የማይረሳ ገጠመኝ አጫውተውናል... Dr Rodas Tadesse : ጀግና መፍጠር ክፍል 2 ፡ Donkey tube : Comedian Eshetu :

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 16 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 270

  • @hiwot8723
    @hiwot8723 3 ปีที่แล้ว +69

    ኢትዮጵያዬ እንዳተ አይነት ጀግና ስላፈራችልን ኩራት ይሰማኛል እግዚአብሔር አምላክ አሁንም ጨምሮ ጥበቡን ይስጥልን 🙏እዳተ አይነቱን ያብዛልን በኡነት አደበትህ እንዴት ይጣፍጣል ተመስጨ ነው እሚያልቅብኝ

  • @apaaa2612
    @apaaa2612 3 ปีที่แล้ว +37

    ዋው ደስ ይላል
    ዶክተር ሮዳስ በዘመናዊም በመንፈሳዊ እውቀት የበረቱ ናቸው ልኡል እግዚአብሔር ይጠብቅህ

  • @عبداللهيحي-ذ4ج
    @عبداللهيحي-ذ4ج 3 ปีที่แล้ว +26

    የአላህ እንደዝህ ሰዉ ሀገር ወዳድ ዉለታ የማይረሳ አብዛልን።

  • @besufekadsiyabara9332
    @besufekadsiyabara9332 7 หลายเดือนก่อน +1

    አለማወቃቸውን ከማያውቁ ሰዎች ራቅ.... ድንቅ አገላለፅ ነው። መምህራችን እንዳንተ በሁለት የተሳሉትን ያብዛልን።

  • @eyobabety9199
    @eyobabety9199 3 ปีที่แล้ว +31

    መምህር ዶ/ር ሮዳስ ጸጋውን ያብዛሎት በእድሜ በጤና ይጠብቅልን

  • @fereweyninegash5051
    @fereweyninegash5051 3 ปีที่แล้ว +13

    የማርሳዊቷ እመቤት የሚል መፀሀፍ ነው
    መምህር የኢትዮጵያ ክብር የምትመልስ ውድ ልጇን አንተን በማግኘታችን እግዚአብሔር እናመሰግናለን!

  • @yemiten
    @yemiten 3 ปีที่แล้ว +53

    እንኳን ደህና መጣችሁ ማነዉ እንደኔ በጉጉት ሲጠብቅ የነበረዉ 💯💯💯💯💯💯😍😍😍😍😍😍💯💯💯💯💯👍👍👍👍👌👌👌👌

    • @honeytube8513
      @honeytube8513 3 ปีที่แล้ว

      እንደማመር

    • @Degsewtube
      @Degsewtube 3 ปีที่แล้ว

      ቅንነታችሁ አይለዬን🙏

    • @Gdjfjnbd
      @Gdjfjnbd 3 ปีที่แล้ว +2

      እኔም በጉጉት ነዉ ምጠብቀዉ

    • @ተዋበችበሱፍቃድ
      @ተዋበችበሱፍቃድ 3 ปีที่แล้ว +2

      እኔም በጣም በጉጉት ስጠብቃቸዉ ነበር !!!!!!!!!

  • @mesi3777
    @mesi3777 3 ปีที่แล้ว +21

    መጋቢ ሐዲስ እጅግ በጣም ሩ......ቅ ሂደዋልኮ ከእኛ መረዳት ከእኛ አዕምሮ በላይ ናቸው አቤት መታደል አቤት የፈጣሪ ስጦታ አያልቅበትምኮ ሲሰጥ አይሳሳ 🙏 እንኳን የእኛ መምህር ሆኑልን በእውነት እንወደዎታለን ❤❤

    • @MartaTeshiome
      @MartaTeshiome 7 หลายเดือนก่อน

      Became became enakeberehalene. Doketer rodase edemana tena yestelene yethiopan jegena

  • @ኢትዮጵያስላምሽይብዛ-ዸ1ጐ
    @ኢትዮጵያስላምሽይብዛ-ዸ1ጐ 3 ปีที่แล้ว +7

    መምህር ዶ/ር ሮዳስ አንደበትክ እራሱ ምግብ ነው እንዳንተ ያለ ጀግና ያብዛላት አሜን እሽዬ አንተም ተባረክልን አንተም ጀግና ነክ

