3 ปีที่แล้ว +965

    ተባረክ የዛሬ ወጣት ዘረኘነት እና ሰለ ዝሙት ነዉ የሚያወራዉ አንተ ግን የተባረክ ነህ

    • @mloveyou7466
      @mloveyou7466 3 ปีที่แล้ว +8

      ትክክል ።

    • @sintiakahwaji291
      @sintiakahwaji291 3 ปีที่แล้ว +6

      Tabarkeeeeeeeeeeeeeeeee

    • @sintiakahwaji291
      @sintiakahwaji291 3 ปีที่แล้ว +3

      Wande nh iana kake bezu nagare astamarkagee wadadekuuuuuu kabarut

    • @birhn7948
      @birhn7948 3 ปีที่แล้ว +4

      እውነት ነው ።

    • @Tube-dc2dx
      @Tube-dc2dx 3 ปีที่แล้ว +3

      ትክክል

  • @አይዱኒያ
    @አይዱኒያ ปีที่แล้ว +12

    ይመችህ ብሮ

  • @fanoslakew54
    @fanoslakew54 3 ปีที่แล้ว +19

    ዋውውው እስከ ዛሬ እንዳተ ያለ አስተማሪ ቢያስተምረኝ ኖሮ ዛሬ ላይ ኢንግሊዘኛ እንደ አማሪኛ በተፀቀምኩ ነበረ thank you so much

  • @TigeeChristianOrthodox
    @TigeeChristianOrthodox หลายเดือนก่อน +5

    My name is Tigist
    I'm 20 years old
    I'm student
    I'm from Ethiopia
    I have 2 brothers
    In my free time in go to church ❤
    Thank God ❤

  • @adaneassefa9461
    @adaneassefa9461 3 ปีที่แล้ว +42

    እውነተኛ መምህር ነህ አመሰግናለሁ እባክህ መምር ይህ ትልቅ ነገር ነው እትጥፋ thanks

  • @hanibaleyhanibaley2412
    @hanibaleyhanibaley2412 2 ปีที่แล้ว +258

    My name is Luwam
    I’m 24 years old
    I’m from Eritrea
    I’m a Teacher
    I’m married
    I dont have kids
    I have to friends
    In my free time i go to church
    Thank you so much brother❤️

    • @simeejerssa5046
      @simeejerssa5046 2 ปีที่แล้ว +10

      My sister name is mekedas
      27 years old
      She from Ethiopia
      She is teacher

    • @Erenahagerejeganu
      @Erenahagerejeganu 2 ปีที่แล้ว +5

      waww amazing Continue Luwam
      Good job

    • @bringbrightness162
      @bringbrightness162 2 ปีที่แล้ว

      th-cam.com/video/qscyXoGlhl4/w-d-xo.html

    • @sofiasofia7501
      @sofiasofia7501 2 ปีที่แล้ว +1

      l dont have to friends

    • @natanimtube8017
      @natanimtube8017 ปีที่แล้ว +3

      gual asmera

  • @abigiyanmezgebe-yc8do
    @abigiyanmezgebe-yc8do 5 หลายเดือนก่อน +13

    ቤት ውስጥ ሆኜ ትምህርትቤት ያለው ነው የመሰለኝ ደሞ እንዲገባ አድርጎ ነው የሚያስተምረው👍👍👍👍👏👏👏👏👏👌

  • @WeyniWudma
    @WeyniWudma 22 วันที่ผ่านมา +2

    እንደዚ ተሰጥተክ ማስተማርክ የሚደነቅ ነው
    ይሆነው እንግዲ ለሌላው መትረፍ ጌታ ኢየሱስ ዘመንክን ይባርክ

  • @alemgirma5530
    @alemgirma5530 3 ปีที่แล้ว +79

    ውይይ ቲቸርዬ በሚገባን መልኩ ስለምታስተምረን ከልብ እናመሰግናለን የኔ መልካም እግዚአብሔር ሰላምክን ያብዛው

  • @ጓልትግራይ-መ7ዸ
    @ጓልትግራይ-መ7ዸ 3 ปีที่แล้ว +60

    በጣም በጣም ጎበዝ ነህ ወንድሜ።በቀላሉ ሰውን ማስተማርም ሆነ ማስረዳት ትችልበታለህ ብዙ ሰኣት ብታስተምረኝም የማይሰለች ነው።

    • @nurumubarek8706
      @nurumubarek8706 3 ปีที่แล้ว +1

      Beta arife sew neh sewn bemigebaw menged new yemtasredaw ayigebgnam malet ayichalem betam teru sera new bro ketlebet

