የመጋቢት 30 ጨለማ በሰሜን አሜሪካ መልእክቱ ምን ይሆን? የ3ት ቀናቱስ? 12ቱ ማስጠንቀቂያዎች

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 29 มี.ค. 2024

ความคิดเห็น • 537

  • @BamaMlhe
    @BamaMlhe 3 หลายเดือนก่อน +54

    መምህራችን እግዚአብሔር ከውዳሴ ከንቱ ጠብቆ ፀጋውን ያብዛልዎ እኛም ሰሚ ብቻ ሳንሆን ፈፃሚም ያድርገን ለአባ ሕርያቆስ ምስጢርን የገለፀች እመአምላክ ለእርስዎም ትግለፅልዎ።

    • @user-hc7oi9gt7k
      @user-hc7oi9gt7k 3 หลายเดือนก่อน

      እምነት፣ ሃይማኖት፣ ታሪክ፣ ትሪክት ለኢትዮጵያዊያን ኦርቶዶክስ እንድህ ይፈጠራል!!! 99ከመቶ ኦርቶዶክሳዊያን ኢትዮጵያዊያን ሃይማኖታቸውን፣ እምነታቸውን፣ ታሪከቻውን አንብበው ስለማያውቁ እንድህ ሰዎች በምፈጥሩላቸው ትሪክቶች ይገዳደላሉ፤ የምያምር የምመስል ነገር ግን የተጠና ታሪክን ሃይማኖቶን እንድህ ይተረካል እንድህ ይፈጠራል፡፡ ማሃይምነት ጥቅም አለው ከተባለ እንድህ ይደቀደቅበታልና፡፡ በዝህ ሌላው የምያውቅ በእራሱ ትሪክት

  • @fasikazewdie2330
    @fasikazewdie2330 3 หลายเดือนก่อน +78

    መጋቢ ዶ/ርሮዳስ ታላቁ ሊቅ የኢትዮጵያ ብርቅ ልጅ የኦርቶዶክስን ጥልቅ እውቀትና ግንዛቤ በየግዜው ሰለምታስተምር እንመስግንሃለን. እድሜና ጤና ይስጥህ

    • @mesilove9348
      @mesilove9348 3 หลายเดือนก่อน

      ፡ተተተተተሀ ከ

    • @dao-107
      @dao-107 3 หลายเดือนก่อน +1

      ሰይጣን ጎታቾች😂😊

    • @Henammmm
      @Henammmm 3 หลายเดือนก่อน

      @@dao-107 wendm mn endehon beteteyk ayshalm , mnm ewket endelelh kemtasay , ewket yalew sw na mawek mifelg sw seken yale nw , aemro bado sihon demo yichohal

    • @tsitsi8906
      @tsitsi8906 3 หลายเดือนก่อน

      ​@@dao-107ደደብ ስትሆን የምትሰጠው አስተያየት😂

    • @dao-107
      @dao-107 3 หลายเดือนก่อน

      @@tsitsi8906 አናቃችሁም እንዴ እበት ቆሞ ቀር🤣🤣😂

  • @zelalemmekuria3501
    @zelalemmekuria3501 3 หลายเดือนก่อน +93

    ሳይንቲስት መጋቤ ኃዲስ ዶ/ር ሮዳስ ታደሰ የኢትዮጵያ ብርቅዬ ልጅ❤ ፈጣሪ እድሜና ጤናን አብዝቶ ይስጥህ❤❤❤

    • @nuhaminyimer2356
      @nuhaminyimer2356 3 หลายเดือนก่อน

      😊

    • @tsehaysebsibe4239
      @tsehaysebsibe4239 3 หลายเดือนก่อน

      አሁን ሳይንቲስት የምትላቸው በዚህ መጠን ይተነትናሉ?

    • @emuye-shinbira8268
      @emuye-shinbira8268 3 หลายเดือนก่อน

      Dr,Rodas Yemidenk timirt new.Beketay kifil yenezihin 7 states crossings benefits endiyastemirun eagerly entebikalen.

    • @user-ho3cy4mf8m
      @user-ho3cy4mf8m 3 หลายเดือนก่อน

      ስለምትናገረው ነገር መፅኃፍ እና ገልፁን ንገረን፤

  • @binientertainment3816
    @binientertainment3816 3 หลายเดือนก่อน +24

    የምያስተምህር እግዚአብሔር ነው እና ክብር እና ምስጋና ለእግዚአብሔር አምላክ ይሁን ። ላንተም እውቀቱ ሰጥቶህ በጣም አስገራሚና አስተምሃሪ ትምህርት ስለ ሰጠሀን ከልብ እናመሰግናለን ዶክተር ሮዳስ ታደሰ።

