ቅዱስ ሚካኤል መዳፍ ላይ የተቀረጸው ስንጠራው ኃይል የሚያደርገው ስም

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 23 ธ.ค. 2024

ความคิดเห็น • 367

  • @etsegenetlulu482
    @etsegenetlulu482 3 ปีที่แล้ว +50

    ነፍስን ደስ የሚያሰኝ አጥንትን የሚያለመልም ምግብ የሆነውን ቃለ እግዚአብሔር ስላስተማርከን እግዚአብሔር አምላክ የነፍስ የስጋ ዋጋ ያርግልህ መምህር ቃለህይወትን ያሰማልን

  • @TsionTsion-c1m
    @TsionTsion-c1m ปีที่แล้ว

    በእውነት ድንቅ ነው ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህር

  • @mussiebekele7532
    @mussiebekele7532 3 ปีที่แล้ว +13

    በጸጋ ላይ ጸጋ ይጨምርልን እርሶ የቤተክርስቲያን ብቻ ሳይሆን የአገር ቅርስ ኖት!

  • @romanyilma6043
    @romanyilma6043 3 ปีที่แล้ว +4

    እጅግ በጣም ጥዑም ትምህርት ነዉ መምህር
    ቃለ ህይወት ያሰማልን
    የመልዓኩ ጥበቃ አይለይዎት

  • @yekesolo3768
    @yekesolo3768 3 ปีที่แล้ว +2

    እመአምላክ ዘመንህን ትባርክ ውዱና ሊቁ መምህራችን።

  • @Abyssiniannews7
    @Abyssiniannews7 3 ปีที่แล้ว +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን
    መንግስተ ሰማያት ያዉርስልን መምህር🙏🙏🙏...

  • @hayimanotbizuwork6036
    @hayimanotbizuwork6036 3 ปีที่แล้ว +7

    መምህር በእውነት ለኛ የህይወት ምግብን እንደመገቡን ለእርሶም የህይወት ምግብን ይመግብልን 🙏🙏🙏

  • @Kidus-f4q
    @Kidus-f4q 3 หลายเดือนก่อน +1

    መምህራችን ቃለ ህይወት ያሠማልን ቅድስ ሚካኤል እኛንም ይጠብቀን ይርዳን አሜን

  • @meheratmimi5121
    @meheratmimi5121 3 ปีที่แล้ว +27

    ቅዱስ ተራዳዬ መለአከ ቅዱስ ሚካኤል!!ሀገራችንን ሕባችንን ከመጣብን ቁጣ ይታደገን!!መምህር እድሜ ከጤና ያድልልን ሀብተ ፀጋዎትን እግዚሐብኤር ይጠብቅልን አሜን!!

  • @mikeasefa7474
    @mikeasefa7474 3 ปีที่แล้ว +2

    ቅዱስ ሚካኤል ፈጣሪ ሀይሉን አብዝቶ የሚገልፅበት መብረቅ ለብሶ መብረቅ ተጎናፅፎ የሚኖር ግርማው ከመልሀክት ሁሉ የሚያስፈራ የሰራዊት በሪ ነው

  • @bantiberhanu4179
    @bantiberhanu4179 3 ปีที่แล้ว

    ህዝቡ ትምህርቱን በደንብ እንዲከታተል በየመሀሉ እየሰማችሁኝ ነው የምትለው ሐሳባቸው ወደ ሌላ እንዳይሄድ የምትመልስበትን መንገድ እጅግ አደንቃለሁ ። ለአንተ ደግሞ እግዚአብሔር ያስብልህ ፣ የበለጠ ብሩህ አእምሮ ዕድሜና ጤናውን ይስጥህ። ተባረክ !!!

