የብልጽግና የግዳጅ ሰልፍን በኃይል ተበትኗል"ፋኖ/በ8ት ከተሞች ተከታታይ ከባድ የቦምብ ፍንዳታዎች!Ethio News _ ኢትዮ ኒውስ/Anchor Media/Abiy

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 17 ธ.ค. 2024

ความคิดเห็น • 107

  • @samuelbelay7251
    @samuelbelay7251 36 นาทีที่ผ่านมา +3

    ፋኖኖኖኖ❤
    ቅድሚያ ትኩረት ❤ሚሊሸያ አድማ ብተና እና ብአዴን ማጥፋት ይገባል

  • @GhionMedia-vb5de
    @GhionMedia-vb5de 13 นาทีที่ผ่านมา +1

    ፋኖ ይችላል ❤❤🎉🎉

  • @GirumZewdu
    @GirumZewdu 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +8

    አማራዊነት ይለመልማል ፋኖም ያሸንፋል ።
    ሞት ለብልጽግና ርዝራዦች ።
    ድል ብሶት ለወለደው የሕዝብ ልጅ ፋኖ!!!!!!!!!!!

  • @bashabasha551
    @bashabasha551 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +13

    በጣም ሐሪፈ ነው ወልጋ መድራጀቱ ፋኖኖኖኖ❤

  • @tadessediress2029
    @tadessediress2029 54 นาทีที่ผ่านมา +4

    ሸዋዎች በርቱ የኛ ጀግኖች!!!!!!!!!!

  • @alemayehuassefa6695
    @alemayehuassefa6695 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +13

    አማራ በአለበት በየትኛውም ቦታ ሁሉ ተደራጅቶ ራሱን መጠበቅ አለበት በደረሰበት ጭፍጨፋ ማን ደረሰለት ? ገጥሞ መሞት አለበት ።

  • @NafeesaSiraj
    @NafeesaSiraj 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +7

    ድል ግፍ ለወለደው የአማራ ህዝብ ልጅ ፋኖ

  • @Ethiopia19974
    @Ethiopia19974 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +7

    ፋኖ ማለት አማራ ነው አማራ በሙሉ ፋኖ ነው። አብይና ቡቹሎቹ መቀበራቸው አይቀርም ።

  • @aemerebaylie2846
    @aemerebaylie2846 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา +13

    ድል ለተገፋው ለአማራ ህዝብ!ድል ለአማራ ፋኖ!

  • @JMehammed
    @JMehammed ชั่วโมงที่ผ่านมา +5

    ድል ለአማራ ህዝብ ድል ለፋኖ።

  • @ሀይሌልየው
    @ሀይሌልየው 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +6

    ድል ለፍኖ

  • @AhmadNoor792
    @AhmadNoor792 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +10

    ትክክል ነው ይደራጅ። ተደበቀም አልተደበቀም ከቤቱ እየተወጣ እየተገደለ ነው

  • @YonasFikre-px7wp
    @YonasFikre-px7wp 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +7

    ድል ለታላቁ የአማራ ሕዝብ እና ፋኖ !

  • @zerfietifitu
    @zerfietifitu 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +9

    ፋኖ ወደፊት❤❤❤❤

  • @liulgetaneh7440
    @liulgetaneh7440 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    በትክክል እንኳን ተመሠረተ አሩሲም መመስረት አለበት።

  • @tadessediress2029
    @tadessediress2029 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ትልቁ ችግር መደራጀቱ መገለፁ አይደለም ።ይልቁንም ተደጋግፎና አንድነት ፈጥሮ ትግሉን ውጤታማ ማድረጉ ከጥፋት ያድናል።

  • @Sole-m4m
    @Sole-m4m 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +6

    ድል ለጀግናው አማራ ፋኖ

  • @HZ-Time-s3r
    @HZ-Time-s3r 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +10

    አይዟችኹ ንጉሠ ነገሥት ወልዳችኋል። ጊዜው ሲደርስ ለሕዝብ ክብር ሊኾን ራሱ ፊት ለፊት ይወጣል። እስከ ጊዜው ጸንቶ መዋጋትና የድል ታሪካችንን ተቀብሎ ማሻገር ብቻ!💚💛❤️

  • @danieltilahun2556
    @danieltilahun2556 55 นาทีที่ผ่านมา +1

    "BEZAMO" FANO is the great achievement and success of Amhara FANO. This is the correct counter balance of the Oromuma Oromo political elite so it is the absolutely correct decision.

