Ethiopia Yemaleda Kokeboch Acting TV Show Season 4 Ep 15A የማለዳ ኮከቦች ምዕራፍ 4 ክፍል 15A

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 20 ต.ค. 2024

ความคิดเห็น • 146

  • @kasutube8310
    @kasutube8310 7 ปีที่แล้ว +25

    ማለዴች እንኳን በሰላም መጣቹሁ ፍፄ ሰላምክ ብዝት ይበልልክ you tube አዲስ ገቢ ነኝ ላክ ግጩኝ እስኪ አይከፈልበት እድሜ ለማዳም ዋይፋይ

  • @ahmedmuhammed4772
    @ahmedmuhammed4772 7 ปีที่แล้ว +5

    እቅልፊን ትቸ እየጠበኩ ነበር እኳን ደና መጣችው እዲህ በስሀቱ ስትለቁልን ነው ደሰሰሰ የሚለው እናመስግናለን ፍፄ

  • @መኑከመእግዚአብሔር-ቀ8ጠ
    @መኑከመእግዚአብሔር-ቀ8ጠ 7 ปีที่แล้ว

    እኳን ደህና መጣችሁ ማለዳዎች ቀድማችሁ ስለመጣችሁ በጣም እናመሰግናለን

  • @mekdesgebur8373
    @mekdesgebur8373 7 ปีที่แล้ว +8

    ቶም ጀሪ ሆነ እኮ አረ ያስጠላል ውይ እያወሩ ይሁን ምን እንደ ዲዳ ይወናጨፉብኛል

  • @መቅደስግርማ-መ7በ
    @መቅደስግርማ-መ7በ 7 ปีที่แล้ว

    አሜን ፍፅዬ የኔ ጥሩ ስው ስላምክ ይብዛ ተባረክ

  • @martimarti7391
    @martimarti7391 7 ปีที่แล้ว +4

    Enekuwan beselam metachu yemaleda kokebochyee hulachihunem egizabher yiredachu ehite wendimochye bertu betrefe nege ayewalehu ahun litegn new dehna ederulign

