የ 1ወር ቻሌንጅ! የማይታመን ለውጥ .. ኤልሳ ቢውቲ Ethiopia | Shegeinfo |Meseret Bezu

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 12 มี.ค. 2023
  • Sheger Info Media brings, social, economic, and cultural issues to its audience. Let us know what you think about the specific shows we put forth by commenting down below. Thank you for watching! Like share and subscribe to get the latest Ethiopian News, Information and updates.
    #Ethiopia #ShegerInfo #MeseretBezu
  • บันเทิง

ความคิดเห็น • 535

  • @shegerinfo
    @shegerinfo  ปีที่แล้ว +30

    th-cam.com/users/liveKox8sQUIih8?feature=share

  • @user-dj9xu6mg2i
    @user-dj9xu6mg2i ปีที่แล้ว +74

    ዋናው አመጋገብ ነው ቀጥሎ ነው ስፖርት 🙏🙏አመጋገብ በተለይ ካርቦኃይድሬት ና ሱካር ነክ ምግቦች ካስወገድን ጤናማ የሰዉነት ቅርጽ ና ጤነኛ የደምዝዉዉር እንዲኖር ያደርጋል 🙏

    • @mahimarg6731
      @mahimarg6731 5 หลายเดือนก่อน

      Yemitateba enats

  • @zahrabintbabatube5921
    @zahrabintbabatube5921 ปีที่แล้ว +51

    ውድ ሙስሊም እህት ወንድሞቸ እንኳን ለረመዳን በሰላም አደረሰን ቀሪወቹን ቀናት በሰላም ደርሰን የምን ፆም ያድርገን

    • @fikirybeltal4583
      @fikirybeltal4583 ปีที่แล้ว +3

      አሜን የሰላም የፍቅር ወር ያድርግልን ቸሩ እግዚአብሔር እንኳን አደረሰን

    • @habibimohamdd2894
      @habibimohamdd2894 ปีที่แล้ว

      አሚንንንን

    • @user-rf7es8sg5d
      @user-rf7es8sg5d 3 หลายเดือนก่อน

      ሙስሊም ነው ያለችው ያልጠሩንን አቤት አንበል እስኪ​@@fikirybeltal4583

  • @negashtersit7630
    @negashtersit7630 ปีที่แล้ว +18

    ለመላው የኦርቶዶክስ ተዋህዶ ሀይማኖት ተከታዮች በሙሉ መልካም የጦም እና የሱባኤ ወራት እንዲሆንልን እየተመኘሁ ኤልሲ ከነገረችን የሰውነት መቀነሻ ዘዴ በተጨማሪ ጦም እና በተለይ ስግደት ሰውነት እንዲስተካከል በተለይ ቦርጭን በጣም ያጠፋል ስግደት ለነፍስም ለስጋም በጣም ጠቃሚ ነው እንዳይደክመን በቀን 10ም 20ም እየሰገድን ሰውነታችንን እናለማምደው ::

  • @ayelechmulatu3543
    @ayelechmulatu3543 ปีที่แล้ว +58

    መስዬ ስወድሽ እግዚአብሔር እረዥም እድሜ ከጤናጋ ይስጥሽ በለ ማተቧ 🙏🙏🙏🥰🥰🥰❤️❤️❤️💛💛💛💚💚💚

    • @adhanetzerehannes6937
      @adhanetzerehannes6937 ปีที่แล้ว

      Which is the hardest part.

