[🔴 NEW ] እዝራ የተመለሰበትን ምስጢር ነገረን|| ለተሐድሶዎች የመዳን ጥሪ || ቴቄል ቲዩብ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 21 ส.ค. 2024
  • ዕዝራ አብረውት ለጠፉት ሁሉ የጥሪውን መልዕክት አስተላልፏል በተለይ ለዘማሪት ፅጌረዳ ‪@etartmedia‬ ‪@TIZITAWSAMUEL‬ @begashaw‪@ZEMARIHAWAZTEGEGNE‬ @zerfekebede#church #ቤተክርስቲያን #ፕሮቴስታንት #ተሃድሶ

ความคิดเห็น • 893

  • @DhgfggtHytt
    @DhgfggtHytt 8 หลายเดือนก่อน +390

    አቡዬ ስለ እዝራ በጣም ደስ ብሎኛል እኔም ወደ ቀድሞው ሀይማኖቴ መመለስ እፈልግ ነበር ግን አንተ በቴሌግራም ስፅፍልህም አትመልስም ስደውልም አታነሳም ከዛ ተስፋ ቆረጥሁ 😢😢😢 አሁንም ኮሜቴን ካነበብከው ብትመልስልኝ ደስ ይለኛል ፈቃድህ ከሆነ 😢😢😢😢

    • @HABNONEL
      @HABNONEL 8 หลายเดือนก่อน +17

      ለመመለስ አንተ/ቺና መድኃኔዓለም አላችሁ።

    • @hanajebesa7975
      @hanajebesa7975 8 หลายเดือนก่อน +41

      ምን ማለት ነው ?ለሰው ብለሽ(ህ) ነው የምትመለሽው??ተስፋ ቆረጥኩ?ተስፋሽ ማነው?

    • @DhgfggtHytt
      @DhgfggtHytt 8 หลายเดือนก่อน

      @@hanajebesa7975 አይ እንደዛ ማለቴ ሳይሆን በብዙ ችግሮች መሃል የሆነ ማማከር ያለብኝ ነገር ስላለ ነው ደግሞ ተስፋ ቆረጥሁ ያልኩት አቡጋ መደወሌን ነው ያቆምኩት

    • @DhgfggtHytt
      @DhgfggtHytt 8 หลายเดือนก่อน +8

      @@HABNONEL ሰው አያስፈልግም ነው አባባል 🙄🤔

    • @user-dt8cj2qj7u
      @user-dt8cj2qj7u 8 หลายเดือนก่อน +1

      ❤❤😢

  • @ninjago9518
    @ninjago9518 8 หลายเดือนก่อน +80

    የጠፋው ልጄ ተገኝቷልና ገላውን እጠቡት አዲስ ልብስ አልብሱት❤ ለእጁም ቀለበት አዶርጉለት❤ የሰባውን ፍሪዳ እረዱለት ❤ደስስስ ብሎኛል ❤ከኔጋ ደስ ይበላችሁ የጠፋው ልጄ ተገኝቷልና ወደ አባቱ ቤት ተመልሷልና🎉🎉🎉 እዝራ ወንድማችን እንኳን ደህና መጣህ

  • @abebaalemu9289
    @abebaalemu9289 8 หลายเดือนก่อน +46

    ለአንተ የደረሰ አምላክ የዘርፊ ለበጋሻዉና ለትዝታዉ ይድረስላቸዉ

    • @asefnak4764
      @asefnak4764 8 หลายเดือนก่อน +4

      lenesu yedereselachu amlak lenantem yedereselachu

    • @alem8640
      @alem8640 7 หลายเดือนก่อน

      @@asefnak4764Amen

    • @alem8640
      @alem8640 7 หลายเดือนก่อน +1

      Lene zerfe Begashaw yedersew derso yawutachihu Amaliktotachihu kertew bichawun yadanachihun amliku

    • @HanaHana-ue4jj
      @HanaHana-ue4jj 7 หลายเดือนก่อน

      ​@@asefnak4764angrchen laya ansuma mamlschw ayqrma 😂😂

    • @mogesberhe7433
      @mogesberhe7433 7 หลายเดือนก่อน +3

      በተዋህዶ ቤተክርስቲያንም ውስጥ ሆነው በጣምብዙ የጠፉ አሉ እነሱ ላይም በደንብ እንስራ እላለው።

  • @meherat938
    @meherat938 8 หลายเดือนก่อน +35

    አዛኝትዋ ምስክሬ ናት እኔ ሁሌም እረፍት ያለው ሰላም ያለው እውነተኛ ሃየማኖት ቀጥተኛ የሆነች ተዋሕዶ እንደሆነች ነፍሴ ትነግረኛለች:: ግን ኃጥያቴ ቢበዛም ከግቢዋ ስገባ የማገኘውን ሰላም እግዚአብሔር ያውቀዋል ❤ እውነቴን ነው የምላቹ በተዋሕዶ ቤት መኖር መመረጥ ነው :: ሁላቹንም መጨረሻቹን ያሳምረው ልዑል ኃያል እግዚአብሔር::

    • @user-gy1ue1rj5p
      @user-gy1ue1rj5p 7 หลายเดือนก่อน +3

      እውነት ነው🙏

    • @FirahiwotBitonasomaga
      @FirahiwotBitonasomaga 18 วันที่ผ่านมา

      አሜን እውነት ነው እኔ በአለም ሲደክመኝ ቤተክርሰትያን ግቢ ገብቼ ሰውጣ አዲሰ ሰው ሆናለሁ ተመሰጌን ተዋህዶ ያረገኝ ጌታ ከብዙ መጋ መርጦ ሰላውጣኝ ተመሰጌን❤

  • @user-bezene
    @user-bezene 8 หลายเดือนก่อน +148

    መሠረታችን ኢየሱስ ነው:-ተዋህዶ ለዘላለም ትኑር!!

