ቀጥታ ስርጭት ከቀራንዮ መድኃኔዓለም live from keraniyo medanialem

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 3 เม.ย. 2022
  • ይህ ኢት አርት ሚድያ ነው፡፡ ሚድያችን የቤተክስቲያን ልሳን በመሆን በአባቶች ጸሎትና እገዛ እየሰራ ይገኛል በርካታ አቢያተክርስቲያናት የሚያያቸው ጠፍቶ አገልግሎት ለመስጠት የሚያስችል ንዋየ ቅድሳት አጥተው ተቸግረው ይገኛሉ እነዚህን ገዳማትና አድባራት ለመላው ኦርቶዶክሳውን ሚድያችን ዓይንና ጆሮ በመሆን በዶክመንተሪ ያደርሳል በተጨማሪም ማራኪ እና ዉብ በሆነው እስቱዲዮ ከብጹአን አበው ሊቃነ ጳጳሳት ጀምሮ የቤተክስቲያን ሊቃውንትን በማምጣት የቤተክስቲያናችንን ሥርዐት ዶግማ እና ቀኖና እንደ ማር የሚጣፍጠውን የእግዚአብሔር ቃል ወደ እናንተ ያደርሳል ብርቅዬና የምንሳሳላቸው ሰባኬያነ ወንጌልና ዘማርያን ኢቲ አርት ሚድያን ቤታቸው በማድረግ በንቃት ለሚጠብቋቸው ኦርቶዶክሳውያን ቃለ እግዚአብሔርን ይሰብካሉ ይዘምራሉ፡፡ ሚድያችን ኢቲ አርትም ያለመሰልቸት ይህንን ወደ እናንተ ያቀርባል በሀገራችን የሚገኙ ታዋቂ እና ተፅእኖ ፈጣሪ አርቲስቶችንና ግለሰቦችንም በመጋበዝ ለሃይማኖታችን እንዲቆሙና የበኩላቸውን እንዲያደርጉ ሚድያችን ከፍተኛ ሥራ እየሰራ ይገኛል ከዚህም ባሻገር ሚድያችን ኢቲ አርት ዘወትር በኢትዮጵያ ሠዓት አቆጣጠር ከምሽቱ 1፡00 ከሰኞ እስከ ዓርብ ዜና ይዞላችሁ ይቀርባል እንዲሁም በዕለተ እሁድ ሰንበትን ከእኛ ጋር በተሰኘው ዝግጅቱ አስተማሪ እና ወቅታዊ ዝግጅቶችን ከ 10፡00 ጀምሮ ይዞ ይቀርባል፡፡
    ኢቲ አርት ሚድያ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክስቲያን ልሳን በመሆን ለእናንተ ለኦርቶዶክሳውያን ደግሞ ዓይንና ጆሮ በመሆን ዘወትር ይተጋል ይሰራል ሁላችሁም በጸሎታችሁ አግዙን እያልን፡-
    1. በመላ ዓለም የምትኖሩ ኦርቶዶክሳውያን ሁላችሁ ቻናላችንን ሰብስክራይብ በማድረግና የደወል ምልክቷን በመጫን ቤተሰብ በመሆን ስለ ቤተክስቲያናችን አስተምህሮ ዶግማ ቀኖና እና ትውፊት እንዲሁም ትኩስ እና ወቅታ መረጃን ያግኙ ፡፡
    2. ሰብስክራይብ አድርጋችሁ ቤተሰብ የሆናችሁ ደግሞ መረጃዎች ለሁሉም እንዲደርሱ ሼር ላይክ በማድረግ እንዲሁም እንበረታ ዘንድ እንዲሁም ጥቄዎችም ካሉ በኮሜንት በመሳተፍ መንፈሳ ግዴታዎን ይወጡ እንላለን፡፡
    ኢቲ አርት ሚድያ የቤተክስቲያኝ ልሳን የኦርቶዶክሳውያን ዓይን እና ጆሮ
    ኢቲ አርት ሚድያን ወደው እና ፈቅደው ቤተሰብ ስለሆኑ በቅድሚያ እናመሰግናለን፡፡ በምናደርጋቸው አገልግሎት በይበልጥ ተደራሽ እንድንሆን የናተን እገዛ እንሻለን፡፡ በቅርቡ በተሸለ ጥራት በቲቪ ለመምጣት እየሰራን ነው፡፡ በምንሰራቸው ስራዎች ላይ ሃሳብ እና አስተያይት ካላችሁም አናግሩን እናስተካክላለን፡፡ በርቱም በሉን እንበረታላን፡፡ በማቴሪያል በሃሳብ እንዲሁም በተለያዩ ነገሮች አግዙን በይበልጥ ለቤተክርስቲያናችን እና ለሀገራችን ድምፅ ሆንን እንመጣለን፡፡
    Facebook / et-art-media-102803251...
    INSTAGRAM / et_art_media_official
    TELEGRAM t.me/etartmediaa
    WhatsApp chat.whatsapp.com/EsnAU8eM4ok...
    TikTok www.tiktok.com/@et_art_media?...
    TH-cam / @etartmedia
    ቴሌግራምም ያገኙናል፡፡መደወል ሲፈልጉ ከታች ባሉት ስለኮች ይደዉሉ እናመሰግናለን፡፡ 0912656342 0939048556 ኢቲ አርት ሚድያን መርጣችሁ ሰብስክራይብ ስላረጋችሁ እናመሠግናለን።
    #share:
    #like :
    #subscribe
    *ሀሳብ አስተያየት ካላችሁ በዋትስአፕ
    #0912656342
    #0939048556
    Unauthorized use, distribution, and re-upload of this content is strictly prohibited …Copyright ©2022ኢቲ አርት ሚዲያ |ET ART MEDIA
  • บันเทิง