  • @GoytomZewodu
    @GoytomZewodu 6 หลายเดือนก่อน

    ❤እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛለወት መምህር🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @betibeti1592
    @betibeti1592 3 ปีที่แล้ว +2

    ወይ ብትሰማ ብትሰማ የማትጠገብ ውድ መምህራችን ኑርልን እግዚአብሔር ከዚህ በላይ አብዝቶ ጸጋውን ያድልህ

  • @buroukteklemichael5186
    @buroukteklemichael5186 3 ปีที่แล้ว +3

    ይህ ሚስጢር ታላቅ ነው ይላል ቃሉ እግዚአብሔር በአይምሮዬ እጸልያለሁኝ በመንፈሴ እጸልያለሁኝ እናስተውል ሣይንሱ አለም እንኳን መንፈሳዊውን አለም አይቃወመውም የጥበብ መጀመሪያ እግዚአብሔርን መፍራት ነው ቅዱሱንም ማወቅ ማስተዋል ነው።

  • @kegcookingthyme
    @kegcookingthyme 3 ปีที่แล้ว +13

    እሼ ታላላቅ ሰዎችን እየጋበዝህ እኛን ብዙ ትምህርት እንድናገኝ ስላደረከን እንዲሁም ዶክተር ለአንተ በጣም አድናቆት አለኝ 😍 እሼ ግን ስራህን ስትሰራ በመጀመሪያ በቂ እረፍት ያስፈልግሃል ደሞም በየመሀሉ ቡና ይፈላላችሁ 🤔🤔😏🙄 እሼ በቂ እንቅልፍ ያስፈልገዋል የምትሉ እጃችሁን አዉጡ☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️❗️❗️❗️❗️❗️🛑👍👍👍👍❤️⏰⏰⏰

  • @diasporabilu7563
    @diasporabilu7563 3 ปีที่แล้ว +8

    1.ያወቃሉ ማወቃቸውን የሚያውቁ ሰዎች አሉ
    2. ያወቃሉ ማወቃቸውን ግን የማያውቁ ስዎች አሉ
    3. አያወቁም አለማወቃቸውንም ግን ያወቃሉ
    4. አያውቁም አለማወቃቸወንም አያውቁም
    ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @Samri-Habshawit
    @Samri-Habshawit 3 ปีที่แล้ว +4

    ተመስገን አምላኬ ጥበብን ለሰለሞን የሰጠህ አምላክ ተመስገን አሁን ደግሞ በዘመኔ በእድሜዬ አንተ ለሰለሞን የሰጠህውን ጥበብ እና እውቀት በዶክተር ሮዳስ ያሳየህኝ አምላክ ተመስገን ተመስገን ♥ዶ/ር ሮዳስ እግዚአብሔር እድሜ ጤና ፀጋ ጥበቡን አሁንም ያብዛለት ክብረት ይስጥልኝ♥

  • @medhanitgetahun2236
    @medhanitgetahun2236 3 ปีที่แล้ว +2

    ወይ እግዚአብሔር እንደገና መፈጠር ተመኘሁ ይህ ነው የማይባል ምስጋና አቀርባለሁ የማይጠገብ እውቀት እድሜ ለሁላችሁም እግዜር ይስጥልን

  • @tadelatube4375
    @tadelatube4375 3 ปีที่แล้ว +17

    አቤቶ ጌታ ሆይ ማስተዋልና ጥብብን ስጠኝ

  • @edilynalingog8062
    @edilynalingog8062 3 ปีที่แล้ว +1

    መምህርችን እግዚአብሔር አምላክ በእድሜ በጤን ይጠብቅልን የድንግል ማርያም ልጆ አሜን ጸጋው ያብዛልህ አሜን

  • @hanaabebayehu6401
    @hanaabebayehu6401 3 ปีที่แล้ว +1

    መምህር በጣም አከብርህለሁ አስተያየት አልሰጥም ምኑን አውቄው ግን እድሜህን ጎዳና ያርገው እግዚአብሔር እመቤታችን አብስውህ ይሁኑamen🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @alem23able
    @alem23able 3 ปีที่แล้ว +4

    ዶክተራችን እንኳን ደና መጣህልን በድጋሜ!
    እንዳንተ አይነቱን ምርጥ ኢትዮጵያዊ ሰው እግዚአብሔር ያብዛልን !

