ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
ሱመያ ለልጆቿ ስትል ወደቤቷ ትመለስ እምትሉ ደምሩኝ ❤ቨ
@@خيكماءؤمر ወላሂ፡ዛሬ ልጁችን ሳይበጣም አዘንኩ በምን እዳቸው ይቀጡ ባባት ናፍቆት
@አለውያ ወሏሂ እኔም እንዳንቺ ሱመያ ጀግናናት ለልጆቿ ስትል ሁሉም ትተውና ወደቤቷ ትመለሳለች ኢንሻአሏህ
አፈር ብላ ይሄ ውሻ እንዴት እደሚያምሩ ልጆች በእግዚአብሔር ሱመያ የሚረዳሽ ሰው ፈልገሽ አሰሪ ልጆቹ ያሳዝናሉ በእግዚአብሔር ብርድ እዳይመታቸው
ድራማ ነው አትጃጃሉ የኛወቹ😂😂😂
@@Tig12342 ❤
የሰው ትዳር የምትበጠብጡ ሴቶች የስራችሁን ይስጣችሁ 😢😢 ሱመያ የኔ ጠንካራ አብሽሪ
ሁለተኛ የፈቀደው አላህ ነው ከቁርአኑ ይፋቅደ
ታዳአላህየፈቀደዉ ሁሉንምአሟልቶነዉያለዉ አዳሜአታሽቀብጪ @@heyatfetaw6022
ድፍትያርግሺ አችቆሻሻ ወዱአልቋልእደ፣ቁረአንቢፈቅድ፣እዳችአይነትነው፣የሰውሂወትየሚበላሹት@@heyatfetaw6022
@@heyatfetaw6022ትክክል ሀቅ ነዉ አላህ ነዉ
😢😢
የዚህ ሁሉ ሰበብ አዩ ናት እግዚአብሔር የስራዋን ይስጣት
አሜን ይስጣት እሱም የስራውን ይስጠው
😂😂ድራማነው
ውሸትከሆነ እደትነው ዶአው እሚደርሰው
እ@@أممانيساانشاالله
አቤት ደረመ
አዩ የስራሽን የሰዉን ትዳር ያዉም ባለ ልጂ በጠበጥሽ እግዚአብሄር የስራሽን ይስጥሽ አብሽሪ ሱመያ 😢
😢😢😢😢😢😢😢
አላህ ይይላት የሰው ትዳር እሚበጠቅጡ ሴቱች
እዚህ ቤት ያላችሁ ሙስሊሞች በሙሉ ቁር አና ሃድስ ብቻ ነዉ የምልለቀዉ ለአላህ ስትሉ ደምሩኝ አትለፍኝ ?
ደምሬሻለሁውደእኔንምደምረኝ
ወላሂ በጣም አዝኛለው ማማዬ የኔቆንጆ😭😭😭አይዞሽ በበሀር አትሂጂ አቃለው በጣም ልብሽ ተሠብሯል
ታረቁ በቃ ሱሜ አብሺሪ ለኸይረነው
ዲራማኮእነዉ
አወን
Sumayya lakii dhisii waan akkan ijolee kee off jalaa hin midhii 😢😢😢😢😢😢😢😢💔💔💔💔💔💔
Iccii namnii fayya hin qabu silla kun kijiba bar movie name please
😅😅😅😅😅😅
Eee dhugaa mitii hin ciqaminaa yaa umataa kenna
ወላሂ በጣም አዝኛለው አላህ በሄድሽበት ሁሉ ከነ ልጆችሽ ይጠብቅሽ አዩ የስራሽን ይስጥሽ ትዳራቸውን በጠበጥሽ😢😢😢😢😢💔💔💔
ሱመያ ጅግና 😢😢😢😢😢 እንደዝ አይደልም ተመለሽ ወደ ቤት በክሽ ወያ የኔ እናት በበሐረ ስመጣ አሰተወሰኩኝ 😥😥😥😥 የሱመያ አደነቂዎች እንደ ኔ የጫነቃችው እስክ ሰብሰክረብ 10K አሰገቦኝ
ተረጋግ ማማየ በግር ጉዞ ከባድ ነው ልጆችሽን ይጎዱብሻል ታገሽ ለልጆችሽ ስትይ ማማየ ይሄን ያህል ግዜ ቆይተሻል ታገሽ ነገ ሌላ ቀን ነው ሁሉም ያልፋል ትዳርሽን አላህ ያስተካክልልሽ ውደዋ
ሱመያ እግዚአብሔር ልጆችሽን በህግ ወጥ ይዘህ አትህጂ ተርጋጊ ከልጆችሽ አባትም ታርቂ እኛም እኮ ፈርደናል በደርስብሽ ነገር ግን የልጆችሽ አባት ይወድሻል ታርቂ
ለልጁ ፓስፖርት ሳያውጣ ነው ሁለተኛ ምስት ፍለጋ የሄደው
ያሳቀኝ ኮመንት ወላ😂😂😂
😂😂😂😂 Hahaha hagarachwu yalu masalachawu yutyube Mabarar Nawu Serachawu lijochun Manorachawunimi Ayawukumi masalayni 🫢🫢
በአላህ ሱማያ፡ ሁሉንም ነገር ለአላህ ሰጥተሽ፡ ብትጎጂም ለልጁችሽ ስትዬ፡ ከባልሽጋ ታረቂ፡ ድራማው ይበቃል በቃ ሲቀጥል ኢትዮጵያ አኪጅም ልትዝናኔ ነው ሀዋ፡ተናግራለች እኛንም አትቀልዱብን አላህን ፍሩ
👍👍👍👍
😢😢😢
ሲጀመር ድራማ ነዉ
ሳህ
በዛ እጂ እጂ አለ @@medinaወሎtube
በባለ ትዳር ማሃል የምትገቡ ነገ ለእናተ ልጆች ታገኙታላችሁ እህቴ ልጆችሺን እግዚአብሔር ይጠብቅልሺ
በጣም እንዲያው በነሱ ያድርገው የሰው ቤት እሚያፈርሱ
አዩ የስራሽን ይስጥሽ ፈጣሪ የሰው ትዳር ብትንትና አረግሽ የምር አንቺ አይምሮ ጤናማ አይዶልሽም ሱማያ የነ ጀግና ሴት አይዞሽ ሁሉም ያልፋል 😢😢😢😢😢
😢😢 ወላሂ ልጃ እንበዋን ስታብስ ሳያት አልቻልኩም ሱምያየ አላህ ይጠብቅሽ እስከነልጆችሾ በሰላም ከምትወጃቸው ቤተሰቦችሽ ጋር ይቀላቅልሽ
ሱመያ 😭😭😭😭 እባክሽ ልጆች ይዘሽ በባህር ይከብዳል ስህተት እንዳሰሪ ለልጆችህ ስትይ ሰይድ ታረቂ ❤❤❤
በጣም ነው 💔💔ልቤ የተሰበረው ሱምዬ ምናለ ለልጆችሽ ስትዪ ብትሸነፊ እባክሽ እባክሽ
እፍፍፍ ሱምእያ የኔጀግና ፈጣረ ያጠብቅሺ ያቺ ሰያጣን ሂወትሺን እደበጠበጠችው ሂወቷሁሉ ሲቃያመከራ ያብዛሌት
ወይኔ የምረሺን ነዉ እደት ነዉ የምታስቢዉ በዚህ በተቃወስ ዘመን ሁለት ልጂ ይዘሺ በባሐር አደየ ስኡዲ ዱባይ የምትይዉ ያምሻልደ የኔናት ሊያልፍ ቀን የማያልፍ ፀፀት ባትሰሪ ጥሩ ነዉ ላች ባታስቢ ለልጆችሺኳን አሰቢና ከባለቤትሺጋር ተመለሺ ምዲነዉ ይህን ያህል ሚስት ነዉጂ ያገባዉ ነብስ አላጠፍ አካባዲሺ የእዉነት