    • @askalaskal7439
      @askalaskal7439 ปีที่แล้ว

      ⛪❤️🤲🤲🤲🤲🤲👏👏👏💐💐💐💐🙏🙏🙏🙏🙏

  • @BellaAbraham-gu9zb
    @BellaAbraham-gu9zb ปีที่แล้ว +14

    መስየ በርቺ ለውጥ አለው የኤልሲ ምክር በጣም ቅኑ ሰው ነች እናመሰግናታለን 🙏

  • @user-xe4ur2lk2z
    @user-xe4ur2lk2z ปีที่แล้ว +40

    አብረን እንጀምራለን መሲ ከዛሬ ጀምረን : ተባረኩልን ❤❤❤

  • @edenhaile9839
    @edenhaile9839 ปีที่แล้ว +8

    እንቅልፍ እኮ የእግዚአብሔር ስጦታ ነው
    ሲገኝማ መተኛት የመስለ ነገር የለም
    አይገኝም እንጂ

  • @ilovetsfmcal1128
    @ilovetsfmcal1128 ปีที่แล้ว +7

    በጣም ምወዳችሁ እህቶቼ እንኳን ደህነ መጠችሁአ አብራችሁ ሰላየኋችሁ ደሰ ብሎኘል።🙏💞💞

  • @zenebeworkassefa2098
    @zenebeworkassefa2098 วันที่ผ่านมา

    ኤልሴ ስለም ሰርዓትሽ እውነተኝነትሸን በጣም ነው የምወድልሽ በርች ።

  • @hannaaynalem3637
    @hannaaynalem3637 ปีที่แล้ว +3

    መሲዬ ሁልጊዜ ታማኝ መረጃ በማቅረብሽ በጣም ነው የማከብርሽ በርቺ

  • @mekedeswinter4454
    @mekedeswinter4454 ปีที่แล้ว +2

    መስዬ በጣም ነው የምወድሽ በርቺ ፀባየ ቆንጆ
    እግዚአብሔር ጤና እድሜ ይስጥሽ ጥሩ እንግዳሽም ጥሩ ምክር ነው የሰጠችኝ አመሰግናለሁ አሁን ኤልሳን እከተላለሁ

  • @haimanotmekonen346
    @haimanotmekonen346 ปีที่แล้ว +5

    ኤልሲዬ መልካም ሰው❤
    መሲ እናመሰግናለን❤️🙏

  • @sarahailemichael8616
    @sarahailemichael8616 ปีที่แล้ว +2

    አሐይ ኤልሲ እና መልሲ ፕሮግራማችሁን በጣም እከታተለዎለሁ በጣም ትምህርት አለው ግን እኔ ያለሁበት ሐገር አርዱ ፓውደሩ ነው ያለሙ መጠቀም እችላለሁ

  • @genetmihrete5730
    @genetmihrete5730 ปีที่แล้ว +2

    ኤልስዬ ተጀመረ እርዱ እና ዝንጅብል ዛሬ ጀመርኩ ግን እርዱ ከስፓኒሾች ቤት ነው የገዛሁት እርጥቡን እና እንደ ኢትዮጵያ እርድ ነው ውስጡ ደማቅ ቢጫ ነው እንዳንቺ ነጣ አይልም እና ቦርጬን ላባርረው ተነስቻለሁ😍🙏

  • @weinitushibeshi7321
    @weinitushibeshi7321 ปีที่แล้ว +2

    mesi and Elsie ❤both off you are blessed too, because you are helping people in the world .l am glad to follow your page. keep it up God willing l will try too.

  • @etsegenetayele7981
    @etsegenetayele7981 ปีที่แล้ว +3

    መሲመጀመሪያ ጤናና ረጅም እድሜ እመኝልሻለሁ አድናቂሽ ነኘ አንቺ የምታቀርቢውን ሁሉ በእምነት ነው የማየው በጣም አመሰግናለሁ🙏😍

  • @genetmihrete5730
    @genetmihrete5730 ปีที่แล้ว +2

    እንግዲህ እጀምራለሁ እኔም 187 pounds ነኝ ቦርጬ ነው ትልቅ አጠፋዋለሁ ኤልሲዬ 👍💪💪

  • @sabahailemikael2425
    @sabahailemikael2425 ปีที่แล้ว +3

    Mesiye yena melkame!
    Tebarekye Egzabehare yebarikish. Yenani chgeri yezesh silmetash amesegenalehug. Elseye Egzabehare yesilene seleseteshni mekie. ❤

