ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
ይህንን ትምህርት ስጪ ውይይት ወጣቶች እንደ ቀልድ ባትዩት ጥሩ ነው የሕይወት ጉዳይ ነውና እባካችሁ ትኩረት ስታችሁት በተገባር አውሉት እግዚአብሔር ማስተዋልንና ጥበብን ለልጆች ይጨምርልን። ጌታ እግዚአብሔር ይባርካችሁ 🙏🙌
እኔ ከመቅደስ አስተያየት ጋር እስማማለሁ እኔ ከመግባቴ በፊት እንዲሀ አይነት ትምህርትና ምክር ባለማግኘቴ እስካሁን ዋጋ እየከፈልኩ ነው ያለሁት 😢ጆሮ ያለው ይሰማ!!!
ብስለት የተሞላበት ምላሽ ትምህርት ሰጪ የሆነ ውይይት ነው ተባረኩ
ፓስተር ይመስገን እግዚአብሔር ይባርክህ ጥሩ ትምህርት ነው የሰጠኸን ተባረክ።
ከመከራ በፈት ወይኔ እንደዝህ አይነት ት/ት በሰማ ኖሮ😥😥😥😥😔😔 እባካችሁ ወጣታች እንደዝህ አይነት ምክር በሕይወታች ላይ ተጤቀሙ 😮😮😮
አቶ ይመስገን እግዚአብሔር ዘመንህን ይባርክ።❤
እግዚአብሔር ይባርካችሁ እንደ ወጣት ተምሬበታለሁ 🙏🙏
እረ እኔ እጮኛ የለኝም በአረብ ሀገር ነው ያለሁት ጌታን እንደ ግል አዳኝ አረጋ ያመነች እፈልጋለሁኝ❤
ጌታ እየሱስ ይሰጥሀል በጊዜውፀልይ🎉🎉🎉
Eshi Rose Geta melkam new
አለሁኝ
yetnw አርብ አግርምትኖርው
Arebi feligi
ፓስተር ይመስገን በጣም የሚገርም መልስ ነው ተባርክ 😮😮😮😮
ዘመኑ የሚያመጣውን ነገር እንዴት እንዋጀው፣ እንዴት ለራሳችን ጥቅም እናውለው የሚለውን ነገር እንደ ቤተክርስቲያን ማሰብ ይገባናል። ለምሳሌ ቤተክርስቲያን ውስጥ ያለን ግንኙነትና አማራጭ ውስን ሊሆን ይችላል ስለዚህ ማህበራዊ ሚዲያን በደፈናው ከመኮነን ወጣቶቻችንን ማብቃት የተሻለ ይመስለኛል።
ምርጥ ትምርት ነው ተባረኩ
ፓስተር ይመስገን በፌስቡክ ተዋውቀው ጥሩ የትዳር ህይወት ያላቸው አሉ ። ጊዜ ማጣቱ ሲወስኑ ጊዜ ይሰጣሉ አብረው አንድ ሃገር ለመኖር ወስነው አብረው የሚኖሩም አሉ ። ጊዜ ማጣታቸው ብቸኝነታቸውንም ለመርሳት ነው ። ግን ለሁሉ የተሳካ ባይሆንም ጥቂት የተሳካላቸውም አሉ ።
Thank you for sharing your blessed
ልጁ የሚናገረው He understands the pain
ፓስተር ተመስገን ስላየሁህ በጣም ደስ ብሎኛል
እኔ ትእግስትዬ ስልክ ቁጥርሽንም እዚህ ላይ ማግኘት ብንችል እኔም ጔደኞቼም ልናገኝሽ እንወዳለን።ልክ እንደ ባንክ ቁጥሩ ቢጻፍልን በጣም ደስ ይለናል።
I love this topic, its interesting one🥰🥰🥰... what the youths and families aren't focus on it
ቢቻል እንደ ዮሴፍ በአጉል ነገር ከሚፈልጉን ሰዎች ጨርቅን ጥሎ መሔድ ብቻ ነው
❤❤❤❤❤❤
በእጮኝነት ጊዚያት የሚጠየቁ ጥያቄዎችን የያዘውን መፅሃፍ ርእሱን ብትጠቁምን።
Thank you Pastor Yimesgen, you are amazing!
Nice issue
Thank you🙏
🙏🏻🙏🏻💕💕💕💕🎉🎉🎉🎉
💕💕💕💕💕🥺
ebakachu ehen sew admitut wede metshaf kidus meseret endinimeles mireda milash new misetew...egna be alem tibeb animeram
ከጋብቻ በፊት መኝታ ሀጢያት ነው ይሰመርበት
ትክክል!!!
Letekemach semay kirbu new
ከመሆኑ በፊት መጠንቀቅ ከሆነ መጋባት ልጅን ማሳደግ ነው ሚሻለው
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😂😂😂😂😂😂
ይቅርታ አርግልኝ ፓስተር it’s not practical
Endmayakat atakm endmatakew ayakam😂😂😂
Tebarkiln
Minmalet new???
Ar,ymitan,aetan,