ቴክቶክ ላይ ግቢና ጠይቂ ሀበሻ ሚስኪነው ይተባብሩሻል በበሀር እዳትሄጂ እዴራሽን
😂😂😂😂😂Drama new
ደምርኝ
ሰመያ ያረቢ አሊህ ይርዳሸ አሴዘንሸኝ የኔ ከርታታ. የሰወ አገር እንዲህ ነዎ
እህት አለም ለልጆችህ መፍራት አለብሽ አንቺም ሴት ነሽ ልጆችሽ ሴቶች ናቸው መደፈር አለ ብዙ ችግር አለ መንገድ ላይ እባክሽ ለአላህ ብልሽ ይቅርብሽ በቃ ከልጆች አባት ጋር አረ ሰዎች ሚክሯት ገደል ስትገባ ዝም ብላችሁ ተይ ተመለሺ በሏት መንገድ ላይ ብዙ ችግር አለ😢
ተይ ከባልሽ ጋረ ታረቅ ይሻልሻል ሁሉም ነገረ ትተሽ ታረቅ
እደ ዛሬ💔💔 ልቤ ተሰብሮ አያቅም😢ወላሂ ሱሙዬ የኔ ጀግና ግን ትንሽ ተረጋጊ ለልጆችሽ ስትዪ😓😓😓😥😥
😂😂😂😂
@reyanyoutub2743 what 😡😡
እረ ነቅተናል ድራማ ነዉ
@@OumuabdellahS 😂😂😂🤣🤣እኔንጃ ብቻ😂😂
ወላሂ ድረመከሆነ የዚሰውኢበ
አይዞሸ ለሃገርሸ አፈር ያብቃሸ አላህ ይጠብቅሸ አላህ ይሁንሸ ጀግናዋ ሱመያ እንወድሻለን
በትዳር መሀል የምትገቡ ሴቶች ይሄው ለዚ ነው ሰውን ምስቅልቅል አላች ሱመያየ አላህ ይከተልሽ የኔው ውድ❤❤❤
ወላሂ እውነት ነውደ እንደት አንዳሰለቀሸኝ ሱመያ ተይ ልጆቺሸን በህገወጥ አትውሰጂ እህቴ አይ ህይወት ተይ እህቴ ለልጆቺሸ ሰትይ
😭😭😭😭ሶሞ ዛሬ አስለቀሽኝ ግን የኛ የሴቶች ፈተና ቸ ነው የሜልቀው ሱሞ እረ አህቲ ተይ የኔውድ ምን ያህል ብትሰባበሬ ነው😭😭😭😭ተይ ይቅርብሽ አላህ ይገዝሽ አላህ ይጠብቅሽ,,❤❤❤
ፍርዶነዉ በሜዳ ወቶ ሣገባባት ለልጆቹኮ የሜማያስብ ብቻ አሏህ ከሶጋይሁን ሱመያዪ
ሱመያየ አላህ ይቁምልሺ እህቴ ልጆችሺን አላህ ይጠብቅልሺ ተረጋጌ ለልጆችሺ ስትይ እኔ እኔን በስነስረአት ሳያስተዳዲር ታምሚ በተኛሁበት አገባ ሌላ ልጂ ይዠ ከቤት ብወጣ ልጀስ በየ አመት 6ወር ሆነኝ ለልጀስል ሰለዜህ ታገሺ ለልጆችሺ ስትይ እህቴ አዩ እና መሰሎቾ አላህ ሂወታቹህን ምስቅልቅል ያረገው
አላህ ይጠብቅሽ አዩ አላህ የትዳር ዘመንሽን ከደስታ ያርቀው
ሱመያየ አላህ ኸይሩን ሁሉ ይወፍቅሽ ከምር ልቤ ተረባባሸ እዉነት ለመናገር እንባ ተናነቀኝ ምን እንደምል ቃል አጣሁ የዉስጥሽን አላህ እና አንች ናችሁ እምታዉቂይ ከባድ ነዉ አላህ ያጠንክርሽ አብሽሪ ማማየ
እኔም በጣም አለቀሥኩኝ የኔእናት
@LubabaMohmmed እኔም ከምር አልቻልኩም አሁን ድረስ በቃ ዉስጤ አልቻለም ሱባሃን አላህ እዱኒያ እንደዚህ ናት እሱዋ ለሰዉ ደራሽ ነበረች አሁን እንዲህ ተንከራተተች አንዳንድ ጅል ወንድ ሂወት እንደዚህ ያመሰቀቃቅላል ብቻ አላህ ይከተላት ምን እንደምል ቃል አጣሁ መጨረሻችንን ያሳምርልን የማታዉን እንጀራ ያሳምርልን ከባድ ናት እዱኒያ ህመሙን እኔም አቀዋለሁ የሱመያን ህመም እኔም አቀዋለሁ አላህ በሄደችበት ቦታ ሁሉ ይከተላት
@@خديجه-ك8ذ አሚንን እህቴ አላህ የልቧን አውቆ ያሥደሥታት ያርብ ውሥጤን በላችኝ ከደመቀ ትዳሯ ምሥቅልቅል አለች እርዳሻለሁ እህቴ ሤት ሁነን ሁላችንም አላህ ከእደዚህ አይነት ወንዶች ያርቅልንእህህ
አንቺ ለልጆችሽ ስቲ ምንም ነገር አታድርጊ አይዞሽ ሁሉም ነገር ለኸይርነው እና ማይሆን ውሳኔ ወስነሽ ልጆቹ ያሐእናት አታስቀራቸው የኔ ውድ ተይ ባሂር ውስጥ እዳታስገባቸው
😢የዝህ ሁሉ ሰበብ ባል የጠፋ ይመልል በሰው ትዳር ገብተሽ አዩ ለያየሻቸው ምን ተጠቀምሽ 😢ሞትሽን በቅርብ ያድርገው 😢😢 ሱመያ አይዞሽ የኔህት ለልጆችሽ ስትይ ወደቤትሽ ተመለሽ አላህ ካግ ይሁን
አሚን
አሚንንንንንንንን ያረብ
አሚን ያርብ
Amennnnn😢😢yasawa tedari yameyafarasu satocha allhi edemi lekachuna sekiye wosata yekitatachu😢😢😢
ወላሂ ዛሬ አሳዘነችኝ የኔናት😢😢😢😢😢😢አብሽሪ አይ በሰው ትዳር እባካችሁ አትግቡ😢😢
ወሏሂ እምባዬ መጣ የኔ እናት አስለቀሱኝ የሰው ትዳር የምትበጠብጡ አሏህ ይፍረዳችሁ አሏህ የስራችሁን ይስጣችሁ😢😢😢
ወለሂ በጣም አሰዘናችኝ ያኔ ውድ ያማይሆን ውሰኔ አትወስኝ ያኔ ጃግና ሴት አፍፍፍ አይዞሽ ጣንከራ ሁኝ ዳሞ በበሀር አትህጅ ለልጆቹም ለራስሽም አስቢ
ሱመያየ እኒወላሂ ኳመት መፃፋ አልወዲም እከታተልሺ አለሁ ግን አልኳምትም አልወዲም መኳመት ዛሬግን ወላሂ አጀቴን ኑው የበላሺው እህቴ በበሃር እዳቴጂ ይህ ሁሉ የሚሆነው አሏህ የራሱ ጥበብ አለው አብሺር አሏህ ካቸጋ ይሁን
Abshirri! Summayye ati dubarti jabduudha ijjoolleema tee tanaf jedhi wan hundaa dhisi Sahidoo walin waliti ……!waarri akka koo jaabiina Summaye jaallatan ni ida'aa❤