  • @Addis-i3o
    @Addis-i3o 3 หลายเดือนก่อน

    አባታችን ቃለህይወት ያሰማልን የቅዱስ ሚካኤል አምላክ በእድሜ በጤና ይጠብቃችሁ በምንጃው ያመናችሁ ሁሉ ቅዱስ ሚካኤል ከክፉነገር ይጠብቀን ❤❤❤

  • @addisendu3177
    @addisendu3177 4 หลายเดือนก่อน +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @mikeasefa7474
    @mikeasefa7474 3 ปีที่แล้ว

    ኦ ቅዱስ ሚካኤል መልሀከ ምክሩ ለ እግዚሃብሄር የቅድስት ስላሴን መጋረጃ ገልጦ የሚገባ በሁሉም ነገደ መላህክት ላይ አዛዥነትን የተሰጠው የስሙ ትርጉሀሜ ማን እንደእግዚሀብኤር ነው ክብሩ ከመልሀክት ሁሉ ይበልጣል በንፅሀ ባሪውም በሰማያት የድንግል ወድም የተባለ በዋለኛው ዘመን ስለሰው ልጆች ሁሉ የሚነሳ ድንቅ መላክ ነው

  • @hamelmalf4119
    @hamelmalf4119 3 ปีที่แล้ว +29

    በስማም እፁብ ድንቅ ልዩ የሆነ ትምህርት ቃለ ህይወት ያሰማልን እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን መምህር

    • @selammamo4166
      @selammamo4166 3 ปีที่แล้ว

      KAL Hiwotin Yasemalini Memihirochachini

    • @solomongebeyehu1647
      @solomongebeyehu1647 3 ปีที่แล้ว

      ወየው ለጴንጤ የመለአከትን ክብር ለማሳነስ ለሚሞክሩ

    • @truepath67
      @truepath67 3 ปีที่แล้ว

      ከዶክተር ሮዳስ ኋላ ያለው ምስል የማን ነው እንደገና ደግሞ በጣም የሚገርመኝ አሁን ወንጌሉን ማስተማር አይቀልም ?ደግሞስ ስዕላትን ማምለክ እና ማንኛውንም ፍጥረት አማልክት አድርጎ መያዝ ክልክል አንደሆነ በተከበረው ቃሉ እንድህ በግልፅ አስቀምጦታል-
      ኦሪት ዘጸአት ምእራፍ 20 ከቁጥር 3-6 እንድህ ይላል
      " ከእኔ በቀር ሌሎች አማልክት አይሁኑልህ።"
      (ኦሪት ዘጸአት 20:3)
      " በላይ በሰማይ ካለው፥ በታችም በምድር ካለው፥ ከምድርም በታች በውኃ ካለው ነገር የማናቸውንም ምሳሌ፥ የተቀረጸውንም ምስል ለአንተ አታድርግ።"
      (ኦሪት ዘጸአት 20:4)
      " አትስገድላቸው፥ አታምልካቸውምም፤ በሚጠሉኝ እስከ ሦስተኛና እስከ አራተኛ ትውልድ ድረስ የአባቶችን ኃጢአት በልጆች ላይ የማመጣ፤ "
      (ኦሪት ዘጸአት 20:5)
      " ለሚወድዱኝ፥ ትእዛዜንም ለሚጠብቁ እስከ ሺህ ትውልድ ድረስ ምሕረትን የማደርግ እኔ እግዚአብሔር አምላክህ ቀናተኛ አምላክ ነኝና። ፕ"
      (ኦሪት ዘጸአት 20:6)
      እንግድህ ህዝበ ክርስቲያን ስዕላትን ማምለክ እና ከሱ ሌላ ሌሎችን አማልክት አድርጎ ማመን የሚየመጣውን ቅጣት አንብበህ ተማር .....በብርህ የገዛሀው ስዕል ምንም እንደማይፈይድልህ/ሽ አወቅ/ቂ ወንጌሉን ተከተል ስትከተል ደግሞ ሰውን አይተህ ሳይሆን እራስህ አንብበህ እና መርምረህ ይሁን ....ለዛሬ ጨርሻለሁ ...

