በበአል ቀን የማይረሳ ነገር ተፈጠረ 🙆♀️🙆♀️
ฝัง
- เผยแพร่เมื่อ 7 ม.ค. 2025
- 🔍 Are Abrish and Ab Tube deceiving us? In this eye-opening video, we dive deep into the world of Abrish, Ab Tube, and their questionable practices. Join us as we dissect the reality behind the facade and explore the controversies surrounding these platforms. 🔗 Key Keywords: Abrish Ab Tube Butagira Abrsh ena Ruta Fikr Fkirtube አብሪሽ፡ ኤቢ ትዪብ፡ ፍቅር ትዩብ 💡 What are the secrets they don't want you to know? Uncover the truth and share your thoughts in the comments below. Don't forget to like, subscribe, and hit the notification bell to stay updated on our investigative content. 🌐 Connect with us: Instagram: [Your Instagram Handle] Twitter: [Your Twitter Handle] Facebook: [Your Facebook Page] Let's unravel the mystery together! 🕵️♂️ #AbrishExposed #AbTubeRevealed #FikrTubeInvestigation #EthiopianMedia #አብሪሽ፡ ኤቢ ትዪብ፡ ፍቅር ትዩብ
ፍቅር አምሮባታል የምትሉ👍👍👌
ሁሌም እንዳማረባት ነው አንተ ግን 🤔
ካተጋኑ
አንተ ደነዝ እንኳን አማረባት በቡዳ እንዳትበላት ትፋላት😒
ሁሌም እንድዳማረባት ነው የኔ ጩጬ የኔ ቆንጆ ፍቅር የኔ❤❤❤❤❤
@@DhUd-oh4xx የሱ አይደለም ❤
የኔ ናት. ወላሂ. ስጠብቅሽነበር😢😢😢
የስደት እህቶቼ አይዟችሁ ስሜታችሁ ይገባኛል
😢😢
😢😢😢😢
😢😫😭
😢😢😢😢😢
😢😢😢😢😢
ፍቅር አምሮባታል የምትሉ ❤❤❤❤
ይችን የሴት ጀግና 150 እናስገባት የኔ እናት 😢❤❤❤❤❤❤
የእውነት አዎ ይገባታልልልል❤❤❤❤❤❤
ለመጀመርያ ግዜ ነው ኮሞንት ስፅፍ በዚህ ቤት😞
ፍቅርየ እንኳዕ ኣብፀሐኪ ፅብቅተይ🙏💜
❤🎉
❤❤❤🎉
የእንቁ፡የተዋህዶ፡ፍሬዋች፡እንኳን፡ለአለም፡ብርሃን፡ክርስቶስ፡ለብርሃነ፡ልደቱ፡አደርስችሁ፡አደርስን፡አሜንሁለችሁም፡የእትዮጰያ፡ህዝብ፡በሙሉ፡እንኳን፡አደርስችሁ፡ለክርስቶስ፡ልደት፡አሜን፡🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏😍🥀😍🥀😍🥀😍🥀😍🥀🍇🥀🍇🥀🍇🥀🍇🥀🍇🥀🍇🥀🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
