Ethiopia Yemaleda Kokeboch Acting TV Show Season 4 Ep 13B የማለዳ ኮከቦች ምዕራፍ 4 ክፍል 13B

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 19 ต.ค. 2024

ความคิดเห็น • 303

  • @ሁሉንችዬዝምአልኩ
    @ሁሉንችዬዝምአልኩ 7 ปีที่แล้ว +36

    የክርስቲያን እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለብርሀነ መስቀሉ በሰላም በፍቅር አደረሳቹ የ ማለዳ ኮከቦች ሁሌም ውስጤ ናቹ

    • @senayitseyoum5286
      @senayitseyoum5286 7 ปีที่แล้ว

      ሁሉን ችዬ ዝም አልኩ Amen Amen Amen enkan aebro aederesen

  • @ህሊናፍቃዱ
    @ህሊናፍቃዱ 7 ปีที่แล้ว +33

    ዋው እንኩዋን ለብርሀነ መስቀሉ በሰላም በፍቅር አደረሰን አደረሳቹ ውእድ የኢትዮፒያ ልጆች ዋው ስታምሩ ማንነቴን በናተ ውስጥ አግኘሁት.......................................!!!!

    • @friotseyoum4196
      @friotseyoum4196 7 ปีที่แล้ว

      Abe Ba አሜን አሜን አሜን

    • @emabetshumi378
      @emabetshumi378 7 ปีที่แล้ว

      Abe Ba amen enkuan abero adersen

  • @ማርያምንየጠላየለውም-ቘ7ዀ
    @ማርያምንየጠላየለውም-ቘ7ዀ 7 ปีที่แล้ว +57

    ዋው ደስስስስ ይላል
    በመላው አለም የምትግኙ የተዋህዶ እምነት ተከታዮች የመስቀሉ አማኞች እኩዋን ለብርሀነ መስቀሉ በሰላም አድረሳቹ ያመት ስው የከርሞ ስው ይበለን

    • @weleyewayeshunege5217
      @weleyewayeshunege5217 7 ปีที่แล้ว +1

      በቃሏ ለኔስ ልዩ ነሽ እመቤቴ enkuane abro aderesen

    • @rahwashikor8357
      @rahwashikor8357 7 ปีที่แล้ว +1

      በቃሏ ለኔስ ልዩ ነሽ እመቤቴ
      AMEN AMEN AMEN
      Mar

    • @የፍቅርእናትእመቤታች-ደ8ገ
      @የፍቅርእናትእመቤታች-ደ8ገ 7 ปีที่แล้ว +1

      በቃሏ ለኔስ ልዩ ነሽ እመቤቴ አሜን

    • @friotseyoum4196
      @friotseyoum4196 7 ปีที่แล้ว +1

      በቃሏ ለኔስ ልዩ ነሽ እመቤቴ አሜን አሜን አሜን

    • @fdgg5395
      @fdgg5395 7 ปีที่แล้ว +1

      በቃሏ ለኔስ ልዩ ነሽ እመቤቴ Amen Amen Amen enkuan abero adrsen ehit

  • @ለእናቴየደስታዋምንጭአርገ
    @ለእናቴየደስታዋምንጭአርገ 7 ปีที่แล้ว +60

    እንኳን እደህና መጣችሁ እነ ፍፄ ስውዳችሁ ውድ የክርስትና እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለብርሃነ መስቀሉ አደረሳችሁ አደረስን

  • @yeshimebettadess8752
    @yeshimebettadess8752 7 ปีที่แล้ว +17

    እንኳን ለብራነ መስቀሉ በአል በሰላም አደረሳችሁ የአገሬ ልጆች የማለዳ ኮኮቦች ሰላማችሁ ብዝት ይበልልኝ

  • @xrxrr4366
    @xrxrr4366 7 ปีที่แล้ว +5

    ዋው እንኳን በሠላም መጣችሁ።
    ለመላው የክርሥትና እምነት ተከታዎች እንኳን ለብርሀነ መሥቀል በሠላም አደረሣችሁ እደረሠን።

    • @fatumaendris5961
      @fatumaendris5961 7 ปีที่แล้ว

      እኔም ኢንሻ አላህ አንዲ ቀን ወደ ማለዳ ኮኮቦች መምጣቴ አይቀይም ከስደት በሰላም ልመለስ እንጂ

  • @የእናቴአፍቀራሚሚዬ
    @የእናቴአፍቀራሚሚዬ 7 ปีที่แล้ว +66

    የማለዳ ኮከቦች እንኳን በደና መጣችሁ #ስውዳችሁ ከ 💔 ነው
    ለተወደደሮች መልካም እድል
    ለደኛች መልካም የፈርድ ግዜ
    እንዳ እኔ ተመልካች መልካም ግዜ ይሁን በስደት ዓለም የለችሁ እህት ወንድሞቼ ስደት እንዴት ነው አይዞአችሁ ማሮች ለሁላችንም ሰናይ ሚሽት ይሁንልን ደና እደሩ🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌻🌻🌻

    • @ሚሚየእህታማሪያምልጂ
      @ሚሚየእህታማሪያምልጂ 7 ปีที่แล้ว +1

      amen belanale

    • @rahwashikor8357
      @rahwashikor8357 7 ปีที่แล้ว +1

      እናቴ ውስጤ ናት እወድሻለሁ Amen Amen Amen
      Belanal yena marrrr

    • @salamasalama8512
      @salamasalama8512 7 ปีที่แล้ว

      እናቴ ውስጤ ናት እወድሻለሁ አሜን እናቱ እነሱ ባይኖሩ ስደት ገዳችንን ያፈላው ነበር በምናብ ሀገራችን እየወሰደ ባያጽናናን

    • @አላህምዱሊላህአለኩሌሀል
      @አላህምዱሊላህአለኩሌሀል 7 ปีที่แล้ว

      አሜን አሜን ማማየ

    • @hawah.n.b.752
      @hawah.n.b.752 7 ปีที่แล้ว

      አሚን የኔ ኮንጆ

  • @merrymerry6915
    @merrymerry6915 7 ปีที่แล้ว +12

    የማለዳ ኮኮቦች እንኳን ደና መጣችሁ♥ለኦርቶዶክስ እምነት ተከታዮች እንኳን ለብረሐነ መስቀሉ በሰላም በጤና አደረሳችሁ በያላችሁበት መልካም በአል ይሁንላችሁ♥♥♥