  • @jannathjannath7836
    @jannathjannath7836 ปีที่แล้ว +3

    መስዬ እንኳን አደረሳችሁ ለአብነ ገብረ መንፈስ ቅዱስ አሜን እኔም የመዳም አይን በላኝ

  • @mesertmesert8053
    @mesertmesert8053 ปีที่แล้ว +3

    መሲ የኔ መልካም ኤልሲ እናመሰግናለን እኔም ለውጥ አይቼበታለሁ

  • @sewmehon-kz4kh
    @sewmehon-kz4kh ปีที่แล้ว +5

    መስዬ እንዴት እንደምወድሽ እኮ ፍቅሬን ለመግለፅ ቃል ያጥረኛል !!!!እናቴን ትመስይኛለሽ 😘😘❤❤

  • @genetmihrete5730
    @genetmihrete5730 ปีที่แล้ว +2

    እረረ እንደው ልጄ በጣም ወፍሯል አዘጋጅለታለሁ ስኳር እራሱ ፕሪዲያቤትክ ነህ ብለውታል እዚህ አሜሪካን ሃገር ነን ኤልሲዬ ተባረኪልኝ

  • @gebrehannabalcha6280
    @gebrehannabalcha6280 ปีที่แล้ว +1

    መሲ ኤልሳን ባለመድኃኒት ስለአቀረብሽልን እናመሰግንሻለን ኤሊሲ በርቺ !

  • @haymacookingstyle9533
    @haymacookingstyle9533 ปีที่แล้ว +2

    መሲዬ የምወድሽ ተባረኪልኝ እንሞክረዋለን ጥሩ ነገር ነው እናመስግናለን ውዴ ኤልሲዬ የምወድሽ

  • @Amesegenalhue
    @Amesegenalhue ปีที่แล้ว +2

    ሰላም ኤልሲ ሰላምታሽ ደስ የምትያኝ ልጅ እንኳን አብሮ አደረሰን /"አይዞን።በርቺ እረ እኔ ግን ከበፊትም መሲም ሳትመጣ በጣም የማደንቅሽ ልጅ ነኝ ምንም እንኳን አንዴ ብቻ ቡናና ማር ጀምሬ ሳይስማማኝ ሲቀር አቆምኩ። ግን ማየት ሁሌ ነው የማይሽ 👍 ሰሰብ

  • @wubedel4103
    @wubedel4103 10 หลายเดือนก่อน +2

    መስዬ ኤልስዬ በጣም ነው እምወዳችሁ እኔም ከመሲ ጋር ጀመርኩ በቃ ኤልሲ ባዘዘችው መሰረት በጣም ደክሞኝ ያቃተኘ ነገር 70 ኪሎ ንቅንቅ አላልኩም ብዙ ነገር ሞከርኩ 20ኪሎ ከላየላይ እዲወገድ እፈልጋለሁ እራሲ እዲህ አልኩት ውባለም ትችያለሽ በርች አሁን ከመሲ ጋር ጀምሪ አልኩት የኔ ጀግና ውባለም ትችያለሽ አልኳት 😅እኔው እራሴን እኩነው😂

    • @zenbabelay1369
      @zenbabelay1369 10 หลายเดือนก่อน

      ክክክክኮ

  • @user-ul5kn3uj1u
    @user-ul5kn3uj1u ปีที่แล้ว +4

    እኔ ሀገርቤት በጣም ወፍራም ቦሮጫም ነበርኩ አሁን ግን አረብ ሀገር ስመጣ ከላይ እስከ ታች ድምጥማጡነው የጠፋው ግን በጣም ሲከሳ ያስጠላል

  • @helenmichael5895
    @helenmichael5895 ปีที่แล้ว +1

    I will start from tomorrow mesi and thanks else I follow you and I Learned alot from your channel

