01

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 17 ธ.ค. 2024

ความคิดเห็น • 135

  • @pastorsintayehutefera322
    @pastorsintayehutefera322 2 ปีที่แล้ว +36

    እግዚአብሔር ን ስለድንቅ ስራው ክብር ይሁንለት
    እግዚአብሔር የጠራውና የመረጠው ሰው የትም አይቀርምና ፣በምታልፉበት ሁሉ ተሰፋ ሳትቆርጡ ጌታን ጠብቁት ይመጣል።

    • @abebatafesse1515
      @abebatafesse1515 2 ปีที่แล้ว +1

      ተባረኪልን እህታችን! ዘመንሽ በጌታ ቤት እየያገለገልሽ በክብርና በደመቀ እና በበጉ ደም በተዋበ ሽምግልና በረድኤት ስር ይለቅልሽ። እግዚአብሔር ህያው ምስክር አድርጎ ክብሩንም በአንቺ ስለገለጠ ይባረክ! ፀጋውንና ቅባቱን ለአንቺ ይጨምርልሽ። በበለጠ ተገለጪ🙏

    • @elianaashenafi9868
      @elianaashenafi9868 2 ปีที่แล้ว

      Amen Pastory for this encouragement word.

    • @kunyekassaye1774
      @kunyekassaye1774 2 ปีที่แล้ว

      ስንትዬ የሚገርመኝ በ1985 ከጅጅጋ ወደ ጭናክሠን ድረስ እየመጣሽ ደህንነት ያስተማርሽን ከ ፓስተር ዮሴፍ አካሉ ጋር ሆናችሁ አገልግላችሁናል ጌታ ይባርካችሁ ራሄል ነኝ

    • @sintayehutefera120
      @sintayehutefera120 ปีที่แล้ว

      @@kunyekassaye1774 ጌታ አብዝቶ ይባርክሽ
      በጣም ደስ ብሎኛል፣ የሚቻል ከሆነ መፅሐፉን አዲስ አበባ ማግኜት ይቻላል ፣ከተለያዩ መንፈሳዊመፅሐፍት ቤት ይገኛል ጌታ ፈቅዶ እንደገና ሊያገናኜን ይችላል ተባረኪ ራሔል፣

  • @enkumengist1668
    @enkumengist1668 2 ปีที่แล้ว +19

    ይችን ውብ የጌታ ልጅ ህይወት በመስማቴ እድለኛ ነኝ!!

  • @saragbermskel3559
    @saragbermskel3559 ปีที่แล้ว +1

    እደግዚአብሄር ያለ ማንም የለም እንኮንም እናትሽንም አገኛችው።ክብር ለታረደው በግ ይሁን።

  • @eskedargashaw5470
    @eskedargashaw5470 2 ปีที่แล้ว +5

    ". . . ጌታ ማለት የምትናገሪለት ሳይሆን የምትኖሪለት ነው።"
    በእውነት ይህንን ምስክርነት አለመጨረስ አልቻልኩም ጌታ ዘመንሽን ያለምልም እናታችን

  • @MayoshaTa
    @MayoshaTa 5 หลายเดือนก่อน

    ቲጂ ዝም ብለሽ አዳምጪ እኛም እናዳምጥ በመሀል ስትገቢ እያቋረጥሽ እኔም ከምስክርነቱ ህልዉና እየወጣሁ ስለሆነነዉ ተባረኪልኝ

  • @asmi5858
    @asmi5858 2 ปีที่แล้ว +7

    ጌታ ይባርክሽ ትልቅ አባባል ነው ።"ጌታ ምትናገሪለት ሳይሆን የምትኖሪለት አምላክ ነው።መኖር ብቻ ነው የሚገልጠው"