  • @gklidya9351
    @gklidya9351 3 ปีที่แล้ว +16

    ተባረክ ! ኢትዮጵያ እንዳንተ አይነት ሰዎች ያስፈልጓታል። እናመሰግናለን።

  • @A05Sam-hx2gd
    @A05Sam-hx2gd 2 หลายเดือนก่อน +3

    ገና አሁን እያየሁህ ነው እስከ አስር ተምሬያለሁ ኢንግሊዝኛ አይገባኝም ነበር አሁን ግን እየገባኝ ነው ከዚህም በላይ እንደምታሳውቀኝ ተስፋ አለኝ ❤

  • @Beya-s4l
    @Beya-s4l ปีที่แล้ว +6

    Yemechi betam best new continu

  • @argobaargoba9534
    @argobaargoba9534 3 ปีที่แล้ว +172

    ጀግና ነህ አስተማሪይ ብሎ ዝም ዘመንህን ይባረክ ወንድሜ!!

    • @linaandres5163
      @linaandres5163 3 ปีที่แล้ว +1

      ማሻአላህ

    • @hellengemechu5048
      @hellengemechu5048 3 ปีที่แล้ว +1

      Mirtye🙏🙏🙏

    • @kisanet219
      @kisanet219 11 หลายเดือนก่อน +1

      በሽተኛ አስተማሪ ደደብ ነው 😎😎😎😎😎

  • @NIKUTUBE1
    @NIKUTUBE1 3 ปีที่แล้ว +58

    ትላንት እጅግ በጣም ደስ የሚል ቀን ነበር ዛሬ ደግሞ ከትላንት የኮረጀ ይመስል በደስታ ቀኔን አጅቦት ለነገ ብሩህ ቀኔ እያዘጋጀኝ ነው አምላክ ይክበር ይመስገን 🙏 ለእናንተም መልካም ቀንን ተመኝሁ yidne ethio

    • @amenkonjo5935
      @amenkonjo5935 3 ปีที่แล้ว +1

      🦾🦾👋👋👋👋👋👋👋👋👋👋👋👋👋👋👋👋👋👋👋👋👋👋👋👋👋👋👋👋👋👋👋👋🇯🇵🇹🇯🇹🇯🇺🇸🇺🇸🇺🇸🇺🇸🇺🇸🇺🇸🇺🇸🇺🇸🇺🇸🇺🇸🇺🇸🇹🇷🇾🇹

    • @Dryahyashow
      @Dryahyashow 2 ปีที่แล้ว +1

      ሰብስክራይብ አድርገኝ የሰገሬ ልጂ

  • @markosmena-r4t
    @markosmena-r4t หลายเดือนก่อน +1

    በጣም ነው የወደድኩት ምክንያቱም እንደ አንተ እውቀት እያላቸው እውቀትን ሳይሆን ክፋትን ነው የምያስተምሩት።
    አንተ ግን ያለህን እውቀት ተጠቅመ ልክ እንደ እነሱ የክፋትን ሳይሆን የእውቀትን ዘር በትውልድ ላይ እየዘራህ ነው።
    በመጀመርያ ክፉዎች እያሉ መልካም ትውልድ ለኢትዮጵያ ፈጣር በመስጠቱ ፈጣርን አመሰግናለው!!! ከዝያም ቀጥሎ አንተን አመሰግናለው!!! እኛንም ልክ እደአንተ ስናድግ ብቻ ሳይሆ ገና ልጅ ሳለንም መልካም ትውልድ እንጅ ክፉ ትውልድ እንዳንሆን ፈጣር ይርዳን እላሌው። ❤❤❤❤❤ አመሰግናለው!!!❤❤❤❤

