ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
ይህ አዲሱ ቻናሌ ነው ያላችሁን ጥያቄዎች የምቀበለው በሱ ቻናል ላይ ነው ቤተሰቦቼ በዛውም ሊንኩን በመጫን ሰብስክራይብ አድርጉት አመሠግናለሁ!youtube.com/@DoctorYohanes?si=nVK221L6K124QLFz
ዶክተር እኔ አሞኝ ሀኪም ቤት ሂጄ የትሰጠኝ መዳሀኒት Magnesium citrate Amoxycillin Meclozine Vitamin B6 (Pyridoxine ) አድርገው ሰጡኝ ግን ምግብ ስለማልወስድ ከኒናውን መውሰድ አልቻልኩም እስኪ ባማረኛ አብራራልኝ በፈጠረህ መልስልኝ ደሞ ጉበት እድበላ ታዞልኛልም
ኢፌክሽንም አለብኝ ለሱስይሆናል መደሀኒቱ
እናመሰግናለን እና ካልበሰለ መብላት የበለጠ ጥቅም ይሰጣል ወይ
በስሎ ሲበላ ነው ወይስ በጥሬ ሲበላ ነው ችግሩ የሚጎላው? 🙏
በጣም ነው የምወደው በተለይ ጥሬውን😊እናመሰግናለን ዶክተር
በፍሪጅ አርገን መጠቀም አንችልም ወይስ n24 seat mebelat albet negerin doctor enamsegnalin
ልብ ያለው ልብ ይበል ጠቃሚ ትምህርት ነው
ጥሩ ትንታኔ ነው ጥሬ ስጋን አስመልክቶ ደግሞ ጥቅም እና ጉዳቱን በዚህ መልኩ ብታስተምረን እናመሰግናለን።
ክብር ያድልልን🎉
እናመሰግናለን ዶክተር
thank u
ሰላም ዶክተር ሰለ የበሬ ጉበት ጥሩ ተምረናል ግን ጉበቱ ጥሬው ወይስ የተጠበሰ።
የበሰለ ጉበት ጥቅሙና ጉዳቱን አሳዉቀን
ጥሩ ትምህርት ነው ❤❤❤
በጣም ትክክል እኔ ዩሪክ አለኝ አንድ ጊዜ የበሬ ጉበት በለቼ ሁለቱም እግሮቼ አብጠው ነብስ ግቢ ነብስ ውጪ ሀኪምቤት ሂጀ መኣት መርፌ ተወግቸ ነው የዳንኩትና ትምህርቱ ለኔ በጣም ጠቃሚ ሁኖ አግኝቸዋለሁ
አመሠግናለሁ🙏
የዪሪክ መዳኒት ልንገራችሁ
Betam arif merja new amesegnalew dokter
Abslen bnbelow new weys betre bibelanew ezi yakow masketlo betam des zbl tmrt new ena ayzo wedme berta
ዶ/ረ ከእረ መዳን መጠቀም ያለበት አመጋገብ እንድትገልፅ አመሠግናለሁ
Thank you Doctor 🙏
Thanks
❤❤❤ተባረክ
Yigermal!!!Tebarek!!!
አሜን አመሠግናለሁ🙏
ተባረክ እናመሰግናለን
Thanks doctor
የበግና የፍየል ጉበት ለስኳር ታማሚ ይመከራል?
በጣም እናመሰግናለን ዶከተር
ወንድማችን በርታልን የዘመኑ ቅን ሰው ነህ ።ያንተን አይንት ቅን ሰዎችን ያብዛልን።
አሜን አመረግናለሁ ፈጣሪ ያክብርኝ🙏
አመሰግናለሁ❤
Thankw
Amen Tebarek!!
እኔስ የስጋ ዘር እያመመኝ ስለሆነ አልመገብም እና የደም አነስ አጠቃኝ መፍትሄ ካለህ ዶክተር ለትምህርቱ አመሰግናለሁ
ዶ፡ር በቅድሚያ አመሰግናለሁ የእኔ ችግር ሪህም አለብኝ የአይረንም ችግር አለብኝ ስለዚህ ጉበቱን እበላና voltarin tablet እውጣለሁ ከዚህ የተሻለ ካለ ምከረኝ
መበላትያሐበት ጥሬውን ወይስ ተጠብሶ?