  • @abigailtemesgenfocus2471
    @abigailtemesgenfocus2471 2 ปีที่แล้ว +12

    ለእኔም ቤተሰቦች ተመኘሁትት የዳንሽበትን መንገድ አሜንንንን በኢየሱስ ስም

    • @abebatafesse1515
      @abebatafesse1515 2 ปีที่แล้ว +2

      እኔም ለእኔኔ ቤተሰቦች እንዲሆንልኝ ተመኘሁት፣ በእምነት አገኘሁት!🙏❤

  • @ApostleAmaretaye
    @ApostleAmaretaye 2 ปีที่แล้ว +10

    እግዚአብሔር ይባርክሽ ፓስተር ስንታየሁ ስለ ድንቅ ምስክርነትሽ እና እህታችን ይህንን ፕሮግራም ወደዋለሁ ይገርማሉ የምታቀርቢያቸው ሰዎች ድንቅ ናቸው

  • @abebatafesse1515
    @abebatafesse1515 2 ปีที่แล้ว +9

    የሚባርክ፣ የሚያንፅ፣ አስተማሪ፣ ተስፋ ሰጪ ምስክርነት ነው! ጌታ ኢየሱስ ይባርካችሁ!

  • @getachewhabtemariam8891
    @getachewhabtemariam8891 2 ปีที่แล้ว +2

    እህቴ ትእግስት ወንጌላዊት ስንታየሁን ስላቀረብሽልን አመሰግንሻለሁ እህቴ ስንታየሁ ተባረኪ ስላየሁሽ ደስ ብሎኛል

  • @selamawitderibe1244
    @selamawitderibe1244 2 ปีที่แล้ว +3

    ድንቅ ምስክርነት በብርቱ የእግዚአብሔ ልጆች ተባረኩ

  • @shallomandegna1720
    @shallomandegna1720 2 ปีที่แล้ว +25

    ቲጂዬ ሁሌም የምታቀርቢው አስተማሩና አፅናኝ ነው My dear እናመሰግናለን እባክሽ ሻለቃ ስዪም ና ቤተሰቦቹ እን ፀሎት ምስጋናን ፈልገሽ ብታመጫቸው ብታቀርቢያቸው ምን ያህል እንደምንወዳቸው መንገር እንፈልጋለን የተዳፈነው ፀጋ እንዲነዲ እንፈልጋለን tnx

    • @genetgustavo3098
      @genetgustavo3098 2 ปีที่แล้ว +1

      As anoy

    • @shallomandegna1720
      @shallomandegna1720 2 ปีที่แล้ว

      @@genetgustavo3098 come again

    • @abnett.6429
      @abnett.6429 2 ปีที่แล้ว +1

      በረከት ስዩም እጅግ የሚነኩ መዝሙሮችን ዘምሯል

  • @መኖሪያዬየዘላለምአምላክእ
    @መኖሪያዬየዘላለምአምላክእ 2 ปีที่แล้ว +3

    ዘመናችሁ ይባረክ በጣም ብዙ ትምህርት ወስጃለሁ እግዚአብሔር ይባርካችሁ እወዳችሃለሁ እጅግ በጣም ነው ደስስስ የሚለው መስክርነቱ እግዚአብሔር ግን ምን አይነት መልካም አባት ነው የጌታ ስራ እጅግ በጣም ይደንቃል ስም ይባረክ

  • @kelemuahabtemariam3938
    @kelemuahabtemariam3938 2 ปีที่แล้ว +3

    አቤት ጌታ ሁል ጌዜ የፓስተርን ምስክርነት ሁሌም ስሰማ ይደንቀኛል ። መቼም ይህን ምስክርነት ሰምቶ የማይታነፅ የለም ።ዘመንሽ ይለምልም ፓስተር። ቲጂም ተባረኪ ።

  • @sagauae8374
    @sagauae8374 ปีที่แล้ว

    የምነገሪለት ሳይሆን የምኖሪለት ጌታ እሱ ብቻ ነው ኡፍ እናታችንና ቲጂዬ ተባረኩ 🙌👋

  • @maranat7829
    @maranat7829 2 ปีที่แล้ว +4

    እግዚአብሔር በዘመናት መካከል ሕያው ነው
    ጌታ ድንቅ ነው ትጅዬ የተዎደድሽ እጅግ በጣም ልብይምነካ የሕይዎት ምስክርነት ነው እዉንት ጌታን ማገልግል የጌታ መሆን እንድት ያለመታድል ነው እየሱስ ጌታ ነው ክብሩን ጌታ እየሱስ ይዉስድ ፋስተር ስንታዮ ጌታ አብዝቶት ይባርኮት ጸጋዉን ያብዛሉት 🙏✝🙏❤❤😇