    • @user-hc7oi9gt7k
      @user-hc7oi9gt7k 3 หลายเดือนก่อน

      እምነት፣ ሃይማኖት፣ ታሪክ፣ ትሪክት ለኢትዮጵያዊያን ኦርቶዶክስ እንድህ ይፈጠራል!!! 99ከመቶ ኦርቶዶክሳዊያን ኢትዮጵያዊያን ሃይማኖታቸውን፣ እምነታቸውን፣ ታሪከቻውን አንብበው ስለማያውቁ እንድህ ሰዎች በምፈጥሩላቸው ትሪክቶች ይገዳደላሉ፤ የምያምር የምመስል ነገር ግን የተጠና ታሪክን ሃይማኖቶን እንድህ ይተረካል እንድህ ይፈጠራል፡፡ ማሃይምነት ጥቅም አለው ከተባለ እንድህ ይደቀደቅበታልና፡፡ በዝህ ሌላው የምያውቅ በእራሱ ትሪክት

  • @lakechbeyene9243
    @lakechbeyene9243 3 หลายเดือนก่อน +20

    በእውነት፡ እጅግ፡ በጣም፡ ደስ፡ የሚል፡ ጊዜ፡ ነበረን፤፤ እግዚአብሔር፡ ይስጥልን፡ ዶ/ር፤፤

  • @user-ec8sh1pi6f
    @user-ec8sh1pi6f 3 หลายเดือนก่อน +7

    የእግዚአብሔር ተሰጥአ በጣም ይገርማል። ይህ ስጦታ ለማንም አይሰጥም የፀጋ ባለቤት ፀጋውን ለቀባላቸዉ ብቻ ነው ። ፈጣሪ ወዶና ፈቅዶ ስለመረጠህ በአንተ ስለመከረንና ስላስተማረን እናመሰግነዋለን አሜን አሜን አሜን

  • @bezatamirat1161
    @bezatamirat1161 3 หลายเดือนก่อน +62

    ሊቁ የተዋህዶ ልጃችን ክብረት ይስጥልን🙏

    • @mare7241
      @mare7241 3 หลายเดือนก่อน

      ❤❤❤🎉🎉🎉❤🎉❤🎉❤🎉

    • @mare7241
      @mare7241 3 หลายเดือนก่อน

      ❤❤❤🎉🎉🎉

    • @mare7241
      @mare7241 3 หลายเดือนก่อน +1

      ❤🎉❤🎉❤🎉🎉🎉❤🎉❤

    • @mare7241
      @mare7241 3 หลายเดือนก่อน

      ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @mare7241
      @mare7241 3 หลายเดือนก่อน

      ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @hirutwoldemichael6278
    @hirutwoldemichael6278 3 หลายเดือนก่อน +20

    መምህራችን ዕድሜና ጤናውን ያድልልን 🙏🙏🙏

  • @tibebemenkir2893
    @tibebemenkir2893 3 หลายเดือนก่อน +20

    Megabe Haddos Dr. Roads
    ቃለሕይወት ያሰማልን መንግሥተ ሰማያትን ያውርስልን። የብርሃን አምላክ ጥበቡን ብርሃኑን ርቀቱን ጨምሮ ይግለጥልዎት። ምን ዓይነት መመረጥ ነው!!! እንኳን የኢትዮጵያ ሆኑ።

  • @almazsamuel8762
    @almazsamuel8762 3 หลายเดือนก่อน +9

    መ/ር ዶ/ር ሮዳስ ታደሰ እግዚአብሔር ይጠብቅዎት ይባርክዎ ያብዛዎት እግዚአብሔር ለዚህ ዘመን የጥበብ ምንጭ አድርጎ ስለሰጠን ምስጋና ፍድረሰው አሜን

  • @SakiraSkira-rv8sr
    @SakiraSkira-rv8sr 3 หลายเดือนก่อน +18

    በብዙ ተባረኩ ፀጋው ይብዛልክ ወንድሜ የእግዚአብሔር በበለጠ ይግለፅልክ ፀጋው በረከቱ ካንተ ጋር ይሁን

  • @user-xx9qm1qi3l
    @user-xx9qm1qi3l 3 หลายเดือนก่อน +18

    እኛ እኮ ሁሉን አሞአልቶ የሰጠን ህዝቦች ነን ነገር ግን ጥሩ ሆነን አምላካችን የሰጠንን እንዳንጠቀም ችግር ውስጥ ነን፣በቃችሁ ይበለን።

  • @aynalemhaile1387
    @aynalemhaile1387 3 หลายเดือนก่อน +7

    እንዴት ዓይነት መታደል ነው። መጋቢ ሐዲስ ዶክተር ሮዳስ ከነቤተሰብህ ረጅም ዕድሜና ጤና ይስጥህ። የኢትዮጵያ ብርቅዬ ልጅ መድሃኒዓለም የመረጠህ በአንተና አንተን በመሰሉ የእግዚአብሔር ወዳጆች ጸሎት የኛን ሃጢያት ይቅር ብሎ ሀገራችንን ይጠብቅልን ሕዝቦቿን ከክፉ መከራ ይታደግልን።