  • @mekedelawittale3311
    @mekedelawittale3311 3 ปีที่แล้ว +2

    ዶክተር ሮዳስ ረዥም እድሜ ከጤና ጋር እሹዩ ስላቀረብክልን እናምናለን ምርጥ ዝግጅት ነበር ተባረኩ

  • @ወለተእየሱስማርያምእናቴተ
    @ወለተእየሱስማርያምእናቴተ 3 ปีที่แล้ว +6

    መምህር ዶክተር ሮዳስ ታደሰ እመ ብርሀን ትልቅ ታድርግልን እኔ የማረሳ ስራዎት የአቡነ እስትፋሰ ክርስቶስ ትርጓሜ እስከ እለተ ሞቴ አረሳው የእመቤታችንን መፃፍት የፃፉት ብቻ እግዚአብሔር ይሀብከ ዘከመ ልብከ ወይፈፅም ለከ ኩሉ ስምረትከ
    በግእዝ አንቱታ አልችልም ለዛ ነው

    • @habramu3693
      @habramu3693 ปีที่แล้ว

      ግእዝ አንቱታ የለውም

  • @melatdemessie808
    @melatdemessie808 2 ปีที่แล้ว +2

    ተዋህዶ ሀይማኖታችን የእውቀት እና የምስጢር ማድጋ ናት የምንለው በምክንያት ነው! እግዚአብሔር ይመስገን በተዋህዶ ሀይማኖት ለሚያፀናን አምላካችን!!!

  • @emuzawdu1370
    @emuzawdu1370 3 ปีที่แล้ว +5

    መምህር እረጅም እድሜ እና ጤና ይስጥህ ኢትዮጵያ ባንተ ትኮራለች

  • @tigi1397
    @tigi1397 3 ปีที่แล้ว +2

    ክብራን አይመጥንም ያልከው ቃል እውነት ነው። እግዚአብሔር ክብራን ይመልስላትና
    እኔንም እድሜ ሰጥቶኝ ያሳየኝ።
    አመሰግናለሁ ዶክተር።
    እንዲሁም ዶንኪ ቲዩብ

  • @joyo64
    @joyo64 3 ปีที่แล้ว +26

    እሳቸውን ሳዳምጥ ክላስ ውስጥ ገብቼ እየተማርኩ ያለሁ ያህን ነው የሚሰማኝ

  • @Abatech2
    @Abatech2 3 ปีที่แล้ว +1

    መጋቢ ሃዲስ ዶርሮዳስ በእውነት ከዚህ ፀጋህ ጋር ዘመንህ ይለቅ ለእኛም አይነ ልቡናችንን ይግለፅልን

  • @hannaamenamenbexuabatchenb5536
    @hannaamenamenbexuabatchenb5536 9 หลายเดือนก่อน

    መምህር ዶክተር እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ከጤናጋር ይስጥህ ፀጋውን ያብዛልን አንተን ስለሰጠን እናመሰግናለን❤

  • @عبداللهيحي-ذ4ج
    @عبداللهيحي-ذ4ج 3 ปีที่แล้ว +1

    ቃላት የማይገልፁ ጀግና እሸቲ እሄንን ጀግና በማቅረብህ እናመሰግናለን

  • @AA-se3cf
    @AA-se3cf 2 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ኢትዮጵያን እና ኢትዮጵያዊነትን እንዲህ ለመግለፆ እውቀትን ስለስጦዎ የተመስገነ ነው:: የኢትዮጵያነት አገላለፅ በጣም ደስ ይላልልልልልልል:: እርሶ በገለፆት እኛንም ከምንወዳት በላይ በልዩ መልክ እንድንወዳት እና እንድንናፍቃት አድርገውናል::

  • @ፅጌማሪያምፅእናት
    @ፅጌማሪያምፅእናት 3 ปีที่แล้ว

    ወይ መምህሬ አፌን እንደከፈትኩ ሳላቀው ቶሎ አለቀ የማይጠገብ ቃላት እድሜ ከጤና ይስጥልን

  • @getebekele8167
    @getebekele8167 2 ปีที่แล้ว +1

    Comedian Eshetu, I really would like to thank you for exposing us to such great Ethiopians who are full of knowledge and wisdom. I am so proud of Dr. Rohadasm& glad to know him through your program. He is a very unique & exceptional individual. I have not words to explain him, but just admire his knowledge & understanding of this universe. I am glad he is sharing it with the next generation, the young. Thanks a million!