  • @psychology.fact-----777
    @psychology.fact-----777 2 ปีที่แล้ว +2

    አለም ባንክ ሙሉ ወንጌል ከጥቂት ቀን በፊት አገልግላን ነበር ጀምራ እስክትጨርስ እያለቀስኩ ነበር የሰማኋት ቤት ስገባ ልጄ ምን ሆነሽ ነው ያለችኝ እና በጣም ነው የገረመኝ የትም ሁኚ ጌታ ከመረጠሽ መረጠሽ ነው በቃ ስሙ ብሩክ ይሁን

  • @hiwethaile7294
    @hiwethaile7294 ปีที่แล้ว

    የእግዚአብሔር ምህረት ይገርማል የክብር ሁሉ ለእግዚአብሔር ይሁን

  • @daniasefa3808
    @daniasefa3808 2 ปีที่แล้ว +7

    እጅግ ልብን የሚነካ ምስክርነት ነው ጌታ አብዝቶ ይባርካቹ

  • @jalkotzelalem6346
    @jalkotzelalem6346 2 ปีที่แล้ว

    ምን እንደምል አላውቅም ግን በከፊል የኔን ህይወት የምታወራ መሰለኝ!

  • @hanaethiopia1059
    @hanaethiopia1059 2 ปีที่แล้ว +3

    በጣም ደስ የሚል ምስክርነት ነው::🙏🏽👍🏽👏🏽❤️💐🥰

  • @ርብቃተካ
    @ርብቃተካ 2 ปีที่แล้ว +5

    ኢየሱስ ጌታ ነው እደ ኢየሱስ ኦኮ ማንም የለም ፍቅርህ ምህረትህ ቸርነት ርህራህ ለኔም በህፃንንኔቴ ተገልጦልኝ የሱ ሆኜ ቀረሁ ልጅነት የማይቅ ማንም ስፍራ ሳይሰጥ አቺ ጌታ የሚያክል አምላክ ክብሩን ትቶ ልጆቹን ሲመርጥ😥

    • @maranat7829
      @maranat7829 2 ปีที่แล้ว +2

      እንኩዋን ጌታ እረዳሽ እህታለመ 🙏😍

  • @nejatnurhussein2999
    @nejatnurhussein2999 2 ปีที่แล้ว +2

    ቲጂ የምታቀርብያቸው ሰዎች በጣም አስተማሪ ናቸው

  • @abimandefro6385
    @abimandefro6385 2 ปีที่แล้ว +3

    Gmm ላይ በመንፈስ ነበር የተከታተልኳት የሚገርም ምስክርነት ጌታ ይባርክሽ

  • @by6794
    @by6794 2 ปีที่แล้ว +4

    በጣም የተባረክሽ ነሽ ፕሮግራምሽን በጣም ነው ምወደው ሁልጊዜም የሰዎችን የህይወት ተሞክሮ መስማት እወዳለው. እግዚአብሔር ሁሌም እንዳስገረመኝ ነው