  • @user-js6zi7oh1c
    @user-js6zi7oh1c 3 หลายเดือนก่อน +31

    እንደ ዶ/ር አይነት የሐገር መሪ ቢሰጠን ፈጣሪ በጥበብ በፍቅር እምነት ፀንተን በኖርን ነበር ፈጣሪ መልካሙን ነገር ያምጣልን እናመሰግናለን

  • @user-bj1ck9fk8i
    @user-bj1ck9fk8i 3 หลายเดือนก่อน +12

    መምህራችን እግዚአብሔር በድሜ በጤና ያቆይልን በጣም ደስነው ያለኝ በሳይንስቶች ሳይሆን በመፅሀፍ ቅዱስ ስላቀረብክልን እናመሰግናለን 💯✅

  • @Hermoso07
    @Hermoso07 3 หลายเดือนก่อน +23

    በጣም የሚደንቅ ትንታኔ(እንደ ከዚህ ቀደሙ)! መጋቤ ሀዲስ ሮዳስ(ዶ/ር) እና ሳሙኤል ገረመው(አክባሪህ ነኝ) ቃለ ሕይወት ያሰማልን!!!በዕድሜ፥ በጤና፥ በጸጋ ይጠብቅልን!!!

    • @masaratmasarat5240
      @masaratmasarat5240 3 หลายเดือนก่อน

      ትክክልን ተሳይን ቀርቦዋል

  • @AtinafuAsefa
    @AtinafuAsefa 3 หลายเดือนก่อน +7

    በአንተ ልቦና ውስጥ ሆኖ ለእኛ መልዕክቱን ያስተላለፈልን እግዚአብሔር ክብር ምስጋና ይግባው ።

  • @user-zo1zt5vm1n
    @user-zo1zt5vm1n 3 หลายเดือนก่อน +27

    አቤቱ በመንግስትህ በመጣህ ግዜ አስበኝ ቃለ ሒወት ያሰማልን ዶክተር ጠያቂው ግን እኔ እየፈራሁ እሱ ደስ ይላል ይላል

    • @meselechfeyessa1226
      @meselechfeyessa1226 3 หลายเดือนก่อน +3

      😂😂እህቴ በአባባልሽ ነው የሳቅኩት!የእግዚአብሔር ቃል ሊፈፀም ግድነው🙏እኔ በእግዚአብሔር ሃያልነት ስለማምን ተዋህዶ ኦርቶዶክስ አስትምሮን 🙏ለአለም ሲገለፅ በማየው ሁሉ ደስ ይለኛል🙏💚💛❤️

  • @tigi_habeshawit
    @tigi_habeshawit 3 หลายเดือนก่อน +202

    ዋው ወንድማችን ዶክተር ሮዳሰ ባለ ምጡቅ አይምሮ በጣም የሚገርም ትንታኔ የሚገርም እውቀት እድሜህን ያርዝመው ተዋህዶ ሚሰጥር ናት ለገባው ለሁላችንም ይግለፅልን

    • @HaileEjgu
      @HaileEjgu 3 หลายเดือนก่อน +3

      በጣም ዕፁብ ድንቅ ትምህርት እና ትንተና ቃለ ሕይወት ያሰማልን

    • @AskuAlex
      @AskuAlex 3 หลายเดือนก่อน

    • @AskuAlex
      @AskuAlex 3 หลายเดือนก่อน

    • @azebgebretensay7853
      @azebgebretensay7853 3 หลายเดือนก่อน

      Egziabher ykr ybelen qale Hiwet yesmealna

    • @user-zn3vi1kx9x
      @user-zn3vi1kx9x 3 หลายเดือนก่อน

      አሜን አሜን 🙏🙏🙏

  • @talakituaethiopia1119
    @talakituaethiopia1119 3 หลายเดือนก่อน +60

    አይ አመሰጣጠር ውድ ክቡር መምህራችን እጹብ ነው ሥሉስ ቅዱስ ጸጋውን ያብዛልዎት❤️

  • @ermiasbirhanu289
    @ermiasbirhanu289 3 หลายเดือนก่อน +13

    I love Megabe Dr. Rodas Scientific & spiritual Education. He’s got a lot to offer to our people especially Ethiopian Orthodox Tewahdo Memenann. I just want to say Thank u for everything u do, GOD Bless. Don’t Stop Won’t stop, OrthodoxTewahdoForever🇪🇹🙏🏿.

