ለቁርስ የሚሆን ልስልስ ያለ የቂጣ አሰራር ሰርታችሁ ቅመሱት ትወዱታላችሁ👌

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 9 ก.ค. 2024
  • ለቁርስ የሚሆን ልስልስ ያለ የቂጣ አሰራር ሰርታችሁ ቅመሱት ትወዱታላችሁ👌#ethiopian food
  • บันเทิง

ความคิดเห็น • 88

  • @aberashhune
    @aberashhune 25 วันที่ผ่านมา +1

    ሰላም ለዚህ ቤት እግዚአብሄር ይመስገን እህታችን እንኳን በሰላም መጣሽልን ዋው ምርጥ💕😘

  • @shegeralmazk
    @shegeralmazk 24 วันที่ผ่านมา

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደና መጣሽ በጣም አሪፍ አስራር ነው እጅሽ ይባረክ እናመሰግናለን ያወቁትን ማሳወቅ በጎነት ነው

  • @hanichotube
    @hanichotube 22 วันที่ผ่านมา +1

    ሮምዬ ሰላም እንኳን ደህና መጣሽ እግዚአብሔር ይመስገን ሰላምሽ ይብዛልኝ ዋውው በጣም ምርጥ አስራር እና አቀራረብ ጥቁር አዝሙድ ምርጥ ነው ነጩን ግን ብዙ አለየሁትም እኔም ዳቦ ስስራ በዚህ መልኩ ነው ነው ግባቶቹም በእጅ ማሸት በጣም ነው አሪፍ የሚሆን ከማሽኑ ይልቅ እጅሽ ይባርክ በርች❤❤❤

  • @Ageri2
    @Ageri2 25 วันที่ผ่านมา

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደና መጣሽ እህቴ ሰላምሽ ይብዛ በጣም ቆንጆ ሙያ ነው ሽር ያደርግሽልን እናመሰግናለን ።

  • @astersimatube
    @astersimatube 25 วันที่ผ่านมา

    እግዚአብሔር ይመስገን ሰላምሸ ይብዞልኝ እንኳን በሰላም በጤና በፍቅር በደስታ በአንድነት በሰላም መጣሸልኝ በጣም ደስ አቀራረብ ነው በጣም ቆንጆ አርገሸ የሰራሸው እጅሸ ይባርክ ውድ በርችልኝ❤❤

  • @DEVRANFIRTINA
    @DEVRANFIRTINA 25 วันที่ผ่านมา

    👍. Food very very beautiful. Very nice. Awesome sharing. Nice thank you for sharing. 👍 👍 👍 👍 👍 👍 👍 💚💛❤

  • @malluseattle
    @malluseattle 25 วันที่ผ่านมา

    Ethiopian Food cook Delicious recipe~~~~ መታየት ያለበት ቪዲዮ ነው. እናመሰግናለን ውድ ጓደኛ።

  • @ZEDYOUTUBE-bi9ds
    @ZEDYOUTUBE-bi9ds 23 วันที่ผ่านมา

    ሠላም እንኳን ደህና መጣሽ ሮማንዪ አቤት ሙያ አቤት ውበት ልዪ እና በጣም የሚያምር ለቁርስ የሚሆን የቂጣ አሰራር ነው ያሣየሽን ተቃረኪ👍👍

  • @hulugebchanel6659
    @hulugebchanel6659 25 วันที่ผ่านมา

    ስላም ስላም ጤና ይስጥልኝ ውዴ እንኳን ደህና መጣሽ ዋውውው ጎቦዝ በጣም አሪፊ ቆጆ አስራር ነው የኔ በላሞያ ❤❤❤

  • @hargtube216
    @hargtube216 24 วันที่ผ่านมา

    ሰላምሽ ይብዛልኝ የኔ ውድ እንኳን ደህና መጣሽ ዋውውው በጣም ቆንጆ አሰራር ነው ያሳዬሽን እጅሽ ይባረክ

  • @hayatuu
    @hayatuu 25 วันที่ผ่านมา

    እግዚአብሔር ይመሰገን እንኳን በሰላም መጣሸ ዋዉዉ በጣም አሪፍ አሰራሪ ነዉ እናመሰግናለን እጅሸ ይባረክ 👍👍👍👍👍

  • @hanoomod24
    @hanoomod24 25 วันที่ผ่านมา

    great recipe ❤
    nicely prepared ❤❤
    thanks for sharing 🎉😊

  • @Mehlat
    @Mehlat 25 วันที่ผ่านมา

    ሰላም ሰላም እህታችን በጣም አሪፍ አሰራር
    ነው ዋውውውውው ባለሙያ ነሺ 🎉🎉

  • @rahmettube
    @rahmettube 25 วันที่ผ่านมา

    ሰላም ሰላም ጤና ይስጥልን ውድ የሀገሬ ልጆች እንዴት ናችሁ እንኳን ደህና መጣሽ የኔ ውዴ እህት አህለን ወሳህለን ማሻ አላህ ምርጥ እስራር ነው ማሻአላህ ማሻአላህ እጅ ይባረክ የኔ ባለሞያ

