ይዘኸኝ ጥፋ 😱🥹 አለበለዚያ አይኔን አታየውም🥹🥹

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 8 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 1.1K

  • @elsagetaneh
    @elsagetaneh 13 วันที่ผ่านมา +98

    የፊልም አክተሩ መጣ ፉፉ በሚስትና በሀገር ቀልድ የለም በላቸዉ ቆፍጠን በል ፍቅር❤❤❤❤🎉

    • @fekerlove6881
      @fekerlove6881 13 วันที่ผ่านมา +7

      ይችልበታል ወንድማችን ፉፉዬዬ መልካም ስው ❤❤❤❤❤

  • @SalamSalam-vw1nr
    @SalamSalam-vw1nr 13 วันที่ผ่านมา +23

    አይ ይገርማል በጣም ምንም ውጣ ውረድ ብፈጠርም ፉ እና ፍቅር ለዘለዓለም እይለያዩም እግዚአብሔር ያጣመረውን ሰው ልየያይ አይችልምና ማንንም የነዚህ ልጆች ፍቅር ውስጥ እየገባችሁ አትደክሙ ነገ ወልዶ ከብዶ ተከብሮ ስኖሩ ታፍራላችሁ የነዚህ ልጆች ምቀኛ ቅናተኛ የማይገባ ቦታ ዘለል ዘለል እያላችሁ የምትገቡት ነገ ትዋረዳላችሁ አለበለዚያ ትዋረዳላችሁ እውነት ፍቅር እና ፉፉ አትጨነቀ በነውጥ ውስጥ መለወጥ አለህላችሁ እሽ የኔ ፈንድሻዎች ❤❤😢። ይኪማዬ ስለ አንች ቃላት የለኝምና ፈጣሪ ይባርክሽ ይጠብቅሽ የኔ አስተዋይ❤❤

    • @Hana-nb4ul
      @Hana-nb4ul 12 วันที่ผ่านมา

      ትክክክክልልል የኔ እናት😢😢😢😢

  • @እሙዶክተርEmuDokter
    @እሙዶክተርEmuDokter 13 วันที่ผ่านมา +42

    ሴት ልጅ ሲከፋት አልፈልግም የምትሉ አብሽሪ እህቴ

  • @misrakgeberemariam2660
    @misrakgeberemariam2660 13 วันที่ผ่านมา +25

    እኔ ይቅረታ አርጉልኝና እነኚ ሊጆች ቢለያዮ ነው ሜሻለው ሁሌ የልብ ቁስል ነው ሜሆንባቸው ሀይማኖት በጣም ከባድ ነው ገና ብዙ ጫና ይመጣባቹአል ሰለዜህ በምነታቹ ፀሎት አርጉና ተለያዮ በእውነት መንገድ ሂዱ መልካሙን እመኝላቹአለው

    • @Zeze-ds6qq
      @Zeze-ds6qq 12 วันที่ผ่านมา +2

      የምን መጃጃል ልጁ ምን ይሁን ሀይማኖት አልባ እኔ ሁሌም የምለወ ተምረዉ አንዱን ይምረጡ ከዛ ዉጭ ይለያዩ

  • @NesriNesri-t5f
    @NesriNesri-t5f 13 วันที่ผ่านมา +41

    ወይ የናንተ ፈተና በዛ አብሽሩ ሁሉም ነገር ለበጎ ነው😭😭😭😭😭

  • @HsksnsHaovs
    @HsksnsHaovs 13 วันที่ผ่านมา +83

    የኔ ውድ 😘❤❤ቶሎቶሎ ነይ እባክሽ
    አንቺ ብርቱ ሴት 💪💪💪

  • @tyurffg-bu5zy
    @tyurffg-bu5zy 13 วันที่ผ่านมา +30

    አይ ፍቅርዬ እኔ ምንም አልልም በህይወትሽ ወላዲተ አምላክ እናቴ ጣልቃ ትግባልሽ አይዞሽ እማ መድሀኔ አለም ትግስቱን ይስጥሽ ሌላ ምን ይባላል አንድ ምክር ልምከርሽ አጋጣሚ ካየሽው ከቤተሰብ ጥፍት ብለሽ ገዳም ሄደሽ የሚስጨንቅሽን ሁሉ ለእግዚአብሔር አልቅሰሽ ንገሪ ሌላ ቦታ እዳትሄጅ ውይ ብቻሽ አታልቅሽ ወላዲተ አምላክን አጥብቀሽ ያዥ አይዞሽ ጠንካራ ሁኝ እሽ የማታቅውን ሰው በፍፁም እዳታገቢ ቤተሰብ ምንም ይበሉ ክፉ ደግ እዳትነጋገሪ በዝምምታ እለፊ እመኝኝ ነገር ሁሉ ለገጎ ነው የሆነ ጊዜ እደወርቅ ነጥረሽ ትወጫለሽ እግዚአብሔር ካችጋር ይሁን ፉፉዬ እረጋ ብለህ የምትለውን አዳምጣት እንደጥፋተኛ አትያት በተረጋጋ ሁኔታ መፍትሄ ለማምጣት ሞክር እንጅ ወከባ አትፍጠሩ ።

    • @GhZv-zq5ds
      @GhZv-zq5ds 13 วันที่ผ่านมา +1

      በጎ ምክር ቀኖና ሰው ነሽ ❤

    • @Wagayoo
      @Wagayoo 13 วันที่ผ่านมา +1

      Mikrshi baxam das yilali❤

    • @GenetGenet-vv2zt
      @GenetGenet-vv2zt 13 วันที่ผ่านมา

      ❤❤❤🙏

  • @አልሀምዱሊላህ-ለ8ነ
    @አልሀምዱሊላህ-ለ8ነ 13 วันที่ผ่านมา +46

    ፍቅርዬ የኔ ቆንጆ❤
    ፍቅርዩ የኔ ጨረቃ❤
    ፍቅርዩ ያየማትጠገብ❤
    ፍቅትዩ የኔ ጩጬ❤
    ፍቅርዬ የሴቶች በላይ❤
    ፍቅርዬ የኔ ዳይመንድ❤
    ፍቅርዬዬዬዬዬዬዬ-------- በቃ አሟልቶ❤ የሰጠሽ❤
    ሰቀቀኔ ድክመታችን ❤❤❤❤❤
    ውድድድድድድድድF❤F❤❤❤❤❤