  • @meselechfeyessa1226
    @meselechfeyessa1226 3 หลายเดือนก่อน +14

    መምህር መጋቢ ዶክተር ሮዳስ ኡፍ!!የተዋህዶ ኩራታችን🙏እግዚአብሔር አንተን ባይሰጠን ይሄንን ሁሉ የእግዚአብሔርን እፁብ ድንቅ!!ጥበብ ማን አመሳጥሮ ይነግረን ነበር💚💛❤️ክበርልን እድሜ ከጤናጋር ያድልልን🥰

    • @abebechmersha1895
      @abebechmersha1895 3 หลายเดือนก่อน

      ዶክተር እኔ በጣም ያስፈራኛል
      ከዚህበላይ ምን እንፍራ

    • @TeshomeSinidu
      @TeshomeSinidu 3 หลายเดือนก่อน

      በጣም እንጂ እግዚአብሔር ፍፃሜያችንን ያሳምርልን ለንስሃ ሞት ያብቃን🙏

  • @user-it1xn3nr5c
    @user-it1xn3nr5c 3 หลายเดือนก่อน +2

    አቤት መታደል መመረጥ ክቡር ዶክተር ሮዳስ ታደስ እናመሰግናለን እግዚአብሔር ይህን ምጡቅ አህምሮ ተሰጥቶ በብርታትና በጥብብ እያሰተልፋልን እያስተማሩን ነው ተተኪ ትውልድንም እየቀፁል ነው እናመስግናለን 🙏🏽 ብርታቱንም ያብዛልዎት

  • @mekuanintAsmare
    @mekuanintAsmare 3 หลายเดือนก่อน +17

    ዶ/ር እወድሃለሁ በማርያም ብዙልጆች ወለድ የስጋም የቀለምም ልጆች አንተብቻ አትበቃንም ውለድልን ሊቀ መምህር

  • @tweynisirak7877
    @tweynisirak7877 3 หลายเดือนก่อน +37

    የዚህ ሰው እውቀት ሁሌ ያስደመምኛል ግን ኢትዮ ውስጥ የዚህ አይነት ስንት ሰው ይኖር ይሆን

    • @shimelismekit4632
      @shimelismekit4632 3 หลายเดือนก่อน +2

      አሉ ስላልተገለጡ ነው እንጂ።አውርቶ ሳይሆን ሰርቶ በመኖር ስለሚኖሩ

    • @user-pi1st8he7n
      @user-pi1st8he7n 3 หลายเดือนก่อน +4

      Kalu Lamin ewketachewn ayakafelume Le afere nawe yaskematute

    • @aberatamene4794
      @aberatamene4794 3 หลายเดือนก่อน

      ​@@shimelismekit4632😊😊😊😊😊

  • @wwoldaw2609
    @wwoldaw2609 3 หลายเดือนก่อน +5

    እንዲህ ዓይነት አዋቂ ወገን ስለሰጠን እግዚአብሔርን እናመሠግናለ

  • @meazatiruneh6827
    @meazatiruneh6827 3 หลายเดือนก่อน +7

    እንደ አንተ አይነት አዋቂ እውቀቱን ያለስስት የሚያካፍል አላየሁም እረጅም እድሜ ይስጥህ

  • @Bigchance25
    @Bigchance25 3 หลายเดือนก่อน +11

    እንኳን ደህና መጣህ መምህራችን ዶክተር ሮዳስ ታደሰ
    💚💛❤️

  • @asnakechbeyene8026
    @asnakechbeyene8026 3 หลายเดือนก่อน +3

    መምህር ዶ/ር አዲስ ሮዳስ እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥህ እውቀትን ያብዛልህ

  • @MeseretHaile-nb5gm
    @MeseretHaile-nb5gm 3 หลายเดือนก่อน +9

    ውድ ልጃችን መምህር ሮዳስ ከጌታ የተሰጠህ መሰጠት የሚገርም ነው ጌታ አሁንም አብዝቶ ይባርክህ ገና ልጅ ነህ ገና ካንተ ብዙ እንማራለን ተባረክልን እንቁ ነህ

    • @tesfayealemayehu2205
      @tesfayealemayehu2205 3 หลายเดือนก่อน +2

      በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ ስም መንፈሳዊ ምስጋናየ ይድረስዎ❤

  • @FetleworkTolosa
    @FetleworkTolosa 3 หลายเดือนก่อน +3

    ዶ/ር ሮዳስ ፈጣሪ ቀሪ ዘመንህን ከነ መላው ቤተሰብህ ይባርክልህ ተባረክልን በጣም ደስ ብሎኛል 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @user-gb4nz4tk1g
    @user-gb4nz4tk1g 3 หลายเดือนก่อน +8

    🙏💒👏እግዚአብሔር አምላክ ይመስገን👏💒🙏አሜን🙏

  • @ruthkassu6304
    @ruthkassu6304 3 หลายเดือนก่อน +5

    በጣም የምወደው መምህራችን❤❤❤❤❤

  • @atitegebtesema2878
    @atitegebtesema2878 3 หลายเดือนก่อน +4

    ብሰማህ ብሰማህ ማልጠግብክ ወንዴሜ ዘመንህን ሁሉ ተባረክልኝ

  • @abatnehmelka3265
    @abatnehmelka3265 3 หลายเดือนก่อน +2

    እንኳንም የኢኦተቤ ልጅ ነህ ዶክተር የአንተ ዕውቀት በጣም የሚደንቅ ነው ይህን ትንታኔሀን በመጽሀፍ መልክ ብታቀርበው በእርግጠኝነት ብዙዎች ወደ ልቦናቸው ይመለሳሉ ብየ አስባለው ረዥም እድሜና ጤና ይስጥህ