  • @user-jt6yd8ko8y
    @user-jt6yd8ko8y 25 วันที่ผ่านมา

    ሰላም ሰላም እንኳን ሰላም መጣሽ አህለን ብያለሁ ማሽአላህ ዋውውውውው ማሻአላህ ብያለሁ በጣም ያምራል ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @user-if1or3zv6p
    @user-if1or3zv6p 25 วันที่ผ่านมา

    ሮምየ የኔ ባለሙያ እህት በጣም የሚያምር አሠራሪነው የኔውድ እህት በረችልኝ አነመሠግናለንን❤❤

  • @mirnatube6075
    @mirnatube6075 23 วันที่ผ่านมา

    ሮማንየ ሰላምሽ ይብዛልኝ አሪፍ ፈጣይር አሰራር ነው ባለሙያ ክበሪልን ዋ ውው ሰርታችሁ ብሉ

  • @user-ji6ss1cz9m
    @user-ji6ss1cz9m 25 วันที่ผ่านมา

    ሰለም ሰለም ሰለም አህለን እንኳን በደነ መጠሽ በርቺልኝ ሰለም ፍቅር ለሀገረችን ይሁንን🎉🎉🎉👍👍👍🌹🌹🌹

  • @yifatmultimedia
    @yifatmultimedia 25 วันที่ผ่านมา

    ሰላም ጤና ይስጥልኝ እንኳን ደህና መጣሽ ውዴዋ እውነት ለመናገር ፅዳቱን የጠበቀ ከነ ሙሉ አሰራሩ ስላካፈልሽን እጅሽ ይባረክ በእውነት ከምግብ መስራት ፅዳቱን ጠብቆ የምግበን ፅዳት ማየት በራሱ የምግብ ፍላጎትን ይከፍታል❤

  • @user-wr5gp5cm6w
    @user-wr5gp5cm6w 25 วันที่ผ่านมา

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደህና መጣሽልኝ እኔ መልካም የምወድሽ የማከብርሽ በጣም አሪፍ እና ምርጥ ነገር ነው ይዘሽልን የመጣሽው እናመሰግናለን በቀጣይ በአዲስ ቪዲዮ እንጠብቅሻለን እጅሽ በወርቅ አምባር ሮምዬ woww ❤️🥰🥰👌

  • @zeritutube
    @zeritutube 25 วันที่ผ่านมา

    የኔ ባለሞያ ሮሚዬ ዋዉዉ ለየት ያለ የቁርስ አሰራርነወ እጂሽ ይባረክ❤

  • @dek12940
    @dek12940 23 วันที่ผ่านมา

    🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤ በርችልኝ ከዚህ በላይ እጠብቃለሁ በርችልኝ