❤❤❤❤❤❤ ይልመድብሽ የኔ ውድ
ፍቅርዬ የኔ አበባ ስጠብቃችሁ ነበር 😢❤
ፍቅርዬን 150k እናስገባት ❤🙄🙄
ሉሉል❤❤❤❤
ሉሉየ መጣችልን❤❤
ሉሉዬ ፍቅር ስትመጣ ጥዬሽ መጣሁ አንቺም ዘጋሹ እንዴ ላይቩ 😂😂😂
❤❤❤❤❤
Lulu❤❤❤
እና 150ሺ እናሥገባቸው 😢😢😢🎉🎉🎉🎉🎉🎉
😢😢😢
ትገባለይ በቅርብ👍👍
እሽ❤❤❤❤❤ሼር እናድረግ ሀላችንምምም
ፉፉፉየ ፍቅርየ ወዳጆች ላይክ አምሮኛል ግጩኝ 😢❤❤የክርስትና እምነት ተከታዮች እኳን ለገና በአል በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን
🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻
🌻🌺 መልካም 🌺🌻
🌻🌻 በዓል! 🌻🌻
🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻
❤❤❤❤
❤❤❤❤❤❤
Amen amen amen amen
❤❤❤🙏🙏🙏
አሜን አሜን አሜን❤❤🎉🎉
የኔ ውዶች አይለያያቸው ስደት ላይ ያላችሁት በሙሉ እንኳን አደረሳችሁ ባላችሁበት ቦታ መልክዓ ባል 🎉🎉❤❤❤
ኡፍ ተመስገን ዉድ የ ተዋህዶ ልጆች እንኩዋን አደረሰን አደረሳችሁ 🎉🎉❤ፍቅር እንወድሻለን 😘😘
ፋቅርየ የኔ ፈዲሻ ተዲቄት ነፃ የኔቆጆ ዉበት ባችና በሄሉየ በቅመሞ ሀይሚ ይብቃ ከሚካብ ነፃ ናቸዉዉ ዉበታቸዉ ፈግታቸዉ እደኔ የምቶዶቸዉ በ 👍👍👍🎉🎉🎉💯💯💯💯
በጣም ቆጅየወች እነሱ ብቻ ❤❤❤❤
እንደ ፍቅር ማንም አይሆንልኝ❤❤❤❤ሄሉ ስታወራ ትንቀራፈፋለች ምራቋ በአፋ ይሞላል😂😂❤ሀይሚ ደሞ ጅላጅል ትመስለኛለች😂😂ጋደኛዬዬ በግድ እያቸው ብላ ለሷ ብዬ ባያቸው ዘግተውኝ ወጣሁ ሳልጨርስ😂😂😂ፍቅርን ስንቴዬዬዬ እንደማያት❤❤❤❤❤❤❤❤❤የኔ ፍልቅልቅ
እልልልልልልልልልልል መጡ ታዳጊዉቹ የኛ እንቁዎች እንኳን አደረሳቹ ሁላቹንም❤❤❤
ማነዉ እደኔ እኔ ፍቅርየን ስጠብቅ የዋለ❤❤❤🎉🎉🎉👍
እኔ ከምርርርርር😢😢❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
በስመአብ ቀርተሽ ቀኔንም ምሽቴንም አበላሸሽ ብዬ ከፍቶኝ ነበር በዛላይ ስደት ላይ ያለነው አድናቂዎችሽ የበአል ቀን ባንቺ ነው የምንፅናናው😢😢😢❤❤❤❤
ሰብስክራይብ😢😢😢😢ቤት ፈረሰብኝ
ማሪያምን እኔም
ተመሰገን ❤🎉😢
ልክ ብለሻል እን ስንቴ እደገባው❤
እንደኔዬዬ በነጋታው ነው ያየኻት ተስፋ ቆርጬ ከተኛሁ በኃላ
ፉፉዬናፍቅር በጣም ደስ ብሎኛል አይለያችሁ እንኳንአደረሳችሁ እናን ስአራችሁን ስሩ የሰው ወሬ አትስሙ
ፍቂርዬ ን ፉፉዬ ሀገር ቤት ሲ ማጥ እናተን ማገኘት ፈልጋሎ የኔ ዉዶቺ 🥹🥹🥹❤️
ፍቅርዬ ያኔ ጠፈጭ ያኔቆጆ ያፉፉ ንግስት አዉ ሁሌም ኑልን ከሁን በኋለ ከጠፈቹ ቅጠት አለዉ
❤❤❤የፍቅርና የሄሉየ እኅት በጣምነዉ የምትወጃቸዉ
