"የወርቅ ሜዳሊያዬን ለማህበረ ቅዱሳን" ‐ ፕ/ር እንግዳ አበበ | Season 2 Episode 12 | Podcast | Hakim

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 23 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 88

  • @abrahamwolde8039
    @abrahamwolde8039 วันที่ผ่านมา +3

    በኔና በቤተሰቤ ታላቅ ቦታ ያለህ እግዚአብሔር የሰጠን ሃኪማችን ነህ። ብዙዙዙዙዙ ውለታህ አለብን ብዙዎቻችን ባንተ እጅ ድነናል ❤ ትሁት , አዋቂ, አስተዋይ, ቀልድ አዋቂ, የልብ ሐይማኖተኛ ነህ🙏

  • @mulukengirma6386
    @mulukengirma6386 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ትልቅ ሀኪም ትልቅ ሰው ቅን ሰው ደ/ር እንግዳ በጤና በሰላም በፍቅር ኑርልን እንወድሀለን ፍፁም ኢትዮጵያዊ!

  • @mulawkebede3996
    @mulawkebede3996 วันที่ผ่านมา +3

    በህይወቴ ንግግራቸውን ካዳመጥኳቸው ሀኪሞች መካከል ግንምባር ቀደም ከሆኑት መካከል ፕሮፌሰር እንግዳ አበበ እጅግ መሳጭ ናችው:: ምልዑ ዘኩሉየ ናቸው:: አንደበትና ምሁርነት እንዴት ተዋህደው አየሁ?!?! ድንቅ ተሰጥዖ ነው!!!

  • @kefyalewayalew6516
    @kefyalewayalew6516 4 วันที่ผ่านมา +20

    እንደምን የታደልክ እውነተኛ አማኝ፥ታማኝ፤ አዋቂ፤ ትሁት፤ምሁር እና እንደው ዝም ብሎ በቃላት የማትገለፅ ፕሮፌሰር ነህ። እግዚአብሔር ይባርክህ፤ ያመንከው ፈጣሪም መጨረሻህን ያሳምርልህ።

  • @TsehayTeshome-wf2kk
    @TsehayTeshome-wf2kk 2 วันที่ผ่านมา +5

    ዲያቆን ዶክተር እንግዳ እኔንም ቀዶ ሕክምና ሰርቶልኛል በጣም ፈርቼ ነበር በሳቱ ጥሩ ዶክተር እንደሆነ እና ዲያቆን እንደሆነ ስሰማ ደስ አለኝ ፍራቻዬም ጠፍ በጣም ጎበዝ ነው እመብርሐን ትጠብቅሕ።❤

  • @getwol6937
    @getwol6937 3 วันที่ผ่านมา +11

    i know professor Engida at St. Paul's hospital and i remember i was morning session coordinator in the laboratory directorate and then i call to him to invite to our laboratory morning session about kidney transplant laboratory diagnosis and he respects me beyond what i expect and he was on time to come and gave as valuable knowledge i have big respect professor

  • @shegak5217
    @shegak5217 4 วันที่ผ่านมา +19

    ዲ/ን ፕሮፌሰር እንግዳን የማውቀው ጅማ ዩኒቨርሲቲ ነው፣ በተለይ በግቢ ጉባኤ ደጋግሞ የሚዘምራት መዝሙር "ትህትናሽ ግሩም ነው ደግነትሽም"፣ በእድሜ በጤና ይጠብቅልን ከመላው ቤተሰብህ ጋር፣

    • @mekdesadugnamessele5957
      @mekdesadugnamessele5957 4 วันที่ผ่านมา +1

      It’s true 👌 እኔም ምስክር ነኝ ኪዳነምህረት ሰንበት ትምህርት ቤት መምህራችን🙏

  • @meskabate5716
    @meskabate5716 วันที่ผ่านมา +1

    ዶ/ር እንግዳ በጣም ምርጥ ሐኪም ጳውሎስ ሆስፒታል OR ስክራብ ነርስ ሆኜ አብሬው ሰርቻለው::በጣም ስነምግባር ያለው ለሞያው :ለአገልግሎቱ ሙት የሆነ ምርጥ ሰርጅን::ስላየውህ ደስ ብሎኛል ::አንተ የኢትዬጵያ ምርጥ ልጅ እና ሀብት ነህ ::ገና በኢንተርናሽናል ሚዲያዋች ላይ እንጠብቅሃለን::