  • @Hawawoll
    @Hawawoll 25 วันที่ผ่านมา

    ሰላም ሰላም ሰላምሺ ብዝት ይበል ሰላም ለሀገራቺን ይሁን በርቺልኝ ማማየ በጣም አሪፍነው🎉🎉

  • @SamiraMTube
    @SamiraMTube 25 วันที่ผ่านมา

    ሰላም ሮምዬ ዋዉ በጣም ቆንጆ አሰራር ነው በቀላል መንገድ ነው ያሳየሽን ልዬ ነው እናመሰግናለን❤❤

  • @yebabowa
    @yebabowa 25 วันที่ผ่านมา

    ሠላም ጤናይስጥልኝ እንኳንዴህናመጣሽ ሮማንየ ማሻአላህ ሲያምር

  • @tgTube-1011
    @tgTube-1011 23 วันที่ผ่านมา

    ሰላምሽ ይብዛ እንኳን ደና መጣሽ ሮሚዬ ዋዎ በጣም አሪፍ እና ቆንጆ የቂጣ አሰራር ነዉ እጅሽ ይባረክ

  • @Arsamatube
    @Arsamatube 25 วันที่ผ่านมา

    Woooow ehta lyu moya RKO newu yaleshi enamesegnalennn

  • @user-bc4um3zu2l
    @user-bc4um3zu2l 25 วันที่ผ่านมา

    ዋውውውው ምርጥ አሰራር ነው በርቸልኝ😍😍👌👌

  • @nibrettube8913
    @nibrettube8913 24 วันที่ผ่านมา

    ሰላም ሽ ይብዛ ሮማዬ ውዴ እንኳን ደህና መጣሽ ዋውውው ሁሌም የምሰራቸው ምግቦች ያስደንቀኛል ሙያሽ ታላደንቅ አላልፍም እናመሰግናለን ልዩ ነው ❤❤❤

  • @yenutube21
    @yenutube21 25 วันที่ผ่านมา

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደና መጣሽ ሮምዬ ዋውውውው በጣም የምያምር አዘጋጀት ነው ያሳየሽን እጂሽ ይባርክክ❤❤❤

  • @Teyonmaryam
    @Teyonmaryam 25 วันที่ผ่านมา

    ሰላም እህታችን እንኳን ሰላም መጣሽልን እሮምየ በጣም እናመሰግናለን በእውነት እጂሽ ይባረክ❤ ሞክሩት በጣም ልዩ ነው❤❤

  • @OmWaleed-kn9fy
    @OmWaleed-kn9fy 25 วันที่ผ่านมา

    عليكم السلام❤❤ تسلم ايديك طريقه المعجنات روعه صحه وهنا❤ بالتوفيق❤❤❤

  • @kershfood8611
    @kershfood8611 24 วันที่ผ่านมา

    Like 71❤welcome good morning very good

  • @Chereqa1357
    @Chereqa1357 25 วันที่ผ่านมา

    ሰላም ለዚህ ቤት ሰላማችሁ ይብዛ እንኳን ደህና መጣሽ እሮሚዬ የኔውድ ዋዉ በጣም ያምራል ይህን የሰራው እጅሽ ይባረክ የኔውድ🎉🎉🎉

  • @user-sy8ie7hz2y
    @user-sy8ie7hz2y 22 วันที่ผ่านมา

    ሰብ ላይክ የኔ ማር የኔ ባለሙያ እሮምየ ጎበዝ አሪፉ አሠራርነው ሥላሳየሽን እናመሠግናለን ውዷ❤❤❤

  • @AMOOTUBE
    @AMOOTUBE 25 วันที่ผ่านมา

    ሰላም ሰላም ሮምዬ እኮን ሰላምና መጣሺ ማሻአላህ ምርጥ አስራር እና መሰግናለን 🎉🎉🎉🎉

  • @konjonesh
    @konjonesh 25 วันที่ผ่านมา

    ስላም ስላምሽ ይብዛ ሮሚዬ ለየትያለ የቂጣ አስራር ነው የስራሽው የኔ ባለሞያ እጅሽ ይባረክ ስላጋራሽን እናመስግናለን ቀጥይበት ውዴ❤❤

  • @emanhabesha3176
    @emanhabesha3176 25 วันที่ผ่านมา

    Selam romeWude Enkuwan Dehna Metashi Wow balemuya Haref Asrar New Ketybet❤❤

  • @fermedianfood6980
    @fermedianfood6980 25 วันที่ผ่านมา

    ሮማንዬ ዋው ዋው ነው የኔ ቆንጆ ሁሌም የምትሰሪው ይመቸኛል በርቺልኝ 😘😘❤️❤️❤️🌹🌹🌹👍👍👍👍👍👌👌

  • @yegeterlig_132
    @yegeterlig_132 25 วันที่ผ่านมา

    እኳን ሠላም መጣሽ የኔ ውድ ሠላምሽ ይብዛ ባለሽበት የኔ ባለሙያ እጅሽ ይባረክ ምርጥ ቂጣ ነው የጋገርሺው እግዳ መቶብን እራሡ ለቡና ቁርሥ እና ለቁርም ለመክሠሥ በደብ ነው የሚሆነው እናመሠግናለን ሥላካፈልሽን