  • @hadiyahadiya1659
    @hadiyahadiya1659 13 วันที่ผ่านมา +35

    ኦረ እደዚህ አትጥፉ የምትሉ በላይክ አሣዩኝ❤❤❤❤

  • @HsksnsHaovs
    @HsksnsHaovs 13 วันที่ผ่านมา +118

    ቺርስ🥂🥂 ልክ እንድኔ ዛሬ ፍቅርዬ ትመጣ ይሁን እያልን ለምንጠብቅ እኔና መሰሎቼ 😅😢😢

    • @ሊን
      @ሊን 13 วันที่ผ่านมา +2

      😂😂😂😂 አረ ወይ ዘድሮ

    • @አልሀምዱሊላህ-ለ8ነ
      @አልሀምዱሊላህ-ለ8ነ 13 วันที่ผ่านมา

      ❤❤❤❤❤

    • @TizuYene
      @TizuYene 13 วันที่ผ่านมา

      ችርስ

    • @Mayimuna-k6b
      @Mayimuna-k6b 13 วันที่ผ่านมา

      😂😂😂😂chire.shayi

    • @ቅዲስት
      @ቅዲስት 13 วันที่ผ่านมา +1

      አዎ የምር

  • @SonySony-b1w
    @SonySony-b1w 13 วันที่ผ่านมา +14

    እኔ ሁለቱንም እወዳቸዋለሁ ግን የሀይማኖታቸዉ ነገር ያሳዝነኛል 🎉🎉

  • @mekdestemeche6871
    @mekdestemeche6871 13 วันที่ผ่านมา +38

    አይዞሽ ፍቅርዬ ያልፋል ድሮ የቀረ ነገር ምናልባት ከእምነትሽ እዳትወጪ ይሆናል 😢😢😢😢😢ተረጋግተሽ አስቢ ፍቅር ❤❤❤❤❤

  • @ConfusedGreyElephant-vt5jo
    @ConfusedGreyElephant-vt5jo 13 วันที่ผ่านมา +5

    ፍ &ፍ ተረጋግታችሁ ፍቱት 🎉

  • @MartMm-zg5uj
    @MartMm-zg5uj 13 วันที่ผ่านมา +6

    Hikma አይዞሽ የኔ እናት የኔ እናቴ አይዞሽ በርቼ ሺ ሂክማዬ እና ሁሉንም ትዳርንም ሁሉንም የሚሰጠው እግዚአብሔር ነው ፍቅር እሺ ካላለች ትዳሩን የሚያስገድደው ማን ነው ማንም ቢሆን እኔን በፈለኩት ነው እንጂ የሚመራው ቤተሰብን ቢልም በራሷ ፍላጎት ነው የሚሆነው ግን ሃይማኖትን አንደኛ ማክበር አለበት ቅድሚያ ለሃይማኖትም እናስብ በዛ መሃል በዛ መሃል ይግማዬ አይዞሽ የኔ ውድ አሁንም ታገሉ ችግር የለም እግዚአብሔር አለ ስለሁሉም ፈጣሪዬን አስቀድሞ አሁንም ፍቅር እና ፉአድን የሚወዱ በላይክ አሳዩኝ

  • @Fafyeenatelij
    @Fafyeenatelij 13 วันที่ผ่านมา +10

    እኔ እምታሳዝነኝ በመሀል ቤት የምትሰቃየዋ ሂክማነች😢😢በተጣሉ ቁጥር መሀል ገብታ ለማስማማት ምትለፋውነገር😢😢😢

    • @UmMehir
      @UmMehir 12 วันที่ผ่านมา +1

      @@Fafyeenatelij ጓደኛ ለመቸ ነዉ

  • @ቅማሞች
    @ቅማሞች 13 วันที่ผ่านมา +63

    ፍቅር አታልቅሽ ቤተሰብ የሚልሽን ስሚ ሀይማኖት ይበልጣል

    • @enatmebrata
      @enatmebrata 13 วันที่ผ่านมา +3

      እና የማትፈልገውን የማታቀውን አግቢ ነው

    • @LailaLaila-k9i
      @LailaLaila-k9i 13 วันที่ผ่านมา +1

      እሺ ከዘስ

    • @Shemsedin-dn9mz
      @Shemsedin-dn9mz 12 วันที่ผ่านมา

      አዉ​@@enatmebrata

    • @aasamenewyabatulij1382
      @aasamenewyabatulij1382 12 วันที่ผ่านมา

      ምንአይነት የበከትሽ ቆሻሻነሽ በዚሳት እሷተጨንቃ ስለአይማኖት ታወሪያለሽ

    • @Sefadinyoutubeልጅሰይፋዲንቱ
      @Sefadinyoutubeልጅሰይፋዲንቱ 12 วันที่ผ่านมา

      😮😮😮😮

  • @MermaHumer
    @MermaHumer 13 วันที่ผ่านมา +9

    ምድረ ምቀኛ ደስ ይበላቹ አዳሜ የራስሽኑር ግራ አጋብቶሽ የሰው ትዳር ትበጠብጣላቹ ሀሜተኞች

  • @mdksa7775
    @mdksa7775 13 วันที่ผ่านมา +2

    አይዟሺ እማዬ አታልቅሺ ሁሉንም ነገር ታልፊውአለሺ አንች ጠንካራ ልጂነሺ

  • @GhvbvhgVhhgf
    @GhvbvhgVhhgf 13 วันที่ผ่านมา +54

    ፍቅርዬ አይዞሽ ክ ፉፉ ተያይዛቹ ጥፉ ፉፉ እዘካት ጥፋ ሌላ ሰው እንዳታገቢ

    • @almasababa-x8o
      @almasababa-x8o 13 วันที่ผ่านมา +6

      ክክክ ጥሩ መካሪነሽ😂😂😂😂 እረ ቢለያዩ ይሻላል ይሄማ ጥሩ በተሰብ ነው ያላት ሆሆ ቅድሚያ ለሀይማኖት❤❤

    • @debifiqeryouTuber
      @debifiqeryouTuber 13 วันที่ผ่านมา +1

      ❤❤❤❤❤❤​@@almasababa-x8o

    • @KokopJaseera
      @KokopJaseera 12 วันที่ผ่านมา +1

      አይንሽ ይጥፋ

  • @SaraSara-wv8on
    @SaraSara-wv8on 13 วันที่ผ่านมา +16

    ከበዳድ ነው😢አልፈርድም 😢እኔ ፍቅረኛየ የፕሮቴስታት እምነት ተከታይ ነው በጣም አስተዋይ የምር ለኔ የሚያስብ ልባም ወድ ነው ግን እኔ እብየው ከሀይማኖቴ አይበልጥም ብየ ተለያየን😢እኔ በዙሪያየ ሰው ስለለኝ😢አልተውሽም ፍቅራችን ባይቀጥልም እደወድም ተጎንሽ እሆናለሁ ቢለኝም እቢ ብየ ተለያየን ግን ማርያምን ይናፍቀኛል😢እሱም ስናፍቀው ጤናሽስ ብሎ ይጠይቀኛል😢በቴክስት አውሪኝ ድምፅሽን ከሠማሁ ይረብሸኛል ብሎ አለኝ😢4ወር ሆነን ከተሀያየን ግን ወንድ ልጂ ከሱ ውጭ አይታየኝም😢 ይናፍቀኛል ዝብሎ😢😢😢እናም አይዟችሁ😢እሱ ግን ችግር የለበትም እኔ ግን በቃ እቢ አልኩኝ በቤተ ክርስቲያን ስረአት ነው ማግባት እምፈልገው ብየ እሔው አሱም ከብዶታል እኔም እሞታታለሁ እጂ አቀጥልም ብየ እሔው አለን😢