    • @RomanGenet
      @RomanGenet 8 หลายเดือนก่อน +1

      ❤❤❤

    • @sentayehualemu6312
      @sentayehualemu6312 7 หลายเดือนก่อน +3

      ጥሩ ነው እኔ ታዲያ ይሔን መች ተቃወምኩ ብቻውን የሞተው ብቻውን ያድናል!! ነው ያልኩት🙏

    • @alem8640
      @alem8640 7 หลายเดือนก่อน

      @@sentayehualemu6312Amen Amen

    • @AyeluMekonen
      @AyeluMekonen 7 หลายเดือนก่อน

      @@sentayehualemu6312 ግዴታ ከእግዚአብሔር ውጪ ያሉትን አምልክ አልተባለም። ያከበራቸውን ማክበር የወደዳቸውን መውደድ ነው የያዝነው። ማምለክ እና ማክበር ይለዩ እባክዎን 😍

    • @user-zw9mm2kb1i
      @user-zw9mm2kb1i 7 หลายเดือนก่อน

      ​@@sentayehualemu6312እና አያድንም ያለ አለ?

  • @selamselam7608
    @selamselam7608 8 หลายเดือนก่อน +63

    ፍቁር ሓወይ ኳዕ ናብ ትክክለኛ እምነትኻ ተመለስኻ እግዚአብሔር ኣምላኽና ንኹልና ኣብ ሃይማኖትና የጽንዓና አሜን❤😇🙏

    • @RomanGenet
      @RomanGenet 8 หลายเดือนก่อน

      ❤❤❤❤

    • @ABIRHAMGIRMAY
      @ABIRHAMGIRMAY 8 หลายเดือนก่อน +1

      ❤🧡💛💚

  • @user-hl7vo2lt9mBement
    @user-hl7vo2lt9mBement 8 หลายเดือนก่อน +16

    እዝራ መቼ ላይፍ ስገባ የማያየዉ እዝራ ከተመለሰ ተስያለሁ አድራሻዉ ስጦኝ ስሊቴን እንዴሰጠኝ የምወደዉ ዘማሪ❤❤❤❤❤❤

  • @YoditMekuriya
    @YoditMekuriya 8 หลายเดือนก่อน +24

    ዛሬ በሰማይ ታላቅ ደስታ ሆኖአል 🙏🏿🙏🏿🙏🏿🌹🌹🌹

  • @selam801
    @selam801 8 หลายเดือนก่อน +64

    ሰለማይነገር ሰጦታው እግዚአብሔር ይመሰገን
    ወንድማችን እዝራ እግዚአብሔር በቤቱ ያጽናህ❤

    • @RomanGenet
      @RomanGenet 8 หลายเดือนก่อน

      amen❤❤❤

  • @yehsiyehs2445
    @yehsiyehs2445 7 หลายเดือนก่อน +18

    አጥንትን የሚያለመልም የመላእክን ዝማሬ ያሰማልን የተዋህዶ እንቁ የምንወድህ ወንድማችን እንኳንም ተመለስክል ❤❤❤❤❤

    • @user-kv7gn5wo1h
      @user-kv7gn5wo1h 2 หลายเดือนก่อน

      አሜን እንኳን እግዚአብሄር የቤቱ አበቃህ

  • @user-ps6re4dq7f
    @user-ps6re4dq7f 7 หลายเดือนก่อน +20

    ክብር ለድንግል ማርያም ልጅ በቤትህ ያጥናህ ወንድማችን እዝራ❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-oi9of5is3l
    @user-oi9of5is3l 8 หลายเดือนก่อน +11

    በእውነት ክርስቶስ ከእናቱ ጋር የሌሉበት ህይወት ባዶ ነው በጣም ከባድ ነው የእጣኑ ሽታ የቅዳሴው ማአዛ ምኑ ይወራል❤ ኦርቶዶክስ በእውነት ትልቅ ናት የኛ ክብራችን ዝናችን ተዋህዶ ናት ማንም ሰው ለማንም ብሎ እንደማይሞት ሁሏ ከኦርቶዶክስ ቤት ማንም ተገፋሁ ተሰደብኩ ብሎ መውጣት የለበትም ምክንያቱም የመዳን ጉዳይ ነው ❤❤ በድጋሚ በአውደምህረቱ እንደምናይህ ተስፋ አደርጋለሁ❤❤❤

  • @BezaHone
    @BezaHone 8 หลายเดือนก่อน +9

    አይሰለችኝም ከቶ ውዳሴ መዝሙር ቅኔ
    ብዙ ነው ያረገልኝ እግዚአብሔር በዘመኔ
    ....
    አንገቱን ፍጹም ደፍቶ ቀና እንድል አድርጎኛል
    እየቃተተ ሞቶ በሕይወት አቁሞኛል
    አልችልም የእርሱን ፍቅር መዘርዘር እና ማውራት
    ውለታውን ለመግለጽ የለኝም ብርቱ ቃላት
    ክብርና ውዳሴ ከምድር እስካርያም ለመድሃኒዓለም ይሁን። የመለሰህ፣ያበረታህ ጌታ ይክበር ይመስገን። ዘመንህ በቤቱ ይለቅ።