  • @Hana_tube
    @Hana_tube 25 วันที่ผ่านมา

    ሮሚዬ እሕታለም እንኳን ደና መጣሽ በጣም ልዩ የሆነ አሰራር ነው እናመሰግናለን

  • @user-kk3lj4gp3k
    @user-kk3lj4gp3k 24 วันที่ผ่านมา

    ሠላምሠላምበርችልኝ❤❤❤

  • @lulitlula4290
    @lulitlula4290 25 วันที่ผ่านมา

    ሮማንዬ እናመሰግናለን🙏👍👍❤️❤️

  • @fatumaahmedseid
    @fatumaahmedseid 23 วันที่ผ่านมา

    ሠለም ሠላም እህት በርች🎉🎉🎉🎉

  • @Rozaguraga
    @Rozaguraga 25 วันที่ผ่านมา

    ዋው ጎበዝ ❤❤❤❤❤

  • @RameshlamaVlog945
    @RameshlamaVlog945 25 วันที่ผ่านมา

    yummty

  • @AffectionateDaisies-ec8gw
    @AffectionateDaisies-ec8gw 25 วันที่ผ่านมา

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደህና መጣሽልኝ የኔ ውድ ስለመጣሽ ደስ ብሎኛል በጣም አሪፍ እና ምርጥ ተወዳጅ የሆነው ይዘሽ ነው የመጣሽው እናመሰግናለን በቀጣይ video እንጠብቅሻለን ጎበዝ በርቺልኝ ሮምዬ 🥰🥰

  • @MekedesYtub
    @MekedesYtub 25 วันที่ผ่านมา

    ሰላም ላንቺ ይሁን እህቴ በርቺልን የኛ ባለሞያ❤❤❤

  • @Mebrat146
    @Mebrat146 25 วันที่ผ่านมา

    ሰላምሽ ይብዛ ሮሚዪ የእውነት ቆንጆ ነው

  • @Nepalimomonduty
    @Nepalimomonduty 24 วันที่ผ่านมา

    Delicious cooking 👍

  • @senisidetnyawa
    @senisidetnyawa 25 วันที่ผ่านมา

    ሰላም ሰላም ጤና ይስጥልን እንኳን ደህና መጣሽ አህለን ወሳህለን ማሻአላህ ማሻአላህ ማሻአላህ ማሻአላህ ማሻአላህ ማሻአላህ ማሻአላህ ማሻአላህ ማሻአላህ ማሻአላህ ማሻአላህ

  • @aklilnews
    @aklilnews 23 วันที่ผ่านมา +1

    ባለሙያ እኮ ነሽ ሮሚዬ❤🙏

  • @user-wc2nt8yi9s
    @user-wc2nt8yi9s 25 วันที่ผ่านมา

    ዋው😮❤

  • @AliTurkey
    @AliTurkey 25 วันที่ผ่านมา

    Tamsak my firiend

  • @user-mk3sy8mo1p
    @user-mk3sy8mo1p 25 วันที่ผ่านมา

    ሮምዬ የኔዋ ባለሞያ ማሻአሏህ የሰሩ እጆችሽ ይባረኩ ጎበዝ ባለሞያ ነሽ👌👌😍😍😍

  • @mitiktube7214
    @mitiktube7214 25 วันที่ผ่านมา

    እግዚአብሔር ይመሰገን ሮሚዬ እንኳን ሰላም መጣሸ ዋው ይህነን በጎመን ነበር ሮሚዬ አንቺ እናቴ በለሙያ ነሸ እጀሸ ይባርክ እናመሰግናለን ቀላል ያምራል ሮሚዬ በጣም እናመሰግናለን የኔ በለሙያ

  • @DXNTaraPoudel
    @DXNTaraPoudel 25 วันที่ผ่านมา

    sorryfor late replay done

  • @user-rh3nv8mo6y
    @user-rh3nv8mo6y 25 วันที่ผ่านมา

    ሰላም ጤና ይስጥልኝ ሮም ውዴ ዋውውው

  • @Selamawit
    @Selamawit 25 วันที่ผ่านมา

    ሮምዬ ሰላምሽ በክርስቶስ ይብዛልኝ ውዴ እግዚአብሔር ይመስገን እውነት ነው አንቺ ለሙያ አትታሚም ውዴ ዋውው ይሄንን በሻይና በጅብና የምር ለቁርስ ሰሞኑን እኔም ብታይ እማልሰራው የለም የምር ቪዲዮ ስላልቀረፅሁ ነው እንጂ ብታይ በቃ የሊጣሊጥ ነገር ስራ የቀረኝ የለም እረፍት ስሆን ምን ልስራ እያልኩኝ ሰሰራ ስበላ ወፈርኩኝ 😂😂😂😂 ሼርር ውዴ

  • @hawawussen
    @hawawussen 25 วันที่ผ่านมา

    ዋዉዉዉዉዉጎበዝ❤❤❤❤❤❤

  • @obselove1156
    @obselove1156 25 วันที่ผ่านมา

    🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @hanawerku
    @hanawerku 24 วันที่ผ่านมา

