ቀላል የቀረፋ ዳቦ አሰራር

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 7 มิ.ย. 2024
  • ቀላል የቀረፋ ዳቦ አሰራር#ethiopian food
  • บันเทิง

ความคิดเห็น • 69

  • @SerabalkonDestek
    @SerabalkonDestek หลายเดือนก่อน +1

    29 beğeni Ellerinize sağlık afiyet olsun tam destek👍👍👍

  • @EKOASCIM
    @EKOASCIM หลายเดือนก่อน +1

    L40 Merhaba ellerine ssğlık çörekler çok güzel afiyet olsun arkadaşım iletişime devam👍👍👌👌❤

  • @onelovemedia8945
    @onelovemedia8945 หลายเดือนก่อน +1

    እግዚአብሔር ይመስገን ሰላምሽ ይብዛልኝ እንኳን ደህና መጣሽ ዋውው ምርጥ አስራር ነው

  • @hanichotube
    @hanichotube หลายเดือนก่อน +1

    ሰላም እንኳን ደህና መጣሽ እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ይመስገን ሰላምሽ ይብዛ ሮማን አሪፍ አቀራረብ እና አስራር ነው እጅሽ ይባርክ በርች❤❤❤❤

  • @user-ow5rs4zi7z
    @user-ow5rs4zi7z หลายเดือนก่อน +1

    ሰላም ለዚህ ቤት ሰላም ሺ ዛሬ ውድድር የእውነት ጎበዝ ነሽ እጅሽ የተባረከ ይሁን ባለሙያ ነሽ❤❤❤

  • @Mebrat146
    @Mebrat146 หลายเดือนก่อน

    ሰላምሽ ይብዛ እንኳን ደህና መጣሽ ቆንጆ አሰራር እናመሰግናለን በርችልን

  • @nevininmutfagigalatasaray
    @nevininmutfagigalatasaray หลายเดือนก่อน

    Merhabalar arkadaşım ellerine emeğine sağlık görüntüsü muhteşem

  • @astersimatube
    @astersimatube หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር ይመስገን ሰላምሸ ይብዞልኝ እንኳን በሰላም መጣልሸኝ ዋውው በጣም ቆንጆ አርገሸ የሰራሸው እጅሸ ይባርክ ውድ በርችልኝ

  • @Selamawit
    @Selamawit หลายเดือนก่อน

    ሰላምሽ በክርስቶስ ይብዛልኝ ውዴ እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደህና ቆየሽን ቆንጆ የሆነ የቀረፋ ዳቦ ነው የተለየ ስራ ባይሆንም ልንድሽን ስላካፈልሽን እናመሰግናለን

  • @yidenekyoutube
    @yidenekyoutube หลายเดือนก่อน

    ሰላምሽ ይብዛልን ዋው ያመደነው ልዩነው እሮምየ የኔውድ በርችልኝ💚💛❤🌶🌶🌶👍

  • @HanaWuletawtube
    @HanaWuletawtube หลายเดือนก่อน

    Egzabeher yimesgn ehite enkuan dehna metashi waw romiye ቆንጆ የቀረፋ ዳቦ ነው የቀረፋ ዳቦ በጣም ምርጥ ነው ለጤናም ❤❤

  • @gaadisajaalalaa1117
    @gaadisajaalalaa1117 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር ይመስገን ስለሁሉም ነገር እንኳን በሰላም በጤና በፍቅር በደስታ በአንድነት መጣሽልኝ ሠላምሽይብዛ ባለሽበት ቦታ ዋው በጣም ደስ ይላል ምርጥና ደስ የሚል ቆይታ ነበረ እናመሰግናለን እውነት ነው በትክክል🌹🥰

