🛎️እንድትለያዩ አልፈልግም ተቆጣችን ሀይሚ ደነገጠች😱

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 7 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 4.4K

  • @Hab_Tube
    @Hab_Tube 23 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1582

    ወዮ እኔ ሳልኖር😢

    • @ጨረቃዎችፎሚላ
      @ጨረቃዎችፎሚላ 23 ชั่วโมงที่ผ่านมา +9

      አይዞህ።

    • @edlawit21212
      @edlawit21212 23 ชั่วโมงที่ผ่านมา +17

      ወንድምዬው የት ሂደህ ነው❤

    • @Makiyah-lz3hh
      @Makiyah-lz3hh 23 ชั่วโมงที่ผ่านมา +10

      አይዞ ይት ሆነክ😢❤🎉😊

    • @Edu-Eyesusi-wodaj
      @Edu-Eyesusi-wodaj 23 ชั่วโมงที่ผ่านมา +5

      ayizo🎉😢😢

    • @KelemEshetu-ju3pl
      @KelemEshetu-ju3pl 23 ชั่วโมงที่ผ่านมา +11

      ለምን አልተሰባሰባችሁም

  • @WiaTube770
    @WiaTube770 23 ชั่วโมงที่ผ่านมา +968

    ማነዉ ዛሬ ትልቅ ደስታ የተሰማዉ እልልል🎉🎉🎉🎉

    • @tmalitmali1243
      @tmalitmali1243 23 ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

      ዊናየ ዛሬ አንደት ደስ አንዳለን ልነግርህ ኣይቺልም ❤❤❤ቢቻ ፍቅር 🎉🎉🎉

    • @ClasicClassic
      @ClasicClassic 22 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

      እልልልልልል ❤❤❤❤♥️♥️♥️♥️♥️👏👏👏👏👏👏👏👏👏💯💯💯💯💯

    • @bogalechdadi2933
      @bogalechdadi2933 21 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

      እኛ ❤❤❤❤❤❤❤በጣምምም ደስ ብሎናል እግዚአብሔር የተመሰገን ይሁን 🌹🌷❤🌹🌹🌷🌷❤❤❤🌹🌹🌷🌷

    • @HCola-cl2jr
      @HCola-cl2jr 21 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉

    • @GgGg-n2x
      @GgGg-n2x 21 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      እልልልልልልልልልልል❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤

  • @RutaTube31
    @RutaTube31 23 ชั่วโมงที่ผ่านมา +613

    የዛሬዉ ደስታ ይለያል የምትሉ 👍👍🎉🎉

    • @Duc-u5c
      @Duc-u5c 13 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ❤❤❤❤❤❤

    • @Aየቴዲ
      @Aየቴዲ 8 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      awo❤❤❤❤

  • @Tekikile
    @Tekikile 17 ชั่วโมงที่ผ่านมา +96

    ብሩኬ በጣም እድለኛ ነህ በሁለት ጠንካራ ፅገሬዳ ውብ ውስጥ ነህ❤❤❤❤❤❤ ማነው እንደ እዚህ ልጅ የታደለ😊

  • @neimaEndreis
    @neimaEndreis 23 ชั่วโมงที่ผ่านมา +610

    እህቴ ካንሰር ታማብኛለች ዱአ አድርጉልኝ ሰወዳችሁ አንድ እህቴናት በሰደት ጭንቀት አለኩ😭😭

    • @rrርች
      @rrርች 23 ชั่วโมงที่ผ่านมา +8

      አይዞሽ አላህ ያሽርልሽ😢

    • @Samera1-xw7km
      @Samera1-xw7km 23 ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

      አይዞሽ እህት እግዜቤር ይማራት 😭😭

    • @neimaEndreis
      @neimaEndreis 23 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      @@rrርች አሚንን ውዴ

    • @neimaEndreis
      @neimaEndreis 23 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      @@Samera1-xw7km አሚንን እህትዋ

    • @Rawdaebrahim-s7c
      @Rawdaebrahim-s7c 23 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

      አብሽርልኝ አሏህ ያሽርልሽ አብሽሪ በየቂን ድውዓ አድርጊ ለአሏህ
      ፈረጃው ቅርብ አሏህ ያድርግልሽ

  • @Sariy177
    @Sariy177 23 ชั่วโมงที่ผ่านมา +656

    ይሄን የምታነቡ በሙሉ ፈጣሪ ከክፉ ነገር ይጠብቃችሁ

    • @HalemAAa-x8d
      @HalemAAa-x8d 23 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

      አሚን ያረበል አለሚን❤❤❤❤❤

    • @TigistMekcha
      @TigistMekcha 23 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

      ❤አሜን

    • @appsuser1758
      @appsuser1758 23 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

      አሜን❤❤❤❤❤

    • @AaaNmnn
      @AaaNmnn 23 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      አሜን❤❤❤

    • @MoSg-e8v
      @MoSg-e8v 23 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

      አሚንንንንንንንን❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @AbGrace138
    @AbGrace138 23 ชั่วโมงที่ผ่านมา +649

    ማነዉ ትልቅ ደስታ የተሰማዉ

    • @TiTiSHu-z3w
      @TiTiSHu-z3w 23 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ደምሪኝ

    • @tmalitmali1243
      @tmalitmali1243 23 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

      ❤❤❤❤

    • @ClasicClassic
      @ClasicClassic 22 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      Me♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️

    • @nanibelete8583
      @nanibelete8583 22 ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

      እኔ የማዳምን እቃ ፈጅቼ ሳልጭርስው በሰላም መጡልን እኔ የምር ሴጣን አፈረ ፍቅር አሸነፈ ❤❤❤❤❤❤❤

    • @FatimaZ-jv1zz
      @FatimaZ-jv1zz 22 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ❤❤❤❤🌹🌹🌹🙏

  • @kalkidanabeje-e6j
    @kalkidanabeje-e6j 9 ชั่วโมงที่ผ่านมา +6

    እንኳን አደረሳችሁ ሃይሚና ብሩኬ ስታምሩ ማነው እንደኔ የወደፊቱ የታየው ብዙ ነገር ነው የታየኝ ፈጣሪ የእነዚህ ልጆች መጨረሻ የናፈቀን !!!!!!!!!!!