  • @destadiriba6150
    @destadiriba6150 11 หลายเดือนก่อน +5

    እግዚአብሔር ይስጥልን እህታችን በጣም እንፍሊግሽልን ወደ ኢትዮጵያ ነይልን እባክሽን❤❤❤❤❤

  • @misebeyenbeyen8157
    @misebeyenbeyen8157 ปีที่แล้ว +1

    ጤና ይስጥልኝ መሲ ያቀረብሻት እንግዳ በጣም በጣም ማደንቃት መካሪ እህት ሁለታችሁም አመሰግናለው

  • @ninaalemayehu419
    @ninaalemayehu419 ปีที่แล้ว +3

    መስዬ እኔም ካንቺ ጋር እጀምራለህ እንግዲህ ጥንካሬ ይስጠን ያህዌ ይባርክሽ

  • @rutemekuria6093
    @rutemekuria6093 ปีที่แล้ว +10

    እግዚአብሔር ይስጥልን ሁለታችሁንም መሲ

  • @jmohammed64
    @jmohammed64 ปีที่แล้ว +16

    እኔም ከዛሬ ጀምሮ እጀምራልዉ የረመዳ ፆሙም ያግዘኛል አላህ የዛሬ ወር ይበለን

    • @zuzu6583
      @zuzu6583 ปีที่แล้ว

      😂😂😂😂አስብሳውስ አስሩስ ቴምሩስ አረ ስቱ አላህ ያስችልሽ

    • @taibataiba.youtube4045
      @taibataiba.youtube4045 ปีที่แล้ว

      @@zuzu6583 kkkk wde asakshi welahi

    • @Bushra114
      @Bushra114 ปีที่แล้ว +1

      ለውጥ አለሽ? ንገረኝ

  • @temesgen2257
    @temesgen2257 ปีที่แล้ว +4

    Thank you for a good advice

  • @mekedeswinter4454
    @mekedeswinter4454 ปีที่แล้ว +2

    መሲየ እኔም እጄ ሆዴ ላይ ወፍረቴ በጣም ቀጭን ነበርኩ እድሜ ስጨምር እና ስጋ እወዳለሁ

  • @ethiopiay1219
    @ethiopiay1219 ปีที่แล้ว +5

    እኔ 96kg ነኝ 24አመቴነው በኦፕሬሽን ነው የወለድሁ ግን ስኳር ኬክ ሲጀመርም አልወድም ሻይም በባዶነው የምጠቀም ግን ልጄን እንዳይጎዳብኝ ብዬ ምንም ዳይት እያረኩአይደለም ከ 62 kg ..96kg እዋይ

    • @hayaahayaa
      @hayaahayaa ปีที่แล้ว +1

      እ እየቀለድሽ ነው 96

    • @HAyetJemal-cd9ip
      @HAyetJemal-cd9ip 11 หลายเดือนก่อน

      ​@@hayaahayaa😂😂😂😂😢 እኔ ልወልድ ቀኒ ገብቶ 60ኪሎ ነበርኩ ወልጀ 50ኪሎ አሁን ደሞ48 ኪሎ ገባሁ ከወለድኩ 3አመት ሆነኝ😢

  • @etabmestwate9195
    @etabmestwate9195 ปีที่แล้ว +2

    መስዬ እንዳትቀንሺ ይህ ምክር ለሀና ይሃነስ ይሁንልን

  • @habtambogale9386
    @habtambogale9386 ปีที่แล้ว +1

    ❤🎉 ተባረኩልኝ ኤልሲየ እና መሲየ

  • @Hello-qr6qr
    @Hello-qr6qr ปีที่แล้ว +8

    ኤልሲ ቀለድሽ እንዴት በተወሰነ ሰዓት ይተኛል ልጆች አሉ ስራ አለ መሃበራዊ ኑሮ አለ ሆሆሆ ተይባክሽ በተለይ እዚህ አሜሪካ ለምኖር

    • @user-ww2pl7vm1c
      @user-ww2pl7vm1c ปีที่แล้ว

      ኤልሳ እውነቷን ነው እኔ በደንብ ካልተኛሁ ሆዴ ቁዝር ነው የሚለው

  • @AssaTaye-jh1tv
    @AssaTaye-jh1tv 9 หลายเดือนก่อน +1

    በእውነት እግዚአብሔር ይባርካችሁ

  • @hanasisay4827
    @hanasisay4827 ปีที่แล้ว +10

    ስንዴ አለመብላት ከባድ ነው አረብሀገር ላለን

  • @mahytesfay9795
    @mahytesfay9795 ปีที่แล้ว +3

    እኔ፡ስደት፡ነው፡ያለሁት፡አሎለድኩም፡ግን፡እቅልፍ፡ብዙ፡የለኝም፡ምን፡ማረግ፡አለብኝ፡በጣም፡ተቸግሪለው፡ምን፡ትመክርኛለሽ።
    ስለሁሉም፡
    እግዚሐብር ይመስገን ፣🥰🥰🥰🙏🙏🙏

  • @inanu_youtube5148
    @inanu_youtube5148 ปีที่แล้ว +1

    እናመሰግናለን

  • @asnabelayneh7228
    @asnabelayneh7228 ปีที่แล้ว +7

    Love you may God richly bless you all !

