Prof Melede; thank you for selfless service to our people. One cannot think of University of Gondar without your able and dedicated leadership. God has blessed you with the wisdom to change challenges to opportunties for success. Stay blessed; Prof.
Listening to him adds a deep and wiser advice to handle current situations both for self and broader.Feeling honored to have had the chance to be examined by prof. while I was a medical student in Addis Ababa Medical University. Long live professor !!!
Thank you for your scarfired for Ethiopian people and country Long life ! It is Not easy to serve 52 years. He looks Great and very very good shape at this golden age.
We all respect and adore you not only for your great academic contribution but also for your conscientious and promotive social and humanitarian activities. God bless the rest of your life.
Though i am a bite far from the profession i know his accomplishments while i was in the vicinity, the founder of Gondar medical college and delighted to see you.
ፕ/ር ማለደ ከኢትዮጵያ የህክምና አባቶች አንዱ ሲሆን ለጎንደር ምሩቃን አስተማሪና አንደአባትም የሚወደድ ነው። አሁንም ረጅም እድሜ ይስጥህ።
Profe Malede በጣም የሚደነቁ የህክምና It'd ናቸዉ እኔ ገና የ14 አመት እድሜ እያለሁ ሜኔጃይስት የሚባል ማጅራት ገትር የሚባል ሀይለኛ በሽታ ታምሜ ጎንደር ሆስፒታል ስሄድ የኪዩባ ዶር ነበር ለጊዜዉ ማስታገሻ ሰጠኝና ወደ ቤቴ መለሰኝ በሽታዉ እየበረታ ሲመጣ እንደገና ወደ ሆስፒታሉ ተመልሸ ስሄድ አሁን ተረኛ የነበረዉ ያ የኩዩባ ዶር ነበር አሁንም ለጊዜዉ ማስታገሻ ሌላ መድሀኒት ሰጠኝና ወደ ቤቴ እንድመለስ ሲያደርግ አንድ ነርስ ተከትሎን መጣና እባካችሁ ይህ በሽታ ጊዜ የማይሰጠዉ ስለሆነ ዛሬ ማታ ዶር ማለደ የሚባል ጎበዝ ዶር ይገባል ይዛችኋት ተመለሱ ብሎ ለቤተሰቦቸ ነገራቸዉ ወደ ማታ መልሰዉ ይዘዉኝ ስሄድ ዶር ማለደ ባስቸኳይ እንድገባ ካደረገ በኋላ ወዲያዉኑ ከስፓይናል ኮርድ የሚቀዳ ፈሳሽ በሁለት መርፌ ሙሉ ቀድቶ ቫይረሱ ወደ ጭንቅላቴ ሳይደርስ ልትሞት ስድስት ስዐት ቀርቷት ነበር ይቺ እድለኛ ወጣት ተርፋለች ብሎ ለሌሎች ትምህርት ይሰጥ ነበር ። ምናልባት ካስታወሰኝ (ወንድሜ ጥጋቤ አስረስ )ይባላል ጎንደሬ ነኝ በህይወቴ ሙሉ የማልረሳዉ ህይወቴን ያተረፉ ፕሮፊሰር ማለደ የጀግኖች ጀግና አባቴ ናቸዉ አሁን እኔ አሜሪካን አገር አንድ ልጅ ወልጀ በህክምና ሙያ እገኛለሁ ፕሮፌሰር ማለደ ክብርና ምስጋናየ ይድረስልኝ፣።
He was a graceful doctor and right professional man. Long live Dr. Malede Maru.
ወይ ከ31 አመት በኋላ አየሁት እንዴት እንደምወደው ዶ/ር ማለደ ማሩ እግዚአብሔር ረጅም እድሜና ጤና ይሰጥህ የ ኢትዮዽያ እንቁ ልጅ ባለውለታ ነህ ለአኢትዮዽያ እሚያውቅ ያውቅሀል እንኳን አየሁህ ኑርልን።
የሀገር ባለውለታዎቻችንን እንድናውቅ ስላደረጋችሁን በጣም እናመሰግናለን ።እሳቸውንም ስለሰጡን ሁሉ እጅግ በጣም እናመሰግናለን። ዕድሜና ጤናን ያድልልን።
ፕሮፌሰር ማለደ በጣም የምናከብረው መምሕራችን! ረዥም ዕድሜ እመኝልሃለሁ ።
Most senior citezen of the land,icon in founding medical service,long live the founding father of modern medical school in Ethiopia !!!
Prof Melede; thank you for selfless service to our people. One cannot think of University of Gondar without your able and dedicated leadership. God has blessed you with the wisdom to change challenges to opportunties for success. Stay blessed; Prof.
ግሩም ነው ! እንዲህ አይነት ሰው ጠፍቶ ነው ችግራችን ሁሉ የገዘፈው። ብዙ አስተማሩን፣ ቀሪውን ዘመን የደስታ ያድርግለዎት።
ዶር አብርሽ በርታ ብዙ ሰዎችን አስተዋወቅኽን።
ኘሮፌሰር ማለደ ማሩ በጣም የምናከብርህ ቤተሰባችን እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥህ
Listening to him adds a deep and wiser advice to handle current situations both for self and broader.Feeling honored to have had the chance to be examined by prof. while I was a medical student in Addis Ababa Medical University.