  • @sada-vs3wi
    @sada-vs3wi 23 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1204

    ሀይሚ ከአማቷ ጋር ስለተገናኘች ደስ ያለው ብቻ በላይክ ያሳየኝ❤😂

    • @Oman-yq7ep
      @Oman-yq7ep 23 ชั่วโมงที่ผ่านมา +15

      የምን አማት አንቺ ነሽ እንዴ ያጋባሻቸው😂

    • @gshshsnsn7376
      @gshshsnsn7376 23 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ክ​@@Oman-yq7ep

    • @sada-vs3wi
      @sada-vs3wi 23 ชั่วโมงที่ผ่านมา +30

      @Oman-yq7ep አወ አጋብቻቸዋለሁ ማንም አይለያቸውም

    • @ባናናዋነኝየማሜሸጋአፍቃሪ
      @ባናናዋነኝየማሜሸጋአፍቃሪ 23 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

      ❤❤❤

    • @Afiya.tube_2
      @Afiya.tube_2 23 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ❤❤

  • @Simere-tube.21
    @Simere-tube.21 23 ชั่วโมงที่ผ่านมา +395

    ሀይሚዬ በቤታችን ያፅናሽ ብለናል🎉❤

    • @meri-n9w
      @meri-n9w 22 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

      ኣይይ ሳምሪ😂😂

    • @Fad-cg4ev
      @Fad-cg4ev 22 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

      ዬት ሄዳሽ ነበር ❤❤😂😂

    • @mulubrhanu
      @mulubrhanu 21 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ኣር እሱዋ ኣይደለችም​@@meri-n9w

    • @emu-n4l
      @emu-n4l 21 ชั่วโมงที่ผ่านมา +11

      ​@@meri-n9wየሷ አይደለም

    • @hshjsjhshsjja7490
      @hshjsjhshsjja7490 20 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      😂😂እሸ❤❤❤

  • @Alemaztube_21
    @Alemaztube_21 23 ชั่วโมงที่ผ่านมา +619

    የኔ ጨረቃዎች ፍቅር ብቻ መልካም በአል ለሁላችን❤❤❤

    • @ZssZss-hj3tr
      @ZssZss-hj3tr 23 ชั่วโมงที่ผ่านมา +4

      ልጆቺሽ አልሚየ❤❤❤

    • @FkbbVmgb
      @FkbbVmgb 23 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

      ኣልሚዬ ልጆችሽ ውበት መልቶ ፈሰሰ ፈጣሪ ከኣይን ያውጣቸው❤❤❤❤🎉🎉🎉

    • @ነገንበተስፍ
      @ነገንበተስፍ 23 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ❤❤❤

    • @Makiyah-lz3hh
      @Makiyah-lz3hh 23 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ❤❤🎉😊

    • @onetow8250
      @onetow8250 23 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      , በጣም በጣም ነው የምናመሰግነው ብሩክዬ እኛ ያንተ ደስታ ደስታችን ነው። በጣም ነው የምንወዳችሁ በጣም ነው የምናመሰግነ​@@ZssZss-hj3tr

  • @HabibaAhmed-t4k
    @HabibaAhmed-t4k 19 ชั่วโมงที่ผ่านมา +60

    ወላሂ በጣም ደስብሎኛል በቃላት በፊደላት አያልቅም የኔ ጨረቃወች ❤❤እረጂም እድሜ ለእናቶች❤❤🙏🙏🙏

    • @SSenaytgonderwa
      @SSenaytgonderwa 13 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

      አሜን😘🙏

  • @Etutube22
    @Etutube22 23 ชั่วโมงที่ผ่านมา +170

    ኡፎይ ማነው እንደኔ ደስስስስ ያለው❤️😘

    • @FARIY-b6i
      @FARIY-b6i 22 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

      ❤❤❤❤❤❤🎉🎉

    • @alhemduliah
      @alhemduliah 21 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ❤❤😘😘😘

    • @YuG-bo5qn
      @YuG-bo5qn 20 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      🎉🎉🎉🎉

    • @halenLove
      @halenLove 17 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ❤❤❤

  • @HdeymoHdey
    @HdeymoHdey 22 ชั่วโมงที่ผ่านมา +160

    ብሩኬ ሀይሚዬ በጣም ደስ ትላላችሁ እናታችን ረጂም እድሜ ከጤና ጋር🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

    • @بركات-غ6ي
      @بركات-غ6ي 20 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

      Hami,braki,enkhini,adschu

    • @بركات-غ6ي
      @بركات-غ6ي 20 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

      Baxmi,amrobachhli

    • @hshjsjhshsjja7490
      @hshjsjhshsjja7490 20 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ❤❤❤🎉🎉🎉

    • @FggRy-x2n
      @FggRy-x2n 18 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

      ❤❤❤🎉

  • @TizitaTubeትዝታ
    @TizitaTubeትዝታ 23 ชั่วโมงที่ผ่านมา +128

    ሀይሚ እንኳን ከአማትሽ ጋር በሰላም ተገናኘሽ❤

  • @ራህማወሎ
    @ራህማወሎ 21 ชั่วโมงที่ผ่านมา +14

    ማነው የብርኬን እናት እደኔ እሚወዳት ለሁሉም እናቴች እረጅም እድሜ እና ጤና❤❤❤

  • @SimertTube-wd8vn7bb4w
    @SimertTube-wd8vn7bb4w 23 ชั่วโมงที่ผ่านมา +262

    ሀይሚዬ እንኳን ከአማትሽጋ በሰላም ተገናኘሽ❤የዛሬው ደስታ ይለያል የምትሉ👍👍👍ደምሩኝ😊

    • @AmenaDabo
      @AmenaDabo 23 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      👍👍👍👍👍👍

    • @InfinixInfinix-y1e
      @InfinixInfinix-y1e 23 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      👍👍👍👍

    • @tmalitmali1243
      @tmalitmali1243 23 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ቀናቺ ደመቀ ደስ ብሎናል ❤❤❤

    • @KkGfd-wd7wd
      @KkGfd-wd7wd 22 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ለምነ አንች የለሽም😢❤❤

    • @AaAa-jy2rx
      @AaAa-jy2rx 22 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ❤❤❤

  • @ሀይሚ-የሩታ
    @ሀይሚ-የሩታ 23 ชั่วโมงที่ผ่านมา +224

    አቤት ግርማ ሞገስ ስታምሩ አይለያችሁ ማዘርየ እድሜ ኬጤና ጋር ይስጥልን🙏❤️❤️❤️

    • @DfghXcbh
      @DfghXcbh 23 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ❤❤❤❤❤

    • @ErgoAbebe-n2y
      @ErgoAbebe-n2y 23 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ❤❤❤❤❤❤

    • @semiraseid1706
      @semiraseid1706 23 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ❤❤❤🎉🎉

    • @Birtukanalamu
      @Birtukanalamu 22 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

