Doctor enie 4were new ena tre telba maletm whawn asadre twat nbr yetetahut keza betam chegurayen eyamemegn nw adis hmem yisrmagnal ena hakim gar mehed alebgn ebakh melslgn
Betam new yemamesegnew ene yemejemeriyaye new saregz ena hulem tewat tewat 1 glass be wetet yetefeche telba juice etetalew gn and guadegnaye metfo endehone negragn neber gn metetaten alakomkum 1 glass daily metetat bzunew libal ychlal ende doc..
ሰላም ጤና ይስጥልኝ እንኳን በደህና መጣችሁ ላይክ እና ሼር በማድረግ በቅንነት ሌሎችንም እናስተምር 🙏🙏🙏
መልካም ጤና
Mifeligew mikir new tebarek
ዶክተር ጥያቄየን መልስልኝ እባክህ ልለምንህ እርግዝናየን ስቆጥር ፔሬድ ያየሁበትን ነው የምቆጥረው ወይስ እባሌ ጋር የተገናኘሁበትን ማለቴ ፔሬድ በመጣ ከ14 ቀን ቡሀላ ነው ግንኙነት ያደረኩት የተገናኘንበትን ቀን ነው መቁጠር ያለብኝ የይስ ፔሬድ የመጣበትን ቀን??
@@neima4755 ፔሬድ ከመጣበት ቀን ጀምረሽ ነው።
ማሻአላህ የጉዙ ሰፈር እደትናቹሁ አላህ በሰላም ይፈርጃቹሁ ቡዙ ኮሚቶችን የደኩተርንም መልስ እያየሁ ነበር ይሁሉን አይተህ መልስ መስጠትህ እጅግ የሚያስደንቅነው ለስራህ ያለህን ክብር ለሰው ያለህን ትሁትና ያሳያን አላህ ይጨምርልህ ደኩተር ቁጭ ብየ ቢያስ 50 ደቂቃ በላይ ተመልክቻለሁ መልሱንም ጥያቂውንም በዛው ተምር ጡሩ እደሆነ መብላት ተገዚቢ አለሁ እድሁም ከሚካል ነገሮችን መጥንቃቂ ማድረግ ስኮር ነገሮችን አለማብዛት በማቅለሽለሽ ሰአት ሎሚና የዝጅብል ሻይ መጠጣት እጅግ አመሰግን አለሁ ደኩተርየ
ግን እኒጋ ገና 4ቀን ቢሆነኝ ነው ገና ግን ሽቴ በጣም ቀይ ነው በዛላይ ሽታ አለው ሽትቤት ስጠቀም እዳይሸተኝ ጭምር አፌን አፍኘ ነው የምጠቀመው ልቤን ስለማያመሽኝ ሲሸተኝ ሽናታው ኦበር ስለሆነ ነው ሆዴን ብዙግዚ ሆድ የመነፋት ነገር ያስቸግረኛን ማለቲ ሆድን መፋት ምግብ ካልበላሁ ትንሽ ይቀንሳን ከበላውሁ ይከብደኝና ከዛ ሆደን ይነፋኛን ከዛ ሲነፋኝ ሎሚውን ጨምቂ ሞቅ ባለ ውሀ እጠጣበት አለሁ ይቀንስልኛን ግን ፅሱጋ ችር ያመጣ ይሆን ሁሊ ሎሚውን ስለምጠቀም ቃሪያም በደብ እያቃጠለኝ በሰላጣ አርጊ እጠቀም አለሁ ስለሚያቅለሸልሸኝ እና ምግብ ስለማይበላይ ነው ቃሪያው የምጠቀመው
በሽንትሽ ላይ ላየሽው ለውጥ ቼክ አፕ አድርጊ ። ኢንፌክሽን ሊሆን ይችላል። የሽንት መቅላት በዛ ላይም ሽታ የሚኖረው ከሆነ ማለት ነው።
ሎሚ ችግር የለውም። መጠኑን አታብዢ እንጂ ጨጓራሽ ላይ ጉዳት እንዳያደርስ። ሚያቃጥል ነገርም መመገብ ጎጂ አይደለም።
አብሶ ልትወልድ 5 ቀን ምናምን ሲቀራት በጣም ጥሩ ነው ይባላል😊
አያቴ ስምንት ወሬ ሲገባ ማታማታ ተቆልቶ የተፈጨውን አንድ ብርጭቆ ለብ አድርጌ እንድጠጣ ትመክረኛለች።ሶስት ወልጄ አራተኛ እርግዝና ላይ ነኝ።አልሀምዱሊላህ ምጤም ገር ነው።ምጥ ያገራል ትለኝ ነበር።አንተ እንዴት ታየዋለህ?
በርታ ወንድም በእውነት እናመሰግናለን ❤
Thank you Docter it’s useful information!!
እናመሰግናለን ዶክተርዬ ጥሩ ምክር ነዉ
Enameseginalen mifeligew mereja new edme yistik❤
9 ጀምሬ 15 ቀን አነሳሁለት አለሀምዱሊላ አስራ አምስ ት ቀን ቀረኝ ማለት ነው
ሰላም ጤና ይስጥልኝ እና ተፈጭቶ ነው መመገብ ያለበት ??