ความคิดเห็น • 38

  • @dohaqatar1357
    @dohaqatar1357 2 ปีที่แล้ว +1

    እንኳን ለጌታችን ለመደሀኒታችን አመታዉይ ከብር አደረሳችሁ አደረሰን ቸሩ መዳህኒለም አገሪችንን ገዳማችንን ቤተሰቦቻችንን እኛንም በስደት ያለነዉን በሰላም ከሀሪችን እንደወጣን በሰላም ለሀገሪችን ያብቃን አሜን አሜን አሜን

  • @asnakew1005
    @asnakew1005 2 ปีที่แล้ว +3

    መድኃኒአለም አገራችንን ኢትዮጵያ ህዝቦችን ከክፉ ነገር ይጠብቅልን

  • @ayelechmulatu3543
    @ayelechmulatu3543 ปีที่แล้ว

    🙏🙏🙏🙏🥰🥰🥰🥰🥰🥰❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚እግዚአብሔር ይመስገን ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን

  • @user-lw5vi7kl9u
    @user-lw5vi7kl9u 2 ปีที่แล้ว +2

    እልልልልልልልልልልል አሜን አሜን አሜን መድኃኒአለም ይክበር ይመስገን

  • @asnakew1005
    @asnakew1005 2 ปีที่แล้ว +4

    ሰላመ እግዚአብሄር ከህዝባችን ከአገራችን ኢትዮጵያ ጋር ይሁን

  • @enkenyeleshasrat2177
    @enkenyeleshasrat2177 2 ปีที่แล้ว +1

    Amen Enkwan Abro Adrsen

  • @aahmed6426
    @aahmed6426 2 ปีที่แล้ว +2

    አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏🙏👏👏👏🙌🙌💒💒እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል

  • @firezewedmaru113
    @firezewedmaru113 2 ปีที่แล้ว +2

    አሜን አሜን አሜን የአመት ስው ይበለን

  • @user-xt8ho3sm2l
    @user-xt8ho3sm2l 2 ปีที่แล้ว +3

    አሜን አሜን አሜን! እልልልልልልልልልልል

  • @halemariamtaye3877
    @halemariamtaye3877 8 หลายเดือนก่อน +1

    halemariam

  • @masaratadano7066
    @masaratadano7066 2 ปีที่แล้ว +1

    አሜን. አሜን አሜን

  • @yezinamulu6727
    @yezinamulu6727 2 ปีที่แล้ว +2

    Amen amen amen ellllllllllll

  • @stockbalance6885
    @stockbalance6885 2 ปีที่แล้ว +2

    Elilllll Elillll Elillllll Cheru medhanialem Hagerachinin selam Yadrgilin Lametu beselam betena Yadirsen

