Amharic eschatology (endtime) ትንቢት ትምህርት 1 መግቢያ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 21 ก.ย. 2017
  • knowing the end of the age. eschatology discussion

ความคิดเห็น • 113

  • @berhaneyakobwedisebeko...3032
    @berhaneyakobwedisebeko...3032 2 ปีที่แล้ว +1

    yesuse getaye amlake yadnal Yale yesus hiwetna medan yelem haleluwjah amen .

  • @mihiretusolomon1466
    @mihiretusolomon1466 ปีที่แล้ว

    አሜን

  • @user-mx9xt9ts2h
    @user-mx9xt9ts2h ปีที่แล้ว

    ወዉዉዉዉ አሜን አሜን አሜን አሜን 👍👍👍👍👍❤❤❤❤🔥🔥💡💡💡💡🙏🙏🙏🙏🙏🙏👏👏👏👏👏👏🙌🙌🙌🙌🙌

  • @mardagete7291
    @mardagete7291 ปีที่แล้ว

    አመሰግናለሁ ጌታ አብዝቶ ይባርካችሁ። ፓስተር አስፋዉ ዘመንህ የተባረከ ይሁን መምህራን ይብዙልን ጌታ የህዝቡን ልብ ወደ ቃሉ ይመልስ

  • @elizabethzamanuel3205
    @elizabethzamanuel3205 ปีที่แล้ว

    አሜን ጌታ እየስሱሰ ቱሎና ተባርካቹሗል የጌታ ልጆችች

  • @eliastadesse7333
    @eliastadesse7333 3 ปีที่แล้ว +2

    ጌታ ይባርካቹ ። የሚያስፈልገን ትምህርት

  • @ammarsgdg9332
    @ammarsgdg9332 ปีที่แล้ว

    Wow አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይባረክ 💔💔💔💔🍇🍇🍇🍇🍇🍇🍇🍇🍇🍇🍇🍇🍇🍇💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯

  • @ghmajk23
    @ghmajk23 2 ปีที่แล้ว

    የጌታ ይባርክህ

  • @degefuililogifatodegefuili8823
    @degefuililogifatodegefuili8823 8 หลายเดือนก่อน

    ፓስተርዬ ፀጋው ይብዛልህ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @woineabate1201
    @woineabate1201 2 ปีที่แล้ว

    pastor Asfaw may God bless you

  • @thitinabirhanu1351
    @thitinabirhanu1351 3 ปีที่แล้ว

    ፓስተር እግዚአብሔር ይባርክሀ ከዚህም በላይ ዩምታስተምርበተ ፀጋ ይለቀቅልህ ተባረክ

  • @Aka_fun
    @Aka_fun 10 หลายเดือนก่อน

    ተባረኩ በጣም ተባርኬያለሁ

  • @tesfutilahun3699
    @tesfutilahun3699 ปีที่แล้ว

    Maal jenaree Waqaa kananii in saganaf barbaranii.❤❤❤ GBU

  • @user-pj3jq3zv5h
    @user-pj3jq3zv5h 2 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን

  • @greeceathens9187
    @greeceathens9187 3 ปีที่แล้ว

    Amen hallelujah

  • @hareguabraha6968
    @hareguabraha6968 4 ปีที่แล้ว

    Amen amen amen

  • @Abebechwada-he2xf
    @Abebechwada-he2xf 7 หลายเดือนก่อน

    Betam tarke tekeyere enkuwan teketeleku

  • @sebleagede6324
    @sebleagede6324 4 ปีที่แล้ว

    Àmen amen geta yebarekh pastery .Tebarekh enem lemgemerya geze new endezayentu temhert Eytemareku yalhuet Tebareku

  • @user-iy9hr9eu1q
    @user-iy9hr9eu1q 4 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ዘመንህን ይባርክልኝ ፖስተር