  • @meazazee7175
    @meazazee7175 3 ปีที่แล้ว +2

    ብሩክ ሁንልን። ትንታኔህን መስማት ውዬ ባድር ደስ ይለኛል ።አብዝቶ አብዝቶ እውቀቱን ይጨምርልህ

  • @Abatech2
    @Abatech2 3 ปีที่แล้ว

    እሸ በጣም እናመሰግንልን
    ልክ እንደዚሁ በ7 ቁጥር ላይ ጥልቅ ምርምር የሚያደርጉትን መምህር መስፍንን እንዲሁ ብትጋብዝልን ለብዙዎቻችን ጥልቅ ግንዛቤ እንዲኖረን

  • @Gdjfjnbd
    @Gdjfjnbd 3 ปีที่แล้ว +5

    እንካን ዳህና መጣቹልን ዉድ የዶንኪ ዩቱብ ቤትስቦች እሸቱየ እግዚአብሔር አምላክ አብዝቶ ይባርክህ መልካም ስው ነህ በርታልን የኛ አርኤያችን ነህ

  • @barokmickiyas2734
    @barokmickiyas2734 3 ปีที่แล้ว

    አመሰግናለሁ ዶ/ር ሮዳስ ትልቁ የሰው ልጅ ተስፋ ስለትንሳኤ መግለፅህ ሳላመሰግንህ አላልፍም ።መፅሐፍ ቅዱስ ዮሐንስ 5:28,29 እና የሐዋርያት ስራ 24:15 እንዲሁም መዝሙር 37:29 የሰው ልጅ ከትንሳኤ በኋላ ለዘላለም ምድር ላይ እንደሚኖር ይገልፃል በድጋሚ አመሰግንሃለሁ ።

  • @abebatessema4159
    @abebatessema4159 3 ปีที่แล้ว +9

    እግዚአብሔር የስጠህ ፀጋ ይደንቃል እግዚአብሔር ይጠብቅህ

  • @asniit1199
    @asniit1199 3 ปีที่แล้ว +2

    እንኳን ደና መጣችሁ ይታደሉታል እንጂአይታገሉም መምህር እናመሰግናለን እውነት ቃልዎ የአዕምሮ ምግብ ነው

  • @tarekegndeginet161
    @tarekegndeginet161 3 ปีที่แล้ว

    Dr Amen Amen Amen kalehywot yasemaln Selehulum negeger Egziabher ymesgen
    4 gna ykrbln

  • @fikeralemu7063
    @fikeralemu7063 3 ปีที่แล้ว +35

    እግዚአብሔር ይመስገን ለዚች ሰዓት ያደረሰን አሜን፫
    ማነው ደስስስ እያለው ገና ሳያጣጥም የሚያልቅበት ነው እኔ ብቻ ነኝ እስኪ 👍👈ግለጹልኝ

  • @ሰላማዊትአድሴ
    @ሰላማዊትአድሴ 3 ปีที่แล้ว

    ውድ መምህራችን እግዚአብሔር እረጄም እድሜና ጤና ይስጥልን ቃላት የለኝም በእውነት የተዋህዶ እንቁ

  • @eyobabety9199
    @eyobabety9199 3 ปีที่แล้ว +6

    እውነት ነው የተሰጠንን ጸጋ አላወቅንም

  • @kalitemtime7392
    @kalitemtime7392 3 ปีที่แล้ว +2

    ሮዳስዬ ነፍስ እኮነህ እቤት አንተን የወለደች እናት እንዴት ትኮራለች እመብርሀን ትጠብቅልኝ::