በጣም ግሩም ትምህርት ነው የሰጠኸን ዶክተር እናመሰግናለን የፍየልና የበግ ቢሆነ ብዙ ልዩነት አለው?
በግ ይውጋህ
Bexam enmasgnlen D/R Sela xosign shaye stafilen
ቪድዮ ሰራለሁ🙏
በጣም ገንቢ ትምህርት ነው ግን የሳንባ ካንሰር ያለባቸው ሰዎች ይህን የበሬ ጉበት ቢወስዱ ምን ትመክራለህ ?
Laki
በተከታታይ ሁለት ቀናት ቢበላ ችግር አለው? ወይስ በስንት ቀን ልዩነት በሳምንት እኔ በጣም ነው የምወደው በአፕል እና ሽንኩርት ጥብስ ተደርጎ ለየብቻው ይጣፍጣል ሞክሩት በተረፈ እናመሰግናለን
ሰላም ዶክተር እኔ የሲና ቢ የጉበት ባይረስተጠቂበመሆኔ በአሁኑሰአት የመደሀኒት ተጠቃሚ ነኝ ለመሆኑ መዳን ይቻላልን ?ምንስ አይነት ጥንቃቄ ለድርግ አጠቃላይ ምን ተመክረኛለህ።
ደኩተር ስለጉበት የሰጠሀው ትምህርት በጣም ጠቃሚ ሁኖ አግኝቸዋለሁ ካሁን በኋላ አልጠቀምም ሌላ ግን ጥያቄ ኣለኝ ቲማቲም ቆስጣ ሰላጣ ስበላም እነደዚሁ ዩሪክ ኣስድ እግሬን ያመኛል ለምን ፈቃደኛ ብትሆን ስልክ ብታስቀምጥልንና በትርፍ ጊዜ በናናግርህ ወይ የምትገኝበት ሃኪም ቤት ብተጦቁመን
እናመሰግናለን ዶክተር የኔ ጥያቄ እምንመገበው አብስለን ነው ወይንስ በጥሬው መብሰልስ ካለበት በምን ያህል ሙቀት ለስንት ደቂቃ ምክንያቱም በውስጡ ያሉትን ጥቅም የሚሰጡ ማእድናት እማናጣበትን አብራርተህ ብትነግራን ስለሁሉም እናመሰግናለን ክበርልን❤❤❤❤
ዶክተር የታይፎይድ በሽታ መድሀኒት ንገረኝ 🙏
Wode seWish beshita ayitelalefim woy
አድናቂህ ነኝ ነገርግን አንዳንድ በሽታወችን በእግሊዘኛ ስለምትገልፃቸው አይታወቁም።
ያልገባችሁን ጠይቁኝ እመልሳለሁ🙏
በጣም አመሰግነለሁ ጉበት እወዳለሁ ግንሰ እሳት ቢነካውስ ችግር አለውን???
Hi
10q bro ye fuel gubets
አመሰግናለሁ ግን የበሬ ብቻነው የእንስ ላም ቢሆንስ ወይም የበግና የፍየል ጉበት ቢሆን ጥቅሙ እንዴት ነው?
ጠብሠን ነው ወይስ ጥሬውን የቱ ይመረጣል
Kezeh hulu Tata beketis ⁉️
አይገርምም አፋሮች ጉበት በጣም ይወዳሉ ግን በጭራሽ የላም የበሬ ጉበት ኣይመገቡም ይ ጣላል ምክንያቱ ግን ኣይገባኝም ነበር
የፍየል ጉበትን ነው ሚበሉት??
👍👍
የበሬው ጉበት ብቻ ወይስ የሌሎች እንስሳትን ወይስ የሌሎችንም በስሎ ወይስ ሳይበስሉ አመጋገቡ እንዴት አድርገን እንመገብ
አድራሻክ ካለ ብታስቀምጥልንና ብናናግርህ
7:35
Gen amegagebu yetetebesewn new weyme terawen new Yetegaw amegageb yemekerale?
ሰለም ለንተ ይሁን Doctor ለTiv ምን መጠቀም አለበት?ወይም ምን ዓይነት መድሀንት መዉሰድ አለበት?