Dhugaadha ijoollumaaf jecha waanhunda dhiisan waan ta,ee
🎉🎉ሰኡዲ ነይ እኔ እቀበልሻለው ❤❤❤❤ ከተስማመሽ ቁጡሬን እልክልሻለው አገርም ለመግባት ከወሰንሽ ኒሃእ ከሆና ያሰፍራሉ ርያድ ላይ
በመጀመሪያ ማሻ አላህ ውዴ ለልጆችሽ አላህ ያሳድግልሽ😢😢😢
የኔ እናት በጣም አሳዘነችኝ እግዚአብሔር ይጠብቅሽ❤❤❤❤
ሱመያ እህቴ ሁሉም የሆነው በአላህ ፍቃድ ነው አይዞሽ አላህ መክንያት አለው በባህር አትሂጂ ወደ ልጆችሽ አባት ተመለሽ አነድ እድል ስጪው አላህ የሚወደውን አድርጊ ከይቅርታ ጋር ይሄ የኔ አሳብ ነው።❤
Ilmaa dhiraa bochisaa rabbi sii milkesu hagaa sa,ido afoytu jetunit
ሱመያ ሀቺ ጀግና ሴት ነሽ እባክሽ ሀቺ ሀይደለም ለራስሽ ለሰው የምትመክሪ ሰው ነሽ ስለዚ ለልጆችሽ ስትይ ወደህይወትሽ ወደቤትሽ ተመለሽ የሆነው ሆኗል እደእህትነት ነው ምመክርሽ ህይወትሽን ሀቺ ነው ምታቂው ሚጠቅምሽን😊🙏🔕
የኔቆጆ እረታረቁ ይቅረታ አድረጊለት ማሪ እዉነትነዉ ይከብዳል ግን ነገሩን ፉጁት😢😢😢😢😢😢
አይ ይይይ. አላህ የስራቸውን ይስጣቸው በትዳር መሀል የሚገቡ ሰዎች
Wlh jaarsa kee dhiifama godhiifi deem akkas malee bahara hin seenin lubbuun harka rabbii jirtii du.uutu mala😢😢
ሱመያ አደራሽ ለልጆችሽ ስቲያ ተራቂ እኔ ወላሂ በጣም የላቀስኩት ተዪ አትካረቸቺ አዩ አላህ የስራው ይስጣት😢😢😢😢😢😢
አላህ ፈቅዷል ለምን የስራዋን ትያለሺ ሰሚራ የስራዋን ይስጣት ስላገባ አደል እድህ የሚያረጋት
Wellahi yesew tidar mitbetebitu setoch alah edmeyachun yasatirew yarebi enezi lijoch min atefu miseqayut yeteregemachu set sitbal Ayuu abo allah yidfash lela minim alilim 😢😢😢😢😢😢 sumeko ayzosh yene nat hulum yalfal lekeyr new😢😢😢😢😢😢
ሶመያላላህብለሺልጆቺሺይጎደብሸልሀያቴየኔቆጆ ❤❤❤❤❤
በሰዉ በል ፊጢ ዬምትሉ ከሱሜየ ተመሩ ለረሰቹ ደስተ ብለቹሁ ኤሄጨእንደዝህ የቡዙ ሰዎች መንገለተትና ለቅሶ ሰበብ ትሆነለቹሁ ።😥ለሰዉ ደስተ ስንል ፊለጎተችንን እንተዉ።
የኔ እናት ዛሬ በጣም ተሰማኝ ወላይ አይዞሽ ሱመያ 😭😭😭😭😭😭😭
Semera
ዛሬስ የእውነት መሰለኝ ፕራንክ መሆኑን ተጠራጠርኩ
አብሽሪ ሱማያዬዬ🎉🎉🎉አላህያግዝሺ የኔማር❤❤❤❤❤❤❤
የኔማር አብሽሪ አይዞሽ አመቻቺተሽ እናትሽን ሂደሽ እይ እኔም እናቴ ነይ ነይ እያለቺ ዛሬ ነገ ትል ሞቷን ሰማሁ የእናፍቆት እሳት እየበላኚ አለሁ እናትሽን እይ
አይ ውድ የዚህ ሁሉ ችግር ባል ተብየው ነው አይዞሽ ባለሽበት አላህ ይጠብቅሽ ለምታደርጊው ለምውስኒው ነገር አላህ ይገዝሽ በጣም ነው ያዘንኩት ሴት ልጅ ልጅ ይዛ ስደት
😭😭😭 በትክክል
ማማሻ አላህ ልጆን አላህ ያሳድግልሽ ሲያምሩ አይ ወንድ ልጅ በምን አስቻለህ እነዚህን የመሰሉ ልጆች ትተህ ሀዩ ሀዩ ስትል
Eree giftiikoo of egii ijolleekeef.ati yoo jiraate.ijollekeef waarqidha 🎉🎉❤❤❤❤❤
እደት ውስጤን እደበላሽ አጠይቂኝ ሀቢቢቲ አሏህ ይርዳሽ ሌላ ምንም አልል ግን ተይው ለዚህ ለጠፊ ዱኒያ እሱን ከስራው ጋር ተይና ልጆችሽን አሳድጊ ልጆችሽ ሴቶች ናቸው እና እናት ያስፈልጋቸዋል ተይው ለአሏህ ሰጠሽ
😭 እኔ እራሱ
ትክክል ወላህ
አላህ ይርዳሽ አላህ ተጎንሽ ይቁምልሽ እማየ ሂወት እንደዚህ ናት እኛ እንዳሰብነው አትጓዚም አላህ የፍቀደው ነው የሚሆነው አላህ ያግዚሽ
ሰማያ ዛሬ በጣም ነውየተሠማኝ ወላሂ አይዞሽ😢😢😢😢😢
የኔውድ ልጄችን አድነገር እዳይሆኑብሽ ሡሚ በህገወጥ እዳትሄጂ ልጃችሽ ይጎድብሻል😢😢😢😢
😭😭😭😭😭😭
አርር እታድርግም እውቃ ነው ምሆነው
Ayii shamaraan Muslim quranii 4 ajajaa jetaani kinoo akkati mana nama digduu rabbii adagaa wayii sinitii yaa busuu 😢😢😢😢😢😢😢
😢😢😢😢😢😢
Issin san hin jibbine bar akkatatu issi mufachise garu ammo osso wan hunda dhifte araramte bareda
Dhugaa jetee saruu to bayee tokon gadee dhugaa rabii ijolee sii 2 batee yoo demtuu uuuufff😢😢😢😢😢😢😢
@@Khadama-y1t 😥😥
ሱማያ ለልጆች ስትይ ሁሉንም ትተች ታረቂ ከባለቤትች ጋር
no gala agr nega xuwati yibeltali ok thedi gala mechachali aychlimo
Atetarek gen ezaw ager lela bota tenur.