@Bety2026 እኔስ ብቲ👌👌👌👌
ዛሬ ታድየ አንደኛ ነኝ ፈንድሻ ፋሚሊ በላይክ አለን በሉኝ❤❤❤❤❤
Alen❤❤
ለምንሽ ፈለግሽው
@Hana-nb4ul ለሰርች 😂
@@merhaba9036 😂😂😂😂😂😂😂😂😂የምን ሰርች ደሞ
ልዩ ሴት እኮ ነሺ በሁሉ የታደልሺ የክፉ ሰዉ አይን ያርቅባቹ በፍቅርም ከራሱ በላይ የሚያፈቅርሺ አፍቃሪ አለሺ አችም እደዛዉ እሄ ማለት ከፈጣሪ የተቻራቹት ነዉ እግዚሐብሄር የአብረሐምና የሳራ ፍቅር ያርግላቹ የኔ እቡጦች ስወዳቹ እኮ !! ❤❤❤🎉🎉🎉
ተመስገን🙏🙏 እንኳን አደረሰሽ ፍቅርዬ የኔ ስስት ደስታችሁ ስለተመለሰ ደስ ብሎኛል በርቱ ፉፉ ምርጥ አፉቃሪ❤❤❤❤❤❤❤
ሀይመኖታቹህ አድ ቢሆን ብትጣመሩ ስታምሩኮ ፋፍየ ፍቅርየ ለቤታቹህአድስነኚ
በይ ፉፉንም ኢክራምን ሰፕስክራይብ አድርጊ ውዷ❤❤❤❤❤❤❤❤
አሜንንን ፍቅርዬዋዉዉዉዉ የኔ ዉቦች እንዃን አብሮ አደረሰን በየቀኑ ብመጡልኝ ስወዳችሁ የኔ ልዩዎች❤❤❤❤❤❤❤❤❤💖💖🎉🎉🎉🎉🎉💖💖💖💖💖💖💖💖💖
ፍቅርዬ የእኔ ፈንድሻ ፉአድ ወንድሜ እንኳን መጣችሁ ሰታምሩ ዋዉ የእኔ ሰሰቶች❤❤❤❤🎉🎉
የፍቅር ወዳጆች የት ናችሁ❤
❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
አለን
ፉፉ በራስህ ቻናል ልቀቁ ይደግ❤❤❤❤❤
የኔ ማሮች ሁለየም ሳቁልኝ
የኔፍንድሻወወች ዛሬ በጣም ነው ደስያለኝ የነስስት ❤❤❤😂
ፍቅርዬ ሁለየም እድህ አየሳቅሽ ኑልን
ፉፉዬ ፍንድሻ ፍሚሊዛሬ ቀናችንነው❤❤❤❤😂
እፎፎፎ ማርያምን በጣም ከፍቶኝ ነበር ስቀሩ የኔ ወርቆች ❤❤❤❤እንኳን አደረሳቹሁ ፈድሻ ፋሚሊ❤❤❤
ወላሂ አላህ ብሎ አገር ስገባ የመጀመራ ስራዬ አቺን ማግኘት ነው ባአላህ ፍቃድ እስከዛ ቡታጀራ ከሆሽ❤❤❤❤❤❤❤
አድስ አባ መንር ጀምረዋል ኮ
ወየው ስጠብቅ ውየ አደኛሆኩ😂😂😂😂😂እኮን ደህናመጣችሁልን❤❤❤❤❤
የተዋህዶ ልጆች እንኳን አደረሳችሁ🙏🙏❤❤ እልልልልልልልልልልል ፍቅርዬ የኔ አበባዬ እኳን አደረሰሽ የኔ ማር እደዚህ ፍክት ብለሽ ስለመጣሽ ደስ ብሎኛል የኔ ባለማህተም የኔ ሴት እመብርሀን ትጠብቅሽ ትጠብቃችሁ መጨረሻሽን ታሳምርልሽ እናቴ🙏🙏😘😘😘🥰🥰🥰🥰🥰🥰❤❤❤❤❤❤❤
አሜንንንንንንንን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤የሁለቱም ይመር
አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን ዛሬ ደግሞ ኤምር ብሎብሻልፍቅርየ ፍንድሻየ❤❤❤ፍክት በይልኝ በየቀኑ ኑ እስኪ
ፍቅርዬ የኔ ውድ ፉፉዬ በጣም እንወዳችሇለን❤እንዴ ምን ችግር አለው በአሉን ብታከብር እኛ በስደት ረመዳንን ሞቅ ደመቅ አድርገን ነው የምናከብር ሆይ ምን ችግር አለው ብታከብር ፉፉ