  • @enanu7590
    @enanu7590 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +5

    ድል ለአማራ ፋኖኖኖ

  • @userasnakech
    @userasnakech 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +5

    ድል ለታላቁ አማራ ህዝብ💚💛❤ፋኖ😍😍😍

  • @SelamSelam-s5g
    @SelamSelam-s5g 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    ሰላም በሌ

  • @shawulKasshun
    @shawulKasshun 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    በሌ በርታ

  • @Hayat-qn5iq
    @Hayat-qn5iq 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    ጥሩነው ወለጋ ፋኖ መወለዱ እየታገለመሞት ይሻላል😢😢😢😢😢😢

    • @SabitaAli-u9c
      @SabitaAli-u9c 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      አይሞትም ኢንሻአላህ

  • @Emebetgatte
    @Emebetgatte 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

    ድል ለአማራ ህዝብ ብሎ መስዋት ለሚከፋለው ለፋኖ ሰላማዊ ሰልፋ ብሎ የአማራ ልጅ ጤነኛናቸው ግን የብይ እረቦቶች ግን ቆም ብላችሁ አስቡ ፋኖ ለምን መስዋት እደሚከፋል ልታውቁ ይገባል ድል ድል ድል ለፋኖ ❤❤❤❤❤❤

  • @gonderew2112
    @gonderew2112 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +5

    ተደራጀም አልተደራጀም እኮ እየተገደለ ነው ምን አዲስ ነገር ይመጣል ለምን በሚዲያ ወጣ ብሎ ማውራት ተገቢ አይደለም

  • @TeshomeTeshe-d6z
    @TeshomeTeshe-d6z 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    አማራ በዳርጌ፣አበሽጌ፣በፍቼ፣በመተከል፣እራሱን እየተከላከለ ነው ፣ምንም ምርጫ የለም።

  • @namanekemti8556
    @namanekemti8556 2 นาทีที่ผ่านมา +1

    በወለጋ የተቋቋመውን የፋኖ አደረጃጀት፤ አማራውም ኦሮሞውም የወለጋ ህብረተሰብ ድጋፍ እንደሚሰጠው አያጠራጥርም።

  • @ethiopianfunny9669
    @ethiopianfunny9669 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +5

    በሌ እኛ ወለጋዎች በይፋ ተናገርንም አልተናገርነም ከመገደል አልዳነም ስለዚ ስለ አደረግነው የፋኖ መደራጀት በሚዲያ ማወጃችሁ ትክክል ነው ድምፃችንን አጥፍተን እኮ ሲጨፈጭፉን መግለጫ ሲሰጡ ሰምተኻል የአማራ ፅንፈኞች የፋኖ ተላላኪ ማለት ከጀመሩ ቆይተዋል ገና ተደራጅተን እናሼንፋለን

  • @SeyoumAbebe-q3v
    @SeyoumAbebe-q3v 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Victory for Fano Amhara

  • @avir1559
    @avir1559 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

    አወመደራጀትአለበትከሞትበላይአለእዴ

  • @AsmeroMaru
    @AsmeroMaru ชั่วโมงที่ผ่านมา

    መደራጀቱ እንዲያውም ዘገየ እንደዚህ የሚሉ ፈሪዎች ናቸው

  • @alazaryosef
    @alazaryosef 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ፈርተህ ከመጨፍጨፍ አልተረፍህም እነአገኘሁ ተሻገር እና ይልቃል ከፋለ ተመስገን ጥሩነህ ኢትዮጵያዊ እንጅ አማራ አልተጨፈጨፈም ብለው ሞታችንን ሲክዱ ከሞት አልዳንንም ስለሆነም አትሽኮርመም ፈርተኸም ሸሽተኸውም ታግሰኸውም ከመገደል አላመለጥህም ሞት ደግሶ ቤትህ ድረስ ገስግሶ ወገንህን በከባድ መሳሪያ እየጨፈጨፈልህ እናትህን እህትህን ልጅህን እየደፈረልህ ይገኛል ሀብትንብረትህን እያወደመ እየዘረፈልህ ይገኛል ታዲያ ምን እዳይደርስብህ ነው የምትፈራው?