    • @megabehaddisdrrodas3079
      @megabehaddisdrrodas3079  3 หลายเดือนก่อน +2

      27 መጻሕፍት ጽፌያለሁ

    • @abatnehmelka3265
      @abatnehmelka3265 3 หลายเดือนก่อน

      እኔ የማውቃቸው ሁለቱን ነው።አንዱን አንብቤዋለሁ።የአሁንን ገለጻ በተመለከተ የተጻፈው ርዕሱ ምን ይባላል።

  • @Alem844
    @Alem844 3 หลายเดือนก่อน +3

    መምህራችን መጋቢ ዶር ሮዳስ ቃለህይወት ያሰማልን🙏መድሃኒያለም ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን🙏

  • @Userxfj38535
    @Userxfj38535 3 หลายเดือนก่อน +3

    የስነ ከዋክብት ተመራማሪው ዶክተር ሮዳስን እጅግ እናመሰግነዋለን🙏🙏🙏ሊረቅብን የሚችለውን በፈረንጅ አፍ የምንሰማውን ሁሉ ግልጥልጥ ስለሚያደርግልን ብቻ ሳይሆን በተገቢው ቁዋንቁዋችን ከስር መሰረቱ ያባቶቻችንንም ምርምር ስለሚዘክርልን እናመሰግነዋለን 🙏🙏🙏

  • @yemekerworku9931
    @yemekerworku9931 3 หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤❤❤እግዚአብሔር በቤቱ ያፅናችሁ ዶ/ር ቀጣም እናመሰግናለን ቃለ ሂወት ያሰማልን አቅራቢዉንም እግዚአብሔር ይባርክህ

  • @haileyesusgeremew2340
    @haileyesusgeremew2340 3 หลายเดือนก่อน +6

    ❤Our beloved teacher you are a blessing to our nation in this generation!❤ I'm a great fan of you ❤

  • @eliasdagnachew6209
    @eliasdagnachew6209 3 หลายเดือนก่อน +1

    መጋቢ ሮዳስ ከእውቀትህ ላይ እንድናውቅ ስለምታካፍለን ሁሉ ላመሰግንህ እወዳለሁ እግዚአብሔር ይስጥልን ወደፊትም በቻልከው መጠን እውቀትን እንደምታስጨብጠን አምናለሁ እድሜና ጤና ይስጥህ ስራህን ሁሉ እግዚአብሔር ይባርክልህ።

  • @lakewabebe685
    @lakewabebe685 3 หลายเดือนก่อน +1

    እናመሰግናለን ድንቅ ትንታኔ በቂ እውቀት ያውም የማይናወጥ ትምህርት አግኝቻለሁ ።
    እድሜና ጤና ይስጥልን።

  • @genetdubei9894
    @genetdubei9894 3 หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤❤አድናቂህነኝ አስተዋይ መምህራችን ደግዘመን ያሳየን ለንስሀ ያብቃን❤

  • @addisalemmekonnen6637
    @addisalemmekonnen6637 3 หลายเดือนก่อน +1

    ዶክተር ሮዳስ እንዳው እናትና አባትህ እንዴት እግዚአብሔር ቢወዳቸው ነው እንዲህ ሰፊ አይምሮ ያለው ልጅ የሰጣቸው። አሁንም እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ ረጅም እድሜና ጤና ይስጥህ።

  • @user-gb4nz4tk1g
    @user-gb4nz4tk1g 3 หลายเดือนก่อน +18

    ኢዮኤል 2 : 31:-- ታላቁና የሚያስፈራው የእግዚአብሔር ቀን ሳይመጣ ፀሐይ ወደ ጨለማ ጨረቃም ወደ ደም ይለወጣል

  • @fikeralemesfin
    @fikeralemesfin 3 หลายเดือนก่อน +4

    መምህራችን እጅግ ደስ የሚል ማብራርያ ነው

  • @GirmaAlebachew-oy2cl
    @GirmaAlebachew-oy2cl 3 หลายเดือนก่อน +3

    ዶ/ር ረዥም እድሜና ጤና ይስጥልን የእውቀትህ ልክ ያስደምመኛል ብቻ ይገርመኛል አብዝቸ አከብርሃለለሁ

  • @M12-l8e
    @M12-l8e 3 หลายเดือนก่อน +1

    ቃለሂወትን ያሰማልን ደ/ር መጋቤ ሐዲስ ሮዳስ እግዚአብሔር ይባርክ ይቀደስ እላሎህ: በተመስጦ ሳዳምጦው ወደጠቢብነት እደተለወጥኩ ያህል ተሰማኝ