ኡፉ ሳስባችሁ ነበር እንኳን በሰላም መጣችሁ የንስስት የኔ ፍቅርዬ እንኳን ለጌታችን ለመዳህኒታችን ለእየሱስ ክርስቶስ ልደት በዓል በሰላም አደረሰሽ አደረሰን የኔ ውብ እመ አምላክ ትጠብቅሽ ፉፉዬ መልካሙ ወንድሜ እግዚአብሔር ያክብርህ የፍቅርዬ መከታ ሰላማችሁ ይብዛ ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን
እንኳን አብሮ አደረሰን መልካም በዓል ይሁንል
እውነት ነው ፍቅርዬ በጣም ከምታስቢ በላይ ቡዚ ሰው ተቀይሞሻ በጣም የምያከብርሽ ብዙ ሰው አለ ሁላችንም ይቅር በሏት በተረፋ እንወድሻለን❤❤❤❤❤
የቀራቹሁ መስሎይ አሳዝናቹይ ነበር😢❤❤❤
የኔ እናት የሴት ጀግና 150 እናስገባት የኔ ጨረቃ❤❤❤❤❤
ስታመሹ ቀሩ ብየ ተናድጄ ነበር እንኳን አደረሰሽ ፍቅር ስትስቂ ያምርብሻል በድብርት እንዳትመጡ❤
እኔም
የኔ ፍቅርርርርር ❤❤❤ሁሉ ነገርሽ እውነት😂የቡናውን ዋጋ ስትናገሪ በሳቅ ፍርስ አልኩ😂😂😂ያለ ሜካብ ቆንጅዬዬዬዬዬዬዬ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤አይለያቹሁ የኔ ማሮችችች ❤❤❤❤❤ስስቶቼዬዬዬዬዬ እንደኔ የሚወዳቹሁ የለም❤❤❤❤❤❤❤በማርያም በሳምንት ሁለት ቪዲዮ ልቀቁልንንንንን😢😢😢😢😢ስወዳቹሁ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤መልካም የፍቅር ጊዜዬዬ
ኡፍፍፍ ይይይ ጨረቃዎቼ መጡልኝ ደብሮኝ ነበር😢❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
ፍፍየ እና ፍቅርየ ስለ አያቹ ደስ ብሎኛል ፍጣሪ እይለያቹ ሁሉ ጊዜ ሳቁልን እና ይመቻቹ ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
የፍቅርየ ወዳጆች እኮአን አደረሳችሁ❤❤
እንኳን አብሮአደረሰን ❤❤
እንኳን አብሮ አደረሠን ሀይሚነቴ🎉❤
ሀይሚ. እንካን አደረሰሽ❤❤
❤🎉
እንኳን አብሮ አደረሰን 🙏❤🎉
ካይን ያዉጣሸ አቤት ዉበት ዉበት ብሎዉ ዝም ያለዱቄት ዉበት ፍቅር ፍልቅልቆዋያ ፉፉዉ መልካም ሰዉ
እንኳን አደረሳችሁ የፍቅርዬ ፋምሊዎች ፍቅርዬ ሁልጊዜም ነይ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
እንኮን ለብርሐነ ልደቱ አደረስሽ ።ፍቅርና ፉፉ ጎደኛችሁን ኢክማን እርዶት ስልካቸውም አይስራም እያለች ነውና ልታገኞት ሞክሩ 😢
ዛሬ እንዴማትቀሩ እርግጠኛ ነበርኩ 🥰🥰
ውደ❤❤❤❤
❤❤❤❤
💗💖💖💖💖
እሙዬ ጠፍተሻል😔
@@GenetGenet-vv2zt አለሁ ውዴ
መልካም በአል ይሁንላቹ ፉኡድ የእዉነት ትለያለህ አይለያቹ ማነዉ እደኔ ከቤተሰብ ጋር ማሳለፈ የናፈቀዉ 😢😢 6 አመት ከቤተብ ተለይቶ አይከብድም
የኔ አለም የኔ ጨርቃ ክብሯን የምጠብቅ ሴት ስወድሽ ❤❤❤❤