  • @gojamashagere7676
    @gojamashagere7676 3 ปีที่แล้ว +2

    እግዚአብሔር ይመስገን
    እናመስግናለን 💚💚💚💛💛💛❤️❤️❤️🕊🕊🕊🕊🕊🕊

  • @lgLg23
    @lgLg23 3 ปีที่แล้ว +5

    የስስስስስስ እመብረሀንን ገና ሳየው ደነገጥኩ እሰይይይይ እንኳን አቀረብክልን እሸየ አመሰግናለውውውውውው

  • @barokmickiyas2734
    @barokmickiyas2734 3 ปีที่แล้ว

    እየሰማሁህ ግማሽ ላይ ደረስኩ ስለፅንስ የገለፅከው እውነት ነው ከ4ወር ጀምሮ የመፅሐፍ ቅዱስን ታሪኮች እያነበብን መንፈሳዊና ለስላሳ ሙዚቃዎችን እንዲሰሙ እናደርግ ነበር በትክክል ገልፀኸዋል ።ሌላው ከልጆች ጋር መዋል ሕይወትን ማለምለም ነው ።

  • @soliyanatamrat4284
    @soliyanatamrat4284 2 ปีที่แล้ว

    በእውነት ከዶክተር አንደበት የሚወጣው እንደ ክርስቶስ ቃል ያለማል ❤️

  • @zahraabdo9944
    @zahraabdo9944 3 ปีที่แล้ว +2

    ዶ/ር ሮዳስ ምርጥ ቲቸር ነው ትምህርቱ በጣም ደስይላል ኑርልኝ

  • @ቲና
    @ቲና 3 ปีที่แล้ว +6

    እሼ እኔ በተደጋጋሚ በህልሜ አይካለው እመቤቴን ከምሬ ነው ምን አልባት ሁሌ ሥለምከታተልክ ይሆናል ለምን ትመጣለክ ለሊት ለሊት በህልሜ ? እወድሀለው አከብርሀለው ፈጣሪ ከክፉ ሁሉ ይጠብቅህ ❤😍😍

  • @kidstseyoum2021
    @kidstseyoum2021 3 ปีที่แล้ว +2

    በዕዉቀት ጥግብ ሲባል የማሰቢያ ጊዜ እንኳን አይፈልግም ዝምብሎ ፍስስ ነዉ ሚለዉ ንግግሩ ደስ ይላል በጣም

  • @እኛኢትዮጵያዊነን
    @እኛኢትዮጵያዊነን 3 ปีที่แล้ว

    ዶ/ር እርዳስ ታደሰ እረጂም እድሜ ከሙሉ ጤና ጋር ይስጥልን የኛ ምጡቅ አምሮ ባለቤት

  • @ቅዱስዮሃንስአባቴስሜክርስ
    @ቅዱስዮሃንስአባቴስሜክርስ 3 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር እረዥም እድሜ ይስጥክ መምህራችን ለቤተክርስቲያን ለሀገር እምታስፈልግ እንቁ ነክ ኑርልን እሽዬ እግዚአብሔር ይስጥልን ወንድሜ

  • @elshadayalemayehu7000
    @elshadayalemayehu7000 3 ปีที่แล้ว +1

    የዘላለም አምላክ ለሁሉም ሰው እንዳተ አይት ልጅ ይስጠን ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር 💚💚💚💛💛💛❤️❤️❤️🙏🙏🙏

  • @tihunieayalneh7151
    @tihunieayalneh7151 3 ปีที่แล้ว +3

    to say "the best man of the century", it is less for him, not more.

  • @balsyibalatim1095
    @balsyibalatim1095 3 ปีที่แล้ว

    አሼ እግዚአብሔር ይጠብቅህ መምህራችን ቃለ ህይወት ያሠማልን

  • @foziyatube4807
    @foziyatube4807 3 ปีที่แล้ว +12

    ዉድና የተከበራችዉ ያገሬ ልጆች ጥሩ ትምህርት ስለፍቅር እንማማር

  • @fekadukebede5812
    @fekadukebede5812 3 ปีที่แล้ว

    ሁሉም ከእግዚአብሔር ነው እግዚአብሔር ባርኮታል ለአለም አስፈላጊ ነህ ያኑርልን እግዚአብሔር ይባርክህ

  • @negasenshew7085
    @negasenshew7085 3 ปีที่แล้ว

    መጋቤ ሐዲስ ዶክተር ሮዳስ ታደሰ ሆይ አንተን ለኢትዮጵያና ለቤተ ክርስቲያናችን የፈጠረ የድንግል ማርያም ልጅ ኢየሱስ ክርስቶስ እግዚአብሔር አምላክ ክብር ምስጋና ይግባው ቃለ ሕይወት ያሰማልን እንደ ጨፌ ያለምልምልን እድሜ ማቱሳላን ከጤና ጋር ያድልልን ወንድማችን እሸቱንም አለማመስገን አይቻልም የሀገርና የኃይማኖት ፍቅር ያቃጠለህ መልካም ወጣት ነህና እግዚአብሔር ይጠብቅህ አሜን