  • @ኢትዮጵያለዘላለምትኑርኮመ
    @ኢትዮጵያለዘላለምትኑርኮመ 7 ปีที่แล้ว +11

    ሀይ ስጠብቅ ልተኛ ስል መጣችሁ ውዶች በስደት ያላችሁ እንዴት ናችሁ በሉ እንሹፈው ከደከማችሁ ለነገ ይሁን ሠላም ሁኑ

  • @samerazayna3717
    @samerazayna3717 7 ปีที่แล้ว +11

    ጅል ሲጀጀል እቃ ይፈጀል አለ የሀገሬ ሰው
    ምን እንደ ሚየደርጉ አልገበ አለኝ እኮ😞😞😞😞

  • @zeart7670trhzs
    @zeart7670trhzs 7 ปีที่แล้ว

    እንቋዕ ብድሓን መጻኩም ሰላማቹ ይብዛ

  • @ሠሊናሠላም
    @ሠሊናሠላም 7 ปีที่แล้ว +1

    ዋው እውነትም ጀግኖቹ ደሥሥሥ ሢሉ

  • @historyaberastars591
    @historyaberastars591 7 ปีที่แล้ว

    እንኳን በስላም መጣችሁ ኮኮብች ስላማችሁ ይብዛ

  • @loveraya199
    @loveraya199 6 ปีที่แล้ว

    wow betam yamira edegu temenidegu tileki bota etebikachuhu alehu leketaye

  • @habibahassne9567
    @habibahassne9567 7 ปีที่แล้ว +3

    ቶም ኤንድ ጄሪን የማይ ነው የመሰለኝ ተመስጬ

  • @agighuasine4783
    @agighuasine4783 7 ปีที่แล้ว +3

    ሂሉየ የኔ1ኛ ስወድሽ

  • @ህይወቴበሙሉጥያቄሆነ-ጐ2ዀ
    @ህይወቴበሙሉጥያቄሆነ-ጐ2ዀ 7 ปีที่แล้ว +2

    እጭ አሁንስ። ልታስጠሉኝ ነው። ሳምቱ መቶ እስተማያችሁ ድረስ ነበር የምቸሁለው። ምን አይነት ውድድር ነው ፍፄ

  • @ቤቴልእናኒነኝ
    @ቤቴልእናኒነኝ 7 ปีที่แล้ว +1

    ልኮምክ ነው
    ግን እኔ አንዳዱ ገባኝ እጂ ቆሽቲዬ ነው የተቦገቦገው
    ሌላው ልጆቹ ተሳቀቁ ምረጡ እየተባለለ ኤጭ
    ስወደው ፕሮግራሙን ግን አልጠላውም እጂ
    የእውነት ሳለቅስ ይጨቀኛል ያለችው ልጅ አሁን ድገት ቢያማትስ በጭቀት
    ጥሩ ስራ አይደለም
    እኳን እነሱ እኔ
    ሲጨናነቁ አላያቸውም አገት ያስደፋሉ እፍ

  • @etyolove335
    @etyolove335 7 ปีที่แล้ว +4

    Ere yelel yshekekal 😃😃aynfam

  • @hhghh5069
    @hhghh5069 7 ปีที่แล้ว

    አረ በናታቺሁ እዲህ አይነት ድጋሚ አዳታመጡብን የምወዳቺሁን ያክልጠልቻቺዋለሁ

  • @kurbalmerd6792
    @kurbalmerd6792 7 ปีที่แล้ว

    ሄለን ደሴ እግዚአብሔር ይርዳሽ የኮይት ስደተኛ

  • @ዶርአብይውስጤነው
    @ዶርአብይውስጤነው 7 ปีที่แล้ว +7

    ድምፅ አልባ ትወና አይመችኝም ይጨንቃል

  • @Zፍቅር-r4e
    @Zፍቅር-r4e 7 ปีที่แล้ว +1

    እንካን ደህና መጣችሁ አንደኝ ነኝ ዛሬ

  • @tezheeshetu7162
    @tezheeshetu7162 7 ปีที่แล้ว

    wow bertulen des yelale wodesera endegebum amechachulachewu

  • @እጠበኝቆሽሻለሁአምላ-ኘ7ዀ
    @እጠበኝቆሽሻለሁአምላ-ኘ7ዀ 7 ปีที่แล้ว +8

    ሳላያችሁማ አልተኛም እግሬ ዉሀ ዉስጥ ዘፍዝፌ እጨርሰዋለሁ እንቅልፍ የት አባቱ

  • @hayumark8413
    @hayumark8413 7 ปีที่แล้ว

    ከች አላችሁ♥♥ፍፄ ሰላምህን ያብዛዉ

  • @የቦረናልጅነኝ-ኀ3ወ
    @የቦረናልጅነኝ-ኀ3ወ 7 ปีที่แล้ว

    ይሄ ሲዝን ደሞምን አመጣችሁ እብደትየመሰለ። የረ በሳቅ..ሀሀሀ

  • @የቦረናልጅነኝ-ኀ3ወ
    @የቦረናልጅነኝ-ኀ3ወ 7 ปีที่แล้ว

    እረ መድረሳ አለብኝ ልተኛበት ሽቁል በዛብኝ አይስደት

  • @swusetnewfikire9321
    @swusetnewfikire9321 7 ปีที่แล้ว +1

    Thanks

  • @እሙአቡኪፉጡማ
    @እሙአቡኪፉጡማ 7 ปีที่แล้ว

    እወዳችሁነበር ሠፍብየ እናተን ነበር እምጠብቅ አሁን እኮን ልታሥጠሉኝነዉ የተሻለቶሎ ካለመጣ ማየቱን ልተዉ ነዉ

  • @ሰላምለኢትዮጵያ-ጘ2ኀ
    @ሰላምለኢትዮጵያ-ጘ2ኀ 7 ปีที่แล้ว

    አሪፍ ነው!

