ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
የደስታችንም ቀን ሚስኪኖችን ማስታወስ ትልቅነት ነው የምተሉ
ሄሉ እንወድሻለን
ማንም አልቀደመኝም እንኳን አደረሳችሁ የሴት በላይ ቤተሰብ አክባሪይ ሂሉየ❤❤❤❤
አሜን፫ እንኳን አብሮ አደረሰን
ውድ ተመልካቾች ቪድውን ላክ ሸር በማድረድ እንደነዚህ አዛኝ የሆኑትን ልናበረታታ ይገባል ❤❤❤❤❤
❤❤❤ አዉ በትክክል🎉
የኔ አስተዋይ ሄሉዬ 🌹🌹🌹🌹
አባታችሁን ጤናውን አላህ ይመልስለት ❤❤❤❤
❤❤❤❤❤🎉🎉🎉
ዋው ሄሉየ የኔውዲ አግዚአብሄረ ይባረክሺ አንደዚህ የበረከት ሥራ መሥራትበጣም ዋጋአለው❤❤❤❤❤
ይህንን ያደረገ እግዚአብሔር ይመስገን ለእህታችን በወጣ ይተካ ፋዘር ስላየሆት ደስ ብሎኛል ሄሉ ዘመንሽ ይባረክ መልካም በዓል
❤❤❤❤❤ ዋውውውውው 🎉🎉🎉🎉🎉🎉 ሄሉ ለካስ ሰው የምንወዶሽ በምክኒት ነው
እንዴት ያስደስታል የተቸገሩትን ማብላት😢😢😢😢😢😢😢😢እፍፍፍ ደስታ ያስለቅሳል???።ፈጣሪ ይባርካችሁ ሁላችሁንም ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ሄሉዬን የሚውድ ብቻ 👍👌😘😉
ሄሉ ሚስኪኖችን እዳጎረሽ ፈጣሪ ዘመንሽን ያሳምርልሽ አድናቂሽ ነኝ
የኒአስተዋይ ፈጠሪጨምሩዪስጥሽ እህቴ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
የኔ ቆንጆ 😢😢😢😢አላህ ይጨምርልሺ የኔማር አባ ትሺንም አላህ ያሺራችሁ ❤❤❤የኔ ቆንጆ እፍፍፍ ትንሺየው ልጅ ሳሳዝን 😢😢😢😢😢ቃል አጠርኝ ትልቅ ደርጃ ያድርሥሺ ያርብ😢😢😢😢😢አላሆ የ በርህመትህ የስጠሺው አላህ ይጨምርልሺ
አቤት የናንተ መልካምነት እዉነት በጣም ደስ ይላል ❤❤❤❤❤
ማርያምን በጣም ነው ደስ አለኝ እግዚአብሔር ጤናና እድሜ ይስጥሽ ተባረኪ❤❤❤🙏🙏🙏🙏
የእኔ አስተዋይ ምስኪኖች ማስታወስሽ ላአንቺ እኔ ተደስትኩኝ በዚህ ተግባር የተሳተፍቹሁ ሁሉ እድሜ ጤና ይስጣቹ ድህነት ከቤታቹ አይግባ።
ሂሉዬ እግዚአብሔር የልብሽን መሻት ሁሉ ይሙላልሽ ተባረኪ
Wow ምልካም ቤተስቦች እግዚአብሔር ይብርካችሁ ❤️❤️❤️❤️❤️
ሔሉዬ የኔ የዋህ በወጣ ይተካ የአመት ሰው ይበልሽ ተባረኪ ዘመንሽ ይባረክ
ጎበዝ የኔ ቀሽት ነገር
🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇮🇱🥰🥰🥰🥰❤❤❤