ወይ ፍቅርየ ስታዝቂኝ የኔ ዘንካታ❤❤❤❤😂😂😂
እኳን ደህና መጣችሁ ፈድሻወች❤
ፍቅርዬ🌹ስሚ ዛሬ አብርሺ የምጀመራ ፍቅረኛ የሰጠይኝ ሱጦታ አይረሳም አለ የኔ ዉድ😢😢 የመጀመራ ፍቅር አይረሳም የምቱሉ በላይኪ አሳዩኝ 😢😢 ከተለየነ ምን አደርጋለሁ እችለዋለሁ😢
@@ZentiMariy ክክክክክክ ለዚያ ነዉ እንድትጠላ ያደረጋት
ድጋይ ይብላ😂
@ራቢአዩቱብ የምረሺ ነዉ ድጋይ ይብላ ያለሽሺዉ ተይጂ የመጀመራ ፍቅር አይረሳም የኔዉድ ለፍቅር ሸር አዲርጉ ለት
@ZentiMariy አኔ ስራም አላጠሁ😂ፍቅርየ እረስታዋለች
@@ራቢአዩቱብ ሀሀሀ
ዋውውውው ፍቅር አሰይ የኔ ንግስት አዴት አደጭነቀኝ ሥቀርብኝ ፍክት በሉልኝ የኔ ዉቦች ♥️♥️🙏
ሰብስክራይብ 😢😢😢ቤት ፈረሰብኝ
@@SeidaBlatusada አይዞሽ አማ 🥺
የኔ ልእልት ስወድሽ ማርያም😢እንኮን አብሮ አደረሰን❤❤❤❤❤❤
Fekrye yena lelti hazenki ayereyeni egziabher. Kefetwei❤❤❤❤❤🎉🎉🎉
ሰላም ጤና ይስጥልኝ እንኳን አደረሳችሁ መላው የክርስትና እምነት ተከታዮች ሲቀጥል F&F የኔ ልባም ሴት ፍቅርዬ አባቷን መሳይ ፍቅርየ ፍልቅልቅ ስትይ ነው የሚያብርብሽ ገናን መስለሻል አይገልፀውም ጠንካራ መሆን አለብሽ በሰው ልጅ የተለያዩ ችግሮች ይኖሩብናል ነገር ግን ከካሜራ በስተጀርባ ቤት እየሸፈነው ማዳፈን መፍታት አልብሽ እንጂ ሚድያላይ መከፋት ለማን ደስ ይበለው ብላችሁ ? ይህ ሊሆን አይችልም አንቺን መምከር አይሁንና ጠንካራ ነሽ ለኦዲንሶችሽም ቢሆን ፈገግ ብለሽ የስራችሁን አይዲያ እየመረጣችሁ መስራት ማዝናናትም ማስተማርም የሚችል ቪዲዮ ስሩ ፉፉም እናመስግናለን ምንም እንኳን ሀይማኖትህ ባይፈቅድህ ግን ፍቅርን ለማስደሰት ላደረከው ነገር ክብር ይስጥህ ልክ ነው ዛሬ ገና የአለም መድኃኒት ተወለደልን የኔ ሴት ሙሉ ሴትነትሽ ስነ ምግባርሽ አለባበስሽ እኮ የዘውትር ክብር አጎናፅፎሻል ❤ዋው ቤትሽን ድምቅ ብሏል አንገትና ቀሚስ አጠይቂኝ❤አዲሳባ ምን የማይውደድ ነገር አለ ብለሽ ነው ሁሉ ነገር ውድነት አለ ባላችን 😂አላለችም 😂❤ካንቺ ሙያ ምን ጠፍቶ ቡና የባለሙያ ነው❤ የእናት ልጅ ሙያ የአባቷ ልጅ ጅግኒት ፍቅርዬ ❤መቼም ይቺ ፕራንክ እንደ ጨው ጣል ስታደርጓት ታጣፍጣለች ስራችሁን😂👌የልጅ አርበኛ ነህ ሞቻለሁ ሞቻለሁ በፍቅርህ ሞቻለሁ ❤ፉፉ ጎበዝ👌ወንድ እሸንኩሊት 😂መጠጥ😂 ፕራንካቸው እኮ ደስ ትላለች እጥር ምጥን የኔ ውድ ፍቅርዬ😂❤ስታምሩ ለማንኛውም እድሉን ዛሬ እግኝቼ ረጅም ኮሜት ፅፍኩልሽ ስለማይመቸኝ ይቱብ ቻናልሽ ላይ መጥቼ እስተያየትም ባልፅፍ ዘውትር ያንቺን ቪዲዮ እያየች የምትውድሽ የምታከብርሽ ጓደኛዬ በእሷ ላይ እፅፍ ነበር እና ጠንካራ ብዙ የምስራት እቅም ስላላችሁ በልጣችሁ መገኘት አለባችሁ እንቅፋት ከፊት እንጂ ከሗላ አይመታም ስለዚህ በትግስት እለፉ ለሚመጣባችሁ ውጣ ውረድ በብልሀትነት ማለፍ ግድ ነው በርቱ ❤