መልሱን በቅርቡ እንደምሰማ አልጠራጠርም
የበሬ ብቻ ነው ወይንስ የዳልጋ ከብት ጉበት ቢባል ይበልጥ ይገልጣል ።
ወድሜ አሰኪ ንገርኝ ወድሜ ታሞብኝ ሰዉነቱ ቢጫነዉ ከፍሩም ይላላጣል መሄድ ያቅተዋል የልቡትርታ በጣም ይፍጥናል ዝብሎ ይደክመዋል ምግብ አየበላም የበሬ ጉበት ይመገብ አሉኝ አሰኪ ንገርኝ ለሂወቱ እያጣጣርነዉ 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
በጣም ይገርማል የበሬ በልቼ ኣላቅም ግን የበግ ኩላሊትና ጉበት እበላለሁ ኣልፎ ኣልፎ ነዉ ግን ዶክተርዩ ኣሁን ላይ ከግራ ጡቴ ቡል ከጡቴ በታች ቅባት ያላቸዉ ምግቦች ሥመጠገብ ልክ እነንፊፊት ትንሽ ኣበጥየምትል ነገር ኣላች ከጨጋራ ጋይይገናኛል ወይሥ ሌላ ህመም ነዉ እብጠቱ ጠጠራ ኣይደለም ልክ የሆነነገር መቶህ ሂያብጥ ኣይ ነት ነዉ ምን ላድርግ
ተጠብሶ ጥሬውን???
የበሬ እንጂ የሌላ ከብት ጉበት ጥቀም የለውም ወይ
እርጉዝ ነኝ ደማነስ አለብኝ ጉበት ብበላ ችግር አለው
ህፃናት ከስት አመት በታች ነው መመገብ የሌለባቸው
አብስለን ነው ወይስ ጥሬውን
ደማነሰነወ ተብሎ የሰዉደም ተጠቀመ😢😢😢😢
ሥጋ በአመት አንዴ ለዚያውም ለአመት በአል ብቻ ለምንመገብ ኢትዮጵያውያን ይሄ ትምህርት አይጠቅምም።
ስጋ የሚበላው ኢትዮጵያዊ ነው መስሎሽ ነው እህቴ! ያደጉ ሀገራቶችማ ጉዳቱንም ያውቁታል ግንዛቤም አላቸው ከተጠቀሙም መቼ እና እንዴት ምን ያክል መጠን የሚለውን ያውቁታል!
ድሃ ከሆንክ ዩቱብ አይጠቅምህም ዳይ ወደ ስራ
Yteseten Ygubet tikim Tru new gin amgagebu tirew woyis abisilen new memegeb Yalbin
ጥሬ አትመገቡ! ለበርካታ ባክቴሪያ ያጋልጣል
እኔ እሪህ ስለጀመረኝ፣ ቻው ዶክተር እዚህ ላይ ወራጅ አለ።
Rih mndnew arthritis malet new weys lela
Ene.betam.wedalew.weste.new😂🎉😢😢😮😮😅😅😅😅
ለእኔ አንቺ በሬ ምነው ሳሩን አይተሽ ገደሉን ሳታይ ሆነብኝ
በጥረዉ እንጂ
Ende ‼️Beqeris 10:54 ⁉️ Besmam
ጉበት ጥሬ ነዉ ወይስ ተጠብሶ ነዉ መብላት ያለብን
ብዙዎቻችን የበሬ ጉበትን ጥሬውን እንበላለን ደስ ስለሚል እኔን ጨምሮ ነገር ግን የበሬ ጉበት ጎጂ ባክቴሪያዎችን እና ጥገኛ ተውሳኮችን ሊይዝ ስለሚችል ጥሬው መብላት የለበትም.በሽታ አምጪ ተህዋስያንን ለመግደል በተለምዶ የበሬ ጉበትን በደንብ ማብሰል ይመከራል።የበሬ ጉበትን በመጥበስ መጠቀም ይመከራል።
በመሆኑም ለ፲፪ ሰዎች ቪዲዎውን ሼር ተደርጓል።
አንድ ዶክተር ያለው ለእግር በሽታ ጉበት ልብ ኩላሊት አትብላ
አብስሎነዉ መጠቀም በጥሬዉነዉ ?
አልተተረጎም ንባቡ ጨረሶ እንግዘኛ ብቻ ሆነ።
እንግሊዝኛ አለው ይሄ? አንዳንድ ቃላቶች ያስገድዳሉ ለዛህ ነው!