    ዋው እሮሜ እጂሽ የባረክ

  • @user-cu6fc1cx3g
    @user-cu6fc1cx3g 23 วันที่ผ่านมา

    ሰላም ሰላም አህለን እንኳን ደና መጣሸ የኔ ሰሰቴ የኔ ድንቅ የኔ አሰል የኔ ማረዋ የኔ የህዋ ማሻአሏህ ማሻአሏህ የኔ ባለሙያ ነሸ ዉድድድ በጣም አሪፍ ቆይታ ነበር ❤❤❤❤❤

  • @tube-dr6ur
    @tube-dr6ur 25 วันที่ผ่านมา

    ሠላምሠላም ዉደ ማሻላህ ዋዉ አደኛ❤❤❤❤❤😊

  • @aminatabdu8616
    @aminatabdu8616 25 วันที่ผ่านมา

    አሰላም አለኩም ወራህመቱላህ ወበበረካቱሁ ማሻአላህ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ANANNOShow
    @ANANNOShow 25 วันที่ผ่านมา

    Masha Allah tabarakaala jabadhuu kanaa caalaa itti fufii ❤❤

  • @emukal
    @emukal 25 วันที่ผ่านมา

    ሮምዬ የኔዋ እንኳን ደህና መጣሽ ማሻአሏህ የኔ ባለሞያ እንዴት ያምራል ምርጥ አድርገሽ ሰርተሽዋል አንችን ያገባ ገነት ገባ ነው ታድሎ

  • @Tube-ym3xr
    @Tube-ym3xr 25 วันที่ผ่านมา

    Selam selam weda wowowowbexam bexam arif naw weda wowwi❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @zinutube7583
    @zinutube7583 24 วันที่ผ่านมา

    ዋውው ሮምየ እጅሽን አይቆርጥመው የኔ ልዩ❤ በርቺ❤

  • @zuzubinitiseidi
    @zuzubinitiseidi 25 วันที่ผ่านมา

    እኳሰላመጣሽ የሮማየ በርች ሰላም ለሀገራችን ይሁን ማሻአላህ ሲያምር

  • @Bzu632
    @Bzu632 23 วันที่ผ่านมา

    ሰላም ሸይብዛ እንኳን ደህና መጣሸ ሮሚ
    እዉነትሸ ነዉ መልካም ነት ለራሰ ነዉ ሰብሰክራይብ አረጉኝ አልሸ እሸ እናረጋለን በርች 😊ምርጥ እና ፈጠን ያለች የሙልሙል
    ትክክል ነሸ መንኛዉም ሊጥ በደብ ሲቦከ ያማር ይሆናል ሰንሰራዉ በደብ አረገሸ ነዉ ያቦካሸዉ ጠቅለሸ ሰታበቂ በክር ቆረጥሸዉ ዋዉ 😮በመጥበሻ ተምጠብሸዉ እፍሩን ወሰጥ አረገሸ ማብሰል አይቻልም እደ እሳቱን ቀነሰ አረገሸ የመጥበሻዉ ያቆያል😮ቆንጆ ሙልሙል ነዉ 😋የሰራሸዉ እጀሸ ይባርክ እናመሰገናለን ሮሚየ በርቺልኝ😍😍😍👍👍👍👍

  • @k.dyoutube5305
    @k.dyoutube5305 25 วันที่ผ่านมา

    በጣም ለየት ያለ ዋውው
    ቂጣ አሰራር ነው 😊😊
    ጥቁረ ና ነጨ አዝሙድ
    ሌሎችም አሉበት😊 ግዜ ቆጣቢ
    ነዉ በርች አወ እደቤተሰባችን ብዛት
    እናመሰግናለን😊