    • @kiteneshmekbib1990
      @kiteneshmekbib1990 ปีที่แล้ว

      በእውቀትየበለፀገ;አእምሮ❤ፈጣሪውንምሆነሰውንእጅግያስደስታል🙄እድሜከጤናጋርይስጥልን😠😠😠😠😠

  • @kalkidanabay526
    @kalkidanabay526 6 หลายเดือนก่อน +2

    ቅዱስ ሚካኤል በረከቱ ረድኤቱ ይደርብን መምህር ቃለህይወት ያሰማልን በዕድሜ በጸጋ ይጠብቅልን ❤❤❤❤❤

  • @ገብረሚካኤል-ኀ5ቈ
    @ገብረሚካኤል-ኀ5ቈ 3 ปีที่แล้ว +5

    _በእውነት የናታችን የመቤታችን የቅድስት ድንግል ማርያም ረዴት በረከትዋ ጣመ ፍቅሯን ያሳድርብን ድንግል ማርያምን የሠጠን እግዚአብሔር ይመስገን_
    _የሊቀ መላእክ ቅዱስ ሚካኤል ረዴቱ በረከቱ አማላጂነቱ ተራዳይነቱ አይለየን_
    _የቅዱስ ሄኖክ በረከቱ ይደርብን_

  • @workeago426
    @workeago426 หลายเดือนก่อน

    እምህር ቅዱስ ሚካኤል ይጠብቅህ ቅለሕይወት ያስማልን ጠባቂው መላክ አገራችንን ይጠብቅልንኢትዮጵያን ክሜሪላንድ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @JshshHshs-r9s
    @JshshHshs-r9s 3 หลายเดือนก่อน

    አሜን አሜን አሜን ቅዱስ ሚካኤል መለጃዉ አይለየን ቃለ ህይወት ያሰማልን ❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🙏🙏🙏🕊🕊🕊

  • @aynedegemu3598
    @aynedegemu3598 3 ปีที่แล้ว +13

    መምህር የአገልግሎት ዘመኖት ይባርክልን
    በእድሜ በጤና ይጠብቅልን የተጠም ነፍስ ቃለ እግዚአብሔር የምትመግቡ ሁሉ የተዋህዶ እቆዋች በመገዳቹሁ ሁሉ ወላዲተ አምላክ አትለያቹሁ

  • @tibeyinkebie7503
    @tibeyinkebie7503 3 ปีที่แล้ว +1

    Amen Amen Amen kale hiwet yasemalin bedime betena yitebiklin.

  • @kaleabteferi7221
    @kaleabteferi7221 3 ปีที่แล้ว +6

    አንተ እና የአንተን መሰሎች መምህር አድርጎ በፍቅር የሚስበን አባታችን ልዑለ ባህሪ ቅዱስ እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን ለአንተም ቃለ-ህይወት ያሰማልን ከዚህም በላይ እንድታስተምረን እድሜ እና ጸጋ ይስጥልን አሜን

  • @shewitsium5514
    @shewitsium5514 ปีที่แล้ว

    ❤ ኣሜንንንን እንዴት የሚጣፍጥና ኣተማሪ የሆነ ትምህርት ነውው ወይይይ መታደል የቅዱስ ሚካኤል በረከት ይደርብኝ❤❤❤❤

  • @EthioAddis82
    @EthioAddis82 2 ปีที่แล้ว

    መምህሬ ቃለ ህይወት ያሰማልን እረጅም እድሜን ከጤና ጋር ያድልልን🙏🙏🙏 ሊቀ መላክ ቅዱስ ሚካኤል ሆይ🙏🙏🙏 አማላጅነትህ አይለየን አንተ አስተምረን አይነ ልቦናችንን አብራልን🙏🙏🙏 እውቀትን ስጠን🙏🙏🙏 በመንገዳችን በፊታችን ቅደም🙏🙏🙏

  • @asfaw96
    @asfaw96 3 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር: ይመስገን: አሜን: አሜን: አሜን: ቃለ: ሕይወት: ያሰማልን: እግዚአብሔር: ያክብርልን : መምህራችን::

  • @mayema3846
    @mayema3846 3 ปีที่แล้ว +4

    እናመሰግናለን መምህራችን መንፈሳዊ ታሪካዊ ሳይንሳዊ ትምህርት መጋቢያችን
    ቃለ ህይወት ያሰማልን እኛንም የሚያስተውል ልቦና ያድለን።
    አሜን

  • @lakechbeyene9243
    @lakechbeyene9243 3 ปีที่แล้ว +1

    አሜን፣ አሜን፣ አሜን፣ መ/ር፡ ቃለ፡ ሕይወትን፡ ያሰማልን፤፤
    በድሜ፡ በጤና፡ ይጠብቅልን፤፤
    እረጅም፡ የአገልግሎት፡ ዘመንን፡ ያድልልን፤፤
    እግዚአብሔር፡ ይስጥልን፤፤፤ አሜን፤፤፤