    • @دستااحمد
      @دستااحمد 13 วันที่ผ่านมา

      እግዚአብሔር ይመስገን ❤❤❤❤

    • @aasamenewyabatulij1382
      @aasamenewyabatulij1382 13 วันที่ผ่านมา

      😂😂😂😂😂

    • @SaraSara-wv8on
      @SaraSara-wv8on 13 วันที่ผ่านมา

      @aasamenewyabatulij1382 😏😏

    • @aids906
      @aids906 13 วันที่ผ่านมา +1

      ፀበል ሂጂ ትረጋጊያለሽ🎉

    • @zufanTube-wc7mc
      @zufanTube-wc7mc 13 วันที่ผ่านมา +1

      ​@@SaraSara-wv8onየኔ ውድ በሃይማኖትሽ ፀኛ ፀበል ሃጂ ፍቅር ከሃይማኖት አይበለጥም ለዚች አጭር አለም እና አይዛሽ ማሬ ድንግል ማርያም ብርታት ትስጥሽ🙏❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @GjgJf-k8b
    @GjgJf-k8b 13 วันที่ผ่านมา +29

    😢😢😢😢የኔ ውድ ፍቅር የአለች ፍቅድ ማንም ልድሪሽ አይችልም እሽ እንደትይእፍፍፍፍፍፍፍ. ፉፉ ተረገገ😢😢😢😢

  • @UmMehir
    @UmMehir 13 วันที่ผ่านมา +26

    ፍቅርዬ ሚዲያ ላይ አልቅሳ አታዉቅም ነበር አሁን ግን አለቀሠች ከባድ ችግር ሀዘን ቢገጥማቸዉ ነዉ የኔ ዉዶች እኛ ምን እናድርግላችሁ ያረብ በጣም ከባድ ሂወት ነዉ ፍቅርዬ የኔ ዉድድ አላህ ያስተካክልላችሁ

    • @emushfikadu-ec3hn
      @emushfikadu-ec3hn 13 วันที่ผ่านมา

      Awo😢😢😢😢

    • @GenetGenet-vv2zt
      @GenetGenet-vv2zt 13 วันที่ผ่านมา

      በጣም ፈተናዋ በዛ😭😭😭😭

    • @UmMehir
      @UmMehir 13 วันที่ผ่านมา

      @GenetGenet-vv2zt ለምን አተወዉም ከዚህ ሁሉ ስቃይ ኡፍፍ ልጅቱ እኮ ልሞት ነዉ

    • @linaali8761
      @linaali8761 13 วันที่ผ่านมา

      ማለት ​@@UmMehir

    • @ሰርካዓለም
      @ሰርካዓለም 13 วันที่ผ่านมา

      አሜን በጣምፈተና በዛባቸዉ😢😢😢😢😢😢

  • @ZzzzZehara
    @ZzzzZehara 13 วันที่ผ่านมา +10

    ፍቅርየ ከፍቶሽ ማየት አንፈልግም ደግሞ ከፉ ውጭ ማነንም አታገቢም ❤❤❤❤❤❤

  • @ከረያባመታባዘራውtube
    @ከረያባመታባዘራውtube 13 วันที่ผ่านมา +12

    ያልተፈተነ አያልፍም አብሽሩ የኔ ውዶች😢😢😢

  • @lubabafatma9903
    @lubabafatma9903 13 วันที่ผ่านมา +6

    እሰይ እንኳንም ቤተሰቦችሽ ገቡበት ለልጁ ጠቀማቹሁት ብትለያዩ ደስታውን አልችለውም እንኳን ተጣላችሁ አላህየ ወደራሱና ወደሱ ሊመልሰው ነው አልሀምዱሊላህ ወንድም እህጌዜ በር ተከፍቶልህ እያለ አምልጥ ከግድህ ይበቃል መጃጃል አ
    እምነትህ አስቀድም የየሚዋጣህን ወላሂ
    እኔ የሆነ ነገር በተፈጠረ ግዜ ተሁን ተሁን እህ ሊለያዩነው እያልኩኝ በደስታና በተስፋ እየጠበከ
    ኩኝ ነው አላ
    ህየ ነጃ ይበለው ከዚህ መጥሮ ተግባር ያውጣው ያረቢይ ዱአየናምኘቴ ይሳካነበር እኔ እደሌላው ጥላቱ አይደለሁም ጥላት ማለት ወደ እሳት ሲሄድ ደስ የሚለውና ሲጠፋ የማትመክሩት ማለቴ እሱን ወደሷ እድቀርብና እዲጋብ እምትገፋፉ ሰው በእጃችሁና በአፋችሁ እደምትጠየቁ እዳትረሱት ማለቴ ነው አላህን ፍሩ

    • @Aleka-bi4jq
      @Aleka-bi4jq 13 วันที่ผ่านมา +1

      አዉ እምነት ይበልጣል

    • @ሀዊመቅደላ8
      @ሀዊመቅደላ8 13 วันที่ผ่านมา +1

      ከምንም በላይ ሀይማኖት ይበልጣል ሒክማ ደግሞ አላህፍሪ ከቻልሺ እሷን ወደ እስልምና እንድትመጣ ሰበብ ሁኝላት

    • @lubabafatma9903
      @lubabafatma9903 13 วันที่ผ่านมา

      አይ እደዛ እምትሆን አይመስለኝምና ልጅ እህግዜ እዚህ ለሀብታምም ሆነ ለደሀ እኛ ከሱ ለይተው ቢድሮት ለሱነው ጥቅሙ አሁን ላይ ቢከፋው በሗላ እነሱን ያመሰግናቸዋል ለምን ብት በሁለት ሀይማኖት ከባድምና ለሚወለዱትም ልጆች ችግር ነው እሱ ፈልገውት ገቡ ልጆቹ ግን በማያውቁት ምንበወጡ አላህየ ይለያያቸው እደዚህ የተቸማለቀ ሂወት ሳይሆን እሳት መግባት ነው ያችም ሂክማ በሰራችው ሁሉ ተጠያቂና የነሱ አነሰና እሷ መጥታ እደዚህ መሆን ይገርማልም ያሳዝናልም ወላሂ

    • @ማህሌትሙጨሽፈራው
      @ማህሌትሙጨሽፈራው 12 วันที่ผ่านมา

      ሰባት ያገባል ከዛ ከሰባቱ አዷ ብሆን ብለሽ ነው ኧረ ሰው ምን አገባሽ ስለሀይማኖታቸው እራሳቸው አሉ ወይ ትሰልማለች ወይም ይጠመቃል አለቀ