Long live professor !!!
Am excited to watch him. Great mentor and dean. I was blessed to be his student and get a chance to work with him.
Long live to Pro. Mallede.
ረዥም እድሜና ጤና ይስጥልኝ ዶክተር ፤ ምናልባት ከአምስት አመቴ በፊት ጀምሮ አውቅሃለሁ ፤ ስለአገርህ ባለህ ፍቅር ክብር ላንተ ይሁን ፤
Thank you for your scarfired for Ethiopian people and country
Long life ! It is Not easy to serve 52 years. He looks Great and very very good shape at this golden age.
Millstone's man,long live our father.He is a medical father for medical people .
ለአገልግለቶዋ ከፍተኛ ክብር አለኝ። ጀርመኖቹ መምህር መላክ ብቻ ሣይሆን መምህራንንም ከሀገራቸው ድርሥ በመውሥድ ብዙዋቹን አሥተምረዋል። የእኔ ጥያቄ ግን ይህን ያክል አገልግሎት ላበረከቱት ሠዋች ና ለሀገራቸው ዩኒቨርሥቲው ምን አይነት ታሪካዊ መሥተዋሻ አሥቀመጠ። ጎንደር ዩኒቨርሥቲ ለአራት አመታት ቆይቻለሁ: ባጋጣሚ ዩኒቨርስቲው ከህክምናው ውጭ በተለያዩ የትምህርት ክፍሎች ሢጀምር እኛ የመጀመሪያዋች ስለ ነበርን ና ከህክምና ተማሪዋች ጋር አንድ ግቢ ውሥጥ ሥለነበርን ግቢውን በመጠኑም ቢሆን አውቀዋለሁ። ምንም አይነት የጀርመኖችን አሥተዋጾ የሚያሣይ ምልክት አላየሁም። ካለ ይቅርታ እየጠየኩ ከለለ ግን ወደ ፊት ቢታሠብበትም ጥሩ ይመሥለኛል።
🙏🙏🙏ቅኔ። ምስባክ። የተባረከ ሰንበት። የተግባር ልዑል።👃👃👃🫀👃👃👃💚💛❤ የኔ ትጉህ ተባረክልኝ። እንዲት ያለ ፒላር የሆነ ተግባር ፈጸምክ። አስተዋይ።
Thank you for sharing this amazing story he's one of the great professor Ethiopian has and thank you for your service.
I appreciate the interviewer too for delivering us such knowledgeable interaction.
We all respect and adore you not only for your great academic contribution but also for your conscientious and promotive social and humanitarian activities. God bless the rest of your life.
for the first time i finished your podcast. i imagine their sacrifices for current ethiopian medical practices .
I am grateful for this content because it is fulfilling. Thank you so much
What a graceful person. Thank you for your service professor
This interview gives so much hope , brings so much nostalgia, inspires so many young people thank you 🙏
Though i am a bite far from the profession i know his accomplishments while i was in the vicinity, the founder of Gondar medical college and delighted to see you.
I know professor Malede he thought me in medical school and he is a man of his words😢
What a lovely and graceful interview !🙏❤? .Long live Proff. 👍
What a great professor! I know his son in US who is a well accomplished cardiologist
Many thanks!
Long live !
አዘጋጁ ፈጣሪ ይባርክህ። still he ia sharp minded!
Very interesting interview. I have learnt a lot.
ታሪካቸው በስፋት መጻፍ ካለበት ሰዎች አንዱ ፕሮፌሰር ማለደ ነው ።
በእኛ ዘመን እሱን ጨምሮ አብዛኞቹን መምሕሮቻችንን አንተ ነበር የምንለው ።
Glad to see you here my teacher. I was lucky to briefly taught by you before your retirement . A very wise person.
❤❤❤ትሁት፤ ቅን፤ ትጉህ፦ እጅግም ጠንካራ። እግዚአብሄር ይመስገን እንዲህ ስላዬኋቸው። እግዚአብሄር ይመስገን። ሰው አክባሪ። ለችግር ደራሽ። ሩህሩህ። ድንቅ። ❤❤❤❤ እግዚአብሄር አምላክ ድምፃቸውን ስላሰማኝ የተመሰገነ ይሁን። አሜን። የእኔ ብርሃን። የማቱሳላን ዕድሜ እመኛለሁኝ። ለአዲስ ዓመት ለፈረንጆችበፀጋዬ ራዲዮ አስተላልፈዋለሁኝ። ተመስገን። ❤❤❤❤
I think he had a good political influence in his surroundings.
doctor muhhamed ke gonder ykrebuln
ከመጀመሪያዎቹ ምሩቃን አንዱ ነው ። ዶክተር መሐመድ ምርጥ ሰው ነው!
the father of GCMHS!!!