  • @ፋሲካየተዋህዶልጅ
    @ፋሲካየተዋህዶልጅ 3 ปีที่แล้ว +1

    በእውነት ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህር
    እግዚአብሔር እድሜና ከጤና ጋር ይስጥልን 💚👏

  • @ruye15
    @ruye15 3 ปีที่แล้ว +4

    ቅዱስ ሚካኤል አባቴ በምልጃክ ሀገራችንን ጠብቅልን፡፡
    ቃለህይወት ያሰማልን መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን መምህር፡፡

  • @habitam
    @habitam ปีที่แล้ว

    እንኮን ለሊቀ መላይክ ቅዱስ ሚካኤል ወራዊይ መታሰብያ ክብረ ባዓል በሰላም በጤና እንኮን አደረሳችሁ አደረስን አሜን 🙏🙏🙏❤️❤️❤️ቅዱስ ሚካኤል ከክፉ ሁሉ ይጠብቀን አሜን 🙏🙏🙏❤❤❤

  • @samuelgetaneh8954
    @samuelgetaneh8954 3 ปีที่แล้ว +3

    መምህር ሮዳስ ስለትምህርቱ ምስጋናዬ ከፍ ያለነው እምላክ ሰፊ ዘመን ስጥቶህ ብዙ ብዙ ትምህርቶችን ካንተ ለማግኘት
    በጉገት ነው የምጠብቀው

  • @helenfantahun1303
    @helenfantahun1303 3 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መንግስተ ሰማያትን ያዉርስልን የአገልግሎት ዘመንዎን ያርዝምልን

  • @kristinetamaskin3472
    @kristinetamaskin3472 3 ปีที่แล้ว

    ቃለ እይወት ያሰማልን የመላኩ የቅዱስ ሚካኤል መልጃ አይለየን

  • @selomedamte1960
    @selomedamte1960 10 หลายเดือนก่อน +2

    እግዚአብሔር ይስጥልኝ:: ቅዱስ ሚካኤል አባቴ ክበርልኝ::

  • @fekertaethiopia3348
    @fekertaethiopia3348 3 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አሜን ቃልህ ወት ያሰማልን ቅድስ ሚካኤል አገራችን ሰላም ያውድልን🙏🙏🙏🙏🙏🙏😍😍😍💞💞💞💞

  • @ሜሮንደረጄ
    @ሜሮንደረጄ 3 ปีที่แล้ว +13

    ቃለህይወት ያሰማልን መንግስተ ሠማያትን ያውርስልን የአገልግሎት ዘመኖትን ያርዝምልን በእድሜ በጤና ያቆይልን የሊቀመላእኩ ምልጃ አይለዮት

  • @fereweyninegash5051
    @fereweyninegash5051 3 ปีที่แล้ว +7

    አሜን!
    ባንተ አድሮ ያስተማረን የመከረን ያፅናናን እግዚአብሔር ይመስገን!
    ቅዱስ ሚካኤል ሀገራችንን ከክፉ ይጠብቃት ሀይል ይሁነን በሰልፋችን ላይ ይቅደም ዘረኝነትን መከፋፈልን ይዋጋልን!
    መምህራችን ቃለሕይወትን ያሰማልን ቅዱስ ሚካኤል አለይህ!

  • @tsinatseifu4739
    @tsinatseifu4739 3 ปีที่แล้ว +2

    መምህር ይሄንን ጣፋጭ ፀጋህን ያብዛልን ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን

  • @fikertegebremichael9036
    @fikertegebremichael9036 3 ปีที่แล้ว +2

    በስም አብ ወወልድ ወመንፈስቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን ፫
    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ፫
    ሰላም ለእናንተ ይሁንልን መምህራችን ዶ/ር ሮዳስ ሀዲስ
    ቃለ ህይወትን ያሰማልን በእድሜና በጤና በፀጋ ያኑርልን

  • @amsaletefara7995
    @amsaletefara7995 3 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አሜን ከቡር አባታችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን ።