እነመሰግነለን ዶክተር🎉🎉🎉🎉❤
እናመሠግናለን
ዶክተር መልስልኝ በአላህ እኔ አሁን 5 ወር ሁኖኛል ክትትልም አደርጋለሁ ፅንሱም አልሃምዱሊላህ በሰላም ይገኛል እና በዚህ ስአት እንቅስቃሴ ወክ ባደርግስ ያው ሲወለድ ምጡን እዲያቀልልኝ ምን ትላለህ
ጥሩ ነው ። ምንም ችግር የለውም። ፅንሱን የሚጎዳ ነገር ለምሳሌ ከባድ እንቅስቃሴ ፣ ኬሚካል ነገሮች ራስሽን አታጋልጪ እንጂ መራመድ ችግር የለውም እንደውም ጥሩ ነው ምጥን ያቀላል።👍
ዶክተር ሰላምክ ይብዛ ጥያቄዎቼን ከይቅርታ ጋር መልስልኝ እርግዝናዬ ለ2ተኛ ጊዜ ነው የመጀመሪያው መንቶች ናቸው ።አሁን በ3 አመቴ ነው ያረገዝኩት ገና 7ሳምንቴ ነው ዶክተሩ ከፅንሱ ጋር የሆነ ውሃ ነገር ይታያል ሁሉም ሴቶች ላይ ያጋጥማል ነገር ግን የሚያድግ ከሆነ በሰርጀሪ ይወጣል አለኝ ። አንተ ከምን አንፃር ታየዋለህ ጨንቆኛል መልስልኝ እባክህ
ዶ/ር ስኳር አለብኝ ግን ምንም መድኃኒት አልወስድም አሁን አራተኛ ወሬን እየጨረስኩ ነው። ከአሁን ልጀምር ተልባ መጠጣት? ሌላስ ምን ትመክረኛለህ? እባክህ በጣም ጨንቆኛል
አርእዳጠጭ😮😢መውለጃሽሲደርስነው
ደኩተርየ በእናትህ መልስልኝ የክታሮት መዳሃንት መቃመጫየ ወጣኝ ሰገራ ሰሸን ያስቸግረኛል😢👏
😢😢😢😢እኔም ነኝ ልሞት ነው
አብሽሩ ሀባይብ ይህ ህመም በጣም ከባድነው አላህ ህመሙን በጥበቡ ያስወግድላቹሁ ሀባይብ
Sel abshi tekimna gudate biyasrdune lek endtelbaw
ዶክተር ያአራት ወር እርጉዝ ነኝ እና ጨጓራየ በጣም ያመኛል ያልተፈጨ ተልባ ጡሩ ነው ብለዉኝ ለሶስት ቀናት ተጠቅሜለሁ ምን ይለኛል
እኔ 9 ኛየን ጨረስኩ ተልባም እጠጣለሁ ግን ሊመጣልኝ አልቻልኩም በጣም ጨቆኛል 😢😢ምላድርግ
ኡፍ አብሽሪ ፈጣሪ ይርዳሽ እኔ 4,ወሬ ገብቻለሁ
Doctor 8 ወር ሞላኝ ግን ምግብ መብላት አልቻልኩም ያቀለሸልሸኛል በግድ ከበላው ደሞ ያስታውከኛል በቀን አንደ ከበላው ይዘጋኛል እራብ የምባል ነገር አይሰማም በጣም ከስችያለው😢 እባክህ መፍተ ካለ ንገራኝ ሳልጎዳ በፍት😢😢😢
በዚህ ወር ነው ክብደት መጨመር የሚጠበቅብሽ። ስለዚህም ምግብ መመገብ አለብሽ። ትንሽ ትንሽ እያደረግሽ በተደጋጋሚ ተመገቢ። ፈሳሽ ውሰጂ።
ማስመለስ እንዳያስቸግርሽ ሎሚ ወይም የዝንጅብል ሻይ በቀን አንዴ ጠጪ።
@@dr.amanuel-
እሺ በጣም አመሰግናለሁ ክበርልኝ
ፈጣሪ ከክፉ ሁሉ ይጠብቅክ
እኔ ጋረገዝኩ ጀምሮ ተልባ ተጠቅሜ አላቅም አሁን8ተኛ ወሬ ነው መውለጃየ ሲደርስ እጠቀማለሁ ብየ እየጠበኩ ነው
ሰላም ደኩተር አምተኛ ዉሪ ነኝ እና ሽንት ሽንት ያረገኛል ምን ማረግ አለብኝ ❤🙏🙏
ምንም ማድረግ አትችይም ሲመጣ ብቻ መሽናት ነው ይህ የኔም ችግር ነው በጣም ነበር የሚያስቸግረኝ አላህ በሰላም ይገላግልሽ እርግዝናውንም ያቅልልሽ
ምርጥ ሰው❤❤❤❤
❤❤❤❤❤❤❤ enameseginalennn
ተልባ ተፈጭቶ ለብዙ ጊዜ መቀመጥ የለበትም ይባላል??