አሰላማለይኩም ሱመያ የኔ ዉድ እህት በአላህ አድሳባ ነይና እኔ ልጆችሽን እቀልሻለሁ አትሰቃይ እህቴ ነይ መጠሽ እኔ አድሳባ ነዉ ያለሁት የምትፈልጊዉ ሀገር መሄድ ትችያለሽ
የኔ ቆጆ አላህ ያሰብሺዉን ያሳካልሺ ወላሂ እደናቴ ልጂ ነዉ የምታሳዚኝኝ የሚቅ ያቅዋል የወደዱት ሰዉ ሲከዳና ልብ ሲሰብር
የኔ እናት የምር እዉነትሺነዉዴ ይህ ጂል ለልጆችኮን ፓስቦርት ሳያወጣነዉዴ የሚጎራዉ ከብት የሆነ የስራህን ይስጥህ ሰይድ የምትባል ሴትልጂ ልጂ ያላት ሴት ደካማናት የምር አልቀስኩኝ አችንሳይ
የማታውቁት አታውሩ በነሱ መካከል ምንም አይነት ኮመት አትስጡ አታውቁም እና
biyyuma gali sumayyaa adaraa biyya biraa hin deemin 😢😢😢😢😢😢😢
አይዞሽ እናት ሁሉም ያልፍል
ሡመያ አላሕ ይሒዲኪ የኔ ውድ ጎሽ ለልጁ ሢል ተወጋ ይባላል ተረጋግተሽ ነው መሔድ ያለብሽ የኔ ውድ አላሕ ይጠብቅሽ
በአላህ ወደሲኢድ ልጆቹን ይዘሺ ተመለሺ ይብቃሺ ሱመያ
አይዞሺ ማሬ ሁሉንም አላህ ያምቻቻልሺ😢😢😢😢😢😢 በሰዉ ትዳር የምትገቡ ሴቶች አላህ ያጥፋችሁ ሀዩ የሱመያን ደስታ ነጠቅሻት አች ሸርሙጣ ሱመያየ አች ጀግና አይዞሺ😢😢😢😢😢😢😢
አይዞሽ። ሱሙያየ
ሱመያየ እግዛብሄር ይጠብቅሽ ካነልጆችሽ
እባክሽ ሱመያ በእልህ የሚሆን ነገር የለም እባክሽን አንዴ ከማድረግሽ ሁለቴ ሶስቴ አስቢ እራስሽን ከልጆችሽ ጋር ጠብቂ አትሞክሪ እባክሽን ብዙ እድል አለሽ እዛዉ ሆነሽ አስቢ አደራ አንቺንም ልጆችሽንም
እግዚአብሔር ልጆችሺን ያሳድግልሺ የኔውድ🙏❤
እህህ አብሽሪ እህቴ አሏህ ልጆችሽን ከክፍነገር ሁሉ ይጠብቅልሽ ለልጆችሽ ስትይ ዋጋ ክፈይ ሱሙ
አይዞሽ እህቴ አብሽሪ አላህ ከነልጆሽስ ይጠብቅሽ
የኔ ጀግና አሏህ ያበርታሽ አቀዋለሁ ወላሂ በትዳር መሀል የምትገቡ ሴቷቺ አሏህ በለኣ ይላክባቺሁ የሞቀቤቶን በተረቺባት
መሐመድና አላህን ነውኮ የፈቀዱት😢😢😢
@@ኮሚፅዮናዊት19 የኛ ውድ ነብይ አግቡ ተዋለዱ ግን አህላቋ ያመረውን ነው ያሉት እደዚቺ አይነት ልጆቺህና ሚስትህን ትተህ እኔጋር ተቀመጥ የምትል አደለም አሏህም የፈቀደው እሺ እደዚቺ አይነቷ እኳን ለትዳር ለጓደኛ አትመረጥም የኔ ቆጆ ሲመየ አይዞሽ
ሱሙየ ከዚ በፊት ፂፌ አለቅም ግን እህቴ ልጆቹ አንጀት ይባለሉ በለህ አገር ቤትም ብድገቡ ምንም ሰለም ዬለም እበክሽ ሶብርሶብር አርጊ አለህ ከቺ ይሁን አቲዘኘ አብሽር አላህ አለ
የኔ ቆጆ የምለው ነው የጠፋብኝ ብቻ አላሕ ካችጋ ይሑን የኔ ልዩ ሴት አላሕ ይጠብቅሽ
ሱመያ፣ተይ፣አቹኩይ፣አይዞሽ፣በርቺ፣ረጋ፣በይ፣ለመን፣ብለሽ፣ነው፣ሚትከረታቺው፣ዋንድ፣ጨከኝ፣ነው
ሰመያዬ ተረጋጊ ለሊጆችሺ ሲትህ አላህ ኡሉንም ነገር ያመቻቺልሺ እንሻሃላህ ድሃ እናደርግልሻለን አብሺር ውድ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
አይዞሽ ሠሙያ ፈጣሪ ይርዳሽ ጠንካራ ሁኒ ከባድ ነዉ ልጅ ይዞ
አብሽሪየ ሱመያየ የኔ ቆንጆ አላህ ይጠብቅሽ አላህ ነገሮችን ያስተካክልልሽ የኔ ማር ልጆችሽንም አላህ ይጠብቅልሽ
ባል እያላችሁ የሰው ባል የምትቀሙ ሴቶች እድሜችሁን በሙሉ ሰላም አይኑራችሁ
السلام عليكم ورحمة الله وبركاته يااختي سمية لاتستعجلي اصبري
በባህር እንደትሂጂ በአላ ሱምያ ነይ ዱባይ ተንሺ ጊዜ አይዞሺ ❤❤
😂😂😂 ዱባይ እንዴት ትምጣ ፖስፖርት እያለችሽ እይድል
ያአላህ በጣም ነው ያለቀስኩት ሱመያ የኛ ጀግና ተይና ሁሉንም ነገር ተመለሽ በጣም ነው ያዘኩት ሰይዲም ወሰራሱ ይመለሳል 😢😢😢😮
ሱማያዬ አብሽሪ ሁሉም ለበጎነው ግን ልጆችሽን በባሕ ይዘሽ እንዳከጂ አደራ ለነሡ ብለሽነው ይሄንን ሁሉ የቻልሽው እና ልጆችሽ ይታመሙብሻል እና ሁሉንም ትተሽ ለልጆችሽ ስትይ ታረቁ በርግጥ በድሎሻል ወላኪን ግን ልጆችሽ ቦታ ስትቀያይሪ ይጎዱብሻል ሁቢ ለመወሰን አቸኩይ እና ለልጆችሽ ስትይ መሠዎት ክፈይ አታገላቻቸው አችም ትጎጃለሽ ልጆችሽም ይጎዱብሻል
ሱመያ ሰኢድ በችኮላ ባደረገው ነገር ብዙነገር ተፈጠረ አሁንም አትቸኩይ በረሀ ልጅይዞ አደለም ለብቻሺ ይከብዳል በአላህ አታስጨንቂን ልጆቸን አርጌ ሳስበው ጨነቀኝ ካልፈለግሺ ተገናኝታችሁ መለያየ?ት ይቻላል ልጆቹን አታገላቻው
እባክሽ ልጆችሽን እታንከራችቻቸው ክልጆሽ ኣባትሽ ታረቂ ሸርኡ የፈቀደውን እኛ መከልከል ኣንችልም
As wr wb lakkii yaasumaya laking dhiisa Dara Akan hin goodhtiin adorable woolatti araramaa❤❤❤
እውነትሽን ከሆነ አላህ ይጠብቅሽ የጀሚላ እናት
Enem. Pernk. Meseonyal
እየማለች ትዋሻለች እዴ
ያአላህ ኧረእህቴ ልጆችሽን ይዘሽ በባሀር ኧረይቅርብሽ አላህሁሉንም ያሥተካክልልሽ አሳዘሽኝ