  • @alemhailu2401
    @alemhailu2401 ปีที่แล้ว +1

    I am with you good luck ❤

  • @amarechtamirat8377
    @amarechtamirat8377 ปีที่แล้ว +2

    መስየ በርች አንከታተልሻለን አኔም ጀምሬአለሁ አናመሰግናለን

  • @hanagirma-iw8mh
    @hanagirma-iw8mh 11 หลายเดือนก่อน

    በጣም ጠቃሚና ደስ የሚል ውይይት ነው። ብዙ የማናውቀውን አሳውቃችሁናል። ወደ ሲስተሙ እገባለሁ ።
    እናመሰግናለን

  • @ftt637
    @ftt637 ปีที่แล้ว +5

    I will start to surely we will make it together thank you maseya

  • @mestertessema7337
    @mestertessema7337 ปีที่แล้ว +1

    እኔም ዛሬ እጀምራለሁ መስዬ በርችልኝ::

  • @mesiyekidusourael
    @mesiyekidusourael ปีที่แล้ว +1

    ሰላም መሲ ኤልሲዬን በድጋሚ ስላቀረብሽልን ከልብ እናመሰግናለን ክበሪልን እኔም ቻሌንጁን እቀላቀላለው ግን እርዱን መግዛት አለብኝ

  • @nunuabay1820
    @nunuabay1820 ปีที่แล้ว +1

    Thank you for your information ℹ️ 🙏🙏🙏🙏

  • @loyedsemegnew7732
    @loyedsemegnew7732 10 หลายเดือนก่อน

    እህቴ ጥሩ ምክር ነው እናመሰግንሻለን!

  • @rabiaabuye1255
    @rabiaabuye1255 ปีที่แล้ว +1

    ኤሻአላህ እናመሰግናለን

  • @genetmihrete5730
    @genetmihrete5730 ปีที่แล้ว +3

    ወይኔ እኔማ ቦርጬ ተይኝ ኤልሲዬ በምን እንደምገላገለው መሲ ጋ አይቼሽ ነው እኔም ሰብስክራይብ አድርጌ የተቀላቀልኩሽ ኤልሲ መስዬ እናመሰግናለሁ

  • @tenayeseifushikur9663
    @tenayeseifushikur9663 ปีที่แล้ว +3

    መሲዬ እርድ ጅንጅብል እና ነጭ ሽንኩር 4 ፍሬ አርገሽ ሎሚ በአንድ ላይ አፍልተሽ እንደ ሻይ መጠጣት ነው እህታችን ጥሩ ምክር ሰታናለች እናመሰግናለን