Enamesegnalen
ዶ/ር አምስተኛ ወር ላይ ነኝ ግን በግራ ጎኔ መተኛት አልችልም ምንድነው
ሰላም ዶ/ር እኔ የሁለት ልጆች እናት ነኝ ሶሰተኛው በዘጠኝ ወር ከአምሰት ቀን ሞተብኝ ምክንያቱን ሰጠይቅ ሸንት ውሃ ማነሰ ነው አሉን መጀመሪያ አይታወቅም ? 2/ ከሱ ብኋሏ እርግዛና ፈራው አሁን ግን እድሜዬ 39ነው ፔሬዴ ሀምሌ 5/11/2016መጣ በ8 ፀዳው በ16 ግንኙነት አደረኩኝ እሰካሁን ፔሬድ አልመጣም ፈራው እባክህን ጊዜ ሰጠኝ መልሰልኝ አመሰግናለሁ
Thank you so much
ቀቅለንስ ብናጠጣስ እና ለምጥ ጥሩ ነዉ?👈👈👈👈
Doctor enie 4were new ena tre telba maletm whawn asadre twat nbr yetetahut keza betam chegurayen eyamemegn nw adis hmem yisrmagnal ena hakim gar mehed alebgn ebakh melslgn
መሄድ አለብሽ አዎ በዛውም ቼክ አፕ አድርጊ። ደግሞ ጥሬ ተልባ አትጠቀሙ ብያለው ተልባ የተቆላው ነው እንዲሆን የሚመከረው።
ሰላም ዶክተር አማን ስምንተኛ ወሬ ነው አሳዘይት ልጠቀም❤❤❤
አዎ ተጠቀሚ ። ከ 3 ወር ብትጀምሪ ጥሩ ነበር ። ግን መውለጃሽ ሲቃረብ አቁሚው።
endet adrgesh ltechi nu shitawus
አሳ ዘይት ጥቅሙ ምንድነው ብታስረዱን
ያስወርዳል ይባላል በተለምዶ🙄 እናመሠግናለን
Ara awo edawoma enamikata zamida nibaracha arageza nibara taliba edata edatatichuwa alakemi becha lejuma mota esuwami mitacha😢😢😢😢allha janitali feradawase yewofekata tatanikaku
እናመሰግናለን
Dr algebagnm tekolto sayfech btetaw chgr alew please melslgn 9 wer gebchalew
Doctor tenayestlegn?senaficiii awazee yemibalewn betmm yamregnal bimegebew chiger alew?
ሰናፍጭ ለእርጉዝ ሴት በተለይ እስከ 3 ወር ድረስ አይመከርም። ለፅንሱ ጎጂ ነው። በተለይ በጣም ከተመገባችሁት። አንቺ ለአምሮትሽ በትንሽ መጠን ብይ ለአንዴ። ነገር ግን አብዝቶ መመገብ አይመከርም። ጥንቃቄ አድርጊ።
ሰለም 40ሰምንት ምልቶኘል ሚጤ አልመጠም የምጥ መርፊ መውሰድ አለብኝ
እናመሰግናለን ዶክተር ዬኔጥያቄ ኣድ ነብሰጡር ተምር ብበላ ችግር ኣለዉዴ?
የለውም ግን ስኳርነት ስላለው ማብዛት የለብሽም
እኔ የ8 ወር ነኝ እና ጥሬውን ተልባ ተቀቅሎ በስኳር መጠጣት ለምጥ ያቀላል አሉኝ ቢያንስ ወር ሲቀርሽ ጀምሪው አሉ አንተስ ምን ትለኛለህ ዶክተር
docter ሱፍ bergzna gize endet ytayal ene ye suf fitfit azewetralehu please melslgn
ጥሩ ነው። ሱፍ ፋይበር ስለሆነ ለእርግዝና ጥሩ ነው። ምንም አስጊ አይደለም።
amesegnalehu doctorye tebarek🙏
እባክህ ጨጓራየን በጣም እያመመኝ ነው 2 ወር ነፍሰጡር ነኝ ምን ይሻላል
ሰላም ዶክተር 1 2ሳምንታ ነኝ ዛሬ ቴክ አፕ ነበረኝ እና በሚቀጥለው ስመጭ ምርመራ ታደርጊያለሽ አለኝ ከ ምን ተነስቶ ይሆናል ብዬ አስጨንቀኝ ? ዶክተር አባክህ ባየህ ሰዓት መልስልኝ ሁሉ ጥሩ ነው ነው ያለኝ ግን