  • @user-xh3tw4dc4q
    @user-xh3tw4dc4q หลายเดือนก่อน

    السلام عليكم فيديو ممتاز شكرا على المشاركة نتمنى لك التوفيق ❤❤

  • @z.kitchen7030
    @z.kitchen7030 หลายเดือนก่อน

    ሰላም ሰላም ጤና አንድነት ለዚህ ቤት ተመኘሁ ማሽኣላ ተባረካላ እጅሽ ይባረክ አቦ አሪፍ አሰራር ነው የሰራሽው

  • @user-ti5nb9yb9u
    @user-ti5nb9yb9u หลายเดือนก่อน +1

    🌹🌹🌹🌹🌹🌹🥰👍

  • @famous-tl1fw
    @famous-tl1fw หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደህና መጣሽልኝ እኔ መልካም የምወድሽ የማከብርሽ በጣም አሪፍ እና ምርጥ አሰራር ነው እናመሰግናለን በቀጣይ በአዲስ ቪዲዮ እንጠብቅሻል የኔዋ ❤️❤️ሮምዬ ❤️❤️

  • @HelenMekant
    @HelenMekant หลายเดือนก่อน

    ሰላም ለዚህ ቤት እንኳን ደህና መጣሽ ውዴ ዋው በአለሙያነሽ እጅሽ ይባረክ የኔ ውድ ❤❤❤

  • @bazawitm9092
    @bazawitm9092 หลายเดือนก่อน

    ሰላም ሮሜ ሰላምሽ ይብዛ
    ዋውውውውው ባለሙያ ነሽ እጅሽ ይባርክ 🎉🎉❤❤❤❤ምርጥ ጣፋጭ ምግብ ነው ያዘጋጀሽው

  • @DEVRANFIRTINA
    @DEVRANFIRTINA หลายเดือนก่อน

    👍. Food very nice. Awesome sharing. Super. Nice thank you for sharing. 👍👍👍👍👍👍🌾🍀🌻🌸🌿🌷🌹🌺💚💛❤🙏🙋

  • @Hawawoll
    @Hawawoll หลายเดือนก่อน

    ሰላም ሰላም እህቴሀሮንየ ማሻአላ የኔ በለሞያ እጅሺ ይባረክ ምርጥ የሆነ ሰነቦን ነው የሰራሺው ልጎርስ ፈልጊ እራቅሺኝ አይይ🎉🎉🎉🎉

  • @user-wr5gp5cm6w
    @user-wr5gp5cm6w หลายเดือนก่อน

    እንኳን ደህና መጣሽልኝ እኔ መልካም የምወድሽ የማከብር ስለመጣሽ ደስ ብሎኛል በጣም አሪፍ ምርጥ አጫጭር አሰራር ነው ይዘሽልኝ የመጣሽው እናመሰግናለን የኔ ባለሙያ ምርጥ እና ደስ የሚል አሰራር ነው በቀጣይ በአዲስ ቪዲዮን ጠብቅሻልኝ የምወድሽ❤️❤️ሮምዬ ❤️

  • @mamanewus7381
    @mamanewus7381 หลายเดือนก่อน

    ሰላምሽ ብዝት ይበል እንኳን ደህና መጣሽ ዋው የሰሩ እጆችሽ ይለምልሙ

  • @Yewahmenyhonal8532
    @Yewahmenyhonal8532 หลายเดือนก่อน

    ሰላም እንኳን ደና መጣሽ ውዴ ዋው የኔ ባለሙያ እጅሽ ይባረክልኝ በርች❤

  • @zizibeauty369n
    @zizibeauty369n หลายเดือนก่อน

    የኔ ባለሞያ የምውደው የቀረፍ ዳቦ እጅሽ ይባረክ❤❤❤

  • @itsmeageri
    @itsmeageri หลายเดือนก่อน

    ❤እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደና መጣሽ የኔ ባለሙያ ዋውውውው ሙያ እንደ ቆሎ የሚዘገንበት ቤት ነው😮😮😮 ምርጥዬ ስራ በራስሽ ልትኮሪ ይገባል ።