ኣቶ ማሞ ,ወይዘሮ ፈትለ ,ወ/ት ሄሉ የኔ ጸባየ ሰናይ ዳጊ ና ሰኑየ ,ና ሁሉም የተባበሩሽ ከ ቆዳ መግፈፍ እስከ ተከታትፎ ወደ ዉዶቹ እንግዶች ማድረሳቹ በጣም ቆንጆ ስራ ነዉ ፈጣሪ በረከቱ በሙሉ ይስጣቹ እና የላከችዉ እህታችንም ቤቲየ በወጣ ይተካ ይህንን መልካ ም ስራ እመቤተ ትከተልሽ 🙏❤️እነ ሄሉም ፈትልየም ተባረኩ ከባዱን ሃላፍነት በኣግባቡ ተወጥታቹሃል ተባረኩ ኤርትራዊት እህታቹ ነኝ
ተባረክ ❤❤❤❤
ለመላው የኦርቶዶክስ እምነት ተከታዮቾ እንኳን ለጌታችን ለመድሀኒታችን ለእየሱስ ክርስቶስ ለብርሀነ ልደቱ በሠላም አደረሳችሁ በዓሉ የሠላም 🌺 የፍቅር 🌺 ይሁንላችሁ ሄሉዬ የኔ ውድ እንኳን አደረሰሽ የኔ ቅን አሳቢ በምክንያት እኮ ነው እምወድሽ 🌺🌺🌺❤❤❤
ሄሉዬ የኔ አስተዋይ እግዚአብሔር ኣምላክ ይባርክሽ ❤
ትለያለሽ እኮ ሄሉ ተባረኪ ትልቅ በረከት ነዉ
ሄሉየ ጂግና እነሱን እዳሰብሽ ፈጣሪ ያስብሽ እግዚአብሔርን የሚአስደስት ስራ ነው የሰራሽው ክብር ያድልሽ 🙏🙏🙏🙏❤❤❤
ተባረኪ ያሰብሽው ይሳካሊሽ ጠዋሪ አያሳጣሽ የኔ እናት❤❤❤❤❤❤
ሄሉየ የኔ ቆጆ ምርጥ ሰው ነሺ እኳን አደረሰሺ
Tebareki ehte gobez egziabher mechereshashin yasamerelish abatishin yimarelish
ተባረኪ ሄሉዬ የኔ እንቁ የዳልክ ጉብል ❤🎉
ወላሂ እዴት ደስ እዳላችሁኝ የተቸገረን ማብላት ትልቅነት ነው😢😢😢
ሄሉየ የኔ ልዩ እግዚአብሔር ቤተሰቦችሽን ይጠብቅሽ❤❤❤❤❤❤❤❤
እንከን አብሮ አደረሰን በእዉነት እግዚአብሔር ይባርክሽ ❤ሄሉ ልባም ሴት ነሽ❤❤❤ለቤተሰቦችሽ እድሜና ጤና ይስጥልሽ
መልካሙን ሁሉ ለናንተ ይሁን፣ በህይወታችሁ በሁሉም ነገር ይርዳችሁ ❤❤❤
የኔ ቃጮዬ አቤት ልብ ሰቶሻልኮ ፈጣሪ ለብዞች ማረፊያ ያደርግሽ❤❤❤❤😢
በወጣይተካችሁየሄሉ እናት እድሜናጤናይስጥሺ ሺአመትኑሪ ሄሉሻ የኔመልካም ሰው ትልቅደረጃድረሺ አባትሺንም አላህ ያድንልሺ ❤️❤️
ሄሉየ ዘመንሽ ይለምልም ዘር ትውልድኪ ይባክ ለድሀ ያበላ ለእግዝ/ቢሔር ብድራት ነው
አላህ እጥፍ ድርብ አድርጎ ይክፋልሽ ሄሉዬ አባትሽንም አላህ አፊየ ያድርግልሽ ቆሞ ላመሄድ ያብቃው❤❤❤❤
❤❤❤ሄሉዬ ስላየሁሽ ደስ ብሎኛል
ሄሉዬ እግዚአብሔር ይጨምርልሸ የኔ ውድ
እነኳን ለብርሐነ ልደቱ አደረሳችሁ የሔሉ አባተ ምህር ማሞ የሔሉ እናት ወ/ሮ ፈትለ ይህ የ2017 የገና በዓል በታላቅ ደሰታ በመልካም የተራቡትን በማእድ በጎ ምግባር በማሳለፋችሁ ፈጣሪ አብዝቶ ይባርካችሁ የሔሉ እናት እኔ አንደእናትነቴ የልብሸ መሻት ጭንቀትሸ ተወግዶ ደስታሽን የልጅሽን ደስቲ አለምሽን ለማየት ያብቃሽ ያብቃን እናት ነኝና እረዳሻለሁ መላው ቤተሰብ መልካም በአል ሔሉ አባትሽን ፈጣሪ ቀምህረቱ ያስባቸው አወዳችኋለው መላው ቤተሰቡን ተባረኩ