ለደም ማነስ ጥሩ ነው የሚበለው እውነት ነው ?
አዎ ከፍተኛ አይረን ስላለው! ቪድዮው ላይ ተናግሬያለሁ እኮ በደንብ!
😢😢😢😢
ሰላም ሰዓዳ
Thank you
You're welcome
Tanks
ይህ አዲሱ ቻናሌ ነው ያላችሁን ጥያቄዎች የምቀበለው በሱ ቻናል ላይ ነው ቤተሰቦቼ በዛውም ሊንኩን በመጫን ሰብስክራይብ አድርጉት አመሠግናለሁ!
youtube.com/@DoctorYohanes?si=nVK221L6K124QLFz
ዶክተር እኔ አሞኝ ሀኪም ቤት ሂጄ የትሰጠኝ መዳሀኒት Magnesium citrate Amoxycillin Meclozine Vitamin B6 (Pyridoxine ) አድርገው ሰጡኝ ግን ምግብ ስለማልወስድ ከኒናውን መውሰድ አልቻልኩም እስኪ ባማረኛ አብራራልኝ በፈጠረህ መልስልኝ ደሞ ጉበት እድበላ ታዞልኛልም
ኢፌክሽንም አለብኝ ለሱስይሆናል መደሀኒቱ
እናመሰግናለን እና ካልበሰለ መብላት የበለጠ ጥቅም ይሰጣል ወይ
በስሎ ሲበላ ነው ወይስ በጥሬ ሲበላ ነው ችግሩ የሚጎላው? 🙏
በጣም ነው የምወደው በተለይ ጥሬውን😊
እናመሰግናለን ዶክተር
በፍሪጅ አርገን መጠቀም አንችልም ወይስ n24 seat mebelat albet negerin doctor enamsegnalin
ልብ ያለው ልብ ይበል ጠቃሚ ትምህርት ነው
ጥሩ ትንታኔ ነው ጥሬ ስጋን አስመልክቶ ደግሞ ጥቅም እና ጉዳቱን በዚህ መልኩ ብታስተምረን እናመሰግናለን።
ክብር ያድልልን🎉
እናመሰግናለን ዶክተር
thank u
ሰላም ዶክተር ሰለ የበሬ ጉበት ጥሩ ተምረናል ግን ጉበቱ ጥሬው ወይስ የተጠበሰ።
የበሰለ ጉበት ጥቅሙና ጉዳቱን አሳዉቀን
ጥሩ ትምህርት ነው ❤❤❤
በጣም ትክክል እኔ ዩሪክ አለኝ አንድ ጊዜ የበሬ ጉበት በለቼ ሁለቱም እግሮቼ አብጠው ነብስ ግቢ ነብስ ውጪ ሀኪምቤት ሂጀ መኣት መርፌ ተወግቸ ነው የዳንኩትና ትምህርቱ ለኔ በጣም ጠቃሚ ሁኖ አግኝቸዋለሁ
አመሠግናለሁ🙏
የዪሪክ መዳኒት ልንገራችሁ
Betam arif merja new amesegnalew dokter
Abslen bnbelow new weys betre bibelanew ezi yakow masketlo betam des zbl tmrt new ena ayzo wedme berta
ዶ/ረ ከእረ መዳን መጠቀም ያለበት አመጋገብ እንድትገልፅ አመሠግናለሁ
Thank you Doctor 🙏
Thanks
❤❤❤ተባረክ
Yigermal!!!Tebarek!!!
አሜን አመሠግናለሁ🙏
ተባረክ እናመሰግናለን
Thanks doctor
የበግና የፍየል ጉበት ለስኳር ታማሚ ይመከራል?
በጣም እናመሰግናለን ዶከተር
ወንድማችን በርታልን የዘመኑ ቅን ሰው ነህ ።ያንተን አይንት ቅን ሰዎችን ያብዛልን።
አሜን አመረግናለሁ ፈጣሪ ያክብርኝ🙏
አመሰግናለሁ❤
Thankw
Amen Tebarek!!