መልስ ብትሰጠኝ ደስ ይለኛል ዶክተር
የታለ ጥያቄሽ
thanks a lot yene teyakae neber
እሺ መልካም
የመጀመሪያዬ ነዉ 8ወሬ እና ክትትሌ ባህርዳር ነዉ ለመዉለድ ደሞ ወደ ቤተሰብ ሌላ አገር ልሄድ ነዉ እና ከክትትሌ ሆስፒታል የማፅፈዉ ይኖራል?ሌልዉ ቀኝ ታፈየን በጣም የሚለዉ አይገልፀዉም ቁርጥማት ስዉር ነዉ የሚያረገኝ የሚያሽ ሰዉ ሲያየኝ የስጋ ቁርጥ ነዉ ልሽሽ አለኝ ፈራሁ ተዉኩት እደገና ሲያመኝ ሆስፒታል ገግል ሂጄ እራጅ አሱኝ ብላቸዉ አሁን አትችይም ብለዉ አልትራሳዉድ ተነሳሁ የፅንሱን ደህንነትና ስት ወር እደሆነዉ ለማወቅ እና ፅንሱ ደና ነዉ ግን በቀኝሽ በኩል እቁልጢ ወይም የቁላል ማምረቻዉ አጠገብ እዉሀ የቋጠረች አለች ብለዉ ክኒን ሰጡኝ 10 ቀን የሽት ቧቧ እፊክሽንም አለብሽ አሉኝ ያበጠችዉ ፈርቸ ነበር ወደካሰር የሚቀየረዉ አደለም ከወለድሽ በሗላ ትታይዋለሽ አለኝ ቢሆንም ዉስጤን ፈራሁት እነዚህ ህመሞች በምጥ ላይ ችግር ያመጣሉ ?ለወደፊትስ ጉዳት ይኖረዋል ?በፈጣሪ መልስልኝ
እጢው ovarian cyst የምንላት ናት። አሁን ላይ ችግር የለውም። ትንሽም ስለሆነ እያደገ ከሄደ ነው መጥፎ። ስለዚህ ክትትልሽን እንዳተይ። ከወለድሽም በኋላ የተሰጠሽን መድሃኒት ደግሞ በአግባቡ ውሰጂ ።
,ጨጓሬዬን ተቃጠልኩ ዉሀ በጣም ነዉ ምጠጣዉ በተለይ ማታ ማታ 39 ሳምንቴ ነዉ ምን ልጠቀም እባክህ መልስልኝ
telba
Betam new yemamesegnew ene yemejemeriyaye new saregz ena hulem tewat tewat 1 glass be wetet yetefeche telba juice etetalew gn and guadegnaye metfo endehone negragn neber gn metetaten alakomkum 1 glass daily metetat bzunew libal ychlal ende doc..
ብዙ አይደለም። ዋናው ተልባ ለነፍሰጡር የማይመከረው ጥሬው ሲሆን ብቻ ነው።
ዶክተር በፈጣሪ መልስልኚ እኔ 4,ወሬ ገባ ግን ምንም ክትትል አላደረኩም እምን ደረጃለይ እዳለ አላቅም ምን ማድረግ አለብኚ ቀኚ እግሬን በጣም ነው እሚያመኚ ተኚቸ ስነሳ አይነሳልኚም በጣም ይይዘኛል ሀኪም ለመሄድ ገዘብ ልያዝ በማለትነው
አራት ወር እስኪሞላሽ ምንም ክትትል አላደረክሽም ? ለምን ?
የእግር ህመም የሚከሰተው ክብደት እየጨመረ ስለሚሄድ ነው በእርግዝናው እና በፅንሱ ምክንያት። ነገር ግን ህመሙ የእግር እብጠትም ካለው ወይም የማይመለስ እና የሚቆይ ከሆነ ወደ ህክምና
እናመስግናለን ዶክተርየ❤❤❤❤❤
ከምግብ ብሗላነው ወይሰ ከምግብ ብሗላ ??
በምን አይነት መልኩ እንጠቀመው ዶክተርየ ❤❤❤❤
ቆልታችሁ ወቅጣችሁ ብትጠቀሙት ጥሩ ነው።
ዶክተር እኔ ዉሀ በጣም አበዛለሁ ጠጥቸ አልጠግብም 9ወሬ ሊያልቅ8ቀን ነዉ የቀረኝ ችግር አለዉ እንደ ዉሀ ማብዛት ባክህ መልሥልኝ
የለውም። በቀን ከ 10 እስከ 12 ብርጭቆ ነው የሚመከረው
ወለድሽ ወይ ?
selam docter ahun 8wer ke 3samint negn teliba metetat lijemir new gin eskemiweld ken dires ken be ken biteta cheger alew?