እንኳን አደረሳችሁ ፍቅር ቤተስብ ፈትለዬ ስወድሽ❤ፋዝርንም ፍቅር ቤተስብ ለከርሞ ስው ይበለን የመከራውን ዘመን ያሳጥርልን
አንቺ መልካም ሴት ነሽ እ/ር ህይወትን ይባርክ አባትሽን ይማርልሽ በእድሜ በጤና ይጠብቅልሽ
ዋው ፈጣሪ ይመስገን እናተንም ፈጣሪ ጨምሮ ይስጣቺሁ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን! መድሃኒያለምዬ አባትሽን ይማርልሽ! እግዚአብሔር ይባርካችሁ ! ቤቲንም ጌታ ይባርካት🙏🏾❤️
እግዚአብሔር በምክንያትነት ነው አንችን እና እንዳልክ ያገናኛቹ ሁለታቹም በውስጣቸው ይህን የመሰለ ራዕይ አላቹ ብዙ ጊዜ ለመለያየት ፈልጋቹ ነበር የእግዚአብሔር ፍላጎት አለበት የሁለታቹ ግንኙነት ምክንያቱም አንቼ እና እንዳልክ ላይ ያለው ራዕይ ሁለታቹን አንድ አድርጎ ብዙ የተራብትን የተቸገሩትን ጎዳና ላይ ያሉትን በእናንተ መስራት ይፈልጋል እግዚአብሔር ስለዚህ በርቼእንዳልክ አለመኖሩ በጣም ከፍቶኛል እውነት ለብቻ አትተይው ነገ በእንዳልክ ቤት እጠብቅሻለን ቶሎ ወደ ሀዋሳ
አባታችን እጃቸውን ዘርግተው ሲጠብቁሽ እፍፍፍ😭😭😭😭😭😭😭እግዚአብሔር ይማርልን ሄሉየ የኔጠካራ እዳልክ ቢኖር ብዬ ተመኜሁ❤❤❤❤❤❤❤
ሄሉ የኔ ቅመም እግዚአብሔር ጨምሮ ጨምሮ ይስጥሽ አባትሽና እናትሽን ያንሮልሽየኔ ቆንጆ እግዚአብሔር ያሰብሽዉን ያሳካልሽ❤❤❤
ሔልዬ ተባረኩ በጣም የሚያስደስት ስራ ነው❤❤❤❤❤😢😢😢እግዚአብሔር ይመስገን❤❤❤❤ እንኳን አደረሳችሁ ሔልዬ ማዘርዬ ባባዬ❤❤❤❤❤
እንኳን አደረሳችሁ ሄሉዬ የኔ ውድ እግዚአብሔር ሀሳብሽን ሁሉ ይሙላልሽ ❤❤❤❤❤
ሄሉ እግዚአብሔር አምላክ ዘሚንሽን ይባርክልኝ ዉዴ ❤❤❤❤
መታደል እኮ ነው ❤😊😊😊
እፍፍፍእንደትደስይላል ማንም ትዝአላለውጎበዝሄሉ
ጀግናተባረኪ
ዋው ሄሉየ እግዚአብሄረ ይባክሺ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ሄሉሻ ሁሌም ያንቻ ስራ ካጣሰው ጎንመቆም ነውና ላንቻ ፈጣሪ ያልሰጠሺ የለም የሚወደውን ሁሉንም ሰቶቫ ሠርግሺ ያሳየን ከእንዳልኬ ጋር❤❤❤❤ ቤታ በወጣ ይተካልሺ
የኔ ምርጥ ተባርኪ የኔ በዋህ❤❤❤❤❤
የኔ አባት ሄሉሻ አባትሽን አላህ ሙሉ አፊያውን ይመልስለት
የልጅ አዋቂ ሚስኪናችን አስታዋሽ በርች የነካሽውን ሁሉ በረከቱን ይሙላልሽ ሄሉየ
አሜን፫ እንኳን አብሮ አደረሰን❤❤❤
❤የኔማር ተባረኪ🎉🎉
,ሄሉዬ እግዚአብሔር ይጨምርልሸ የኔ ወድ❤❤❤❤
Wow tebareku bebuzu melikam neti Lerasi nw