  • @bettybbc777
    @bettybbc777 6 ปีที่แล้ว +8

    ፐስተር እግዚአብሔር ይባርክ ስለዘመን መጨረሻ ትምህርት የሰማሁት ካንተ ብቻ እንዳንተ ያሉትን ያብዛልን

  • @lemlemyonase5312
    @lemlemyonase5312 2 ปีที่แล้ว

    Ameeeeeen Ameeeeeen Ameeeeeen Ameeeeeen Ameeeeeen Ameeeeeen Zamenachu Ba geta Bayesusim yibaraku

  • @Abebechwada-he2xf
    @Abebechwada-he2xf 7 หลายเดือนก่อน

    Tebarek 😢😢😢😢

  • @alemtadesse7797
    @alemtadesse7797 2 ปีที่แล้ว

    Exactly , mastemar engi menkef tikikil ayhonem. Pastor bless you 🙏

  • @samuelbeyene3398
    @samuelbeyene3398 ปีที่แล้ว

    1

  • @ssd2867
    @ssd2867 2 ปีที่แล้ว

    Thank u 🙏 Egzyabher ybarkachu.

  • @sushddshhdeg9529
    @sushddshhdeg9529 4 ปีที่แล้ว

    አሜን . ቀጥልበት ብሩክ ነህ

  • @NansiN-dl6kf
    @NansiN-dl6kf 5 ปีที่แล้ว

    ተባረኪ የእግዚአብሔር ልጆች

  • @tsehaykebede3250
    @tsehaykebede3250 2 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመስገን እናተን የሰጠን ወንድሞቼ እግዚአብሔር ይባርካችሁ አሜን ከዚህ የሚበልጥ
    ትምህርት ምን አለ ምንም የለም መሰበክም ያለበት ነው

  • @almeayalew7664
    @almeayalew7664 6 ปีที่แล้ว +2

    ትክክል ጌታ ይባርካችሁ ጌታየ ሆይ እርዳኝ ኢየሱስ አምላኬ

  • @germewdenku5240
    @germewdenku5240 2 ปีที่แล้ว

    ተበረኩ በትምህርትህ በጣም የተጠቀምን ነዉ

  • @tedalmera8583
    @tedalmera8583 3 ปีที่แล้ว

    God bless you 🙏🙏

  • @saraabrha8617
    @saraabrha8617 3 ปีที่แล้ว

    God bless both of you

  • @meskerembirhanu6674
    @meskerembirhanu6674 6 ปีที่แล้ว

    ጌታ ጸጋውን ያብዛላቹሁ የተባረካቹሁ

  • @kidistmamo5682
    @kidistmamo5682 6 ปีที่แล้ว

    ጌታ ይባርካችሁ በጣም አስፈላጊ ትምህርት ነው ይብዛልን::

  • @meseretgebretekle5301
    @meseretgebretekle5301 3 ปีที่แล้ว

    ወሳኝ ትምህርት ነው.

  • @werkitbekele477
    @werkitbekele477 6 ปีที่แล้ว

    That's true Amen Thank you both for sharing with us 💝🙏🙏💝🙏🙏🙏🙏💝💝🙏💝🙏💝🙏💝

  • @NansiN-dl6kf
    @NansiN-dl6kf 5 ปีที่แล้ว

    ተባረኩ

  • @ewnetennager4722
    @ewnetennager4722 3 ปีที่แล้ว

    The classic in the Background is a lot, but it´s a useful lesson. Bless you!

  • @jesusismybossdagne1162
    @jesusismybossdagne1162 6 ปีที่แล้ว +2

    Pastor geta zemenihin yiberk

  • @almey.7770
    @almey.7770 3 ปีที่แล้ว +1

    The background music is loud, if you Turn off the background music it will be easy to hear the words. Thank you.

  • @barambarasbelay4062
    @barambarasbelay4062 6 ปีที่แล้ว +1

    GOD BLESS YOU PASTOR AND TEKULU

  • @eyerusalemhaile6802
    @eyerusalemhaile6802 6 ปีที่แล้ว +5

    Preach the gospel of Christ boldly. We all need the living word of God more than anything. I love the word of God when preaching in the house of God. Nothing makes me rejoicing than hearing and study the Holy Bible and nothing makes me sad except hearing thoes who preached themselves & who loves to preach according to people's informations in the mist of the body of Christ. That kills people's time and the body of Christ to walk with Un renewed mind. Our God is wonderful who keeps His promises. Why people are wasting their time preaching themselves & according to other people informations? If they don't preach & teach the gospel of Christ, what is the use of being called a preacher? They need to change or removed themselves with humble spirit before the Lord. We need to reach out the lost.