  • @senaithaile6250
    @senaithaile6250 2 ปีที่แล้ว +2

    እግዚአብሔር ይመስገን ስለዚህ ምስክርነት ተባረኩ ቲጂዬ

  • @mekedesmezmur4057
    @mekedesmezmur4057 2 ปีที่แล้ว +3

    በመጀመሪያው ትዕግስት በየሳምንቱ በምትጋብዣቸው እንግዶች ትልቅ ትምህርት እያገኝን እንደሆነ በግልጽነት በናገረ በፍፁም አላፍርም
    Please keep up the good work 👏 🙌 👍 and God bless you 🙏💜
    ከዛሬውም interview ለእኔ የቀረልኝ ነገር ቤኖር እራስን መካደና የአሁኑን ማንነታችንን መግደልና መቅበር እዳለብኝ ከወዘሮ ስንታየሁ ቃለ መጠይቅ ተረድቻለሁ ጌታ ይባርኮት በምድር ላይ የእኛን አላማ ሳይሆን የጌታን ሀሳብና እቅድ መፈጸም እዳለብን ከእርሶ ሕይወት በደንብ ነው የተረዳሁት ጌታ እያዳዳችንን ይርዳን ማስተዋልን ያብዛልን ።
    ከዚያም ኢየሱስ ደቀ መዛሙርቱን እንዲህ አላቸው፤ “ሊከተለኝ የሚወድ ራሱን ይካድ፣ መስቀሉንም ተሸክሞ ይከተለኝ፤
    ማቴዎስ 16:24 NASV

  • @sentudani9444
    @sentudani9444 2 ปีที่แล้ว +1

    ተባረኪ ጌታ በነገር ሁሉ ተባረኩ

  • @masreshaashagrie3005
    @masreshaashagrie3005 2 ปีที่แล้ว

    ድቅ ነው የጌታ ስራ☝️🙏❤️

  • @ethio-code6509
    @ethio-code6509 2 ปีที่แล้ว

    ወይኔ ጌታ ይባረክ ብዙ ነገርሽ የእኔ ህይወት ነው ከፌሎሾፕ አገልግሎት አንስቶ ጌታን በድምጹ መጠራት በቃ ብዙ ትዝታዎች መጡብኝ በ1980 ነው በ12 አመቴ ጌታዬን ያገኘሁት ስሙ ይባረክ ተባረኪ እየሱስ ይባረክ

  • @SH-vf5uq
    @SH-vf5uq 2 ปีที่แล้ว +1

    ብጣዕሚ ዝባርክ ምስክርነት ካብ ክሉ ደስ ዝበለኒ ህድእቲ ሙካና ብጣዕሚ ደስ ኢልኒ ሃዲኣ ትዛረብ ፡ኣምላክ ይባርኪ ቲቲየ

  • @masreshaashagrie3005
    @masreshaashagrie3005 2 ปีที่แล้ว

    ትጌ ዘመንሽ ይባረክ☝️🙏❤️

  • @martatesfaye7773
    @martatesfaye7773 2 ปีที่แล้ว +2

    ድንቅ ድንቅ ድንቅ ምስክርነት ነው እያለቀስኩ ነው የሰማሁት ጌታ ይባርክሽ

  • @kunyekassaye1774
    @kunyekassaye1774 2 ปีที่แล้ว

    እህት ስንትዬ አንቺን ከ20ዓመታት በኃላ በማየቴ ጌታን እጅግ አመሠገንኩት አንቺ ዘመንሽን ሁሉ ተባርከሽ ቅሪ በጣም ነው የምወድሽ ጭናክሠን በሚባል ገጠር አገልግለሽን ነበር ከጅጅጋ መጥተሽ ተባረኪ::

  • @genet1009
    @genet1009 2 ปีที่แล้ว +3

    GMM ላይ እያለቀስኩ ነበር የሰማሁሽ በተለይ የራብ ዘመንሽ ጥንካሬ እና ፅናትን አስተምረሽኛል ቀሪ ዘመንሽን እግዛብሔር ይባርክልሽ

