ความคิดเห็น •

  • @AaBb-kr3bi
    @AaBb-kr3bi 27 วันที่ผ่านมา +10

    ምኔ እንኳን ተሳካላችሁ እናንተ ለቤተክርስቲያን የቁርጥ ቀን ልጆች ናችሁ ኑሩልን ስራችሁን ሁሉ እግዚአብሔር ከፊት እየቀደመ ያከናውንላችሁ ወንድሞቼ ❤❤❤❤❤❤

  • @HassetMekonen
    @HassetMekonen 27 วันที่ผ่านมา +9

    እጅግ በጣም ደስ የሚል ቀን ነበር የድንግል ማርያም ልጅ የተመሰገነ ይሁን

  • @selamethiopia8491
    @selamethiopia8491 27 วันที่ผ่านมา +8

    የኔ ዘመን ጀግኖች ናችሁ ሁሉም የኢቲ አርት ሚዲያ ክሩዎች በሙሉ እግዛብሄር ያክብራችሁ❤❤❤

  • @Tube-cw5ir
    @Tube-cw5ir 27 วันที่ผ่านมา +6

    ዘማሪ እንግዳ ወርቅ ከልጅነቴ ጀምሬ መዝሙሮቹን ሳዳምጥ ያደኩት በጣም ነውምወደው

  • @raheldegefu6384
    @raheldegefu6384 27 วันที่ผ่านมา +8

    በጣም ልዩ ቀን ነበር ሀሴት አርገናል በርቱልን ደግሞ ፈተና ባይኖር ነዉ ሚገርመዉ ጠላታችን እኮ አይተኛም🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤👍👍👍

  • @user-kw9tr5ro4q
    @user-kw9tr5ro4q 27 วันที่ผ่านมา +8

    ቦተው ላይ ባልኖርም በተለያዩ ቢዲያ ሲተላለፍ ነበር ስከታል የነበረው በጣም የሚያስቀና ፕሮግራም ነበር በእውነት ከአእላፋት ቀጥሎ ደስ የሚል የሚማርክ ጉባኤ ነው በርቱ ቀጥሉበት ❤

  • @yenenshyimer8570
    @yenenshyimer8570 27 วันที่ผ่านมา +7

    ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን አሜን በርቱልን አምላክ ቅዱሳን ልኡል እግዚአብሔር ከናንተ ጋር ይሁን አሜን

  • @user-ti2ib2nl8f
    @user-ti2ib2nl8f 27 วันที่ผ่านมา +5

    በዝህ ሚዲያ ጠፍቸ ነበረ ከመዝሙር ደረኩኝ እልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ያጎልጎለት ዘመናቹ እግዚአብሔር አምላክ ያብላቹ 🎉❤❤

  • @asfaw8603
    @asfaw8603 27 วันที่ผ่านมา +4

    ከዝህ የበለጠ ትልቅ ስራ ትሰራላችሁ ብዬ አስባለሁ በእውነት ቃላት ዬለኝም

  • @Tube-cw5ir
    @Tube-cw5ir 27 วันที่ผ่านมา +3

    ኢቲ አርት ሚድያ በርቱልን በጣም ነው ምወዳችሁ እግዚያብሔር ከዚ በላይ ፀጋውን ያብዛልን💐💐💓💓💓💓

  • @chernettibebu1
    @chernettibebu1 27 วันที่ผ่านมา +6

    በእውነቱ እጅግ እግዚአብሔር የከበረበት ጉባኤ ነበር። እግዚአብሔር ይመስገን። ምናልባት ግን ስለ አብነት ትምህርት ቤት የሚመለከቱ ብዙ መርሐ ግብሮችን ጠብቀን ነበር። ከተሳሳትኩ ደግሞ ይቅር በሉኝ።

  • @hirutkebede1319
    @hirutkebede1319 27 วันที่ผ่านมา +2

    ET ART በጣም እናመሰግናለን። ተባረኩ

  • @Tube-cw5ir
    @Tube-cw5ir 27 วันที่ผ่านมา +2

    እልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏

  • @gonfakebede7080
    @gonfakebede7080 27 วันที่ผ่านมา +2

    Egig betam betam enamesegnalen 🙏 enkuwanm orthodox honkugni ygulibet amilaki tinkarewen haylun ystachu fetari yetebachu mnm Kali yelegnim lenate 🎉🎉❤

  • @hiwotananya
    @hiwotananya 25 วันที่ผ่านมา

    እግዚአብሔር ይመስገን በጣም ደስ የሚል መርዓግብር ነበር ....10 ደቂቃ እንኳን የተቀመጥኩ ሳይመስለኝ ነበር ያለቀው ........ማለቁ እያሳዘነኝ ነበር የወጣሁት..... ምንያህል አቤኔዘር ሳሪ የማህዶት አዘጋጆች በሙሉ እግዚአብሔር እድሜ ጤናውን ፀጋ በረከቱን ያድልልን እመቤቴ ጥላ ከለላ ትሁናችሁ.....ቀጣዩን በጉጉት ነው ምንጠብቀው