  • @ብዙነሽቲጃኒ
    @ብዙነሽቲጃኒ 7 ปีที่แล้ว +11

    ፍፄ ተወዳዳሪዎችን ከመሀላችው አድ ሰው ጣሉ የምትሉት ነገር ምንም አልጣመኝም አድ ቀን የወነ ችግር እንዳይፈጠር እሰጋለው በተረፈ ሰላማችሁ ብዝት ይበል ክፉ አይንካችው 😙😙💚💛❤

  • @ረሂማስደተኛዋ-ሐ7ዠ
    @ረሂማስደተኛዋ-ሐ7ዠ 7 ปีที่แล้ว +28

    እንኳን ለመስቀል በዓል አደረሳቹ
    አሰልጣኝና ዳኝነት ለካስ እንድህ ያስጨንቃል

  • @fkiradis778
    @fkiradis778 7 ปีที่แล้ว +3

    ዋው ካቲም እንኩዋን ደስ አለሽ ቆጭቶኝ ነበር በመባረርሽ ያሢንም እንኩዋን ደስ አለህ ስወድህ ደሞ ታዳ በወድምነት ነው። በተረፈ አሪፍ ነው

  • @muhdrash2222
    @muhdrash2222 7 ปีที่แล้ว +1

    በጣም ደስብሎኘአል በድጋሚ ያሲን በመመለሱ በጣም ስነስራትና ጥሩ ሰው እንደሆነ ያስታውቃ ካታንም በመመለሳ በጣም ተደስቻለው መልካም ህድል

  • @sameraall9855
    @sameraall9855 7 ปีที่แล้ว +22

    የክርስትና እምነት ተከታዮች በሙሉ እኳን ለመስቀልበአል አደረሳችሁ
    እኛን እያላችሁን አይደል መልካም ባአል

  • @ዜድወሎየዋከመርሳ
    @ዜድወሎየዋከመርሳ 7 ปีที่แล้ว +7

    ማለዳወች እንኳን ደህና መጣችሁ)) ክርስቲያን ጓደኞቸ እንኳን አደረሳችሁ

    • @ሁሉበርሡሆነ-አ2ከ
      @ሁሉበርሡሆነ-አ2ከ 7 ปีที่แล้ว +1

      ዜድ ወሎየዋ ከመርሳ አሜን እት እንኳን አብሮ አደረሠን

    • @ilovehadiya7536
      @ilovehadiya7536 7 ปีที่แล้ว

      አረሀ በቀሀ አስተየቲ ስየበዘሀ አንተሚ ከነቲህ ወዲ አይዴለሚ እዘሀ የወጠሀው የሰውን ሙረን ይሰቢረሊ

    • @tewenmebrahtom5646
      @tewenmebrahtom5646 5 ปีที่แล้ว

      67

  • @እኔነኝስደተኛዋ-ቀ5ጘ
    @እኔነኝስደተኛዋ-ቀ5ጘ 7 ปีที่แล้ว +1

    ዋውውውው እግዚአብሔርን እንዴት ደስ እንዳለኝ የያሲን መውደቅ እና የካቲም በጣም አሳዝኖኝ ነበር በመመለሳቸው ደስ ብሎኛል በተለይ ያሲን በጣም ይችላል።

  • @yelijeenat6425
    @yelijeenat6425 7 ปีที่แล้ว +18

    እኔም ወደ ማለዳዎች አንድ ቀን ጎራ የማለት ተስፋ አለኝ...............!!! ያሲን ስለተመለሠ ደስ ብሎኛል ከምር ተነድጄባችሁ ነበር

  • @nzjsbdhhd8991
    @nzjsbdhhd8991 7 ปีที่แล้ว +5

    ዋዉ ዋዉ ፍፅዬ ሥወድክ የምጊዜም አድናቂህ ከ ሣዉድ ሄልዬ የኔ ቅመም

  • @yenayena8676
    @yenayena8676 7 ปีที่แล้ว +4

    ዳኞች 1 ሰው ጣሉ የምትሉት ያማል በጣም ጥርስ ማነካከስ አይሆንም። እስቲ ዳኞች ከ 3 ታችሁ 1 ሰው ጣሉ ልበላችሁና ስሜቱን እዩት ሄለን ብቃትሽ ዋው ነው

  • @tigistbitew3714
    @tigistbitew3714 7 ปีที่แล้ว +6

    የዛሬው አያምርም ግን ካቲንና ያሲን በምመለሳቸው ደስ ብሎኛል ሄለን ሴት ልጆችሽ ናቸው ምርጥ ያቀረቡት

  • @hxjdifidhxyeydhx9429
    @hxjdifidhxyeydhx9429 7 ปีที่แล้ว +1

    ዋው ያሲንየ እንኳ ን ደህና መጣህ በመውደቅህ አዝኝነበር በተረፍ በርቱ ሄሊ ይመችሽ ሁላችሁም ሰላማችሁ ይብዛ

  • @mukamilahmed2082
    @mukamilahmed2082 7 ปีที่แล้ว +6

    የአለማየው ታደሰ ዳኝነት ሁሌም ከልብ ይደርሳል፡፡

  • @እግዚአብሄርእረኛዬነውድን
    @እግዚአብሄርእረኛዬነውድን 7 ปีที่แล้ว

    ዋዉ እንሿን ደህና መጣችሁ
    እንሿን ለ ሀብርሀነ መሥቀሉ በሠላም አድረሣችሁ አደረሠን አሜን እሄዳለሁ ያመቱ ሠዎች ይበለን እናመሠግላለን የማለዳ ኮኮቦች ያምራል ቀጥሉበት