      ❤❤❤❤❤

    • @HHh-o6d
      @HHh-o6d 22 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ❤❤❤

  • @Smhs1234
    @Smhs1234 23 ชั่วโมงที่ผ่านมา +203

    የልቤ ንግስት
    አርቆ አሳቢ ነሽ አውቃለሁ ስላንች
    አስተዋይ እንደሆሽ ደካማን አበርች
    የቆንጆዎች ቆንጆ የውቦችም ውብ ነሽ
    ፍፁም ሰው አክባሪ ትሁት ቅን ልብ ያለሽ
    ደግና ታጋሽ ነሽ ማራኪ ገፅ ያለሽ
    ከፀባይም ጡሩውን ያደለሽ
    ሀይሚ የኔ ቆንጆ አችኮ ልዩነሽ B♥H

    • @Afiya.tube_2
      @Afiya.tube_2 23 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ❤❤

    • @AldaamPhone
      @AldaamPhone 23 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ❤❤❤❤❤❤

    • @ሙሉደምሴ
      @ሙሉደምሴ 23 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

      ዉይየኔዉድ❤❤❤❤❤🎉🎉

    • @ነገንበተስፍ
      @ነገንበተስፍ 23 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ❤❤

    • @Makiyah-lz3hh
      @Makiyah-lz3hh 23 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ❤❤❤🎉😊

  • @SarkalamSdar
    @SarkalamSdar 20 ชั่วโมงที่ผ่านมา +36

    ብሩኬ ሀይሚ ሰላማችሁን ሰላማችንን ስለመለሳችሁ በጣም እናመሰግናለን በናት የተመረቀ ፍሬ አለዉ አይለያችሁ

  • @SeliYearsema
    @SeliYearsema 23 ชั่วโมงที่ผ่านมา +68

    የድንግል ማሪያም ልጅ እድሜ ከጤና ጋር ይስጥሽ እሙሽዬ ሁሌ ደስተኛ ሆነሽ ኑሪልኝ በዓለም ላይ ላሉ እናቶች ለኛ እዚ መድረስ ለደከሙ ሳይማሩ ላስተማሩን እናቶች አዶተናቀድሞ ያልተከወነ ድጋሚም የማይታሰብ አንዴ ብቻ የሆነ ግን ለዓለም ሁሉ መድሐኒት የሆነ ድንቅ ልደት በሰማይ ያለእናት በምድር ያለ አባት ከቅድስት ድንግል ማርያም የተወለደው የኢየሱስ ክርስቶስ ልደት ምንኛ ድንቅ ነው በሙሉ መልካም በዓል እንኳን አደረሳቹ!!!

  • @Mነኝ234
    @Mነኝ234 23 ชั่วโมงที่ผ่านมา +193

    ስንት ሰአት ሙሉ ተቀምጨ ስጠብቅ😂
    እኔ የናተ ሱሰኛ❤❤❤❤
    ወይኔ ማሚን አይቸ ደስ አለኝ ግን__
    ማሚየ ምናለ አራቱን ልጆች በጠየቅሽልኝ ኑሮ 😢

    • @FIREYOTSHIMELISGIRMA
      @FIREYOTSHIMELISGIRMA 22 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

      inemi marer❤❤❤

    • @SSenaytgonderwa
      @SSenaytgonderwa 21 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

      እኔም❤😂

    • @الياسالأمدي
      @الياسالأمدي 19 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      እሡ ነው የሚጠይቀው እሥኪወጡ😂

    • @SSenaytgonderwa
      @SSenaytgonderwa 15 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

      በፕራኩ ምክንያት ልጆች ተወለዱ መሠል እረሳቸው😢😂😂

  • @zadጉራጌዋ
    @zadጉራጌዋ 23 ชั่วโมงที่ผ่านมา +105

    አይለያቹ እናታችን እድሜና ጤና ይሥጥሽ ብራና ሀይሚዬም ተጋብተው ወልደው የልጅ ልጅ ለማየት ያብቃሽ ❤እኛም የናንተ አድናቂዎች የናንተን ደሥታ ያሥደሥተናል እንወዳቹሀለን ደሞ ውበቱ ደፍቶባቹሀል ❤❤👑👑

  • @tamralechayele9076
    @tamralechayele9076 12 ชั่วโมงที่ผ่านมา +6

    ሀይሜ አና ብሩኬ እንኳን ለዝህ ቀን አደረሳችሁ እኔ ምላችሁ እሙሽ እና ሀይሚ እናት አና ልጅ ይመስላሉ በጣም ነው የሚመሳሰሉት

  • @AbebechLove-id1ym
    @AbebechLove-id1ym 23 ชั่วโมงที่ผ่านมา +175

    የናተ ዘበኛ ሁኜ ስጠብቅ ሰጠብቅ የኔ ጨረቃዎች እንኳን አደረሳችሁ እሙሽዬ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስልን🙏🥰❤❤❤

    • @FuriujbfDirootoig
      @FuriujbfDirootoig 23 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

      ዘበኛሁነን ቀረን የኛጨረቃወች🥰🥰

    • @ZufanShawekan
      @ZufanShawekan 23 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

      Enam endachew

    • @GgGg-n2x
      @GgGg-n2x 23 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ❤❤❤❤

  • @Salima-q5d
    @Salima-q5d 23 ชั่วโมงที่ผ่านมา +91

    ብሩኬ የእናት ምርቃት ደርሶልሃል ሃይሚዬ የመሰለች ጨረቃ የሆነች ልጅ ፈጣሪ መርጦ ሰጠን በጣም ነው የአማረባቸው,እሙሼ የኔ ቆንጆ እናት እድሜ ከጤና ጋር ይጦት 🎉🎉❤❤❤❤❤

  • @GaboTaye
    @GaboTaye 10 ชั่วโมงที่ผ่านมา +8

    ብሩኬ በጣም እድለኛ ነህ በሁለት ጠንካራ ፅገሬዳ ውብ ውስጥ ነህ ማነው እንደ እዚህ ልጅ የታደለ

  • @hazyldada1918
    @hazyldada1918 23 ชั่วโมงที่ผ่านมา +50

    ወይኔ ብሩኬ እንደዚህ አይነት እናት ስላለችህ እድለኛ ነህ ሐይሚየ እአንችም እድለኛ ነሽ እንኳን አደረሳችሀሁ መለካም በአል ይሁንላችሁ

  • @Saeda-i1j
    @Saeda-i1j 22 ชั่วโมงที่ผ่านมา +105

    ወላሂ በጣምነው ድስያለኝ አይገልፀውም በድስታበፋቅር ስላየሀችሁ ቡራእናትህንም እድሜናጤናይስጥልህ❤❤❤❤❤❤በጣምነው የምወድያችሁ ሀይምየኔቀበጥ❤❤❤