  • @adaahchpatal5527
    @adaahchpatal5527 27 วันที่ผ่านมา +1

    በጣም ደሰ ይላል በርቱ እግዚአብሔር ፀጋው ያብዛላቹሁ❤❤❤❤❤❤😊😊😊😊😊 እልልልልልልልልልልልልልልልል❤

  • @user-mi3yh7wq6v
    @user-mi3yh7wq6v 27 วันที่ผ่านมา +3

    የውነትየተደሰትነበትነውእግዛቤሕርይመስገን❤❤❤❤❤❤❤

  • @shitomeshesha8649
    @shitomeshesha8649 27 วันที่ผ่านมา +1

    ዝማሬ መልእክትን ያሰማልን

  • @user-xz3wk7zx1e
    @user-xz3wk7zx1e 24 วันที่ผ่านมา

    ኢቲ አርቶች እግዚያብሔር እንኳን ሞገስ ሆናችሁ እኔም ጥያቄ ነበረብኝ ለምን ከቤተ ክርስቲያን ቅጥር ውጭ ጉባኤዎች ይደረጋሉ የሚል አሁን ተመልሶልኛል በኮመንትም ጠይቄያችሁ ነበር ስለሁሉም እግዚያብሔር ይመስገን ድካማችሁን በነብስም በስጋም ይክፈላችሁ❤❤❤❤

  • @user-mp3go3hj5q
    @user-mp3go3hj5q 26 วันที่ผ่านมา

    እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን ስለ ሁሉም ነገር ቃለ ሕይወትን ያሰማልን በቤቱ ያቆያችሁ የእኛ እንቁወች❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉እግዚአብሔር አምላክ ከኛ ጋር ካለ ማን ይቃወመናል በርቱልን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-kc3rm4mk6u
    @user-kc3rm4mk6u 27 วันที่ผ่านมา +1

    Ejig betam des yemil gize neber Egziabher ykber ymesgen Bidegem des ylenal 🙏🙏🙏🙏🙏

  • @semharsolomon2186
    @semharsolomon2186 27 วันที่ผ่านมา +1

    Egzabher yemesgen. Abatachen zemari melaket yasemalen. Betam meawedew mezemur. ETA ART media egzabher tsegun yabzalachu. 🙏🙏🙏

  • @genetgenet9408
    @genetgenet9408 26 วันที่ผ่านมา

    ሰለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ❤❤❤❤❤❤

  • @abebaakane9054
    @abebaakane9054 27 วันที่ผ่านมา +1

    ትልቅ ሥራ እየሰራችሁ ነው እግዚአብሔር ፀጋውን ያንዛላችሁ!!!

  • @sarakonjo2971
    @sarakonjo2971 25 วันที่ผ่านมา

    ዘማሪ ቀሲስ እንግዳ ወርቅ የምወዳቸው አባት ናቸው መዝሙራቸው በበዓድ ሀገር ላይ ጉልበት የሚሆኑን ዝማሬዎችን ያበረከቱልን አባታችን ናቸው በእድሜ በጸጋው ይጠብቅልን አሜን
    በእውነት ቃል ያጥረኛል ደስ ብሎኝ ስከታተል ነበር እኔም በተለያየ ሚድያ ላይ በርቱልኝ የተዋህዶ የቁርጥ ልጆች ናችሁ በእውነት ተዋህዶ ልጆች አሏት በእውነት❤
    እህቴን እንደናፈቀችኝ አጥቻታለሁ እና ነፍስ ይማር በሉልኝ አይኗን ማየት እየፈለግኩኝ ግን ናፍቃኝ ቀረችብኝ እኔንም በጸሎት አስቡን የእህቴንም ወለተ ማርያም ብላችሁ ነፍስ ይማር በሉልኝ 😢

  • @nanatena
    @nanatena 27 วันที่ผ่านมา +2

    እግዚአብሔር ይመስገን እልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልል 👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏 እልልልልልልልልልል ❤️❤️❤️❤️❤️⛪✝️🤍🤍🤍🤍🤍👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏❤️❤️❤️❤️❤️🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @GiftiDamena-bp4gv
    @GiftiDamena-bp4gv 27 วันที่ผ่านมา +1

    Enkuan tesakalachu❤ wede kefle letemam nu🙏🏼

  • @user-sm6hn5hn6x
    @user-sm6hn5hn6x 27 วันที่ผ่านมา +1

    በጣም ጥሩ ጉባኤ ነበር

  • @mahletfenta3527
    @mahletfenta3527 26 วันที่ผ่านมา

    እኔማ ቅዳሜ ማታ 😢 ነበር ነገር ግን የመላዕክት አለቃ ቅዱስ ሚካኤል የክብር እንግዳ ስለነበር ቤቱን ሙሉ አደረገው❤ እግዚአብሔር ይመስገን