  • @aebechassefa2544
    @aebechassefa2544 3 ปีที่แล้ว +10

    በእውነት በጥሩ ሁኔታ ነው የምታስረዳው ወንድመ በጣም ደስ ብሎኛል ትንሽ ገብቶኞል ቀስ እያልኩኝ እማረዋለው ተባርክ

  • @mulubekele7571
    @mulubekele7571 ปีที่แล้ว +21

    በጣም አሪፍ ትምህርት ነው በዚው ቀጥል በራስ መተማመን ህን አሪፉ ነው በዚሁ ይቀጥል ።

  • @orthodoxtewahido6521
    @orthodoxtewahido6521 3 ปีที่แล้ว +44

    I am very happy, because of my knowledge is day to day increases by watching of this tutorial video

  • @KalkidanChernet
    @KalkidanChernet 4 หลายเดือนก่อน +6

    My name is Bami
    I'm 28 years old
    I'm from Ethiopia
    I'm ICT technical
    I'm married
    I Don't have children
    I Have 2 best friends
    In my free time i go to park
    Thanks my teacher ❤

  • @musetsegaye1522
    @musetsegaye1522 3 ปีที่แล้ว +13

    እንቁ መምራችን ወንድማችን
    እናመሰግን አለን ፈጣሪ በእድሜ
    በፀጋ ይጠብቅልን በጣም እየተጠቀምን ነው
    ቀጥልበት በርታልን ወንድማችን

  • @JerusalemTeka
    @JerusalemTeka ปีที่แล้ว +23

    My name is Jerusalem I am 19 years old I am from Ethiopia I am student and I'm not married I don't have a kids I have two best friends in my free time I love to read a book. Thank you for teaching us Abby❤

    • @marakienglishwithabi8159
      @marakienglishwithabi8159  ปีที่แล้ว +2

      Good job jerusalem!

    • @tam_dan_tube
      @tam_dan_tube 8 หลายเดือนก่อน

      Her name is Jerusalem
      She is 19 years old
      She is from Ethiopia
      She is a student
      She is not married
      She havenot kids
      She have 2 best friends
      In her free time she reads book
      Thanks

    • @heyatfetaw6022
      @heyatfetaw6022 3 หลายเดือนก่อน

      Has

  • @soliyana2121
    @soliyana2121 3 ปีที่แล้ว +6

    My name is Gelana Daba. I'm from Addis Ababa. I'm a student. I'm 30 years old. I'm unmarried. I have 3 best friends. In my free time, I follow your lessons. Keep it up!

  • @martageleta9660
    @martageleta9660 3 ปีที่แล้ว +14

    My name's Marta. I'm 35years old. I'm from Norway. I'm a chief. I'm not married, but i have one son and i don't have best friend. In my free time ,i go to church, read and watch Tv😉

  • @አቡአማር-ቘ9ቀ
    @አቡአማር-ቘ9ቀ 2 ปีที่แล้ว +5

    በውነት በእንተን አለማድነቅ አይቻልም በርታ ወንድም አለም።ተባረክ

  • @rodibayou9330
    @rodibayou9330 3 ปีที่แล้ว +7

    በጣም ጠቃሚ ትምህርት ነው ወንድሜ ተባረክ!!!

  • @buritegetachew5802
    @buritegetachew5802 9 หลายเดือนก่อน +5

    ጎበዝ ነህ በርትተህ ስራ ጀግና ❤

  • @sabahaile1697
    @sabahaile1697 3 ปีที่แล้ว +66

    የኔ ወንድም እግዚአብሔር ይባርክህ በጣም ጠቃሚ ትምህርት ነው

    • @foziyaahmed6917
      @foziyaahmed6917 3 ปีที่แล้ว

      👍

    • @feyoreelitrea2479
      @feyoreelitrea2479 3 ปีที่แล้ว

      ሳቢቲ እኔ አልገባኝም

    • @sabahaile1697
      @sabahaile1697 3 ปีที่แล้ว

      @@feyoreelitrea2479 ምኑ ነውያልገባሽ ? እናቱ

  • @selambaye5088
    @selambaye5088 ปีที่แล้ว +34

    My name is selam I am 21 years old am from gondar am a student I have 3 sisters and 4 brother's In my free time I learn English language and I go to Church Thankyou ❤❤

  • @rahelasmerinabelalifestyle5566
    @rahelasmerinabelalifestyle5566 3 ปีที่แล้ว +1113

    በትክከል ላስተማሪነት ተፈጥረክ የተላክ መስለከኛል የምሬን ነው በበለጠ የራስ መተማመንክ አካቶ ወድጀዋለው 👌👍

    • @የጥላሁንልጅ
      @የጥላሁንልጅ 3 ปีที่แล้ว +14

      ወደቀ መታኝ ምናምን የሚሉትን አስተምረን ፕሊስ በተረፈ እናመሠግናለን ተባረክልን በርታልን በጣም ተጠቅሜበታለው!!