የለውም ነገር ግን ቆልተሽ ተጪ ። ጥሬው አይመከርም። በጣም ከፍተኛ ፋይበር ስላለው።
አመሰግናለው
ስላም ዶክተር በጣም ያስጨነቀኝ ጥያቄ ነበረኝ ባለፈውም በሌላ ቪዲዮ ጠይቄክ አልመለስክልኝም እባክህ ከቻልክ መልስልኝ እኔ ባለትዳርና የ2ሴት ልጆች እናት ነኝ 33አመቴ ነው የመጨረሻ ልጄ 5 አመቶ ነው አሁን ለመውለድ ስሞክር ፅንሱ ይቀመጣል ግን ከ1 ወር እና ከ3 ሳምንት አይዘልም በራሱ ግዜ ይወርዳል ከአሁን ለ4 ጊዜ ሲወርድ ነው መሞከር ከጀመርኩ 3 አመት ሆኖኛል ምን ትመክረኛልህ ጆክተር አማክሬ ምንም ችግር የለብሽም ነው የሚለኝ እባክህ ምን ላድርግ
ምንም ችግርማ ሊሆን አዮችልም። በተደጋጋሚ የፅንስ መጨናገፍ በአብዛኛው የሚከሰተው ከጄኔቲክ ወይም ከክሮሞዞም እክል ነው። ስለዚህም ሀኪም ቤት ቀይረሽም ቢሆን ምርመራዎትን አድርጊ። ፎሊክ አሲድም ይታዘዝልሻል። ቅድሚያ ግን የጄኔቲክ ምርመራ ማድረግ አለብሽ።
@@dr.amanuel- በቅድሚያ ችግራቹ ችግሬ ነው ብለህ ስለምትመልስልን እድሜና ጤና ይስጥልን አመስግናለው እሺ አንተ የምትገኝበት ሆስፒታል ወይም ስልክ ቦታ ብትነግረኝ ምክንያቱም ሶስት ሆስፒታል ሄጄ ሶስቱም ተመሳሳይ ነገር ነው ያሉኝ ስለዚ የትኛው ሆስፒታል ትመክረኛለህ እኔ ያለሁት አ አ ነው
@@dr.amanuel- ፎሊክ አሲድም ወስጃለው ታዞልኝ እንዲሁም ፕሪናታል ለ3 ወር ግን ምንም ለውጥ የለውም
ዶክተር ሰላም ይብዛልኝ እኔ አራት ወሬ ነው እና ግን ተልባ ከአሁኑ ጀምሮ መውሰድ አለብኝ እስኪ መልስልኝ
ከ አሁንም ወር መመገብ ትችያለሽ። ግን የሚመከረው በምጥ መቃረቢያ ከ 8 እና 9 ወር ጀምሮ ቢሆን ነው።
Doctor Betame newe yemamesegnh
እባክህ ዶክተር መልስለኝ እኔ መውለጃዬ ተቃርቧል እና ተልባ ለምጥ ጥሩ ነው ብለውኝ እየጠጣሁ ነው ግን ብዙም አልተመቸኝ ልተወው ወይስ ልጠጣየሆነ ስጠጣ የድካምና ሆዴ የመክበድ ስሜት ይሠማኛል
ተልባ ምጥ ያቀላል የሚለው ነገር ሰው ነው ሚለው እንጂ በህክምና የተረጋገጠ እውነት የለውም። እንደውም ከመጠን በላይ ከተጠጣ ምጥን ያለ ጊዜው ያመጣል። ስለዚህ አይመከርም። ለእርጉዝ ሴት በቀን እስከ 30 ግራም (የተፈጨ ማለት ነው) ተልባ እንድትጠቀም ነው የሚመከረው። ከዛ መብለጥ የለበትም። ጥቅሙ ግን ለምጥ አይደለም።
የማይስማማቸው ሴቶች ደግሞ ስላሉ ለምሳሌ አንቺ እየተስማማሽ ስላልሆነ አቁሚው መጠጣትሽን። ፍራፍሬ ተመገቢ። እንቅስቃሴ አድርጊ። ከባድ ሳይሆን መራመድ ፣ ወክ ማድረግ ያሉ እንቅስቃሴዎችን አድርጊ። እንዳትቀመጪ ። ቴምር ተመገቢ ለምጥ ጥሩ ነው።
እሰራለው ስለዚህም።
ሳታበዢ ትንሽ ትንሽ ጠጭ እህቴ መውለጃሽ ከቀረበ በተለይ አሪፈ ነው እኔ ዶክተር ልሁንሽ ክክ
ስላም ዶክተር ቅሩፍድ በሻሂ መጠጣት ችግር ኣለው እሩጉዝ ነኝ
Ye ergizna 3 weratich wisx kehonsh batixechi melkam new .
ዶክተር እኔ ማሰረድ እፈልጋለው አውን አንዶር ነው ካረገዝኩኝ እና ተልባ ብጠቀም ያሶርድልኛል
አያሶርድም ለምጥ ነው የሚረዳው ተልባ
አረ አያስወርድም። መድሃኒት ነው ፅንስ የሚያስወርደው። ተልባ ኮ ምግብ ነው።
@@dr.amanuel- አረ ዶክተር ተባበረኝ እኔ ስደት ነው የምኖረው እና የማሶረጃውን መዳኒቱን ፃፍልኝ ከአረገዝኩ አንድ ወር ሆነኛል
@@merylama8993 ምንድን ነው የሚያሶርደው ለኔም ንገሪኝ
@@afrahnesru485 ኪኒኒ አለ እማ ዱባይ ከሆንሽ አስመጣልሻለው
ፓፓያስ ዶክተር ይከለከላል? ያልበሰለ ነው የሚከለከለው የሚል ነገር አንብቢያለሁ ግን ጥሬ ሲጀመር እንዴት ይበላል?