    • @بنتأحمد-ظ9ط
      @بنتأحمد-ظ9ط 21 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ቱ ሙስሊም ሆነሽ በጣም ነው ምወዳቹ ትያለሽ

  • @HdhdudDuudu-b5l
    @HdhdudDuudu-b5l 20 ชั่วโมงที่ผ่านมา +43

    እልልልልልልልልልልልል ደስስስስስስስ ሲሉ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ እኳን አደረሳችሁ እኳን አብሮ አደረሠን በጡሩባ ቢሆን ኮሜት እኔ ጡሩባ እነፋ ነበር በጣም ደሰስስስ ብላችሁኛል🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @AlemMelaku-b9cyoutube
    @AlemMelaku-b9cyoutube 22 ชั่วโมงที่ผ่านมา +21

    እመኑኝ ወደፊት ሂወትን የሚኖሯት እንደዝች ነው የኔ ታዳጊዎች እናትክም እድሜሰቷት ፍሬህን ትይ🙏🙏🙏

  • @MahiWollyewa
    @MahiWollyewa 23 ชั่วโมงที่ผ่านมา +57

    የብሩኬን እና የማርክን እናት እንደት እንደምወዳቸው ሽ አመት ኑሩልን❤❤❤❤❤❤

  • @Asg-b1v
    @Asg-b1v 23 ชั่วโมงที่ผ่านมา +61

    የኔ ቆንጆ ነገስታቼን በጣም አምሮባቹዋለ ሁለም አንደዝ በ ፍቅር ኑሉን የኔ ወዶቼ

  • @HayatHassan-d4d
    @HayatHassan-d4d 21 ชั่วโมงที่ผ่านมา +108

    ወላሂ ቀለበት ብታደረግላት የበለጥ ተድምቆ ነበረ ሀይሚቲ የኔቅመምአያያዝሺብቻ ይበቃል ❤❤❤

    • @SSenaytgonderwa
      @SSenaytgonderwa 15 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ኧረ አይባልም😮

    • @zedyoutubecanle
      @zedyoutubecanle 15 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ቀልቪሽ ይሰበር ኮንቱ😂😂

    • @SSenaytgonderwa
      @SSenaytgonderwa 13 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      @@zedyoutubecanle የስራሽን አሳቅሽኚ😁 አይዞሽ በዚህ ሳምንት ጠብቂ😘

  • @TizuuTizuu_1989
    @TizuuTizuu_1989 23 ชั่วโมงที่ผ่านมา +82

    ዋዎ ዋው በጣም ነው ደስ የምትሉ እናታችን ፈጣሪሽ1000🎉🎉🎉 ዓመት የኖርልን❤❤❤🥰🥰😘

  • @ጓልኣክስማዊት
    @ጓልኣክስማዊት 23 ชั่วโมงที่ผ่านมา +107

    እንኳን በሰላም መጣችሁ የኔ ውቦታሞች የኔ አስተዋዮት የኔ አስደማሚዎች የኔ ፈገግታዎች የምተማመንባችሁ የምኮራባችሁ ሁሉ አማልቶ የታደሉ ሁለት ጅግኖች😍💚እናቴ ረጅም እድሜና ጤና ይስጥልኝ ድንግል ማርያም ከምቀኛ ከቅነተኛ ከአይኒ ሰው ከክፍእ ነገር ትጠብቃችሁ መልካም ባዓል የሰላም የፍቅር ያድነት ይሁንላችሁ🙏😘

    • @tespanishgeta3997
      @tespanishgeta3997 23 ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

      ወይ የት ጠፋሽ ግን😣

    • @edlawit21212
      @edlawit21212 23 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

      አረ ውዷ የት ጠፍተሽ ነው እስከዛሬ

    • @FkbbVmgb
      @FkbbVmgb 23 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

      ኣሜን የኔ ውድ እንኳን ኣደረሰሽ❤❤❤❤

    • @tigraweyti-l9i
      @tigraweyti-l9i 23 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

      Mearey nabey tefieki❤

    • @halupm4n
      @halupm4n 23 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

      የኔ ውድ የት ጠፍተሽ ነው ለማንኛው እኳን መጣሽ❤❤❤

  • @FatimeFatime-s2q
    @FatimeFatime-s2q 23 ชั่วโมงที่ผ่านมา +46

    መልካም ንግግር ሥደቃ ነው ብለውል ነብዩ ሙሀመድ ስለላህ አለይ ወስለም ስለላህ ❤❤❤❤እማ እናት እድሜና ጤና ይስጠሺይመቻችሁ ያርብ ሹይጣንንን አታሥ ገቡ

  • @ZemzemWedad
    @ZemzemWedad 19 ชั่วโมงที่ผ่านมา +15

    ዋው ዋው በጣም ትትምሩ የናታችን ፀሎት ደርሶል ይቺ እደ ጨረቃ ድምቅ ያለች ልጂ ደሞ እናታችን ትትጨመር በት ድምቅ አላችሁ ❤❤❤❤❤ ፈታበሉልኝ❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @samritube645
    @samritube645 23 ชั่วโมงที่ผ่านมา +46

    *ኡፍ እነደዛሬ ደስ ብሎኝ አያቅም እግዚአብሄር ይመስገን እንደዚህ ተደስታችሁ ስላየሁ ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዬች በሙሉ እንኩዋን አደረሳችሁ*

  • @Channel-qe9mn
    @Channel-qe9mn 23 ชั่วโมงที่ผ่านมา +78

    በሀይሚና ቡራ ደስ ብላቹ ያደራቹ የዋላቹ ብቻ👍
    ፈገግታቹ ብቻ ነው የምንፈልገው✅
    እሙሽዬ እድሜና ጤና ይስጥሽ ወድሻለሁ 🫶🤌🩷

  • @טקהיפה
    @טקהיפה 22 ชั่วโมงที่ผ่านมา +10

    ሀይሚዪ ከፍቅራችሁ የተነሳ ነው መሰል መልካችሁም ተመሳሳይ ሆናችሁብኝ
    ስቃችሁ በማየቴ ደስ ብሎኛል
    ያመት ባአል አምላክ ይጠብቃችሁ