  • @ንግስቴየማርያምልጅ-ቈ4ገ
    @ንግስቴየማርያምልጅ-ቈ4ገ 7 ปีที่แล้ว +2

    ሄሊዬ 😍😍 ቆንጂዬ እናመሰግናለን 😘😘😘 all Thanks

  • @እናቴአባቴሒወቴናችሁሠአድ
    @እናቴአባቴሒወቴናችሁሠአድ 7 ปีที่แล้ว +4

    Wawwww yasenye selalefk betam dessssssss blognal setwedik yemr azgne neber enkuwanm alefk ketlbet masha alah sewedih

  • @ናሆምየአርሴማልጅነኝ
    @ናሆምየአርሴማልጅነኝ 7 ปีที่แล้ว +2

    ፍጼ ትክክለኛ ሰርፕራይዝ ነው ይመቻቹ እኔን አዝኜ ነበር wow.......በተረፈ ለመላው የተዋህዶ ልጆች #መልካም የመስቀል በአል ተመኘው

  • @wessytube1739
    @wessytube1739 7 ปีที่แล้ว +1

    ምንም ጊዜ ምርጦች ናቹ
    ዘመናቹን ይባርከው ለዳኞችም
    ለእኛም ለተመልካቾች በሙሉ

  • @amisweet5064
    @amisweet5064 7 ปีที่แล้ว +22

    እንዴት ነው አንዳንድ ጊዜ ያነጋገር ለዛ ለምን እናጣለን ፍፁም አነጋገርክ ይህ ከአንድ አዋቂ ታዋቂ ዳኛ አትጠበቅም የፈለገ ምንም ባይሰሩም እንኳን ላያቸው አልፈልግም አይባልም አንተ እንድ ተራ ሰው አየካቸው አላየካቸው ሳይበሉ ሳየጠጡ አያድሩ ወይም አይሞቱ ፈጣሪ ብቻ ፊቱን አያዙርባቸው እንጂ ደና ተናገርን ብላችሁ የሰው ሞራል አትስበሩ እያስተዋላችሁ ስሩ ::

    • @አስቱየደብረፂዮንልጅ
      @አስቱየደብረፂዮንልጅ 7 ปีที่แล้ว +2

      Ami Sweet ጠንክረው እንዲሰሩ ነው የጥላቻ ሳይሆን የፍቅር ቃል ነው በበጎ አስቢው ማር

  • @ሚሚየእህታማሪያምልጂ
    @ሚሚየእህታማሪያምልጂ 7 ปีที่แล้ว +5

    ሄሉዬ ለካ እንዲህ የዋኃ ነሽ የኔ ማር በቃ ወደድኩሽ በአራዳ ልጂ ለይ በእውነት አልቅሼ ነበር

  • @ተስፈኘዋየማርያምልጅ
    @ተስፈኘዋየማርያምልጅ 7 ปีที่แล้ว +2

    ውይ ግን ሽማግሌው ሲያስፈራ በስመአም
    ፍፄ አላምህ ይብዛልን ምርጥ ሰው

  • @leyan872
    @leyan872 7 ปีที่แล้ว +1

    የኔ ውድ ሄለንየ
    ሁሌም አድናቂሽ ነኝ!!ውድድ ነው የማደርግሽ!!

  • @selamalie7314
    @selamalie7314 7 ปีที่แล้ว +4

    ምንም የሰራ ልብ የሚያደርስ አይደለም መቅደላ አፋፉላይ ጩህት በረከተ የሴቱን አናቅም ወንድ አንድ ሰው ምቶ ብሎ ያለ ጀግና ጀግና ትውልድ አጥቶ እንዲ ተሰርቶ ማየት ያስጠሌል አፄ ቴወድሮስ ጀግና ነው ኢትዮጵያዊነት ጀግንነት በደማችን ነው የታል ታድያ ያ ወኔ ያ እልህ ያ ጀግንነት በፍፁም አላየውም ያጀግና ሊምት የሚያደርገው ንግግር በእልህና በተስፋ መቁረጥ ውስጥ ሆኖ የተናገረው ንግግር ነው ለኔ ይሄ ብዬ የምለው የለም

  • @heweyso4210
    @heweyso4210 7 ปีที่แล้ว

    ለክርስትና እምነት ተከታይወች በስደትም በሀገርም ውስጥ ያላችሁ እንካን አደርሳችሁ የኔ ምርጦች እንካን ደህና መጣችሁ መመለስ የነበርባቹው ልጆች ስለመለሳችሁ ደስ ይላል ካትም እና ያሲን ለቀጣይ መልካም እድል

  • @እናቴሕይወቴነሽ
    @እናቴሕይወቴነሽ 7 ปีที่แล้ว +3

    ዋው ደስ ይላል

  • @MeMe-hd1cm
    @MeMe-hd1cm 7 ปีที่แล้ว +6

    ነፍጠኛ አማራወች የአፄ ቴድሮስ ዘሮች በርቱ

    • @adanechkasa2166
      @adanechkasa2166 7 ปีที่แล้ว

      Me Me ስለ አፄ የኋንስ የሚያስታዉስ ጠፋ ምስኪን

  • @ፍቅርአሣምርልኝታዱዬ
    @ፍቅርአሣምርልኝታዱዬ 7 ปีที่แล้ว +1

    የማለዳ ኮኮቦች እንኳበሰላም
    መጣቹሁ እናመሰግናለን

  • @mahletmoges7457
    @mahletmoges7457 7 ปีที่แล้ว

    ውይይ በጣም ጥሩ ነው አረ እኔም እያልኩ ነበር አፄ ቴዎድሮስን አልሰሩትም ያሲን እና ካቲም መመለሳቸው ደስ ብሎኛል ሰላማችሁ ይብዛ