  • @hammereborga7284
    @hammereborga7284 3 หลายเดือนก่อน +4

    That's so interesting topic as usual. Thank you so much Dr.Rodas and my brother.
    Blessing Time🙏🙏🙏

  • @tw4926
    @tw4926 3 หลายเดือนก่อน +2

    ቃለሕይወት ያሰማን መምሕራችን እድሜ ከጤና ጋራ ያኑርልን

  • @AshagrieSete
    @AshagrieSete 3 หลายเดือนก่อน +1

    ድንቅ ጥበብ ከእግዚአብሔር የተቸረህ መምህራችን ከበርልን

  • @ethiopiandreams2404
    @ethiopiandreams2404 3 หลายเดือนก่อน +6

    Ethiopian orthodox has a lot intellectuals , thank you Dr.

  • @user-lg9ki4qi4u
    @user-lg9ki4qi4u 3 หลายเดือนก่อน +2

    ሳቲስት/መጋቤ ሮዳስ ቃለ ሕወት ያሰማልን እድሜና ጤና እ/ር ያድልልን የድንግል ማርያም ምልጃ ይጠብቅሕ

  • @youtubecreatores679
    @youtubecreatores679 3 หลายเดือนก่อน +2

    መምህራችንፈጣሪ ዘመንህን ሁሉ ጨምሮ ጨምሮ ይባርክልህ

  • @hammereborga7284
    @hammereborga7284 3 หลายเดือนก่อน +4

    Selam Dr.Rodas welcome and waiting for April 8/2024 big event.
    Egziabher Amlak Kale Hiyeweten yasemalen from Toronto

  • @ethiopia8852
    @ethiopia8852 3 หลายเดือนก่อน +8

    ዶክተር ሮዳስ አግዚአብሔር አድሜ ከጤና ይስጥልን. ጋዜጠኛወም አናመሰግናለን. ነገርግን ዶክተር ሮዳስ በሁለት በኩል የተሳሉ ስይፍ በእወቀትም በድሜም ከዛም በላይ ደግሞ ካህን በመሆናቸው አንቱ /እርስዎ እያልክ ብትጠይቅ መልካም ነበረ

    • @Etho19pia
      @Etho19pia 3 หลายเดือนก่อน

      በትክክል ❤

    • @solomonadamu2910
      @solomonadamu2910 3 หลายเดือนก่อน

      ጥሩ አስተውለሀል

  • @FreweyniFre-vu9cy
    @FreweyniFre-vu9cy 3 หลายเดือนก่อน +3

    አንተን የወለደች እናት የተባርከች ትሁን ከፍስሀው ዘመን አብሮ ያድርሰን ወንድማለም

  • @AbayAssefa
    @AbayAssefa 3 หลายเดือนก่อน +2

    እኔም ከዚህ ሰውየ ጋ አብሬ ሰው ተብሎ መቆጠሬ እውቀቱን ይጨምርልህ ወንድሜ❤❤❤❤❤

  • @shiferawgeleta3563
    @shiferawgeleta3563 3 หลายเดือนก่อน +1

    ጥሩ ትምህርት ስለሆኔ፣ አመሰግናለሁ።

  • @user-nv6so9yy1j
    @user-nv6so9yy1j 3 หลายเดือนก่อน +2

    ክብር ለሥላሴ ድንቅ መምህር መጋቢ ሐዲስ ሮዳስ ታደሰ የቤተክርስቲያን ኩራት እድሜው ጤናውን ያድልልን። " ኦርቶዶክሳዊት ቤተክርስቲያን ሚስጢሯን ባወካት ቁጥር ታከብራታለህ የተባለው ለዚህ ነው " የቤተክርስቲያን አምላክ ይጠብቅህ።

  • @hirutwoldemichael6278
    @hirutwoldemichael6278 3 หลายเดือนก่อน +1

    መምህራችን አጅግ አድርገን እናመሰግናለን 🙏 ፈጣሪ ለአገራችን ሰላምን ያምጣልን 🙏🙏🙏

  • @kidestgetachew6954
    @kidestgetachew6954 3 หลายเดือนก่อน +2

    እመቤቴ ማሪያም እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ትስጥልን፡፡

  • @user-ru8qw5dj9o
    @user-ru8qw5dj9o 3 หลายเดือนก่อน +2

    እውቀትን ጥበብን ለሰዎች የሚሰጥ እግዚአብሄር የተመስገነ ይሁን❤❤❤

  • @FhDf-eo7ci
    @FhDf-eo7ci 3 หลายเดือนก่อน +1

    መምህራችን ቃህይወት ያሰማልን እሚገርም ትንታኔ።

  • @meseretyayeh1384
    @meseretyayeh1384 3 หลายเดือนก่อน +1

    ዶ/ር ሮዳስ እንዴት እንደማደንቅህ እግዚአብሔር አምላክ እድሜ ይስጥህ

  • @EdenAserat
    @EdenAserat 3 หลายเดือนก่อน

    መምህር ሮዳስ እግዚአብሔር እውቀትን ይጨምርልህ በጣም ድንቅ ምልከታ ነው እናመሰግናለን

  • @Copri23
    @Copri23 3 หลายเดือนก่อน +2

    መዳንዓለም እድሜና ጠና ይስጥልን❤❤❤

  • @aberawordofa3899
    @aberawordofa3899 3 หลายเดือนก่อน +1

    እጅግ በጣም ደስ ይላል ዕድሜና ጤና ይስጥልን ደ

  • @bogalehaile7970
    @bogalehaile7970 3 หลายเดือนก่อน

    God Bless you about your explained Super Divine Justs .