    • @SamsungmMamsungm
      @SamsungmMamsungm ปีที่แล้ว

      በስንትቀን ነውምንጠቀመው

    • @tenayeseifushikur9663
      @tenayeseifushikur9663 ปีที่แล้ว

      መጠቀም ያለብሽ በየሦስት ቀን ነው ለውጥ ታገኝበታለሽ

  • @saditube8617
    @saditube8617 ปีที่แล้ว +11

    እኔ ችግሪ ፌቴ በጣም ይከሳል በጣም ቀንሺ እናቴ ደነገጠች የምር ፌቴ ባይቀንስ ጥሩ ነበር

    • @sali4168
      @sali4168 ปีที่แล้ว

      ታድለሽ እኔ ደሞ ፊቴ ነው የሚወፍረው ሰውነቴንስ በስፖርትም እቀንሰዋለው ፊቴን በምን ልቀንሰው?😥

  • @samriesayas9420
    @samriesayas9420 ปีที่แล้ว +1

    Thank you so much yene konjo

  • @misrakmengistu4236
    @misrakmengistu4236 ปีที่แล้ว +1

    የኔ ቆንጆ መስዬ በጣም ነዉ የምወድሽ💕💕

  • @kasechmeka8878
    @kasechmeka8878 ปีที่แล้ว +3

    የማታ ሻወር ያልሽው ትክክል ነሽ እኔ የማታ ሻውር እወዳለሁ ግን እንዴልሽው ግማሽ ለሌቲ እንቅልፍ የለም

  • @tigistberhanu3009
    @tigistberhanu3009 ปีที่แล้ว +3

    Thank you sisters

  • @Eyerusalem_
    @Eyerusalem_ ปีที่แล้ว +1

    መሲዬ ዛሬ እንግዳሽ እንዳትናገር ስትቋርጫት ነበር እራስሽ ጥይቀሽ እራስሽ ትመልሻለሽ ይህ የሁልጊዜ ባህሪሽ እይደለም እንደ እኔ ለመክሳት desperate ሆነሽ ነው ይገባኛል 😂❤️❤️❤️

  • @janatmmm6876
    @janatmmm6876 ปีที่แล้ว +3

    ውፋረት ባመጋገብነው እኔ ተቸገርኩ ጀምሬ እያቆምኩ አስሬ ይርበኛል እበላለው ቦርጨ ቁጪ እቅልፋ የለኝም በውነቱ

  • @hannaasaroon3199
    @hannaasaroon3199 ปีที่แล้ว +7

    የለሊት ስራ የምንሰራ ሰዎች ምን እናድርግ የምንተኛው ጠዋት ነው

  • @workyilakuschulze8963
    @workyilakuschulze8963 ปีที่แล้ว +4

    Hi messy I will join you with the champagne I am 67 kg now so let's see next month I hope it works 💪

  • @netsanetmebretu4710
    @netsanetmebretu4710 ปีที่แล้ว +1

    Thanks 🙏 very good blessed

  • @TgEthiopia18
    @TgEthiopia18 ปีที่แล้ว +5

    እኔ አምና እርድ እና ጅንጅብል ጀምሬ ነበር ልክ እንደዚህ በፆም ወቅት ብዙ ለውጥ አግኝቼ ነበር ግን አላርጅክ ሆነብኝ በዛው አቆምኩ ከእርድ ከጅንጅብል ከሎሚ ውጪ ከፆም በዃላ እጀምራለው የዛ ሰው ይበለን

    • @asterabate7743
      @asterabate7743 9 หลายเดือนก่อน

      ለዉጥ አገኘሽ አጠቃቀሙስ እንዴትነዉ?

  • @dndjxdjjdj3969
    @dndjxdjjdj3969 ปีที่แล้ว +1

    በጣም አመሰግናለው እኔም እጀምራለው ካቺጋር

  • @aberashayele66
    @aberashayele66 ปีที่แล้ว +1

    ተባረኩ እኔም እጀምራለሁ።

  • @hamadalmansoori5325
    @hamadalmansoori5325 ปีที่แล้ว +1

    መስዬ እድሜ ጤና ይስጥሽ መስዬ በጣም የምወድሽ

  • @hibrettesfaye1331
    @hibrettesfaye1331 ปีที่แล้ว +1

    አብረን እንጀምራለን መሲዬ እርጥብ እርድ አገኝሽ እንዴ ወይስ በደረቁ እንጀምረው?

  • @user-nc9ki1hp9l
    @user-nc9ki1hp9l ปีที่แล้ว +2

    አረ መላ በሉኝ እኔም ተወለድሁ ቡሀላ ቦርጭ አወጣሁ የወለድሁት በኦፓራሴዎን ነበረ የውለድሁት አላሰርሁትም ነበር ወገኖቼ ተባበሩኝ ስወዳችሁ🥰

    • @user-vj4zo8mt9s
      @user-vj4zo8mt9s ปีที่แล้ว

      አይዞሽ አትጨናነቂ ይጠፋል መጨነቁ እራሱ ያወፍርሻል አበላልሽን መለወጥ እራስሽን ጠብቂ

  • @samerass4680
    @samerass4680 ปีที่แล้ว +3

    መሲየ ዉፍረት ያምርብሻን

  • @godisgood2274
    @godisgood2274 ปีที่แล้ว +5

    Count on me ❤ I hope it works out!