  • @user-io8uo2zj8t
    @user-io8uo2zj8t 9 วันที่ผ่านมา +1

    ስለ ሁሉም ነገር እግዚኣብሔር ይመስገን የተዋህዶ ንጉስ የድንግል ማርያም ልጅ ክብር ምስጋና ይግባው በእውነት የኣማኑኤል እናት ቅድስት ድንግል ማርያም ክብር ምስጋና ይግባት ከነ ፍቁር ልጅዋ ጋር ኣሜን ኣሜን ኣሜን ተመስገን ኣምላኬ

  • @user-km1wu1fl1p
    @user-km1wu1fl1p 8 หลายเดือนก่อน +14

    ብዙዎች በናንተ ትምህርት እየነቁ ነው ለመመለስም መንገድ ላይ ያሉ ስላሉ በርቱ ፍቅር ስጡአቸው እንስጣቸው።

  • @meazabekele15
    @meazabekele15 8 หลายเดือนก่อน +4

    ፀጌረዳ ጥላሁን

    • @BurtiFan
      @BurtiFan 8 หลายเดือนก่อน

      እሷም ጴንጤ ናትደ

  • @user-ym4tj1rn3f
    @user-ym4tj1rn3f 7 หลายเดือนก่อน +5

    እንዴት ደስስስስ እንደምትሉ የተዋሕዶ እንቁዎች እዝራ እንኳን ደሕና መጣሕ ሰላመ ክርስቶስ ይብዛላቹ አሜን

  • @yohananbereket9688
    @yohananbereket9688 8 หลายเดือนก่อน +6

    ወንድም እህቶቼ ኑልን

  • @yelmashibru4284
    @yelmashibru4284 7 หลายเดือนก่อน +6

    እግዚአብሔር ይመስገን አምላካችን ጌታችን መዳኒያለም የድንግል ልጅ ክርስቶስ እየሱስ ክብሩን ምስጋናውን ሁሉ ይውሰድ የኛ ጌታ

  • @tizitahailh5182
    @tizitahailh5182 8 หลายเดือนก่อน +19

    እዝራ አስለቀስከኝ ፈጣሪ በእቅፉ ይቀበልህ ሰው አይደለም የፈራኸው ፈጣሪህን ነው ሰው በምድር መመለስህን እንወዳለን ደስም ይለናል አባቶቻችን ዘማርያንና አስተማሪዎቻችን ለኛ ብርታት ናችሁ ተመስገን ።

  • @hargewoinamare3810
    @hargewoinamare3810 8 หลายเดือนก่อน +6

    ወዝህ ሁሉ ተመለስ ማን እንደ እምዬ ኦሮቶድክስ ተዋህዶ ዘላለም ኑርልኚ

  • @Warknish-kz3gf
    @Warknish-kz3gf 8 หลายเดือนก่อน +42

    እውነተኛ ሰላም እረፍት ፍቅር ያለው ተዋህዶ እምዬ ብቻብቻነው። በእውነት ለሁላችሁ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ።አሁንም የጠፉት ወደ ቤቱ ይመልስልን😢አሜን በእውነት ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

    • @meselechmereta8124
      @meselechmereta8124 7 หลายเดือนก่อน

      ሰላም ያለዉ በድርጅት ዉስጥ ሳይሆን በኢየሱስ ክርስቶስ ዉስጥ ነዉ

    • @Warknish-kz3gf
      @Warknish-kz3gf 7 หลายเดือนก่อน

      @@meselechmereta8124 መናፍቅ ሁሌም ያልተባለው የሚያወራ።

  • @meazamichael6925
    @meazamichael6925 8 หลายเดือนก่อน +8

    እውነት ነው አቡ ልጄ ደስታ የላቸውም እዝራ ደግሞ መንፍስ ቅዱስ ርቆት ነበር አብሶማ በሱፍ ተገለጠ ተብሎ ስለጠፍ ተቃጥየ ነበር በጣም የእርሱን መዝሙር እወድ ነበር ግን አልዘምርም ነበር ግን ተናገር አልዋሽም እንቢ ብሎኝ ነበር አሁን ግን ተመስገን ተገላገልሁ በነፃነት እዘምራለሁ እግዚአብሔር ይመስገን ወንድም እዝራ እንኳን ደህና መጣህ የጠፉትን ይመልስልን ክብር ግን ክርስቶስ ነው ሲኦል ነው የሚጠብቃችሁ አትቀልዱ

  • @user-pp6it3pr6u
    @user-pp6it3pr6u 8 หลายเดือนก่อน +6

    እዝራዬ በጣም ደስ ብሎኛል ወደቀድሞው ቤት ስለተመለስክ በቤቱ ያጽናክ

  • @haymiabech
    @haymiabech 7 หลายเดือนก่อน +3

    ሰኔ ጎለጎታ የመቤታችን የፀሎት መፃፍ ላይ ከዘጠና ዘጠኙ አንዱ ቢጥፋ ዘጠና ዘጠኙን ትቶ አንዱን ሊፈልግ ሄደ ባገኝዉም ጌዜ ደስ አለዉ እዝራዬ ወንድሜ ደስታዬ ልክ የለዉም