    • @ሀዊመቅደላ8
      @ሀዊመቅደላ8 12 วันที่ผ่านมา +1

      @@ማህሌትሙጨሽፈራው ለምን አያገባንም እሱ እኮ ሙስሊም ወንድማችንነው ስለዚህ በቻልነው አቅም እንገስጸዋለን

  • @AaAa-l7t
    @AaAa-l7t 13 วันที่ผ่านมา +2

    እምነት እምነት እምነት ከሌለ ፍቅር የለም። አማኝና ከሀዲ አብሮ መኖር አይችልም ።

  • @SeniLove-jw8gv
    @SeniLove-jw8gv 12 วันที่ผ่านมา +4

    አልቀረም እንዴ በቤተሰብ መዳር እኔ እኮ የቀረ መስሎኝ ነበር አይዞሽ ፍቅር ፍላጎት ከሌለሽ ማንም አያሰገድድሽም ❤❤❤❤❤

    • @samera3817
      @samera3817 12 วันที่ผ่านมา

      አውቀው ለመለያየት ሊሆን ይችላል ሀይማኖት ይቀድማል

  • @MeseretAbirham
    @MeseretAbirham 13 วันที่ผ่านมา +7

    ይክማ ትለያለሽ ፈጣሪ እዳንቺ ያሉትን ያብዛልን

  • @aminme-p3h
    @aminme-p3h 13 วันที่ผ่านมา +68

    በቃ አግቢ ማለቴ ተጋቡ እኔ ሠላም ወሬ ነዉ የናፈቀኝ የመዳም ጭቅጭቅ ይበቃኛል😊😊😊😊

    • @Mayimuna-k6b
      @Mayimuna-k6b 13 วันที่ผ่านมา

      😂😂😂hule.ciqiciq

    • @elsagetaneh
      @elsagetaneh 13 วันที่ผ่านมา +1

      😂😂😂😂

    • @fkerabera
      @fkerabera 13 วันที่ผ่านมา

      🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣

    • @Mesi-14w
      @Mesi-14w 13 วันที่ผ่านมา

      🤣🤣🤣🤣🤣

    • @ቅዲስት
      @ቅዲስት 13 วันที่ผ่านมา

      እኔ እራሱ የምር መቼ ነው በሠላም የምመጡት

  • @Tsaga-r6z
    @Tsaga-r6z 12 วันที่ผ่านมา

    ያለ እግዚአብሔር ፍቃድ አንድም ነገር አይሆንም አይዞሽ ፍቅርዬ

  • @GenetGenet-vv2zt
    @GenetGenet-vv2zt 13 วันที่ผ่านมา +11

    በጣም ነው የከፋኝ እናንተ ስትለያዩ ማየት አልፈልግም😭😭😭😭😭💔💔💔💔

  • @Ggg-p7p6x
    @Ggg-p7p6x 13 วันที่ผ่านมา +8

    ፍቅረ እስከዛሬ አልቅሳ አታቅም ነበረ ዛሬ በጣም ከብዷትነው ያለቀሰች እፉፉፉፉ😢😢😢😢 አይዞሺ ፍቅረየ የኔሴት አች እኮ ጠካራነሺ ጠከረ በይ❤❤❤❤

    • @UmMehir
      @UmMehir 13 วันที่ผ่านมา

      @@Ggg-p7p6x በጣም የዛሬዉ ለቅሶዋ ከልቧ ነዉ አሳዘነችኝ

  • @MartaAbay-j8d
    @MartaAbay-j8d 13 วันที่ผ่านมา +8

    የምር ብትለያዩ ደሰ ይለኛል ሁሌ መደበሪያ ሆንን

    • @UmMehir
      @UmMehir 12 วันที่ผ่านมา

      @@MartaAbay-j8d እስኪ ተዋቸዉ ምናለ መልካም ነገር ብፅፉላቸዉ

    • @RhmhAli-b2x
      @RhmhAli-b2x 11 วันที่ผ่านมา

      አይዞችሁ

  • @zuriashyazew736
    @zuriashyazew736 9 วันที่ผ่านมา

    ከምንም በላይ እምነት ይቀድማል ቤተሠብ ልክ ናቸው 100%❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @DdgDdgcdvfbfgr-jg7es
    @DdgDdgcdvfbfgr-jg7es 13 วันที่ผ่านมา +8

    ኤጭ አሁንስ የይትቦሮች ጭቅጭቅ እና እያለቃቀሱ መምጣቸው ሰለቸኝ የኛ ሂወት ማነው የሚጨነቀልን 😢😢😢የምር ልንገርሽ ፍቅር እቺ በቤተሰብ ትዳር የምትባል ከገባሀት ዋጋ ታስከፍላል እኔ እያለቀስኩ ዳሩኝ በልጅነቴ ከ5ት አመት በፊት ነው እና እዳትገብያት የፈለጉ ብያርጉሽ የምትሰቃዩው አንቺ ብቻ ነሽ 😢ስትገቢ ነው ስቃዩ የምጀምረው ግፅነት የለም መግባባት የለም ፍቅር የለበትም ሲኦል ነው የምመስለህ ለራስሽ ብየ ነው እኔ ሁላቹም ሴቶች በሚድያ ነው እማውቃቹ እድትከፉ እንደታልቅሱ አልፈልግም እኔ ያሳለፍኩት እና እያሳለፍኩት ያለሁት ሂወት በማንም ሴት እዲደርስ አልፈልግም ጀግና እድትሆኑ ነው የምፈልገው ስለዚ በራሳቹው ውሳኔ ኑሩ ነው እምላቹ ሁላቹም ሴቶች በሞራላቹ በሂወታቹ እዲራመድ አትፍቀዱ ሀይማኖታቹ ፍቃድ እግዚኣብሔር ደሞ አስቀድሙ በተረፈ አታልቅሺ መልቀስ ውድቀት ነው የሚያስከትለው😢

    • @MunaMuna-uz7pn
      @MunaMuna-uz7pn 13 วันที่ผ่านมา

      ❤❤❤❤😢😢😢😢

  • @KkkkKkkk-k9c
    @KkkkKkkk-k9c 12 วันที่ผ่านมา +1

    አሁን ይሄንን አይቼ ምን ትዝ እንዲታወቃላችሁ አብሬሽን ልክ በቤተሰብ አሰበ ነበር የተለያዩት ግን ፈጣሪ ጥሎ አይደለም ቆንጆ አፍቃሪ ሰጠ አሁንም ልጅ ፍ በጣም ነው የምታሳዝነው ታሳዝናለች ምን አይነት ቤተሰብ ነው ያለሽ አሁን ያለበት ዘመን እኮ የተሻሻለ ነው ቤተሰብ አይደለም አንቺ የምትኖሪው ፍቅር ይበልጣል የሆቴል ጋር መኖር ይሻላል ብር ፍቅር ይበልጣል

    • @UmMehir
      @UmMehir 12 วันที่ผ่านมา

      ድሮም ፍቅረኛዉ አይደለችም አፍሽን አትክፈች

  • @ElshuTube-1212
    @ElshuTube-1212 13 วันที่ผ่านมา +11

    ፉፉን ፈቅር አይዞችሁ ህሉም ነገር ያልፋል የሚትሉ ላክ አርጉ

  • @HossamAhmed-nw4vc
    @HossamAhmed-nw4vc 13 วันที่ผ่านมา +15

    እውይይይይይይይይይ ቸር አሰማን❤❤❤❤❤❤

    • @Fre24-q5w
      @Fre24-q5w 13 วันที่ผ่านมา

      ደምርኝ❤

  • @rulazaidan2594
    @rulazaidan2594 13 วันที่ผ่านมา +9

    ፈጣሪ በመካከላችሁ ይግባ 🤲🤲🤲😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @MarshetHabtamu-d5r
    @MarshetHabtamu-d5r 13 วันที่ผ่านมา +16