  • @user-df5ht2qt5f
    @user-df5ht2qt5f 26 วันที่ผ่านมา

    ምንያህል አቤኔዘር ሳራ ሁላችሁምየኢቲ አርት ኩሩሆች ተባረኩ

  • @rahel6129
    @rahel6129 27 วันที่ผ่านมา +1

    Ewnet new betam wub neber betam yemiyasekena neber egzhabehir yemesegen enatenm egzhabehir yaberetalen

  • @SaraSarah-yo5nv
    @SaraSarah-yo5nv 25 วันที่ผ่านมา +1

    እግዚአብሔር ይመስገን ብጣም ድስ የሚል ነብር ግን ደግሞ የኢትዮጵያ ቤተክርስቲያን ባንዳራ የለም ?ለምን ይህ ነገር ብዙ ጌዜ እያንን ነዉ ለምን?

  • @user-sm6hn5hn6x
    @user-sm6hn5hn6x 27 วันที่ผ่านมา +2

    ዘጠነኛ ፕሮግራም ሚሌኒየም ይሁን

  • @TihitinaTefera-sl2ft
    @TihitinaTefera-sl2ft 24 วันที่ผ่านมา

    ፎ ኸረ በጉጉት ነው እኔ ምጠብቃቹ ሚቀርቡት ስነፅሁፎች ሁፍፍፍ😢የስንት ሰው ህይወት እየቀየሩ እንዳሉ ብታውቁ ብቻ ያሳካላቹ🙏🙏🙏

  • @tesfuhagos305
    @tesfuhagos305 26 วันที่ผ่านมา

    እሱ ይጠብቃቹ

  • @etifasefa2886
    @etifasefa2886 26 วันที่ผ่านมา

    ወንድሞች ተባረኩ

  • @Japy-dj6uq
    @Japy-dj6uq 27 วันที่ผ่านมา +2

    ♥️🙏🙏🙏⛪💫

  • @kibremoges3299
    @kibremoges3299 27 วันที่ผ่านมา

    እንኳን እግዚአብሐየር እረዳችሁ ወደፊትም ሁሉም ነገር ያለገቢ ወጭ የለም ሲለዚህ ማንም ምንም ቢል ከመንገዳችሁ ከአላማችሁ ዝንፊ እንዳትሁ ደሰ ብሎናል ተመሰገን ቤተክርሰቲያን ሰራዊት አላት በዘመናት የሚታገልላት ተመሰገን

  • @jannatzahara-rb8wp
    @jannatzahara-rb8wp 27 วันที่ผ่านมา

    እልልልልልልልልልልሎልልልልልልልልሰላምለሀገራችን

  • @user-sm6hn5hn6x
    @user-sm6hn5hn6x 27 วันที่ผ่านมา +1

    መቀጠል አለበት

  • @ferhiwotassefa4148
    @ferhiwotassefa4148 25 วันที่ผ่านมา

    Amen 🙏🏻 ❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @Segenet-ZeKrstos
    @Segenet-ZeKrstos 27 วันที่ผ่านมา

    🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤

  • @betikasahun7246
    @betikasahun7246 27 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤

  • @timur-4894
    @timur-4894 27 วันที่ผ่านมา

    🙏💚💛♥️

  • @Ganat-jl4wb
    @Ganat-jl4wb 27 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤

  • @shitomeshesha8649
    @shitomeshesha8649 27 วันที่ผ่านมา

    እልልልልልል

  • @desalegnnegirew
    @desalegnnegirew 27 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉❤❤❤

  • @YosefYosef-q9j
    @YosefYosef-q9j 26 วันที่ผ่านมา

    Enh art midiah baxamh nh miwodh baxamh nh mikatatalh hulumh mitskarbut so lanagh yemihonh so.ahunimh bazi katilu

  • @user-mi3yh7wq6v
    @user-mi3yh7wq6v 27 วันที่ผ่านมา

    እኔደስተዬአልችልኩምእልእልእልእልእልእልእልእልቃልየለኝም❤❤❤❤

  • @asmamawsilesh3931
    @asmamawsilesh3931 27 วันที่ผ่านมา

    ደስ ይላል!
    ብጹአን ጳጳሳት ሰሞኑን ስለትክክለኛው የአገልጋዮች አለባበስ ሲናገሩ ሰምቸ ነበር ፡፡ አንዱ ጎልቶ የታየኝ ክፍተት እኔና መሰሎቼ ያደግንባቸው ሰንበት ትምህርት ቤቶቻችን ለመዘምራን (ለወንዶቹም ፣ ለሴቶቹም) የዲያቆናትን አክሊል ማልበሳቸው ነው!
    ለድምቀቱ/ለውበቱ ተብሎ የማይገባንን ባንለብስ የሚሻል ይመስለኛል፡፡ ምን ትላላችሁ?

  • @brehanbekele1345
    @brehanbekele1345 26 วันที่ผ่านมา

    የፕሮቴስታት አካሄድ አትሂዱ ወደ መዝሙር ሳይሆን ወደ እምነት ስራአዘንብሉ