  • @user-jz6oq9gs4j
    @user-jz6oq9gs4j 6 หลายเดือนก่อน +4

    መሰረታችን እየስሱስ ኦርቶዶክስ ለዘላለም ትኑር❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @tigistabebe7139
    @tigistabebe7139 8 หลายเดือนก่อน +22

    ኦኦኦኦኦ አልፋና ኦሜጋ የድንግል ማርያም ልጅ ክብር ምስጋና ላንተ የጠፉ በጎችህን እየሰበሰብክ ነው።ወንድማችን እንኳንም በሠላም መጣህንልን በጣም ደስ ብሎናል።ተዋሕዶ ለዘላለም ትኑር አሜን ።❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @MeskeremMeta-oq2if
    @MeskeremMeta-oq2if 8 หลายเดือนก่อน +6

    ከባለፈው ቪድዮ ጀምሮ አንዴ ብቻ አላይም ደጋግሜ እሰማዋለሁ ምን ያህል ልቤ እንደተደሰተ የሆነ ቪድዮ ፕሮቴስታንት ጋር ሲዘምር አይቼ ጨርሼ ለማየት እንኳን አልቻልኩም ነበር ለካ ትቆጨኛለህ ልጅ ሆነህ አቃቂ መድዓኔዓለም ቤ/ክ ስትመጣ እኔ ያኔ ሰንበት ተማሪ ስለነበርኩ ትዝታ አለብኝ መዝሙርህ በታክሲ እየዞረ ሲሸጥ አይ ደግሜ እያየሁ ደግሜ የማለቅሰው እንኳንም መጣህልን በጣም ብዙ ሰው ነው የሚወድህ ሌሎችንም እግዚያብሔር ይመልስልን

  • @user-qx8uc7di6h
    @user-qx8uc7di6h 8 หลายเดือนก่อน +11

    እዝራየ ወንድማችን ዝማሪ መላይክት ያሰማልን ባንተ እጂግ ደስ ብሎኛል

  • @bettyteshome8628
    @bettyteshome8628 7 หลายเดือนก่อน +4

    እንኳን ደህና መጣህ ፍጻሜህ በቤቱ ያጽናልን ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ለዘላለም ትኑር !!!✝️ Love is strong ! 🙏

  • @dinknesh2408
    @dinknesh2408 23 วันที่ผ่านมา

    🙏🙏🙏አባቴ ቅዱስ ገብርኤል ክብር ምስጋና ይግባው አሜን አሜን አሜን
    እልልልልልል
    እልልልልልል እልልልልልል 🙏🙏🙏

  • @abebaabraham8227
    @abebaabraham8227 8 หลายเดือนก่อน +18

    እልልልልልልልልልልልልል
    እልልልልልልልልልልልልል
    እልልልልልልልልልልልልል
    እሰይ ክብር ለድንግ ማርያም ልጅ ይሁን:: እዝራ ወንድማለም ደስስስስስስ ብሎናል በቤቱ ያፅናህ

  • @hirutehirute9008
    @hirutehirute9008 8 หลายเดือนก่อน +6

    አቡዬ በጣም እንወድሀለን የኦርቶዶክስ እንቁ ነህ እመብርሐን ትጠብቅህ

  • @Meabel
    @Meabel 7 หลายเดือนก่อน +2

    እግዚአብሔር ይመስገ🙏🙏🙏

  • @selamtsegaye2949
    @selamtsegaye2949 8 หลายเดือนก่อน +5

    ወንድማችን እዝራዬ ደስስስስ ብሎናል ስላንተ ቸሩ መድሃኔአለም ይመስገን !!!

  • @user-zz7zf6be7x
    @user-zz7zf6be7x 8 หลายเดือนก่อน +6

    እንኩዋን ተመለስክ እግዚአብሔር ይርዳህ

  • @amsalegammie2303
    @amsalegammie2303 8 หลายเดือนก่อน +2

    እዝራ ወነድማችን ድንግል ማሪያምን ትተህ ደስታ ኬት ይመጣል ?አንኳን ለቤቱ አበቃህ

  • @batatastudio1221
    @batatastudio1221 8 หลายเดือนก่อน +4

    ፈጣሪ መጨረሻህን ያሳምረው በቤቱ ያፅናህ አሁንም ቢሆን ማወቅ ያለብህ ነገር የሥጋ የደም ብቻ መዋጋት ሳይሆን የነፍስም ጭምር ስለሆነ በመጀመሪያ ጠፍተህ እንዳትቀርበት በደሙ ሸፍኖ ወደ ቤቱ ለመለሰህ ለልዑል እግዚአብሔር ክብር ምስጋና አምልኮት ስግደት ይገባዋል። በመቀጠል ስለ ዓለም ዕለት ዕለት ከፈጣሪዋ ከልጇዋ ምልጃንና ልመናን ለምታቀርበዋ ለእናታችን ለቅድስት ድንግል ማርያም ክብርና አክብሮት ይገባታል።ከዛም ደሞ እንደየ ክብራቸው እኛን ለመርዳ ወደኛ ለሚመጡ መላዕክት፣እራሳቸውን ለክርስቶስ እየሱስ ፍቅር አሳልፈው የሰጡ ቅዱሳን ፃድቃን ሰማዕታት ምልጃና ልመና ክብር ይሁን አሜን። ስለሆነም ወንድሜ ሥለኛ ክብሩን ትቶ የኛን በደል ተሸክሞ በቀራንዮ አደባባይ ነፍሱን ሰጥቶ እኛን ወዶንና አክብሮን እራሱን አዋርዶ ካዳነን እኛ ማን ነን ብለን መጠየቅ ተገቢ ነው።ስለዚህ ያዳነህ ወደቤቱ የመለሰህን እያሰብክ የማንንም አዎንታ ሳትጠብቅ አባቶች ያዘዙህን የቤተክርስቲያን ህግና ሥርዓት በጠበቀ መልኩ አገልግሎትህን በትህትና እንደምትጀምር ተስፋ አረጋለሁ። ስለዚህ እራስህን ዝቅ በማድረግና በመተናነስ እውነተኛውን አገልግሎትህን እያቀረብክ በቤቱ እንዲያፀናህ የዘወትር ልመናዬ ነው።ፈጣሪ ሁላችንንም ለንስሃ ሞት ያብቃን አሜን።