  • @haregmare3223
    @haregmare3223 7 ปีที่แล้ว +4

    ለመላዉ የክርሥትና እሞነት ተከታዬች የመሥቀሉ አማኞች እካን ለብርሀነ መሥቀል በሠላም አደረሣችሁ ለከርሞ በሠላም ያድርሠን

  • @መዳኒትሺፈራው
    @መዳኒትሺፈራው 7 ปีที่แล้ว +5

    ለመላው የክርስትነአ እምነት ተከታወች እንኮአን ለመስቀል በአል አደረሳችሁ

  • @ኤልሢነኝየደብረዘይቷ
    @ኤልሢነኝየደብረዘይቷ 7 ปีที่แล้ว +1

    ከምር ወንዶቹ እንደጠበኳቸው ልሠረ ትም ዳኞቹ ምርጥ ናቸው ሄሉዬ አይዞን ተሣቀሽ አለቅሽ እኮ በሤቶቹ ተክሠሻል

  • @ሀኪሜአላህነውሸፈአዬረሱል
    @ሀኪሜአላህነውሸፈአዬረሱል 7 ปีที่แล้ว +1

    ውድና የተከበራችሁ ክርስቲያን ወንድምና እህቶቼ እንኳን ለመስቀል በአል በሰላም እደረሳችሁ በያላችሁበት

  • @ሀለዊያኑረዲንሀበሻዊት
    @ሀለዊያኑረዲንሀበሻዊት 7 ปีที่แล้ว +1

    አለባበሳቸውን ወይም የፀጉራቸውን እሶታይለ አይቼ በጣም ይሰራሉ ብዬ ጠብቄያቸው ነበር ያሲንን ሲትመልት በጣም ደስ አለኝ ለመነኛውም ይመቻቹህ

  • @ለተብርሃነይእያዓለመይ
    @ለተብርሃነይእያዓለመይ 7 ปีที่แล้ว

    Katimen memelesachu arif nw betam gobez nat ftsi Thank you ❤💋

  • @sugoroitalove9975
    @sugoroitalove9975 7 ปีที่แล้ว

    Wowww yemaleda kokeboch wusite nachu wude ye Ethiopan lijochi enkuan le Bale mesikal aderesachu

  • @liyakidane9136
    @liyakidane9136 7 ปีที่แล้ว +2

    heluye ayzosh aykfash balefew betam tedestenal neber ahunim arfi new degmo yalew new malefe mewdek selamachu bzit ybelilign melkam yebrhane meskel yhunlachu blenal

  • @ዜድነኝሳቂታዋ
    @ዜድነኝሳቂታዋ 7 ปีที่แล้ว

    ሀሪፍ ነው ይመቻችሁ ጎበዞች እኔንም አስገቡኝ ልስራ አብራችሁ የማለዳ ኳኳቦች

  • @mesiyorthodoxtewahidofikir521
    @mesiyorthodoxtewahidofikir521 7 ปีที่แล้ว +13

    እንኳን ደና መጣችሁ

  • @tinamama9170
    @tinamama9170 7 ปีที่แล้ว

    እንኳን ለመስቀል በዓል አደረሳቹ።መልካም የመስቀል በአል ይሁንላቹ

  • @sarahabebe1433
    @sarahabebe1433 7 ปีที่แล้ว +1

    የማለዳ ኮኮቦች ከተጀመረ አንስቶ ለመጀመርያ ጊዜ የወረደ አስልቺ ወድድር ያይውበት ጊዜ ይህ ነው በጣም ይስለቺ ነበር
    ቴወድሮስ የሚለውን መኖሎግ በብዙ ቴያትር አይቸዋለው በጣም ነው ስሜት የሚይዘው