  • @fikruwoldegiorgis
    @fikruwoldegiorgis 3 วันที่ผ่านมา +10

    የሚገርምና አስተማሪ የሆነ ቃለመጠይቁ ነው።በነገራችን ላይ ጅማ ኪዳነምህረት የአብነት ትምህርት ተምሮ ዲቁና እንደተቀበለ አስታውሳለሁ የትምህርት ፍቅር ።

  • @ewekassa5522
    @ewekassa5522 3 วันที่ผ่านมา +5

    በእግዚአብሔር ቤት ማደግ እኮ ትሁት ብልህ ሙሉ ነው የሚያደርገው እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን

  • @B24288
    @B24288 4 วันที่ผ่านมา +8

    ቃላት የለኝም እድሜ ከጤና ጋር ጨምሮ ጨምሮ ይስጥክ የድንግል ማሪያም ልጅ prof

  • @AyniNola
    @AyniNola 17 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ፕሮፊሰር እንግዳ ቅን, ትሁት, ምክንያታው, የማይሰለች ሰው ብቻ በጣ ም ጡሩ ሰው ቀሬው ዘመንህን አግዚአብሔር ይባርክልህ.

  • @ayertube-8153
    @ayertube-8153 วันที่ผ่านมา +1

    Dr. Engida so humble and exemplary person.

  • @YohannisAtalele
    @YohannisAtalele วันที่ผ่านมา +1

    Thank you Professor Engida and Dr Abraham!!!
    It was amazing and role model interview which addreses not only medicine but also humanity

  • @tigistwoldenesbet8193
    @tigistwoldenesbet8193 2 วันที่ผ่านมา +2

    ብዙ የሥራ ጫና እንደ እድል ተጠቅመንው የተለያየ ልምድ የምንወስድበት መሆኑ አለበት እንጂ ስራ በዛ በማለት አለማማረር ተገቢ መሆኑና የቆምንበትን አላማ ማወቅ ፤እራስን መጠበቅና ታማኝ መሆን ተገቢ መሆኑን የገለጹበት መንገድ ደስ ይላል እናመሰግናለን ዶክተር ይህ ውይይት አሁን ላሉት ተማሪዎችም ሆነ ሀኪሞች ቢያዳምቱት በጣም ጠቃሚ ነው ፡፡ለምሳሌ አንድ ግዜ አንድ ትልቅ የግል ሆስፒታል ያከመኝን ሀኪም አስታወሰኝ ሲያክመኝ ላብራቶሪ አዞልን መልሱን ያው በሲስተም ይደርሰዋል ተራዮ ደርሶ ስገባ ያለኝን ህመም ሲገልጽልኝ በኢንግሊዘኛ ወርድ ይገልጽልኛል ምን ማለት ነው ብዮ ስጠይቀው ተናደደእና ቀጥሎም በአማርኛ የገለጸልኝ አልገባኝም ግን ቀጥዮ ብጠይቀው ሊደበድበኛ ይችላል ብዮ ወጣሁ በተቋሙ ልከሰው አስቤ ነበር ግን የሰው እንጀራ መዝጋት ይሆናል ብዮ ተውኩትና ከሌላ ህክምና ባለሞያ ችግሩን ተረዳሁ ዲሲፖሊንና በትክክል መግለጽ ለበሸተኛ ተገቢ ነው፡፡

  • @romanalemu6020
    @romanalemu6020 4 วันที่ผ่านมา +6

    ዲ.ን ፕ/ር እንግዳ እግዚአብሔር አንተን ስለሰጠን የተመሰገነ ይሁን።በጤና ይጠብቅህ የበለጠ ደረጃ ያድርስህ።

  • @dengulszeferu9670
    @dengulszeferu9670 2 วันที่ผ่านมา +3

    Prof Engida Abebe can likely be called the second Prof Asrat Woldeyes & is born to win so that he likely becomes an institute of Ethiopian Medicine at its finest & Ethiopia needs to be recognized merely as a mother of these sort of brainy citizens! Prof always considers all he does is his own civic duties! In fact, an altruistic physician! May God Give You Many More Blessings!!