    • @romanethiopia
      @romanethiopia  24 วันที่ผ่านมา

      @@k.dyoutube5305 እኔ ውድ ብርቴቴ ክበሪልኝ እማ❤🙏

  • @yidenekyoutube
    @yidenekyoutube 25 วันที่ผ่านมา

    ሰላም ሰላምሽ ይብዛልን ውድ እህታወድሞቻችን ሰላም ለሃገራ ችን ይሁን ምርጥ ሺልጦ😂😂😂😂

  • @nostalgiatimemachine90
    @nostalgiatimemachine90 25 วันที่ผ่านมา

    ምን የበለጸጉ እና ጣፋጭ ዳቦዎች

  • @ABAYNESHTUBE
    @ABAYNESHTUBE 25 วันที่ผ่านมา

    ሰላም የኔ ዉድ ሰላም ጤና ይሰጥልኝ😍😍😍💚💛

  • @user-mu1or6mh9j
    @user-mu1or6mh9j 23 วันที่ผ่านมา

    ሠላም ላቺ ይሁን የኔ መልካም የኔ ባለሙያ እሮምየ የምወድሽ በርቺልኝ ሀያቲ አሪፉ አሠራልነው ማሬዋ❤❤ ፋጡማ ወሎየዋነኝ👏👏👏

  • @zeyada12
    @zeyada12 25 วันที่ผ่านมา

    ሰላምሸን ይብዛ ሮማንዬ እዴትነሸ እህት ማሻአላ ልምጣ ልበላ ብቻ😅😅😅

  • @zumratube9828
    @zumratube9828 25 วันที่ผ่านมา

    ሠላም እንኳንደህናመጣሸ ሮሜየ ዋው የኔ ባለሞያ ሲምር እጆችሸ ይባረኩ የኔ ባለሞያ

  • @saratube8487
    @saratube8487 25 วันที่ผ่านมา

    ሰላም ጤና. ይስጥልኝ እዴት ነሽ እህቴ እግዚአብሔር ይመስገን እኳን ደህናመጣሽ የኔውድ የኔ ባለሟያ እጅሽን ይባርከው እህታለም አይቼሽ አላውቅም ከናዛሬ ነው ቢዲወ የመጣልኝ አችም የለሽም ሊቭ ትገቢነበር አቆምሽ ምን ሁነሽ ነው ማሬ የኔ ውድ ሟያኮ አችጋ አለ ይብላን እደኛ ላለውጅ😅😅😅

  • @Mesibante6383
    @Mesibante6383 25 วันที่ผ่านมา

    የኔዋ በርቺ ይሄን ሞያሽን ማዳም ኩሽና ትተሽው እንዳትቀሪ ሬስቶራንት እንጠብቃለን ኢትዮ ላይ 😊

  • @hancho6643
    @hancho6643 25 วันที่ผ่านมา

    🎉❤❤❤

  • @마음명상
    @마음명상 24 วันที่ผ่านมา

    My precious friend~
    Are you having a peaceful day?
    “I hope my friend’s daily life is filled with love and peace.”
    Mind meditation supporting you in Korea! Like ~68

    • @romanethiopia
      @romanethiopia  24 วันที่ผ่านมา +1

      @@마음명상 ❤😍🙏🙏🙏

  • @yeshimola-gg5qt
    @yeshimola-gg5qt 23 วันที่ผ่านมา

    ሠለም ሠላም እንደት ነሽ እህቴ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @askalemariyamtube
    @askalemariyamtube 24 วันที่ผ่านมา

    እግዚአብሔር ይመስገን ሮማንዬ ቁርስ ካለ ብዬ ነው የመጣሁት 😊ያሚ ነው የኔ ሼፍ ስማችን ይመሳሰላል እንዴ ግን ብትቀይ በሚስጥር 😂😂😂ለማንኛውም ለጫወታ ነው❤

  • @hiwotmebrtu
    @hiwotmebrtu 25 วันที่ผ่านมา

    ላይክ አድርጉ

  • @menbiasalfa.a
    @menbiasalfa.a 25 วันที่ผ่านมา

    ለስላሳ ቂጣ ለመዘጋጀትና ለመስራት
    ጥቁር አዝሙድ ነጭ እቅመም (ሽመር)ዘይት ስኳር ጨው ውሀና ዱቄ የዳቦ እርሾ አድርገሽ ምርጥ አድርገሽ ነው ያቦካሽው ላስቲክ ሸፍነሽ ኩፍ አለ ቶሎ ሙቀት ስላለለ አሁን ላይ ቶሎ ከፍ ይላል ከዳመጥሽ ብሗላ ዘይት ቀብተሽ ጠቅለልሽ አቆራረጥሽ ልክ ሰሌሞን እንደሚቆረጥ ነው ይህ ምክብ አብዛዛው ህንዶች ይጋግሩታል
    ትክክል ነሽ ቅቤ ቢሆን የበለጠ ይጥማል ከለም ይሰጣል ይጥማል ይሆን ፋልም ሽታውማ ጥቁር አዝሙድ እና ነጭ ቅመም ስላለው ይጥማል ዋውውውውው ነው እጅሽ ይባረክ ሮሜ