  • @nanananu6189
    @nanananu6189 7 ปีที่แล้ว +10

    🌿💖 በወንጌሉ ያመናቹ እንኳን ለብርሃነ መስቀሉ አደረሳቹ 🌿💖
    🌿💖 ጸጋ ነሣዕነ ወህይወተ ረከብነ (፪)
    በኃይለ መስቀሉ ለኢየሱስ ክርስቶስ በኃይለ መስቀሉ ኪያከ እግዚኦ(፪) ነአኩት
    ወንሴብሐከ እግዚአብሔር ጸጋን ተቀበልን ህይወትንም አገኘን (2) በመስቀሉ ኃይል
    ለኢየሱስ ክርስቶስ በመስቀሉ ኃይል አቤቱ አንተን (2) እናመሰግንሀለን እግዚአብሔር
    የመስቀሉ ቃል ለሚጠፉት ሞኝነት ለእኛ ለምንድን ግን የእግዚአብሔር ኃይል
    ነው። 1ኛ ቆሮ 1:18
    🌿💖 ከጌታችን ከኢየሱስ ክርስቶስ መስቀል በቀር ሌላ ትምክህት ከእኔ ይራቅ ገላ.
    6:14
    እዮሃ አበባዬ መስከረም ጠባዬ ( 2 )
    መስከረም ሲጠባ ተተክሎ ደመራ
    ህዝብ ኢትዮጵያ እዩት ችቦውን ሲያበራ
    በታላቁ በዓል በመስቀል ደመራ ( 2 )
    በኃጢአት ጨለማ______ አበራ መስቀሉ ለእኛ አበራ
    ተውጠን ሳለን ________አበራ መስቀሉ ለእኛ አበራ
    የክርስቶስ መስቀል _____ አበራ መስቀሉ ለእኛ አበራ
    ብርሃን ሆነልን ________አበራ መስቀሉ ለእኛ አበራ
    ትምህርተ መስቀል ______አበራ መስቀሉ ለእኛ አበራ
    ሆኖን ለመን __________አበራ መስቀሉ ለእኛ አበራ
    በቃሉ ለምንድን _______አበራ መስቀሉ ለእኛ አበራ
    የእግዚአብሔር ኃይል ነው_ አበራ መስቀሉ ለእኛ አበራ
    መስቀል ባንዲራችን የነፃነት አርማችን ( 2 )
    በእየሩሳሌም ________ አበራ መስቀሉ ለእኛ አበራ
    አይሁድ አብረው______ አበራ መስቀሉ ለእኛ አበራ
    ያዳናቸውን__________አበራ መስቀሉ ለእኛ አበራ
    አናውቀውም ብለው____ አበራ መስቀሉ ለእኛ አበራ
    የድሉን መስቀል_______አበራ መስቀሉ ለእኛ አበራ
    ከመሬት ቀብረው______አበራ መስቀሉ ለእኛ አበራ
    መስሏቸው ነበር_______አበራ መስቀሉ የእኛ አበራ
    ውጦ የሚያስቀረው_____አበራ መስቀሉ ለእኛ አበራ
    በቀራንዮ ጎልጎታ ጠላታችን ድል ተመታ ( 2 )
    ንግሥቲቷ እሌኒ_______አበራ መስቀሉ ለእኛ አበራ
    በጣም የታደለች_______አበራ መስቀሉ ለእኛ አበራ
    ደመራን አቁማ________አበራ መስቀሉ ለእኛ አበራ
    ፍለጋ ጀመረች________አበራ መስቀሉ ለእኛ አበራ
    መስቀለ ክርስቶስ______ አበራ መስቀሉ ለእኛ አበራ
    ወዴት ነው እያለች_____ አበራ መስቀሉ ለእኛ አበራ
    በጣን ጢስ ተመርታ____ አበራ መስቀሉ ለእኛ አበራ
    መስቀሉን አገኘች_______አበራ መስቀሉ ለእኛ አበራ
    በመስቀል መከታ ቆስጠንጢኖስ ድል ተመታ ( 2 )
    ነገር ግን መስቀል_______አበራ መስቀሉ ለእኛ አበራ
    ተቀብሮ አልቀረም______ አበራ መስቀሉ ለእኛ አበራ
    ተራራ አፍርሶ_________አበራ መስቀሉ ለእኛ አበራ
    ጠላት አሳፈረ _________አበራ መስቀሉ ለእኛ አበራ
    መስቀል ሲወጣ _______ አበራ መስቀሉ ለእኛ አበራ
    ታላቅ ሁካታ _________አበራ መስቀሉ ለእኛ አበራ
    ድወይ ሲፈወስ________ አበራ መስቀሉ ለእኛ አበራ
    አንካሳው ዳነ _________አበራ መስቀሉ ለእኛ አበራ
    ሙታን ተነሱ__________አበራ መስቀሉ ለእኛ አበራ
    ይመስገን ጌታ _________አበራ መስቀሉ ለእኛ አበራ
    ብርሃን ወጣ ከመስቀሉ ክርስቲያኖች እልል በሉ ( 2 )
    መስቀል መከታ________አበራ መስቀሉ ለእኛ አበራ
    ይሁን ጋሻችን _________አበራ መስቀሉ ለእኛ አበራ
    እንዳይደፈር__________አበራ መስቀሉ ለእኛ አበራ
    ዳር ድንበራችን ________አበራ መስቀሉ ለእኛ አበራ
    ኢትዮጵያ ኑሪ _________አበራ መስቀሉ ለእኛ አበራ
    በእምነት ፀንተሽ________አበራ መስቀሉ ለእኛ አበራ
    ጌታ በመስቀል _________አበራ መስቀሉ ለእኛ አበራ
    የባረከሽ ____________ አበራ መስቀሉ ለእኛ አበራ
    መስቀል አበራ እንደ ፀሀይ ጮራ ( 2 )
    መስቀሉን አምነን _______አበራ መስቀሉ ለእኛ አበራ
    ተሳልመንዋል _________አበራ መስቀሉ ለእኛ አበራ
    ከክብሩ ዙፋን _________አበራ መስቀሉ ለእኛ አበራ
    በእርሱ ባርኮናል ________አበራ መስቀሉ ለእኛ አበራ
    እንሰግድለታለን _________አበራ መስቀሉ ለእኛ አበራ
    የፀጋ ስግደት ___________አበራ መስቀሉ ለእኛ አበራ
    በእርሱ ላይ ስላለ_________አበራ መስቀሉ ለእኛ አበራ
    ሃይለ መለኮት___________አበራ መስቀሉ ለእኛ አበራ
    መስቀል የእኛ ጋሻ የዲያቢሎስ ድል መንሻ ( 2 )
    የኢትዮጵያ መኩሪያ_______አበራ መስቀሉ ለእኛ አበራ
    ኑ ተመልከቱልን _________አበራ መስቀሉ ለእኛ አበራ
    የመስቀሉ ብርሃን ________አበራ መስቀሉ ለእኛ አበራ
    ነፀብራቁን ____________አበራ መስቀሉ ለእኛ አበራ
    እፀ መስቀል ነው_________አበራ መስቀሉ ለእኛ አበራ
    የእኛ መከታችን _________አበራ መስቀሉ ለእኛ አበራ
    የተሰጠን ለእኛ __________አበራ መስቀሉ ለእኛ አበራ
    ምልክታችን____________አበራ መስቀሉ ለእኛ አበራ
    በመስቀል እንመካለን እንድንበታለን ( 2 )
    የዳዊት ልጅ ያዕቆብ________አበራ መስቀሉ ለእኛ አበራ
    የሀገራችን ኩራት _________አበራ መስቀሉ ለእኛ አበራ
    የኢትዮጵያ ንጉሥ_________አበራ መስቀሉ ለእኛ አበራ
    ጌታን የሚፈራ___________አበራ መስቀሉ ለእኛ አበራ
    መስቀል ተሸክሞ__________አበራ መስቀሉ ለእኛ አበራ
    ሀገሪቱን ሲዞር ___________አበራ መስቀሉ ለእኛ አበራ
    ድካሙን ሳይፈራ _________አበራ መስቀሉ ለእኛ አበራ
    መስቀል ተሸክሞ __________አበራ መስቀሉ ለእኛ አበራ
    ብርሃን እያበራ ___________አበራ መስቀሉ ለእኛ አበራ
    የመስቀሉ ፍቅር በእኛ ላይ ይደር ( 2 )
    መናገሻ እንጦጦ__________አበራ መስቀሉ ለእኛ አበራ
    የረር አምባ አመራ________ አበራ መስቀሉ ለእኛ አበራ
    ሲፈልግ ሰንብቶ__________አበራ መስቀሉ ለእኛ አበራ
    የመስቀል ተራራ _________አበራ መስቀሉ ለእኛ አበራ
    ግሸን ላይ አገኘ __________አበራ መስቀሉ ለእኛ አበራ
    የአንባሰል ተራራ_________ አበራ መስቀሉ ለእኛ አበራ
    ግማደ መስቀሉ __________አበራ መስቀሉ ለእኛ አበራ
    አርፏል ከዚያ ስፍራ________አበራ መስቀሉ ለእኛ አበራ
    መስቀል መስቀላችን የክርስቲያን ሃይላችን ( 2 )
    የእመስቀል ለታ__________አበራ መስቀሉ ለእኛ አበራ
    የደመራው_____________አበራ መስቀሉ ለእኛ አበራ
    ኢትዮጵያውያን__________አበራ መስቀሉ ለእኛ አበራ
    ተደስተው_____________አበራ መስቀሉ ለእኛ አበራ
    በሀገር ልብሳቸው_________አበራ መስቀሉ ለእኛ አበራ
    አምረው ደምቀው_________አበራ መስቀሉ ለእኛ አበራ
    በአደባባዩ_____________አበራ መስቀሉ ለእኛ አበራ
    ተሰብስበው____________አበራ መስቀሉ ለእኛ አበራ
    ይዘምራሉ_____________አበራ መስቀሉ ለእኛ አበራ
    መስቀል ብለው__________አበራ መስቀሉ ለእኛ አበራ
    የመስቀሉ ደመራ በኢትዮጵያ ሲያበራ ( 2 )