  • @adanechworknieh67
    @adanechworknieh67 2 ปีที่แล้ว +6

    ወ/ ስንታየሁ አሁን ፓስተር ከመሆኗ በፊት የማዉቃት እኔና ታላቅ እህቴ ተመስክሮልን ነገር ግን ያልወሰን ነበር በአንቺ አገልግሎት ግን ወስነን ወደ ጌታ መጣን በጣም የሚገርም ጊዜ እንደነበረና አሁን የት ናት እያልኩ አንዳንዴ አስብ ነበር እናም በአንደኛው ቀን ከአገለገለች በኋላ ጌታን የምትቀበሉ ብላ ጥሪ ስታቀርብ ለማየት የመጡ የሰፈር ጎረምሶች መካከል አንደኛዉ መጣ ወስኑ የመዳን ቀን አሁን ነዉ ትላለች ጓደኞቹ ኧረ ባክህ ትተኸን አትሂድ ቢሉ አልሰማቸዉም ጌታን ተቀበለ እና ሁሌ ሳስበዉ ለካ መጠራት ነዉ ጨክኖ ክርስቶስን መከተል አሁን ሳይሽ ያኔ የሆነዉን ሁሉ አሰብኩ ፓስተር አሁን ስላየሁሽ በጣም እጅግ በጣም ደስ አለኝ ጌታ ዘመንሽን ይባርክ በጣም እወድሻለሁ እኔም እህቶቼም አሁን በጌታ ቤት አለን ክብር ለኢየሱስ ይሁን አሜን !!!

  • @jesusislife1021
    @jesusislife1021 2 ปีที่แล้ว +5

    እግዚአብሔር መልካም ነው የሚገርም ምስክርነት ነው ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን
    ጌታ ይባርካችሁ

  • @diborayohannns6354
    @diborayohannns6354 2 ปีที่แล้ว +3

    ፓስተር ስንታየሁ ረጂም እድሜ እና ጤና ይስጥሽ።

  • @tessemamizer9907
    @tessemamizer9907 ปีที่แล้ว

    የሚገርም ምስክርነት ተባረኩ በብዙ ይገርማል.

  • @lidiyademissew6833
    @lidiyademissew6833 7 หลายเดือนก่อน

    I don't know why, but I feel like she has a very honest heart!!!! She is lovely.

  • @hiwotworku9168
    @hiwotworku9168 2 ปีที่แล้ว +1

    ተባረኪልን ቲጂዬ ሁሌም በጣም ትምህርት ሊሆነን መንፈሳዊ ህይወታችንን የምንፈትሽበት ብቻ ሳይሆን ወደ ለውጥ ይምናመጣበትን የህይወት ተሞክሮ ያላቸውን ሰዎች ስለምታስተዋውቂን::የመፅሀፉ አድራሻ እስክሪኑ ላይ በደንብ አይታይም

  • @habatamhabatam8769
    @habatamhabatam8769 ปีที่แล้ว

    ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን

  • @shewaneshtesema
    @shewaneshtesema 2 ปีที่แล้ว +3

    ዋው የሚገርም ደስ የሚል ምስክርነት ተባረኩ።

  • @elbetelmulat5818
    @elbetelmulat5818 2 ปีที่แล้ว

    ድንቅ የሚያነቃ የህይወት ምስክርነት እግዚአብሔር ብቻ የሚከብርበት

  • @abigailtemesgenfocus2471
    @abigailtemesgenfocus2471 2 ปีที่แล้ว +1

    Wowwww.great!!!revelation ደህንነትን እንደማደንቅ አገልግሎትን አላደንቅም አንቺ ብሩክ ነሽ ለምልሚ

  • @geteneshteferi5856
    @geteneshteferi5856 2 ปีที่แล้ว +1

    እህታችን በጣም የሚገርምና አስተማሪ የሆነ ምስክርነት ነዉ። ጌታ ቀጣዩን የአገልግሎት ዘመንሽን ይባርከዉ፣ አብዝቶ የክብሩ መገለጫ ያድርግሽ።

  • @tizitabelayneh5772
    @tizitabelayneh5772 2 ปีที่แล้ว +1

    Glory be to his name hallelujah!!!!