አብሽር እህቴ ሁሉም ነገር ያልፋል የማያልፍ ነገር የለም ተስፋ አትቆይም😢😢😢😢😢
አብሽሪ እላህ ያሳካልሽ ግን ሳኡዲ ነይና ሊስ ፓሲ አውጥተሽ ግቢ ውዴ
አዪ እግዚአብሔር አይቅናሽ ይድፋሽ የሰው ትዳር በጠበጠሽ እቺን የመሠለች ቆንጆ ሚስት መሰቃየት አገርሽ መግባት ጥሩ ነው
ልጆችን የላ አባት አተሰድግ በልሽ እኳ ነፍስ አልገደለም ሌላ ምስት ነወ የገባው ስለዝህ ለልጆችሽ ስትይ ተረቅ 2:49 2:49 2:50 የሸይጠን ጆሮ ይደፈን 3:07
Sumeeko rabbin sif haa wakalamuu yaddaake hundaa sif hagutuuu ijjolekees sif ha eguu rabiin 😢😢😢
Dhugaa keeti jettaa baay,ee gaara na nyaate 😢😢😢😢😢😢
Dhugaa jete rabin ijolee sir yaa jirachisuu ❤❤❤
Maaliif garaa sin nyatte gatuma abban manashij oromoo fudheef akkas tati qomceen
ituu si ta,ee akam gotaa isaayuu ituu rakinaa nama hin barin hin dubatina ayuun hadhaa batee sumayyan mal jetee kun silumaa tauu hin qabuu namaa hin funee saidoon sexanaa fudhee malee
@Darya-t2xOsoo Jaarsi kee sirratti fudhee hoo? Ati ni Ustaa? Obboleetti ofiiyyu namni hin jaalatu Abbaa manaa Ofiirrati Soba dhiisaa
ጎበዝ ይህነገር እየከረረ መሂዱነው የምርነውደ ግን ድራማነው ስል ኦ
ሱምየአይ ወላሂ በጣም ነዉ አለቀሰኩት😭😭😭😭😭😭😭😭😭አላህ የረደሺ
ሱመያ ለልጆቿ ስትል ወደቤቷ ትመለስ እምትሉ ደምሩኝ ❤ቨ
@@خيكماءؤمر ወላሂ፡ዛሬ ልጁችን ሳይበጣም አዘንኩ በምን እዳቸው ይቀጡ ባባት ናፍቆት
@አለውያ ወሏሂ እኔም እንዳንቺ ሱመያ ጀግናናት ለልጆቿ ስትል ሁሉም ትተውና ወደቤቷ ትመለሳለች ኢንሻአሏህ
አፈር ብላ ይሄ ውሻ እንዴት እደሚያምሩ ልጆች በእግዚአብሔር ሱመያ የሚረዳሽ ሰው ፈልገሽ አሰሪ ልጆቹ ያሳዝናሉ በእግዚአብሔር ብርድ እዳይመታቸው
ድራማ ነው አትጃጃሉ የኛወቹ😂😂😂
@@Tig12342 ❤
የሰው ትዳር የምትበጠብጡ ሴቶች የስራችሁን ይስጣችሁ 😢😢 ሱመያ የኔ ጠንካራ አብሽሪ
ሁለተኛ የፈቀደው አላህ ነው ከቁርአኑ ይፋቅደ
ታዳአላህየፈቀደዉ ሁሉንምአሟልቶነዉያለዉ አዳሜአታሽቀብጪ @@heyatfetaw6022
ድፍትያርግሺ አችቆሻሻ ወዱአልቋልእደ፣ቁረአንቢፈቅድ፣እዳችአይነትነው፣የሰውሂወትየሚበላሹት@@heyatfetaw6022
@@heyatfetaw6022
ትክክል ሀቅ ነዉ አላህ ነዉ
😢😢
የዚህ ሁሉ ሰበብ አዩ ናት እግዚአብሔር የስራዋን ይስጣት
አሜን ይስጣት እሱም የስራውን ይስጠው
😂😂ድራማነው
ውሸትከሆነ እደትነው ዶአው እሚደርሰው
እ@@أممانيساانشاالله
አቤት ደረመ
አዩ የስራሽን የሰዉን ትዳር ያዉም ባለ ልጂ በጠበጥሽ እግዚአብሄር የስራሽን ይስጥሽ አብሽሪ ሱመያ 😢
😢😢😢😢😢😢😢
አላህ ይይላት የሰው ትዳር እሚበጠቅጡ ሴቱች
እዚህ ቤት ያላችሁ ሙስሊሞች በሙሉ ቁር አና ሃድስ ብቻ ነዉ የምልለቀዉ ለአላህ ስትሉ ደምሩኝ አትለፍኝ ?
ደምሬሻለሁውደእኔንምደምረኝ
ወላሂ በጣም አዝኛለው ማማዬ የኔቆንጆ😭😭😭አይዞሽ በበሀር አትሂጂ አቃለው በጣም ልብሽ ተሠብሯል
ታረቁ በቃ ሱሜ አብሺሪ ለኸይረነው
ዲራማኮእነዉ
አወን
Sumayya lakii dhisii waan akkan ijolee kee off jalaa hin midhii 😢😢😢😢😢😢😢😢💔💔💔💔💔💔
Iccii namnii fayya hin qabu silla kun kijiba bar movie name please
😅😅😅😅😅😅
Eee dhugaa mitii hin ciqaminaa yaa umataa kenna
ወላሂ በጣም አዝኛለው አላህ በሄድሽበት ሁሉ ከነ ልጆችሽ ይጠብቅሽ አዩ የስራሽን ይስጥሽ ትዳራቸውን በጠበጥሽ😢😢😢😢😢💔💔💔
ሱመያ ጅግና 😢😢😢😢😢 እንደዝ አይደልም ተመለሽ ወደ ቤት በክሽ ወያ የኔ እናት በበሐረ ስመጣ አሰተወሰኩኝ 😥😥😥😥 የሱመያ አደነቂዎች እንደ ኔ የጫነቃችው እስክ ሰብሰክረብ 10K አሰገቦኝ
ተረጋግ ማማየ በግር ጉዞ ከባድ ነው ልጆችሽን ይጎዱብሻል ታገሽ ለልጆችሽ ስትይ ማማየ ይሄን ያህል ግዜ ቆይተሻል ታገሽ ነገ ሌላ ቀን ነው ሁሉም ያልፋል ትዳርሽን አላህ ያስተካክልልሽ ውደዋ
ሱመያ እግዚአብሔር ልጆችሽን በህግ ወጥ ይዘህ አትህጂ ተርጋጊ ከልጆችሽ አባትም ታርቂ እኛም እኮ ፈርደናል በደርስብሽ ነገር ግን የልጆችሽ አባት ይወድሻል ታርቂ