  • @danielnegash7985
    @danielnegash7985 2 ปีที่แล้ว

    አስፈላጊ እና የጊዜዉ ትምህርት

  • @getabchalene
    @getabchalene 6 ปีที่แล้ว

    EGIZABHER Abat HOY Kiber Lante Yihun GBU Pastor Asfaw and Bro Tekilu ::

  • @raskebede675
    @raskebede675 5 ปีที่แล้ว

    AMEN! God Bless you

  • @mullertsegaye3193
    @mullertsegaye3193 6 ปีที่แล้ว

    ተባረክ ወንድሜ የአገልግሎት ዘመንህን ይባርክ ጌታ ኢየሱስ

  • @endalezewdie4109
    @endalezewdie4109 6 ปีที่แล้ว

    God bless you brothers it is true it always worrys me the absense of be ready preaching

  • @aberaamang3576
    @aberaamang3576 2 ปีที่แล้ว

    Pastor slm le ante yihun sle mechereshawu zeme ye tsafikawu matsaf yelem woy?

  • @senaitbahta2938
    @senaitbahta2938 6 ปีที่แล้ว +1

    Geta ybarkkh pastorye

  • @user-xk5mh6hf2j
    @user-xk5mh6hf2j 6 ปีที่แล้ว +1

    Tebareku!!

  • @sheiayejejikako7103
    @sheiayejejikako7103 6 ปีที่แล้ว +2

    Jesus Christ love you all tame my God bless

  • @user-dk4bl3sn7p
    @user-dk4bl3sn7p 6 ปีที่แล้ว +1

    Wow thanks my brother's that's true GBU Salommmmmm

  • @mikaelselamawit726
    @mikaelselamawit726 6 ปีที่แล้ว +1

    ጌታይባርካችሁ!

  • @marthakebede3845
    @marthakebede3845 6 ปีที่แล้ว +1

    God bless you

  • @temesgenabera7232
    @temesgenabera7232 6 ปีที่แล้ว +1

    thanks v.much!!!!!!!

  • @mehretgede8578
    @mehretgede8578 6 ปีที่แล้ว +1

    ዎው ትልቁና የከበረ ተስፍችን ኢየሱስ ነው ተባረኩ

  • @saronyegeta6382
    @saronyegeta6382 6 ปีที่แล้ว

    አሜን ጌታ እየሱስ ሆይ በቶሎ ናና ጌታ እየሱስ ይባርክ ፓስተር

  • @helentsehaye88
    @helentsehaye88 6 ปีที่แล้ว +3

    እናንተን የሰጠን ጌታ ስሙ ይባረክ በይበልጥ ልንሰራ እና እንደ ሀሳቡ ልንኖር የሚያደርገውን የእግዚአብሄር ቃል በዚህ መልኩ ልንማር ጌታ ይህን እድል ሰጥትናል እና ክብር ለርሱ ይሁን youtube ላይ shear ስላደረጋችሁት ጠቅማችሁናል እና pleas ቀጣይ የሆነውን shear አድርጉት ።