  • @sosososo-ov4oo
    @sosososo-ov4oo 7 ปีที่แล้ว

    በመጀመሪያ ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች በሠላም አደረሳችሁ የማለዳ ኮኮቦች እንኳን ደህና መጣችሁ የዛሬው አላስደሠተኝም ወንዶችየ ሴቶች እየመሯችሁ ነው በጉደኛው ነው የሴቶች ችሎታ

  • @zuzuh1766
    @zuzuh1766 7 ปีที่แล้ว

    እውነት ቅር ያለኝ ብ9ኖር እኔም ቃሲም ነበር አሁን እንኳን ተመለስክ በርትተህ ስራ ጥሩ ነው በርቱ

  • @selamselam2991
    @selamselam2991 7 ปีที่แล้ว

    ያሲን በመመለሱ ደስ ብሎኛል
    በተረፈ ያምራል በርቱልን

  • @kiyakiyu4935
    @kiyakiyu4935 7 ปีที่แล้ว +1

    ወይ አሌክስ የሰው ለፍቶ የሰው ቅስም ስትሰብር ያናድዳል ፍፄ ኑርልን ውድ

  • @senayitseyoum5286
    @senayitseyoum5286 7 ปีที่แล้ว +1

    Yemaleda kokoboch enkan dehna metachihu Beterefe bertuln Wowww

  • @hayumark8413
    @hayumark8413 7 ปีที่แล้ว +4

    Love you kokobochi ♥♥♥♥

    • @belenworku4784
      @belenworku4784 7 ปีที่แล้ว

      Lijochu yichilalu ye darikitor chigir new

  • @hayethassen7924
    @hayethassen7924 7 ปีที่แล้ว +1

    የያሲኔ አዲናቂ ነኝ በጣም አመሠግናለሁ እኳን መለሳችሁት

  • @mulermm8681
    @mulermm8681 7 ปีที่แล้ว +5

    ዳኞች ራሳችሁ ብትዳኝዋቸዉ እንጂ እርስ በርስ ዳኛ ሁኑ እያላችሁ ማሸማቀቅ ለእኔ አልታየኝም በተረፈ ይመቻችሁ

  • @onelovelove6442
    @onelovelove6442 7 ปีที่แล้ว +1

    Wow yasen.memelesu betam des yelale miknyatum yemesrt akem alew

  • @fsgsgsggdgdhhd381
    @fsgsgsggdgdhhd381 7 ปีที่แล้ว +4

    ሄለን ሰነሰራዓትሽ በጣም ደስ ይላል

  • @madeenamadeena5929
    @madeenamadeena5929 7 ปีที่แล้ว +3

    ያሲን በማለፉ በጣም ደስ ይላ አቦ ሰላማችሁ ይብዛ

  • @zenebumamo9255
    @zenebumamo9255 7 ปีที่แล้ว +2

    አቶ ሞላ በጣም ነው የምታስፈራኝ ዛሬ በህልሜ ስመታኝ አደርክ በስማም እኔ በጣም ነው የምፈራህ የማለዳ ኮኮቦችን ማየት ላቆም ነው ባተ ምክንያ