  • @goitomsium7484
    @goitomsium7484 7 ปีที่แล้ว +2

    የህሊና እና የራሄል ኣርእስቱን አሌክስ ሲጠይቅ ከውሃላ ያሉት የመለሱት አልተሰማኝም። የሰማቹህ ወይ የገባቹህ ካለ ንገሩኝ

  • @ትግስትንጉሴትግስት
    @ትግስትንጉሴትግስት 7 ปีที่แล้ว +9

    ቶመና ጀሪ እሚጫወቱ ነው ሚመስለው

    • @እሙአቡኪፉጡማ
      @እሙአቡኪፉጡማ 7 ปีที่แล้ว

      ትክክል ማአር ቱምጀሪ እኔ ኮ ጨነቀኝ ብታይዉይ

  • @wudadisskifle1427
    @wudadisskifle1427 7 ปีที่แล้ว

    እንኳን ደና መጣቹ ግን አረፈዳቹ ጥዋት አየዋለው እዳትቀየሙኝ ፍፄ

  • @teddyabebewelde9787
    @teddyabebewelde9787 6 ปีที่แล้ว

    እኔ።ድምጽ አልባ ትወና በፍጹም አይመቸኝም
    ፍጼ ሰላማቹን ይብዛ
    ሀና ነሪን ሰላም በሉልኝ አድናቂዋ ነኝ

  • @እግዚአብሔርፍቅርነው-ሸ4ተ
    @እግዚአብሔርፍቅርነው-ሸ4ተ 7 ปีที่แล้ว

    ሰላም ለእናተ ይሁን እንኳን ደህና መጣችሁ

  • @hatonnaif987
    @hatonnaif987 7 ปีที่แล้ว +1

    ዋው

  • @FatimaAli-qe8ep
    @FatimaAli-qe8ep 7 ปีที่แล้ว

    አሌክስ አረ ፊትህን ፈታ አድርገው መኮሳተርህ አይከፋም ፎቃወችህ እዳይበዙ ነው ግን በዛ
    ሄሉየ ስወድሽ አለባበስሽ በጣም ይመቸኛል ምነው ሁሉም ኢንዮጲያውያን እዳንች ቢለብሱ!!

  • @ሰለምኩኝአላህፈቅዶልኝአል
    @ሰለምኩኝአላህፈቅዶልኝአል 7 ปีที่แล้ว

    ክክክ ፍፄ ተሸውደሻል ዳግም የወደቀችሁ ስትስባት ፊትለፊቷ ለይ ከዋላ ስትስባት ጥላዋ ይታያታል።

  • @ማርያምእናቴተዋህዶእምነቴ
    @ማርያምእናቴተዋህዶእምነቴ 7 ปีที่แล้ว

    ይቅርታ ማሂ እነሡ ጭንቅ ብላቸው እኛም ልባችን እየመታ አቺ ግን መሳቁ ብቀርብሽ መልካም ይመሥለኛል የግል ሀሣብ ነው

  • @ድንቅነውተዋህዶ
    @ድንቅነውተዋህዶ 7 ปีที่แล้ว +3

    ወይ መጂጃል

  • @hayatmohamad8061
    @hayatmohamad8061 7 ปีที่แล้ว

    እንኳን ደህና መጣችሁ

  • @hassenmohammed7148
    @hassenmohammed7148 7 ปีที่แล้ว

    yemechacuh kemelew belay betam debroghna keftogh nber selamacuh yebza

  • @ለሁሉምጊዜአለዉ-ሸ7ጀ
    @ለሁሉምጊዜአለዉ-ሸ7ጀ 7 ปีที่แล้ว

    እኔ በጣም እወደዉ ነበረ የማለዳ ኮኮቦችን አሁን ግን ማየት አስጠላኝ አቦ ቀይሩት

  • @filawimanunited9931
    @filawimanunited9931 7 ปีที่แล้ว

    ኣይመስጥም ፡የቅድሙ ቆንጆ ነበር

  • @user-hf2ku8xp2y
    @user-hf2ku8xp2y 7 ปีที่แล้ว

    I dont think so peaple like it but ya the boss

  • @agighuasine4783
    @agighuasine4783 7 ปีที่แล้ว +1

    ሁለየም ሳላደቅ የማላልፍው ስርአት ያለው አለባበስሽ

  • @እናቴውስጤነች-ዠ7ቸ
    @እናቴውስጤነች-ዠ7ቸ 7 ปีที่แล้ว

    ይኸ ምንም አይገባኝ የደንቆሮ ጨዋታ ነው የሆነብኝ ረ ወደዛ ምኑም አይጥም

  • @omranalkinge1048
    @omranalkinge1048 7 ปีที่แล้ว

    Salam lananeta yehun Enekun basalam matachu wedddd naw maragachu bagugut naw metabekaw katelubat latawadadarewoch e/r yeredachu