  • @azalechsundadoamenamenamen5738
    @azalechsundadoamenamenamen5738 7 หลายเดือนก่อน +2

    😢😢😢😢😢አሜን አሜን አሜን 🤲🤲🤲

  • @user-dl3ww4rh4q
    @user-dl3ww4rh4q 8 หลายเดือนก่อน +1

    ተዋህዶ የፍቅር እናት

  • @zinunegnyekidistArsemaAr-uu4lb
    @zinunegnyekidistArsemaAr-uu4lb 8 หลายเดือนก่อน +4

    ክብር ለስላሴ 🙏🙏🙏

  • @melakutesfaye2433
    @melakutesfaye2433 8 หลายเดือนก่อน +10

    ወንድማችን እዝራ እንኳን ህይወትህን አተረፍክ በተረፈ መምጣት የምትፈልጉ እህት ወንድሞቻችን ቤተክርስቲያን እናት ናት አጥፍተሀል በድለኸኛል አትልም ከዛ ባለፈ ይህ የነፍሳቹ የዘላለማዊ ህይወት ጉዳይ ስለሆነ ወደቤተክርስቲያን ለመመለስ ያሰባቹ ሳታቅማሙ ልትመጡ ይገባል ነገር ግን መጥፎ ሀሳብ ይዛቹ እንዳይሆን በተረፈ እግዚአብሔር ይርዳቹ

  • @bezash91
    @bezash91 5 วันที่ผ่านมา

    ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን እልልልልልል እልልልልልል እልልልልልል

  • @user-ef3xj8dt3j
    @user-ef3xj8dt3j 19 วันที่ผ่านมา

    እልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላክትን ያሰማልን ስለሁሉነገር እግዚአብሔር ይመስገን

  • @user-ul5ct4bs7b
    @user-ul5ct4bs7b 8 หลายเดือนก่อน +5

    ተመስገን ጌታዬ ድንቅ ልጅክን ወደ ቤትክ ስለመለስክ

  • @hcjth1747
    @hcjth1747 8 หลายเดือนก่อน +14

    ስለማይነገር ስጦታው ልዑል እግዚአብሔር ክብር መስጋና ይግባው አሜን እማምላክ ወላዲተ አምላክ ቅድስት ድንግል ማሪያም ክብር መስጋና ይገባሻል አሜን ፫🙏ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ወንድማችን አዝራ በቤቱ ያጽናህ አሜን ፫🙏💒💐💐💐

  • @yohananbereket9688
    @yohananbereket9688 8 หลายเดือนก่อน +4

    እግዘብሔርን ይመስገን ወንድሜ እንኳን ደህና መጣህልን

  • @user-kv2bh5tn3e
    @user-kv2bh5tn3e 8 หลายเดือนก่อน +25

    እግዚአብሔር ይመስገን ሰለ ሁሉ ነገር ወንድማችን እንኳን ደስ አለህ ደስ አለን በእቅፉ ያኑሩህ መዳሃን አለም እመ አምላክ እቅፍ ድግፍ አርጋ ትጠብቅህ ተመስገን👏
    ደስ ቡለኛል ላይክ ሱጡኚ

  • @haymanoutabayeyoutub565
    @haymanoutabayeyoutub565 8 หลายเดือนก่อน +4

    አቡየ የኔ ውዶች በርቱልን ገና ብዙ መንጋ ትመልሳላችሁ የኔ ተወዳጆች

  • @adinasrat2411
    @adinasrat2411 8 หลายเดือนก่อน +3

    ይህ ድምፅ ነበር እኮ የናፈቀን እዝራ ወንድማችን

  • @hanatsige8690
    @hanatsige8690 7 หลายเดือนก่อน +5

    እግዚአብሔር ይመስገን ስለሁሉም ሁሉም ወደ ቤቱ ይመልሳቸው ፈጣሪ

  • @tenudeju7814
    @tenudeju7814 8 หลายเดือนก่อน +8

    እግዚአብሔር ይመስገን አምላካችን ጌታችን መዳኒያለም የድንግል ልጅ ክርስቶስ እየሱስ ክብሩን ምስጋናውን ሁሉ ይውሰድ የኛ ጌታ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @HalaNogosh
    @HalaNogosh 8 หลายเดือนก่อน +3

    ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመሥገን ወድም እዝራ በቤቱ ያፅናክ የድግል ልጅ አቡዮ ተባረክልኝ በፍለፌል ሥላመጣከዉ❤

  • @AbdAlfatah-ve3fh
    @AbdAlfatah-ve3fh 6 หลายเดือนก่อน +1

    አሜን አሜን አሜን አሜን🎉🎉❤❤❤🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤❤👌👌👌❤❤❤❤❤

  • @user-vq8sf7zc6z
    @user-vq8sf7zc6z 8 หลายเดือนก่อน +5

    ዘማሪ ዮርዳኖስ ደረጄ ግብዙልን ወንድሞች እንድ ላይ ከ ዘማሪ እዝራጋ እንወዳቹሀለን ❤❤❤❤❤❤❤

  • @RomanGenet
    @RomanGenet 8 หลายเดือนก่อน +4

    ስለ ማይነገር ስጦታ ኢግዝአብሄር ይመስገን ❤❤❤❤❤

  • @honeymoges8221
    @honeymoges8221 8 หลายเดือนก่อน +2

    ሰው ምን አለኝ ወይም ምን አላሉኝ አትበሉ ዋናው የ አንተ መዳን ነው እግዚአብሔር አምላክ በቤቱ ያፅናህ

  • @hamereeshetu3235
    @hamereeshetu3235 8 หลายเดือนก่อน +2

    መመለስህን በጉጉት ነበር ስጠብቅ የነበረዉ እግዚያብሔር ይመስገን በጣም ነዉ ደስ ያለኝ❤❤

  • @hiymekonjo8365
    @hiymekonjo8365 8 หลายเดือนก่อน +1

    እዝራ ስለመጣህ በጣም አመሰግናለው የተናገርከውም ነገር በጣም ጥሩ ነገር ነው ከሌላ እምነት ስለመጣ መድረክ ማግኝትና ማስተማር ማሰብ በጣም ከባድ ነው ለመድረክ ሳይሆን ለልጅነት ብቻ ነው መምጣት ያለባች ያልከው ትክክል ነው

  • @hirutmekonnen9035
    @hirutmekonnen9035 8 หลายเดือนก่อน +5

    እዝራዬ ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን ቀሪ የአገልግሎት ዘመንህን እግዚአብሄር ይባርክ

  • @negestarefeayne9381
    @negestarefeayne9381 8 หลายเดือนก่อน +4

    እግዝአብሄር አምላክ የተመሰገነ ይሁን እደዚሁም የጠፉት ወንድምና እህቶችን እነደዚህ ይመልስልን

  • @mariamawittekelemariam1662
    @mariamawittekelemariam1662 8 หลายเดือนก่อน +17

    እሰይ ወንድማችን እንዃን በድጋሚ መጣክ አውደምረትና አዲስ መዝሙር ላይ እንድናገኝክ አምላክ ይፍቀድ🥰❤️😍 ⛪️💒🙏

  • @tsegheredahabte3273
    @tsegheredahabte3273 8 หลายเดือนก่อน +7

    እግዚአብሔር ይመስገን ለሁሉም ግዜ አለው በጣም በጣም ደስ ይላል የአገልግሎት ዘመንህን አምላክ ይባርክልህ ❤ ገና ገና ይመጣሉ።

  • @haymiabech
    @haymiabech 7 หลายเดือนก่อน +2

    እዝራዬ ወንድሜ እንኳን መጣህልን እኔ ከና ህፃን እያለህ የዘመርካቸዉ መዝሙሮች አንተ እያለቀስክ ስትዘምር እኔም እያለቀስኩ ነበር እምሰማዉ በጣም አስተዋይ ነህ እወድሀለዉ❤❤❤❤❤የእናቴ ልጅ

  • @bezagirma9544
    @bezagirma9544 8 หลายเดือนก่อน +3

    በስመ አብ ወንድሜ እዝራ ወደ እናት ቤተክርስቲያንኽ ስትመለስ ግራማ ሞገስ እንኳን ተመለ የእውነት በነጠላ መታየት እኮ ክብር ነው መጨረሻኽን እግዚአብሔር ያሳምርልኽ
    ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን🎉

  • @teferatesfaye6414
    @teferatesfaye6414 8 หลายเดือนก่อน +6

    ወድማችን ድያቆን እዝራ እጅግ በጣም ደስ ብሎኛል።ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር አምላክ ይመስገን።

    • @user-xm8lb7rx8s
      @user-xm8lb7rx8s 7 หลายเดือนก่อน +1

      ዲያቆን? ተይጂ ሆነ ዴ? አልሰማሁም እዴት ነው አንድ ተሀድሶ ተመላሽ ዲያቆን የሚሆነው? መች ነው እዲህ የሆነው?