  • @elyasGerma
    @elyasGerma 21 ชั่วโมงที่ผ่านมา +25

    በመላዉ አለም ያላችዉ የክርሥትና እምነት ተከታዮች እንኳን አደረሣችዉ ንግሥታና ንጉሡ አቤት ዉበት እኔም ዛሬ ልደቴ ነዉ እንኳን ተወለዲሽ በሉኝ በሠዉ ሀገር ነዉ የማሣልፈዉ አመቱን የሠላም የፍቅር የመተሣሠብ ያዲርግልን መልኳም በአል

  • @Zdtube-yq9tv
    @Zdtube-yq9tv 23 ชั่วโมงที่ผ่านมา +22

    ወድልጂ ስወድ እና ሲያከብር እንደህ ነው ቦታ ሲሰጥሽ ሁሉ ነገሩን ይሰጥሻል ፍቅርን ክብርን እምነትን እራሱን ቤተሰቡን በቃ ሁሉ ነገሩን ይሰጥሻል አያቺሁ እትናትናው ቪደወ ላይ መተህ ውሰደኝ አለቺው መቶ በክብር ወሰዳት እቤተሰቡጋር እሱ ካከበረሽ ቤተሰቦቹ ከሱ በላይ ያከብሩሻል ይሰስቱልሻል

    • @Almetshay
      @Almetshay 22 ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

      እውነት ነው በቤተሰብ ዘንድ ሚስት ነች ቧሏን የምታስከብር ባል ነው ነው ሚስቱኑን የሚያስከብር

    • @wsf7216
      @wsf7216 21 ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

      እውነት 👍👍👍

  • @nomore8101
    @nomore8101 23 ชั่วโมงที่ผ่านมา +46

    እንኳን አደረሳችሁ የምር ደስ የሚል በዓል ነበር እኔ በምኖርበት ታላቋ ሐገር ቤተክርስቲያን በጌታችን እየሱስ ክርስቶስ መወለድ ሐሴት አድርጋ አለም የተደነቀበት አቤት እንዴት ደስ እንደሚል ለጥምቀት በዓል እንገናኝ መልካም በዓል በድጋሚ ሐዬሚዬ የኔ ረቂቅ ሳቅሽ ስለተመለሰ ደስ ብሎኛል❤😘😍😘😘

  • @hanichotube
    @hanichotube 23 ชั่วโมงที่ผ่านมา +57

    በፍጹም ከፍጣሪ በታች እኔም እንድትለያዩ አልግም እረ እፍፍፍ ተመስገን ነው ሀይሚዬ ከአማቶ ጋር ባዓልን በድሰታ ስለአሳለፍች ደስ ብሎኛል 🫶💝🫶

  • @عليزياد-ض9ش
    @عليزياد-ض9ش 20 ชั่วโมงที่ผ่านมา +10

    ማርያምን እደዚሬ ደስስስስስስስ ብሎኝ አያቅም ሁሌም በፍቅር ኑልን የምትሉ

  • @AllBaad-nb2mg
    @AllBaad-nb2mg 22 ชั่วโมงที่ผ่านมา +46

    ሰለሁሉም ነገር እግዚእብሔር ይመስገን አቤት ስጦታው እኮ ከላይ ነው አንድ አይነት ውበት ፈገግታ ደስ ማለታችሁ እኮ እግዚእብሔር ይጠብቃችሁ ውዶችዬ ማሚዩ ምርቃንሽ እኮ እንዴት እደሚናፍቅ እኮ አሜን በለናል እናቴ❤❤❤❤

  • @Tigi_Habeshawit_tube
    @Tigi_Habeshawit_tube 23 ชั่วโมงที่ผ่านมา +112

    ሀይሚዬ እና ብርኬ በመታረቃቸው እና እደዚህ ተደስተው ስለመጡልን የኛ ጨረቃወች ደስ ያለው እደኔ ተመሥገን ፈጣሪ ❤❤🥰🥰💞

    • @አዳበኛዋ
      @አዳበኛዋ 23 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      እኔ❤❤❤❤

  • @zadeayale8799
    @zadeayale8799 23 ชั่วโมงที่ผ่านมา +59

    ሀይሜይ የኔ ቆንጆ አምሮብሽል ሲልሽ አንተም አምሮብሀል በይው😂😂 በታርፍ አያለያችሁ❤❤❤

    • @hayatHayat-bz2cq
      @hayatHayat-bz2cq 21 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      እኮ ሳትለዉ ቅር ብሎታል😂

    • @hhfhfhj4432
      @hhfhfhj4432 20 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      😄😄😄😄😄

    • @ሙሉደምሴ
      @ሙሉደምሴ 19 ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

      እረሥታዉነዉእጅትለዉነበር

    • @Titi_Love_12
      @Titi_Love_12 11 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      እኔም እንደዛ እያሰብኩ ያንቺ ኮሜንት ኣየሁ😂

  • @Gdfg-j3z
    @Gdfg-j3z 17 ชั่วโมงที่ผ่านมา +4

    ላኢላሀኢለሏህ ሙሀመዲርሱሉሏህ
    ከአሏህ በስተቀር በእዉነት የሚመለክአምላክ የለም ሙሀመዲም የአሏህ መልክተኛናቸዉ
    እየሱስም ማሪያምም የአሏህባሪያናቸዉ እዴኛዉ ፍጡርናቸዉ
    ሲበሉሲጠጡ ለአሏህ ሲሰግዱና ሲፆሙ የኖሩናቸዉ
    ተዉ ወገኖቸ ተመለሱ ወዴአሏህ የአኽይራ ቅጣትከባዲነዉ

  • @ትግራወይቲ
    @ትግራወይቲ 23 ชั่วโมงที่ผ่านมา +35

    እዉይይ በጌታ ስም ታይቶ የማይጠገቡ ጨረቃዎቼ ዉበት ብሎ ዝም እያደሩ ፍክት ከአይን ሰዉ ያዉጣችሁ ፋጣሪ የኔ ደርባባዎቼ ❤እዉነተኛ ፍቅር ሁሌ ኣሸናፊ ነዉ የኔ ውድ እናት እሙሽየ እነዚህን ሁለት ልጆችሽ አይን በዝቶባችዋል እቅፍሽ ውስጥ ደብቂልኝ🤱❤ ጨረቃዎቼ የኔ ኣስደማሚዎች ከሰዉ አይንና ከኣስመሳይ ወዳጅ ፈጣሪ ይጠብቃችሁ🙏💚

  • @nanibelete8583
    @nanibelete8583 23 ชั่วโมงที่ผ่านมา +23

    ይሄን ማየት ነበር የናፈቀኝ እስይ እስይ እስይ የኔ ድምቀቶች ስታምሩ❤❤❤❤❤❤ንጉሱ ከናቱ ከንግስቲቱ ጋር እስይ ሁሌም እንዲ ድምቅ በሉልንእናታችን እርጅም እድሜ ይስጥልን❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉 በስደት ላለንው ላመቱ ከናቶቻችን ከቤተስቦቻችን ይቀላቅለን 🙏🙏