  • @hanaasemamaw2888
    @hanaasemamaw2888 7 ปีที่แล้ว +1

    እንኲን. ለብርሀነ.መስቀሉ.ባአል.አደርሳችው.ለመላው.ክርስትና.እምነት.ተከታዪች..መልካም.እድል.ለተወዳዳሬወቹ

  • @agerekelibeewdishalehudhh129
    @agerekelibeewdishalehudhh129 7 ปีที่แล้ว +2

    ያሲን እንኳን ተመለሰ ማለዳዎች እናመሰግናለን

  • @shemimapro4060
    @shemimapro4060 7 ปีที่แล้ว +2

    በጣም ትልቅ ፈተና ነው ተፈታኝ ሆኖ መፈተን

  • @fantafanta6244
    @fantafanta6244 7 ปีที่แล้ว

    ምስኪን ትንሳኤ በእውነት በጣም አሳዘንከኝ አይዞህ ነገሩ ሁሉ ለበጎ ነው

  • @hewotdubai505
    @hewotdubai505 7 ปีที่แล้ว

    hulachum dese atelum like nek alksye

  • @hanasoboka8332
    @hanasoboka8332 7 ปีที่แล้ว +1

    Salamun yabzalish heleniye konjo

  • @ሀናንየባህርዳርልጅባ
    @ሀናንየባህርዳርልጅባ 7 ปีที่แล้ว +1

    እንኳን አደረሣችሁ ለብርሀነ መሥቀሉ ውቦች

  • @mulunesheyegetalijimulunes3846
    @mulunesheyegetalijimulunes3846 7 ปีที่แล้ว

    wowwwwww helu na hulachu tebareku dese yilale

  • @እግዚአብሔርፍቅርነው-ሸ4ተ
    @እግዚአብሔርፍቅርነው-ሸ4ተ 7 ปีที่แล้ว

    ለመላው የክርስትና እምነት ተከታይ በሙሉ እንኳን ለብርሃነ መስቀሉ አደረሳችሁ !!!

  • @መሲቆንጆየራያዋመሲ
    @መሲቆንጆየራያዋመሲ 7 ปีที่แล้ว +1

    ዋውውውው ያሲን በመመለሱ በጣም ደሥ አለኝ

    • @saedanurye7504
      @saedanurye7504 7 ปีที่แล้ว

      መሲ ቆንጆ የራያዋ

  • @tiruneshendalawe3581
    @tiruneshendalawe3581 7 ปีที่แล้ว +3

    ስላም የስደት ጓደኞቸ የማታ ኮከቦች ተለቋል ኑ አብረን እንሹፍ እኛም አንድ ቀን ከስደት መልስ ለመተወን ያብቃን

  • @አላህምዱሊላህአለኩሌሀል
    @አላህምዱሊላህአለኩሌሀል 7 ปีที่แล้ว +1

    እረ ፍፄ ሰላምህን ያብዛው አቦ

  • @semmeyageta6968
    @semmeyageta6968 7 ปีที่แล้ว

    Enkuwan denametachu betam yamral tewedadariwoch leketayu geta yerdachu

  • @kidstdemsie6721
    @kidstdemsie6721 7 ปีที่แล้ว

    ፍፄ ዛሬ ምንድን ነው የሆንከው እንደውም ማበረታታት ነው ያለባችው ዳኞች እንድ ቀን ቢወዳደሩና ባያቸው ደስ ይለኛል። የተሰጣቸው ርዕስ በራሱ። ከባድ ነው ይህንንም ግምት ውስጥ አስገብታችው ባይሰሩትም ማበረታታት ነበረባችው

  • @ሀኒየቴዲአድናቂ
    @ሀኒየቴዲአድናቂ 7 ปีที่แล้ว +8

    ፍጽየ የኔፍቅር ልልህ ነበር ለትንሽ..

  • @eskdareabebe6278
    @eskdareabebe6278 7 ปีที่แล้ว +10

    እንዴ ሁሉም ለምን ሹርባ ተሰሩ???የአለማየሁ ሀሳብ ተመቸኝ እውነት ነው የቴዎድሮስ ራይን ባየውበት ይህን ማየት እንዴት እንደነደደኝ

    • @waelhabebe7573
      @waelhabebe7573 7 ปีที่แล้ว

      Zekran Zekran kkkkk

    • @milanbai2728
      @milanbai2728 7 ปีที่แล้ว

      Zekran Zekran አጺ ምንሊክ መሆናቸው ነዋ

    • @eskdareabebe6278
      @eskdareabebe6278 7 ปีที่แล้ว

      Milan Bai ኧረ ምናቸውም አይመስል ቴወድሮስን የመሰለ ጀግና እንደ ተራ ጨዋታ ተገማሸሩበት ያለስሜት።

    • @asterweldegibrial1625
      @asterweldegibrial1625 7 ปีที่แล้ว

      Milan Bai anchi erashi minilik ena twodros leytesh iwki minilik sheash inji shurba aydelem lewre atchekuyi

  • @sitotawmolla9183
    @sitotawmolla9183 3 ปีที่แล้ว

    እርግጠኛ ነኝ የሄለን የሴት ቡድኖች ሁሉም (9ኙም) እንደሚያልፉ አልጠራጠርም

  • @ganetmero8888
    @ganetmero8888 3 ปีที่แล้ว

    HullachumBattiWodiquDesiyilenallIffffff😭❤❤

  • @iloveumom5418
    @iloveumom5418 7 ปีที่แล้ว

    Katim bemelsuwa betam desetegna negne ewent ena yasinme betam gobeze lji nber enkuwan temlse abo selamachihun yabezalachihu wudoche hulachihunm ewodachihuwalhu melkam edele yehunlachihu