  • @salamawafi1454
    @salamawafi1454 6 ปีที่แล้ว

    አሚን አሚን

  • @kirubelkifele2095
    @kirubelkifele2095 6 ปีที่แล้ว +1

    WOW BETAM DESS YELAL BEZH ZEMN MECHERSHA JORO YALEW YESMA YEH NEW WENGIL JERO YALEW YESMA

    • @djfdhxd9926
      @djfdhxd9926 6 ปีที่แล้ว

      kirubel kifele my b erthre,God beles you

  • @sabaselemon8529
    @sabaselemon8529 6 ปีที่แล้ว

    amen tabark

  • @yochanferede7421
    @yochanferede7421 6 ปีที่แล้ว

    ጌታ ይባርክህ ልቤ ያርፍብሃል።

  • @jesusislord7509
    @jesusislord7509 6 ปีที่แล้ว

    Wow pastor yegzawe kale nwe kazhe babalta entabklne. Kebru lagta yhune

  • @karamcell7666
    @karamcell7666 5 ปีที่แล้ว

    ውድ ወንድሞቼ በብዙ ተባረኩልን በአሁን ዘመን የጠፋውን እያበራቺሁልን ነው እኔም የራበኝና የናፈቀኝ ይህ ትምዕርት ነው ጌታ ኢየሱስ ፀጋውን ያብዛላቹሁ ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ ስለ እናንተ የተባረከ ይሁን አሜንንንንን

  • @hanaabrahamhanaabraham1281
    @hanaabrahamhanaabraham1281 5 ปีที่แล้ว

    ሰምቼ ሰምቼ ምን ውስጤ ጥያቄ ቀረ ምን እያልኩ ነው እየፀለይኩ ጌታን ምጠብቀው?

  • @citygetcell6347
    @citygetcell6347 6 ปีที่แล้ว

    ጌታ ኢየሱስ ይባርካችሁ

  • @almayomaya5206
    @almayomaya5206 6 ปีที่แล้ว

    God bless you eyesus gete now

  • @user-xd5et3ee5r
    @user-xd5et3ee5r 6 ปีที่แล้ว

    wooow aganuwachu sifaligi nbari UUU biriknachu tabarakuu

    • @mahammadali8428
      @mahammadali8428 4 ปีที่แล้ว

      ሠምቼ ሠምቼ ምንም እልብ የሚገባ አላገኘሁም

    • @newword661
      @newword661 ปีที่แล้ว

      @@mahammadali8428 BRO IF YOU STUDY CAREFULLY YOU WILL GET THE POINT HOW THE WORD OF GOD IS FULL OF PROPHECY AND THEA ARE FULFILLED AND WILL FULFILLED

  • @user-gy1sy8op1h
    @user-gy1sy8op1h 6 ปีที่แล้ว

    Geta yebarikch

  • @dugu867
    @dugu867 6 ปีที่แล้ว

    Zemachu yebareku

    • @zelekashabebe6890
      @zelekashabebe6890 4 ปีที่แล้ว

      ፖስተር ጌታ ይባርክ ከተኘንበት ከኘ ነገር ከተያዝንበት የእግዛቤርን ሥራ ወደ ኃላ ጥለን በኘ ነገር ተይዛነል ሁላችንም ላለቀው ዘመን ደፉ ቀና አንበል ሁሉ የከንቱ ከንቱ የከንቱ ነው እንዘጋጂ አንተ የምትተኘ ንቃ እግዚአብሔር ያበራልሀል ንቃ ንቃ

  • @goldentestimonies4734
    @goldentestimonies4734 6 ปีที่แล้ว

    Geta yehywetih zemen ybarkew ene eyetemarku new.

  • @rahelsabesbe5053
    @rahelsabesbe5053 2 ปีที่แล้ว

    እኔ በ25 አቴ ለይ ነው የሰመሁት ያውም በዝ አማት ደግሞ በዚህ ችይናል😭ያሰዝናል
    እግዚአብሔር ይባርክህ ክባርካችሁ

  • @dugu867
    @dugu867 6 ปีที่แล้ว

    Tebarku

  • @genettg2919
    @genettg2919 6 ปีที่แล้ว

    Geta eysuse wagachun yekefelachu wow

  • @senaitbahta2938
    @senaitbahta2938 6 ปีที่แล้ว

    Wendm Teklu lelela gize muzicawn tewew tebarek

  • @rasalula1127
    @rasalula1127 3 ปีที่แล้ว

    ፓስተርዬ በጣም የገረመኝ ነገር ከታተሙት 12ቱ የእስራኤል ነገድ ውስጥ የዳን ነገድ የለም በሱ ፈንታ ምናሴ ነው የገባው ፣የዳን ነገድ ደሞ ቤተ እስራኤላውያን ነገድ ነው ይባላል፣ፀረ ክርስቶስ የሚመጣው ከ ዳን ነገድ ነው ምክንያቱም ዳን ዳኛ ነው ይባላል እና በጣም ግራ ገብቶኛል እና ደሞ እባክህ 4ቱ ፈረስ ላይ የተቀመጡት እነማን ናቸው please አንድ ፕሮግራም አዘጋጅ እና አስተምረን