  • @dessalech899
    @dessalech899 23 ชั่วโมงที่ผ่านมา +57

    እናቴ ለዘላለም ኑሪልኝ ❤❤ አምሮባቸዋል

    • @semiraseid1706
      @semiraseid1706 23 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

      ❤❤❤🎉🎉

    • @dessalech899
      @dessalech899 22 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ❤❤❤❤

  • @Ayalneshitube
    @Ayalneshitube 17 ชั่วโมงที่ผ่านมา +7

    እንኳን አብሮ አደረሰን በስዴት ብሆንም ዛሬ ደስ ብሎኛል ፈጣሪ አይለያችሁ እናታችን እግዚሀቤር እዴሜ ከጤና ይስጥሽ ሀይሚየ እና ብሩኬ ተጣምረው የልጅ ልጅ ለማየት ያብቃሽ❤❤❤❤

  • @kokebkokebcooko9019
    @kokebkokebcooko9019 12 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    ሁሌም ተደስቱልን እንኳን አደረሳቹ ቡራዬ ሀይሚዬ እድሜ ከጤናጋ ይስጣቹ ማዘርዬ ሺአመት ኑሪልን የልጆችሽ ደስታ ያሳይሽ የኔዉድ ማዘርዬ እናትአለም ኑሪሊን

  • @WasKan-pl3be
    @WasKan-pl3be 22 ชั่วโมงที่ผ่านมา +17

    ወይኔ ደስስስ ሲሉ ጌታን በጣጣም ነዉ ደስስ ያለኝ ውዶችየ እንኳን አደረሳችሁ በውጭ ያለነውም ለአመቱ ሀገራችን ገብተን ከቤተሰብ ጋር ለማክበር ያብቃን❤❤❤❤

  • @GaniGani-bh3bm
    @GaniGani-bh3bm 21 ชั่วโมงที่ผ่านมา +38

    ዋ በጣም አውርባቸዋል ፈጣሪ ይጠብቃችሁ ፈጣሪ ፍቅር ይጨምራችሁ እናታችንን ፈጣሪ ይጠብቃት 🙏🫶❤️🥰💋👍👍💋

  • @wsf7216
    @wsf7216 23 ชั่วโมงที่ผ่านมา +22

    ጨረቃዎች በጣም ደስ ትላለች እናት ሺ አመት ትኑር ከስመሳይ ሰው ፈጣሪ ይጠብቃችሁ

  • @جروصعنزي-ت8ل
    @جروصعنزي-ت8ل 13 ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

    ወይኔ ደስ ሲሎ ደስ ስላላችሁ ደስ ብሎናል ወይኔ ትዝታ ውድ የመዳም ቅሞችየ አይዞን ለበጎ ነው እኛንም ፈጣሪ ቅዱስ ፈቃዱ ይሆን ዘድ ቤተሰቦቻችን ጋር አብርን እድናሳልፍ ተስፋ እነደርጋለን ፈቃዱ ይሁንልን አሜን(3)❤❤❤❤

  • @astu-p3s
    @astu-p3s 23 ชั่วโมงที่ผ่านมา +24

    እንኳን አደረሳችሁ የመላው የክስትና እምነት ተከታዮች በሙሉ ጨረቃዎች አምሮባቹሀል በጣም እናታችን እድሜ ጤና ይስጥልኝ መልካም በአል ይሁንላችሁ ❤❤❤

  • @SofiyaGashaw
    @SofiyaGashaw 23 ชั่วโมงที่ผ่านมา +20

    ዋዉ የቡርኬ ሚስት ሀይሚነት❤❤❤❤እናታቸዉጋር እደትነዉ የሚያምሩት

  • @emu-n4l
    @emu-n4l 23 ชั่วโมงที่ผ่านมา +46

    አቤት ዉበት ግርማሞገስ እረ ስንቱን ልግለፀዉ የኔ ልዩዎች እንኳን አደረሳቹ መልካም በአል❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @MelatAskal
    @MelatAskal 18 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    ማነው ትልቅ ደስታ የተሰማው በጣም ነው ምታምረው እናትህን ፈጣሪ ትልቅ እድሜ ይስጣት❤❤❤❤❤❤ መልካም ባኣል❤❤❤

  • @የሸወዋብጥስ
    @የሸወዋብጥስ 23 ชั่วโมงที่ผ่านมา +69

    የኔ ቀበጥ ሃይሚዬ❤❤❤❤❤❤ሙሼዬ የኔ እናት ስላየሁሽ ደስ ብሎኛል የብሩኬ ምርጥ እናት❤❤❤❤❤❤

  • @hewi21-n4o
    @hewi21-n4o 23 ชั่วโมงที่ผ่านมา +25

    የተዋህዶ ልጆች እንኳን ለጌታችን ለመድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ልደት በአለ አደረሳችሁ✝️🕊🕊🕊
    የእውነትም ጨረቃዎች ደስታችሁ ያስደስተኛል ❤🥰

    • @TiTiSHu-z3w
      @TiTiSHu-z3w 23 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ደምሩኝዉዴ

    • @galmam-p4f
      @galmam-p4f 21 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን

  • @GshdhGdgdg-c7r
    @GshdhGdgdg-c7r 23 ชั่วโมงที่ผ่านมา +26

    የኔ ፍድሻዎች እኳን አደረሳችሁ ሙሽዪ የኛ ደርባባ እናት እድሜና ጤና ይስጥልን🙏🙏🙏ሀይሚዪ የኛ ልእልት የኔ አስተዋይ እድህ እምር ድምቅ በሉልን ሁሌም በፍቅር ያኑራችሁ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @AahBbh
    @AahBbh 20 ชั่วโมงที่ผ่านมา +38

    ስሙኝማ እግዚአብሄር እናታችሁን ሺ አመትት ያኑርላችሁ👏♥️♥️♥️❤❤❤

  • @hananmekonenn813
    @hananmekonenn813 23 ชั่วโมงที่ผ่านมา +17

    በመታረቃችሁ ደስ ብሎናል ኑሩልን አይለያችሁ❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉 የቡሩኬ እናት ጤናሽን ይስጥሽ እግዚአብሄር እድሜሽን ያርዝመዉ❤❤