አዎ ፓፓያ ለነፍሰጡር ጠቃሚ ነው ። ያልበሰ ማለት አረንጓዴ የሆነ ፓፓያ ለማለት ነው። እሱ አይበላም።
@@dr.amanuel- ከላይ አረንጓዴ ማለት ነው? እሺ ፈጣሪ ያክብርልኝ፡፡
Dr eni 4 wer honogal gn ቃሪያ ሎሚ እጠቀማለው ችግር አለው
ከበዛ አዎ ጉዳት አለው። በመጠኑ እየተጠቀምሽ ወይም እየተመገብሽ ከሆነ ችግር የለውም። እንደውም ለእርጉዝ ሴት ጠቃሚ ነው።
ደግሞ በሎሚ ፈንታ ብርቱኳን ተጠቀሚ በደንብ።
ወይሰ እወቅሩብ እንዴትናው ማዳረግ አለብኝ ምልሰልኝ ዶኩተረ
እሺ
selam endat nehi ena degmo weha emibal ngri ebi blongeal ena degmo ayribngem endhulgzawe new ememgbew
ውሃን የሚተካ ፈሳሽ መውሰድ ነው።
ሰላም ዶክተር ለመጨረሻ ጊዜ ፔሬድ ያየሁት ሚያዝያ 7/2015 ነው አሁን ስንት ወር ነኝ መቼስ ነው የወሊድ ቀኔ እባክህ መልስልኝ
ወለድሽ?
Wyman Mountains
Eshi misr mabilat be ergzna weqet chigr alew?!
Are yelewm
@@dr.amanuel- thenk you dr amsgnalew berta
dr ine 7 wor carishehalw gin jajibel ba shae itatalo baykanu chiger yinoral?
ዶክተር ይቅርታ ተበጥብጦ ነው ወይስ ከእንጀራ ወጡ ተሰርቶ ነው ?
ተበጥብጦም በእኖጀራውም ይቻላል። ብቻ ጥሬውን ዘፍዝፋችሁ አትጠቀሙት።
እርግዝና ለማስወረድ አጠቃቀሙንአሥረዳኚ ዶ/ክተርእባክህ
እር ምን አይነትዋ ነሽ 😢😢😢😢 ውለጅው የአብራክሽን ክፍይ አትግደይው በሀይማኖትም አይፈቀድም 😮😮😮😮
ተልባ አያወርድም።
መድሃኒት ተጠቀሚ
@@dr.amanuel-ውይ ከሷ ጥያቄ ያተ መልስ ሁላችሁም ንስሀ ግቡ ሀጢያት ነው
ምን አልባት በምክንያት ይሆናል ህይወት የነፍስ ጉዳይ ስለዚህ አትፍረጂ
መስከረም 19 2016 መቸ ነው የምወልደው
ስለምሰጠኝ መረጃ እጅግ አድርጌ አመሰግናለሁ።ግን ጥያቄ አለኝ እኔ ነፍሰጡር ነኝ ተልባውን አፍልቼ ውሀውን ብጠጣ እሚያመጣው ችግር አለ???
የለም። ተልባን ግን ነፍሰጡር ሴት ማብዛት የለባትም። በመጠኑ ነው መጠቀም ያለባት። እሱን እወቂ።
@@dr.amanuel-ዶ/ር የ21 ኛ ሳምንት ነፍሰጡር ነኝ እና ተልባውን በእንጀራ ፍትፍት ብበላስ ችግር አለው ?
Early pregnancy ሲሆንስ ያስወርዳል ?
አረ አያስወርድም። ነገር ግን በጣም መመገብ የለባችሁም እንዲሁም ደግሞ ተልባን ከተመገባችሁ በኋላ በቂ ውሃ መጠጣት አለባችሁ።
ወይ ጉድ
ዶክተር እኔ 7 ወሬ ነው ምጤን እድያገራልኝ ከመቼ ጀምሮነው መጠቀም ያለብኝ
ከ 8 ወር አጋማሽ አካባቢ ። በርግጥ አሁንም ብትጀምሪ ችግር አያመጣም።
@@dr.amanuel- አመሠግናለሁ ዶክተር አንድ ጥያቄ አለኝ Iron.folic Acid.Vitamin B12.Vitamin B6.Zinc ,Coppre& Iodin ይሄን ቫይታም ብጠቀም ፅሡን ያፋፋብኛልዴ እየተጠቀምኩ ነበር እደዛ ሲሉኝ አቋረጥኩት እባክህን ንገረኝ👍
እኔ ዶኩተረ 33 ተልባ ችግረ አለውይ ሳሞቴነው አሆላይሰ በጀሞረ
❤❤❤❤❤
እሪጉዝ ሴት አብሽ መጠጣት አለባት ወይ።
አስተምሬአለሁ ስለሱ
ላ አብሽ አይመከም ለእርጉዝ
Parisian Trail
Yetefeche telba sheger alew ende be ergezna gize
Yelewm
4ወሬ ላይ በልቻለሁ ግን ምንም አልሆንኩም
ዳ/ር አሁን 13ሳምንት እርጉዝ ነኝ ከባድ የደም መፍሰስ ገጠመኝ በሀኪም እርዳታ ደሙ ቆመ ልጁ ጤነኛ ነው ግን ደግሞ ሊወርድ ይችላል እረፍት አድሪጊ አሉኝ እንዴት ነው እስኪ
እውነት ነው። እረፍት ማድረግ አለብሽ። እንዲሁም የፅንስ ክትትል ማድረግ አለብሽ ። ይህ ከባድ ነገር ነው።
ALLAHA YITBKEN
Ayzosh enate
እኔ 2 ወር ሆነኝ እና እየበለሁ ነበር ተልባ እና ይቅርብኝ እንዴ ዶ/ር
Bebzat kalhone ena alfo alfo kehone mitmegebiw chgr yelewm ....bicha kebelash behuala bedenb wiha xechi
ዶክተር 41ሳምንት ከ4ቀኔ ነው ገን እያፈላሁ ነው የጠጣሁ ችግር አለው እባክህ መልስልኝ
የለውም። ግን አብተሽ እንዳትጠቀሚው። በተለይ ጥሬውኖ
❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
እኔ 37 ሳምንቴ ነው ቢያንስ ተልባን በቀን አንድ ግዜ መጠቀም ይቻላል ወይ ነው ወይስ በየቀኑ አይመከርም መልስልኝ ዶክተር❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ቪድዮው አልገባሽም?