  • @yim416
    @yim416 4 วันที่ผ่านมา +10

    ንግግሩ በልኬት ሃሳቡ ሚዛን የሚደፋ እንቁ ስው ፣ አላህ ይባርክህ

  • @KayelUs
    @KayelUs 2 วันที่ผ่านมา +3

    ፕ/ር እንግዳ - የሰውነት ውሃ ልክ!

  • @tigistwoldenesbet8193
    @tigistwoldenesbet8193 2 วันที่ผ่านมา +2

    እግዚሃብሔርን እያመሰገንክ ያለህን እየተመለከትክ ጠንክረህ ከሰራህ የተሻለ ይመታል፤ኮንፒሌን አታድርግ ለመማር ዝግጁ ሁን ትልቅ ትምህርት እናመስግናለን ፐሮፌሰር እንግዳ እንዲሁም ዶክተር አብርሃም ውይይቱ መንፈስን የሚያድስ እንዲሁም ባለንበት በተሰማራንበት ሁሉ በርትተን እንድንሰራ የሚያነቃቃ ነው፡፤

  • @hypoth788
    @hypoth788 4 วันที่ผ่านมา +6

    ኘሮፌ. እንግዳ ድንቅ ሀኪም ።ዶር አብርሀም እናመሰግናለን።

  • @Benak2921
    @Benak2921 2 วันที่ผ่านมา +1

    ፈጣሪ እንዳህ ያሉ ቅን ጎበዝ ባለሙያ ሰው ስለሰጠን ይመስገን። ፕሮፈሰር ለሀገር ስለምታበረክተው ሁሉ በጣም እናመሰግናለን

  • @GetachewBisetegn-k2m
    @GetachewBisetegn-k2m 3 วันที่ผ่านมา +1

    በጣም ከረዥም ጊዜ በኋላ ረዥም ሰዓት የሚወስድ interview ጨርሼ ያደመጥኩት interview ይሄ interview ነው።ከአንደበቱ እንደ ምንጭ ውኃ የሚፈልቁት ሀሳቦች ጥበብ የተጠማችን ሰውነት ያረካሉ።ውስጤ ፈጣሪ ለምሳሌነት የፈጠረህ Icon ሰው እንደሆንክ ተሰምቶታል።ሙያንም ሰውነትንም አክብረህ ክብርን ጥበብን ስላሳየህን እግዚአብሔር ያክብርልን።ረዥም ዕድሜ ይስጥልን።

  • @alazarberhe7703
    @alazarberhe7703 10 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    It is an amazing interview. We can learn a lot. Thank you, Prof. and Dr. Abraham.

  • @rashides8960
    @rashides8960 3 วันที่ผ่านมา +1

    Proff engida imprinted a lifelong skill in all of us. His inspiration will follow us everywhere we go. Lucky to had him as a coach in the early stages of my career.

  • @Fano.2024
    @Fano.2024 3 วันที่ผ่านมา +3

    አንዳንዴ ለነገሮች መግለጫ ቃላት ያጥርሃል!! አንዳንዴ በእንደዚህ አይነት ጉዳይ ጊዜ ስታጠፋ ይህንን ጊዜ እጅግ በጣም ትወደዋለህ፤ እጅግ በብዙ ታተርፍበታለህ!! ሰውነት በሚገባ ውስጥህ ዘልቆ ሲገባ ይሰማሃል! ፕሮፌሽናሊዝም ምን እንደሆነ ተደምመህ ትማርበታለህ፤ ከዚያም አልፎ እርሱን በሆንኩ አሊያም ለእርሱ ያለው ለእኔም ቢኖረኝ ብለህ በመንፈሳዊ ቅናት ቅጥል ትላልህ!! አለፍ ሲልም የምትወዳት ሀገርህ በእንደዚህ አይነት ሰዎች ብትሞላ ብለህ አስበህ፣ በማይጨበጥ ምናባዊ ባህር ገብትህ ትዋኛለህ። መለስ ብለህ ለአገር ጠንቅ የሆኑ ሰው መሳይ ስጋ ለባሾች በህዝብ ላይ የሚያድርሱትን መከራ እያየህ ከወዴት እንደመጡ እያሰብህ በሃዘን ቁልቁለት ትፈሳለህ።ፕሮፍ እንግዳን በመጠኑም ቢሆን ከድሮም አውቀዋለሁ (ጅማ ዩኒቨርሲቲ)!! ቢሆንም እንዲህ አይነቱን ቃለመጠይቅ በትግስት እና በንቃት አለመከታተል ግን ሰው ለመሆን ለሚጥር፤ በነፍስም በስጋም እንደሰው ኑሮ የተሳካ ህይወት ኑሬ እሩጫዬን ጨርሻለሁ ለማለት እለት እለት ለሚታትር ሰው ግን የሚቻል አይደለም።ብቻ እጅግ ወድጀው የተመለከትኩት፤ የሰማሁት፡ እጅግ በብዙ ያተረፍኩበት ቃለ መጠይቅ!!
    ፕሮፍ እንግዳ እና መሰል ሰዎችን ያላሳጣን እግዚአብሔር በእውነት ይክበር ይመስገን!!
    ዶ/ር አብርሃም እጅግ እናመሰግናለን
    ደግሞ ከቻልህ ዶ/ር አብይን ከጅማ ጋብዝልን