    የናተ ነገር ግራ እየገባኝ ነው

  • @ሰርካዓለም
    @ሰርካዓለም 13 วันที่ผ่านมา +14

    ኡፍፍፍፍ ፍቅርዬ ፉፉዬ መለያየት የለባችሁም ኡኡኡኡኡ ምንድም ነዉ ነገሩ 😢😢😢😢😢😢😢

  • @Samera-d7j
    @Samera-d7j 12 วันที่ผ่านมา

    እናተ።በቃ።በየሀዮማኖታቺሁ አግቡ እፉም ተመለስ አላህንፍራ ፍቅርም ቤተሰቦቺሽን አዳምጪ ።ደስ የሚለወም።ሁሉምበቢጤወ።ነወ እኔ ሁለታቺሁኑም እወዳቺሆለሁ ጠካራ ናቺሁ

  • @NanaNana-n3y
    @NanaNana-n3y 13 วันที่ผ่านมา +12

    አይዞቹ ፍቅር አታልቂሽ ጌታ የምወዳዉ ነው ምፈትናዉ አትለዩም 🥲😢😢😢😢

  • @TiTi-q5z
    @TiTi-q5z 13 วันที่ผ่านมา +2

    ፍቅርዬ አይዞሽ ክ ፉፉ ተያይዛቹ ጥፉ🥰🥹

  • @YeshjwerkBrhanu
    @YeshjwerkBrhanu 13 วันที่ผ่านมา +4

    ፍቅርዬ የኔ ቆጆ አይዞሽ ይስተካከላል😢 አውሩበት በደብ ሂክማዬ የኔ ውድ❤

  • @halimahili1287
    @halimahili1287 12 วันที่ผ่านมา +2

    አይዞሽ ሁሉም ያልፍል😢😢😢😢😢ፍቅር

  • @MhZAYNAB
    @MhZAYNAB 13 วันที่ผ่านมา +3

    አይዞሺ ሁሉም ነገር ይልፈል😢😢😢

  • @ኦክትሀሠንነኝ
    @ኦክትሀሠንነኝ 12 วันที่ผ่านมา +2

    አይዞሽ ገለቴ😂😂😂ፋቅር ከእምነት አይበልጥም ቤተሠቦችሽን አክብሪ እምነትሽን አክብሪ

  • @elsagetaneh
    @elsagetaneh 13 วันที่ผ่านมา +7

    እንደዛሬ ስቄ አላቅም ይክማና ፉፉ ሲመለሱ ❤😅
    ፍቅርን አታልቅሺ የኔ ቆንጆ❤❤❤❤ፉፉ ይዘሀት ጥፋ😢😢

    • @abjtabjt3859
      @abjtabjt3859 13 วันที่ผ่านมา +1

      እኔም😅😅😅

  • @ጋልመቀለ-የ8ኸ
    @ጋልመቀለ-የ8ኸ 12 วันที่ผ่านมา +1

    ሁሉም ነገር ለበጎ ነው ፍቅርዬ😢😢😢

  • @barike7043
    @barike7043 13 วันที่ผ่านมา +3

    አይዟችው ማሮቼ ፈተናችው በዛ ኡፉ❤❤❤

  • @yafetredae58
    @yafetredae58 13 วันที่ผ่านมา +1

    እይዞሽ ፍቅርየ እዚህም ያልፍል አና እንቺ የፍፍ ፍፍየ ደሞ ያንቺ ነው መቸም መቸም እትለያዩም መወሰን እለብሽ በግድ የሚባል ነገር የለም እና ፍቅርየ ደሞ ክምታፍቅሪው ስው መኖር እለብሽ እና ፍቅርየ እግዚኣብሐር ክናንተ ይሁን ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ተስፉ
    @ተስፉ 13 วันที่ผ่านมา +17

    የኔ ጀግና ፍቅርዬ ተናፍቀሻል 😍❤

    • @Fre24-q5w
      @Fre24-q5w 13 วันที่ผ่านมา

      ደምርኝ🎉

  • @Sa3daSa3da-i6y
    @Sa3daSa3da-i6y 13 วันที่ผ่านมา +8

    ❤❤አች ካልፈለግሽ አያስገድዱሽም ዝበያቸው

  • @lulutube885
    @lulutube885 13 วันที่ผ่านมา +39

    ፍቅርዬና ፉፉ ወደ ፊት ለምን አሜሪካ አይሆንም አብረው ❤💪💪💪💪💪🙄🙄
    እወዳችኋለሁ❤😘😘

    • @WadadSaliby-ur3bf
      @WadadSaliby-ur3bf 13 วันที่ผ่านมา

      ❤❤❤🎉🎉🎉😢

    • @GenetGenet-vv2zt
      @GenetGenet-vv2zt 13 วันที่ผ่านมา

      አዎ አብረው ተያይዘው ይጥፉ❤❤❤❤

    • @GjgJf-k8b
      @GjgJf-k8b 13 วันที่ผ่านมา

      😢😢😢😢

    • @UmMehir
      @UmMehir 13 วันที่ผ่านมา

      @@lulutube885 ተዉ ይጥፉ አትበሉ ሌላ መዘዝ ይመጣባቸዋል

    • @DhUd-oh4xx
      @DhUd-oh4xx 13 วันที่ผ่านมา

      ሉሉሻዬ❤❤

  • @تاليماتالي
    @تاليماتالي 12 วันที่ผ่านมา +2

    ፍቅርዬ የኔ ውዴ ❤❤❤❤❤❤❤

  • @kaltube-in2qi
    @kaltube-in2qi 13 วันที่ผ่านมา +4

    ፍቅርዬ የማቶጅውን ሰው ማግባት ትርፉመቃጠል ነው ስለዚ በሰለጠነ ዘመን ያልፈለግሽውን ሰው በግድ አግቢ ከሆነ አልፈልግም ያለፍላጎቴ በያቸው ከሁሉም ፍቅር ይቀድማል ፍቅር ከሌለብሽ ሰጋ መኖር ደሞ አስቢውምን እደሚሆን😢

  • @fekerlove6881
    @fekerlove6881 13 วันที่ผ่านมา +7

    ፉቅርዬዬ ፉፉዬዬ ሁሉም ለመልካም ነው ይህም ያልፋል ❤❤❤❤❤❤❤😢😢😢😢

  • @user-yarebi
    @user-yarebi 13 วันที่ผ่านมา +5

    ወይ ጉድ ሰው በሰላም አይኖርምዴ ለምን አተዋቸውም ሂወታቸውን አይኖሩበት❤

  • @21-xe9tg
    @21-xe9tg 13 วันที่ผ่านมา +3

    የሰው ልጅ የሚፈተነው በእራሱ ስሜት እንጂ እግዚአብሔር ፈትኖት አይደለም ለስሜታችን ተገዢ አንሁን ነገሮችን በማስተዋል እናድርግ እናስብ