  • @MonaayalewuAyayalewu
    @MonaayalewuAyayalewu 22 ชั่วโมงที่ผ่านมา +29

    እሰይ ደስ ይላን በይ ሀይምየ በይ አጋጣሚውን ተጠቅመሽ እነጋሽየን አምጭልን እንያቸው ተናፍቀዋል❤❤❤❤❤

  • @Mese22-qi3ii
    @Mese22-qi3ii 23 ชั่วโมงที่ผ่านมา +15

    ጌታን እናተን እየጠንበቅሁ እስክትመጡ ችኩል ብየ በየደቂቃው ነበር ስጠብቅ የነበረው እኳን አደራሳችሁ እኳን ደህና መጣችሁልኝ ሙሽየ እረጅም እድሜና ይስጥሽ ❤❤❤❤

  • @YeshiGebremeskel
    @YeshiGebremeskel 9 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ብሩኬ በጣም ነው የምወድህ ግን በሃይሚ ምክንያት በጣም አዝኜብህ ሰብሰክራይቤን አንስቼ ነበር ተመልሻለሁ በጣም ደስ ብሎኛል እኔ እኮ እንደዛ ስታሰድባት ማነው የሚታመነው ብዬ በጣም ነበር ያዘንኩብህ ስለታረቃችሁ ደስ ብሎኛል በፍቅር መሃል ኘራንክ ይቅርባችሁ ሃይሚዬ እንኳን ደስ አለሽ እወዳችኋለሁ መልካም በአል!

  • @saada5858
    @saada5858 23 ชั่วโมงที่ผ่านมา +26

    የኔስስቶች ይህን ደስታችሁን አላህ ይጨምርላችሁ❤❤❤❤❤❤እናታችን እረጂም እድሜ ከጤናጋ ይስጥልን❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @ابايليمو
    @ابايليمو 21 ชั่วโมงที่ผ่านมา +14

    ሰላማቹሁ ደስታቹሁ ይብዛ ሁሉም ድመቁ እዳትጣሉ እደዚ የሴት ክብር ያለዉ የእናት ፍቅር የሞላብ ምረጥ ክበር አይለያቹሁ ፍቅር ይብዛላቹሁ እንኳን አደረሳቹሁ ❤❤❤❤❤❤❤

  • @eyerus43enu
    @eyerus43enu 23 ชั่วโมงที่ผ่านมา +18

    እኳን ለጌታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ የልደት በአል አደረሳቹ Merry Christmas 🎄🎄🎁🎁 አምሮባቹሐል👌👌👌 B&H❤️❤️❤️ እናትህን ክብረት ይስጥልን 🙏🙏🙏🙏

  • @RahelTigist
    @RahelTigist 20 ชั่วโมงที่ผ่านมา +19

    ቡራዬ የኔ አባት እንኳን ደስ አለህ የምር በጣም ደስ ብሎኛል ስትሆኑ በጣም ነው የሚያምርባቸው እንኳን አደረሳችሁ እንኳን ለጌታችን ለመዳኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ ልደት በዓል በሰላም አደረሳችሁ በዓሉ የሰላም የአንድነት ይሁንላችሁ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ያሸንፋ
    @ያሸንፋ 22 ชั่วโมงที่ผ่านมา +13

    ዋው ስታምሩ እናታችሁ ትላለች ፍቅር ትሰጣለች ለሁሉም እወዳችኋለሁ ሁሌም እንደዚህ ደስተያያችሁ ፍቅራቸው ልዘለአለም ❤❤❤❤❤👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌

  • @SennafHasan
    @SennafHasan 23 ชั่วโมงที่ผ่านมา +13

    ሀይሚየ የኔጨረቃ ከሙሽየጋር ስለተገናኘሽ ደስብሎኝ የኔጨረቃዎች አምሮባችኋል❤❤❤

  • @Qabbane
    @Qabbane 23 ชั่วโมงที่ผ่านมา +28

    Wowowo baga gessani Baga walumani genyee guyyaa yaddanoo dhalachuu Gooftaa kenyaa Iyesus Kirisitosi ❤ bayy'ee sini irra bareddee❤ H❤B❤Mami My love ❤️ mother love ❤️🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @TamaraMobile-fb7gb
      @TamaraMobile-fb7gb 18 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      Mali assi hojata xassaa😂😂

  • @mimilove8942
    @mimilove8942 18 ชั่วโมงที่ผ่านมา +4

    Merry Christmas to you all you guys are blessed 🙏 beautiful mother I feel Julius you guys feeding each other and got blessed from your beautiful mother that makes it more special 🙏

  • @Layla-kx6bq
    @Layla-kx6bq 23 ชั่วโมงที่ผ่านมา +34

    ሀይሚ ቡሩኬ የኛ ጀግና ጫርቃዋች ማሮች ስታምሩ ትልቅ ደርጃ ደርሳቹ ማይት እፍልጋለሩኝ. ቡሩኬ የወንድ አወቄ ለሴት ልጅ ክብር ያለዉ ሀይሚ የትንሽ ትልቅ ልጅ ሁሉም ሰላም አንድናት ከነሱ ጋ ይሁን የምትሉ በቅንናት ሰብስክራይብ ግጩኝ. የጨርቃ ፍሚሊዋች🙏💪💪👌B&H

  • @FkbbVmgb
    @FkbbVmgb 23 ชั่วโมงที่ผ่านมา +12

    ኣቤት ውበት ግርማሞገስ የኔ ጨረቃዎቼ የኔ ኣስተዋዮች የኔ ውበታሞች ሁሌም በፍቅር ኑሩልኝ እናት የኔ ደርባባ ረጅም እድሜና ጠና ይስጥልኝ እግዚኣብሔር ከክፉ ነገር ይጠብቃችሁ❤❤❤🎉🎉

  • @elyasGerma
    @elyasGerma 23 ชั่วโมงที่ผ่านมา +7

    አቤት ዉበት ቡሯና ሀይሚ ዉይይይይ እንደት ነዉ ያማረባችዉ እንኳን ለጌታችን ለመዲሀኒታችን ለእየሡሥ ክርሥቶሥ ለብርሀነ ልደቱ አደረሧችዉ ለመላዉ የክርሥትና እምነት ተከታዮች አመቱን የሠላም የፍቅር የመተሣብ ያዲርግልን ።

  • @asratmegerssa8071
    @asratmegerssa8071 21 ชั่วโมงที่ผ่านมา +8

    አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን መልካም በአል ከነቤተሰብህ ይሁንላችሁ እግዚአብሔር አድሜና ጤናውን ይስጥልን