    • @habtamuendris4063
      @habtamuendris4063 3 ปีที่แล้ว +7

      Pokikj

    • @habtamuendris4063
      @habtamuendris4063 3 ปีที่แล้ว +3

      😂😆

    • @qawsedqawsed6147
      @qawsedqawsed6147 3 ปีที่แล้ว +3

      enamesegenaleni wonidimachini tebarekilini temirialo Anidenanehi

    • @mintotinto2994
      @mintotinto2994 3 ปีที่แล้ว +8

      ቅደም ተከተል እንዴት እናውቅ I confused

  • @Gechu-z5e
    @Gechu-z5e วันที่ผ่านมา

    actually you are number one for me. I'm talking about teaching. So thank a lot

  • @Aman31216
    @Aman31216 3 ปีที่แล้ว +10

    በጣም አሪፍ ነው በርታ
    የዚህን ለጀማሪ ሚሆነውን ትምህርት ቀጣዩን ብትነግረኝ

  • @ethiopia2617
    @ethiopia2617 3 ปีที่แล้ว +52

    My name is Ethiopia
    I'm 24 years old
    I'm from ethopia
    I'm happy with you abiye
    I have 2 brother
    I have 2 friend
    I have pencil
    In my free time I love go to shopping
    I wash my clothes
    I red
    My brother name is Emran
    He is 26 years old
    He is from ethopia
    He is studying
    He is married
    He has 1 kids
    He has 2 friends
    In his free time he like go to masjid and read kuran

    • @Foziiye
      @Foziiye 6 หลายเดือนก่อน

      Hello ethiopia

  • @YaredEyasu-zx6nj
    @YaredEyasu-zx6nj ปีที่แล้ว +48

    12ኣመት ኣስኳላ ተምሬ ያልገባኝ በ17ደቂቃ ስላስተማርከኝ እግዝያብሔር አብዝቶ ይስጥህ የኔ ወንድም

  • @SaraLebanon-u1i
    @SaraLebanon-u1i 3 หลายเดือนก่อน +1

    በጣም ደስ ብሎኛል አመሰግነለሁ ለመወቅ በጣም ፊለጎት ነበረኝ

  • @Sami-hg2gt
    @Sami-hg2gt ปีที่แล้ว +20

    በጣም ምርጥ ሰው ነህ ሌላው እውቀቱ እያለው እንካን እንዲ አይነት ስራ መስራት አይችልም።
    እኔ English አቀላጥፌ ማንበብና መናገር ፈልጋለሁ ኢሄንን ደግሞ አንተ ጋር እንደማገኝ ተረድቻለሁ እና እባክህን በተጨማሪ እንደነዚ አይነት ትምህርቶችን ስጠን እላለሁ።
    Tnx

  • @ethiopialove9780
    @ethiopialove9780 3 ปีที่แล้ว +6

    እውነትም ማራኪ ....እየደጋገምኩ ነው የማጠናው ከ video ....እናመሰግናለን 🙏

  • @fikeraschenaki4449
    @fikeraschenaki4449 3 ปีที่แล้ว +10

    እግዚአብሔር ይባርክህ በጣም ጠቃሚ ትምህርት ነው

  • @NaodGuesh-g2q
    @NaodGuesh-g2q หลายเดือนก่อน +1

    ተባረክ ወንድሜ ፈጣሪ የእጅህ ይሰጠሃል በጣም በጣም ጎበዝ ነህ እከታተለሃለዉ

  • @hayatyasin4050
    @hayatyasin4050 3 ปีที่แล้ว +9

    ዋው በጣም የሚጥም ትምህርት የምር አገላለፅህን ወድጄዋለሁ ቀጥልበት

  • @DH-jr2ko
    @DH-jr2ko ปีที่แล้ว +4

    Thank you Mr Abi for this help full lesson you are dedicated for our community

  • @ethiopiaayni3347
    @ethiopiaayni3347 3 ปีที่แล้ว +6

    እዳታቋርጥ በ እውነት ዋውውው በርታ በጣም የምታስረዳው። በተለይ ለ አዲስ አገላለፅህ በጣም አርፍ ነው 👍

  • @RoobeelAsefa
    @RoobeelAsefa 3 หลายเดือนก่อน +3

    Bexam new yewededku endeziw qexelibet timechengalek abi thanks nurilin thanks 👍👍👍