  • @alexorthodox8198
    @alexorthodox8198 2 ปีที่แล้ว

    በጣም የሚያንጽ፥ የሚያጸና፥ የሚያጽናና የህይወት ምስክርነት፤ የእኔ ሕይወት በኣመዛኙ መልሼ እየሰማሁ መሰለኝ፤ ለካ እንደኔም ያለፉ ኣሉ ብየ ብርታትን ኣገኘሁ፤ ተባረኩ የብሩክ ኣባቴ ልጆች።

  • @abayabay690
    @abayabay690 2 ปีที่แล้ว +3

    የሚገርም ምስክርነት ነው :: ቲጂዬ ተባረኪ ከምታቀርቢያቸው ሰዎች ብዙ እንድንማር እያደረግሽ ስለሆነ ❤️

  • @addisualamirewbiadgie1016
    @addisualamirewbiadgie1016 2 ปีที่แล้ว

    She is a living testimony. Very authentic!!!

  • @lidyatsehaye6529
    @lidyatsehaye6529 2 ปีที่แล้ว +1

    You are blessed tgigi
    Hulum yemtaqerbiachew sewoch endet betam des yemil yemyanex ye Egziabher menfes yalebachew nacahew Tebarekley ❤️❤️🙏

  • @hannamekonnen8042
    @hannamekonnen8042 2 ปีที่แล้ว +2

    "Salivation is secret no one can explain it!" Be blessed Pastor Sintayehu, I am so impressed by your testimony.

  • @liasol8518
    @liasol8518 2 ปีที่แล้ว +2

    Wow what incredible yestimony. God bless you Pastor.

  • @nishanraday7062
    @nishanraday7062 2 ปีที่แล้ว +2

    ዋው እየሱስ ጌታ ነው ድንቅ ምስክነት ነው ተባረኩ❤

  • @godgraceworldwide3840
    @godgraceworldwide3840 2 ปีที่แล้ว +1

    Yemigerem misekerenet newu. Geta keriwune edemewane yebarekelate

  • @ranarr6788
    @ranarr6788 2 ปีที่แล้ว

    ጌታ ይባረክ

  • @HerodawitMerid
    @HerodawitMerid 2 ปีที่แล้ว

    What an amazing testimony. I cried I smiled and praise God for your life journey. Thank you and and May God bless you for your commitment to follow Christ always.

  • @HanaMercy-c3j
    @HanaMercy-c3j ปีที่แล้ว

    God bless you Tegi you have amezing Glory of God be bold be strong!!!!

  • @diborayohannns6354
    @diborayohannns6354 2 ปีที่แล้ว +5

    ቲጂዬ ዘመንሽ የተባረከ ይሁን ።

  • @hitoaloni3233
    @hitoaloni3233 2 ปีที่แล้ว

    Hallelujah 🙏🙏🙏

  • @eleniminamibata7678
    @eleniminamibata7678 2 ปีที่แล้ว +2

    God bless you

  • @danielalayu8644
    @danielalayu8644 2 ปีที่แล้ว +5

    It is really amazing. I blessed a lot. Thank you Tiji for inviting Paster Sintayew. Glory to our lord!

  • @masreabera3367
    @masreabera3367 2 ปีที่แล้ว

    Tigiye E/r Yibarkishi Betam Tebarikebetalew Tebarkeshi kireee❤

  • @fetleworktafesse2980
    @fetleworktafesse2980 2 ปีที่แล้ว

    ጌታ በዚህሁሉ ክብሩን ጠቅሎ ይውሰድ የምገርምነው ምስክርነቱ ጥልቅነው ብዙ አስተምሮኛል ጌታ ዘመናችሁን ይባርክ

  • @tigestregassabedada4196
    @tigestregassabedada4196 2 ปีที่แล้ว

    ስለ ድንቁ ምስከሰርነትሽ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክሽ በተለይ ደግሞ ብዝዎች ባለፈው ዘመናቸው መልካም ያደረጉላቸውን የመርሳት ነገር አለ አንቺ እህቴ ግን ትልቁንም ትንሹንም ከጌታ ቀጥሎ ባለመዘንጋትሽ ተባረኪ!!

  • @wondebasazenew8464
    @wondebasazenew8464 2 ปีที่แล้ว

    Denke meskrnte geta yebarke Pa.tebarke zemneshe yebarke TG.GBU.