Helushiy tabarakiii eneme migotinwo geta abaratatugne
በእውነት ሄሉ ትልቅ መባረክ ነው አንችም ለቤቲም ብሩክ ሁኑ ጨምሮ ይስጣችሁ ሁሌም ደሀን አስቡ ብሩክ ሁኑ ለሚቀጥለው ደሞ እንዳልክም ይቀላቀላል።
የኔ ውድ ይመችሽ
እግዚአብሔር ይበርክሺየኔዉድ
ተባረኪ❤❤❤
ሄሉ የኔ ቅመም የኔ አሰተዋይ እግዚአብሔር እናትና አባትሺን በእድሜ በጤና ይጠብቅልሺ
❤❤❤❤❤❤❤የኔ አሰተዊይ ተበረኪትልቅ ደረጃ ደረሰሸ ለማየትያብቃን
Wawu Helu Tebarek❤❤❤❤
እናት ያርባ ምንጭ ልጆች በእውነት ፍቅሮች ናችሁ እግዚአብሔር ይባርካችሁ። ሁላችሁም አስተዋይ ለተቸገረ አሳቢወች በጣም የምትዋደዱ እውነት በጣም የምትፋቀሩ አንዳችሁ ላንዳችሁ ተገን ምርኩዝ የሆናችሁ መተባበራችሁ የሚያኮራ እውነተኛ ንፁህ ሰወች ናችሁ በጣም ነው የምወዳችሁ ሄሉዬ እንኳን አደረሰሽ የኔ አስተዋይ ባወጣሽው ሁሉ እግዚአብሔር ይሙላልሽ ያጡትን እንደምታስቢ እንደምታስታውሺ እሱ በህይወትሽሁሉ ቀና ቀናውን ጥሩ ጥሩውን ያስብልሽ መላው ቤተሰቦችሽን እንኳን አደረሳችሁ እላለሁ።❤❤❤❤❤❤የምወዳችሁ ነኝ
አይገልፃቸዉም ሁቢ
አብየት መታደል ተባረኪ ትልቅ ደሰጃ ድረሺ እማየ
የኔ ቆንጆ ጨምሮ ጨማምሮ ይስጥችሁ ❤❤❤❤❤❤❤መታደልነዉ አባታችን ፈጣሪ ይማርወት 😢😢❤❤❤
ሄሎ የኔ አስተዋይ ያሳብሹ ሁሉ ይሳካልሽ ላቅማ ደካማ መልካም ነገር በማደረግሽ እግዚአብሔር ደሞ ለአንቺ መልካም ነገር ያድርግልሽ የአሰብሽው ሁሉ ይሳካልሽ ከልቤ ወድሻለሁ የኔ መልካም አስተዋይ ሴት❤❤😢😢
አሜን እንኳን አብሮዎ አደረሰን እግዚአብሔር ጨምሮዎ ይስጥሽ❤❤❤❤❤ አባትና እናትሽ እድሜና ጤና ይስጥልሽ❤
Gabe enkuwan adresesh helun endet magenyet echelaw ?enem lmadreg felgalew
@BerhanMersha ጂጂ Love ብለሽ ቲክቶክ ላይ ነይ
መልካም በአል🎉🎉🎉🎉
Tebereki yene enet❤❤❤❤❤❤❤❤
ሄሉዬ እኔ ቃላት የለኝም ዘመንሸ ይባረክ የአባትሸ ጤና ተመልሶ ፈጣሪ ለምሰጋና ያብቃሸ
ዎውውውውው ♥️♥️♥️♥️♥️♥️😢😢😢😢😢😢😢😢
ሄሉዬ የኔ ማር እግዚአብሔር አምላክ የልብሽን ምሻት ይሙላልሽ የኔ ቆንጆ ❤እንኳን አደረሳቹ በይልኝ ሁልንም አንቺንም እኛንም እንኳን አደረሰን 🌹🌹🙏🙏🙏🥰🥰
ማሻ አላህ ❤❤❤❤
Taberik heluye fikir ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ሄሉዬ እንኳን አብሮ አደረሰን የኔ ጎበዝ ፈጣሪ እድሜ ዘመንሽን በፀጋና በምህረቱ ያኑርሽ ከዚህ በላይ የምትደሰቺበትን ህይወት ይሰጥሽ ሄሉ ቁም ነገረኘዋ በርቺ