እኔስ የስጋ ዘር እያመመኝ ስለሆነ አልመገብም እና የደም አነስ አጠቃኝ መፍትሄ ካለህ ዶክተር ለትምህርቱ አመሰግናለሁ
ዶ፡ር በቅድሚያ አመሰግናለሁ የእኔ ችግር ሪህም አለብኝ የአይረንም ችግር አለብኝ ስለዚህ ጉበቱን እበላና voltarin tablet እውጣለሁ ከዚህ የተሻለ ካለ ምከረኝ
መበላትያሐበት ጥሬውን ወይስ ተጠብሶ?
በጣም ግሩም ትምህርት ነው የሰጠኸን ዶክተር እናመሰግናለን የፍየልና የበግ ቢሆነ ብዙ ልዩነት አለው?
በግ ይውጋህ
Bexam enmasgnlen D/R Sela xosign shaye stafilen
ቪድዮ ሰራለሁ🙏
በጣም ገንቢ ትምህርት ነው ግን የሳንባ ካንሰር ያለባቸው ሰዎች ይህን የበሬ ጉበት ቢወስዱ ምን ትመክራለህ ?
Laki
በተከታታይ ሁለት ቀናት ቢበላ ችግር አለው? ወይስ በስንት ቀን ልዩነት በሳምንት እኔ በጣም ነው የምወደው በአፕል እና ሽንኩርት ጥብስ ተደርጎ ለየብቻው ይጣፍጣል ሞክሩት በተረፈ እናመሰግናለን
ሰላም ዶክተር እኔ የሲና ቢ የጉበት ባይረስተጠቂበመሆኔ በአሁኑሰአት የመደሀኒት ተጠቃሚ ነኝ ለመሆኑ መዳን ይቻላልን ?ምንስ አይነት ጥንቃቄ ለድርግ አጠቃላይ ምን ተመክረኛለህ።
ደኩተር ስለጉበት የሰጠሀው ትምህርት በጣም ጠቃሚ ሁኖ አግኝቸዋለሁ ካሁን በኋላ አልጠቀምም ሌላ ግን ጥያቄ ኣለኝ ቲማቲም ቆስጣ ሰላጣ ስበላም እነደዚሁ ዩሪክ ኣስድ እግሬን ያመኛል ለምን ፈቃደኛ ብትሆን ስልክ ብታስቀምጥልንና በትርፍ ጊዜ በናናግርህ ወይ የምትገኝበት ሃኪም ቤት ብተጦቁመን
እናመሰግናለን ዶክተር
የኔ ጥያቄ እምንመገበው አብስለን ነው ወይንስ በጥሬው መብሰልስ ካለበት በምን ያህል ሙቀት ለስንት ደቂቃ ምክንያቱም በውስጡ ያሉትን ጥቅም የሚሰጡ ማእድናት እማናጣበትን አብራርተህ ብትነግራን ስለሁሉም እናመሰግናለን ክበርልን❤❤❤❤
ዶክተር የታይፎይድ በሽታ መድሀኒት ንገረኝ 🙏
Wode se
Wish beshita ayitelalefim woy
አድናቂህ ነኝ ነገርግን አንዳንድ በሽታወችን በእግሊዘኛ ስለምትገልፃቸው አይታወቁም።
ያልገባችሁን ጠይቁኝ እመልሳለሁ🙏
በጣም አመሰግነለሁ ጉበት እወዳለሁ ግንሰ እሳት ቢነካውስ ችግር አለውን???
Hi
10q bro ye fuel gubets
አመሰግናለሁ
ግን የበሬ ብቻነው የእንስ ላም ቢሆንስ ወይም የበግና የፍየል ጉበት ቢሆን ጥቅሙ እንዴት ነው?
ጠብሠን ነው ወይስ ጥሬውን የቱ ይመረጣል
Kezeh hulu Tata beketis ⁉️
አይገርምም አፋሮች ጉበት በጣም ይወዳሉ ግን በጭራሽ የላም የበሬ ጉበት ኣይመገቡም ይ ጣላል ምክንያቱ ግን ኣይገባኝም ነበር
የፍየል ጉበትን ነው ሚበሉት??
👍👍
የበሬው ጉበት ብቻ ወይስ የሌሎች እንስሳትን ወይስ የሌሎችንም በስሎ ወይስ ሳይበስሉ አመጋገቡ እንዴት አድርገን እንመገብ
አድራሻክ ካለ ብታስቀምጥልንና ብናናግርህ
7:35
Gen amegagebu yetetebesewn new weyme terawen new
Yetegaw amegageb yemekerale?