  • @birhanewetere8578
    @birhanewetere8578 3 ปีที่แล้ว +7

    መምህር ዶክተር ሮዳስ ቃለ ህይወትን ያሰማልን ፀጋውን አብዝቶ ይስጥልን አሜን አሜን አሜን🤲🏽

  • @dagimtadesse5146
    @dagimtadesse5146 3 ปีที่แล้ว +3

    ቅዱስ ሚካኤል በበረከት ይጎብኝህ እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን በረከትዎ ይድረሰን አሜን

  • @nigatuzeleke9375
    @nigatuzeleke9375 3 ปีที่แล้ว

    መምህር በእዉነት ነብሴ ረካች የማቱን ሳላ እድሜ ያድልን

  • @tenesaykassie3892
    @tenesaykassie3892 3 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን በእውነት መምህራችን እግዚአብሔር ይጠብቅህ

  • @meron7563
    @meron7563 3 ปีที่แล้ว +1

    እጅግ ድንቅ ት/ት ነው ደስ ሲል እኛንም ቅዱስ ሚካኤል ያስተምረን ይግለፅልን አሜን

  • @abiadena8914
    @abiadena8914 3 ปีที่แล้ว

    ድቅ ትምህርት ቃለሂወት ያሰማልን መምህር

  • @ፍሬህይወትሽፈራሁ
    @ፍሬህይወትሽፈራሁ 3 ปีที่แล้ว +1

    በጣም ጥልቅ የሆነ ትምህርት መምህር ቃለ ህይወትን ያሰማልን🙏🙏🙏

  • @አልማዝአባትዋንአፍቃሪ
    @አልማዝአባትዋንአፍቃሪ 3 ปีที่แล้ว +14

    አሜን አሜን አሜን በእውነት አባታችን ቃለይወት ያሰማልን በድሜ በጤና ይጠብቅልን
    አገራችን ኢትዮጵያን ቅዱስ ሚካኤል በአፈ እረዴቱ ይጋርድልን አሜን

  • @ሰምሽይጣፍጣንእናቴማርያም
    @ሰምሽይጣፍጣንእናቴማርያም 3 ปีที่แล้ว +1

    ቃልሂወትን ያሰማልን ዛሬም የኢትዮጵያ ጥላት የሆነውን በጡሩ ይምታለህ ቅዱስ ሚካኢል ይድረስልን እሜን

  • @geneticgebre8879
    @geneticgebre8879 3 ปีที่แล้ว +1

    መምህር ዶክተር ሮዳስ ታደሰ እግዚአብሔር በእድሜና በጤና ይጠብቅህ !!!

  • @hayimanotbizuwork6036
    @hayimanotbizuwork6036 3 ปีที่แล้ว +1

    እባክህ ሊቀ መላእክቱ የልቤን ትእቢት አርግፈህ ጣልልኝ 🙏🙏🙏

  • @AKIA-X-MAN
    @AKIA-X-MAN 3 ปีที่แล้ว +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜና በጤና ይጠብቅልን

  • @-fikadutube6433
    @-fikadutube6433 3 ปีที่แล้ว +2

    ውድ መምህራችን እግዚአብሔር አምላክ በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን
    ቃል ሕይወት ያሰማልን የሰማነውን በልቦናችን ያሳደርልን 🙏🙏🙏🙏🙏የመላእክት አለቃ የቅዱስ ሚካኤል በረከት ጥባቃ አይለን አሜን አሜን አሜን
    ምስጋና ለእግዚአብሔር ይሁን 👏👏👏

  • @ጎዶሊያስ-ዸ1ጀ
    @ጎዶሊያስ-ዸ1ጀ 2 ปีที่แล้ว

    መምህራችን እውነት የቅዱስ ሚካኤል በርከት ይደርብን አገልግሎትዎትን ይባርክ የቅዱስ ሚካኤል ወዳጅ ነኝ ብዙ ነገሮች አድርጎልኛል ለእኔ ኃጢአተኛ ልጁ ከፈጣሪዬ ጋር አስታርቆኛል ወደ ንስሃ መርቶኛል አመስግናለሁ ❤❤❤