  • @AmariaA-mo1jk
    @AmariaA-mo1jk 13 วันที่ผ่านมา +4

    አይዞችሁ ይህም ቀን ያልፋል ምነው ግን ነገሮች እናንተ ላይ በረቱም ለፍቅራቸው ስትሉ ብዙ መጸሀፍትን ከፍላችኋል እስቲ አሁን ባላችሁበት ህይወት ግን ከዚህ የባሰ ሊመጣ ይችላል መታልፉት አንድ ላይ ስትሆኑ ነው እና ፍቅር ፉፍን አታስከፊው እሱ ስትደሰቺ እንጂ ስትከፍል ማየት አይፈልግም እያንዳንዱን ነገር ፋሚሊ ሽካ ያለው ነገር በቸር ሹመትን ጨርሼ አላህ ግን አይለያችሁ እስከመጨረሻ ውዳችኋለሁ እኔ እጣን በሌሎች😢😢😢😢😢

    • @UmMehir
      @UmMehir 13 วันที่ผ่านมา +1

      @@AmariaA-mo1jk ልጅቱ ራሡዋን እንዳታጠፋ አቦ በጣም አለቀሠች

  • @WensyAdrese
    @WensyAdrese 12 วันที่ผ่านมา +1

    አይዞሽ ፍቅር የኔ ማር 😢😢😢😢ትርግጉ አና ስውሩ ፉ አና ፍቅር 😢😢

  • @mulugetanegane226
    @mulugetanegane226 12 วันที่ผ่านมา +4

    Wow le habtam litishechi new? Kaderegeshiw bekumish moteshal fikir

    • @aasamenewyabatulij1382
      @aasamenewyabatulij1382 11 วันที่ผ่านมา

      😂😂😂😂 እውነት ከመሸጥ አይተናነስም ፍቅርዬግን ከፉውጪ ወደውጪናት) እናትየውግን በጥያቄምልክትውስጥ ትቀመጥ!!?👈

    • @aasamenewyabatulij1382
      @aasamenewyabatulij1382 11 วันที่ผ่านมา

      እናቷ በሷህይወት የወሰነችለት በሬ ቆፍራ እደቀበረቻት ትወቅ

  • @AzimeraKahaSi
    @AzimeraKahaSi 11 วันที่ผ่านมา

    ፍቅርየ የኔ የዋህ ሁሉም ለበጎ ነዉ ፈጣሪ የምወድዉ ሰዉ ይፈትናል ኣንችም ኣንድ ቀን ሁሉም ኣለፎ ታወሬዎለሽ 😢😢😢💔💔💔

  • @KuriKuri-w9l
    @KuriKuri-w9l 13 วันที่ผ่านมา +3

    የኔ ቆንጆዎች❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @feruzaferuza-k9j
    @feruzaferuza-k9j 9 วันที่ผ่านมา

    ፍቅር ወዴ አይዞሸ ኤፉ ግን ሁሌ ሰሜታዊ ትሆናለህ ረጋ ብለህ መልሰ ሰጣት አዳምጣት 😢

  • @Pullonpanda
    @Pullonpanda 13 วันที่ผ่านมา +4

    ሁለታቹ. ታሳዝናላቹ. ተወይታቹ ፍቱ😢😢❤❤❤❤❤

  • @HaleemahHusin
    @HaleemahHusin 11 วันที่ผ่านมา

    ፈተናቸሁ በዛየኔዉዶች በአላህ ለበጎነዉ አይዞቸሁ❤❤❤❤

  • @Rachoየቡታጀራዋ
    @Rachoየቡታጀራዋ 13 วันที่ผ่านมา +45

    የኔ ባል እና ፉፉ አንድ ናቸው😅 ተረጋግተው ማውራትም ሆን ሰውን መረዳት አይችሉም የነሱ ስሜት ብቻ ነው ሚታያቸው እኔ ምለው ወድማማቾች ናቹ እንዴ😅😅😅

    • @sa3adas143
      @sa3adas143 13 วันที่ผ่านมา +2

      የኔምነው😂😂😂😂

    • @GenetGenet-vv2zt
      @GenetGenet-vv2zt 13 วันที่ผ่านมา

      የሆነ ችግር ሲፈጠር ፈርጥተው ይሄዳሉ😔😔😔😔

    • @Mmlk-wy3so
      @Mmlk-wy3so 13 วันที่ผ่านมา +1

      😂😂😂
      😢😢😢

    • @Fato-oi1no
      @Fato-oi1no 13 วันที่ผ่านมา +1

      አረ ወይኔ አንዲ ናቸዉ ሁሉም ቡሀላኮ ደግሞ ይፀፀታሉ የኔ መቸም ቡሀላ ለምን እንዲህ አደረኩ ይላል😂😂😂

    • @DhUd-oh4xx
      @DhUd-oh4xx 13 วันที่ผ่านมา +2

      😂😂😂ወየው ደንግጦ እኮ ነው

  • @SmilingGazingIguana-jb5jn
    @SmilingGazingIguana-jb5jn 8 วันที่ผ่านมา

    የኔ ውዶች ሠው አታስገቡ ሀይማኖታችሁን እራሳችሁ ታቃላችሁ ሠው አያገባውም አትስሙ ማሮቼ❤❤❤❤❤❤

  • @RqQwe
    @RqQwe 13 วันที่ผ่านมา +5

    ፍቅርዬና ፉፉዬ የኔ ዉዶች❤❤❤❤❤

  • @fekerlove6881
    @fekerlove6881 13 วันที่ผ่านมา +8

    ግን ፕራንክም ይመስለኛል ፉቅርዬ ሂክሙዬ ትንሽ ነቃውባችሁ ቀጣዩን ፓርት እንጠብቃለን የኔ ውዶች ❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @UmMehir
      @UmMehir 13 วันที่ผ่านมา

      @@fekerlove6881 ፕራንክ አይሆንም ምንም ፕራንክ ቢሆን ፍቅርዬ አታለቅስም ነበር

  • @melisechnigatu198
    @melisechnigatu198 13 วันที่ผ่านมา +3

    የኔ ቆንጆ አይዛሽ ፍቅርዬ❤❤❤❤❤❤❤❤😢😢😢😢

  • @henaa3965
    @henaa3965 13 วันที่ผ่านมา +1

    የኔ፡እንቁዎች፡ምነው፡መከራችሁ፡በዘ፡ስው፡ለስው፡የመይታኛበት፡ዘመን፡፡???ፉፉዬ፡ተርጋግተህ፡አስብበት፡ይዘሃት፡ጥፋ፡ምንም፡አያመጡም፡፡💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯ህግም፡ቢሆን፡የሷን፡ምርጨ፡ነው፡የምጠይቋችሁ፡እሷ፡ደግሞ፡ሌላ፡ባል፡አልፈልግም፡እየለችህ፡ነው፡ብዙ፡መስዋዕት፡የከፋላቹበትን፡ፍቅርችሁን፡በቃልድ፡አትታውት፡ፉፉ፡ይዘሃት፡ጥፋ❤❤❤❤❤