ሰለም ለንተ ይሁን Doctor ለTiv ምን መጠቀም አለበት?
ወይም ምን ዓይነት መድሀንት መዉሰድ አለበት?
መልሱን በቅርቡ እንደምሰማ አልጠራጠርም
የበሬ ብቻ ነው ወይንስ የዳልጋ ከብት ጉበት ቢባል ይበልጥ ይገልጣል ።
ወድሜ አሰኪ ንገርኝ ወድሜ ታሞብኝ ሰዉነቱ ቢጫነዉ ከፍሩም ይላላጣል መሄድ ያቅተዋል የልቡትርታ በጣም ይፍጥናል ዝብሎ ይደክመዋል ምግብ አየበላም የበሬ ጉበት ይመገብ አሉኝ አሰኪ ንገርኝ ለሂወቱ እያጣጣርነዉ 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
በጣም ይገርማል የበሬ በልቼ ኣላቅም ግን የበግ ኩላሊትና ጉበት እበላለሁ ኣልፎ ኣልፎ ነዉ ግን ዶክተርዩ ኣሁን ላይ ከግራ ጡቴ ቡል ከጡቴ በታች ቅባት ያላቸዉ ምግቦች ሥመጠገብ ልክ እነንፊፊት ትንሽ ኣበጥየምትል ነገር ኣላች ከጨጋራ ጋይይገናኛል ወይሥ ሌላ ህመም ነዉ እብጠቱ ጠጠራ ኣይደለም ልክ የሆነነገር መቶህ ሂያብጥ ኣይ ነት ነዉ ምን ላድርግ
ተጠብሶ ጥሬውን???
የበሬ እንጂ የሌላ ከብት ጉበት ጥቀም የለውም ወይ
እርጉዝ ነኝ ደማነስ አለብኝ ጉበት ብበላ ችግር አለው
ህፃናት ከስት አመት በታች ነው መመገብ የሌለባቸው
አብስለን ነው ወይስ ጥሬውን
ደማነሰነወ ተብሎ የሰዉደም ተጠቀመ😢😢😢😢
ሥጋ በአመት አንዴ ለዚያውም ለአመት በአል ብቻ ለምንመገብ ኢትዮጵያውያን ይሄ ትምህርት አይጠቅምም።
ስጋ የሚበላው ኢትዮጵያዊ ነው መስሎሽ ነው እህቴ! ያደጉ ሀገራቶችማ ጉዳቱንም ያውቁታል ግንዛቤም አላቸው ከተጠቀሙም መቼ እና እንዴት ምን ያክል መጠን የሚለውን ያውቁታል!
ድሃ ከሆንክ ዩቱብ አይጠቅምህም ዳይ ወደ ስራ
Yteseten Ygubet tikim Tru new gin amgagebu tirew woyis abisilen new memegeb Yalbin
ጥሬ አትመገቡ! ለበርካታ ባክቴሪያ ያጋልጣል
እኔ እሪህ ስለጀመረኝ፣ ቻው ዶክተር እዚህ ላይ ወራጅ አለ።
Rih mndnew arthritis malet new weys lela
Ene.betam.wedalew.weste.new😂🎉😢😢😮😮😅😅😅😅
ለእኔ አንቺ በሬ ምነው ሳሩን አይተሽ ገደሉን ሳታይ ሆነብኝ
በጥረዉ እንጂ
Ende ‼️Beqeris 10:54 ⁉️ Besmam
ጉበት ጥሬ ነዉ ወይስ ተጠብሶ ነዉ መብላት ያለብን
ብዙዎቻችን የበሬ ጉበትን ጥሬውን እንበላለን ደስ ስለሚል እኔን ጨምሮ ነገር ግን የበሬ ጉበት ጎጂ ባክቴሪያዎችን እና ጥገኛ ተውሳኮችን ሊይዝ ስለሚችል ጥሬው መብላት የለበትም.
በሽታ አምጪ ተህዋስያንን ለመግደል በተለምዶ የበሬ ጉበትን በደንብ ማብሰል ይመከራል።
የበሬ ጉበትን በመጥበስ መጠቀም ይመከራል።