  • @sally-de7xt
    @sally-de7xt 7 ปีที่แล้ว +1

    እንካን በሰላም አዳራሰችሁ

  • @hiwotmulugeta374
    @hiwotmulugeta374 7 ปีที่แล้ว +6

    ፍፄ ሰው አርታስት አፍቅሮ ይሰቃያል እኔ ግን የትወና ፋቅር ያንገበግበኛል እርርር ከስደት ስመለስ አይቀሮም

    • @habibahassne9567
      @habibahassne9567 7 ปีที่แล้ว

      Hiwot Mulugeta ልክ እንደኔ አይዞሽ 1 ቀን እኛም እንወዳደራለን ዋናው ተስፍ አለመቁረጥ ነው እስከዛ የመዳም ስራ ይወዳደርብን

  • @bbgl5736
    @bbgl5736 7 ปีที่แล้ว +31

    አሌክሥ ምን ከዚ በላይ ይሥሩ ቴድሮሥ መቅደላላይ ያየከው ትመሥላለህ

    • @asterweldegibrial1625
      @asterweldegibrial1625 7 ปีที่แล้ว +1

      lomi bedru kkkkkkkkkkk temechehgn yenem tyake new

    • @bbgl5736
      @bbgl5736 7 ปีที่แล้ว +2

      በጣም ብዙ ትያትር በየ ትያትር ቤቱ እናያለን እኮ እሥኪ ዳኛ ተብዬ ሁሉ እንደነዚ ልጆች ልምዳቸው በ40 አመት እንኳን አታመጡትም በተለይ ሄለን እና ፍጹም ተቆጠቡ

    • @jemalhaji3880
      @jemalhaji3880 7 ปีที่แล้ว +5

      lomi bedru አንቺ ምን እውቀቱ አለሽ በወቅቱ ባይኖርም የትያትር ልምድ እና ሞያ አለው ካንቺ በበለጠ ስለዚህ ግድ ማየት ወይም ቴእሮስ መሆን አያስፈግም አሌክስ ታላቅ አርትስት ነው ዝም ብለሽ ሰው አትዝለፊ ትምህት(እውቀት)ያስፈልጋል ለመተቸት

    • @user-kj9hl4wu9p
      @user-kj9hl4wu9p 7 ปีที่แล้ว

      @Jemal Haji men laregeh tekekel tenagerek

    • @bintsemu8941
      @bintsemu8941 7 ปีที่แล้ว

      Kķkkk.. ...

  • @tigiyedingillij1074
    @tigiyedingillij1074 7 ปีที่แล้ว

    Lemelaw ye tewahido beteseboche enkuwan le birihane meskelu beselam aderesachu... Ye dinigil lij selamachihun yabizalachu

  • @snmsuga3679
    @snmsuga3679 7 ปีที่แล้ว +1

    ወይ ዘመን የሴት ሹርባ ለወንድ ተቀየረበት። አጆብ

  • @w0rkineshtufa636
    @w0rkineshtufa636 7 ปีที่แล้ว +1

    ere fitse ayibalim mayet alfeligim yemitilewu lemindinewu sewu iko nachewu and ande astayetachu betam yigermal

  • @Hanan-yg2yd
    @Hanan-yg2yd 7 ปีที่แล้ว

    እንኳን ደና መጣችሁ የኔ ማሮች ስውዳችሁ

  • @Denakurt
    @Denakurt 7 ปีที่แล้ว

    Betam yamiral

  • @kidist6498
    @kidist6498 7 ปีที่แล้ว +1

    እረ ፍፁሜ እርስ በ እርስ እዲፉራረድ ታደርጋለክ እውነት ይከብዳል

  • @Max-vy4gh
    @Max-vy4gh 7 ปีที่แล้ว

    alexooooo selamehen yabzawww dagneneteh betam des yelal

  • @መኑከመእግዚአብሔር-ቀ8ጠ
    @መኑከመእግዚአብሔር-ቀ8ጠ 7 ปีที่แล้ว +1

    ያሲን መመለሱ ደስ ብሎኛል

  • @sarahyimariyamlij6646
    @sarahyimariyamlij6646 7 ปีที่แล้ว

    ፍፄ አገባ እንዴ ቀለበት አድርጒል

  • @wubitweledsenbet5684
    @wubitweledsenbet5684 7 ปีที่แล้ว

    Wawwww betam desi yilal Yasin memelesu

  • @ሜሪዓቅላምስደተኛ-ሰ1ዸ
    @ሜሪዓቅላምስደተኛ-ሰ1ዸ 5 ปีที่แล้ว

    ፊፂ ስወድህ እኮ እግዚአብሔር ይባርክህ ሄሉየይ ዉድድድ ነው ማርግሽ

  • @fikirlove5877
    @fikirlove5877 7 ปีที่แล้ว

    ፊፄ ሰላምህ ይብዛ

  • @sars126
    @sars126 7 ปีที่แล้ว

    መጣችሁ ምርጦች

  • @alekfkr8648
    @alekfkr8648 7 ปีที่แล้ว +1

    ውይ ዳኛች ግን ከነሱ በላይ የምትሰሩ ትመስላላቹ እያ አንዳንዳቹ አየናቹ ኦኮ

  • @onlytrue4657
    @onlytrue4657 5 ปีที่แล้ว

    Wondochu yane yakel wow yatebalalat sera alsarum ba--tera te/betoche enkune lejoche yetashale yesarutal

  • @ባይተዋርነኝ-አ9ጀ
    @ባይተዋርነኝ-አ9ጀ 7 ปีที่แล้ว +6

    አቤት ሴቶች አኩርታችሁናል ሄሉ ያኔ ምንም አይልም ግን በሴትነቴ ኮርቻለሁ

  • @msaye-fetene
    @msaye-fetene 7 ปีที่แล้ว

    ደስ ስትሉ መልክም ሳምንት