  • @WerashTenaw
    @WerashTenaw 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    በሌ እንዴት ነህ?ሰልፋ አስገዳጅ ብቻ ሳይሆን አሳዛኝም ጭምር ነው። የብልግናው ስራት ባለጌነቱን ያረጋገጠ ነው።

  • @TeshomeTeshe-d6z
    @TeshomeTeshe-d6z 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ፋኖ ለጨለመበት ለሞላው ሕዝባችን ብርሀን ነው።ከብርሀን ጎንመቆም ተሥፋን ያለመልማል።ምድረገነት አምሀራ የምለው በምክንያት ነው

  • @GirumZewdu
    @GirumZewdu 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ደም በደም ይተካል የወለጋው ፋኖ ብሶት የወለደው ያሸንፋል ።አይዞን!!!!

  • @asnakutube6310
    @asnakutube6310 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    አወ በወለጋ መደራጀታጀዉ ግድ አዉ እንዴት እንደተጨፈጨፉ ማንም ያቅል ቁጭ ብሎ ለመጨፉጨዉ ተደራጅተዉ እራሳቸዉን ያስከብሩ

  • @Ethiopia19974
    @Ethiopia19974 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ሚሊሻ ልዩ ሐይል የሚባሉትና ለአብይ አሕመድ አፈንድደው ሕዝባቸውን እያስጨፈጨፉ ያሉትን ባንዳዎች አንድ ግዜ ሳይሆን መቶ ግዜ በመግደል መበቀል የሁሉም አገር ወዳድ አማራዎች ግዴታ ሊሆን ይገባል። እነዚህን የብአዴን አባላትና ካድሬዎች እየተከታተለ የሚያጸዳ ልዩ ሐይል በከተማም ሆነ በገጠር መቋቋም አለበት።

  • @VaultTime-H
    @VaultTime-H 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    Thanks for your support to get us information

  • @wait8618
    @wait8618 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    መደራጀት መደራጀት ብቻ !!! ... ከአሁን በኋላ ስለ ፈራህ አትድንም መፍራት የሞት መጀመሪያ ነው!!

  • @solomonderseh
    @solomonderseh ชั่วโมงที่ผ่านมา

    የምትሰጠን ሙሉው መረጃ ነው ወደ መረጃው እንሄዳለን ትላለህ በመሀል::

  • @GirumZewdu
    @GirumZewdu 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    የበላው ይመለስና ሽመልስ የደደቡ መሪ አብይ ቀኝ እጅ ነው ።የሂትለር ቀኝ እጅ ዬሴፍ ጎብል እንደነበረው ።

  • @Muluye-zr9cs
    @Muluye-zr9cs 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    Berta bro❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @shawulKasshun
    @shawulKasshun ชั่วโมงที่ผ่านมา

    እሽ ደሴ ሰላማዊ ሰልፍ ወጥተዋል አልወጡም!

  • @HgHd-m9s
    @HgHd-m9s 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    የሱለይማን አብደላ እንዴት ሆነ በሌ መረጃ ካለህ ብታቀርብልን

  • @ዘመኑታየ
    @ዘመኑታየ 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ብልጽግና ተራዉን መጮሕ ጀምሯል ገና ይጮሓል ጩኸታም ፓርቲ ሕዝብ መብቱን ሲጠይቅ ጩኸታም ያለ ፓርቲ ጩኸታም ማን እንደሆነ ታየ

  • @assefajudah8559
    @assefajudah8559 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    The poll. The ethiopian people deserve respect and justice. The Birth of Fanos will continue North to South, West to East. The nsme Fano has not been only for Amharas, the word Fano used to be for all Ethiopians and allover Ethiopia for the past many, many years. Unitu the source of Strengths. Unity the sign of early Victory !!! Ethiopia Tomorrow !!!

  • @Roz-z2q
    @Roz-z2q 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    ❤❤❤

  • @Endale-e4w
    @Endale-e4w 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    በወለጋ የተቋቋመው የፋኖ ድርጅት ለምን ይፋ ሆነ የሚለው አስተያየት ትንሽ ግንዛቤ የጎደለው ይመስላል።ምክንያቱም ፋኖ ተደራጀም አልተደራጀም አማራው በወለጋም ሆነ በሌሎች አካባቢዎች እንደበሬ ከመታረድ ያገዳቸው አካል የለም።

  • @werkemelese7492
    @werkemelese7492 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @EwunetuGashaw-x5g
    @EwunetuGashaw-x5g 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ምን ማለት ነው ከአመታት በፊት ፋኖ በወለጋ ነበር እንዴ ያኔ ጭፍጨፋ ሲደረግ ዋናው ተደራጅቶ እራስን መከላከል ነው ለሌላው አካባቢ ያለው አማራ መነቃቃት ይፈጥራል እንደውም

  • @belete6166
    @belete6166 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Gondar ke abune samuel eske maraki dres nedaj self ale...yihe self wede seif bikeyers?