ተባረኪ ያንችን ትዳር ይስራልሽ መባረክነው ሄሉዬ ደስየሚል ነገር ይግጠምሽ::
❤❤❤❤❤❤❤hulu tebarki yene astwayi
ዋው እግዚአብሄር አምላክ ዘመነ ይባርክ ካሳሁን ከእግዚአብሔር ትቀበላለህ ማለት ነው፡፡ እግዚአብሔር ሰላምሽን ያብዛልሽ ከዚህም በላይ የምትራጅ ትልቅ ሰው ያደርግሽ
Faxarii yii barkshii yenee wudii meluu tabarakuu hulachumuu🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤
Elu shefun bexemi ye amerbeshali❤❤❤
ናፍቀሽኝ ነበር ሄሉዬ እንደኔ የናፈቀቻችው ደግሞ ጥሩ ስራነው የስረሽው ሄሉዬ የእንዳልክ ንግስት ❤❤❤
ውይ ሄሉየ የኔሙሉሴት የሴት በላይ እግዚያብሔር ቸምሩ ይስትሺ🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤🎉🎉
አግዚአብሔር ይባርክሽ የኔ ቆንጆ ከነ ቤተሰቦችሽ❤❤❤❤❤
Egzabhare yebarkishe ❤❤❤
Wwwwwwww waqaayoo baraa jireenyaa kee dachaa sihaa eebisuu eebifamii ❤❤❤❤❤❤
Yene enet heluyee❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ሄሉየ በጣም ጎበዝ የምትደነቂ ልጅ ነሽ መጅሀኒአለም ይጠብቅሽ
እግዚአብሔር ይመስገን
ፈጣሪ ይባርክሽ ሂሉዬ የኔ ቆንጆ 🙏❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመሰገን በወጣ ይተካ ተመሰገነ❤❤❤❤❤❤❤❤❤💞💞💞💞💞💞💞🌺🌺🌺🌺🌺🌺❤❤❤❤🙏
Heluye tebarki 🎉🎉🎉🎉🙏🙏🙏❤❤❤❤❤🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

ሄሉ የኔ ቅመም እግዚአብሔር ጨምሮ ጨምሮ ይስጥሽ አባትሽና እናትሽን ያንሮልሽ
የኔ ቆንጆ እግዚአብሔር ያሰብሽዉን ያሳካልሽ❤❤❤
ሔልዬ ተባረኩ በጣም የሚያስደስት ስራ ነው❤❤❤❤❤😢😢😢እግዚአብሔር ይመስገን❤❤❤❤ እንኳን አደረሳችሁ ሔልዬ ማዘርዬ ባባዬ❤❤❤❤❤
እንኳን አደረሳችሁ ሄሉዬ የኔ ውድ እግዚአብሔር ሀሳብሽን ሁሉ ይሙላልሽ ❤❤❤❤❤
ሄሉ እግዚአብሔር አምላክ ዘሚንሽን ይባርክልኝ ዉዴ ❤❤❤❤
መታደል እኮ ነው ❤😊😊😊
እፍፍፍእንደትደስይላል ማንም ትዝአላለውጎበዝሄሉ
ጀግናተባረኪ