  • @rabilovehabshaking4895
    @rabilovehabshaking4895 7 ปีที่แล้ว +2

    hooooooo ahunese misetrebine mslachehugne

  • @rahelyemama7607
    @rahelyemama7607 7 ปีที่แล้ว

    ውይይ አፈር በሆንኩት ምንም አልገባሽ አለኝ በለ ለሽ ልበል

  • @tesgaybelay5804
    @tesgaybelay5804 7 ปีที่แล้ว

    እዃን ሰላመጣችሁ

  • @HusseinMohammed-ou1ow
    @HusseinMohammed-ou1ow 7 ปีที่แล้ว

    Wow yamral bizihu kitilubet

  • @ኑራነኝእናቴንመሣይ
    @ኑራነኝእናቴንመሣይ 7 ปีที่แล้ว

    ሠላማችሁ ይብዛ

  • @b.yemariyamlije9010
    @b.yemariyamlije9010 7 ปีที่แล้ว +1

    Ere letegnabet men besew ayen tekeldalachu yehe tewena bedemets azenanun yedeberal gizen alatefam

  • @ዳንኤልበረከት-ዸ2ጨ
    @ዳንኤልበረከት-ዸ2ጨ 7 ปีที่แล้ว +2

    ምንድነው እዳይጥ መቅለብለብ አልገባኝም

  • @betilove5523
    @betilove5523 7 ปีที่แล้ว

    እንካን በደህና መጣች

  • @woletegeorigeses1237
    @woletegeorigeses1237 7 ปีที่แล้ว +2

    መጣችሆ ማሮች ዛሬ እንቅልፈ የለም አፈጥጭ ነው የምአያችሆ

  • @Zz-ti5hc
    @Zz-ti5hc 7 ปีที่แล้ว

    እካን ደህና መጣችሁ

  • @tsts1683
    @tsts1683 7 ปีที่แล้ว

    ራሄልዬ የኔ አንደኛ

  • @genetely4144
    @genetely4144 7 ปีที่แล้ว

    ይጨንቃል አረ ወዲያ

  • @የጥላሁንልጅ
    @የጥላሁንልጅ 7 ปีที่แล้ว

    ሔሉ ሜካፕ በፍፁም ነው ማያምርብሽ ስለበዛ ነው መሠለኝ ብቻ ግን ውበትሽን አጥፍቶታ ይቅርብሽ ዳኛዋ ሄሉን ነው ያልኩት!!

  • @zedmon72
    @zedmon72 7 ปีที่แล้ว

    Yemir k samint esk samint b gugut new yemitebikew uuuuu betam desitgna ena yemiysadsitu nachu woddddddd new margechu f.a.h uolachunm

  • @marrrgdgh5397
    @marrrgdgh5397 7 ปีที่แล้ว

    ፍፄ የመቅዲ ስርግ ለይ አላየሁክም ?