ለልጁ ፓስፖርት ሳያውጣ ነው ሁለተኛ ምስት ፍለጋ የሄደው
ያሳቀኝ ኮመንት ወላ😂😂😂
😂😂😂😂 Hahaha hagarachwu yalu masalachawu yutyube Mabarar Nawu Serachawu lijochun Manorachawunimi Ayawukumi masalayni 🫢🫢
በአላህ ሱማያ፡ ሁሉንም ነገር ለአላህ ሰጥተሽ፡ ብትጎጂም ለልጁችሽ ስትዬ፡ ከባልሽጋ ታረቂ፡ ድራማው ይበቃል በቃ ሲቀጥል ኢትዮጵያ አኪጅም ልትዝናኔ ነው ሀዋ፡ተናግራለች እኛንም አትቀልዱብን አላህን ፍሩ
👍👍👍👍
😢😢😢
ሲጀመር ድራማ ነዉ
ሳህ
በዛ እጂ እጂ አለ @@medinaወሎtube
በባለ ትዳር ማሃል የምትገቡ ነገ ለእናተ ልጆች ታገኙታላችሁ እህቴ ልጆችሺን እግዚአብሔር ይጠብቅልሺ
በጣም እንዲያው በነሱ ያድርገው የሰው ቤት እሚያፈርሱ
አዩ የስራሽን ይስጥሽ ፈጣሪ የሰው ትዳር ብትንትና አረግሽ የምር አንቺ አይምሮ ጤናማ አይዶልሽም ሱማያ የነ ጀግና ሴት አይዞሽ ሁሉም ያልፋል 😢😢😢😢😢
😢😢 ወላሂ ልጃ እንበዋን ስታብስ ሳያት አልቻልኩም ሱምያየ አላህ ይጠብቅሽ እስከነልጆችሾ በሰላም ከምትወጃቸው ቤተሰቦችሽ ጋር ይቀላቅልሽ
ሱመያ 😭😭😭😭 እባክሽ ልጆች ይዘሽ በባህር ይከብዳል ስህተት እንዳሰሪ ለልጆችህ ስትይ ሰይድ ታረቂ ❤❤❤
በጣም ነው 💔💔ልቤ የተሰበረው ሱምዬ ምናለ ለልጆችሽ ስትዪ ብትሸነፊ እባክሽ እባክሽ
እፍፍፍ ሱምእያ የኔጀግና ፈጣረ ያጠብቅሺ ያቺ ሰያጣን ሂወትሺን እደበጠበጠችው ሂወቷሁሉ ሲቃያመከራ ያብዛሌት
ወይኔ የምረሺን ነዉ እደት ነዉ የምታስቢዉ በዚህ በተቃወስ ዘመን ሁለት ልጂ ይዘሺ በባሐር አደየ ስኡዲ ዱባይ የምትይዉ ያምሻልደ የኔናት ሊያልፍ ቀን የማያልፍ ፀፀት ባትሰሪ ጥሩ ነዉ ላች ባታስቢ ለልጆችሺኳን አሰቢና ከባለቤትሺጋር ተመለሺ ምዲነዉ ይህን ያህል ሚስት ነዉጂ ያገባዉ ነብስ አላጠፍ አካባዲሺ የእዉነት
ቴክቶክ ላይ ግቢና ጠይቂ ሀበሻ ሚስኪነው ይተባብሩሻል በበሀር እዳትሄጂ እዴራሽን
😂😂😂😂😂Drama new
ደምርኝ
ሰመያ ያረቢ አሊህ ይርዳሸ አሴዘንሸኝ የኔ ከርታታ. የሰወ አገር እንዲህ ነዎ
እህት አለም ለልጆችህ መፍራት አለብሽ አንቺም ሴት ነሽ ልጆችሽ ሴቶች ናቸው መደፈር አለ ብዙ ችግር አለ መንገድ ላይ እባክሽ ለአላህ ብልሽ ይቅርብሽ በቃ ከልጆች አባት ጋር አረ ሰዎች ሚክሯት ገደል ስትገባ ዝም ብላችሁ ተይ ተመለሺ በሏት መንገድ ላይ ብዙ ችግር አለ😢
ተይ ከባልሽ ጋረ ታረቅ ይሻልሻል ሁሉም ነገረ ትተሽ ታረቅ
እደ ዛሬ💔💔 ልቤ ተሰብሮ አያቅም😢ወላሂ ሱሙዬ የኔ ጀግና ግን ትንሽ ተረጋጊ ለልጆችሽ ስትዪ😓😓😓😥😥
😂😂😂😂
@reyanyoutub2743 what 😡😡
እረ ነቅተናል ድራማ ነዉ
@@OumuabdellahS 😂😂😂🤣🤣እኔንጃ ብቻ😂😂
ወላሂ ድረመከሆነ የዚሰውኢበ
አይዞሸ ለሃገርሸ አፈር ያብቃሸ አላህ ይጠብቅሸ አላህ ይሁንሸ ጀግናዋ ሱመያ እንወድሻለን
በትዳር መሀል የምትገቡ ሴቶች ይሄው ለዚ ነው ሰውን ምስቅልቅል አላች ሱመያየ አላህ ይከተልሽ የኔው ውድ❤❤❤
ወላሂ እውነት ነውደ እንደት አንዳሰለቀሸኝ ሱመያ ተይ ልጆቺሸን በህገወጥ አትውሰጂ እህቴ አይ ህይወት ተይ እህቴ ለልጆቺሸ ሰትይ
😭😭😭😭ሶሞ ዛሬ አስለቀሽኝ ግን የኛ የሴቶች ፈተና ቸ ነው የሜልቀው ሱሞ እረ አህቲ ተይ የኔውድ ምን ያህል ብትሰባበሬ ነው😭😭😭😭ተይ ይቅርብሽ አላህ ይገዝሽ አላህ ይጠብቅሽ,,❤❤❤
ፍርዶነዉ በሜዳ ወቶ ሣገባባት ለልጆቹኮ የሜማያስብ ብቻ አሏህ ከሶጋይሁን ሱመያዪ
ሱመያየ አላህ ይቁምልሺ እህቴ ልጆችሺን አላህ ይጠብቅልሺ ተረጋጌ ለልጆችሺ ስትይ እኔ እኔን በስነስረአት ሳያስተዳዲር ታምሚ በተኛሁበት አገባ ሌላ ልጂ ይዠ ከቤት ብወጣ ልጀስ በየ አመት 6ወር ሆነኝ ለልጀስል ሰለዜህ ታገሺ ለልጆችሺ ስትይ እህቴ አዩ እና መሰሎቾ አላህ ሂወታቹህን ምስቅልቅል ያረገው
አላህ ይጠብቅሽ አዩ አላህ የትዳር ዘመንሽን ከደስታ ያርቀው
ሱመያየ አላህ ኸይሩን ሁሉ ይወፍቅሽ ከምር ልቤ ተረባባሸ እዉነት ለመናገር እንባ ተናነቀኝ ምን እንደምል ቃል አጣሁ የዉስጥሽን አላህ እና አንች ናችሁ እምታዉቂይ ከባድ ነዉ አላህ ያጠንክርሽ አብሽሪ ማማየ
እኔም በጣም አለቀሥኩኝ የኔእናት
@LubabaMohmmed እኔም ከምር አልቻልኩም አሁን ድረስ በቃ ዉስጤ አልቻለም ሱባሃን አላህ እዱኒያ እንደዚህ ናት እሱዋ ለሰዉ ደራሽ ነበረች አሁን እንዲህ ተንከራተተች አንዳንድ ጅል ወንድ ሂወት እንደዚህ ያመሰቀቃቅላል ብቻ አላህ ይከተላት ምን እንደምል ቃል አጣሁ መጨረሻችንን ያሳምርልን የማታዉን እንጀራ ያሳምርልን ከባድ ናት እዱኒያ ህመሙን እኔም አቀዋለሁ የሱመያን ህመም እኔም አቀዋለሁ አላህ በሄደችበት ቦታ ሁሉ ይከተላት