ተልባ በእርግዝና ወቅት ችግር የለውም። በመጠኑ ከሆነ። ሲበዛ ኮ ነው የማይመከረው። ስለዚህ በቀን አንዴ ብትጠጪ አይጎዳሽም።
ቴምርም ተመገቢ። አሁን ደርሰሻል ።
እባክህ ዶክተር እኔ ጨጓራ ተጫወተብኝ ግን የ3 ወር እርጉዝ ነው ተልባውን ዘፍዝፌ አሳድሬ ብጠጣው ችግር ይኖረዋል ??
የለውም ግን ከመዘፍዘፍ ቆልተሽ ቢሆን ይመረጣል።
እና በደንብ ውሃ መጠጣት ይኖርብሻል። ካልተደጋገመ እና ካልበዛ ተልባ ችግር የለውም።
@@dr.amanuel- ዶክተር እኔ 43ሳምቴ ነው እና ተልባ እየጠጣሁ ነበር አቁሚ አሉኝ መልስልኝ ቀኔም ሄደ መሠለኝ ሀሳብ ላይ ነኝ አይተህ መልስልኝ አማና
እኔም ተቃጠልኩ ልቤቆሰለ ከምን ደረሽ
እኔ የአምስ ወር እርጉዝ ነኘ ዛሬ የተልባ ዘይት ተጠቀምኩ ለአንድ ቀን ምን ችግር አለው ?😢
የለውም
ቢያሥወርደንሥ
እንደ ዶክተር ልጅ የስወርደል እበለል አይደለም
❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
ለትምህርትህ በጣም እናመሰግናለን
የኔጥያቄ ብዝወች ከወለዱቡሀላ ተልባን ቆልተው ፈጭተው በደብያፈሉትና ይጠጡታል ችግሮየለውም ከቻልክመልሰልኝ
አዎ የለውም።
በእርግዝናም ጊዜ ኮ አይከለከልም። ጥሬው ከሎነ ነው። የማይመከረው። እንጂ ችግር የለውም።
ጥያቂ አለኝ ሁልት ሳምንት ቀርቶኛል ተልባ ለጠጣ
አዎ ይቻላል። ግን ቆልተሺው ይሁን
አወ ጠጭ እህቴ
ለፊት እና ለፀጉር መቀባትስ ጉዳት ይኖረዋል
የለውም
ሰላም ዶ/ር እኔ7 ወሬ መጠጣት ብጀምር ጥሩ ነው። X-ray ተያይቼ ልጁ እራሱ ወደላይ ነው አለችኝ ለዚህ የተለየ እንቅስቃሴ አለ ወይ መጀመሪያ በኦፕራስዩን ነበር የወለድኩት😢
ተልባውን በመጠኑ ቆልተሽ ይሁን ስትጨጪ ጥሬ ርባ ተዘፍዝፎ አይሆንም። የተቆላው ነው
@@dr.amanuel- እሺ ዶ/ር አመሰግናለሁ ቆልቼ እጠጣለሁ
Bexam thank you doctor
አመሰግናለሁ።🙏🙏
Dr ene 36 samint honognal ena telba tekekilo wehawin eyetetaw new be ken 1 mag ena cheger alew
አይ የለውም። ያንቺ መውለጃሽ ላይ ስለደረሽ ያን ያህል ችግር አይፈጥርብሽም።
በዛ ላይ የተቆላ ስለሆነ ። ተልባ ጥሬው ነው የማይመከረው።
ያን ያህል ስትል ችግርም አለሁ እንዴ? ዶክተር
ዶክተር 9 ወር ስገባ በቀን 1 ብርጭቆ ብጠጣ ይበዛል እንዴ እባክህ ዶክተር መልስልኝ
ችግር የለውም። ጥሬውን ግን እንዳትጠቀሚ።
ቆልተሽ ይሁን።
AMesegnalehu dokter
ከወለድኩቡሀላ ለመጠጣት በማዘጋጀው ገብስ ቀላቅዬ ካስፈጨውሥ???