  • @bayoushtegegne2880
    @bayoushtegegne2880 3 ปีที่แล้ว +3

    እግዚአብሔር ይመስገን ምስጢራትን እንድናውቅ ያደረግህልን መምህራችን ረድኤት በረከቱን ያብዛልህ! አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን!!! እናመሰግናለን

  • @hana-hs1fd
    @hana-hs1fd 3 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን

  • @ፍቅርተሚካኤል-መ8ኘ
    @ፍቅርተሚካኤል-መ8ኘ 3 ปีที่แล้ว +4

    መላኩ ቅድስ ሚካኤል በምልጃው አገራችንን ሰላም ያርግልን ቃል ህይወትን ያሰማልን መምህር

  • @ሰሊነኝየድንግልማርያምልጅ

    በእውነት እግዚአብሔር ኣምላካችን ለመምህራችን ቃለ ህይውት ያሰማልን

  • @yordanosmamo6642
    @yordanosmamo6642 3 ปีที่แล้ว

    አቤት ደስ ሲል እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ቃለ ሕይወት ያሰማልን ግሩም ትምህርት ነዉ በሚገርም ስብና መምህር እድሜና ጤናዉን በፀጋ ላይ ፀጋ ያብዛልን።

  • @AhmedRabih-s9m
    @AhmedRabih-s9m 11 หลายเดือนก่อน

    ቃለህይወትን ያሰማልን ያገልግሎት ዘመናችሁን ይባርክ አሜን❤❤❤

  • @maydamayda1240
    @maydamayda1240 3 ปีที่แล้ว +1

    Kale hiwet yasemaln memher

  • @biniyam05
    @biniyam05 3 ปีที่แล้ว +6

    በጣም ደስ የሚል ትምህርት።

  • @woinshttiruneh967
    @woinshttiruneh967 3 ปีที่แล้ว +5

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር ።

  • @bettybelete5242
    @bettybelete5242 3 ปีที่แล้ว

    አቤት መምህር ስላንተ ለመናገር ቃላት የለኝም ከንቱ ዉዳሴ እንዳይሆንብኝ እጹብ ድንቅ ነው ቃለ ሀይወት ያሰማልን

  • @sirakabebe
    @sirakabebe ปีที่แล้ว

    ፈጣሪ ዪስጥልን መምህር ላንተ ጥበብን የገለጠ ለኛም ዪግለጥልን

  • @sabellaro673
    @sabellaro673 3 ปีที่แล้ว +6

    ቃለ ህይወትን ያስማልን :ቅዱስ ሚካኤል ያስብከውን ያሳካልህ :ግሩም ትምህርት ነበር : መምህር መጋቢ ሃዲስ ዶክተር ሮዳስ ታደሰ :: በእጅጉ እናመስግናለን ስርክ ሳትታክት ስለምትገልፅልን ሚስጥራትን ና እውቀት ን ::

  • @eyoelg5142
    @eyoelg5142 3 ปีที่แล้ว

    አካእ ቤቃ ! ይገርማል በእውነት መ/ሀ/ዶ ሮዳስ ጄ ቲቪ ላይ ጆሲ እንግዳ አድርጎ ያቀረበው ልጅ ነበር ከ አማርኛ ቋንቋችን ሌሎች ቋንቋዎች ተወልደዋል በሚል በተለይ እንግሊዝኛን እንደ ምሳሌ ወስዶ ሲያስረዳ አይቻለሁ ቃ ከሚለው ፊደል ብቻ ብዙ ፊደላት እንደሚወጡ የእንግሊዝኛ ፊደላትን ጨምሮ አሳይቷል አጅግ ነበር ያስገረመኝ እና በዚህ ጉዳይ ላይ ስለፊደላችን ምስጢራት በስፋት ብታቀርብልን እና ከልጁም ጋር አንድ መርሃ ግብር ብትስራ ስል እጠይቃለሁ