@@خديجه-ك8ذ አሚንን እህቴ አላህ የልቧን አውቆ ያሥደሥታት ያርብ ውሥጤን በላችኝ ከደመቀ ትዳሯ ምሥቅልቅል አለች እርዳሻለሁ እህቴ ሤት ሁነን ሁላችንም አላህ ከእደዚህ አይነት ወንዶች ያርቅልንእህህ
አንቺ ለልጆችሽ ስቲ ምንም ነገር አታድርጊ አይዞሽ ሁሉም ነገር ለኸይርነው እና ማይሆን ውሳኔ ወስነሽ ልጆቹ ያሐእናት አታስቀራቸው የኔ ውድ ተይ ባሂር ውስጥ እዳታስገባቸው
😢የዝህ ሁሉ ሰበብ ባል የጠፋ ይመልል በሰው ትዳር ገብተሽ አዩ ለያየሻቸው ምን ተጠቀምሽ 😢ሞትሽን በቅርብ ያድርገው 😢😢 ሱመያ አይዞሽ የኔህት ለልጆችሽ ስትይ ወደቤትሽ ተመለሽ አላህ ካግ ይሁን
አሚን
አሚንንንንንንንን ያረብ
አሚን ያርብ
Amennnnn😢😢yasawa tedari yameyafarasu satocha allhi edemi lekachuna sekiye wosata yekitatachu😢😢😢
ወላሂ ዛሬ አሳዘነችኝ የኔናት😢😢😢😢😢😢አብሽሪ አይ በሰው ትዳር እባካችሁ አትግቡ😢😢
ወሏሂ እምባዬ መጣ የኔ እናት አስለቀሱኝ የሰው ትዳር የምትበጠብጡ አሏህ ይፍረዳችሁ አሏህ የስራችሁን ይስጣችሁ😢😢😢
ወለሂ በጣም አሰዘናችኝ ያኔ ውድ ያማይሆን ውሰኔ አትወስኝ ያኔ ጃግና ሴት አፍፍፍ አይዞሽ ጣንከራ ሁኝ ዳሞ በበሀር አትህጅ ለልጆቹም ለራስሽም አስቢ
ሱመያየ እኒወላሂ ኳመት መፃፋ አልወዲም እከታተልሺ አለሁ ግን አልኳምትም አልወዲም መኳመት ዛሬግን ወላሂ አጀቴን ኑው የበላሺው እህቴ በበሃር እዳቴጂ ይህ ሁሉ የሚሆነው አሏህ የራሱ ጥበብ አለው አብሺር አሏህ ካቸጋ ይሁን
Abshirri! Summayye ati dubarti jabduudha ijjoolleema tee tanaf jedhi wan hundaa dhisi Sahidoo walin waliti ……!waarri akka koo jaabiina Summaye jaallatan ni ida'aa❤
Dhugaadha ijoollumaaf jecha waanhunda dhiisan waan ta,ee
🎉🎉ሰኡዲ ነይ እኔ እቀበልሻለው ❤❤❤❤ ከተስማመሽ ቁጡሬን እልክልሻለው አገርም ለመግባት ከወሰንሽ ኒሃእ ከሆና ያሰፍራሉ ርያድ ላይ
በመጀመሪያ ማሻ አላህ ውዴ ለልጆችሽ አላህ ያሳድግልሽ😢😢😢
የኔ እናት በጣም አሳዘነችኝ እግዚአብሔር ይጠብቅሽ❤❤❤❤
ሱመያ እህቴ ሁሉም የሆነው በአላህ ፍቃድ ነው አይዞሽ አላህ መክንያት አለው በባህር አትሂጂ ወደ ልጆችሽ አባት ተመለሽ አነድ እድል ስጪው አላህ የሚወደውን አድርጊ ከይቅርታ ጋር ይሄ የኔ አሳብ ነው።❤
Ilmaa dhiraa bochisaa rabbi sii milkesu hagaa sa,ido afoytu jetunit
ሱመያ ሀቺ ጀግና ሴት ነሽ እባክሽ ሀቺ ሀይደለም ለራስሽ ለሰው የምትመክሪ ሰው ነሽ ስለዚ ለልጆችሽ ስትይ ወደህይወትሽ ወደቤትሽ ተመለሽ የሆነው ሆኗል እደእህትነት ነው ምመክርሽ ህይወትሽን ሀቺ ነው ምታቂው ሚጠቅምሽን😊🙏🔕
የኔቆጆ እረታረቁ ይቅረታ አድረጊለት ማሪ እዉነትነዉ ይከብዳል ግን ነገሩን ፉጁት😢😢😢😢😢😢
አይ ይይይ. አላህ የስራቸውን ይስጣቸው በትዳር መሀል የሚገቡ ሰዎች
Wlh jaarsa kee dhiifama godhiifi deem akkas malee bahara hin seenin lubbuun harka rabbii jirtii du.uutu mala😢😢
ሱመያ አደራሽ ለልጆችሽ ስቲያ ተራቂ እኔ ወላሂ በጣም የላቀስኩት ተዪ አትካረቸቺ አዩ አላህ የስራው ይስጣት😢😢😢😢😢😢
አላህ ፈቅዷል ለምን የስራዋን ትያለሺ ሰሚራ የስራዋን ይስጣት ስላገባ አደል እድህ የሚያረጋት
Wellahi yesew tidar mitbetebitu setoch alah edmeyachun yasatirew yarebi enezi lijoch min atefu miseqayut yeteregemachu set sitbal Ayuu abo allah yidfash lela minim alilim 😢😢😢😢😢😢 sumeko ayzosh yene nat hulum yalfal lekeyr new😢😢😢😢😢😢
ሶመያላላህብለሺልጆቺሺይጎደብሸልሀያቴየኔቆጆ ❤❤❤❤❤
በሰዉ በል ፊጢ ዬምትሉ ከሱሜየ ተመሩ ለረሰቹ ደስተ ብለቹሁ ኤሄጨእንደዝህ የቡዙ ሰዎች መንገለተትና ለቅሶ ሰበብ ትሆነለቹሁ ።😥ለሰዉ ደስተ ስንል ፊለጎተችንን እንተዉ።
የኔ እናት ዛሬ በጣም ተሰማኝ ወላይ አይዞሽ ሱመያ 😭😭😭😭😭😭😭
Semera
ዛሬስ የእውነት መሰለኝ ፕራንክ መሆኑን ተጠራጠርኩ
አብሽሪ ሱማያዬዬ🎉🎉🎉አላህያግዝሺ የኔማር❤❤❤❤❤❤❤
የኔማር አብሽሪ አይዞሽ አመቻቺተሽ እናትሽን ሂደሽ እይ እኔም እናቴ ነይ ነይ እያለቺ ዛሬ ነገ ትል ሞቷን ሰማሁ የእናፍቆት እሳት እየበላኚ አለሁ እናትሽን እይ
አይ ውድ የዚህ ሁሉ ችግር ባል ተብየው ነው አይዞሽ ባለሽበት አላህ ይጠብቅሽ ለምታደርጊው ለምውስኒው ነገር አላህ ይገዝሽ በጣም ነው ያዘንኩት ሴት ልጅ ልጅ ይዛ ስደት