  • @EtagegnBekele-ow2vc
    @EtagegnBekele-ow2vc 7 หลายเดือนก่อน +1

    እግ/ር ይመስገን እልል እልልል ሁሉንም ይመልስ ወደ ተዋህዶ ///

  • @komaistekle4512
    @komaistekle4512 8 หลายเดือนก่อน +11

    ስለ ኩሉ ነገር እግዝአብሔር ይመስገን ብሓቂ ዕልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል 🙏

  • @addismana5153
    @addismana5153 7 หลายเดือนก่อน +2

    ሰለማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ስሙ የተመሰገነ ይሁን አሜን እንኳን ደህና መጣህ

  • @BogaleDesu-tu8bk
    @BogaleDesu-tu8bk 6 หลายเดือนก่อน

    በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማችሁ ወንድማታችን እዝራን ወደ ቀደሞ እናት ቤተክርስቲያን ተመለስክ ትህትናህ በጣም ደስ ይላል።

  • @BogalchHabate-gu3zw
    @BogalchHabate-gu3zw 8 หลายเดือนก่อน +3

    እግዚአብሔር ይመስገን ወድማችን እኳን ወደ ቤትህ ተመለስክልን።

  • @tirhasasefa640
    @tirhasasefa640 8 หลายเดือนก่อน +4

    ❤❤❤❤ክብር ምስጋና ሁሉን ቻይ ይቅር ባይ ሁሉን ማድረግ የምችል ተባረኩ❤❤❤🎉

  • @user-vq8sf7zc6z
    @user-vq8sf7zc6z 8 หลายเดือนก่อน +4

    የድንግል ማርያም ልጅ የተመሰገነ ይሁን እግዚአብሔር ይመስገን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @maeregmezgebe7771
    @maeregmezgebe7771 8 หลายเดือนก่อน +4

    እሰይ እሰይ እሰይ እልልልልልልልልልል ተመስገን ፈጣሪ ወደ ኣሰደገችህ ቤትህ ስለተመለስክ።

  • @menitadesehasen9834
    @menitadesehasen9834 8 หลายเดือนก่อน +14

    ትንሹ አቡዬ የተዋህዶ አገልጋይ !!! የአዳምን ልጅ ከዘንዶ መንጋጋ እየነጠክ ለማውጣት እግዚያብሔር ስላስነሳልን በቤተክርስቲያናችን ደስታ እልልታ ሆኖዋል እልልልልልልልል ❤❤❤ እናንተ የተዋህዶ ወጣቶች የአገልግሎት ዘመናቹ ይባረክ !!! የከርታቶች ማረፊያ ሰአታቸው አሁን ነው ❤❤❤ እነ አቡዬን ያስነሳልን አምላክ ክብሩን ይውሰድ ❤❤❤ እዝራ በቤቱ ያፅናህ እልልልልልልልል እልልልልልል እልልልልልልል

    • @user-nd2pu8pq8t
      @user-nd2pu8pq8t 7 หลายเดือนก่อน

      እዛራይ፣እንኳን፣መጣህል፣ድሮም፣መዝሙርህን፣እወደውነበር፣የድንግል፣ልጅ፣መቼም፣አይጠፍም

    • @user-nd2pu8pq8t
      @user-nd2pu8pq8t 7 หลายเดือนก่อน

      አቦይ፣በማራም፣አንድ፣ወንድሜ፣ዴያቁንነበር፣አሁን፣ወደ፣ፕሮቴስታት፣ሆነብኝ፣ስልኩን፣ልስጥህና፣ብታነግሪልኝ፣እጅግ፣አርጌ፣አመሰግነሀለው፣በማራም፣ነገርኝ

  • @user-uv7ep9vh2g
    @user-uv7ep9vh2g 8 หลายเดือนก่อน +3

    እግዝኣብሔር ይመስገን በጣም ነው ደስ ያለኝ የቀሩትን በፍቅር እንጠብቃቸው አለን ክብር ለርሱ ይሁን✝️🩸

  • @adanchetesfaye285
    @adanchetesfaye285 8 หลายเดือนก่อน +2

    ዘማሪ እዝራ ወድሜ እንኳንእ/ር ረዳህ ወድሜ እኔ በቅርበትም ስለማቅህ በጣም ደስ ብሎኛል እዲሁም ለመላወሰ ኦርቶዶክሳዊያን እንኳን ደስ አላቹ❤

  • @ElsaaGetee-zk7vj
    @ElsaaGetee-zk7vj 8 หลายเดือนก่อน +1

    በመመለስህ እራስህን በማትረፍህ መላዕክቶች ደስ እንደሚሰኙት እኔም ደሰ ብሎኛል አንተን የመለሰህ ኤልሻዳይ አምላክ ሌሎቹንም በቤቱ ይመልሳቸው ግን ወደ ሌላ እምነት የኼድክበት ያቀረብከው ምክንያት ግን እንደኔ አስተያየት በእምነትህ ጎዶሎ እንደሆንክ ነው የተረዳሁት ለምን ዲያቢሎስ እኮ እራሱ አይመጣም በሰው ተመስሎ ነው የሚመጣው አሁንም ግን ሰውን ሳይሆን ፈጣሪህን የድንግል ማርያምን ልጅ ልዑል እግዚአብሔርን ማየት ነው በርታ ለሁላችንም ማስተዋልን ጥበብን ያድለን ፡፡

  • @AlemBahiru
    @AlemBahiru 8 หลายเดือนก่อน +3

    እግዚአብሔር ይመስገን ስለሁሉም ነገር በርታ እዝራችን እመብርሃን ካንተጋር ትሁን

  • @zemnaygetu-gl3cw
    @zemnaygetu-gl3cw 7 หลายเดือนก่อน +1

    ስለማይነገር ስጦታዉ እግዚአብሔር ይመስገን

  • @edura4803
    @edura4803 8 หลายเดือนก่อน +4

    እግዚአብሔር ይመስገን 🥰🥰🥰
    እዝራዬ እንወድሀለን

  • @nursespage2016
    @nursespage2016 8 หลายเดือนก่อน +4

    እሰይ እዝራዬ እንኳን መጣህልን እልልልልልልልልብ❤❤❤። እባክህ ሁሉንም አምጣልን እንወዳቸዋለን። ናፍቀውናል። የድንግል ልጅ ይርዳቸው።