ወላሂ ቪዶወውን አቂሜ ነው ያነበብኩት ምስጥ ብየ አለቀብኝ እህቴ እዳች አይነቱን ያብዛላት እደት ደስ እዳለኝ ፁሁፍሽ በቃ ሁሉንም ገልፀሽዋል እኛም ምርጥ ኮሜት ስንፀፍላቸው እነሱም ደስ ይላቸዋል ❤❤
አንች ልጅ እዚህ መጣሽልኝ እሠይይይ የኔ ዉድ ሁልጊዜ ነይቶሎ እጅሽ ይባረክ የመቢዬ እህትት🎉🎉🎉🎉🎉
@@UmMehirአዎ ዛሬ አገኘሗት ሁልግዜም በመንቢሻ ቤት ነበር ፍቅርዬን የማውድስ ❤😂
@@Frt-n7bክብር ይስጥልኝ እማ ❤
ክበሪልን የኔ ውድ ❤❤❤❤❤❤
ጨረቃዎቼ🎉❤
እንኳን አብሮ አደረሰን መልካም የገና በአል ይሁንላችሁ ይሁንልን 🙏🙏🙏
ስታምሩ ፍክት ድምቅ ብላችሁ ፍቅር የኔ ፍልቅልቅ ❤❤❤ ሲያምርብሽ እኮ ፏፏ አልሽበት ቤትሽን የኔ ሴት ሁሌም ሳቂ ሁኔ ደስተኛ ከምትወጅው ሰው ጋር F&F 150k Subscribers በዚህ ቪድወ 🎉🎉
የኔ አርበኛ መሳይ የፍቅር ውዳጅ ዛሬ ካንቺ ቤት እስተያየት ውደዚህ መጣሁ እንዳጋጣሚ ሆኖ❤😂
እንኳን ደህና መጣሽ ይፋቴ በይ እዚህ በሽበሽ አድርጊት ❤❤❤@@yifatmultimedia
እንካንአደረሰሽ የፍቅርየፉፉጠባቂ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉
ሁልጊዜም ነይልን እንደ መንቢዬatmultimedia
ወይይይይፍቅርየ ሤት ይዘህመጣህ አላለችም የኔ እንቁወች ውድድድድድድ
የኔ ዉዶች ፍቅርዬና ፉአዴ የኔ ትንንሾች ፍቅርዬ ቀርታችሁ ነዉ ብለን በር በር እያየን ነበርኮ የኔ ፍልቅልቅ የምሳሳልሽ ስስቴ ቅድም በሠፊዉ ልፅፍልሽ አልመቸኝ አለ የኔ ዉድዬ እንደዚህ ፈገግ እያልሽ ነይቶሎ ስስቴ ሁልጊዜም ደስተኛ ሁኑልኝ ደግሞ አይዟችሁ ዱኒያ ዉጣ ዉረድ ናት አንድ ጊዜ ስንወድቅ አንድ ጊዜ ስንነሳ እንደዚህ ናት ባላችሁ ነገር ደስተኛ ሁኑ የሠዉ ልጅ ሙሉ ጤና ካለዉ በቂዉ ነዉ ጤና ስላለን ነዉ አይደል እናንተም youtub የምሠሩት እኛም የምናያችሁ እንጂ ጤናዉን አቶ ብዙ ሠዉ ሆስፒታል የተኛ ስንቱ ነዉ እናም ባለን ነገር አመስጋኝ እንሁን ሁሉም ይስተካከላል አላህ መጨረሻችሁን ያሳምርላችሁ ፈንድሻዎቼ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
የፕራንክ ንግስቶች ፈታ ያላቹ ኡፍፍፍፍ ፈገግታዋማ እንዳትጠይቂኝ ሁሌም ፍክት ድምቅ በሉልኝ 💞💞💞💞 ውድድድድድ 🎉🎉🎉🎉🎉
የኔ ስስቶች አለሞቸ ❤ቀርታችሁ መስሎኝ ደብሮኝ ነበር ተመስገን❤
ክሥረት ማለት ሥሜቱን ፍላጎቱን ከእምነቱ ያሥበለጠ ከቱ ትውልድ አላህዬ በአሥልምናዬ አትፈትነኝ ኻቲማዬን አሣምርልኝ😢😢😢😢😢ጌታ ተወለደ ብለህ አብረህ ሥታከብር አሥበሀዋል የአለማቱ ጌታ እናተ ከምቀጥፋት ጠራ አይወልድም አይወለድም ፍፁም አምሣያ የለለው ሀያል ጌታ ነው