  • @behailuadem8851
    @behailuadem8851 3 หลายเดือนก่อน

    በጣም ደስ የሚል ጊዜና ትንታኔ ነዉ እናመሰግናለን

  • @hannakebede5823
    @hannakebede5823 3 หลายเดือนก่อน

    መጋቤ ኃዲስ ዶ.ር ሮዳስ እውቀቱን ጥበቡን እንደ ሰሎሞን አብዝቶ ይስጥዎ። በእውነት ትንታኔዎ ሁልጊዜ ያስደምመኛል። ዘመንዎ የተባረከ ይሁን

  • @liasol8518
    @liasol8518 3 หลายเดือนก่อน

    Betam des bilonal. Thank you, Dr. Rodas

  • @wediyohaness-jp8qt
    @wediyohaness-jp8qt 3 หลายเดือนก่อน +1

    ሰወ እንደዚህ እያጠና የእጊዚአብሔርን ድነቅ ሥራ ለትወልድ በሚገባ ቋንቋ ያስረዳል ያሰተምራል እኔ እነቶኔ መምህር ቄሰ ጳጳስ እየተባሉ በማያውቁት ፖለቲካ ገብተዉ ግደለው ፍለጠዉ እያሉ ይዳክራሉ ዶክተር ዕድሜና ጤና ይሰጥህ አገልግሎትህን ይባርክ

  • @user-gi5ei6mh2y
    @user-gi5ei6mh2y 3 หลายเดือนก่อน +1

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን ክብረት ይስጥልን❤❤❤

  • @zergibachewtaye7917
    @zergibachewtaye7917 3 หลายเดือนก่อน +1

    እድሜ ይስጥልን መጋቢ ሀዲስ ዶ/ር ሮዳስ።

  • @tewabuam9315
    @tewabuam9315 3 หลายเดือนก่อน

    ወንድማችን ዶ/ር ሮዳሥ እግዚአብሔር ሥለሠጠሕ ብሩሕ አእምሮ ሥሙ ይክበር የመሥገን እድሜና ጤና ይሥጥሕ እግዚአብሔር አምላክ የሐገርም የቤተ ክርሥቲያንም ሐብት ነሕ አክባሪሕ ነኝ።

  • @mamemelese3054
    @mamemelese3054 3 หลายเดือนก่อน

    መጋቢ ሀዲስ ዶክተር ሮዳስ እግዚአብሔር ረጅም እድሜ ጤና ይስጥልን በእንባ ነው ያዳመጥኩት ኢትዮጵያዊ ኦርቶዶክስ አድርጎ ስለፈጠረኝ እግዚአብሔር ክብርና ምስጋና ይግባው ለትንሳኤዋ ያብቃን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ageriefenta4263
    @ageriefenta4263 3 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር ይመስገን መጋቢ አዲስ ዶክተር እሮዳስ
    ጥበብን ጨማምሮ ይስጥህ እድሜና ጤና ያድልልን

  • @RahelDubero21
    @RahelDubero21 3 หลายเดือนก่อน

    መምህር ፈጣሪ አብዝቶ አብዝቶ ይባርክህ ከዚህ በላይይ ይግለጥልህ እንዴት ደስ ብሎኝ እንደሰማሁ ይገርማል

  • @TemesgenTms
    @TemesgenTms 3 หลายเดือนก่อน

    ምገርም ነው ድንቅ የኢትዮጵያ ልጅ ዶ/ር ሮዳስ

  • @Ej-et4cz
    @Ej-et4cz 3 หลายเดือนก่อน +1

    ዶክተር ሮዳስ ረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን እናመሰግናለን::

  • @abiygrima1468
    @abiygrima1468 3 หลายเดือนก่อน +1

    እስካሁን ያልዋሹ መምህር እድሜ ይሰጥልን

  • @belaynehnure5718
    @belaynehnure5718 3 หลายเดือนก่อน +1

    አመሰግናለሁ ።ብዙ ትምህርት ተምሬበታለሁ

  • @sbk8830
    @sbk8830 3 หลายเดือนก่อน

    እንኳን እንዳተ ያለምሁር ተገኘ ምርጥ የተዋህዶ ልጅ::