  • @Ethiopia_21
    @Ethiopia_21 4 วันที่ผ่านมา +3

    ፕሮፍ ቀሪ ዘመንህን የአባቶቻችን አምላክ ይባርክልህ የተቃና ያድርግልህ

  • @dawitteshome8688
    @dawitteshome8688 3 วันที่ผ่านมา +1

    Hi Professor Engida, very Happy to see you. I love the way you memorized JHIS. Proud of your consistent integrity.

  • @temesgendejene6500
    @temesgendejene6500 3 วันที่ผ่านมา +1

    Every student who saw u teaching wanna be u..... Thank you 🙏

  • @erkukassa9494
    @erkukassa9494 4 วันที่ผ่านมา +3

    ሰው ዝም ብሎ physicallu ሚያስተምር....Really god bless u!!!

  • @melakagajie1577
    @melakagajie1577 2 วันที่ผ่านมา +1

    prof I remember u when we are in JU, you were the icon for us as our senior and role model in church and education. I have a big respect for you. god bless you

  • @dr.abebamitike9545
    @dr.abebamitike9545 4 วันที่ผ่านมา +6

    Thank you Prof. Engeda and Dr.Abrham!

  • @demeketsegaye561
    @demeketsegaye561 วันที่ผ่านมา

    An excellent guest here! I feel so sad though when I hear multiple 'ahun ezih hager yelem's after names of trained surgeons by whom Prof. was mentored.

  • @bassefa2402
    @bassefa2402 9 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Excellent experience doc

  • @azebeshete7665
    @azebeshete7665 2 วันที่ผ่านมา

    ደኩተር እንግዳ እንዲህም አለ ትሩ ነገር መስማት ደስ ይላል የእግዚአብሔር መልካምነት በእንተ ህይወት ይታያል የእግዚአብሔር ደታ ታ ሀይላችንነው እግር ደስታህን ያብዛው ሁልጊዜ በደስታ አገልግትህን በቅንነት እንድትፍፅም ጌት ይርዳህ

  • @hanaaraya7524
    @hanaaraya7524 4 วันที่ผ่านมา +9

    እናቴ እንድትን ምክንያት ስለሆንክ፣ ለቤተክርስቲያንና ለሙያህ ታማኝ ስለሆንክ አመሰግንሃለሁ።

  • @nunubelete8142
    @nunubelete8142 3 วันที่ผ่านมา +2

    ፈጣሪ በጤና ይጠብቃችሁ በሥራችሁም ውጤታማ 🙏 በመሆናችሁ እንዴት በጣም እንደኮራሁባችሁ 💚💛❤️ ✌️

  • @kidestekassa3673
    @kidestekassa3673 3 วันที่ผ่านมา +1

    You can see a person's fear of God in their life through their obedience.

  • @geraethiopia
    @geraethiopia 2 วันที่ผ่านมา

    ዶ/ር እንግዳ ስለሁሉም እናመሰግናለን! እግዚአብሔር ከዚህ በላይ የምታገለግልበትን ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን።ለዶ/ር አብርሃምም እንዲሁ

  • @Zetsion
    @Zetsion 4 วันที่ผ่านมา +3

    I know him as his student, as his patient, as an attendant of his patient... በሌላም መንገድ።
    He is really unique !
    ፕሮፌሰር ይለያሉ!