  • @bayushalemayehu6299
    @bayushalemayehu6299 2 ปีที่แล้ว

    Amazing God bless you pastor

  • @danielbizuneh1221
    @danielbizuneh1221 ปีที่แล้ว

    Tadelesh Geta ywdedesh

  • @aynalemseyoum7499
    @aynalemseyoum7499 2 ปีที่แล้ว +6

    I am so happy to see you after a long time Pastor. I had a chance to meet you while you were in Nairobi. The love that you have for Christ is still fresh and inspiring. There is a lot to learn from your life. Let the Glory and honor be to our Lord Jesus Christ.

  • @abnett.6429
    @abnett.6429 2 ปีที่แล้ว

    How i feel you!!! የኔ እናት ታድለሽ!! ላያችሁት ዋጋ ከፈላችሁ!! የፀጋው ጌታ ይርዳን አሜን

  • @habtamugyohannes9911
    @habtamugyohannes9911 2 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሄር ይባርክሽ

  • @user-cg4sd4wr7s
    @user-cg4sd4wr7s ปีที่แล้ว

    ዋው ተባረኩ ❤❤🙌🙌👍👍

  • @rebkatesfaldet5050
    @rebkatesfaldet5050 2 ปีที่แล้ว +2

    ጌታ ይባርካችሁ🙏

  • @wakumageleta4782
    @wakumageleta4782 2 ปีที่แล้ว

    yes TG she is right to say a christian Pentecostal is not a religion it is a day of holy spirit powered upon the believes of Christ it is true !!

  • @abebatafesse1515
    @abebatafesse1515 2 ปีที่แล้ว +3

    🤣ካድሬውን ጌታ ይባርከው! "ቤቱ እኮ የኔ ነው፣ ስትፀልይ ባለቤትነት ይሰማሻል" እያለ የነበረው ነገር የእግዚአብሔር እጅ ስላለበትና እግዚአብሔር አስገዝቶላት ነው እንጂ እውነት ነው አማኝ ያልሆነ ሰውዬ ፀልይ ማለቱ! 🤣❤

  • @abnett.6429
    @abnett.6429 2 ปีที่แล้ว +2

    ጌታ ሆይ

  • @aynalemtadesse9760
    @aynalemtadesse9760 2 ปีที่แล้ว +1

    Amazing testimony, God bless you!!

  • @rb2782
    @rb2782 2 ปีที่แล้ว

    ክብር ሁሉ ለልኡል እግዚአብሔር አምላክ ይሁን አሜን. Wow what a testimony
    በእውነት በጣም ሳልጠግበው ነው ብሮግራሙን ያለቀብኝ፡ በጣም በጉጉት ነው ቀጣይ ሳምንት ምጠብቀው፡ ጌታ በዘመናት መካከል ቅሬታዎች አሉት ይገርማል የተጨመቀ ሕይወት፡ ጌታ አብዝቶ ይባርክሽ ፓስተርዬ፡ እንዲሁም የተወደድሽ እህቴ ቲጅዬ በምታቀርብያቸው ብሮግራሞች ሁሌ እንደ ተባረኩ ነው፡ ተባረኪ 🙏🏼💕

  • @zed8788
    @zed8788 2 ปีที่แล้ว +3

    ቤተሰቦቻችሁ በባእድ አምልከ፣ ውስጥ ካሉ ቤታቸው ስትሄዱ በተለይ ቀደም ያሉ ዝማወሬችን ከፈቱ ቃሉን እያነበባችሁ በእምነት ፀልዩ እነሱ ባያውቁት ቀሰበቀስ እየተነነ ይሄዳል። የሄ ክፉ እኔማ ቆይ ቀልዶብኝ ነበር በልጅነት እድሜ አሁን ግን የናዝሪቱ እየሱስ ልጀ የህን ተራራ መዞር በቃሽ ስላለኝ እልኬን ነው የምወጣበት እየሱስ ጌታ ነው ;ያድናል ይታደጋል ።

  • @abnetmihretu6940
    @abnetmihretu6940 2 ปีที่แล้ว +1

    What amazing testimony!
    Wow....its really touching. I learned a lot.
    Thank you pastor and Tigi!❤

  • @jamamiya7871
    @jamamiya7871 2 ปีที่แล้ว +1

    You are so blessed Tigiye! Thank you for inviting this woman of God. I learnt a lot from her! What a loving God we worship! I love you Father!!