  • @TesfaMekaelAbbissinnia
    @TesfaMekaelAbbissinnia 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ባንክ ዝግ ነበር

  • @siyoumyeshitla746
    @siyoumyeshitla746 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ፌጥራ ነው የምትባለው።

  • @ethocooking2034
    @ethocooking2034 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    አሁን ፋኖ ነህ እየተባለ ጥቃት እንዲያደርሱ ዝም ተብሎ ስራውን ቢሰራ ማውራት ዋጋው ምንድነው

  • @margirma6
    @margirma6 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    "ዝርዝር መረጃዎች የማደርስ ይሆናል"
    -ወዳጄ በለጠ -
    በዚህ ፕሮግራም የምታቀርበውን መረጃ
    "ዝርዝር መረጃዎች አቀርባለሁ"
    ቢባል የተሻለ ነው። የላይኛው አባባል ልክ ቢመስልም የምትጠቀመው በአብዛኛው ወደፉት ለምታቀርበው (እርግጠኛነቱ ያልተረጋገጠ) መረጃ ነው።
    በተረፈ በርታ።

    • @TeshomeTeshe-d6z
      @TeshomeTeshe-d6z 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

      መቼም በሌ አጠራጣሪ መረጃ ሰቶ አያውቅም

  • @mekuriagize7514
    @mekuriagize7514 57 นาทีที่ผ่านมา

    በለጠ
    የወለጋ ፋኖ መመሰረቱ ችግር የለውም ትክክል ነው። ። መባል የነበረበት ዜና አማራንና ኦሮሞን ያቀፈ ፋኖ በወለጋ ተመሠረተ ነበር።
    እንደምናቀው ዘመነ ርጥብ ፖለቲከኛ ስለሆነ የሱ መለያው ችግር መፍጠር ነው።ለማንኛውም አሁንም አልረፈደም። ዕዙ ኦሮሞዎችን ማቀፍ አለበት።

  • @iron19731
    @iron19731 11 นาทีที่ผ่านมา

    EndeZemen menged eyezegu Hizebin Behulet dula kemasdebdeb endzih EneShewa teQlay gizat eze Agenda gelebeto mameken newe yemeiasfelegewe Very smart and briliant move from Shewa Eze!

  • @timket.begetabegeta-ly6sp
    @timket.begetabegeta-ly6sp 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    ሰልፉ የሴቶች ቢሆንም ደቂቃ ሳይቆይ ተበታትኗል አስተባባሪዎችን በዝርዝር ያዙ

  • @አሜን-መ3ዘ
    @አሜን-መ3ዘ 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ሚዛናዊ ነኝ ለማለት ትጋጋጣለህ ለምን የመቶአለቃ ካፒቴን ማድረሻ ቤተሰቦች አማራ የሰው ልጂ አይደሉም. እንደጠላት ሌላ ክልል ሄደህ የምትዘግብ

  • @መኖር.ፈራሁ6952
    @መኖር.ፈራሁ6952 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    በወልቃይት ዞን ሁመራ ሆስፒታል የሆስፒታሉ ሲኦ የብልፅግና ሰልፍ ሙሉ በሙሉ ሆስፒታሉን እንዲዘጋ እና ጋውን ለብሳችሁ ውጡ በማለትዛቻና ማሰፈራሪያ እያደረሰብን ይገኛል
    ሁሉም የሁመራ ተማሪዎችም ትምህርት ተዘግቶ ሰልፍ እንዲወጡ ተደርጓል

  • @YibeltalyihenewuAdugna-b4j
    @YibeltalyihenewuAdugna-b4j 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Dile le chikun ye Amhara hizibi.

  • @ethioone8159
    @ethioone8159 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ይሄ ስውዬ በማን ሳይድ ነው??????????