  • @user-pi5lt9ze2c
    @user-pi5lt9ze2c 8 หลายเดือนก่อน +2

    ይህልጅ ሀይማኖት ቀይሮ ነበር ይገርማል አላቅም ነበር እንኳን በሰላም ወደቤትክ ተመለሰክ አምላከ ቅድስን የጠፍትን ደም ያምጣልን እኛንም በቤቱ ያጸናን

  • @53067
    @53067 8 หลายเดือนก่อน +4

    ወንድሜ እዝራ እግዚአብሔር ይመስገን ለቤቱ ያበቃህ የድንግል ማርያም ልጅ አየሱስ ክርስቶስ ይመስገን ደስስስ ብሎኛል እልልልልልል ያፃናህ ፈተናዎችን የምትወጣበት ድል መንሻእን ያድልህ እመ ዓምላክ ከፊትህ ትቅደምልህ ❤❤❤

  • @haymanotmoges2386
    @haymanotmoges2386 8 หลายเดือนก่อน +1

    .ስእለእግዝትነማርያም ስለጪቅ ደራሿ ስለናታችን ብላችሁ ተመለሡ ለምድራዊ ነገር ሀይማኖቴን ከምቀይር ስእለእመአምላክ ብየ ለምኘ ብበላ ደስይለኛል አእባካቺሁ በኦርቶዶክስ ተዋህዶ ፅኑ ወገኖች

  • @muluwerkbeyene6037
    @muluwerkbeyene6037 6 หลายเดือนก่อน

    ትንሹ ዘማሬ እዝራዬ እንኳን ወደ ሜወድህ አባትህ እናትህ ቤት ተመለሰከልን ተመሰገን

  • @workalemmera7080
    @workalemmera7080 6 หลายเดือนก่อน

    የጠፉትን ወገኖቻቹህን ጠፍተው እንዳይቀሩ የምትፈልጉ ወንድሞቻችንእግዛብሄር ያበርታልን የተመለሳቹህት ወንድሞቸ እህቶቸ እግዛብሄር መጨረሻቹህን ያሳምረው በቤቱ ያፅናቹህ

  • @Bayeshkasa-zo1di
    @Bayeshkasa-zo1di 7 หลายเดือนก่อน +1

    የምወዳቹህ እድሜ ከጤናጋር አብዝቶ ይስጥልን

  • @aberashregassa2584
    @aberashregassa2584 8 หลายเดือนก่อน +3

    በመመለስህ እጅግ ደስ ብሎናል እግዚአብሔር ይመስገን

  • @gut7948
    @gut7948 8 หลายเดือนก่อน +5

    እግዚአብሔር ይመስገን🎉🎉🎉

  • @user-kv7gn5wo1h
    @user-kv7gn5wo1h 2 หลายเดือนก่อน

    የሌሎቹምእግዚአብሄር ልቦና ይስጣቸው እና ይመልሳቸው

  • @asnakechteklu8710
    @asnakechteklu8710 7 หลายเดือนก่อน +7

    ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ወንድማችን እንኳን ደህና መጣህ እግዚአብሔር እስከ መጨረሻው በቤቱ ያፅናህ

  • @kedstettube6712
    @kedstettube6712 8 หลายเดือนก่อน +8

    ሰለሁሉም እግዚአብሄር ይመሰገን💚🙏እናንተ ወድሞችም እየሰራችሁት ያለው ሰራ በጣም ይበል የሚያሰኝ ነው የቤተክርስትያን አምላክ ይጠብቃቹ🙏🙏🙏

  • @wubitji3349
    @wubitji3349 8 หลายเดือนก่อน +6

    ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመሰገን ዕዝራዬ እንኳን ወደ ቤትህ መጣህ

  • @ayna1542
    @ayna1542 8 หลายเดือนก่อน +1

    Tamsgen amlke dastaye wader yaleim ezra bamamlsu geta iysus yakrtin bagochini yisabsibelin 🙏

  • @hamereeshetu3235
    @hamereeshetu3235 8 หลายเดือนก่อน +3

    እልልልልልልልልልልል❤❤❤❤❤❤

  • @destaamare8651
    @destaamare8651 7 หลายเดือนก่อน

    የቀሩትን አግዚ አብሔ ይመልሰልን ዘርፌንም አግዚአብሔር ወደቤቱ ይመልስልን በፀሎታችው አሰቧት

  • @fikruhailu1225
    @fikruhailu1225 7 หลายเดือนก่อน +2

    ተዋህዶ ሃይማኖቴ ትኖራለች ለዘላለም

  • @genethabtemariam-wz6rc
    @genethabtemariam-wz6rc 8 หลายเดือนก่อน +2

    እዝራየ እግዚአብሄር ይመስገን በጣም ደስ ብሎኛል MK ትለኝ ነበር መተሃራ

  • @AShebirNegussa
    @AShebirNegussa 7 หลายเดือนก่อน +1

    እዝራ ወንድማችን እንኳን ደህና ደህና መጣህልን ደስ ተሰኝተናል እግዚአብሄር ይመስገን