  • @MadinaTube-lo4jo
    @MadinaTube-lo4jo 13 วันที่ผ่านมา +2

    ፍቅር የኢክራምን ይቱብ ሸርችላት ብዙ ሰዉ ይቱብ እዳላት አያቅም።።።።።

    • @dxb7358
      @dxb7358 11 วันที่ผ่านมา

      አወ አናቅም አሰንዳላት

  • @Egziabherymesgen21
    @Egziabherymesgen21 13 วันที่ผ่านมา +2

    ፍቅርዬ የኔ ውድ ቆም ብለሽ አስቢ ይዘኸኝ ጥፋ መፍትሄ አይሆንም ምክንያቱም ለሱም ላችም ጥሩ አይደለም ቆብ ብለሽ ተረጋግተሽ አስቢ ከናትሽ ጋ ተመካከሪ ቡሀላ የሚፀፅትሽን ነገር እዳታደርጊ አችም ፉም ቆም ብላችሁ አስቡ ቤተሰብን የሚያሳዝን ነገር እዳታደርጉ ለኔ ከምንም ከማንም በላይ ቤተሰቦቼ ይበልጡብኛል ምክንያቱም ዞሬ መግቢያዬ ስለሆኑ ተመካክራችሁ ችግራችሁን ፍቱ ደሞ ፀልይ እግዚአብሄር ሁለታችሁንም መልካም መገድ ይምራችሁ ፍቅርዬ አብዝተሽ ፀልይ ለችግሮቻችን መፍቻ ቁልፍ ያለው እፈጣሪያችን ጋር ነው እና ጠክረሽ ፀልይ አችኮ ደሞ ጠካራ ነሽ ፍቅርዬ😥🙏🙏🙏

    • @ማርያምእናቴቅደሚከፊቴ
      @ማርያምእናቴቅደሚከፊቴ 13 วันที่ผ่านมา

      ዝም በያት ዉዴ ለፕራንክ ነዉ የምትምለዉ ተጃጃለች እኮ😂

    • @Egziabherymesgen21
      @Egziabherymesgen21 13 วันที่ผ่านมา

      ​​@@ማርያምእናቴቅደሚከፊቴ አይ ውድ መሀላማ ዩቱበር ሁሉም ይምላሉ ፕራክላይ አግባብ አይደለም ግን ሁሉም ናቸው ፍቅር ብቻ አይደለችም የእውነት ሁልዬ እያለቀሱ አስጨነቁን እኮ 😥😥

  • @teje7615
    @teje7615 13 วันที่ผ่านมา +4

    ፍቅርዬ እኛም እወድሻለን
    አውን ያለሽበት ህወሃት ጥሩ አይደለም
    ምክንያቱም ሀይማኖት አይፈቅድም
    እና የእናትሽን ትህዛዝ አክር
    ከምንም በላይ እናት ትበልጣለች😢😢😢😢

    • @GhZv-zq5ds
      @GhZv-zq5ds 13 วันที่ผ่านมา +1

      በፆሎት አስቦት አታስጨንቅዋት የግልዋ ነው ህወትዋ

  • @fatumaMohammed-x7y
    @fatumaMohammed-x7y 10 วันที่ผ่านมา

    አላህ አላህ አትበል አላህንማ ክደሀዋል ዝምብለህ ሥለፍቅር አውራ😢

  • @ተስፉ
    @ተስፉ 13 วันที่ผ่านมา +7

    አደኛ ነኝ ፍቅርዬን የሚወድ ለይኩኝ❤❤

  • @zenebechYouTube
    @zenebechYouTube 12 วันที่ผ่านมา

    የኔ ምስኪን አይዞሽ ሁሉ ያልፋል 😢😢

  • @PalaceBr-ig3sk
    @PalaceBr-ig3sk 13 วันที่ผ่านมา +12

    ፍቅረ ተይ ከአብረሽም ቤተሰብ አትገናኚ ብሎኛል ብለሽ ነው የተለያያቹት ካሜራ ደቅነሽ እንደዚ አይነት ነገረ አትስሪ

    • @ማርያምእናቴቅደሚከፊቴ
      @ማርያምእናቴቅደሚከፊቴ 13 วันที่ผ่านมา +1

      በጣም ትገርማለች በተሰቦቿን ለማስወቀስ በፊትም ዉሸት ነዉ እራሷ ነች አብርሺን ያልፈለገችዉ እሂን ስለምትወደዉ ነዉ አብርሺ እኮ የዋህ ነዉ ፋፋ ጓደኛዉ ሁኖ ማሀላይ ተፈቃቀሩ ግን አየሺ ፈጣሪ ያያል ሁሉን ነገር አሁን አብርሺ የተሻለ ቦታ አለ ብቻ ሰዉ አትግፊ ተተገፋሺ በሰዉ ፈጣሪ የተሻለ ነዉ የሚሰጥሺ 🙏

  • @ImanHussein-hp1fn
    @ImanHussein-hp1fn 13 วันที่ผ่านมา +4

    Yarabi,ko,amana☝️☝️☝️☝️☝️

  • @menbiasalfa.a
    @menbiasalfa.a 13 วันที่ผ่านมา +3

    በርቱ መልካም የስራ ግዜ ይሁንላችሁ
    መቸዬም አትራራቁ መቸዬም አትለያዩም ድራማው ፕራንካችሁ ትመልካችም ይሁን እርስ በራሳችሁ እየሰራችሁት የለው ጥሩ ነው አድስ ርዕስ ይዛችሁ ነው ለናንተ ጥሩ ለህዝቡ የሚያስተምር ለቻናልሽም ምርጥ ነው ፉአድም ተረጋጋ አትበሳጭ ፍቅርም አታልቅሽ

  • @እሙየFእናF
    @እሙየFእናF 13 วันที่ผ่านมา +39

    ምን እየተካሄዴ ነው ቤተሠብ 😮

    • @Fre24-q5w
      @Fre24-q5w 13 วันที่ผ่านมา

      ደምርኝ😊

    • @GenetGenet-vv2zt
      @GenetGenet-vv2zt 13 วันที่ผ่านมา

      እሙዬ ፍቅርዬን ለሀብታም ያለ ፍላጎቷ ሊድሯት ነው😭😭😭😭😭

    • @Bonitu-t9z
      @Bonitu-t9z 13 วันที่ผ่านมา

      እሙዬ በላ ጋሩ ባል መቶ ነው😂😂😂😂

    • @ራቢአዩቱብ
      @ራቢአዩቱብ 13 วันที่ผ่านมา +2

      ግራገባን😢😢

    • @MALAINMALAIN-u6y
      @MALAINMALAIN-u6y 13 วันที่ผ่านมา

      😂😂😂😂​@@GenetGenet-vv2zt

  • @ethiopia-wj3vo
    @ethiopia-wj3vo 13 วันที่ผ่านมา +6

    ለሃይማኖቷ ለቤተሰቦቾ ክብር የሌለሽ ።በሁለት ሃይማኖት ትዳር አይፈቀድም።ቤተክረስቲያን አትፈቅድም።አንቺም በሃይማኖትሽ እኔም በሃይማኖቴ ክርስትናን አይወክልም።ቤተሰቦችሽን አክብሪ በኃላ አንድ ነገር ብትሆኚ ቤተሰቦችሽ ናቸው ቅረቦችሽ።በጣም ተጨማለቅሽ ወይም ጠቅልለሽ አህዛብ ሁኚ።