  • @metagesakalugisila794
    @metagesakalugisila794 ปีที่แล้ว +2

    ሰላም መሲ: ኤልሲን እከታተላታለሁ: ጎበዝ ልጅ ናት :ባለፈው ስላቀረብሻትደስ ብሎኝ ነበር ምክንያቱም ብዙ የሚጥቅሙ ቪድዮቿን አይቻለሁ በአንቺ በኩል ለሌሎች እንደሚደርስ ስለማምን ነበር: የአሁኑ ደግሞ በጣም ደስ የሚለው ቻሌንጁን እኔም አብሬሽ መጀመሬነው:: LIKE ማድረግ የእኔ ነው: አስተያየት መፃፉ ላይ ግን የለሁም ማለት ይቻላል: አሁን ግን ግድ ሆኖብኛል😊: አሁን ክብደቴ 166ፓውንድ ነው ወይም 75 ( almost 76 kg) መቀነስ የምፈልገው 20ፓውንድ ወይም 9 ኪሎ ነው : ውጤቱን ከአንድ ወር በሃላ እናያለን: ይሄ ሁሉ ክብደት እንዴት መጣ የሚለውን ለብዙ እህቶቻችን ስለሚጠቀም ሃሳቤን አካፍላችሃለሁ: መሲ እንቁ ነሽ: እናመሰግናለን💕

  • @senaitteclemariam4803
    @senaitteclemariam4803 ปีที่แล้ว +1

    I’m on it Mesi💪🏽

  • @helenhelen9597
    @helenhelen9597 ปีที่แล้ว +2

    የዛሬውን ቪዲዮ የሰማሁት አሁን ነው ዛሬ ጀምራለሁ ከአንድ ወር በኌላ እንገናኝ

  • @user-cx7tn7mx7b
    @user-cx7tn7mx7b ปีที่แล้ว +2

    ሰላም መሰረት በዙ

  • @tinebebwallet1200
    @tinebebwallet1200 2 หลายเดือนก่อน

    እናመሰግናለን ሁለታችሁንም

  • @tigistgebretsadik6700
    @tigistgebretsadik6700 ปีที่แล้ว +1

    የእርዱ ሻይ ጎልደን ቲ ተብሎ ብዙ ሰዉ ይጠቀመዎል ለመክሳት ብቻ ሳይሆ ለድርቀት ለመተንፈሻ አካሎች ለእንፍላሜሽን ሁሉ ይጠቅማል በርቱ እኔም እጠቀማለሁ