  • @Nolawieneye
    @Nolawieneye 3 ปีที่แล้ว +1

    ድንቅ ኢትዮጵያዊ:: እድሜህን ያርዝመውና ትንሳኤዋን እንድታይ ይርዳህ::

  • @tigeayalew6318
    @tigeayalew6318 3 ปีที่แล้ว

    በስማም እግዚአብሔር ይጠብቅዎት መምህር ቃላት የለኝም

  • @sosenanegusu1579
    @sosenanegusu1579 3 ปีที่แล้ว

    እንደው ታድለክ ዶክተር ፀጋውን ያብዛልክ ጨምሮ እሼም ፈጣሪ ከፍ ያርግህ

  • @melkamalmaz246
    @melkamalmaz246 3 ปีที่แล้ว

    መምህር ዶክተር ሮዳስ ታደሰ እንደ እናንተ ያሉትን ፈጣሪ ያብዛልን እድሜ እና ጸጋውን ፈጣሪ ያብዛለወት ብሰማዎትም አልጠግብወት

  • @mahletmichael4030
    @mahletmichael4030 3 ปีที่แล้ว +1

    ዶክተር ሮዳስ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን

  • @genetwondifraw7552
    @genetwondifraw7552 3 ปีที่แล้ว

    Wow memeher docter rodas Egeziyabier rejemum edemena xenan yadelelegh besega yexebeqelegh

  • @ድንግልንይዞየፍቅርጉዞ
    @ድንግልንይዞየፍቅርጉዞ 3 ปีที่แล้ว +17

    መጋቢ ብትሰማ ውለህ ብታድር መቸም አትጠገብም

  • @betelhemfikadu3885
    @betelhemfikadu3885 3 ปีที่แล้ว

    Anten yeweledech enat tadla minigna tadlalech. Ethiopia Forever!✊

  • @bakejr7414
    @bakejr7414 3 ปีที่แล้ว

    እናመሰግናለን እሼ። ቀጠይ መምህር መስፍን ሰለሞንን እንደምታቀርበው ሙሉ እምነት አለኝ። እጠብቃለሁ።
    _ስለ ኢትዮጵያዊነት
    _ ስለ ሰውነት
    _ትውለዱ ምን ያርግ ስለ ሀገር
    _ motivational speaker ያወራልን ይምከረን እንጠብቅሀለን እሼ። አደራ በጣም በቅርቡ።

  • @geremechhaile9280
    @geremechhaile9280 3 ปีที่แล้ว

    Egziabher tsegawn yabizalh💚💛💓

  • @eatcucumberwell6818
    @eatcucumberwell6818 3 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ፀጋህን ያብዛልህ: ልጆችን ግእዝ ብታስተምር ጥሩ ነበር

  • @ዮሐንስአባቴ
    @ዮሐንስአባቴ 3 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ጥበቡን ከገለፀባቸዉ ሰዎች መካከል ዉስጥ አንዱ ዶክተር ሮዳስ ታደሰ ነው
    እድሜና ጤና ይስጥልን !!!

    • @yalemworkmulat9789
      @yalemworkmulat9789 3 ปีที่แล้ว

      ዶክተር የሚያስተምርበት ኮለ እባካቹ ጠቁሙኘ ልጆቸን ማስተማር እፈልጋለው

  • @sarass838
    @sarass838 3 ปีที่แล้ว +1

    እናመሰግናለን እሸቱየ ውዱ መምህሬን ስላቀረብክልን

  • @getachewasamenew1741
    @getachewasamenew1741 3 ปีที่แล้ว +2

    MAY ALMIGHTY HOLY GOD BLESS ALL OF US !!!