  • @KiyaYouTubeኪያዩቲብ0773
    @KiyaYouTubeኪያዩቲብ0773 13 วันที่ผ่านมา +6

    አብራችሁ ጥፉ በናተ አልተጀመረ❤❤

  • @eyubdewit2263
    @eyubdewit2263 13 วันที่ผ่านมา +4

    ፍቅር ፉአድ መለያየት የለባቸው

  • @Bfjfhd
    @Bfjfhd 13 วันที่ผ่านมา +3

    ኡፍፍፍፍፍ የኔውድ ፍቅርዬ😢😢

  • @EthiopiaHagere-d9q
    @EthiopiaHagere-d9q 13 วันที่ผ่านมา +19

    ያመጡት ሰወች ራሳቸው ያግቡት የማፈልጉትን ሰውማግባት አስገዲዶ ከመደፈር አያስም።🤕😤😡

    • @UmMehir
      @UmMehir 13 วันที่ผ่านมา

      @@EthiopiaHagere-d9q ሀብታም አላሉም ክክክ

    • @MdMf-t3f
      @MdMf-t3f 13 วันที่ผ่านมา

      ሳህ ድሮ ቀረ❤❤🎉🎉

  • @halima7993
    @halima7993 13 วันที่ผ่านมา +4

    ፍቅረ በጣም ነው ያጠፋሺው ፈለገሺ ካልሆነ ማንም አይድረሺ አብረሺንም ቤተሰብ አገደኝ በለሺ ነው አሁንም እደዛው እናትሺ የት ነበረቺ እስከዛሬ ፉፉ አብሺረ አላህ አለህ በኔ በኩል የዝህ አዳጠፋ ቤተሰብ ጎረቤት ስለሆናቺሁ እናትህ ታዝንበሀለቺ አሁን በጣም አዘኩ ዛሬ ሰላም ያለው ነገረ ነበረ ይመጣል ያልኩት

    • @UmMehir
      @UmMehir 13 วันที่ผ่านมา

      @@halima7993 ሙሲባ ዉስጥ ነዉ የገቡት

  • @አባወድሀለው
    @አባወድሀለው 13 วันที่ผ่านมา +14

    ፍቅር ለ ፍቅራችው መዘዝ የሆነው ትልቁ ነገር እናንተ ናቸው አምናችውበታል እየመጣችው ታሟርታላችው ተለያየን ተጣላን እያላችው ታሟርታላችው እንደ እኔ የተናደደ ግን አለ የባለፈው ቪዲዮ ጭራሽ አይነፍም ትክክልም አልነበረም

    • @GenetGenet-vv2zt
      @GenetGenet-vv2zt 13 วันที่ผ่านมา +2

      @@አባወድሀለው ተመልካች መሄጃ መቀመጫ ሲያሳጣቸው ምን ያድርጉ😒

    • @rahmah-nc4uw
      @rahmah-nc4uw 13 วันที่ผ่านมา +1

      ሳህ

    • @GjgJf-k8b
      @GjgJf-k8b 13 วันที่ผ่านมา +1

      ኡሱ

    • @Tamri-s7t
      @Tamri-s7t 13 วันที่ผ่านมา +1

      ትክክል

    • @EgigeTube
      @EgigeTube 13 วันที่ผ่านมา +3

      እኛ ምናገባን ከሁሉም እምነት ይቀድማል

  • @AjaybaBedru
    @AjaybaBedru 13 วันที่ผ่านมา

    አላህ ኸይሩን ይምረጥላቹ ቀጣይ ቪድዮ በጉጉት እንጠብቃለን

  • @ማርያመይመዝሙረይ
    @ማርያመይመዝሙረይ 13 วันที่ผ่านมา +3

    _ከፍቅሪ ሃይማኖት ይቀደማል የምትሉ ኣይዘሻ ፍቅር ሃይማኖት ኣጥብቀሽ ሃዚ😢_

  • @razwali4987
    @razwali4987 12 วันที่ผ่านมา

    ፍቅር አሁን ይማታቂው. ሰው አግቢ አልልሽም. ግን ራስሽን. የዎደደሹ ልብሽ የፈቀድው አግቢ ከፋ ግን ከወንድምነት በላይ እንዲኖርሽ አንፍልግም ፍቅር ከ እምነት ይጀምራል እና አሁን ላይታይሽ ይችላል ብውሃላ ግን መዘዙ ብዙ ነው ከተሞክሮየ ላካፍልሽ

  • @BrukKassa-t9k
    @BrukKassa-t9k 13 วันที่ผ่านมา +6

    ድራማቸዉ ደስ ሲል

  • @እመብርሀንየልቤብርሀ-ጘ6ፈ
    @እመብርሀንየልቤብርሀ-ጘ6ፈ 13 วันที่ผ่านมา +2

    ፈጣሪ ይጠብቅሽ❤❤❤❤❤

  • @RhdbbSifsh
    @RhdbbSifsh 13 วันที่ผ่านมา +9

    እች ባይማኖትሽ እኔ ባይማነቴ ምባል ነገር የለም ሁለታቹው በሃይማኖታቹው ጠክሩ

    • @የተዋህዶልጅተዋህዶለዘለዓ
      @የተዋህዶልጅተዋህዶለዘለዓ 13 วันที่ผ่านมา +1

      ባይሆንም ቀልድ የለም ማርያምን

    • @GhZv-zq5ds
      @GhZv-zq5ds 13 วันที่ผ่านมา +1

      አንቺ ፀልይላቸው አለሌ

    • @tanatana2175
      @tanatana2175 13 วันที่ผ่านมา +2

      ትክክል እግዚአብሔር የለለቤት ትዳር ልባል አይችልም ስቀጥል ልጁ የተረጋጋም አይደለም

  • @mekiyaseid-z6q
    @mekiyaseid-z6q 13 วันที่ผ่านมา +2

    ያ አላህ ስታሳዝኑ አላህ ይርዳችሁ

  • @samritube645
    @samritube645 13 วันที่ผ่านมา +6

    *አይ ፉፉዬ እብደት እኮ ሲያምርብህ😂ፍቅርዬ የኔ ፋንድሻ ምርጥ ተዋናይ እኮ ነሽ ሂዱበት ይዘሀት ጥፋ ፉዬ ፋንድሻ ፋሚችዎች ግን መቼ ነው እኔን አስርሺ የምታስገቡኝ🙏😍*

    • @UmMehir
      @UmMehir 13 วันที่ผ่านมา

      @@samritube645 ያፈቀረ ሠዉ እብደቱ የተለየ ነዉ

    • @GhZv-zq5ds
      @GhZv-zq5ds 13 วันที่ผ่านมา

      እብደት የምርበታል😂

    • @linaali8761
      @linaali8761 13 วันที่ผ่านมา

      😂😂ያሳብድሽ

  • @مكهالخالدي
    @مكهالخالدي 13 วันที่ผ่านมา +1

    ፍቅርየ አይዞሽየኔናት ፈተናሽበዛ😢😢🎉❤ ለበጎነዉ❤🎉😢