  • @belaypetros2186
    @belaypetros2186 2 ปีที่แล้ว +1

    በድንቁ ድንቅ ጥሪ!

  • @mekdesmekuria4207
    @mekdesmekuria4207 2 ปีที่แล้ว

    ተባረኩ እንዴት የሚገርም ምስክርነት ነዉ።

  • @user-eq6to1rg7c
    @user-eq6to1rg7c 2 ปีที่แล้ว

    Thank you so much blessing Sister Tigist keep moving forward 🙌

  • @user-eq6to1rg7c
    @user-eq6to1rg7c 2 ปีที่แล้ว

    Blessing Sister I'm so blessed to hear your testimony so truth and though me and touch me may God continue to youth you for his glory 🙌 🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥

  • @gelilasemere6067
    @gelilasemere6067 2 ปีที่แล้ว

    God bless you Tg and Pastor Sintayehu 🙏 how a great life testimony! I learned a lot stay blessed Pastor, Tg more blessing 🙌

  • @eyerusalemdesta1229
    @eyerusalemdesta1229 2 ปีที่แล้ว

    Wow that’s very interesting story thank you to God

  • @jesusiscoming-repent
    @jesusiscoming-repent 2 ปีที่แล้ว

    😭😭😭Glory be to the name of Jesus who has saved us with his precious blood.
    What a powerful testimony -a wonderful lesson. Its priceless 💎.
    Thank you TG.

  • @tensumamush9918
    @tensumamush9918 2 ปีที่แล้ว

    Ehhhhh😭😭😭😭😭 geta cher new eko be eniba new yadametkut tsega yibzalish enate tigiye tebareki

  • @rosakejela1459
    @rosakejela1459 2 ปีที่แล้ว

    Enate Egzabiher yibarkish bebizu tsegaw
    Tigiye ebakishin metsfun yemagegnibat menged pls begeta ene dubai negn Ameseginalew

  • @messengerofjesus-sw9yp
    @messengerofjesus-sw9yp 2 ปีที่แล้ว +1

    Bless you more

  • @nesrmengstab672
    @nesrmengstab672 2 ปีที่แล้ว +2

    የተወደድሽ እንኳን ደህና መጣችሁ
    👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏

  • @hannaatena7844
    @hannaatena7844 2 ปีที่แล้ว +3

    What I can say Tgya, God bless you 🙏💖💖

  • @fikirtetilahun8902
    @fikirtetilahun8902 2 ปีที่แล้ว

    ተባረኩልኝ ለምልሙ

  • @nigisttesfaye1138
    @nigisttesfaye1138 2 ปีที่แล้ว

    Eventhough I know Sentuye from long time ago, listening to her testimony always blesses me. God bless you!!!❤❤❤😘😘😘

  • @tinadagne8580
    @tinadagne8580 2 ปีที่แล้ว

    Tg I like ur hair styles keep it

  • @mearya3633
    @mearya3633 2 ปีที่แล้ว

    Tebarekuuu 🥰🤗❤️❤️🙏🙏🙏

  • @fikirtetilahun8902
    @fikirtetilahun8902 2 ปีที่แล้ว

    ተባረኪ እናቴ

  • @lemlemlegamo2934
    @lemlemlegamo2934 2 ปีที่แล้ว

    Desi yemili Hiyiwot keGETA Gari !!

  • @tsehaymebretu1299
    @tsehaymebretu1299 2 ปีที่แล้ว

    Tebarekulgi lebereket hunu . Tiji yenie Chewa ewudshalehu.