  • @phoenix0000
    @phoenix0000 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    እነ አሸተ ደምለዉ የመሩት የወልቃይት ሰልፍ ግን ፋኖን አያወግዝም አይደለ? አይ ስኳድ

  • @Dwr158
    @Dwr158 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ይልቀረብከው ነገር ተጠያኪነት የሚያስከትል እብድታውቅ። አንተ እበት የገማህ። የደብረ ምርቆሱን መፈክር ለምን ዘለልከው። ጥንብ የጠነባህ

    • @Emamimami
      @Emamimami 9 นาทีที่ผ่านมา

      ዝም በል አንተ ጥንብ እየመጣልህ ነው መዐበል

  • @abebe7532
    @abebe7532 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Ediş behon kkkkklk😂
    Ye Ethiopia Hizb endemaydegfew
    Eyaweke. 😂😂kkkkkkk

  • @جمالمحمد-ت9ع
    @جمالمحمد-ت9ع 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    የራስ ህዝብ ላይ ቦምብ መወርወር እንደ ጀብድ ስትናገር አይከብድህም ጨለማ ፊት

    • @yene4937
      @yene4937 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      አንተ ምን አቦቀቦቀህ

    • @SabitaAli-u9c
      @SabitaAli-u9c 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      እነሱ ወተት ሊያጠጡን ነዉደ የመጡት

    • @جمالمحمد-ت9ع
      @جمالمحمد-ت9ع 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      @SabitaAli-u9c ከአመት በላይ ተዋግተህ ህዝብን እና ክልሉን ከማወደም ያመጣሀው ለውጥ አለ እውነትን መጋፈጥ ጥሩ ነው ወዳጀ

  • @Dwr158
    @Dwr158 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    እንደ ጓደኞችህ ቶሎ ቶሎ ሸቅል። የፋኖ ነገር እያበቃለት ነው። አንተም በወለጋ ንጹሀን አማራዎች እዲጨፈጨፉ በሀስት ፕሮፓጋንዳ ለነዛኸው ከስደት ቦታህ ታንቀህ ለፍርድ ትቀርባልህ።

    • @SabitaAli-u9c
      @SabitaAli-u9c 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ፋኖ አብቦ እያፈራ ይገኛል ጋሽዋ

    • @beletetigist9830
      @beletetigist9830 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ጫታም አንተ ሰው ለማነቅ ስትመኝ እንዳትታነቅ ወለጋ መጨፍጨፍ የጀመራችሁት በሱ " ፕሮፖጋንዳ " ነወ አራጅ ሁላ ፋኖ ማለት የአማራ ሕዝብ ነው ስትቃዥ ትኖራለህ ሕዝብ አይጠፋም ❗

  • @teretmedia5106
    @teretmedia5106 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Shimelis Mikniat norew alnorew Amaran kemechefchef ayarfim silezih bians bewollega akababi yeminoru Fano menorun mereja yelelachew Amaroch befano aderejajet endigebu merejaw mezegebu tikikil new.

  • @tesfawtefera6379
    @tesfawtefera6379 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Yes mederajet bicha nw mefitehew

  • @Aschalew3
    @Aschalew3 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

    በዛሬው ሰልፍ ብልጽግና አትርፏል ፋኖ ከ80% እስከ 90% ክልልሉን ተቆጣጥራለሁ ለሚለው ውሸት መሆኑን አረጋግጧል።ፋኖም ቦምብ ማፈንዳቱ ጸረ ሰላም አርጎ ለመሳል ለብልጽግና ፕሮፖጋንዳ ይመቻዋል

    • @HZ-Time-s3r
      @HZ-Time-s3r 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

      የብል'ግናን ተዋጊ እንቀብረው ዘንድ ወደ በራችን የጎተትነው እኛ ነን። የጊዜ ጉዳይ ሀገር ርስታችን ሰላም ይፈስባታል። ሰላም በዐምሐራ ከፍታ ላይ የታነፀች ናት። 💚💛❤️

    • @Emamimami
      @Emamimami 5 นาทีที่ผ่านมา

      በምንድነው ያተረፈው ሀገር እየመራው ነው የሚል የአንድ ሀገር መንግሥት በግድ ከቤተክርስቲያን የሚመለሱ ሰዎችን አግቶ ሰልፍ መክተት ባጃጅ ሹፌር ማሰለፍ ይሄ ነው ማትረፍ

  • @GirumZewdu
    @GirumZewdu 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    አማራዊነት ይለመልማል ፋኖም ያሸንፋል ።
    ሞት ለብልጽግና ርዝራዦች ።
    ድል ብሶት ለወለደው የሕዝብ ልጅ ፋኖ!!!!!!!!!!!

  • @belegeworku9471
    @belegeworku9471 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ❤❤❤❤

  • @amaamm-r8u
    @amaamm-r8u ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤❤❤❤