    • @abebatafesse1515
      @abebatafesse1515 3 ปีที่แล้ว

      ልክ ነው፣ በጥያቄና መልስ አይነት ባይደረግ ጥሩ ነው።
      ፓስተርም በምን ክፍል ላይ መማር እንደምንፈልግ እንድንነግረው እያበረታታንም ስለሆነ፣ እኛ በዚህ ክፍል ላይ አስተምረን ብለን ብንጠይቀውና እርሱ መንፈስ ቅዱስ እንዳስረዳው ቢያስተምረን ይሻላል እላለሁ።

  • @amslosany6153
    @amslosany6153 6 ปีที่แล้ว +7

    ፓስተር በየሳምንቱ የምትሰብከው ሚቻል ከሖነ ብትልክልኝ ደስ ይለኛል

    • @user-gf5yn9yz9c
      @user-gf5yn9yz9c 6 ปีที่แล้ว

      ጌታ ይባርክህ ዛሬ ቸርች ተኝታለች ጌታ መጥቶ በገላገለን ቆይ ልጆች ይደጉ አለች እንዶ ጌታ ሆይ ቶሎ ና ! ማራናታ እየሱስ ይመጣል ንቁ ቅዱሳን !!

  • @sabaselemon8529
    @sabaselemon8529 6 ปีที่แล้ว

    Gta ybrah

  • @eluyoh8716
    @eluyoh8716 6 ปีที่แล้ว

    Betam m elkam blehal wendmachin sew yemisebesbew ante endalkew new yerasun lemesmat new zemnawi tinkola hone

  • @sarabenti9823
    @sarabenti9823 6 ปีที่แล้ว

    that's true I always ask every paster but they don't give me correct answer ever to accept God after they preach

  • @senaitbahta2938
    @senaitbahta2938 6 ปีที่แล้ว

    Weqtum gizewm new menqat aelebn maranata yesus tolo na

  • @user-fr1hy1bp4x
    @user-fr1hy1bp4x 6 ปีที่แล้ว

    ተባረኩ ሙዚቃውን ተዉት ትምህርቱን ብቻ እንስማ

    • @asfawBekelepastor
      @asfawBekelepastor  6 ปีที่แล้ว +1

      እሺ••• እርማት አድርገናል።

    • @user-fr1hy1bp4x
      @user-fr1hy1bp4x 6 ปีที่แล้ว +1

      asfaw Bekele
      ጌታ ይባርክህ የሚያነቃና የጊዜውን ነገር ትተን ስለፍፃሜአችንና ስለተጠራንበት ስለዳንበት ዋና አላማ እንድናተኩር ስላአደእርገኝ ራእይ 12 ን ያካፈልከው ትምህርት ካለ ይለቀቅልን

  • @yochanferede7421
    @yochanferede7421 6 ปีที่แล้ว

    እስቲ ውሃ እየጠጣህ ።

    • @asfawBekelepastor
      @asfawBekelepastor  6 ปีที่แล้ว +1

      thank you Yochan :)

    • @yochanferede7421
      @yochanferede7421 6 ปีที่แล้ว

      asfaw Bekele መልካሙን መንገድ ማን ያሣየናል የሚሉ ብዙዎች ናቸዉ በእዉነት የሚናፍቀኝ ትምህርት ነዉ። ጌታ ይባርክህ የምናፍቃት ሃገር ....