ያው ገልፀሽዋል ሃያል ነው ብለሻል እሱ ከፈለገ ምንም ማድረግ ይችላል
ወረኛ መጀመሪያ ልብሽን አፅጂ
እንኳን አደረሰሽ የኔ ወርቅ እህት ፍቅርዬ ፉፉዬ እወዳዋቻለሁ ፉፉዬ ለከብር ነዉ ለከብር አይደለም ዋና ልቦናክ ያዉቃል ያመነ ይመን የለመነክ ይተዉ እሷን ደስስ አሰኛት የኔ ወርቅ ወንድም ጌታን በጣም የምወዳችሁ ሁሌ ደስስ ይበላቹ
ፍቅር የኔ ፍንድቅድቅ❤🎉
የኔ ወርቅ ካለሜካፕ እኮ ሰታምር የኔ ፍልቅልቅ 150k ,እናሰገባት ቤትሰብ❤❤❤❤❤
የኔ ውዶች የኔ ማሮች የኔ ፈድሻወች ስጠብቃችሁ ማን በነገራችሁ ሁልግዜ እደዝህ ፍክት ብላችሁ ኑልን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘
ፍቅርየ እንኳን አብሮ አደረስን የኔ ቆንጆ ባል ለማክብር የሱ ሀይማኖት አይፍቅድም አለሽ ተጨንቅለት የኛ ሀይማኖትስ ከማይፍቅድው እንዴት ታድርግያልሽ አር ተይ አስብብት በአሁኑ ልጅነት አያጥቃሽ ልጁ ጥላቻ ንሮይ አይድለም እውድዋልሁ ከሁሉም ሀይማኖት ይቅድማል የኔናት
ማነውእደኔ የቀሩመስሎት የተጨነቀው እኳን መጣቺሁ❤❤❤❤❤
ቀሩ ብሎ ማነው ተስፋ ቆርጦ የነበረው😢❤❤❤❤❤
ፍቅር ማገጠብሽ ማመታት አለበት ጭራሽ በፊትሽ ሳማት ይሄ መፈሪያ ጉድ እኮ ነው ለማንኛውም ይመቻቸው ፈታ አረጋችን ግን አትጥፎ ፈንዲሻ ፋሚሊ😂😂😂😂❤❤❤❤
😅😅😅😅😅
ውዶቼ ማነው እንደነ በዓል ሲደርስ ኪፊቲ እምለው እኔማ ስራ ጨርሼ ላለቅሲ ነው 😢😢😢😢😢
እኔስ አልቅሼ ይውጣልኝ አልኩ እንቢ አለኝ ሆሆ
Weyna yenase yebase😢😢😢😢😢
@@Lemi__21yutb የኔ ውዶች ልሳቅ ወላ ላልቀስ አይዟችሁ የምር በጣም ይከፋል ግን መቻል ነው አወራራችሁደሞ ነው ያሳቀኝ
ዋው እኳን አደረሣችሁ የተዋህዶ ልጆች በሙሉ❤❤❤🎉🎉🎉
አሜን አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን ፍቅርዬ ውዳች❤❤❤❤❤❤❤
ጭንቅ ብሎኝ ኘበር እኳን በሰላም መጣቹ እንኳን ኣደረሳችሁ♥️✝️✝️
ደምሪኝ 😢😢😢😢ቤት ፈረሰብኝ
ፍቅርዬ የኔ ፍልቅልቅ ሁልግዜም ሳቂልን የኔ ውድ።ፈአድዬ የኔ ጽባዬ ሰናዬ ስታምሩ።እንዳው ምን ልሁንላችሁ።ፈአድ ፍቅርን ለብቻዋ አልተውካትም ይመቻችሁ።ሁለት ልበቀና።እኔ ሙስሊም ነኝ።ግን ፉአድ (አጠይባቱ ጠይቢን)መልካም ሰዎች ለመልካም ሰዎች የተገቡናቸው ብሏል።ፍቅርዬ እወድሻለሁ።ግን ዋናው ሀይማኖት ነው ምን ልሁንላችሁ።የኔ ውዶች❤❤
የኔ ንግስት እንኳን አብሮ አደረሰን❤❤❤❤😘😘😘😘😘
እንኳን አብሮ አደረሰን ፍቅርዬ ጀግናዋ ❤❤❤
የቀርች መስሎኝ ከፍቶኝ ነበር 😢እንኳን አደርሰሺ የኔሴት👸❤