  • @abuhabesha3932
    @abuhabesha3932 3 ปีที่แล้ว +214

    My name is Abubakar.
    I'm 16 years old.
    I'm from Eritrea.
    I live in London.
    I'm student.
    I'm single. 🙄
    I have some friends in Ethiopia.
    I like play football.
    I listen music and watch film.

    • @ghazalaghazala4101
      @ghazalaghazala4101 3 ปีที่แล้ว +15

      Peels Ride Qurani good for you

    • @amarchsahleselam2931
      @amarchsahleselam2931 3 ปีที่แล้ว +1

      ጥያቄዎች አለኝ

    • @aaronabreham7897
      @aaronabreham7897 3 ปีที่แล้ว +4

      My name is Nardos I am 14years old I live in Ethiopia 💜💓💓💜💜

    • @aaronabreham7897
      @aaronabreham7897 3 ปีที่แล้ว

      I love you very much for the new York and then you have to be able and beautiful boy

    • @yeabgaming6817
      @yeabgaming6817 3 ปีที่แล้ว +4

      So what?

  • @ቤኪየአባቶልጅ
    @ቤኪየአባቶልጅ 3 ปีที่แล้ว +43

    my name's beki i'm 23 years old,i'm from addis abeba, i am student, i'm not married, i have three best friends, in my free time i go to church, watch movies and listening song. thank you my teacher

    • @samieyo8689
      @samieyo8689 3 ปีที่แล้ว +1

      My name is Sami, I'm from addis ababa too, now, I live in DC, I am single. I like to watch movies, riding bicycle and listening gospel music. I am learning a lot from this channel.

    • @bonjour3597
      @bonjour3597 3 ปีที่แล้ว +1

      Teacher Beki and Miki eyetejenajenu naw lol

    • @ቤኪየአባቶልጅ
      @ቤኪየአባቶልጅ 3 ปีที่แล้ว +1

      @@bonjour3597 hhhhh er yakatari yale

    • @bonjour3597
      @bonjour3597 3 ปีที่แล้ว

      @@ቤኪየአባቶልጅ Lmao 😆

    • @marakienglishwithabi8159
      @marakienglishwithabi8159  3 ปีที่แล้ว +1

      This is fun😁😁😁

  • @mageruabate3550
    @mageruabate3550 3 ปีที่แล้ว +7

    Wow excellent job and great full promise to keep countries your English education
    Thanks Abi

  • @JoshuaMarkos-y8t
    @JoshuaMarkos-y8t 11 หลายเดือนก่อน +1

    Thank you very much for explaining it so easily!...

  • @TeketelBeyene-o3u
    @TeketelBeyene-o3u ปีที่แล้ว +5

    በጣም እየጠቀምህ ነዉ በዚህ ቀጥል👌👌

  • @Alemye777
    @Alemye777 ปีที่แล้ว +8

    I love social media when it comes to access such kind of channel for free👏🙏

  • @gregjhon122
    @gregjhon122 3 ปีที่แล้ว +57

    You’re doing good job. Keep up the good work. We need more people like you.

    • @hawayimam5159
      @hawayimam5159 2 ปีที่แล้ว

      Nayes good

    • @hawayimam5159
      @hawayimam5159 2 ปีที่แล้ว +2

      👍👍👍👍👍👍👍👍👎👎👎👎👎👎

  • @AndulemSukar
    @AndulemSukar 6 หลายเดือนก่อน +2

    Betam amesegnalehu wendme bekrb new memar yegemerkut gn tmhrtu betam des ylal

  • @SmartNetComputerSolution
    @SmartNetComputerSolution 2 ปีที่แล้ว +13

    Hi Abi, I'd like to say thank you I and my children trying to practice @ home by you, using TH-cam, god bless you Abi.

  • @robertbront5000
    @robertbront5000 3 ปีที่แล้ว +16

    Dude I am speaking , reading and writing english very well. But here is my subscription for Abi. Yimechik Abi I like the way how you introduce, present and stabilize the Lesson. Keep it up gr8888 job Bradar.

  • @merrypam1376
    @merrypam1376 ปีที่แล้ว +9

    ከአንተ ብዙ ነገር ተምሬያለሁ አመሰግናለሁ ❤🙏

  • @sisaytilahun2516
    @sisaytilahun2516 6 วันที่ผ่านมา +1

    My name is sisay .
    I'm 28 years old.
    I'm from Addis Ababa, Ethiopia.
    Currently i live in Addis.
    I'm worker.
    I have some bast friends.
    I like read a books.
    I listen a music and watch movie.

    • @marakienglishwithabi8159
      @marakienglishwithabi8159  5 วันที่ผ่านมา

      just a little correction
      I have best friends
      I listened to music

  • @rozinakeretata9857
    @rozinakeretata9857 3 ปีที่แล้ว +13

    ፈጣሪ 1000ዓመት ያኑርልን ወንድም 👍❤

  • @myethiomusic3069
    @myethiomusic3069 3 ปีที่แล้ว +48

    I feel like I'm in English class. Thank you Abi bro!

  • @tsiontsion1748
    @tsiontsion1748 3 ปีที่แล้ว +4

    ተባረክ በጣም ጠቃሚ የሆነ ትምህርት ነው

  • @ቅንሀበሻነኝ
    @ቅንሀበሻነኝ 6 หลายเดือนก่อน +1

    በጣም በሚገባን መልኩ ስላስረዳህን እናመሰግናለን

  • @lydianigussiehailie6437
    @lydianigussiehailie6437 3 ปีที่แล้ว +7

    ውይ ተባረክ ያብዛልህ ኑርልን።

  • @haymanoteabew9789
    @haymanoteabew9789 3 ปีที่แล้ว +8

    Basic English class
    My Name is Kobiez or Esu,
    I am 24 years old ,
    I live in London UK
    My nationalities is Eritrea
    l have not kinde I am single
    Wenn I have free time I read book and I watch your English class Abi
    thank you Abi continue bro , God bless you And your family
    02.2021

  • @እግዚአብሔርይመስገን-መ5ሐ
    @እግዚአብሔርይመስገን-መ5ሐ 3 ปีที่แล้ว +13

    እግዚአብሔር ይስጥልን ደስ የሚል አገላለጽ ነው

  • @KeseteYemane
    @KeseteYemane 2 หลายเดือนก่อน +2

    Hi! My name is kesete. I am sixteen years old. I am from Eritrea. I am a student. I am not marridd. I don't have kids. I have not friens,but I know many people.
    † In my free time i go to. church.And by the way i am also a half prest (diakon).I read .I watch TV. Thanks my best ticher for this video.❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @siyumbirke6604
    @siyumbirke6604 3 ปีที่แล้ว +7

    Thank you so much teacher

  • @mellatube4691
    @mellatube4691 3 ปีที่แล้ว +7

    My name is Markon
    I'm 24 years young
    I'm from Nazareth
    Currently I live in USA
    I'm a student
    I'm a single
    I have three best friends
    In my free time:- I go to church
    I read
    I learn Esl class
    I listen news.....

  • @endaletesfate7954
    @endaletesfate7954 3 ปีที่แล้ว +10

    የእውነት ምርጥ መምህር ነክ ኢትዮጵያ ስመጣ አንተ ጋር መማር እፈልጋለሁኝ

    • @temuyetube1222
      @temuyetube1222 3 ปีที่แล้ว

      Ante eza hone yalgeba 😤😤😤😤 lefa

  • @ascentethiopiafacilities8518
    @ascentethiopiafacilities8518 9 หลายเดือนก่อน

    አቢ በጣም አመሰግናለሁ ጥሩ ትምህርት እየሰጠህ ነው በርታ

  • @bettybetty6542
    @bettybetty6542 3 ปีที่แล้ว +7

    አመሰግንሃለው በሚገበሰን ቃንቃ ነው የምታስረዳን💝💝

  • @fathimafa2282
    @fathimafa2282 3 ปีที่แล้ว +15

    ተባረክልኝኝኝኝ ወንድሜ ምርጥ ትምህርት 😍😍😍😍😍

  • @abdihaji5037
    @abdihaji5037 28 วันที่ผ่านมา +1

    በጣም እናመሰግናለን 👌🙏🙏 tanks ❤

  • @የሸገርልጅነኝ
    @የሸገርልጅነኝ 3 ปีที่แล้ว +69

    ፈታ የሚያረግ አስተማሪ በርታ አባቴ

  • @helentesfu886
    @helentesfu886 3 ปีที่แล้ว +4

    ur doing amazing job , pleasekeep it up, post more videos

  • @saw5252
    @saw5252 3 ปีที่แล้ว +4

    ተባረክ ወንድሜ ትምህርትህ ደስይላል

  • @SeidAyalew-l6q
    @SeidAyalew-l6q 2 หลายเดือนก่อน +1

    ይመችህ ብራዘር በጣም አሪፍነው

  • @mohemmedawelmohemmedawel1425
    @mohemmedawelmohemmedawel1425 11 หลายเดือนก่อน +5

    ገና የመጀመሪያ ቀኔ ነው ቲቸር ስራዬን ያለስገበውት መምህርም ተማሪም ስላልሆንኩ ነው እነሱ ቢሆኑ እንደምንም እሞክራቸው ነበር ስራዬ ንግድ ነገር ነው እሱን ደግሞ አላቀውም ። ግን ወላሂ በጣም ደስ ብሎኛል ትችልበታለህ ቀጥልበት አላህ ይጨምርልህ ኣሚንንንንን

  • @fekadubeshah3453
    @fekadubeshah3453 3 ปีที่แล้ว +64

    Very nice 👌 after living 19 years at 🇺🇸 I learned how to use a different style of learning experience thank you brother good 👍job

    • @tizutizita7602
      @tizutizita7602 ปีที่แล้ว +1

      very nice the feamus teacher😊😊😊😊

  • @fasikatadesse4275
    @fasikatadesse4275 3 ปีที่แล้ว +8

    I would like to say thank you for sharing your knowledge also your are the best 🙏🙏🙏

  • @GirmaeshetuGatahun
    @GirmaeshetuGatahun 4 หลายเดือนก่อน

    ወንድሜ ቀጥልበት በጣም እየተማርኩበት ነዉ እንግሊዘኛ ተቸግሪያለሁ በርታልኚ

  • @bereqataryoutube8712
    @bereqataryoutube8712 3 ปีที่แล้ว +7

    እግዚአብሔር ይባርክህ ወንድሜ፣

  • @mera_37561
    @mera_37561 3 ปีที่แล้ว +7

    So god job keep up your job በጣም ደስ ይላል.....

  • @mamadagi7942
    @mamadagi7942 3 ปีที่แล้ว +9

    my name is mama . i am 11year old .i am from ethiopia. I am a student.i kild. i have 2 best firend. I go to church. I read. I am watch tv. THANK YOU

  • @MeriHailu-y6q
    @MeriHailu-y6q 26 วันที่ผ่านมา

    እውነትም ምርጥ መምህር ነህ

  • @hayuhussietube4956
    @hayuhussietube4956 3 ปีที่แล้ว +17

    My name is hayat, I'm 22 years old. I'm from Harar, I'm student . In my free time i read
    Thanks bro 😍😍😍

    • @nebyudawit7960
      @nebyudawit7960 3 ปีที่แล้ว

      Good

    • @luwamberhane7970
      @luwamberhane7970 3 ปีที่แล้ว

      Briliant good student you are 👏👏👏👏👏🎉🎉🎊🎊🎊

  • @wanofiman127
    @wanofiman127 3 ปีที่แล้ว +4

    ወንደሜ በጣም ጥሩ ነዉ።
    በዚ ላይ ደሞ የኢንትራንስ ፈተና በመሓል በስራልን ለተማሪ ለሌላዉም አሪፍ ነዉ።

  • @nitsuhembial4634
    @nitsuhembial4634 3 ปีที่แล้ว +12

    Thank you! You opened my eyes to change my life. I am about to sign up for community college to start my journey.

    • @marakienglishwithabi8159
      @marakienglishwithabi8159  3 ปีที่แล้ว +2

      Great,if you set your mind on what you have to do and keep trying,there's nothing you won't achive!!

    • @nitsuhembial4634
      @nitsuhembial4634 3 ปีที่แล้ว +1

      @@marakienglishwithabi8159 Thank you. you are the reason

    • @tigisttg742
      @tigisttg742 2 ปีที่แล้ว

      @@marakienglishwithabi8159 adrasha ,slkihin pls

  • @abdukasimOmer
    @abdukasimOmer 3 หลายเดือนก่อน +1

    My name is hanan .I'm 18 years old
    And I'm from Ethiopia .I'm a student and I'm not Married .I have 3 best friends . In my free time I watch movie ,I go to mosque ,etc.

  • @tiruworktitoabebe2519
    @tiruworktitoabebe2519 3 ปีที่แล้ว +5

    You're the best English on TH-cam I'm a huge fan; thank you for sharing this.

  • @dinkayehuayire6729
    @dinkayehuayire6729 2 ปีที่แล้ว +9

    You're such a great teacher.

  • @tesfugirma8826
    @tesfugirma8826 8 หลายเดือนก่อน +4

    Wow thank you my friend

  • @HananFantastic-oe5hm
    @HananFantastic-oe5hm 5 หลายเดือนก่อน +1

    My name is hanan. I'm 17 years old I'm from alemgena I go to masjid u are a good teacher!!

  • @Egzih
    @Egzih 11 หลายเดือนก่อน +6

    ትምህርቱ በጣም ደስ ይላል በቀላሉ ለመረዳት ያመቻል ። ምንም አልልህም በርታ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @ሮዝማሪንእናዮኒ
    @ሮዝማሪንእናዮኒ 3 ปีที่แล้ว +4

    I appreciate you ,y're powerfully teacher and keep it going

  • @missayitbarek3557
    @missayitbarek3557 3 ปีที่แล้ว +4

    Abi I love the way you are teaching.keep it up.

  • @AsuHabte
    @AsuHabte 7 หลายเดือนก่อน +1

    በጣም ደስ የሚል ና ለመያዝ ቀላል መንገድ ነው

  • @zerihunt
    @zerihunt 2 ปีที่แล้ว +6

    I love the way you teach ❤❤

    • @marakienglishwithabi8159
      @marakienglishwithabi8159  2 ปีที่แล้ว

      I am happy you love it please stick around till you watch all the videos to get basic change!

  • @abebayehuamare568
    @abebayehuamare568 3 ปีที่แล้ว +33

    Sorry. የማይገቡኝ ቃላቶች
    It ~is~if ~so ~a~ at~ in~ on~the ~as~be~ off~have
    ምንአልባት ግዜ ከአለህ። ብታስተምረን ደስ ይለኛል። እግዚአብሔር ይባርክህ

  • @senaitweldeab248
    @senaitweldeab248 3 ปีที่แล้ว +6

    My name is senait. I'm 30 years old. I'm from Eritrea, I'm married. I have two kids. In my free time, I read a book, I watch TV.

  • @TsgeEshetu
    @TsgeEshetu 3 หลายเดือนก่อน

    የአንደኛ ክፍል ተማሪ ነኝ እከታተልሀለሁ ተጨማሪ በኔ እድሜ አስተምር እወድሀለው

  • @ጓልትግራይ-መ7ዸ
    @ጓልትግራይ-መ7ዸ 3 ปีที่แล้ว +368

    እንዳታቋርጠው ወንድሜ ለስንት ሰው መፍትሄ ትሆናለህ።

    • @hasnaabera4569
      @hasnaabera4569 3 ปีที่แล้ว +2

      Lbzu sew tunlki berta

    • @raki7389
      @raki7389 3 ปีที่แล้ว

      ❤️😘

    • @duded2565
      @duded2565 3 ปีที่แล้ว

      አዉ ወጥልበት

    • @ararsatadesse1957
      @ararsatadesse1957 3 ปีที่แล้ว

      You are life saver. The way you teach is awesome. Keep it up bro. You are Dr of nose for those who say "Engilizigna yenesregnal!"

    • @selman456
      @selman456 2 ปีที่แล้ว

      th-cam.com/video/fEUVYJCDFac/w-d-xo.html