  • @abimedia8554
    @abimedia8554 ปีที่แล้ว +55

    ካስተላለፋችሁት ትምህርት ያቃተኝ ከሀሣብ መራቅ እና የቅልፍ ማጣት ነው ሰው ሁኖ እደት ከሀሳብ መራቅ ይችላል

    • @fatumafatuma4447
      @fatumafatuma4447 ปีที่แล้ว +2

      እኔ 3 ወይም 4 ሰአት ብተኛ ነው በቀን

    • @adendemess5689-lx5xp
      @adendemess5689-lx5xp 11 หลายเดือนก่อน +2

      ማሰብሽ የማይቀር ነው ግን ብትችይ በምታምኙ ፈጣሪሽ አብዝተሽ ቅረቢ ደሞ ከመተኛትሽ በፊት ከሶሻል ሚድያ እራቂ

    • @user-ku5qv9jy2s
      @user-ku5qv9jy2s 11 หลายเดือนก่อน

      ​@@fatumafatuma4447እኔም

    • @user-pl7uf3qx6g
      @user-pl7uf3qx6g 10 หลายเดือนก่อน +1

      እኔ ደግሞ ጣፋጭ ነገር😅

    • @user-nw7du1ow8m
      @user-nw7du1ow8m 10 หลายเดือนก่อน

      P!0!!0p

  • @rasmealem9796
    @rasmealem9796 ปีที่แล้ว +1

    thank you Elsi and meski

  • @user-pm7hh7rm8x
    @user-pm7hh7rm8x ปีที่แล้ว +1

    መሲ እዬ ስለማምንሽ እሞክረዋለሁ❤😘

  • @georgessaroufim7733
    @georgessaroufim7733 11 หลายเดือนก่อน

    ተባረኪልኝ

  • @asterworkumengesh9991
    @asterworkumengesh9991 ปีที่แล้ว +3

    አይተይኝ ጣፋጭ አስቼገረኝ ስከሳ ደግሞ ፊቴ ሙግግ ይላል ቦርጨ ቁጭ ይላል 😂😂😂😂😂

  • @jemilagirmay
    @jemilagirmay ปีที่แล้ว +17

    ዉዶችየ አስት 1k አስገቡኝ አላህ ኸይሪ ጀዛቹ ይክፈላችሁ 🙏🙏🙏❤❤

    • @habesh0578
      @habesh0578 ปีที่แล้ว

      Arekush

    • @jemilagirmay
      @jemilagirmay ปีที่แล้ว

      @@habesh0578 🙏🙏🙏🙏 አመለስ አለው

  • @emukal
    @emukal ปีที่แล้ว +1

    እንዴ ኤልስዬ በዚህ መጣሽዴ 😂😂 ጎበዝ የኔ አንበሳ

  • @user-yd4ph8ep2i
    @user-yd4ph8ep2i ปีที่แล้ว +10

    ወድሜን በፆለታችሁ እስቡልኝ

  • @helenalemayehu4042
    @helenalemayehu4042 ปีที่แล้ว +1

    I'm with you

  • @alemdegenet7379
    @alemdegenet7379 ปีที่แล้ว +1

    መሲበጣም የምወድሽ ኤልሱበጣምጥሩ ነገር ነው በዚሁቀጥይ

  • @cintayo9997
    @cintayo9997 ปีที่แล้ว +2

    መሰዬ እኔ የምመክረሽ ሰምኝ
    አንደኝ ለቁሪሰ ጤናማ ምግብ
    ክትፎ በተጠበሰ ቆጮ ለቁሪሰሽ ብይ
    ማወራረጃ እሪጎ ጠጪ።
    ሁለተኛ ለምሳ ቆንጆ ዶሮ ወጥ በጠጅ እያማግሽ ብይ እኔ አፈሪ ልብላልሽ።
    ሶሰተኛ መክሰሰሽ የቡላ ፍሪፍሪ በቅቤ በአይብ የታሽ በቅቤ ብና እያማግሽ ብይ። ሂሳቡ በውሰጥ መሰመሪ ትከፍያለሽ ይሔ የጻፈችልሽ መልሰ አልመልስም ያልሻት ሰንታየሁ ነች ዋትሳፕሽ ላይ መልክቱ ታገኝው አለሽ።

    • @shegerinfo
      @shegerinfo  ปีที่แล้ว

      ለመወፈር ጥሩ ምክር ነው ምግበ ከተገኘ 🙏

  • @shibire7870
    @shibire7870 11 หลายเดือนก่อน

    Thank you so masi💓

  • @saramarr3134
    @saramarr3134 ปีที่แล้ว

    እስቲ ንገሪኝ ሩዝ ፓስታ እና የስንዴ ዳቦ ወይም በውጭ ሀገር የምንኖር እንጀራውም ከስንዴ ዱቄት ነው የምናዘጋጀው፡please tell me what we can eat instead of those things?

  • @miminigussie4971
    @miminigussie4971 ปีที่แล้ว +1

    ኤልሳዬ, መሲ የምወዳችሁ!!! ♥️❤️♥️

  • @user-vs8wl2pe3i
    @user-vs8wl2pe3i ปีที่แล้ว +1

    መሲየ አብረን እንጠብቅ

  • @hirut7396
    @hirut7396 ปีที่แล้ว

    መስዬ እኔ ግን ድቡሽቡሽ ስውነትሽን በጣም ነው እምወደው ያምርብሻል የኔ ቆንጆ ❤❤❤❤

  • @edimol-xo1bq
    @edimol-xo1bq ปีที่แล้ว +1

    Tnx

  • @Akram123-k9f
    @Akram123-k9f หลายเดือนก่อน

    በርችልኝ እሞክራለሁ

  • @lilegrema813
    @lilegrema813 ปีที่แล้ว +1

    I will for sure

  • @senayteyasu3588
    @senayteyasu3588 ปีที่แล้ว +1

    መሲዪ የኔ ማር አቦ ይመችሽ