  • @aemrotadesse1123
    @aemrotadesse1123 4 วันที่ผ่านมา +4

    Prof. Engida.... If I have to pick top 5 brilliant, truly brilliant surgeons, you'd be in it! Unfortunately, you are stuck in this place, which doesn't recognize how big you truly are...he is a great mentor, he never does things for clout, and genuinely humble...hats off to you, Sir
    Wey Abrish...you do have an eye for the true Icons 😉

  • @surafelzenebe8682
    @surafelzenebe8682 วันที่ผ่านมา

    Wow beautiful interview. Thank You Professor Engida big respect.

  • @meazagebreselassie9438
    @meazagebreselassie9438 4 วันที่ผ่านมา +4

    The best interview ever! Thank you so much both!!

  • @osmanhussen4662
    @osmanhussen4662 4 วันที่ผ่านมา +4

    a very humble physician

  • @unaf4
    @unaf4 4 วันที่ผ่านมา +9

    Ethiopian residency programs are very poor nowadays ☹️ As prof. Engda mentioned most medical schools started residency because they only want the job to be covered. It's very sad

  • @bekaasfaw161
    @bekaasfaw161 3 วันที่ผ่านมา +1

    Thank you prof.

  • @DrChalaAbdo
    @DrChalaAbdo 3 วันที่ผ่านมา

    Wou Prof!!
    You nailed the point of "Ethiopian university's just recruiting residents to cover their service gap."

  • @KassahunMamo-g4y
    @KassahunMamo-g4y 4 วันที่ผ่านมา +2

    የሚገርም intrview እናመሰግናለን ፕሮፌሰር

  • @DeKing_Good
    @DeKing_Good 2 วันที่ผ่านมา

    Abresh please invite Dr Tegbar Yigzaw. He is an amazing person

  • @AklileSolomon-b9s
    @AklileSolomon-b9s 4 วันที่ผ่านมา +3

    Interesting and life changing podcast, thanks both of you.

  • @enyewgashaw4548
    @enyewgashaw4548 16 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    tebarek

  • @melakwondmageng4715
    @melakwondmageng4715 3 วันที่ผ่านมา +1

    WaW, yemigerm hakim...mhur....Wow wonderful personality. He brings me my hopes. Amen leka

  • @ethiomekonnentube8889
    @ethiomekonnentube8889 2 วันที่ผ่านมา

    I am so proud of you Professor, your spiritual being, your knowledge , your humility and so on are so exemplary ....አሁን እዚህ የሉም ....😍 ?

  • @melakwondmageng4715
    @melakwondmageng4715 3 วันที่ผ่านมา +1

    Disciplined, ethical and ethical profesor

  • @IzmirAbil-ue5zf
    @IzmirAbil-ue5zf 3 วันที่ผ่านมา +1

    አዎ የትምህርት ስርዓቱ መፈተሽ አለበት!
    እንደዛም ሆኖ የኢትዮጵያ ሀኪሞች👍👍👍👍👍👍

  • @addisalemworkneh4604
    @addisalemworkneh4604 3 วันที่ผ่านมา +1

    OMG! Very humble and intelligent person! I wish we have more kind and honest people like you in Ethiopia! I learn from you a lot and I thank you very much. Very interesting interview. Thank you so much professor Engda Abebe. Long life ahead of you!

  • @AmusedMonsterTruck-ng6zr
    @AmusedMonsterTruck-ng6zr 3 วันที่ผ่านมา +1

    Excellent surgeon, thank

  • @Antenhe-lp3xv
    @Antenhe-lp3xv 4 วันที่ผ่านมา +2

    No word to say I love him❤❤❤

  • @golduman-mw21
    @golduman-mw21 4 วันที่ผ่านมา +2

    The Bigest Prof In Ethiopia❤

  • @HaileMultimediaአዝግ
    @HaileMultimediaአዝግ 3 วันที่ผ่านมา

    @seifu ለነገሩ ይቅር አይመጥነውም ለፕሮ ! እናመሰግናለን። ሐኪም በሐኪም ያምራል ቃለ መጠይቁም።

  • @nike7267
    @nike7267 4 วันที่ผ่านมา +2

    ፕሮ መልካም ሰው

  • @tsehaysinageyesus7396
    @tsehaysinageyesus7396 4 วันที่ผ่านมา +3

    Really Great!