  • @ኢትዮጵያለዘላለምትኑ-ቐ5መ
    @ኢትዮጵያለዘላለምትኑ-ቐ5መ 7 ปีที่แล้ว

    እኔግን የሰሞኑ የማለዳኮኮቦች ዝግጅት አልተመቸኝም ምንምአልገባኝ ስለምን እደሚያወሩ

  • @እግዚአብሔርፍቅርነው-ኘ7ወ
    @እግዚአብሔርፍቅርነው-ኘ7ወ 7 ปีที่แล้ว +1

    Ere mindinew😃😃😎

  • @abdumagna11peace77
    @abdumagna11peace77 7 ปีที่แล้ว

    እንኳ ን ደነ ማጠቹ

    • @እኔነኝከወሎ
      @እኔነኝከወሎ 7 ปีที่แล้ว

      አባሠላማችሁይብዛ

    • @makdesasf2641
      @makdesasf2641 7 ปีที่แล้ว

      +Aysha Ali ይቅርንኝ ሲያዩት ያላማረ ሲበሉት ያቅራል

  • @amenamen8449
    @amenamen8449 7 ปีที่แล้ว

    Wawwww.ymeral

  • @liyakidane9136
    @liyakidane9136 7 ปีที่แล้ว

    enkuan beselam metachu yemaleda kekoboch

  • @senifikerfiker7937
    @senifikerfiker7937 7 ปีที่แล้ว +1

    ኧረ በጣም ይደብራል ወደፊትም እንዲህ አይነት ትወና አለ እንዳትሉ ብቻ የማለዳ ኮከቦች ከአሁኑ እያስጠላኝ ነው በጉጉት እንደማልጠብቀው አሁን ግን ማየት አስጠላኝ ምንም አያምርም ምሳሌ ሆናችሁ ቅሩ ኤጭ