  • @Mimi-fz1bg
    @Mimi-fz1bg 23 ชั่วโมงที่ผ่านมา +14

    ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኩዋን ለብርሀነ ልደቱ አደረሳችሁ አደረሰን ❤❤❤
    አቤት ስጦታው እኮ ከላይ ነው አንድ አይነት ውበት ፈገግታ ደስ ማለታችሁ እኮ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ውዶችዬ ማሚዬ ምርቃንሽ እኮ እንዴት እደሚናፍቅ እኮ አሜን በለናል ማማዬ❤❤❤❤

  • @ነባዒት
    @ነባዒት 23 ชั่วโมงที่ผ่านมา +21

    _ማን ነዉ እንደኔ በነዚ ሁለት ዉበታሞች በጥበቃ የዩቱብ ዘበኛ ሆኖ ያመሸዉ😌 የኔ ፀዳሎች የእሙሸየ ልጆች እግዚአብሔር ያሰባቹትን ያሰካላቹ እድሜና ጤና ይሰጣቹ 🥰👏የተዋህዶ ልጆች እንኳን ለገና በዓል በሰላም አደረሳቹ የመዳም ቅሞሞች በዓል እንዴት ነበር🥺_

  • @BIRKE-01የናቷ
    @BIRKE-01የናቷ 23 ชั่วโมงที่ผ่านมา +14

    እናትነት❤ጨረቃዎቼ ❤የኔ ሤት ባማቷ ቤት ሽርሽር አለይበት ሥታምሪ እኾ ሀይሚነቴ❤መልካም ብዓል ይሁንላችሁ 🙏

  • @KamilatAhmed
    @KamilatAhmed 16 ชั่วโมงที่ผ่านมา +4

    ስሙኝማ ሁላቹም በያላቹበት ስላማቹ ይብዛልኝ ጉሉ አሚን 🤲😊

  • @lamrishwa9378
    @lamrishwa9378 22 ชั่วโมงที่ผ่านมา +21

    እልልልልልልልልል እንኳን አብሮ አደረሰን ዋውው በጣም ደስ ትላላችሁ ማይሚ የኔ ወርቅ አምሮብሻል እሙሽዬ በጣም አምሮብሻል ❤❤❤❤ ሀይሚ እና ብሩኬ እግዚአብሔር በፍቅር ያኑራችሁ ❤❤❤❤

  • @ሀገሬLove
    @ሀገሬLove 22 ชั่วโมงที่ผ่านมา +10

    ማነው ዛሬ ይችንቀን ሲጠብቅ የነበረ የምር በጣም ደስ ብሎኛል

  • @halenLove
    @halenLove 23 ชั่วโมงที่ผ่านมา +26

    እንኳን አደረሳቹ አደረስን የኛ ምርጥ ቤተሰብ የኔ እናት ረጆም እድሜ ጤና ይስጥልን🙏❤ የኔ ልዮዎች
    የኔ ቆጆዎች
    የኔ ጨረቃዎች
    የኔ ድያመዶች
    ስታምሩ ፈጣሪ ይጠብቃቹ በፍቅር በደሳታ ያንራቹ አይለያቹ ጨረቃዎቼ❤❤🎉❤

  • @ElsabetHaile-hh4uj
    @ElsabetHaile-hh4uj 19 ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

    ለጥምቀት ፋፋፋ ብላችሁ ኑልን የኛ ድምቀቶች ከሁሉም የምታምሩት እናንተ ናችሁ❤❤❤❤❤

  • @SaraSara-t1w4l
    @SaraSara-t1w4l 23 ชั่วโมงที่ผ่านมา +12

    በጣም ነው የአማረባችሁ በጣም በጣም ደስ ትላላችሁ እግዚአብሔር የማይወሰድ ደስታ ይስጣቸው ዘላለም እንደ ደስታችሁ ኖሮ እግዚአብሄር ያስባችሁ ሁሉ ይሞላበት 🎉🎉🎉🎉🎉

  • @mesayalemu1279
    @mesayalemu1279 21 ชั่วโมงที่ผ่านมา +16

    ዋዋዋዋዋ በጣም ደስ ብሎኛል እግዛቤር ይመስገን ❤❤❤

  • @adf7903
    @adf7903 23 ชั่วโมงที่ผ่านมา +14

    እውይ የኔ ድምቀቶች እግዚአብሔር አምላክ ካመት አመት ያድርሳቹሁ ያድርሰን ❤እሙሽዬ እናታችን እግዚአብሔር እድሜ ከጤናጋር ያድልልን❤❤❤❤❤🤗

  • @Channel-qe9mn
    @Channel-qe9mn 15 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    እግዚአብሔር ስወድህ ሰው ነው ምሰጥህ ቡሩኬም ሀይሚን ለሁለታቹ ነው የተሰጠ አንድ ሰው ብቻውን አልቆምም ❤

  • @ዜዱዩቱብzeduYouTube
    @ዜዱዩቱብzeduYouTube 23 ชั่วโมงที่ผ่านมา +18

    የኔ ወዶች ፈጣሪ ከክፉ ነገረ ሁሉ ይጠበቃቹ የኔ እናት ሰወዳቸው❤

  • @BealaNaif
    @BealaNaif 23 ชั่วโมงที่ผ่านมา +21

    የኔ ወዶች ፈጣሪ ከክፉ ነገር ሁሉ ይጠበቃቹ የኔ እናት ሰቀዳቸው🎉🎉🎉❤❤🎉🎉

  • @روز-ض7ع3خ
    @روز-ض7ع3خ 23 ชั่วโมงที่ผ่านมา +8

    እኳን አደረሳቹህ አደረሰን ለጌታችን ለመዳኒታችን ለየሡስ ለክርስቶስ በአል 🙏💝የአመት ሠዉ ይበለን 🙏ጨረቃወች እንኳን ደስ አላቹህ እደዚብለዉ ስለመጡ❤

  • @JshdhjsjsGshsysjhs
    @JshdhjsjsGshsysjhs 18 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    ብራዬ እንካና ደስበለህ ኣሜን እንካን ሃብሩ ኣደረሰን የኔማሮች ተመስግን ፍቅርቹ ይብዛህ ❤❤🥰🤲🤲🤲🤲👏👏👏👏🙏🙏🙏💋💋💋💋💋💋💋💋💋💋💋💋

  • @makumaku1144
    @makumaku1144 23 ชั่วโมงที่ผ่านมา +12

    አንኮን አደረሰችሁ🙏 መልካም በአል 🥀💞 ማርያምን ዛሬ አንድኛ ነኝ የጨረቃዎች family👍