  • @mameabireallsocialforgerme4559
    @mameabireallsocialforgerme4559 6 ปีที่แล้ว

    ሀሰተኛ ነብይ እንዲት ነው የሚንለየው

  • @user-nv2ov7ri2l
    @user-nv2ov7ri2l 5 ปีที่แล้ว

    ኢሳ ቢመጣም መጀመሪያ አልሞተም አልተሠቀለም መጀመሪያ እየሡስንም ማሪያምንም ታመልካላችሁ ታዲ ማሪያምና እየሡሥ እናትና ልጂ ከሆኑ እናትና ልጂን አሏህ ነው የፈጠራቸው ማለት ነው እስኪ መልስ ስጡኝ እየሡሥና ማሪያም እናትና ልጂ ናቸው ማን ፈጠራቸው እየሡስን ማሪያምን ማን አስፅንሶ ወደ ምድር አመጣቸው አጂጂጂጂጂ ብብብብብብብብብብ ነውውውውው እናተ ካሐዲያኖች ናችሁ

    • @azebmehari355
      @azebmehari355 5 ปีที่แล้ว

      ጌታ እየሱስ ይመጣል እስኪ ስድብ ተውና በራስህ ሳትታመን እራሱን እንዲገልጥልህ ጸልይ ታማኝ ነው እሱ ወንድሜ።ካልሆነም ኣይደለሁም ይልሃል በሚገባህ ቃንቃ።የሰው ልጅ እድሜ ኣጭር ነው።ተባረክልኝ ወንድሜ።

    • @berhanufikru2468
      @berhanufikru2468 2 ปีที่แล้ว

      በመጀመሪያ ደረጃ እስልምና ክርስትና ከተጀመረ በኋላ 500 አመት ቆይቶ የተጀመረ ስለሆነ ስለክርስቶስ መወለድ ወይም አለመወለድ እውነቱን መናገር አይችልም ። ማን ይናገር የነበረ ማን ይመስክር የነበረ ነውና የነበሩት ምስክሮች የፃፋትን እውነት መፅሐፍ ቅዱስን አንብብ ። ከዚያ ውጪ የሰው አዕምሮ ሊረዳው የማይችለውን የክርስቶስን አምላክነት የእግዚአብሔር ልጅነት የስላሴን ሚስጥር መንፈስ ቅዱስ የሚባለው የስላሴ አካል የሆነው አስተማሪ ልብህን ከፍቶ ያስተምርሃል ። ከዚያ ውጪ እግዚአብሔርነ በቀመር ወይ በምርምር መረዳት አትችልም ። ለሁሉም እግዚአብሔር ሆይ እባክህን በቁርአንም በመፅሐፍ ቅዱስም ስለተገለጠው ስለኢሳ ማንነት ግለፅልኝ ብለህ ከልብህ ጠይቀው ። ይገልፅልሃል ብዙ ሙስሊሞች ሰው ሳይነግራቸው ክርስቶስ ራሱ ተገልጦ ነግሯቸዋል ። ለአንተም ይገለጥልህ ።

    • @berhanufikru2468
      @berhanufikru2468 2 ปีที่แล้ว

      ኮሜንት ለሰጠው ሙስሊም ወንድሜ።
      በመጀመሪያ ደረጃ እስልምና ክርስትና ከተጀመረ በኋላ 500 አመት ቆይቶ የተጀመረ ስለሆነ ስለክርስቶስ መወለድ ወይም አለመወለድ እውነቱን መናገር አይችልም ። ማን ያውራ የከሰረ ማን ይመስክር የነበረ ነውና የነበሩት ምስክሮች የፃፋትን እውነት መፅሐፍ ቅዱስን አንብብ ። ከዚያ ውጪ የሰው አዕምሮ ሊረዳው የማይችለውን የክርስቶስን አምላክነት የእግዚአብሔር ልጅነት የስላሴን ሚስጥር መንፈስ ቅዱስ የሚባለው የስላሴ አካል የሆነው አስተማሪ ልብህን ከፍቶ ያስተምርሃል ። ከዚያ ውጪ እግዚአብሔርነ በቀመር ወይ በምርምር መረዳት አትችልም ። ለሁሉም እግዚአብሔር ሆይ እባክህን በቁርአንም በመፅሐፍ ቅዱስም ስለተገለጠው ስለኢሳ
      ማንነት ግለፅልኝ ብለህ ከልብህ ጠይቀው ። ይገልፅልሃል ብዙ ሙስሊሞች ሰው ሳይነግራቸው ክርስቶስ ራሱ ተገልጦ ነግሯቸዋል ። ለአንተም ይገለጥልህ ።