  • @meseretdesta6035
    @meseretdesta6035 3 ปีที่แล้ว +21

    "ማርሳዊቱዋ እመቤት" ነው እሼ ለዶክተር ንገውረው እኔንም ምነው እዛ በኖርኩ እመኝ ነበር

  • @ahudjawal1641
    @ahudjawal1641 3 ปีที่แล้ว +1

    እሸቱ ምርጥ ውድማችን በርታልን የቤተሰብ።ጨዋታ አድናቂህነኝ

  • @ESU05
    @ESU05 3 ปีที่แล้ว +5

    ለፍቅርም በቂ ግዜ የለንም ህይወት አጭር ናት ባለችን ግዜ ለሌሎች መልካምን በማሰብ በመዋደድ በፍቅር እግዚአብሔር በሰራው የኛ የሁላችን በሆነው ምድር በመተሳሰብ እንኑር::@/yeti

  • @shemsedinreshid6219
    @shemsedinreshid6219 3 ปีที่แล้ว +1

    Batame turhu temirteh new yasitamarkho ahlla yetabieh❤❤❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @እኔምየአርበኛፋኖዘመነካሴ
    @እኔምየአርበኛፋኖዘመነካሴ 2 ปีที่แล้ว

    አንተ የወለደች ማህፀን የተባረከች ነች
    የኢትዮጵያ ጥቅላይ ሚንስተር ብኮን
    ኢትዮጵያ ክፉ ትል ነበር ይህ ምኞቴ ነው
    ምኞት ደሞ አይከለከልም !!!!
    እግዚአብሔር በዕድሜ በጤና ይጠብቅህ የኛ አርበኛ እንወድሃለን እናከበርሀለን !!!!♥️♥️♥️🥰🥰🥰

  • @مستاتبركنا
    @مستاتبركنا 3 ปีที่แล้ว +2

    እግዚሀቤቤርአምላክየበለጠውንጸገውንያብዛሎሎት

  • @adonayemesekelu1739
    @adonayemesekelu1739 3 ปีที่แล้ว +6

    አቤት አትጠገቡም እኮ!❤

  • @elinaadmasu5254
    @elinaadmasu5254 3 ปีที่แล้ว +2

    Betam yemigerem eweket nw fetari yebarekat

  • @user-vd1pk9eh9p
    @user-vd1pk9eh9p 3 ปีที่แล้ว

    በጣም ግሩም ነው ዶክተር እድሜ ይስጥህ

  • @getanehazeze8872
    @getanehazeze8872 3 ปีที่แล้ว +1

    መምህር እድሜህን ያርዝምልን

  • @እፁብድንቅየማርያምልጅ
    @እፁብድንቅየማርያምልጅ 3 ปีที่แล้ว +9

    ህፃን ሮቤል በአምላን እባክ አቅርብልን የጠፈር ተመራማሪ ዶክቶር ሮዳስ የሚያስተምረውን ልጅ

  • @mamushtamru8437
    @mamushtamru8437 3 ปีที่แล้ว

    yih aynetu tibeb besew aemro yigegnal bilugn alaminm neber memhrn gin bejoroye semahu bayne ayehu yene yejoro migib yerso timhrt new memhr egziabher yetebkh lela minm yemilew yelem comedian eshetum kibr yigebahal lik silakerebkiln

  • @beletewube
    @beletewube 7 หลายเดือนก่อน +1

    ማውራት መፃፍ መብላት መራባት ወይም ሰው በ24 ሰዓት ውስጥ ምን ይሰራል ሰውና አገርን የሚገልፅ ከሆነ ይኸንን ደግሞ የትም የምታገኝ ከሆነ ምናልባት እንደሮዳስ ቁዋንቁዋው ጠፈር አገሩም የማያዋጋው ሽሚያ የሌለበት ሊሆን ይችላል።ክፋቱ ስለ ጠፈር ብዙ የምትደክመው አሜሪካ በሃብቱዋ ምክንያት ሳትንቅ በእግዚአብሔር እናምናለን ትላለች።

  • @kokobteferi5168
    @kokobteferi5168 3 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመስገን እደ እርሰወ አይነት ያለ ወስ ስላለን እደምግብጥግብ አልሁ