  • @atiemen4576
    @atiemen4576 2 วันที่ผ่านมา +2

    እንኳንም ሀኪም ሆንክ።

  • @getahungetu1363
    @getahungetu1363 4 วันที่ผ่านมา +2

    እዚህ ሀገር የለም ምባሉ ሐኪሞች መብዛታቸው ..ወይ ኢትዮጵያ😢😢😢

  • @jerusalembergene4485
    @jerusalembergene4485 3 วันที่ผ่านมา

    What an incredible interview and Professor …. WOW. The biggest lesson here is working on my mentality. Complaining is not gonna help anybody and you need to plan for the things you want in life. We all can see how disciplined he is in his career and life. As his student I have seen that in person. I have always been humbled and a little bit puzzled by the respect he has for his students. I remember when he respectfully greeted us after he thought us on our first clinical year bedside. God bless you on all of your endeavors. We wish you all the best in your next step in life.

  • @elisaMebratu
    @elisaMebratu 4 วันที่ผ่านมา +2

    በርቱ የአገሬ ዶክተሮች

  • @meazagebreselassie9438
    @meazagebreselassie9438 4 วันที่ผ่านมา +2

    Many thanks 🙏❤

  • @getachewgebeyehu-qr2su
    @getachewgebeyehu-qr2su 4 วันที่ผ่านมา +1

    እናመሰግናለን ድስ ብሎኝ ነው የተክታተልኩት

  • @gebeyawmolla9715
    @gebeyawmolla9715 3 วันที่ผ่านมา

    excellent Surgeon; excellent Interview Next i would Love to hear the story of Dr Paulos Quena the first Ethiopian Ophthalmologist who starts ophthalmology residency in Ethiopia

  • @miskirbesir1326
    @miskirbesir1326 4 วันที่ผ่านมา +2

    Prof Engida ❤❤❤

  • @zerafraf
    @zerafraf 4 วันที่ผ่านมา +7

    ዶር እንትና እዚ ሃገር የለም ፡ ዶር እንትና እዚ ሃገር የለም ... አይ ሃገር ፡ ገፊ ያረጋት ምንድነው ? I feel sad ሃገር አስተምራ ሃገራቸውን ማገልገል እየፈለጉ .... እውቀታቸውን ሌላ ሃገር ሲጠቀምበር ።

    • @familymedia6041
      @familymedia6041 4 วันที่ผ่านมา

      yea benatih yasazinal yaskochal....yasamimamal!

    • @getahungetu1363
      @getahungetu1363 4 วันที่ผ่านมา

      😢😢 i feel sad

  • @mesayG-i1z
    @mesayG-i1z 3 วันที่ผ่านมา

    My dreast Prof 👏👏👏👏❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @abrahammolla9513
    @abrahammolla9513 4 วันที่ผ่านมา +1

    Great Surgeon .

  • @tnn0848
    @tnn0848 3 วันที่ผ่านมา

    The man im waiting for tnx …next dr abera gobezen akirbilin

  • @Hiwot-d
    @Hiwot-d 4 วันที่ผ่านมา +1

    Enamesgnale prof

  • @wondwossenteshome3899
    @wondwossenteshome3899 3 วันที่ผ่านมา

    Prof. Engida Abebe ❤

  • @alismedia4116
    @alismedia4116 4 วันที่ผ่านมา +1

    ❤❤❤❤❤❤

  • @netsanethAndinet
    @netsanethAndinet 3 วันที่ผ่านมา +2

    የጅማ ዩኒቨርሲቲ የማህበረ ቅዱሣን አስተማሪያችን በ2000 ዓ/ም እሱ ቀድሞ የተመረቀ ቢሆንም እየመጣ ያስተምረን ነበር።

  • @emx8327
    @emx8327 4 วันที่ผ่านมา +1

    A very stressful interview it looks round

  • @unaf4
    @unaf4 4 วันที่ผ่านมา +2

    I always regret not joining st. Paul surgery residency. AAU surgery department is the worst.

  • @abumaryem
    @abumaryem 4 วันที่ผ่านมา +1

    ❤❤❤❤

  • @Mentalhealthet
    @Mentalhealthet วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