  • @fekerlove6881
    @fekerlove6881 หลายเดือนก่อน

    አሜን ስላምሽ ይብዛልኝ የኔ ባለ ሞያ የኔ ጎበዝ በርችልን የኔ ውድ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @mitiktube7214
    @mitiktube7214 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር ይመስገን ሮማንዬ እንኳን ሰላም መጣሸ አሜን አሜን ለአንቺም ሰላምሸ ይበዛ ወዴ ዋው አቀራረብ እራሰ አንደኛ ነው የኔ በለሙያ እጀሸ ይባረክ እናመሰግናለን በርቺ ሮማንዬ ❤👏

  • @yohannatube
    @yohannatube หลายเดือนก่อน

    Wow yamiral yih lemazegajetim yemiyaneqaqa sira new ejochish yibareku ketiyibet

  • @Hana_tube
    @Hana_tube หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር አምላክ ይመስገን ሮማዬ በጣም ቆንጆ አሰራር ነው የኔ ባለ ሙያ👌👌

  • @mesitube6372
    @mesitube6372 หลายเดือนก่อน

    ሰላም እግዚአብሔር ይመስገን እኳን ደህና መጣሽ ዋውውው😮😮😮😮ልዩ ነው ባለሞያ😮

  • @hanytwin
    @hanytwin หลายเดือนก่อน

    ሰላምሽ ይብዛ ሮሚ እንኳን ደና መጣሽ በጣም ጎበዝ በደንብ ስላሸሽው ሊጡ ቆንጆ ሆኖልሻል ቆንጆ አድርገሽ ዳምጠሽ ቀረፋ እና ስኳር አድርገሽ ጠቅልለሽ ቆርጠሽ በጣም የሚያምር ቅርፅ ነው የወጣልሽ ከቆንጆ ማብራርያ ጋር ምርጥ የቀረፋ ዶባ ነው የሠራሽው ለልጆቼ ሰራላቸዋለው እጅሽ ይባረክ ❤❤❤

  • @askalemariyamtube
    @askalemariyamtube หลายเดือนก่อน

    ሠላም ሮማንዬ ምርጥ የሲንቦል አሰራር ነው😊😊😊

  • @user-bx2pl8py6okidst
    @user-bx2pl8py6okidst หลายเดือนก่อน

    ሰላም ሮማንዬ የኔ❤ እንኳን ደህና መጣሽ ዋዉዉዉ በጣም ደስ የሚል የሚያምር አሰራር ነው የስራሽው የኔ ባለሙያ በርች ብዙ ነገር እንጠብቃለን ❤❤❤❤

  • @ABAYNESHTUBE
    @ABAYNESHTUBE หลายเดือนก่อน

    ሰላም የኔ ዉድ ሰላም ጤና ይስጥልኝ እግዚአብሔር ይመሰገን💚💛❤💚💛💖💖💖😍💛ዋዉዉዉዉዉዉዉ❤ ቆንጆ አሰራር ነው አመሰግናለሁ💚💚💚💖

  • @kershfood8611
    @kershfood8611 หลายเดือนก่อน

    Like 👍🏻👍🏻👍🏻👍🏻😅48❤Welcome good 👍🏻Very nice and good ❤

  • @yifatmultimedia
    @yifatmultimedia หลายเดือนก่อน

    ሰላም ጤና ይስጥልኝ የኔ ባለሙያ ሬሜየ ዘውትር ለምትሰሪያቸው ምግቦች ያለማድነቅ ንፍግነት ነው እጅሽ ይባረክ❤

  • @astubtube
    @astubtube หลายเดือนก่อน

    ሮሚ ትችያለሽ እጅሽ ይባረክ የኔ ባለሞያ አንደኛ ነው ሲጠቀለል ያስቸግራል ግን ጎበዝ ነሽ የገበታ ቅቤ ከለሩም ቆንጆ እንዲሆን ይጠቅማል በቅርጽ አስተካክለሽ ነው የቆራረጥሽ ጎበዝ