  • @ቲጂዘተዋሕዶ
    @ቲጂዘተዋሕዶ 3 ปีที่แล้ว +1

    እንኳን ደህና መጣህ እሼ❤ ይህንን ኮሜት የምታነቡ ሁሉ እግዚአብሄር አምላክ ከመከራ ስጋ ከመከራ ነፍስ ይጠብቃችሁ 💘😘

    • @Degsewtube
      @Degsewtube 3 ปีที่แล้ว +1

      ቲጅ ደምሪኝ እህቴ እኔም እመልሣለው

    • @ቲጂዘተዋሕዶ
      @ቲጂዘተዋሕዶ 3 ปีที่แล้ว

      @@Degsewtube እሽ ማማየ

  • @tegeswaldwald1524
    @tegeswaldwald1524 3 ปีที่แล้ว

    እውነት ጌታ ዘመን ይባርክልን እረጅ እድሜ

  • @mekedelawittale3311
    @mekedelawittale3311 3 ปีที่แล้ว

    እሹ: የሁል ጌዜ ምርጥ ስው: እናመስግናለን::

  • @ለእውነትየተሰዋውእኔምየአ
    @ለእውነትየተሰዋውእኔምየአ 3 ปีที่แล้ว

    በቃ ደቂቃወች ምንም ሳላውቃቸው እንደ አንድ ደቂቃ እልቅ ይላሉ እረጅም እድሜ ከጤና ጋ ያድልልን የእርሰወ ኢትዮጲያንም እውን ያድርግልን እግዚአብሔር አምላክ

  • @ethiopianurilgn7825
    @ethiopianurilgn7825 3 ปีที่แล้ว

    Eway lezia smart guys amlak yibarkih eshe mirt yemitakerbachew hulu mirt ewa_yyyyyy

  • @naomiabebe5335
    @naomiabebe5335 3 ปีที่แล้ว

    thank you Dr, Rodas Tadesse .

  • @yedengelmaryamlij0021
    @yedengelmaryamlij0021 2 ปีที่แล้ว +1

    Wyyyy betam new yemnwedh 💖💝❤️❤️❤️

  • @ጉናቲዩብ
    @ጉናቲዩብ 3 ปีที่แล้ว

    መጋቢ ሀዲስ ዶ/ር ሮዳስ ታደሰ እድሜና ጤና የስጥህ

  • @masreshatrefeofficialtube9203
    @masreshatrefeofficialtube9203 3 ปีที่แล้ว +3

    ከነእድፏ ከነጉድፏ እኔም እንዳንተ እውቀት ኖሮኝ ባልጠቅማትም ኢትዮጲያዬ እወዳታለሁ❗❗❗❗❗❗❗❗❗❗❗❗❗❗❗❗❗❗❗❗❗❗❗❗❗❗❗❗❗❗❗❗❗❗❗❗❗❗❗❗❗❗❗❗❗❗❗❗❗❗❗❗❗❗❗❗❗❗❗❗❗

  • @romandelelegn841
    @romandelelegn841 3 ปีที่แล้ว

    ዶ/ር ድንግል ትጠበቅህ የኢትዮጰያ እንቁ

  • @egzihabermalkamnewu925
    @egzihabermalkamnewu925 3 ปีที่แล้ว +1

    Iwnatim Magabi not Mamihirachin Egzihaber yibarkot Tsagawun yabzalot Idmenna xena yisxilin 🙏🙏🙏❤️❤️❤️👌👌🥰👌Eshe antenim Egzihaber zamanikin yibark innamasaginalen 🙏🙏🙏🥰🥰🥰🥰🥰

  • @tube4631
    @tube4631 3 ปีที่แล้ว +5

    ልኮምት ፈለኩና ምን ብየ ልፃፍ የትኛውን ፅፌ የትኛውን ልተወው ብም ብየ ጨምሮ ይስጥህ

  • @mubarikelias765
    @mubarikelias765 3 ปีที่แล้ว

    Egziabher tibebun mogsun yichemrliwot

  • @betiyetewahedolij8633
    @betiyetewahedolij8633 3 ปีที่แล้ว

    እሼ ግን ክፍሉ ተዘበራርቋል
    እናመሰግናለን 🙏