  • @samerahassan5817
    @samerahassan5817 7 ปีที่แล้ว

    ቆይ እኛ ጠንቋይ ነን እንዴ እነሱ እየተወናጨፈ ምንም አልገባኝም በፊት ያምር ነበር አሁንስ አስጠላ

    • @ሀለዊያኑረዲንሀበሻዊት
      @ሀለዊያኑረዲንሀበሻዊት 7 ปีที่แล้ว +1

      Samera Hassan ጠንቋይ ምን የወቃል አዋቂ አንድ አሏህ ብቻ ነው

    • @samerahassan5817
      @samerahassan5817 7 ปีที่แล้ว

      +ሀለዊያ ኑረዲን ቶቆ ትክክል እህት ከስህተቴ ስላረምሽኝ አመሰግናለሁ

  • @samuelberhe9882
    @samuelberhe9882 7 ปีที่แล้ว +1

    welcom🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷✌🌽🌽🌽

  • @saramitku7773
    @saramitku7773 7 ปีที่แล้ว

    Betam yamr neber ahun gin eyastela meta

  • @mitaababa1487
    @mitaababa1487 7 ปีที่แล้ว

    Halen matawen enji madagnat atecheyem damen atafeyew

  • @rasuaahmadwow4442
    @rasuaahmadwow4442 7 ปีที่แล้ว

    wow

  • @m.j5377
    @m.j5377 7 ปีที่แล้ว

    አቤት መማሰጥ የሆነች ፐርት ለይ ሃሃሃሃሃሃ

  • @-sarbettube8949
    @-sarbettube8949 7 ปีที่แล้ว

    እኔ የዝህ አመት የማለዳ ኮኮቦች ምኑም አልመሰጠኝም

  • @w0rkineshtufa636
    @w0rkineshtufa636 7 ปีที่แล้ว

    kkkkk kuch ye hitsanat move carton yemiyayut new mimeslut

  • @sars126
    @sars126 7 ปีที่แล้ว +1

    መጣችሁ

  • @liliraya3435
    @liliraya3435 7 ปีที่แล้ว

    ምነው ሽዋ አነጋጋሪ በጠፍበት እናተም ትዘጉን ስጠብቅ መክርሜ አልተመችኝም

  • @fevenzewdu9749
    @fevenzewdu9749 7 ปีที่แล้ว +5

    Sorry alitemechignim

  • @sabanfakiwa3926
    @sabanfakiwa3926 7 ปีที่แล้ว +2

    ምንም አልገባኝ ምንድነው

  • @lubabamolla5537
    @lubabamolla5537 7 ปีที่แล้ว +1

    mnm ayimstim

  • @emuyeemuye8842
    @emuyeemuye8842 7 ปีที่แล้ว

    Enkuan dehna mexachu melkam edel yihunlechu

  • @wegneshgrmewu4142
    @wegneshgrmewu4142 7 ปีที่แล้ว

    ለምን ድምፅ አልባ ሆኖ መቅረብ አስፈለገ አይመስርም

  • @almas6938
    @almas6938 7 ปีที่แล้ว +3

    እጭ ስወደው እያስጠላኝ መጣ
    ምንም ነገር ያልገባኝ ኮመንትስ ምን ብየ ልስጥ

    • @ኣስካለማርያምተይነብሰይሆ
      @ኣስካለማርያምተይነብሰይሆ 7 ปีที่แล้ว

      ምን አገባኝ ብለሽ ፃሐፊ

    • @almas6938
      @almas6938 7 ปีที่แล้ว

      አስኳል የድንግል ልጅ Anwer እንዳዝአው ይሽአላል

    • @makdesasf2641
      @makdesasf2641 7 ปีที่แล้ว +1

      +አስኳል የድንግል ልጅ Anwerክክክክክክክክክክክክ

  • @እግዚአብሔርፍቅርነው-ጘ1ለ
    @እግዚአብሔርፍቅርነው-ጘ1ለ 7 ปีที่แล้ว

    😏😏😏

  • @omranalkinge1048
    @omranalkinge1048 7 ปีที่แล้ว

    Halan yaraseshen comanet besachy aref naw

  • @salambeauty2433
    @salambeauty2433 7 ปีที่แล้ว +1

    hanyee be degamy asedamemashegn

  • @kibrinshaegry266
    @kibrinshaegry266 7 ปีที่แล้ว

    Selameke,bezet,yebel,ftesummeeyyy

  • @helenberhe3646
    @helenberhe3646 7 ปีที่แล้ว +5

    ዛሬ ሠው የለም 24 ነኝ like አማረኝ 😍😍😉😉😂😂

    • @helusweet3112
      @helusweet3112 7 ปีที่แล้ว

      helen helen 😂😂😂😂😂አማረሽ እንዴ

    • @getekidani9732
      @getekidani9732 7 ปีที่แล้ว

      ይቅርታና ይሄን ፓርት አይመቸኝም በድምፅ ቢሆን ጥሩ ሊሆን ይችላል አላየው

  • @nejatkedir2349
    @nejatkedir2349 7 ปีที่แล้ว

    Way ayasek way ayaslekes mndnew meteserut

  • @በስምህልጠራ-ጘ5ኘ
    @በስምህልጠራ-ጘ5ኘ 7 ปีที่แล้ว

    እፉፍፍፍፍ አሁን አሁንስ ምንም አይነፋ ኤጭ እደ ድሮዉ ቢሆን ምን ነበር አብቮ አንተ አብቮ አረ አበባህን ይሳዉ አለ አማኒ

    • @alzamalmaz722
      @alzamalmaz722 7 ปีที่แล้ว

      ዜድ ሀበሻዋ How are you

  • @ሱመያያረቢከስደትአውጣኝወ
    @ሱመያያረቢከስደትአውጣኝወ 7 ปีที่แล้ว

    እረ ፍፄ ዛሬ ደግሞ ውበቱን ደፍቶብሃል!😃😃

  • @werkiedejen5767
    @werkiedejen5767 7 ปีที่แล้ว

    Abo gra atagabunaa

  • @saralama5608
    @saralama5608 7 ปีที่แล้ว

    Batam yekerta yasalacale tolo balaka yeha yamacarasawe zure bahona ewnate ekelfe yamatale

  • @munanuri3273
    @munanuri3273 7 ปีที่แล้ว +2

    ይሄ ምንድነው እብደት ነው ልበል?

  • @የፍቅርሰው-ቘ2ዀ
    @የፍቅርሰው-ቘ2ዀ 7 ปีที่แล้ว

    ዋው እዴት ደስ ይላል ከምር

  • @salambeauty2433
    @salambeauty2433 7 ปีที่แล้ว

    ye kazewa

  • @hhghh5069
    @hhghh5069 7 ปีที่แล้ว

    ደምፅ አልባ ነዉ ኤጭ ሲያሠጠላ የህልም ቅዠት ነዉ እሚባለዉ

  • @ማርያምማርያምእላታለሁ
    @ማርያምማርያምእላታለሁ 7 ปีที่แล้ว

    Maroch

  • @chinakha3356
    @chinakha3356 6 ปีที่แล้ว

    ረምኑም፡አይጥምየዛሬው