😂😂😂በተቀረ ኣይሻልም ለብቻዋ እንደዚህ ኣይነት ነገር ለብቻዋ ተሰልፈዋልች አሳዘንቸኝ
ፍቅርዬ የኔ ፈንድሻ❤😘
ፍቅርየ የኔዉድ ሁሌም ደስ ይበልሽ እዴት እደምታሳዝኝኝ
እንኳን አደረሰሽ የኔ ውድ ፍቅርዬ ❤❤❤❤❤
ፍቅርዬ ኣትጥፊ ልብሽን የተሰበረ እየመሰለኝ ነዉ ተከታዮችሽ ኣታሰቃይን🥺በተረፈ እንዴት እምር እንዳልሽዉ የኔ ዉድ😍
እንኳን አደረሰሽ ፍቅርዬ❤
መልካም በአል ይሁንልሽ
ቆይ የት ጠፍተሽነውውዴ❤😢
ፍቅር ናፉአድ በጣም ታምራላችሁ በርቱ
በስመአብ ቀርተሽ ቀኔንም ምሽቴንም አበላሸሽ ብዬ ከፍቶኝ ነበር በዛላይ ስደት ላይ ያለነው አድናቂዎችሽ የበአል ቀን ባንቺ ነው የምንፅናናው
በጣም ነበር የካፋኝ በሰላም እንኳን መጣችሁ 😭😭😭 l ማነው ደስ ያለው ❤❤❤❤❤
እሠዉ ቤት እያለቀስሺ ክክክክ
@@UmMehir😂😂 ሰራ የለሽም እንዴ እኔ ነው የምትከታታይ ጫልላህ ማለት ነው 😂😂😂😂😂
@@hayatmohammed1169ክክክክ ክርቶ ምን ላድርግሽ በሄድኩበት እየሄድሽ
ዋዉዉዉ እሰይ እንደዚህ ነዉ የሚያሚራችሁ የኔ ፈንድሻዎች ለዘለዓለም አይለያችሁ ብዙ ተባዙ ምድርቷን ሙሏት እወዳቿለለው እውነት ውርደታችሁን የምፈልግ ክብራችሁን ይዩ❤❤😢😢🎉😂😂
የኔ ትንሽዬዋ ፍቅር እካንደህና መጣቹልን🎉🎉❤❤❤
እንኳን አብሮ አደረሰን አደረሳችሁ
🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻
🌻🌺 መልካም 🌺🌻
🌻🌻 በዓል 🌻🌻
🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻
ፍቅርንናፉፉንየሚወድብቻላይክ❤❤❤❤የኔአበቦች❤❤❤
እውነት ፍዝዝ አደረጋችሑኝ አይለያችሑ እግዝብሔር ❤❤❤❤🎉🎉
የኔ ልዩወች እንኳን አብሮ አደረሰን አደረሳችሁ 😍😍🙏🙏♥️🎉🎉🎉
አሜን. አሜን. እንኳን አብሮ. አደረሰን ❤❤❤❤❤
ማሸልህ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ ያኔ ዉዴ ጀግና ሴት
what is masha Allah
Astofurllah
እኳን አብሮ አደርሰን ፍቅርዬ ደስ ብሎኛል ደስተኛ ሰለሆንሽ❤❤❤❤❤❤❤
እንኳን አብሮ አደረሰን የኔ ቆንጆ አይለያችሁ ፍቅር ያብዛላችሁ❤❤❤❤🎉🎉🎉
Enekuni Abero Aderashuni yene wubochi sewodachu eko Geta Ayilyachu ❤❤❤❤
ጨፍሩ ጨፍሩ የሚላችሁ ነገር የኔ ፈንድሻወች❤❤❤❤❤❤
እንኳን እነንቴም በሰለም አደረሰችሁ ፈጠር ይጠብቀቹ ዬዋሆች 🥰🥰🥰🥰
ፍቅር አምሮባታል ❤❤💋💋💋
እንካን ኣደረሳቹሁ እንደዚ ስቃቹ ስለመጣቹ ደስ ብሎናል ቀጥልበት እዳትጠፉ ፍቅርየ የኔ ቆንጆ ኣምሮብሻል የኔ ፋንድሻ❤❤❤❤❤😘😘😘😘😘😘❤❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏😘