🛑live ላይ ለዘማሪት ፅጌረዳ ጥላሁን የተደረገ የእንኳን ደህና መጣሽ መልእክት።

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 27 ต.ค. 2024

ความคิดเห็น • 320

  • @Alem-sw9hm
    @Alem-sw9hm หลายเดือนก่อน +1

    ዘማራመላይክትያሠማልንእታችንበቤያነሩሽ

  • @bisratgezahgne914
    @bisratgezahgne914 10 หลายเดือนก่อน +29

    እስካሁን ካየሗቸው አባቶች ዘወትር ለበጎቹ መዳን የሚጨነቅ የሚተጋ አባት። ቀሲስ ቴዎድሮስ እድሜ ጤና ይስጥልን።

  • @Aba--Girma-Bale-Stega-nachew.
    @Aba--Girma-Bale-Stega-nachew. 9 หลายเดือนก่อน +9

    ❤❤❤ተዋህዶ ልጅነቴ ፣ ተዋህዶ የመጽናኛ አምባዬ ፣ ተዋህዶ መሰብሰብያዬ ፣ ተዋህዶ መሸሸግያዬ ፣ ተዋህዶ እንባ አባሼ ፣ ተዋህዶ የነፍሴ አዳራሽዋ ፣ ተዋህዶ ከጠላት ዳቢሎስ ማምለጫ ጋሻዬ ፣ ተዋህዶ ደብተራዬ (ዱንካኔ) ❤❤❤ ተዋህዶ ለዘላለም ትኑር ❤❤❤

  • @kasechatsbha
    @kasechatsbha 10 หลายเดือนก่อน +20

    ብጣዕሚ ዩ ደስ ኢሉኒ ኣብ ቁልዕነተይ መዝሙርኩም ሰሚዐ እየ ዓብየ ፡፡እዝራ ፅጌረዳ እንኻዕ ናብ ኣደኹም ቅድስቲ ቤተክርስትያን ተመለስኹም፡፡በጣም ደስ ብሎኛል

  • @MeskeremAnbesse-sy2cg
    @MeskeremAnbesse-sy2cg 9 หลายเดือนก่อน +3

    ጽጌረዳ በጣም ነው የምወድሽ እግዚአብሔር ይመስገን

  • @tarikuajenberemtg4818
    @tarikuajenberemtg4818 9 หลายเดือนก่อน +5

    በወርቅ ቀለም ተጽፈሻል
    ድንግል ሆይ ለእኔ ተሰጥተሻል
    አከብርሻለሁ እመቤቴ
    ተስፋ ጽዮን ነሽ ለሕይወቴ

  • @Alem-sw9hm
    @Alem-sw9hm หลายเดือนก่อน +1

    እዝራይዘምርልን

  • @tibebebzuneh1711
    @tibebebzuneh1711 9 หลายเดือนก่อน +4

    እህታችንፅጌሬዳ በመመለስሽ እጅግ በጣም ደስ ብሎኛል ከአጠገባችን በመራቅሽከምንቆጭባቸው እህት ወንድሞች መካከል ቀዳሚ የማረገው አንቺን ነበር አሁን ግን በጣም ደስ ብሎኛል እግዚአብሄር ይመስገን

  • @ፍቅርጌታቸው
    @ፍቅርጌታቸው 10 หลายเดือนก่อน +27

    በሰማም ልቤ ሁለት ቦታ ሰንጥቅ አለ በሰማም በጣም የምወዳት ዘማሬ ፅጌ አላቅም ነበር መናፍቅ እደውነች መዝሙራን ወኔ የማዳምጠው ሴከፉኝም ሰደሰትም አር እንካን ተመለሸ❤❤❤❤

    • @alamzniguse5007
      @alamzniguse5007 9 หลายเดือนก่อน +3

      😢እኔም እወዳት ነች ግን እሔው ዛሬ ሰማው እንኳን ሰላም መጣሽ ፅጌዬ❤❤😢

    • @አድነኝአምላኬ
      @አድነኝአምላኬ 9 หลายเดือนก่อน +2

      ቆየች እኮ የዛኔ የወጣችሁ በመመለሷ ደስ ብሎኛል

    • @Yasser-v2n
      @Yasser-v2n 9 หลายเดือนก่อน

      እኔም

  • @Misneb
    @Misneb 9 หลายเดือนก่อน +10

    የልባችሁን ሰፊነት የፍቅራችሁን ልክ እያየሁ ነው ምንም እንኩዋን ይህን podcast ያየሁት ከሁለት ሳምንት በሁላም ቢሆን። ያ ካባቱ ቤት ድርሻውን ተካፍሎ የሄደው ልጅ ሲመለስ አባቱ የተቀበለው በታላቅ ፍቅር ነበር፣ ይህን አይነት ስሜት ነው ስታሳዩ የማያችሁ። ❤❤❤❤❤❤

  • @yosephsamuel5185
    @yosephsamuel5185 9 หลายเดือนก่อน +9

    ዘማሪ እዝራ፡ ዘማሪት ፅጌረዳ እንኳን ወደቀደመው ቤታችሁ መጣችሁ። እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን❤❤❤

  • @YaynuGaddissa
    @YaynuGaddissa 9 หลายเดือนก่อน +4

    እንደ ዘርፌና እንደነትዝታው ሳታብጂ ስለተመለሽ እግዚአብሄር ይመስገን።

  • @meazagenet4428
    @meazagenet4428 9 หลายเดือนก่อน +2

    ወይ ጉድ ጌታ ሆይ በደምህ በከመሠረትካት ሰማዕታት በተጋድሎ ባጸናህባቸው በፍጹም ንጽህት ከሆነችው ከአባቶቼ ቤት ከተዋህዶ እልፍኝ አታውጣኝ። ጥርጣሬን ምንፍቅናን ፈተናን አርቅልኝ። እህት ጽጌረዳ ተሠድዳ እንደ ነበረ አላውቅም ነበረ። ልዑል እግዚአብሔር የተመሠገነ ይሁን። እንኳን ተመለስሽ ወደ እውነተኛ ቤትሽ መጣሽ።

  • @mathiaswoldeamanuel6758
    @mathiaswoldeamanuel6758 9 หลายเดือนก่อน +1

    መምህር ቀሲስ ቴዎድሮስ እሸቱን በዚህ ሚዲያ ስላየሁኝ ነው ... ይህን ፕሮግራም ለማየት የፈለኩት። .... መመለስ ደስ ይላል! በጠፋው ልጅ መመለስ ምን ያህል አባቱ እንደተደሰተ መፅሃፍ ቅዱስ ይመሰክራል...! ዘማሪት ጽጌረዳ እና ዘማሪ እዝራ መመለሳችሁ ያስደስታል። .... ግን በአውደ ምህረት ላይ ወጥቶ ራስን ዘማሪ አድርጎ ከማየት በፊት በተገቢው መልኩ የቅድስት ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያንን አስተምህሮ ጠይቆ መማርና ማወቅ ያስፈልጋል። ያየነውን እንመሰክራለን የሰማነውን እንናገራለን ... ብለን በተሰጠን ፀጋ እግዚአብሄርን ለማመስገን ቀዳሚውና ቁልፉ ቤተክርስቲያንን ማወቅ መረዳት ይቀድማልና...! እውቀት ያንፃል እውቀት ያፀናልና።.... ብዙዎች በእልልታ እና በጭብጨባ ብዛት የጠፉት የካዱት ቅድስት ቤተክርስቲያንን በተገቢው መልኩ አባቶችን ሊቃውንትን ጠይቀው ለመማር ባለመፈለጋቸው እና ራሳቸውን ባለማዘጋጀታቸው ነው! ዳግም እድል ማግኘት መታደል ነው! ለሁላችንም ወደ እውነተኛዋ ሃዋርያዊት ኦርቶዶክሳዊት ቤተክርስቲያን በፍፁም ልብ መመለስን እግዚአብሄር ያድለን በውስጧም ያለነውን በምግባር በፍቅር ያፅናን!

  • @SuzanneEfrem
    @SuzanneEfrem 9 หลายเดือนก่อน +1

    አሜን አሜን አሜን

  • @BirtukanGizaw-g5c
    @BirtukanGizaw-g5c 10 หลายเดือนก่อน +5

    ተመስገን አምላከ ቅዱሳን ቸሩ መድኃኔአለም
    በ 2016 አመተ ምህረት ብዙ መጎች ወደ ቤታቸው የሚመለሱበት ነው ብዬ አምናለሁ እልልልልልልልልልልልልልል

  • @mulubiza3339
    @mulubiza3339 10 หลายเดือนก่อน +8

    እግዚአብሔር ይመስገን
    ገና እዘምራለን ገና እዘምራለን እንደ መላክት ብርሀን ለብሰን❤

  • @hanaabebe397
    @hanaabebe397 9 หลายเดือนก่อน +1

    ዘማሪት ጽጌረዳ ስላየሁሽ ደስ ብሎኛል
    ደብረሲና ከሀምታሙ ጋር መተሽ አውደ ምህረት ላይ ስትዘምሪ ነበር የማቅሽ
    በእውነት እግዚኣብሔር ይመስገን
    እንዳንቺ ሀብታሙም ተመልሶ ማየት ጸሎቴ ነው ።የጠፋትን እግዚኣብሔር ወደ አውደ ምህረቱ ይመለስልን

  • @almazworku3389
    @almazworku3389 9 หลายเดือนก่อน +2

    እህቴ ዘማሪት ፅጌሬዳ በእውነት የልቤን ደስታ በቃላት መግለፅ ያቅተኛል እግዚዓብሔር ይመስገን በቤቱ ያፅናሽ🙏🙏🙏

  • @ZenebuBedru
    @ZenebuBedru 2 หลายเดือนก่อน

    ስለሁሉም እግ/ር ይመስገን እማሆይ ለእርሶም ክብር አለኝ

  • @sarasolemon597
    @sarasolemon597 9 หลายเดือนก่อน +1

    ዘማሪ እዝራ እንኳን ደና መጣህ እህታችን ዘማሪት ፅጌ በመመለሳችሁ በጣም ደስ ብሎኛል ምን አለ ሰባኪ በጋሻው ቢመለስ የበለጠ ደስ ይለኝ እግዚአብሔር ይመልሳችሁ ተስፉ አለኝ

  • @awetrusom53
    @awetrusom53 10 หลายเดือนก่อน +3

    ዘማሪት ጽጌ እንኳን ደሕና መጣሽ! እንኳን በሰለም ተመልስሽ። ዘማሪት ሲስተር ሰላማዊት እንድ ዝማሬ እንድኣስታውስ ኣረግሽን
    ፍቅርን ከክርስቶስ ትሕትና ከማርያም ያልተማረ ኣገልጋይ፡
    ኣይሆንም ምሳሌ ይውረድ ከኣትራኖስ ላይ፡
    የኔም ህይወተይ ላይም ስለ ኣለ ኮ ነው

  • @NugusSolomon-h8d
    @NugusSolomon-h8d 10 หลายเดือนก่อน +12

    😂😂😂ዓይኖቼ በእንባ ወደ እግዚአብሔር እጸልያለሁ! ሁሉም ወደ እናታቸው ድንኳን ይመለሱ ዘንድ 😢😢😂

  • @gebyezayin
    @gebyezayin 10 หลายเดือนก่อน +10

    እግዚአብሔር ይመስገን 🙏
    ፅጌዬ •••• ደስታዬ ወደር የለውም

    • @MrSasi-t2w
      @MrSasi-t2w 9 หลายเดือนก่อน

      እውነት ነው

  • @SuzanneEfrem
    @SuzanneEfrem 9 หลายเดือนก่อน +1

    እልልል እግዚአብሔር ይመስገን በጣም ደስ ብሎኛል

  • @meazamichael6925
    @meazamichael6925 9 หลายเดือนก่อน +1

    ፅጌሬዳን በጣም ነበር የምወዳት ግን መዝሙሯን አላዳምጥም ነበር እግዚአብሔር ይመስገን በጣም ደስ አለኝ

  • @SuzanneEfrem
    @SuzanneEfrem 9 หลายเดือนก่อน +1

    እልልል እግዚአብሔር ይመስገን በጣም ደስ ብሎኛል እህ

  • @abelx12
    @abelx12 9 หลายเดือนก่อน +1

    ፅጌ ከልጅነቴ ጀምሮ መዝሙሮችሽን እሰማ ነበር ከቤተክርስቲያን እንደወጣሽ ሰምቼ እንኳ መዝሙሮችሽን ማዳመጥ ማቆም አቅቶኝ ነበር
    አሁን ግን ሁሉም ነገር አሪፍ ሆነ
    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @TigistKebede-s6s
    @TigistKebede-s6s 9 หลายเดือนก่อน +1

    እልል ውድ ፅጌሬዳ እንኳን ወደቀደመች ቤትሽ መጣሽ ❤❤❤❤❤❤

  • @እሙየልጃናፋቂ
    @እሙየልጃናፋቂ 8 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር ይመስገን እሰይ በቤቱ ያፅናን በእውነት እንዴት ደስይላል ተመስገን አምላኬ ❤❤❤❤❤❤❤❤የጠፉትንም መልስልን የድንግል ልጅ🙏🙏🙏🙏

  • @AntenehMereid
    @AntenehMereid 9 หลายเดือนก่อน

    ፅጌሬዳ እንኳን ለቤትሸ አበቃሽ እግዘብሔር እውነት ስራክ ድንቅ ነው

  • @tarikuajenberemtg4818
    @tarikuajenberemtg4818 9 หลายเดือนก่อน +1

    ሁኚልኝ ድንግል ብዙ ዋጋ ያልሻት እመብርሃን ይኸው ዋጋ ሆነችሽ ተመስገን!!!

  • @እግዚአብሔርእረኛዬነ-ጀ1ወ
    @እግዚአብሔርእረኛዬነ-ጀ1ወ 9 หลายเดือนก่อน +1

    ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ፅግዬ እጅግ በጣም ደስ ብሎናል የጠፉትን ሁሉ ወደ ቅድስት ቤተክርስቲያን ይመልስልን በእዝራ መመለስ ደስ ብሎኝ ለጓደኛዬ ስነግረው እንዴ ወቶ ነበር እንዴ አለኝ እዝራ እና ፅጌ እኮ አንድ ቀን ከአንደበታቸው ክፉ ቃለ ወቶቸው አያውቅም

  • @elisgm1716
    @elisgm1716 9 หลายเดือนก่อน +4

    ጽጌሬዳ በጣም እንወድሻለን!!!

  • @hannatadesse7728
    @hannatadesse7728 9 หลายเดือนก่อน +1

    ልክ ኖት እማሆይዬ እኔ መምህር ታሪኩን ለንደን ደብረ ፅዮን ማርያም ቤተክርስቲያን ላይ አንገቱን ደፍቶ በሁለቱም ግሩፖች ጋር እየመጣ ያስቀድሳል እኔ እረጅም ጊዜ አየዋለሁኝ ባንድ ወቅት አውደምህረት ላይ የሆነ ሐሳብ ለህዝቡ ሊያቀርብ በአንድ ቀሳውስት ተነግሮ በወቅቱ የነበሩት ግሩፕ ወገን የሆነው በአውደምህረት ላይ ውሻ አድርጎት አሶረደው ታድያ እንደነዚህ አይነት ሰዎች እያሉ እንዴት ወደ እናት ቤተክርስቲያናቸው ይመለሱ እነሱ ሲታዩ አውደምህረት ላይ ፍቅርን ሰባኪዎች ናቸው ግን ምእመን በተሰበሰበበት አንድ ምእመን እንደ ውሻ ሲያሶርዱት ያየ በቋፍ ያለ ምእመን ወደ ሌላ እምነት ቢሔድ ምን ይገርማል እሱ ግን ገፉኝ ብሎ ከእናት ቤተክርስቲያኑ አልራቀም እባካችሁ ከቻላችሁ መምህር ታሪኩንም አናግሩት ለህዝብ ሐሳቡን ይተንፍስ ሳየው ያሳዝነኛል ቄስስ ቴዎድሮስ በፀሎት አስቡት እኔ ከሱ ጋር ያንገት ሰላምታ የለኝም እሱ እኔ እስከመፈጠሬም አያውቀኝም አንገቱን ደፍቶ ገብቶ አስቀድሶ አንገቱን ደፍቶ ሹልክ ብሎ ይሔዳል እኔ ያየሁትን እውነት ለመመስከር ነው አመሰግናለሁ እኔንም አስቡኝ ፀዳለ ማርያም ብላችሁ።

  • @mesku4066
    @mesku4066 9 หลายเดือนก่อน

    የኔ. ዉድ. ድምፅሽን. ስሠማ. የማላቀው. ስሜት ነው የተስማኝ. ስልክ ስይዝ ለመጀመሪያ ግዜ. ጥሪ.ዬ. ይህ መዝሙር ነበር. በጣም ነው ምወድሽ

  • @AlemneshAdane
    @AlemneshAdane 9 หลายเดือนก่อน

    በስምአብ እረ እንኴንም መጣሽ በስደት እምፅናናበት መዝሙር ነበር እማምላክ እንኴን ወደቤቷ መለሰችሽ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @PeacefulPomPoms-dp3uj
    @PeacefulPomPoms-dp3uj 9 หลายเดือนก่อน +1

    Amen Amen amen 🙏 🙌 👏 ❤️ 😢😅😢😅😢zemare melakity yasemalin🎉❤🎉🎉❤🎉❤🎉

  • @yoy9971
    @yoy9971 7 หลายเดือนก่อน +1

    እግዚአብሔር ይመስገን

  • @meseretmulatlema4116
    @meseretmulatlema4116 9 หลายเดือนก่อน +1

    ዘማሪ እዝራ፡ ዘማሪት ፅጌረዳ እንኳን ወደቀደመው ቤታችሁ መጣችሁ። እልልልልልልል እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን❤❤❤

  • @TgDire-tj3hp
    @TgDire-tj3hp 3 หลายเดือนก่อน

    ፅግይ የኔ ቆንጆ በጣም ደስ ይላል ልጄ በጣም ይወድሻል የኔ ውድ ነተዋህዶ ልጅ

  • @fentayemelese9959
    @fentayemelese9959 9 หลายเดือนก่อน +1

    እግዚአብሔር ይመስገን አሁኑም ኑሉን ወንድሞቻችን እህቶቻችን እንወዳችኋለን

  • @cerkic3510
    @cerkic3510 9 หลายเดือนก่อน +1

    እኔስ አሁን ገና ሠማው እንደወሰዷት እራሱ የኔ ማር እንኳን መጣሽልን

  • @fozyaabrar3727
    @fozyaabrar3727 9 หลายเดือนก่อน +4

    የኔ ጓደኛ እናት አባቷ አያቷም መላ ቤተሰቧ መናፍቅነው እስካሁን ባለው ነገርግን በኦላ መሐበረ ዘኦርቶዶክስ በዋስተብ በሚልኩን ትምህርት አዳምጣ ምፍቅናን ትታ ክርስትና ተነስታለች የልጅነትን መፈስ አግኝታለች እግዚአብሔርን አመስግኑልኝ

    • @BIniam-jh3cb
      @BIniam-jh3cb 9 หลายเดือนก่อน

      Egziabher ymesgen berchilgn

  • @zebenaytadese
    @zebenaytadese 10 หลายเดือนก่อน +6

    ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን አሜን እግዚአብሔር አምላክ ኢትዮጵያ ሀገራችንን በምህረቱ አይን ይእምልክታት 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤️💛💚🇪🇹

  • @tsehaysisay-oi9uu
    @tsehaysisay-oi9uu 9 หลายเดือนก่อน

    ዘሜሪ እዝራ ሁላችሁም እንኳን ❤❤❤❤❤ደናመጣችሁ ተዋህዶ እረፍት ነች የኔስረአት የኔውበት ነኔ ልዩ ሰረአት ያስተማረችኚ የኔልዩ ናት ስለሁሉም ነገር ክብር ለሡ ይሁን

  • @halimaalshamsi1426
    @halimaalshamsi1426 9 หลายเดือนก่อน

    ዘማሪት ፅገሬዳ እንኳን ደናመጣሽ እህታችን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @tigistsisay1141
    @tigistsisay1141 10 หลายเดือนก่อน +3

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኳንም መጣችሁልን በጋሻውም ዘርፌም ቢመለሱ ደስ ይለኛል

  • @Godoliyas19
    @Godoliyas19 9 หลายเดือนก่อน

    ወይኔ ፅጌ የልጅነቴ መዝሙሮች እሰይ እንኳን በሰላም መጣሽ ወደ ቤትሽ❤❤❤❤❤

  • @gashahunnadew4924
    @gashahunnadew4924 9 หลายเดือนก่อน +3

    ደስ ብሎናል እግዚአብሔር በእውነተኛ ቤታችሁ ያቁያችሁ። የአገልግሎት ዘመናችሁን ይባርክላችሁ። እግዚአብሔር ይመስገን።

  • @rahelkasa2892
    @rahelkasa2892 9 หลายเดือนก่อน +3

    እንኳን ተመለሳችሁ እግዚአብሔር ያግዛችሁ በጣም ደስ ብሎኛል ከቻላችሁ ዘርፌንም እንድትመልሷት እላለሁ የድሮውን ፍቅር ይመልስላችሁ ትመጣለች እንፀልይላታለሁ ❤❤❤

  • @RomanTerefe
    @RomanTerefe 9 หลายเดือนก่อน +2

    ፅጉዬ እንኳን ተመለሸልን እግዚአብሔር ይመስገን እልልልልልልል

  • @tarikuwameles
    @tarikuwameles 10 หลายเดือนก่อน +2

    እንኩዋን ደህና መጣሽ የስደት ስንቄ ነው በስምህ ታምኛለው መዝሙርሽ

  • @RegassaDenbi-fi5xo
    @RegassaDenbi-fi5xo 3 หลายเดือนก่อน

    ጌረዳ ድንቅ ዝሜሬዎችሽን በእጅጉ ወደዋለሁ ተባረኪ ፀጋ ይብዛልሽ ። ከፕሮቴስታን እምነት አንዱ ነኝ

  • @siymeragnkefalew-mg5fq
    @siymeragnkefalew-mg5fq 9 หลายเดือนก่อน +2

    ፀጌራዳ ምንድ ነው የማየው ለመጀመርያ ግዜ መልክሽን ዓየሁት እኔ ሲከፈኝ የሚያፅናናኝ ያንቺ መዝሙር ነበር እንዴት ሊሆን ይችላል አንቺ ፄንጤ ነበርሽ እዝራም ነበር ተባለ

  • @temesgenworku4400
    @temesgenworku4400 9 หลายเดือนก่อน +1

    የመጀመሪያዋ የህፃን ልጅ እግዚአብሔርን የምታመሰግን ድምጽ እስከ መጨረሻው በተዋህዶ መቅደስ ያጽናት

  • @Fikirte-z4s
    @Fikirte-z4s 9 หลายเดือนก่อน +3

    ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን!!!!

  • @yeshigedam8742
    @yeshigedam8742 9 หลายเดือนก่อน +1

    ወይኔ በስመአብ በጣም የምወዳቸው መዝሙሮች ዘማሪ የት ጠፍች እያልኩ ነበር እንኳን ደህና መጣሽ

  • @mintesnothamle7641
    @mintesnothamle7641 10 หลายเดือนก่อน +2

    መመላለሻዬ የጸናው መንገዴ
    ወደረፍቴ ሳበኝ ወደመኖሪያዬ
    አልዞርም በጓሮ እኔስ እንደሌባ
    በሬ ነህ እየሱስ ባንተ በኩል ልግባ

    • @mihretmengestu2798
      @mihretmengestu2798 10 หลายเดือนก่อน

      አራስለሚያረደውመናፍቅአብይ ለሱ ንገሪው

  • @birktiweldehaymanot1270
    @birktiweldehaymanot1270 9 หลายเดือนก่อน +1

    ንኹልና ኣብ ቅድስት ቤቱ የጽነዓና አሜን (3)

  • @SaraYefikru
    @SaraYefikru 9 หลายเดือนก่อน

    እማሆይ እድሜዋትን ያርዝምልን እኖዳታለን

  • @DebebeShite
    @DebebeShite 8 หลายเดือนก่อน

    እኳን እግዚአብሄር ወደቤቱ መለሳቺሁ አምላክ ይመሥገን

  • @GebreMariyam
    @GebreMariyam 9 หลายเดือนก่อน +1

    እንኳን ወደ መንጋው ተቀላቀልሽ እኅታችን በቤቱ ያጽናሽ ።

  • @InnocentBabyKittens-wb7rb
    @InnocentBabyKittens-wb7rb 9 หลายเดือนก่อน +1

    እግዚብሔር ይመስገን

  • @mihretmengestu2798
    @mihretmengestu2798 10 หลายเดือนก่อน +1

    እኔግን የዘማሪትጽጌመናፍቅመሆን ይገርማል

  • @EyerusMamo-jy3qo
    @EyerusMamo-jy3qo 4 หลายเดือนก่อน

    Enkuan dena metashi yene eht egziabher yimesgen betammmmm des blognal fetari yimesgen

  • @TewabechBelay
    @TewabechBelay 9 หลายเดือนก่อน +1

    ጌታ የተመሠገነ ይሁን የኔ እኸት እንኳን ወደ በረትሽ ተመለሽ

  • @PeacefulPomPoms-dp3uj
    @PeacefulPomPoms-dp3uj 9 หลายเดือนก่อน +2

    Elllllll Ellllll Elllllll, l am so happy to hear that, May God bless you all ❤🎉❤🎉😂🎉😂❤😂🎉😂❤

  • @NetsanetTeku-bn9wc
    @NetsanetTeku-bn9wc 9 หลายเดือนก่อน +3

    እንኳን ወደ ትክክለኛው መንገድ ፈጠሪ መለሳችው ለቀሪዎችም እግዚአብሔር ከእናንተ ጋ ይሁን እሱ ይመልሳችው ለእኛም እቤት ውስጥ ሆነን ለጠፋነውም እሱ ይመልሰን

  • @FelegehiwotBerhanu
    @FelegehiwotBerhanu 9 หลายเดือนก่อน +1

    እግዚአብሔር ይመሥገን እኔ ደግሞ እነ ዘማሪ ዘመናይ ጎሳዬ፤ ፍቅርተ ፈለቀ፣ ቤተልሔም ገ/ተ እንዲሁም ዘማሪ ሐዋዝ ተገኝ

  • @meazabekele15
    @meazabekele15 9 หลายเดือนก่อน

    እህታችን ፅጌሬዳ ጥላሁን እንኳን ቤትሽ በሰላም ተመለሽ

  • @4Kfitness
    @4Kfitness 9 หลายเดือนก่อน +1

    እንኳን ደና መጣሽ እህት አለሜ ቅድስት ቤተክርስቲያንን ፍቅርዋን ቀምሷ ወጥቶ የሚቀር ማንም የለም መምህር በጋሻውም እዛ ባለበት የእመቤታችን ፍቅር ውስጡን እያቃጠለው ስለእስዋ መመስከር ጀምርዋል ብዙዎችን ይዞ ይመለሳል ❤❤❤

  • @kebebushanga5512
    @kebebushanga5512 10 หลายเดือนก่อน +1

    .እንኳን ደህና መጣሽ ፀጌሪዳዬ የኔ ቆንጆ በዚህ በስምህ ታምኛለሁ መዝሙር ክሊቢያ በረሀ የተፃናናሁበት ብርታቴ ነበር

  • @malefiamalefia1907
    @malefiamalefia1907 9 หลายเดือนก่อน +1

    ውድ እህታችን እንኳን ደና መጣሽልን እዝበ ክርስትያኖች አብዝተን እንወድሻለን❤❤❤

  • @GirmachewEndazenew
    @GirmachewEndazenew 9 หลายเดือนก่อน

    ይህ መዝሙር ስሰማ ሃሴት አደረጋለሁ የአገልግሎት ዘመንሽን ይባርከው።

  • @rozarose6532
    @rozarose6532 9 หลายเดือนก่อน +1

    እሰይ እንኳን ተመለሱልን እግዚአብሔር ይመስነገን

  • @KalcedanDesta
    @KalcedanDesta 9 หลายเดือนก่อน +1

    እልልልልልልልልልልል

  • @tarikuajenberemtg4818
    @tarikuajenberemtg4818 9 หลายเดือนก่อน

    በስምህ ታምኛለሁ እንዳትተወኝ
    ለሚያሳድደኝ ጠላት ለሞት አትስጠኝ
    ጸጥታዬ ነህ ጌታ ሰላም እረፍቴ
    ጉዞዬን አንተ አቅናልኝ ቅደም ከፊቴ
    ተባረኩኝ ጠራኝ ጸሎቷ
    ልሳለማት ልሂድ ከቤቷ
    እናቴ አርሴማ ሰማዕቷ
    ሰራፕታ ረሀብ የጸናብሽ ከተማ
    እግዚአብሔር ደርሷል ሐዘንሽ ተሰማ
    ማሳዎች ርሰው ያድሩልሻል ዛሬ
    ልቅሶሽ ይለወጣል በልዑል ዝማሬ
    ..
    .
    .
    .
    .
    .
    .

  • @ናታኔም-ኀ2ኀ
    @ናታኔም-ኀ2ኀ 10 หลายเดือนก่อน +2

    Betam des ylal Egziabher ymesgen. ገና ደሞ ይቀጥላል ብዙ የጠፉ ልጆች ኣገልጋዮች ወደ እናታቸው ቤተ-ክርስትያን ይመለሳሉ።

  • @Muiuሙሉ
    @Muiuሙሉ 9 หลายเดือนก่อน

    አሜን💞⛪️💞✝️🤲🤲🤲🤲

  • @yekabaaberaraw2144
    @yekabaaberaraw2144 10 หลายเดือนก่อน +1

    Biwent mizemuerne sisama enibye new yimetaw ❤❤

  • @selamtsegaye2949
    @selamtsegaye2949 9 หลายเดือนก่อน +2

    ውድ እህታችን ፅግዬ እንኳን ደህና መጣሽልን ደስስስስስስስ ብሎናል !!!

  • @FikaduShumi-jl1zv
    @FikaduShumi-jl1zv 9 หลายเดือนก่อน +1

    Enkun beselam wede betish beselam metash

  • @tarikuajenberemtg4818
    @tarikuajenberemtg4818 9 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ይመስገን፡፡ በቤቱ ያጽናችሁ ያጽናን ነበሩ ጠፉ ከመባል ያድነን፡፡

  • @SaraYefikru
    @SaraYefikru 9 หลายเดือนก่อน

    እኔጃ ማመን ነው የከበደኝ በፍፁም ያልጠበኮቸው አገልጋዮች ጠፍተው ነበር እግዚአብሔር ይመስገን ልባናቸው ተመለሰልን

  • @genethagos6789
    @genethagos6789 9 หลายเดือนก่อน +1

    ዘማሪት ጽጌረዳ እንዲሁ ዘማሪ ዕዝራ እንኳን ወደ አባታችሁ ቤት በሰላም ተመለሳችሁ የእግዚአብሔር ሥም የተመሠገነ ይሁን! አሜን!!! እማሆይ

  • @AmanuelAbraham-e4j
    @AmanuelAbraham-e4j 3 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብር ይመሰገን

  • @embeteem5939
    @embeteem5939 10 หลายเดือนก่อน +2

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን

  • @merongashe9
    @merongashe9 10 หลายเดือนก่อน +5

    ፅጌዬን ❤❤❤❤ ሁላችሁንም እንወዳችሁለን

  • @helenyemane8787
    @helenyemane8787 9 หลายเดือนก่อน +1

    Egziabher Ymesgen

  • @MMistauel
    @MMistauel 9 หลายเดือนก่อน

    ወይኔ በህልሚ መሰለኝ የማየዉ እልልልልልል ደስብሎ ኛል ደስይበ ላችሆ የተዋዶ ልጅች የኔዉድ እንወድ ሽአለን ቀሪዘመነሽ ድንግል ማርያም እናታችን ትባር ክእልሽ የኔዉድ❤❤❤❤❤❤

  • @erkeselamzeleke5217
    @erkeselamzeleke5217 9 หลายเดือนก่อน

    እልልልል እልልልእግዚያብሆር ይመስገን

  • @rebeccatesfaye1577
    @rebeccatesfaye1577 10 หลายเดือนก่อน +2

    እግዚአብሔር ይመስገን ልጃችን ጽጌረዳ እንኳን በሰም መጣሽልን

  • @joredancoleding3308
    @joredancoleding3308 10 หลายเดือนก่อน +1

    ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገም የጠፉትን በጎች ሰበሰበሰካቸዉ ላንተ ምን ይሳንካል እልልልልልልልል🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @MikiTa-d4v
    @MikiTa-d4v 9 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር ይመስገን ሁሉንም በፍቅር መመለስ ይቻላል

  • @FekaduMelkie
    @FekaduMelkie 10 หลายเดือนก่อน +2

    እግዚአብሔር ይመስገን። እኀታችን እንኳን ተመለሽ በጣም ደስ ብሎኛል።እንኳን ደስ አለሽ።

  • @sabagebra5662
    @sabagebra5662 9 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር ይመስገን ተመስገን

  • @maybetkoko7648
    @maybetkoko7648 9 หลายเดือนก่อน

    ፈጣሪ ይመስገን እንኳን በደም ና መጣሽሽሽ

  • @asfaw8603
    @asfaw8603 9 หลายเดือนก่อน

    ይሄ መዝሙር እየሰመን ያደግንበት በስምህ ታምኛለሁ ደስስስስ ብሎኛል ስላወኩሽ እንኳን በሰላም መጠሽ እንወድሻለን

  • @tarikuajenberemtg4818
    @tarikuajenberemtg4818 9 หลายเดือนก่อน

    እጅግ በጣም በጣም ደስ ብሎኛል፡፡