ዋው ሄሉየ እግዚአብሄረ ይባክሺ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ሄሉሻ ሁሌም ያንቻ ስራ ካጣሰው ጎንመቆም ነውና ላንቻ ፈጣሪ ያልሰጠሺ የለም የሚወደውን ሁሉንም ሰቶቫ ሠርግሺ ያሳየን ከእንዳልኬ ጋር❤❤❤❤ ቤታ በወጣ ይተካልሺ
የኔ ምርጥ ተባርኪ የኔ በዋህ❤❤❤❤❤
የኔ አባት ሄሉሻ አባትሽን አላህ ሙሉ አፊያውን ይመልስለት
የልጅ አዋቂ ሚስኪናችን አስታዋሽ በርች የነካሽውን ሁሉ በረከቱን ይሙላልሽ ሄሉየ
አሜን፫ እንኳን አብሮ አደረሰን❤❤❤
❤የኔማር ተባረኪ🎉🎉
,ሄሉዬ እግዚአብሔር ይጨምርልሸ የኔ ወድ❤❤❤❤
Wow tebareku bebuzu melikam neti Lerasi nw
Helushiy tabarakiii eneme migotinwo geta abaratatugne
በእውነት ሄሉ ትልቅ መባረክ ነው አንችም ለቤቲም ብሩክ ሁኑ ጨምሮ ይስጣችሁ ሁሌም ደሀን አስቡ ብሩክ ሁኑ ለሚቀጥለው ደሞ እንዳልክም ይቀላቀላል።
የኔ ውድ ይመችሽ
እግዚአብሔር ይበርክሺ
የኔዉድ
ተባረኪ❤❤❤
ሄሉ የኔ ቅመም የኔ አሰተዋይ እግዚአብሔር እናትና አባትሺን በእድሜ በጤና ይጠብቅልሺ
❤❤❤❤❤❤❤የኔ አሰተዊይ ተበረኪትልቅ ደረጃ ደረሰሸ ለማየትያብቃን
Wawu Helu Tebarek❤❤❤❤
እናት ያርባ ምንጭ ልጆች በእውነት ፍቅሮች ናችሁ እግዚአብሔር ይባርካችሁ። ሁላችሁም አስተዋይ ለተቸገረ አሳቢወች በጣም የምትዋደዱ እውነት በጣም የምትፋቀሩ አንዳችሁ ላንዳችሁ ተገን ምርኩዝ የሆናችሁ መተባበራችሁ የሚያኮራ እውነተኛ ንፁህ ሰወች ናችሁ በጣም ነው የምወዳችሁ ሄሉዬ እንኳን አደረሰሽ የኔ አስተዋይ ባወጣሽው ሁሉ እግዚአብሔር ይሙላልሽ ያጡትን እንደምታስቢ እንደምታስታውሺ እሱ በህይወትሽሁሉ ቀና ቀናውን ጥሩ ጥሩውን ያስብልሽ መላው ቤተሰቦችሽን እንኳን አደረሳችሁ እላለሁ።❤❤❤❤❤❤የምወዳችሁ ነኝ
አይገልፃቸዉም ሁቢ
አብየት መታደል ተባረኪ ትልቅ ደሰጃ ድረሺ እማየ
የኔ ቆንጆ ጨምሮ ጨማምሮ ይስጥችሁ ❤❤❤❤❤❤❤መታደልነዉ አባታችን ፈጣሪ ይማርወት 😢😢❤❤❤
ሄሎ የኔ አስተዋይ ያሳብሹ ሁሉ ይሳካልሽ ላቅማ ደካማ መልካም ነገር በማደረግሽ እግዚአብሔር ደሞ ለአንቺ መልካም ነገር ያድርግልሽ የአሰብሽው ሁሉ ይሳካልሽ ከልቤ ወድሻለሁ የኔ መልካም አስተዋይ ሴት❤❤😢😢
አሜን እንኳን አብሮዎ አደረሰን እግዚአብሔር ጨምሮዎ ይስጥሽ❤❤❤❤❤ አባትና እናትሽ እድሜና ጤና ይስጥልሽ❤
Gabe enkuwan adresesh helun endet magenyet echelaw ?enem lmadreg felgalew
@BerhanMersha ጂጂ Love ብለሽ ቲክቶክ ላይ ነይ
መልካም በአል🎉🎉🎉🎉
Tebereki yene enet❤❤❤❤❤❤❤❤