  • @BezuworkBefekedu
    @BezuworkBefekedu 8 หลายเดือนก่อน

    አባታችን እግዚአብሔር ፀጋዉን ያብዛልዎ እድሜና ጤና ይሰጠዎት

  • @fantukelecha522
    @fantukelecha522 2 ปีที่แล้ว

    ቅዱስ ሚካኤል ለኔም የአደራ አባቴ ነው
    አንችም በዚህ በታላቁ መልአከ በዓመት ክብሩ ቀን በመወለድሽ እዶለኝ ነሽ ተባረኲ

  • @zewdugarede4199
    @zewdugarede4199 8 หลายเดือนก่อน

    በጣም አጥንትን የሚያረስርስ ስብከት ነው መምህር ቃለህይወት ያስማልን መንግስተ ስማያት ያውርስልን:: 🙏🏽🙏🏽🙏🏽

  • @ወለተስእላሴ
    @ወለተስእላሴ 3 ปีที่แล้ว +2

    ገና ልሰማው ነው መቸም አምላክ አድሎሀል ቢገባኝ እስኪልስማውና የእግዚአብሔር ን እፁብ ድንቅ ስራ በናተላይ አድሮ ለሚአስተምረን አምላክ ክብርና ምስጋና ይገባው☝☝☝

  • @appapk5408
    @appapk5408 3 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አሜን መማህርችን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @askalegirma4839
    @askalegirma4839 2 ปีที่แล้ว

    መምህር እድሜ ይስጥልን ቃለ ህይወት ያሰማልን !!!!!!

  • @bunafireasetube5929
    @bunafireasetube5929 2 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን ማርያምን እንዲህ የሚብራራ የቅዱስ ሚካኤልን ትምህርት አልሰማሁም እግዚአብሔር እድሜ ጤና ጸጋውን ብዝዝዝዝት ትርፍርፍ አድርጎ ይስጥልን አሜን😢👏⛪🕊

  • @kidistandye7421
    @kidistandye7421 2 ปีที่แล้ว

    ነፍስን የሚያለመልም ትምህር ነው መምህር እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን ፀጋ በረከት መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን።💚💛❤🙏🙏🙏

  • @debremitiku8290
    @debremitiku8290 3 ปีที่แล้ว +1

    ጉርም ድቅ ትምህርት ነው. ቃለ ህይወት ያሰማልን በዕድሜ በጤና አብዝቶ ይጠብቅልን አሜን🙏🙏🙏

  • @zebib3563
    @zebib3563 3 ปีที่แล้ว +7

    እንቁ መምህራችን ቃለ ህይወት ያሠማልን!!!

  • @mulutrfe3988
    @mulutrfe3988 2 ปีที่แล้ว +2

    እናመሰግናለን፡ዶ/ር ነብስን፡የሚያለመልም፡ትምህርት፡ነው፡፡ቅዱስ፡ሚካኤልባርከን፡ቀድሰን።።🙏

  • @zawdiechana3952
    @zawdiechana3952 3 ปีที่แล้ว +11

    አሜን መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን አሜን

  • @saregebre3906
    @saregebre3906 2 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን በውነቱ ነብስ የሚያለመልም ትምህርት ነው። ቃለህይወት ያሰማልን መምህር

  • @werkuhamandefiro2887
    @werkuhamandefiro2887 3 ปีที่แล้ว +1

    ቃለ ህይወትን ያሠማልን መምህራችን

  • @AynalemTeferi-zc7je
    @AynalemTeferi-zc7je ปีที่แล้ว

    ምህራችን ዶር ሮዳስ ነፍሴን የሚያለመልም ትምህርት ነዉ የምታመጣልን ልዑል እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክልን የግእዝ ትምህርቱንም ለመማር ደግሞ በጉጉት እየጠበቅን ነው ከዚህም በበለጠ በጤና ; በእድሜ ; በጥበብ ያበልፅግህ ❤❤❤

  • @bettyendalk9291
    @bettyendalk9291 3 ปีที่แล้ว +2

    ቃለ ህይወትን ያስማልን ወንድማችን::
    እድሜህን ያርዝምልን::

  • @bizuayehugebru
    @bizuayehugebru 3 ปีที่แล้ว +34

    ይገርማል ይደንቃል ❤ቅዱስ ሚካኤል ህዳር 12 ቅዱስ ቀን ልደቴ ነው ደስሲል😊⛪🌹

  • @hiwotshiko4193
    @hiwotshiko4193 3 ปีที่แล้ว +3

    ሚኪዬ ስላንተህ ብሰማ አልጠግብም የልጅነቴ መላክ አንተህ ታውቀኛለህ እንዴት እንዳደኩ በጣም ነው የምወድ ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምራችን ያገልግሎት ዘመንህ ይባረክ