የ8 ,ወር እርጉዝነኝ የእግር ጉዞ ካበዛው ምንችግር አለው???ተሽከርካሪ ለፅንሱ ፈርቼነው
ከገብሱ ጋር ችግር የለውም። ሳታበዢ ከሆነ እኩል በኩል እንዳታረጊ። ተልባን በብዛት አትጠቀሙት።
የእርግር ጉዞም ከበዛ በመውለጃሽ አካባቢ ከሆነ አይመከርም።
ሰለ መክርህ እናመሰግናለን ግን ጥያቄ ኣለኝ የ6 ወር እርጉዝ ነኝ እና ልጁን ዉሃ በዛበት ኣሉኝ ችግር ሊነሮው ይሆን በናትህ መልስልኝ ዶክተር
ያን ያህል የከፋ ችግር አያመጣም። ነገር ግን ያለ ጊዜው እንዲወለድ ሊያደርግ ይችላል፣ የእንሽርት ውሃ ቀድሞ ሊፈስሽ ይችላል።
Ok dokter betam amesegnaloh ena mn madreg alebign endiqenes
ተቆልቶ የተፈጨ ተልባ በእንጀራ ፍትፍት አድረጎ ቢመገቡት ችግርአለወይ ?
@@ሑሉምሲያልፍዋዛየኔም ጥያቄ ነው
Konjo nw betam doctor ....ene 36 samint gebahu ahun ena 2 ye shorba mankiya telba (tekolto yetefeche ) leb bale wiha eyetetahu nbr mahisen yaleselisal tebiye ena chgr alew ende wey tnsh kereb sil liteta ?
Chgr yelewm gn endalshiw kereb bity xru new ....
Video lay kayeshiw telban atixexu alalkum gn 1 gna mebzat yelebetm huletegna be mejemeriyaw ye ergizna gize bayhon yimerexal lelaw demo kexexachu behual wiha bedenb mexetar yinorbachhual new yalkut ye hod drketn lemekelakel sibal.
አንቺ ደግሞ የተቆላ ነው ስላልሽ ችግር የለውም። የተዘፈዘፈው ተልባ ነው ብዙ ፋይበር ያለው እና የማይመከረው። ተመልሶልሻል ብዬ አስባለው።
ተልባ ለምጥ በጣም አሪፍ ነው
ተቆልቶ ተፈልቶ ቢጠጣስ? 37 ሳምንት ለጀመረች
ችግር የለውም
@@dr.amanuel- እሺ አመሰግናለሁ።
ሰላም ዶክተር እኔ 8 ወር ከ 3 ሳምንት ላይ ነኝ እና አሁን መጀመር እችላለሁ አይደል ?
ሌላው ተቆልቶ የተፈጨውን መጠጣት አልወድም እናም በእንጀራ ፈትፍቼ ብበላው ለምጡ አይጠቅመኝም?
አዎ እንደዛም ብትመገቢ ችግር የለውም። ዋናው የተቆላ ይሁን ጥረው ተልባ ብዙ ፋይበር ስላለው እሱን በብዛት መመገብ አይመከርም። ስለዚህም የተቆላው ነው የተሻለው።
8 ወሬ ላይ ነኝ በሳምት ስቴ ልጠጣ በባዶሆዴ ብጠቀመም ችግር አለዉ ወይስ ከምግብ በሓላ ነዉ የሚጠጣ በማርያም መልስልኝ?
ተልባን በእርግዝና ወቅት ማብዛት የለብሽም።
መጠጣት ያለበት ደግሞ ከምግብ በኋላ ነው።
Dr 40 semen layi ney telbaa tekakilo bitetaa chigerelom lamiti turunew biloye new
የ ሰባት ወር እርጉዝ ነኝ ፊጦ መውሰድ እችላለው ወይ
ማነው ይሄንን የመከረሽ ?
በይ እንዳታደርጊው ። ፌጦ ፅንስን ያጨናግፋል። ማህፀንን በማኮማተር የደም መፍሰስን ያስከትላል። 7 ተኛው ወር ለይ ደግሞ የደም መፍሰስን በመፍጠር አወላለድ ላይ ችግር ይፈጥራል። ስለዚህ አደራ አደራ እንዳትጠቀሚ። ሌሎቻችሁም ብትሆኑ ፌጦን በየትኛውም የእርግዝናችሁ ወቅት እንዳትመገቡ ። ❌❌❌❌❌❌❌
@@dr.amanuel-ዉይ እኔ በትንሹም ቢሆን አምሮኝ በልቻለሁ አላህ ጠብቆኛል ማለት ነዉ😢 አመሰግናለሁ
ግንምንድነዉ አላወኩትም
@@mizanamanmidiya8284ፊጦ ምንድነው አላወኩትም የሚበላነገርነውደ
የጥቁር አዝሙድ አይነት ነው ግን ነጭ ነው ፌጦ እሚባለው