😭😭😭 በትክክል
ማማሻ አላህ ልጆን አላህ ያሳድግልሽ ሲያምሩ
አይ ወንድ ልጅ በምን አስቻለህ እነዚህን የመሰሉ ልጆች ትተህ ሀዩ ሀዩ ስትል
Eree giftiikoo of egii ijolleekeef.ati yoo jiraate.ijollekeef waarqidha 🎉🎉❤❤❤❤❤
እደት ውስጤን እደበላሽ አጠይቂኝ ሀቢቢቲ አሏህ ይርዳሽ ሌላ ምንም አልል ግን ተይው ለዚህ ለጠፊ ዱኒያ እሱን ከስራው ጋር ተይና ልጆችሽን አሳድጊ ልጆችሽ ሴቶች ናቸው እና እናት ያስፈልጋቸዋል ተይው ለአሏህ ሰጠሽ
😭 እኔ እራሱ
ትክክል ወላህ
አላህ ይርዳሽ አላህ ተጎንሽ ይቁምልሽ እማየ ሂወት እንደዚህ ናት እኛ እንዳሰብነው አትጓዚም አላህ የፍቀደው ነው የሚሆነው አላህ ያግዚሽ
ሰማያ ዛሬ በጣም ነውየተሠማኝ ወላሂ አይዞሽ😢😢😢😢😢
የኔውድ ልጄችን አድነገር እዳይሆኑብሽ ሡሚ በህገወጥ እዳትሄጂ ልጃችሽ ይጎድብሻል😢😢😢😢
😭😭😭😭😭😭
አርር እታድርግም እውቃ ነው ምሆነው
Ayii shamaraan Muslim quranii 4 ajajaa jetaani kinoo akkati mana nama digduu rabbii adagaa wayii sinitii yaa busuu 😢😢😢😢😢😢😢
😢😢😢😢😢😢
Issin san hin jibbine bar akkatatu issi mufachise garu ammo osso wan hunda dhifte araramte bareda
Dhugaa jetee saruu to bayee tokon gadee dhugaa rabii ijolee sii 2 batee yoo demtuu uuuufff😢😢😢😢😢😢😢
@@Khadama-y1t 😥😥
😂😂😂😂
ሱማያ ለልጆች ስትይ ሁሉንም ትተች ታረቂ ከባለቤትች ጋር
no gala agr nega xuwati yibeltali ok thedi gala mechachali aychlimo
Atetarek gen ezaw ager lela bota tenur.
አሰላማለይኩም ሱመያ የኔ ዉድ እህት በአላህ አድሳባ ነይና እኔ ልጆችሽን እቀልሻለሁ አትሰቃይ እህቴ ነይ መጠሽ እኔ አድሳባ ነዉ ያለሁት የምትፈልጊዉ ሀገር መሄድ ትችያለሽ
የኔ ቆጆ አላህ ያሰብሺዉን ያሳካልሺ ወላሂ እደናቴ ልጂ ነዉ የምታሳዚኝኝ የሚቅ ያቅዋል የወደዱት ሰዉ ሲከዳና ልብ ሲሰብር
የኔ እናት የምር እዉነትሺነዉዴ ይህ ጂል ለልጆችኮን ፓስቦርት ሳያወጣነዉዴ የሚጎራዉ ከብት የሆነ የስራህን ይስጥህ ሰይድ የምትባል ሴትልጂ ልጂ ያላት ሴት ደካማናት የምር አልቀስኩኝ አችንሳይ
የማታውቁት አታውሩ በነሱ መካከል ምንም አይነት ኮመት አትስጡ አታውቁም እና
biyyuma gali sumayyaa adaraa biyya biraa hin deemin 😢😢😢😢😢😢😢
አይዞሽ እናት ሁሉም ያልፍል
ሡመያ አላሕ ይሒዲኪ የኔ ውድ ጎሽ ለልጁ ሢል ተወጋ ይባላል ተረጋግተሽ ነው መሔድ ያለብሽ የኔ ውድ አላሕ ይጠብቅሽ
በአላህ ወደሲኢድ ልጆቹን ይዘሺ ተመለሺ ይብቃሺ ሱመያ
አይዞሺ ማሬ ሁሉንም አላህ ያምቻቻልሺ😢😢😢😢😢😢 በሰዉ ትዳር የምትገቡ ሴቶች አላህ ያጥፋችሁ ሀዩ የሱመያን ደስታ ነጠቅሻት አች ሸርሙጣ ሱመያየ አች ጀግና አይዞሺ😢😢😢😢😢😢😢
አይዞሽ። ሱሙያየ
ሱመያየ እግዛብሄር ይጠብቅሽ ካነልጆችሽ
እባክሽ ሱመያ በእልህ የሚሆን ነገር የለም እባክሽን አንዴ ከማድረግሽ ሁለቴ ሶስቴ አስቢ እራስሽን ከልጆችሽ ጋር ጠብቂ አትሞክሪ እባክሽን ብዙ እድል አለሽ እዛዉ ሆነሽ አስቢ አደራ አንቺንም ልጆችሽንም
እግዚአብሔር ልጆችሺን ያሳድግልሺ የኔውድ🙏❤
እህህ አብሽሪ እህቴ አሏህ ልጆችሽን ከክፍነገር ሁሉ ይጠብቅልሽ ለልጆችሽ ስትይ ዋጋ ክፈይ ሱሙ
አይዞሽ እህቴ አብሽሪ አላህ ከነልጆሽስ ይጠብቅሽ
የኔ ጀግና አሏህ ያበርታሽ አቀዋለሁ ወላሂ በትዳር መሀል የምትገቡ ሴቷቺ አሏህ በለኣ ይላክባቺሁ የሞቀቤቶን በተረቺባት
መሐመድና አላህን ነውኮ የፈቀዱት😢😢😢
@@ኮሚፅዮናዊት19 የኛ ውድ ነብይ አግቡ ተዋለዱ ግን አህላቋ ያመረውን ነው ያሉት እደዚቺ አይነት ልጆቺህና ሚስትህን ትተህ እኔጋር ተቀመጥ የምትል አደለም አሏህም የፈቀደው እሺ እደዚቺ አይነቷ እኳን ለትዳር ለጓደኛ አትመረጥም የኔ ቆጆ ሲመየ አይዞሽ
ሱሙየ ከዚ በፊት ፂፌ አለቅም ግን እህቴ ልጆቹ አንጀት ይባለሉ በለህ አገር ቤትም ብድገቡ ምንም ሰለም ዬለም እበክሽ ሶብርሶብር አርጊ አለህ ከቺ ይሁን አቲዘኘ አብሽር አላህ አለ
የኔ ቆጆ የምለው ነው የጠፋብኝ ብቻ አላሕ ካችጋ ይሑን የኔ ልዩ ሴት አላሕ ይጠብቅሽ
ሱመያ፣ተይ፣አቹኩይ፣አይዞሽ፣በርቺ፣ረጋ፣በይ፣ለመን፣ብለሽ፣ነው፣ሚትከረታቺው፣ዋንድ፣ጨከኝ፣ነው
ሰመያዬ ተረጋጊ ለሊጆችሺ ሲትህ አላህ
ኡሉንም ነገር ያመቻቺልሺ እንሻሃላህ
ድሃ እናደርግልሻለን አብሺር ውድ
❤❤❤❤❤❤❤❤❤