  • @meazi.yemerewa
    @meazi.yemerewa หลายเดือนก่อน

    ሰላም ሮሚቲሻ እንኳን ሰላም መጣሽ የኔ ባለሞያ ምርጥ አሰራር ነው እስኪ አንድ ቀን እሞክራለሁ ለመስራት መብላት እወዳለሁ መስራት ዜሮ 😱

  • @hawawussen
    @hawawussen หลายเดือนก่อน

    ዋዉዉዉዉዉዉዉዉዉዉ

  • @user-bc4um3zu2l
    @user-bc4um3zu2l หลายเดือนก่อน

    ሰላም ጤና ይሰጥጥኝ ዋውውው በርቸልኞ 😍👍

  • @DXNTaraPoudel
    @DXNTaraPoudel หลายเดือนก่อน

    yummmy testy13:15

  • @SamiraMTube
    @SamiraMTube หลายเดือนก่อน

    ሰላም ሰላም እምዬ ዋዉ እንዴት ቆንጆ አርገሽ መሰለሽ የሰራሽው ዋዉ ነው የሰሩ እጆችሽ ይባርክ❤❤

  • @user-if1or3zv6p
    @user-if1or3zv6p หลายเดือนก่อน

    ሮምየ የኔ ባለሙያ አማቼ ታድሎ ዋውውውው ሲያምር❤❤❤ በርችልኝ ውቼቼ❤❤

  • @hawamedia655
    @hawamedia655 หลายเดือนก่อน

    wow👌

  • @EkramkutaberTube
    @EkramkutaberTube หลายเดือนก่อน

    wow👍👍👍

  • @shemistube
    @shemistube หลายเดือนก่อน

    ዋአሊኩም ስላምወራህመቱላሂ ወበረካቱ አህለን እንኮን ስላም መጣችሁ💛💛💛🌹🌹🌹ባለሙያ

  • @zinutube7583
    @zinutube7583 หลายเดือนก่อน

    ዋውው ሮምየ የኔ ባለሙያ እጅሽን ለወርቅ ይበለው 😂 ጎበዝ በርቺልን❤❤❤

  • @Azzistyle
    @Azzistyle หลายเดือนก่อน

    በጣም አሪፈ እዉነት 😘👍

  • @Tube-ym3xr
    @Tube-ym3xr หลายเดือนก่อน

    Selam selam weda selames yebza weda bexam.bexam.arif naw weda owwoowowow weda ❤❤❤❤

  • @menbiasalfa.a
    @menbiasalfa.a หลายเดือนก่อน

    ሰላም ሮሜ ሰላምሽ ይብዛ
    ጨው ወተት ስኳር ውሀ እንቁላል ዱቄት የዳቦ እርሾ ዘይት ፒኪን ፓውደር ግብአቱ የተመጣጠ ነው የሊጥ ማቢኪያ ማሽኑማ ገላልሌ ነው እኔ እቤት ውስጥ አለ ግን ትዝ አይለኝም 😅😅 ትዝ የሚለኝ ቶሎ በፍጥነት ስሪ ስባል ሌላ እኔ ስሰራ ሱ ያቦካል ደሞ ቶሎ እንድቦካ ይረዳል በተለይ መጨረሻ ሌብል ላይ ካደረግሽው በደንብ ስልሚያቦካው ቶሎ ኩፍ ይላል
    ሀሪፍ ነው ስኳርና ቅቤ አፈሻ ቀረፋ
    ጥብቅ ብሎ ከተጠቀለለ በቢላም ቢቆረጥ ምንም አይሆንም እኔም ሰርቻለሁ ግን ቪድወን ማን ያቀጣጥለው ኢድት ማድረግ ያደክማል አንድ ምግብ ስሰራ ሌም ምግብ አብሬ ስለምሰራ
    ለቁላሉ ቫኒላው ሽታ ጥሩ
    ዋውውውውውውውውው ያምራል የቀረፋ ሽታማ ከሩቅ ይጣራል ❤❤❤❤❤❤