  • @comettaye2392
    @comettaye2392 3 หลายเดือนก่อน

    መ/መር ቃለ ህይወትን ያሰማልን እድሜ እና ጤና ይስጥልን!!! ስሜ ኮሜት ታየ ነው የተወለድኩት መጋቢት ወር ውስጥ ነው በጣም መገጣጠም ነው።

  • @aklil777
    @aklil777 3 หลายเดือนก่อน

    Thank You Dr Rodas

  • @bezuayhugetahune6200
    @bezuayhugetahune6200 3 หลายเดือนก่อน

    Wow dr ሮዳስ አገላለፅህ ከልብ የሚገባ በጣም ደስ ይላል እግዚአብሔር ረጅም እድሜ ይስጥልን

  • @suzanhamed163
    @suzanhamed163 3 หลายเดือนก่อน

    ሌላ ምንም የምልህ ነገር የለኝም ቃላት ያጥረኛል እግዚአንሔር ይጠብቅህ ፀጋውን ጨምሮ ጨማምሮ ይስጥህ ዶክተር

  • @kebdaalem3245
    @kebdaalem3245 3 หลายเดือนก่อน

    Thank you 🙏 GOD bless ❤

  • @fikeralemesfin
    @fikeralemesfin 3 หลายเดือนก่อน +12

    ዘመነ ዮሀነስ መጋቢት 29 እለተ እሁድ መሆኑ ከሀገራችን ትንሳኤ ጋር ይያያዝ ይሆን?

    • @user-tk8lz3sy9j
      @user-tk8lz3sy9j 3 หลายเดือนก่อน +1

      ክርስቶስ የሚመጣው ይዞን ሊሄድ ነው ከዛ ቡሃላማ ሃገራችን በሰማይ ነው የምን ሃገር ❤

  • @user-ty3ki8jt2p
    @user-ty3ki8jt2p 3 หลายเดือนก่อน +3

    ሌሎች ፓስተሮች በኤቴም ብር ውሰዱ ያበረክትላችኃል ይላል የተዋህዶ ልጅ ግን እንዲህ አድርጎ በእውነት ላይ ተመስርቶ ይገልጻል ልዩነት ይሔ ነው

    • @zed8788
      @zed8788 3 หลายเดือนก่อน

      ሁሉንም ሰው በአንድ ላይ መፍረድን እግዚአብሔር አይወድም ::ስተት ላይ ያሉ ካሉ መፀለይ ነው :አትፍረዱ ይላል ቃሉ
      👉; ፃማችሁን በንግግር አታፍርሱት ::

  • @birhanudemewozabitew9644
    @birhanudemewozabitew9644 3 หลายเดือนก่อน +3

    ተአምረኛው ዕንቁ ኢትዮጵያዊ ዶ/ር ሮዳስ!!

  • @GirumAyele-ci1oj
    @GirumAyele-ci1oj 3 หลายเดือนก่อน

    Dr I love you I am inspired by your explanations , thank you

  • @KeduseM
    @KeduseM 3 หลายเดือนก่อน +1

    አንተ ውድ የኢትዮጵያ ስጦታ ፈጣሪ አብዝቶ ይባረክህ

  • @elaybright8884
    @elaybright8884 3 หลายเดือนก่อน +1

    የዛሬ ሰባት አመት የሆነውን ለማየት ሞክሬያለሁ ትንሽ ነው ደመና የሚሆነው። ሙሉ በሙሉ አይጨልምም።

  • @hayleyesusguangule1807
    @hayleyesusguangule1807 3 หลายเดือนก่อน +1

    እፁብ ድንቅ ዶ/ር በርታልን እናመሰግናለን

  • @soofiyasoofiya576
    @soofiyasoofiya576 3 หลายเดือนก่อน +1

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን ዶክተር ሮዳስ

  • @Rakb553
    @Rakb553 3 หลายเดือนก่อน

    የኛ ምጡቅ ተመራማሪ የእምዬ ቅድስት ቤተክርስቲያን ልጅ መምህር ዶክተር እሮዳስ ታደሰ እግዚአብሔር ይጠብቅልን ካንተ ብዙ ነገር ገና እንጠብቃለን ተሰምቶ የማይጠገብ ትምህርትህ ልዩ ነው በርታልን እመቤቴ ትከልልህ🙏🙏❤

  • @amrotaberra1022
    @amrotaberra1022 3 หลายเดือนก่อน

    Egziabher yistilin.Megabi Haddis Dr. Rodas Amlak ahunim ewketihin yasfalih.Kalehiywetin yasemalin.

  • @AragawSisay-yo8cm
    @AragawSisay-yo8cm 3 หลายเดือนก่อน

    መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን ፡ እድሜና ጤና ፀጋዉን ያድልልን።

  • @meklitmimi5660
    @meklitmimi5660 3 หลายเดือนก่อน +1

    እውቁ መምህር እና ዶክተር ሮወዳስ ጤና እና እድሜ ፈጣሪ ያድልህ