ሄሉዬ እኔ ቃላት የለኝም ዘመንሸ ይባረክ የአባትሸ ጤና ተመልሶ ፈጣሪ ለምሰጋና ያብቃሸ
ዎውውውውው ♥️♥️♥️♥️♥️♥️😢😢😢😢😢😢😢😢
ሄሉዬ የኔ ማር እግዚአብሔር አምላክ የልብሽን ምሻት ይሙላልሽ የኔ ቆንጆ ❤እንኳን አደረሳቹ በይልኝ ሁልንም አንቺንም እኛንም እንኳን አደረሰን 🌹🌹🙏🙏🙏🥰🥰
ማሻ አላህ ❤❤❤❤
Taberik heluye fikir ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ሄሉዬ እንኳን አብሮ አደረሰን የኔ ጎበዝ ፈጣሪ እድሜ ዘመንሽን በፀጋና በምህረቱ ያኑርሽ ከዚህ በላይ የምትደሰቺበትን ህይወት ይሰጥሽ ሄሉ ቁም ነገረኘዋ በርቺ
ተባረኪ ያንችን ትዳር ይስራልሽ መባረክነው ሄሉዬ ደስየሚል ነገር ይግጠምሽ::
❤❤❤❤❤❤❤hulu tebarki yene astwayi
ዋው እግዚአብሄር አምላክ ዘመነ ይባርክ ካሳሁን ከእግዚአብሔር ትቀበላለህ ማለት ነው፡፡ እግዚአብሔር ሰላምሽን ያብዛልሽ ከዚህም በላይ የምትራጅ ትልቅ ሰው ያደርግሽ
Faxarii yii barkshii yenee wudii meluu tabarakuu hulachumuu🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤
Elu shefun bexemi ye amerbeshali❤❤❤
ናፍቀሽኝ ነበር ሄሉዬ እንደኔ የናፈቀቻችው ደግሞ ጥሩ ስራነው የስረሽው ሄሉዬ የእንዳልክ ንግስት ❤❤❤
ውይ ሄሉየ የኔሙሉሴት የሴት በላይ እግዚያብሔር ቸምሩ ይስትሺ🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤🎉🎉
አግዚአብሔር ይባርክሽ የኔ ቆንጆ ከነ ቤተሰቦችሽ❤❤❤❤❤
Egzabhare yebarkishe ❤❤❤
Wwwwwwww waqaayoo baraa jireenyaa kee dachaa sihaa eebisuu eebifamii ❤❤❤❤❤❤
Yene enet heluyee❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ሄሉየ በጣም ጎበዝ የምትደነቂ ልጅ ነሽ መጅሀኒአለም ይጠብቅሽ
እግዚአብሔር ይመስገን
ፈጣሪ ይባርክሽ ሂሉዬ የኔ ቆንጆ 🙏❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመሰገን በወጣ ይተካ ተመሰገነ❤❤❤❤❤❤❤❤❤💞💞💞💞💞💞💞🌺🌺🌺🌺🌺🌺❤❤❤❤🙏
Heluye tebarki 🎉🎉🎉🎉🙏🙏🙏
❤❤❤❤❤🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🎉
🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