  • @Yemenzwerkyoutube1930
    @Yemenzwerkyoutube1930 2 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን እልልልልልል ልልልልልል ልልልልልል ልልልልልልል ልልልልልልልል ዝማሬ መልክትን ያሰማልን 👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏

  • @user-ti2ib2nl8f
    @user-ti2ib2nl8f 2 ปีที่แล้ว +1

    እንኳን ለጌታችን ለመዳሃነታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ ክብር ባዓል በሰላም አደረሳቸ የተዋህዶ ልጅች አሜን፫ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @zafwayenehun3583
    @zafwayenehun3583 2 ปีที่แล้ว

    Temesgen yamet sew yebelen
    Thank you I was at work watching I feel like I’m with my people and church 🙏🙏🙏

  • @amarchmesert6757
    @amarchmesert6757 2 ปีที่แล้ว

    ዝማሬ. መላእክት. ያሰማልን. !
    እልእልእልእልእልእልእል
    እልእልእልእልእልእልእል
    እልእልእልእልእልእልእል. !!!

  • @user-zz7bt8jz9c
    @user-zz7bt8jz9c 2 ปีที่แล้ว

    Amelkahene hagerahenen asebate

  • @gedyonfikade7482
    @gedyonfikade7482 3 หลายเดือนก่อน

    ET_ART Enamesegnalen

  • @user-kh1ee7oq4b
    @user-kh1ee7oq4b 2 ปีที่แล้ว +1

    እልልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልልል

  • @zemedstegaye8844
    @zemedstegaye8844 6 หลายเดือนก่อน

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌷🌷🌷🌷🌿🌿🌷🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹👏👏👏👏👏👏👏

  • @titish7941
    @titish7941 2 ปีที่แล้ว

    🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒

  • @kalikidne4763
    @kalikidne4763 2 ปีที่แล้ว +1

    እልልልልልልልልልልል

  • @user-oo8qd4vg7r
    @user-oo8qd4vg7r 7 หลายเดือนก่อน

    Elllllllllllllll👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏🙏

  • @selamzewdu3552
    @selamzewdu3552 2 ปีที่แล้ว

    አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን በረከታችሁ ይድረሰን 💚💛❤🤲

    • @almaayerga6339
      @almaayerga6339 2 ปีที่แล้ว

      Amen Amen Amen 👏👏👏👏👏👏❤❤❤❤❤

  • @masaratadano7066
    @masaratadano7066 2 ปีที่แล้ว

    አሜን.

  • @atsede7592
    @atsede7592 2 ปีที่แล้ว

    🤲🤲🤲🤲🤲🤲

  • @foufoifukado3025
    @foufoifukado3025 2 ปีที่แล้ว

    እልልልልልል ዝማሬ መላክት ያስማልን

  • @SelamGhiwot
    @SelamGhiwot 2 ปีที่แล้ว

    ELLLL

  • @masaratadano7066
    @masaratadano7066 2 ปีที่แล้ว

    እንካን አደረሳችሁ እልልል

  • @almazmulugeta1138
    @almazmulugeta1138 2 ปีที่แล้ว

    በፆም ሰአት እንዴት እልልታና ሽብሸባ ክራርና ማስንቆ እረ ተው

    • @tegenawyigezaw5352
      @tegenawyigezaw5352 ปีที่แล้ว

      ታቦት እኳ ነው፡፡ የወጣው ታቦት በንስሐ መዝመር ማጀብ በጣም የተወገዘ ነው፡፡ አስተያየት ከመስጠትሽ በፊት መጀመሪያ አንብቢ ብዙ ይቀረሻል፡፡

  • @user-rh6jg7qo5u
    @user-rh6jg7qo5u 2 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን

  • @asamenechdesta166
    @asamenechdesta166 2 ปีที่แล้ว +2

    Elililililililililililili elililililililililililili elililililililililililili

  • @sarabezouna252
    @sarabezouna252 2 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አሜን

  • @tgruta6476
    @tgruta6476 2 ปีที่แล้ว

    Manew zemareei bderow zema lemen ayzemerem