  • @enatalemwondimu3858
    @enatalemwondimu3858 3 ปีที่แล้ว +6

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን መንገሰተ ሰማያትን ያውርሰልን

  • @tadla8200
    @tadla8200 3 ปีที่แล้ว +2

    መምራችን በውነቱ ቃለይወት ያሰማልን ፀገውን ያብዛልን💚💛❤️

  • @bayoushtegegne2880
    @bayoushtegegne2880 3 ปีที่แล้ว +2

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን! እድሜ ሰጥቶ ፀጋውን ያብዛልን።

  • @GetachewLidet-z9f
    @GetachewLidet-z9f 10 หลายเดือนก่อน

    የምናከብርህ መምህራችን ፈጣሪ ያበርታህ ገና ብዙ መማር እንፈልጋለን። ቃለ ህይወት ያሰማልን።

  • @hageremekonnen1402
    @hageremekonnen1402 ปีที่แล้ว

    መጋቢ ሐዲስ ዶክተር ሮዳስ በፀጋ ላይ ፀጋ በእውቀት ላይ እውቀት አብዝቶ አምላካችን ይስጥልን ፡፡ ረቂቅ አስተምሮ ድንቅ !!

  • @yeneneshayele6987
    @yeneneshayele6987 3 ปีที่แล้ว +1

    ቃለሕይወት ያሰማልን መምህራችን መግስተ ሰማያት ያውርስልን ።

  • @romandelelegn841
    @romandelelegn841 3 ปีที่แล้ว +2

    በእውነት ቃለ ህይወትን ያሠማልን እድሜ ከጤና ጋር ያድልልን 🙏 ሀያሉ መለዕክ ቅዱስ ሚካኤል ሆይ ኢትዮጰያን ታደግልን 🙏

  • @bethelihemworkneh4124
    @bethelihemworkneh4124 3 ปีที่แล้ว +1

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን በጣም ደስ ይላል የቅዱስ ሚካኤል በረከቱ ይደርብን።

  • @letishabrah3288
    @letishabrah3288 3 ปีที่แล้ว +1

    አሜን ቃለ ሕይወትን ይሰማል መምህር

  • @abebamengestu9914
    @abebamengestu9914 3 ปีที่แล้ว

    ውይ መምህር ይህንን ትምህርት አጥቼው ነበረ ዛሬ ነው የሰማሁ እግዚአብሔር ቃለ ሕይወት ያሰማልኝ በጣም አመሠግናለሁ !!!

  • @zenashkasahun1731
    @zenashkasahun1731 ปีที่แล้ว

    የህይወት ቃል ያሰማልን መምህር🙏

  • @TewabchHailu
    @TewabchHailu 8 หลายเดือนก่อน

    አሜን !!! አሜን !!! አሜን !!! መምህራችን ቃለ ህይወት ይስጥልን እግዚያብሄር በጤና ይጠብቅህ በእውነት እፁብ ድንቅ ነው !!! ቅዱሳን መላዕክት በምልጃቸው ይራዱን ይጠብቁን !!!

    • @EnaniDesta
      @EnaniDesta 8 หลายเดือนก่อน

      ዶ/ር ሮዳሰ አባትም መካሪም መምህርም ሊቅም ተርጓሚም ደግም ነዎት ለንሰሀ አብቅተውኛል ክብር ይስጥልኝ አድሜ ይስጥልኝ ደሰየሚለው የአንድ አናት የአነድ አባት ልጆች ነን :ኮራሁ በተዋህዶ ልጅነቴ የእመቤታችን ፀጋ ክብር ያብዛሎት :

  • @BhCus-i3p
    @BhCus-i3p 11 หลายเดือนก่อน

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር

  • @haliz7466
    @haliz7466 3 ปีที่แล้ว

    Amen amen amen. Kala hiwete yasemalen. Mengeste semaiet yawerselen. Kidus Michael mheretuna berketu yedereben.amen

  • @jgch4593
    @jgch4593 2 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ቃል ሕይወት ያሰማልን ፀጋውን በረከቱን ያድልልን