  • @makeaomarm
    @makeaomarm หลายเดือนก่อน

    ስላምእንኳንስላመጣሽውዴስላምለሀገራችን🎉🎉

  • @user-rw5hd3cw7f
    @user-rw5hd3cw7f หลายเดือนก่อน

    ዋውውውውው እጅሽ ይባረክ

  • @ABAYNESHTUBE
    @ABAYNESHTUBE หลายเดือนก่อน

    💛💛💛💚🎉

  • @마음명상
    @마음명상 หลายเดือนก่อน

    Good Sunday morning.
    It's past 7 a.m. on Sunday in Korea.
    Birds are singing on Mt. Muhak outside the window, and it rained yesterday.
    The trees are becoming greener and more vibrant.
    I hope your day shines brighter than yesterday.
    Like~50❤

  • @birtukangatchaw
    @birtukangatchaw หลายเดือนก่อน

    Egzabere yemasegan salmeshe yebzaleshe ehite enkane danh mateshe enmasgnalen sher selrkshlen batme dasy yemele migebi new egishe yebarki barchelegn ehite

  • @emanhabesha3176
    @emanhabesha3176 หลายเดือนก่อน

    Selam Romi Enkuwan Dehna Metashi Hulachihum Selamachihu Yibzalign Wow Haref New balemuya Enameseginalen❤

  • @konjonesh
    @konjonesh หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደህና መጣሽ ሮሚዬ ዋዉዉዉ እንዴት ያምራል ገና ሲያት ያስጎመጃል የኔ ባለሞያ እጀሽ ይባርክ ❤❤

  • @hintsetyoutube
    @hintsetyoutube หลายเดือนก่อน

    Welcome mu sister Good job keep up😍😍😍😍😍

  • @user-id4dq6ej2l
    @user-id4dq6ej2l หลายเดือนก่อน

    ሰላምሽ ይብዛ የኔ ሴት እንኳን ደኽና መጣሽ
    ሙያ እኮ ሞልቷል መገን ሴትነት😍🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌

  • @gmeentertainment137
    @gmeentertainment137 หลายเดือนก่อน

    የኔ ባለሙያ ❤❤❤❤ አንችን ሙያ ሳስብ የኔ ሙያ ያስጠላኛል ቅኮ

  • @GeniEthio-
    @GeniEthio- หลายเดือนก่อน

    ሮሚዬ እንኳን ደህና መጣሽ የኔ ባለሙያ እጅሽ ይባረክ❤❤❤🎉

  • @user-wc2nt8yi9s
    @user-wc2nt8yi9s หลายเดือนก่อน

    የኔ ባለሞያ❤😮

  • @tatektube7965
    @tatektube7965 หลายเดือนก่อน

    Selam edatnShi weda❤❤❤

  • @user-yw9ft5qq1m
    @user-yw9ft5qq1m หลายเดือนก่อน

    ሰላም ሰላም ሮሚየ እንኮን በሰላም መጣሽ ውዴ❤❤❤❤

  • @fekerlove6881
    @fekerlove6881 หลายเดือนก่อน

    ሼሬ ላይክ አድርጉላት እህቶቼ የውነት በርችልኝ የኔ ቆንጆ መጣው እንቀምሳለን ❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

    • @romanethiopia
      @romanethiopia  หลายเดือนก่อน

      የኔ ውድ ክበሪልኝ ብርታቴ❤😍🙏

  • @fetiyayabnetwa1612
    @fetiyayabnetwa1612 หลายเดือนก่อน

    አሠላማሌኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ እንኳን ደህና መጣሽ ሮሚዬ ዋውውው ባለሙያ እጅሽ ይባረክ ቆንጆ አሠራር ነው 👌👌

  • @EkramkutaberTube
    @EkramkutaberTube หลายเดือนก่อน

    wow👍👍👍

  • @EkramkutaberTube
    @EkramkutaberTube หลายเดือนก่อน

    wow👍👍👍