    • @berhanufikru2468
      @berhanufikru2468 2 ปีที่แล้ว

      ኮሜንት ለሰጠው ሙስሊም ወንድሜ።
      በመጀመሪያ ደረጃ እስልምና ክርስትና ከተጀመረ በኋላ 500 አመት ቆይቶ የተጀመረ ስለሆነ ስለክርስቶስ መወለድ ወይም አለመወለድ እውነቱን መናገር አይችልም ። ማን ያውራ የከሰረ ማን ይመስክር የነበረ ነውና የነበሩት ምስክሮች የፃፋትን እውነት መፅሐፍ ቅዱስን አንብብ ። ከዚያ ውጪ የሰው አዕምሮ ሊረዳው የማይችለውን የክርስቶስን አምላክነት የእግዚአብሔር ልጅነት የስላሴን ሚስጥር መንፈስ ቅዱስ የሚባለው የስላሴ አካል የሆነው አስተማሪ ልብህን ከፍቶ ያስተምርሃል ። ከዚያ ውጪ እግዚአብሔርነ በቀመር ወይ በምርምር መረዳት አትችልም ። ለሁሉም እግዚአብሔር ሆይ እባክህን በቁርአንም በመፅሐፍ ቅዱስም ስለተገለጠው ስለኢሳ
      ማንነት ግለፅልኝ ብለህ ከልብህ ጠይቀው ። ይገልፅልሃል ብዙ ሙስሊሞች ሰው ሳይነግራቸው ክርስቶስ ራሱ ተገልጦ ነግሯቸዋል ። ለአንተም ይገለጥልህ ።

    • @berhanufikru2468
      @berhanufikru2468 2 ปีที่แล้ว

      ኮሜንት ለሰጠው ሙስሊም ወንድሜ።
      በመጀመሪያ ደረጃ እስልምና ክርስትና ከተጀመረ በኋላ 500 አመት ቆይቶ የተጀመረ ስለሆነ ስለክርስቶስ መወለድ ወይም አለመወለድ እውነቱን መናገር አይችልም ። ማን ያውራ የከሰረ ማን ይመስክር የነበረ ነውና የነበሩት ምስክሮች የፃፋትን እውነት መፅሐፍ ቅዱስን አንብብ ። ከዚያ ውጪ የሰው አዕምሮ ሊረዳው የማይችለውን የክርስቶስን አምላክነት የእግዚአብሔር ልጅነት የስላሴን ሚስጥር መንፈስ ቅዱስ የሚባለው የስላሴ አካል የሆነው አስተማሪ ልብህን ከፍቶ ያስተምርሃል ። ከዚያ ውጪ እግዚአብሔርነ በቀመር ወይ በምርምር መረዳት አትችልም ። ለሁሉም እግዚአብሔር ሆይ እባክህን በቁርአንም በመፅሐፍ ቅዱስም ስለተገለጠው ስለኢሳ
      ማንነት ግለፅልኝ ብለህ ከልብህ ጠይቀው ። ይገልፅልሃል ብዙ ሙስሊሞች ሰው ሳይነግራቸው ክርስቶስ ራሱ ተገልጦ ነግሯቸዋል ። ለአንተም ይገለጥልህ ።

  • @samuelbeyene3398
    @samuelbeyene3398 ปีที่แล้ว

    አሜን

  • @mardagete7291
    @mardagete7291 ปีที่แล้ว

    1

  • @amslosany6153
    @amslosany6153 6 ปีที่แล้ว +2

    ተባረኩ

  • @konjitaguade7255
    @konjitaguade7255 6 ปีที่แล้ว

    God bless you

  • @user-jf2zy7yz4w
    @user-jf2zy7yz4w 6 ปีที่แล้ว

    1