ዘርፈ-ብዙ ጠቀሜታ ያላቸዉን ችግኞች በማልማት እንዴት በቀላሉ ሀብታም መሆን ይቻላል? How to become RICH by Raising SEEDLINGS?

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 8 ก.ย. 2024
  • ዘርፈ ብዙ ጠቀሜታ ያላቸዉን ችግኞች ማልማት የምግብ ዋስትናን ለማሻሻል፣ ገቢን ለመጨመር፣ የአየር ንብረት ለዉጥ ተጽእኖን ለመቋቋም፣ የሥራ ዕድልን ለመፍጠር እንደዚሁም በሚገርም ሁኔታ የባንክ ዋስትና በማሰጠት ከፍተኛ ጠቀሜታ ይሰጣሉ፡፡ ከኢትዮጵያ እና ከዉጪ ሀገራት ተሞክሮ ስናይ በርካታ ሰዎች የችግኝ ልማት ላይ ተሰማርተዉ ለራሳቸዉ ብቻ ሳይሆን ለብዙ ሰዎች የሥራ ዕድል ፈጥረዋል፡፡ በሚገርም ሁኔታ ሚሊየነር የሆኑም በርካታ መሆናቸዉን ስናይ እጅግ ይደንቀናል፡፡ እርስዎም ከዚህ ዕዉቀት አግኝተዉ ይህን በሥራ አማራጭ በመሠማራት ዘርፈ ብዙ ጠቀሜታ እንደሚያገኙና እንደሚያበረክቱ ተስፋ አደርጋለሁ፡፡ ሙሉዉን ሀሳብ ከቪድዮዉ ያገኙታል፡፡ የተከበሩ ዉድ ተመልካች አዲስ ቤተሰብ ከሆኑ ቻናሉን ሰብስክራይብ በማድረግ ይጀምሩ የደወል ምልክቱንም መጫን እንዳይረሱ፤ እንደዚሁም ቪዲዮዉን አይተዉ ሲጨርሱ ቪድዮዉን ከወደዱት ለሌሎች ወንድሞች እና እህቶች እንዲደርስ ላይክና ሼር ማድረግንም ጭምር፡፡ ነገር ግን ከዚህ በፊት ቻናሉን ሰብስክራይብ ካደረጉ ቪዲዮዉ ለሌሎች ሰዎች እንዲደርስ ላይክና ሼር ብቻ ያድርጉ፡፡ ሀሳብ አስተያየትም ካለዎት ይላኩልን፡፡ አመሰግናለሁ!
    Raising multipurpose seedlings plays great role in improving food security, generating additional income, creating employment opportunity, and acting as a collateral. You can get full information about raising seedlings from the video. Hope you will enjoy it and benefit from what has been presented in the video. Please consider subscribing Zenabel Cherie, hit the notification bell, like and share the video. Also, send us your valuable comments.
    Thank you!
    #foodsecurity #seedling_project #benefitsofseedlings

ความคิดเห็น • 9

  • @tizitaabebe8482
    @tizitaabebe8482 6 หลายเดือนก่อน

    እናመሰግናለን አካባቢያችን ባለ ነገር የጎሮ አትክልት ልማትን እንድንሰራ እያበረታታኸን ነው።

    • @WuqawZeleke
      @WuqawZeleke  6 หลายเดือนก่อน

      Thank you!

  • @user-om8cf6ji7l
    @user-om8cf6ji7l 5 หลายเดือนก่อน

    ተባረክ በጣም ጥሩ ስራ ላይ ነህ

    • @WuqawZeleke
      @WuqawZeleke  5 หลายเดือนก่อน

      እጅግ በጣም አመሰግናለሁ!

  • @EliasToronto
    @EliasToronto 4 หลายเดือนก่อน

    Thank you so much for the video.

    • @WuqawZeleke
      @WuqawZeleke  4 หลายเดือนก่อน +1

      Thank You. You are welcome!

  • @EliasToronto
    @EliasToronto 4 หลายเดือนก่อน

    Where can i get a good Hass avocado seedlings (i.e. a year old grafted Hass seedlings)? how much does it cost per seedling? Thank you in advance.

    • @WuqawZeleke
      @WuqawZeleke  4 หลายเดือนก่อน +1

      Thank You. I advice you to visit or contact agricultural research centers such as Melkasa Agricultural Research Center. Hope they do a lot with respect to avocado and other benefucial fruits. I hope you will get adequate info. Wish you all the best!

    • @EliasToronto
      @EliasToronto 4 หลายเดือนก่อน

      @@WuqawZeleke Thank you so much!!!